EOTC TV |ዜና ቤተ ክርስቲያን | ሚያዚያ 09 - 11 - 2016 ዓ/ም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • +++++++++++++++++++++++++++++++++++++
    • EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
    🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
    📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
    📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
    ለመረጃ 📞 +251985585858
    ➽ የዩቲዮብ ገጻችን
    / eotctv
    ➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
    / eotctvchannel
    ➽የቴሌግራም ገጻችን
    t.me/eotctvcha...
    ➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
    vm.tiktok.com/...
    ➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
    • EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
    ➽የትዊተር ገጻችን
    / eotct
    ➽የኢንስታግራም ገጻችን
    www.instagram....

Комментарии • 33

  • @sebletube7525
    @sebletube7525 5 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ የውነት ትልቅ ማስተማሪያ ነው እንዲህ ያሉ እናትና አባትን ያብዛልን ሌሎችም በዚህ በጎ ስራ እዲሣተፉ መልእክት ነው

  • @mimimola7057
    @mimimola7057 5 месяцев назад +1

    በእውነት የአባቶቻችን በረከት ይደርብን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 5 месяцев назад +1

    በእውነት አባቶቼ በረከታቹህ ይድረሰን በእውነት እንዴ መታደል ነው በዚህ ስቃይ እና መከራ ለድሆች መርዳት ማለት በእውነት እግዚአብሔር ይባርክ ዎት 🤲❤

  • @abuyetube
    @abuyetube 5 месяцев назад +3

    የኔ ደግ የዋህ አባት ❤❤❤❤

  • @kidistmenberu7535
    @kidistmenberu7535 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @elsabeyene4828
    @elsabeyene4828 5 месяцев назад +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 5 месяцев назад +1

    ♥️🙏🙏🙏⛪

  • @behartulily5099
    @behartulily5099 5 месяцев назад

    እእሜንእሜሜን ፀጋወን ያብዝልወት እባታችን

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 5 месяцев назад +2

    ጤና ይስጥልኝ በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤

  • @MahederShiferaw
    @MahederShiferaw 5 месяцев назад

    ተመስገን

  • @yemisrachdangne1498
    @yemisrachdangne1498 5 месяцев назад +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን እንደነ አይነቱን ያብዛልን

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 5 месяцев назад +3

    በርከታችሁ ይደርብን አባቶቻችን በእውነት የሰጣችሁትን አምላከ እግዚያብሔር ይስጥልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ጌታሆይዘመኑንባርክልንአገ

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 5 месяцев назад

    በረከታችሁ ይደርብን አባቶቻችን

  • @TebibiRosi
    @TebibiRosi 5 месяцев назад +11

    እስቲ ኦርቶዶክሳዊያን እራሳችን እንታዘብ የዘፈን channel 2 million , 1 million ነዉ ይህ channel ግን 60-70 million የእምነት ተከታይ ሆኖ ሳለ ለምንድነዉ ባነነስ 1million እናስገባው ።
    ኦርቶዶክሳዊ ያን ሁሉ በሃያሉ ልዑል እግዚአብሔር ስም እማፀናቹሃለዉ ።

    • @MeskeremAmare-r3p
      @MeskeremAmare-r3p 5 месяцев назад

      በጣም ነዉ የምናሳዝነዉ በእዉነት ።

  • @shiferawwakjira5706
    @shiferawwakjira5706 5 месяцев назад

    በእናንተ ለይ አድሮ ይህንን የጥንት ኣባቶቻችን ሥራ የዛሬ ዘመን ልጆች እንድናየው ያደረገን አምላክ የተመሰገነ ይሁን! በርቱ

  • @saraabraham6635
    @saraabraham6635 5 месяцев назад +1

    Egzaber yemsgne edmy yestute 🙏🏾

  • @sfggfgddg7876
    @sfggfgddg7876 5 месяцев назад

    ይህ ድንቅ ስራ እግዚአብሔር ይይልን፤ ለእሸቱም ይሰጠው

  • @Hyat-e2o
    @Hyat-e2o 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 5 месяцев назад

    ኢትዮጵያውያን ደጋግ እናትና አባት ከነቤተሰብ እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 5 месяцев назад

    ያደላቸው ልጆች ጥሩነገር ያስተላልፋል

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 5 месяцев назад

    በወጣው ይተካ እደነዚህ አይነት ደጋግ ሰዎችን አያሳጣን በእድሜ በጤና ይጠብቀዎት

  • @profit-zf7dg
    @profit-zf7dg 5 месяцев назад

    ሀገርን ያለ አንድ ሰው አይተዋትም እኒሁም አባት ፈጣሪ ጤናና እድሜ ይጨምርላቸውጰ

  • @mebratasefa8746
    @mebratasefa8746 5 месяцев назад +1

    Burakewchaw yedirasen Abatoche❤❤❤❤❤❤❤

  • @saroobelay3058
    @saroobelay3058 5 месяцев назад

    Egziabiher yislin abatachin

  • @peace-x9s
    @peace-x9s 5 месяцев назад +1

    ጳጳሳት ደሞዛቹ በሺ የሚቆጠር ነው የሰማነው ፎቅ ከመስራት ከምእመኑ ብትማሩ ጥሩ ይመስለኛል

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 5 месяцев назад

    ሰውየሚሰጠው የትያደርስ ነበር ቦጥቧጮችን እደነበላይ ሳዊሮስ ያለውን አውጡ ከቤቱ

  • @MesfinAsfaw-kh7qi
    @MesfinAsfaw-kh7qi 5 месяцев назад

    ቆዳውን የት እናምጣ

  • @ዲንሀብታሙደሳለኝ
    @ዲንሀብታሙደሳለኝ 5 месяцев назад +1

    fatare edmya tyana yestahawe

  • @Bebek-tj9ez
    @Bebek-tj9ez 5 месяцев назад

    በማንኪያ ሠርታችሁ በአካፋ ትበዘብዛላችሁ ብር ስታገኙ ኃይማኖትም አታስታዉሱም

  • @Berhan_Zem_Berhan
    @Berhan_Zem_Berhan 5 месяцев назад

    የተሰሰሰገውንየመንግስት ካድሬ ጳሳትን አባር መጀመሪያ