የባዕዳን ጣልቃ ገብነት ኢትዮጵያን ጠቅሟት አያውቅም: - ግልጽ መልእክት ለእስክድር ነጋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 фев 2025
  • አቶ መርሻ ዮሴፍ ሙሉ ሂወታቸውን ለሀገር ልዕና ለህዝብ የበላይነት እየታግሉ ካሉ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጆች አንዱ ናቸው። በኢሕ አፓ አባልነትና በመሪነት እንዲሁም ኢድሀቅን ( የኢትዮጵያ ዲሞክራሲ ሀይሎች ቅንጅት) በመምራትና ድርጅቶች በማቀራረብ ትለቅ አስተዋጾ አላቸው። በቅታዊ የሀገራችን ሁኔታ ላይ እይታቸውን አካፍለዋናል።

Комментарии • 27

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 8 дней назад +3

    አቶ መርሻ ❤
    ክብር ይገባወታል
    መንግሥት የለም
    በርትተን እናሰወግደው

  • @MesfinTesfaye-uo8df
    @MesfinTesfaye-uo8df 9 дней назад +4

    የሚሰማው ቢያገኝ በጣም የበሰለ ትንታኔና መክር ነው እናመሰግናለን።

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 8 дней назад +3

    እስክንድር 😭😭
    እባክህ የአማራን ትግል ተውልን
    ለአንድነቱ እንቅፋት ሆነሀል
    ወደቤተሠብህ ሂድ ❤❤❤

  • @ahmdali7580
    @ahmdali7580 8 дней назад +1

    አባታችን አቶ መርሻ የሱፍ አድሜና ጤና ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን እውነቱ ሀቁ የሄው ነው አቶ እስክድር የምሰማ ከሆነ እባክህ እባክህ ከዚህ ድርጊትህ ተቆጠብ ፋኖ የሀገር ተስፋ የአማራ ኩራት ሀይል ነው ድል ለአማራ ፋኖ

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 8 дней назад +2

    ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪
    ድል ለተገፋው አማራ
    አብይ አህመድ እነደ ሳዳም ሁሴን ተገትቶ መጣል አለበት ።

  • @getachewyosef2103
    @getachewyosef2103 10 дней назад +4

    Matured analysis, heartfelt empty and honest advice

  • @HaileAbate-j4x
    @HaileAbate-j4x 9 дней назад +2

    Thank you ato Mersha Yosef for speaking the truth! Your visionary political analysis is very impressive and you are admired and respected by Amhara people!

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 10 дней назад +4

    አቶ መርሻ ትክክል ነወት የማፍያ ሰብሰብ ነው

  • @saidFeleke
    @saidFeleke 10 дней назад +2

    እኝህ አባት ሀገር ወዳድ አርበኛ ናቸው በዚህ ዕድሜ በሀገሬ ጉዳይ እስትፋሴ እስካለ በምችለው ሁሉ ለሀገሬ እታገላለሁ ብለው ተስፋ ሳይቆርጡ ትግለዎን ለሚቀጥለው ትውልድ ሀገር ለማረከብ ያለዎትን ቀናዊነት እያደነኩ ክብር ይገባዎታል ጥቂት ጀግኖች ለጥቅም ሳያጎበድዱ ነው ከፋሽስት ጣሊያን ወረራ የታደጋት ኢትዮጵያ የጥቁር ህዝቦች ምሳሌ ናት እኛም ሰው ነን ባሪያ ልንሆን አንችልም ብለው ባርነትን የሰበሩ ኢትዮጵያውያን ናቸው አቶ መርሻም በዚህ ዘመን ሀገሬ በዘረኞች ተከፋላ ማዬት አልፈልግም ብለው በፅና አቃም ይህንን ዘረኛ ሥ/ዓት በመታገለው አድናቂዎ ነኝ ፈጣሪ የሀገረዎን ነፃነት ያሳዬዎት ጀግና አባት ነዎት ታሪክ አይረሳወትም !!!

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 9 дней назад +2

    VICTORY To The AMAHARA FANNO 😁❤️💪💪💪👍👍!!!!!

  • @AndyLeMan-j9c
    @AndyLeMan-j9c 8 дней назад

    We have to listen to each other.
    Please let Iskndr listen to what is said about him on this program. Thanks !

  • @belayabera2448
    @belayabera2448 8 дней назад +1

    ግሩም ገልፀውታል

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 9 дней назад +1

    ለመኖራቸው ጭራሽ አስበው የማያውቁ ኢትዮጵያ እና ፖለቲካዋ መኖራቸው የሆኑላቸው ብቸኛው ፖለቲከኛ ናቸው። በአካልም አውቃቸዋለሁኝ። ስለ ግል ህይወታቸው አጀንዳቸው ያልሆኑ ንፁህ ሰብዕና። ጓዶቻቸው የሚያከብሯቸው። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። አሜን።❤

  • @girmawoldmam534
    @girmawoldmam534 7 дней назад +1

    ፋኖ ባይኖር አነሺመልሰ አብዲሳ በጠመንጃ አፈሙዝ በየመንገዶ አሰቁቁመው እንሸናባችሁ ይሉ ነበር
    ታጠቅ

  • @shegoyedamu4995
    @shegoyedamu4995 8 дней назад

    ኢትዮ ጠያቂ! እንደው በዚህች ደሃና ረሀብተኛ አገር የኢትዮጵያ የተባሉ ወታደሮች ሌላው ቢቀር በክምርና በአውድማ የሚያቃጥሉትን እህል ፎቶ ለምእራባውያን መሪዎች አሣይቶ ምንአይነት መንግስት እንዳለን ለማጋለጥ እንዴት አልተቻለም?

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 9 дней назад

    ወደድንም ጠላንም በዲሞክራሲ ሰበብ በሀገራችን እጃቸውን አስገብተው ሚፈተፍቱ ምእራባውያንን እና የሀገር ውስጥ ተከታዮቻቸውን በዘዴ ካልገታን ዋጋ አይኖረንም በተለይ አማራው በግዛቴ አስተዳደር እና ቤተክህነት እንደቅድሞ አንድ ናቸው ምንመራውም በንግሰነገስት ነው ንጉሶች ደግሞ አራቱን ግዛቶች ይግዙ ዲሞክራሲ ሚባለውን የውጭ ሀይሎች መቆጣጠርያ ዘዴ አንሄድም ማለት አለበት ሁሉም በሀይማኖቱ ይደር የሚለው እንደተከበረ ሆኖጭ

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 4 дня назад

    በህዝባችን ላይ እየተካሄደ ያለውን የዘር ማጥፋት ችፍጨፋ ለዓለም ማሳወቅ ኃጢያት አይደለም።

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 9 дней назад +1

    አባታችን ይሄን ጉግማንጉግ መተታም የጠንቃይ ጨካኝ በሸተኛ ህዝብ ጨፍጭፎ መንገሱ መሸቶ አይነጋም ማለት ነው

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 9 дней назад

    እነዘመነም ክብረቱን እንዲቀላቀሉ ንገሯቸው።

  • @Mekelakeya
    @Mekelakeya 8 дней назад

    የዉጭ ሆንክ የውስጥ ያባቶቼን ቤተ መንግሥት በጦርነት እይዛለዉ ስትል የመከላከያን ክንድ ትቀምሳለህ! Collateral damage ደሞ በጦርነት ያለ ነዉ☆ አቅምን አዉቆ አለመጀመር ነበር የሚያዋጣዉና ዘላቂ መፍትሄ ያለዉ

    • @bekeleemmanuel9569
      @bekeleemmanuel9569 6 дней назад

      አይ የአብይ መከላከያ እንደ አለቃቸዉ ጁላ ምርኮ ቤቱ ወያኔንም አላሸነፉም ፋኖንም አይታሰብም አላማ የሌለዉ ወታደር በታሪክም አሸንፎም አያዉቅም የአብይ ወታደሮች እንደ አብይ ናቸዉ አብይ እኮ ከመቶ እልቅና አስፈንጥሮ ሌ/ኮሌ የሸለመዉ ማይሙ ሳሞራ መሆኑን አታዉቅም አብይ የት ተዋግቶ አዋግቶ ያቃል ?ከሬድዮ የመጠምዘዝ ያለፈ ታሪክ የለዉም በዉትድርናዉ በአጠቃላይ በአብዛኛዉ የአብይ ጄነራሎች ምርኮኞች መሆናቸዉን አታዉቅም ታሪክ አገላብጥ ድሮም ወጥረዉ የሚዋጉት ትግራዋይና አማራ ነዉ እነዚህ በሌሉበት ማሸነፍ የለም ::

  • @Lemmalemessa
    @Lemmalemessa 9 дней назад

    እኚህ ሰውዬ ኢሐአፓ የነበሩ ናቸው?

  • @abrahimmicha6760
    @abrahimmicha6760 10 дней назад

    አብይ ብሄረተኛ አይደለም። በብሄር እኩልነትና እራሳቸውን በራሳቸው ማስተዳደር በፍፁም አይቀበልም።