Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡
በጣም ይመስጣል ለ ቤቴልሄም የነበረኝ አመለካከት ተቀይረዋል ተራኪው ግሩም አድርጎ ስላቀረበልን እናመሠግናለን
በጣም ለጆሮ የሚስብ አቀራረብ
ድንቅ ታሪክ። ግሩም ኣንባቢ። ቀጥልበት።
🙏🙏🙏
Waan bareeda.Jabaadhu!
Wow betam interesting yehone tarike new ketaye
በርቱ ❤
ጥሩ አፃፃፍና በጥሩ ሁኔታ የተነበበ ባዶ ነገር፣ ትረካው ሲያልቅ በማዳመጤ ምን አገኘሁ ብዬ መጠየቄ አልቀረም፣ መልሱ ምንም ነው።
Thank you!
😂😂😂😂 የሜንጫ መሀንዲስ ጊዜ አልፏል ሜንጫ😂😂😂
ከእውነት ያልሆነ ሁሉ እንጨቆረር መውረዱ አይቀሬ ነው።
የመጽሀፍ ትረካች ው በጣም የሚወደድ ነው። ግን የዛሬ የመፅሐፍ ምርጫችው ምን አይነት መልእክት እንዳለው ብደጋግመውም ሊገባኝ አልቻለም።
ሁልጊዜ የምንፈልገውን ብቻ እንስማ አይባልምኮ የሌሎችን ፍላጎት መጫን ይሆናል።
ጥያቄውን እንደጋለ ይቀበለኛል..... 😉 ደብረ ዘይት የሄደችው ጃዋር ጋ ነበር ማለት ነው 🤔🤔 ቤቲ ተባኖብሻል.
ደራሲ ለመሆን ገና በጣም ይቀራታል ።
መልዕክቱ ሊገባኝ አልቻለም:ሴትዮዋ የምትቃዥ ይመስለኛል::
How come Jaware becomes silent? I am really needed the answer.
ጃዋርን ለማናገር ነው ይሄ ሁሉ ፍርሃት?
ውሸትና ጥንቆላ መጨረሻው ከሰይጣን ጋራ አመድ ያለብስሃል።
በኢትዮጵያ ታሪክ ሻሸመኔ የሰው ልጅ ተዘቅዝቆ በእሳት የተቃጠለው በማን ደጋፊ ነው ብለሽ ለምን አልጠየቅሽም???? ጀዋሃር ን ማለቴ ነው ጥሩ ጥሩን ብቻ😅
ከሶማሌ ክልል ተፈናቀሉ ተብሎ በነጃዋር ሴራ አዋሳ መግቢያ ላይ የሰፈሩት የጃዋር መሀመድ ቲፎዞዎች የኦሮሞ ተወላጆች ናቸው ሻሸመኔን ያቃጠሉት ሰው ዘቅዝቀው የገደሉት።ጃዋር ማለት የዲያብሎስ ልጅ ነው።
You are adding 0+0+0+0+0.........=0
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡
በጣም ይመስጣል ለ ቤቴልሄም የነበረኝ አመለካከት ተቀይረዋል ተራኪው ግሩም አድርጎ ስላቀረበልን እናመሠግናለን
በጣም ለጆሮ የሚስብ አቀራረብ
ድንቅ ታሪክ። ግሩም ኣንባቢ። ቀጥልበት።
🙏🙏🙏
Waan bareeda.Jabaadhu!
🙏🙏🙏
Wow betam interesting yehone tarike new ketaye
በርቱ ❤
ጥሩ አፃፃፍና በጥሩ ሁኔታ የተነበበ ባዶ ነገር፣ ትረካው ሲያልቅ በማዳመጤ ምን አገኘሁ ብዬ መጠየቄ አልቀረም፣ መልሱ ምንም ነው።
Thank you!
😂😂😂😂 የሜንጫ መሀንዲስ
ጊዜ አልፏል ሜንጫ😂😂😂
ከእውነት ያልሆነ ሁሉ እንጨቆረር መውረዱ አይቀሬ ነው።
የመጽሀፍ ትረካች ው በጣም የሚወደድ ነው። ግን የዛሬ የመፅሐፍ ምርጫችው ምን አይነት መልእክት እንዳለው ብደጋግመውም ሊገባኝ አልቻለም።
ሁልጊዜ የምንፈልገውን ብቻ እንስማ አይባልምኮ የሌሎችን ፍላጎት መጫን ይሆናል።
ጥያቄውን እንደጋለ ይቀበለኛል..... 😉 ደብረ ዘይት የሄደችው ጃዋር ጋ ነበር ማለት ነው 🤔🤔 ቤቲ ተባኖብሻል.
ደራሲ ለመሆን ገና በጣም ይቀራታል ።
መልዕክቱ ሊገባኝ አልቻለም:ሴትዮዋ የምትቃዥ ይመስለኛል::
How come Jaware becomes silent? I am really needed the answer.
ጃዋርን ለማናገር ነው ይሄ ሁሉ ፍርሃት?
ውሸትና ጥንቆላ መጨረሻው ከሰይጣን ጋራ አመድ ያለብስሃል።
በኢትዮጵያ ታሪክ ሻሸመኔ የሰው ልጅ ተዘቅዝቆ በእሳት የተቃጠለው በማን ደጋፊ ነው ብለሽ ለምን አልጠየቅሽም???? ጀዋሃር ን ማለቴ ነው ጥሩ ጥሩን ብቻ😅
ከሶማሌ ክልል ተፈናቀሉ ተብሎ በነጃዋር ሴራ አዋሳ መግቢያ ላይ የሰፈሩት የጃዋር መሀመድ ቲፎዞዎች የኦሮሞ ተወላጆች ናቸው ሻሸመኔን ያቃጠሉት ሰው ዘቅዝቀው የገደሉት።
ጃዋር ማለት የዲያብሎስ ልጅ ነው።
You are adding 0+0+0+0+0.........=0