በጣም እምቀናባቸው ስለሚበልጡኝ ነው‼️ | EthioElsy | Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #በጣም #ገናጥበብ
    / elsa_fusion_lifestyle
    / elsa.getu22
    Music from RUclips audio library: 'Gemini' by half.cool
    Music from #InAudio: inaudio.org/
    Milk-MokkaMusic
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INF

Комментарии • 261

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  Год назад +7

    የከበረ ሰላምታዬን ከሁላችሁም ጋር በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ከታች በተጠቀሱት አድራሻወች ኮንታክት ብታደርጉን በፍጥነት እንመልሳለን።
    እንዲሁም እኔ ቪድዮ ላይ የምታዩአቸውን የአገር ባህል ልብሶች እንዲሁም የራሳችሁ ዲዛይኖች ካላቹህ ኦርደር መውሰድ ጀምረናል።
    ተባረኩልኝ 🙏
    በኢትዮጵያ ላላቹ 👉Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibebe
    Gena Tibeb Website 👉- genatibeb.co.uk
    Gena Tibeb Instagram 👉- instagram.com/genatibeb?r=nametag
    Facebook 👉- facebook.com/ELSA.GETU22
    Instagram 👉- instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
    Tik tok 👉- www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1

    • @almazbati2519
      @almazbati2519 Год назад +1

      ኤልሲ እንዴት ላግኝሽ ካናዳ ላይማከፋፈል ፈልጋለሁ

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 Год назад +2

      🪴 Elsy very Beautiful Dresses! Nice n Cool Modelling! I think it is Greece! The White Buildings and the Azure Blue Wall Paints! When I was a Teenager, I had a Holiday there for few Weeks!
      🧶Elsy, Anchi Melkam Sew selehonsh, *Jealousy and *Envy yemibalut Kaloch, ayegeltsushim! *Not your Personality! Jealousy and Envy are Negative Words!
      They are Feelings of Discontent,Bitterness, Resentment, Grudge and so on!.............
      🧶Anchin bedenb yemigeltsew Kal, *Compersion new! It is the *Opposite of Jealousy! Malet, Melkam Sew selehonsh, You are positively sharing your Knowledges with your People! Tru/ Melkam negerochen setayi hulem yemisemash, *Compersion, Inspiration, Benevolent, Trusting and Admiring becha new! You are Positively *Ambitious! Successful People, setayi ende *Rolemodels and *Inspiration tayachewalesh! Yhe degmo betam tru ena yemidenek Personality and Achievement new! *Slezih, Elsy never say, "I'm Jealous!" be English Language, Anchin ayegeltsm! Tergumu Negative new! *Just say, "I'm Inspired!" I look at them as my "Role Models!" becha bey! You are also, "Open to Learning!" It is a very admirable Personality! Continue to SHINE, Elsy Ethiopiawit! We are Proud of You!! 🌄

    • @Jasmine-xs1hi
      @Jasmine-xs1hi Год назад +5

      Hi Elsi ,if we are inspired or wowed by people positively,there is nothing wrong with that.and the islands are Mykonos & Santorini in Greece.

    • @seblenegussieofficial7960
      @seblenegussieofficial7960 Год назад

      እኔ ባንቺ ነው ምቀናው❤

    • @tsehayisak3791
      @tsehayisak3791 Год назад

      ​@@almazbati2519Elsi qemisochu betam yamralu anchi ma ytelyeshe neshe

  • @AynadisAlemye-bb5kw
    @AynadisAlemye-bb5kw Год назад +26

    የእኔ መልካም አስተዋይ እኔ በበኩሌ በራሴ እንዲተማመን ጠንካራ እንዲሆን ብረታት ሁነሺኞል ባለኝ ነግረ እንዳመሰግን ምከሮችሺን እነደኖረ ፈጣሪ ይረዳኞል በነግራችን ላይ ብዙ ሰወ ይወዲሻል ኤልስዬ መልካም ነግረ ስለምትሰሪ እናመሰገንሻለን::ፈጣሪ እደሜና ጤና ይስጥሺ ከዚህ በላይ ግና ካንች እንማራለን የእኔ መልካም ሴት❤❤❤

  • @letshy
    @letshy Год назад +6

    ኤልሲ እንኳን በሰላም መጣሽ
    እኔ በቃ ቅን የሆነ ሰው ያስቀናኛል
    እና ሃፍታም ሆኖ ድሃ የሚረዳ ሩህሩህ የሆኑ ሰው ያስቀናኛል❤❤

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 Год назад

      በዚህ ዘመን እውነትሽን ነው
      ቅን መሆን የሚደንቅ ስጦታ ነው❤

  • @FevenHussen
    @FevenHussen Год назад +5

    አንቺ እራሱ በጣም ነው ምታስቀኝው ጎበዝ ሴት ነሽ

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 Год назад +2

    ኤልሲ በህይወቴ ስላወኩሽ በጣም ደስ ይለኛል አስተዋይ ሴት ነሽ በብዙ እረድተሽኛል አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 Год назад +5

    በጣም እሚያስቀናኝ ከወንዶች ዶ/ር ቢኒያም የመቀዶኒያ መስራች❤አያስቀናም እኔ እቀናለሁ ገበና ሸፋኝ ብየዋለሁ

  • @shalomayalieu306
    @shalomayalieu306 Год назад +2

    እውነትሽንነው በጥሩነገራቸው መቅናት እና ከነሱ መማር በቅንነት ጥሩነው ግን የምንቀናባቸውን ሰዋች መውደእና ማክበር ያስፈልጋል

  • @Anuoluwapo70X7
    @Anuoluwapo70X7 Год назад +1

    “ትሑት ልብ የሥጋ ሕይወት ነው፤ ቅንዓት ግን አጥንትን ያነቅዛል።”
    ምሳሌ 14፥30

  • @bezaadmasu4053
    @bezaadmasu4053 Год назад +1

    ኤልሲ በመጀመሪያ አንቺ ልበ መልካም ነሽ ሁሌም የምታቀርቢያቸዉ ሀሳቦች ጠቃሚዎች ናቸዉ ዘመንሽ ቤተሰብሽ ይባረክ 🙏❤ ❤️❤️ እኔ ከአንቺ ሀሳብ ጋር እስማማለሁ ሰዎች እንደመልካችን የተለያየ ስጦታ አለን ስለዚህ በቀና መንፈስ ሀሳብን ወስጄ ብጠቀምበት ምንም ክፋት የለዉም እኔ ቅናት የምለዉ ለምን ሆነለት ብሎ ክፋትን ነዉ እግዚአብሄር የማይፈቅደዉ ነዉ እኔ በሕይወት በጣም መንፈሳዊ ቅናት የምቀናዉ ጥሩ ገንዘብ ያላቸዉም አንዳንዶቹ ምንም ሳይኖራቸዉ ካላቸዉ ላይ ለሌለዉ ሲያካፉሉ ሳይ በጣም እቀናለሁ በሕይወት ዘመኔ ምን አደረኩኝ እላለሁ የወደፊት እቅዴም ፈጣሪ ቢፈቅድ ይሄዉ ነዉ ምክንያቱም እኛ ወደዚች አለም የመጣነዉ እርስበርሳችን እንድንተጋገዝ ነዉ የሚገርመዉ ነገር የሚሰጡ እጀች በበረከት ይሞላሉ ሌላዉ ኤልሲ አንቺ እንዳልሽዉ በሃሳብ ሰዉን የሚረድ ሰዎች የተባረኩ ናቸዉ በረከት ይጨመርላቸዋል 🙏🙏🙏 በአጠቃላይ ለሰዉ መልካም የተመኘ ራሱ ተጠቀመ መልካምነት ተመልሶ ይከፈላል የአእምሮ ሰላም ይሰጣል እግዚአብሄር መልካሙን መንፈስ ያድለን አሜን 🙏🙏🙏

    • @MlashKashsay-om7dc
      @MlashKashsay-om7dc Год назад

      አንሜ እህቴ እውነት አንቺም መልካም ነሽ

  • @tshayeberhanu4781
    @tshayeberhanu4781 Год назад +2

    Santorini Greek and Mykonos islands I I used to live there it’s beautiful place on earth 😊

  • @Anuoluwapo70X7
    @Anuoluwapo70X7 Год назад +1

    “ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው፥ በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም።”
    ምሳሌ 22፥6

  • @meazadessie6801
    @meazadessie6801 Год назад +1

    ኤልስዬ ማለት ቅናታችን ሰውን ለመጉዳት እስካልሆነ ድረስ ሀጥያት አይመስለኝም ።እኔም እቀናለሁ እዚህ ባለሁበት ሀገር ሌሎች ዜጎች ሲዋደዱ ምናለ እኛ እንደዚህ ሰላም ብንሆን ብንከባበር እላለሁ ።ሰፊ ልብ ቻይ ባላቸው ሰው እቀናለሁ ።

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 Год назад +2

    እውነት ነው መልካምነት ሰጦታ ነው ኤልሲ ❤

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 Год назад +4

    በአለማዊ ነገር መቅናት እንዳባቶቻችን ማስተማር ሃጢያት ነው ለምን ስጋ ሁሌ አይረካም በተደረገለት ቁጥር ሌላ ያያል ሁሌ++++ ምስጋና ያስረሳል የነብሳችን ሳይሆን የሥጋችን ባሪያ እንድንሆን ያሥረናል።ሰው ነን እና መቅናት አይቀርም እኔ እምቀናው አይደፈርም በሴቶች አይሞከርም ኢትዮጲያ ውስጥ አይታሰብም የሚባለውን እድላቸውን ተጠቅመው የሞከሩ እን ደበረከት ገበሬዋ በአሁኑ ሰአት እምታስቀናኝ እሷ ናት❤ለምን ኢቲዮጵያዊ ስደተኛ99/የችግር ስደተኛ ነው ያው ስሙ ብናሰማምረውም እና ችግርን ከመሠረቱ ለመቅረፍ የሚታገሉ ለምን የሚሉ መሰረታቸውን ሳይለቁ እነዚ ያስቀኑኛል😡

  • @tigistmamo954
    @tigistmamo954 Год назад +2

    I think it is Santorini island in Greece. I remembered the place.

  • @cocococo5920
    @cocococo5920 Год назад +5

    ኤልሲ ቦርሳዎችሽን አሳይን❤

  • @wineywelde3367
    @wineywelde3367 Год назад +2

    First of all happy new year alsi your are wonderful ❤️ & butiful what you did about oll I'm ademier to you gad bless u & ur family 👪 💖.

  • @Kiwi20242
    @Kiwi20242 Год назад +1

    Elsiye there is nothing wrong with having positive complex and wanting to change your life for the better as long as you are not jeopardizing anyone else’s life. I do too as an example I see you and say the same thing. ❤❤
    And I think you filmed this show from Greece Mediterranean Sea

  • @tsehaymoges4315
    @tsehaymoges4315 Год назад +1

    ሮዚ እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል👌👌
    ኤልሲ እናመሰግናለን ስላሳየሽን

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 Год назад +2

    Santorino 🎉 looking amazing as always Elsyee❤ thank you

  • @bizenlesh446
    @bizenlesh446 Год назад

    የኔውድ እንኳን ኢትዮጵያዊ ሆንሽ ቅናት ስትይ የሌላ አገር ዜጋ ብትሆኚ እኔ ነበርኩ በአንቺ የምቀናው ግን የኛው ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን እውድሻለሁ የኔ መልካም ሴት ካንቺ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይባርክሽ ኤሊሲዬ 🙏🏿♥️😍

  • @simegntesfaye4859
    @simegntesfaye4859 Год назад +1

    እኔም እቀናለሁ! አንቺን ሳይ ታድላ እላለሁ። መልካምነትሽ፣ማየት የሚገባንን እንድናይ፣ እንድናስተውል ወይም እንድናስታወስ ስለምታደርጊ፣ ባጠቃላይ ያለሽን ጥሩ ነገሮች ቀለል አርገሽ ስለምታካፍዪን አመሰግንሻለሁ!

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 Год назад +1

    እኔ ሴት ልጅ የርሶን የሆነ የ ገቢ ምንጭ ኖሮት የባል እጅ ጠባቂ የ ሆነች ሴት ሳይ እኔም በጣም እቀናለሁ ጥረሻ ሰርተሻ እራሰሻን እና ቤተሰብን ማስተዳደር በጣም ያሰቀናኛል ❤

  • @mebrihabtu2660
    @mebrihabtu2660 Год назад +1

    ኤልሲዬ አንቺ በጣም የምትደነቅ ምርጥ ሴት ነሽ

  • @seblemock2089
    @seblemock2089 Год назад +3

    Mykonos and Santorini

  • @habtamumeskele9840
    @habtamumeskele9840 Год назад +1

    ሰወን የሚሰዱ ያስቀኑኛል ባልሽዉ እኔም 100% አንደንድ ያ ነገር ለነሱ ምንም ተራ ነገር ሆኖ ለሌላኛዉ ደሞ በጣም አስፈላጊ ሆኖ ሳለ ለማገዝ ፍቃደኞች አይደሉም እኔም በጣም ብዙ ጊዜ ስለገጠመኝ ነዉ ።እንዲ አይቶ ከማድነቅ በተጨማሪ በሚችሉት ሌሎችን ለሚረዱ ሰዎች ትልቅ ክብር አለኝ።

    • @zuriyashMulugeta
      @zuriyashMulugeta Год назад

      እባከሽን ኤልስየ ለስሙ ሀብታም ነኝ ነገር ግን የሚያኖረኝ በካልኩሌት ነው ኮንፍደሰ የለኝም እደክማለሁ ድካሜን የሚያቅልኝ የለም ለማንኛውም አግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @tsehaykenfat4862
    @tsehaykenfat4862 11 месяцев назад +1

    Thanks for sharing.they all looked great and beautiful. When it comes to the question been nice to people is how you grow up and kindness come from god given to you . This is just my opinion I hope I don’t offend nobody. How you grow up is it matter.

  • @tihitenaadugna3700
    @tihitenaadugna3700 Год назад +1

    ኤልስዬ ይህን የሚረዳ የለም ጥሩ ተረድተሽዋል በተለይ በአሁኑ ሰአት ልጅ ማሳደግ መታደል ነዉ

  • @bibiabraham3507
    @bibiabraham3507 Год назад +1

    To be envious or inspired? It's so important and VITAL to be inspired by good people around us !!!
    Personally am inspired by almost everyone I talk to and I know around me because everyone has some beautiful positive thing to inspired of ...of course if we want to...

  • @sebleeyos9206
    @sebleeyos9206 Год назад +1

    ምንም ጥፍት የለውም ኤልሲዬ እኔም እንዳንች ነኝ ማድነቅ በጣም ነው የምወደው ቦታው እንዴት ያምራል ቅንነት ለራስ ነው በጎ ቅናት ነውያንች

  • @mahilet1817
    @mahilet1817 Год назад +1

    Woooow kezeh webe bota laye kojey satoche beshefone adegi alsey

  • @heavenasefa3815
    @heavenasefa3815 Год назад +3

    ኣይ ሌልስየ ሁሉም እንዳንቺ ብሆን❤❤❤

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 Год назад +3

    Greece mykonos & santorini

  • @guletsegai5165
    @guletsegai5165 Год назад +3

    Mekonos and sandorine, Greece 🇬🇷 💙 Island 🏝

  • @kukunigussie223
    @kukunigussie223 Год назад +3

    ውጭም ውረጂ እኔ❤ ኤልሲ ❤ባንቺ ከባድ የመንፈስ ቅናት አለብኝ

  • @genetselassie7224
    @genetselassie7224 Год назад

    ኤል ስዬ ግሪክ ነው። ባንደራቸው ይታያል። በጣም ያምራል ቀሚሶቹ። ትሮ እጅሽ ይባረክ።

  • @Lolotesfay
    @Lolotesfay Год назад +1

    Elsy yain cake anchen watt nbre Madrgi . Ena banche batm ekanlhu malte hulu ngrshe sweet ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤god bless all Ethiopian

  • @marthazoe6687
    @marthazoe6687 Год назад +1

    Greece. Mykonos and Santorini.

  • @helenasamuel8227
    @helenasamuel8227 Год назад +2

    God protect you my angel 😇🙏❤

  • @Anuoluwapo70X7
    @Anuoluwapo70X7 Год назад +1

    “ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤”
    ማቴዎስ 11፥29

  • @hirutcolongo6107
    @hirutcolongo6107 Год назад

    ቅናት ሁለት አይነት ነው
    1,መንፈሳዊ ቅናት እና
    2,ከውስጥ ቅጥል አያሉ መቅናት
    መንፈሳዊ ቅናት እኔም ባረግ እንደሶ ብሆን ማለት ነው ብጎ ነገርን መውሰድ ማለት ነው
    እየማረብሽ እንከን እሚያወጡብሽ እሚነቅፍሽ ካንቺ ተቃራኒ የሚሆኑ ማለት ነው ከዚ ይሰውረን😊😊😊

  • @genetgetachew5261
    @genetgetachew5261 Год назад

    ወይ ኤልሲ እንዴት ማስተዋል ነው። የጸሎት ሀይል ያላቸው ሰወች በጣም ያስቀናሉ

  • @fanamenberu7851
    @fanamenberu7851 Год назад +1

    ኤልሲዬ እናመሰግናለን ቀዩ ን❤በጣም

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ Год назад +1

    እኔ የምቀናው ለጥሩ ነገር ነው ለመለወጥ፣ ለሌላ ነገር like ለሐብት ወይም ለሌላ never never. ገንዘብ ስለማያጋጋኝ ነው መሰለኝ?

  • @caterinabettioni1212
    @caterinabettioni1212 Год назад

    Crete & Santorini in Greece the 2 islands but not sure *
    I don’t have jealousy but envy is good it makes you better & learn more improve our self

  • @misraibrahim6362
    @misraibrahim6362 Год назад +1

    you always inspire me!

  • @kidusgirma7909
    @kidusgirma7909 Год назад

    በጣም ቆንጆ መልእክት🙏🏻

  • @tsionabraham7580
    @tsionabraham7580 Год назад

    You're right Elsy, It is okay to be envious. It is can even be good thing

  • @rodeayrodeay8819
    @rodeayrodeay8819 Год назад

    የማይቀና ሰው በጭራሽ የለም ነገር ግን ይለያያል ሴጣናዊ ቅናትና, በመልካም ባየው መልካም ነገር በመደሰት እኔ በሰው መልካም ነገር አቀናለው እኔም እንደዛ ሰው መሆን እመኛለው ያንንም ሰው እወዳለው, ፈጣሪ ከሁላችንም ልብ መጥፎ ቅናትን ያጥፋልን

  • @azebtsegaye3591
    @azebtsegaye3591 Год назад +2

    Greek Santorini and Mykonos

  • @ኩሩኢትዮጵያዊት-ሰ8ገ

    I think you are some where in firostefani and caldera. Im i right?

  • @mimitadesse9043
    @mimitadesse9043 Год назад +1

    I would guess the Naxos and Santorini islands in Greece.

  • @hayatookemal968
    @hayatookemal968 Год назад

    Greece 🇬🇷 I think mekonose I love Greece so much and the people are amazing ❤❤Elseye

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 Год назад

    Greece Islands
    Santorini and Mekonos beautiful shifon with the beautiful place Grasse my beloved❤❤❤❤

  • @kidehaile7797
    @kidehaile7797 Год назад

    Thank you, elseya , for everything 🙏
    It's Greece it looks like Santorinin. It's glamorous and beautiful the place what you showed us ,❤❤❤

  • @tsegangsti4580
    @tsegangsti4580 Год назад

    ሰላም ኢልሲዬ እንኳን አደረሰሽ ለብርሃነ መስቀሉ ሀገሩ ግሪክ ሳንቶሪኒ ነው

  • @aynalemkebede9243
    @aynalemkebede9243 Год назад

    ኤልስዪ ሠላም ሰላምያለሽበት አገር ማለት ለመዝናናት ባልሳሳት ግሪክ ይመስለኛል

  • @AzebFessha-c9o
    @AzebFessha-c9o Год назад

    Manfsawi kinate eko teru naw . And sat lij amsgni kahonci, tatariy,kahonaic positive tinker kahonake betam yasknalu for example enay banci betam eknalw b/c your are so positive beka eko tabrkilni ❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Год назад +2

    ሲምር ሙሉቀሚሰ እወዳለው ❤❤❤❤

  • @edushge8228
    @edushge8228 Год назад +1

    ኤልሲየ ወይ ታድላ ብየ ማይሽ አንቺን ነው ለጥያቂሽ መልስ ማድነቅ ጥበብ ነው የፈጣሪን የእጅ ስራ ማክበር ነው ብየ አምናለሁ ነገር ግን መንፈሳዊ ነው❤❤❤

  • @yerdanos1180
    @yerdanos1180 Год назад

    Elsaye gold shfonu betam now yewedkut my favourite Shufon is the Golden
    one love it 😍

  • @kidistadmassu7054
    @kidistadmassu7054 Год назад +2

    የኔ ደርባባ ከአፍሽ እኮ ማር ነው ሚዘንበው በእውነት

  • @fandisha288
    @fandisha288 Год назад

    ገራሚ ነው በርቺልን ኤልሲ እኔንም አበረታቱኝ 🙏🙏🙏

  • @helenahailu7300
    @helenahailu7300 Год назад

    Posetiv ቅናት በጣም ራሳችንን ለመቀየር ይረዳል ብዬ ነው የማስበው❤

  • @tr7094
    @tr7094 Год назад +1

    መንፈሳዊ ቅናት ክፋት የለውም እንድንሻሻል ይረዳናል ግን ቅናታችን ተንኮል ያለበት እና የምንቀናበትን ሰው fail እንዲያደርግ የምንፈልግ ከሆነ ሃጢያት ነው………
    I think the place is Greece santorini…..
    Any online store link for these dresses ??? The dresses are beautiful but not sure about the skirting part. How much should we expect to pay???

  • @andenetnadew2730
    @andenetnadew2730 Год назад

    Mykonos & Santorini islands in Greece if I m not mistaken. You look amazing as always. I learn a lot from you. Thanks for sharing valuable videos. Keep it up❤

  • @yordanosberhanedemoz1398
    @yordanosberhanedemoz1398 Год назад

    Sono così innamorata di te che ti avrei voluto avere come cognata🥰😘ti adoro ti ammiro ti invidio(quel invidia sana costruttiva) aspetto sempre con ansia i tuoi video che sono sempre costruttivi incoraggianti anche divertenti. Ti auguro tutto il bene di questo mondo tesoro. Cheers🍾🥂per i tuoi progetti che sei riuscita a realizzare e prossimi che realizzerai❤

  • @kidusgirma7909
    @kidusgirma7909 Год назад +1

    Sending love & respect from mekelle❤

  • @Kidanmihret
    @Kidanmihret Год назад

    Santaroni Greeck and Mykonos that my dream place to visit❤

  • @fiorizak3267
    @fiorizak3267 11 месяцев назад

    My beautiful Greece Santorini ❤❤❤❤❤ always my first choice with your dresses

  • @demekechtadege9438
    @demekechtadege9438 Год назад +1

    አይደለም ኤልሲዬ
    የበጎ ነው የክፋት አይደለም ቅናቱ

  • @aidatesfazghi543
    @aidatesfazghi543 Год назад

    Greece and italy I guess ቅዱስ ቅናት እላለው ምክንያቱ ጥሩ ነገር ስላየሽ እንደነሱ መሆን መፈለግ ነው

  • @kidusgirma7909
    @kidusgirma7909 Год назад

    I love the background tigregena music❤

  • @kabetube
    @kabetube Год назад +1

    ማድነቅ ደስሲል❤

  • @alemnegasi4875
    @alemnegasi4875 Год назад +2

    Am jealous of you b/c i love all about you God bless you sis .

  • @helengirma5088
    @helengirma5088 Год назад +1

    Santorini in Greece

  • @yoditkifla3252
    @yoditkifla3252 Год назад +2

    Greek Santorini

  • @marthaassefa9427
    @marthaassefa9427 Год назад

    Between Greece & turkey

  • @selamteke1007
    @selamteke1007 Год назад +1

    ኤልሲ ቅናት ሁለት አይነት ነው መነፈሳዊና ሴጣናዊ አለ ያንቺ መነፈሳዊ ቅናት ነው ጥሩ ነው ሁሉም ይህን አይነቱን ቅናት ቢኖረን አለም አገራችንም እንዲህ አትሆንም ነበር አንደኛው የመለሰኩ መሰለኝ ሁለተኛው ግን አንቺ ጣልያን ሰለሆንሸ እዛ ይሆናል ብዬ ገምታለሁ ግን ብዙ ነገሩ ግሪክ ይመሰላል መልካም የመሰቀል በአል ይሁንላችሁ

  • @tr7094
    @tr7094 Год назад

    The red one is🔥 Xmas and Valentin

  • @carmelarosati3702
    @carmelarosati3702 Год назад +1

    Greece Santorini!

  • @yodittsegay3632
    @yodittsegay3632 Год назад

    Wow it's amazing place, Elsiye I think it's Greece

  • @frewerq1221
    @frewerq1221 9 месяцев назад

    ፊስታኖች ቀሚሶች ለባሽ ነኝ ግን አለባበስ ቡዙም አልችልም ለኔ ደስ ካለኝ ፖርሳን ጫመ ከልብሱ ጋር የሚሂድ ጸጉር አያያዝ ግን አልችልም የመሰለኝ ለኔ ደስ ያለኝን ነው የማደርገው ቀን ከምንም በላይ ቀሚስ ብትን ጉርዶች ጫማን

    • @frewerq1221
      @frewerq1221 9 месяцев назад

      ሸፈን የሚያደርግ ጉርቅ ቀሚስ ፍስታኖች ነው የምወደው

  • @ሀኒየናቱዋልጅ
    @ሀኒየናቱዋልጅ Год назад

    So Beautiful chiffon I wonder how much will be the price 😊

  • @kidusgirma7909
    @kidusgirma7909 Год назад

    Esli ሽኮሪና ❤ keep shining

  • @herutababalagasa1599
    @herutababalagasa1599 Год назад +1

    ግሪክ ነዉ ሚኩኖስ የሚባል ቦታ

  • @saratadesse6657
    @saratadesse6657 Год назад +2

    2 ayenet kenat ale
    Menfesawi kenat
    Seyetanawi kenat

  • @emma4375
    @emma4375 Год назад

    Elsiye kemisochu betam yamralu beteley purplish negeru botaw lejochu hulum yamral Elsiye lebelete success egziyabher yerdashe

  • @mahderassefa2986
    @mahderassefa2986 Год назад

    The island is located in Greece.

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Год назад

    መልካም መሆን ምን ይከፈልበታል ?ምንም ::ስውን መርዳት በተመለከተ ብዙ ማለት ይቻላል የስው ልጅ እርዳታ ኢንፎርሜሽን ማግኘት በየትኛውም መንገድ ይስፈልጋል ::ግን አንዳንድ ስዎች እንዳልሽው ምንም መናግር አይፈልጉም ::
    በዛውም ልክ የሚረዱ የሚያግዙ መልካም ስዎች አሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው ::እኔ ብዙ ነገር ስለታዘብኩ ነው ይህንን የምለው::እኔ ግን እንደዛ እይነት ገጠመኝ ቢኖረኝም የማውቀውን መረጃ እስጣለሁ እረዳለሁ ::መልካምነት ለራስ ነው!!
    እመስግናለሁ ስለዚህ ቪድዬ ኤልሲ
    ቬነስ እጅግ ታምራለች :

  • @bethelabraham5236
    @bethelabraham5236 Год назад

    It is good to admire ppl I see no problem with it

  • @aziebhabte-selasie7329
    @aziebhabte-selasie7329 Год назад +1

    Greece Island .

  • @helengirma5088
    @helengirma5088 Год назад

    Meknoos and Santorini in Greece.

  • @elu1298
    @elu1298 Год назад +1

    Elsii ,Yemaykena ayweled ybalal be tigrja anegager 😅botaw betam des ylal demo greek new🥰🥰👍🏾

  • @Almaz-m7z
    @Almaz-m7z Год назад

    ❤❤❤❤❤❤ you are amazing prosen God bless you All your family 🙏 👪 ❤️

  • @Faezaa-s3z
    @Faezaa-s3z Год назад

    Mashallha betam des yelal Else rozun lakelgn

  • @helensolomon592
    @helensolomon592 Год назад

    ኤልሲዬ እንዴት እንድምወድሽ ብታውቂ❤❤❤❤ውድድድድድ

  • @abebalegesse5645
    @abebalegesse5645 Год назад

    Elsuka keep entertaining us wede Enkuan Aderesesh ❤❤❤

  • @zmack1830
    @zmack1830 Год назад +1

    ABIY AHMED BEQITU BEKUL TENEFTO YETEWETERE GOLMASA YEMIMESIL HITSAN LIJ NEW!!

  • @hawakabir7603
    @hawakabir7603 11 месяцев назад

    How do I purchase the dress? And what is the price range?