Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔታ እጹብ ድንቅ ነው ፡ እውነት ከልቤ ኣምሰግኖውታለው ፡ የ ዳዊት ተማሪ ነኝ በጣም ጠቅሞኛል፡ ኣመሰግናለው❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
የኔታ እጅግ በጣም እናመሰግኖታለን ከመዝሙር ፩ ጀምረን እስከ መቶ አስር ተከታትለኖታል እና ዳዊት ስናስተዛዝን ምንም አልተሳሳትንም ስለ ትምህርቶ እግዚአብሔር ይስጥልን አሁን ደግሞ የቀሩትን ከ፻፲፩-፻፶ ቶሎ ብትለቁልን እያልን እንጠይቃለን
አሜን በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልኖ❤❤❤❤
ቃለሒዎት የሰማልን የንታ ቀሪውን ብለቁልን
መምህር እናመሰግናለን ቃለ ህይዎት ያሰማልን፻ ፶ውን ነቢያትን ሰሎሞንን ልቀቁት በጣም ይዘገያል የሐሙሰ ቆይቶ ነው የተላከው
ከ አርብ እስከ መጨረሻው ቶሎ ብለው ቢለቁልን በጣም ጥሩ አሰተማሪ ነው በተለይ ማብራሪያው
የኔታ ሁሉንም ይላኩልን ከይቅርታ ጋር
የኔታ እጹብ ድንቅ ነው ፡ እውነት ከልቤ ኣምሰግኖውታለው ፡ የ ዳዊት ተማሪ ነኝ በጣም ጠቅሞኛል፡ ኣመሰግናለው❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
የኔታ እጅግ በጣም እናመሰግኖታለን ከመዝሙር ፩ ጀምረን እስከ መቶ አስር ተከታትለኖታል እና ዳዊት ስናስተዛዝን ምንም አልተሳሳትንም ስለ ትምህርቶ እግዚአብሔር ይስጥልን አሁን ደግሞ የቀሩትን ከ፻፲፩-፻፶ ቶሎ ብትለቁልን እያልን እንጠይቃለን
አሜን በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልኖ❤❤❤❤
ቃለሒዎት የሰማልን የንታ ቀሪውን ብለቁልን
መምህር እናመሰግናለን ቃለ ህይዎት ያሰማልን
፻ ፶ውን ነቢያትን ሰሎሞንን ልቀቁት በጣም ይዘገያል የሐሙሰ ቆይቶ ነው የተላከው
ከ አርብ እስከ መጨረሻው ቶሎ ብለው ቢለቁልን በጣም ጥሩ አሰተማሪ ነው በተለይ ማብራሪያው
የኔታ ሁሉንም ይላኩልን ከይቅርታ ጋር