168ኛ ገጠመኝ፦በቁርባን ምክንያት ከ15ዓመት በላይ ፓጋን የሆነ ሰው(በመ/ር ተስፋዬ አበራ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 398

  • @tube4569
    @tube4569 3 года назад +45

    እንደኔ ቅዱስ ቁርባን ለመውሰድ የቸኮለ በሰላም ሀገራችን ለመግባት ያብቃን እህቶቼ

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome3234 3 года назад +12

    መምህር ይህንን ወንድማችንን የመለሰ ጌታ የኔንም ልጅ ይመለሳል ብዬ ተስፋ አለኝ በአምላኬ ሁሉን እያወቀ ነው ዳቢሎስ የሚጫወትበት ሐብተ ስላሴ በላችሁ በፀሎት አስቡልኝ

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
    @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 3 года назад +10

    የእውነት እጂግ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የእውነት የዚህን ልጂ የለወጠ አምላክ ይመስገን የኔም እናት ይሄው አልቆርብ ብላኝ መከራየን አበላችኝ እኔ ያለሁት ስደት ነው አብሬ ብሆን አንደምንም ብየ አስቆርብ ነበር የእውነት ስደት ላይ እንዳለሁ አባቴ ታሞብን በስልክ የቁረብ ስንላቸው አናቴ አይሆንም ትንሽ ይቆይ ነው ስትል የግድ ብለን ስናለቅስ እግዚአብሔር ፈቅዶ ለአቡነ ሀብተ ማርያም ተስየ ሲቆርብም የአቡነ ሀብተማርያም አለት ቆረበልኝ የቅዱስ ዩሐንስ እለት መሞቱን ተነገረን የእውነት ሳይቆርብ ቢሆን የሞተው የሞት ሞት ነበር ስለቆረበልኝ እና በሰላም ስላረፈ እጂግ በጣም ደስ ነው ያለኝ ሳላገኜው እንደናፈቀኝ በሞት ባጣውም የጌታችንን የአምላካችንን የእየሱስ ክርስቶስን ስጋና ደም ታትሞ በሰላም ማረፉ ደስተኛ ነኝ እናቴንም ልቧን ከፍቶልኝ እንድትቆርብልኝ በፀሎት አስቡልኝ አፀደ ማርያም ብላችሁ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን የብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን

  • @Mm-zn3yx
    @Mm-zn3yx 3 года назад +4

    መምህራችን ኣንተን የሰጠን ኣምላክ የተመስገነ ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ ኣሜንንን

  • @እናቴማርያም
    @እናቴማርያም 3 года назад +11

    እያነቃኸን ያለህ አንተ ብቻ ነህ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ በጉጉት ነው እኮ የምጠብቅህ

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 2 года назад +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ወድማችን እኳንም ተመለስክ የሁላችነን መጨረሻ ያስምረው አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 года назад +3

    ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ከነ መላ ቤተስብህ እማ ፍቅር አትለይህ እኛም 30 60 100 እድናፈራ የልዑል አምላክ ፍቃዱ ይሁን አሜን ፫

  • @ጓልድንግልማርያምአደይ
    @ጓልድንግልማርያምአደይ 3 года назад +38

    ቁዱስ ቁሩባን ሒወት ነው ከቆረብኩኝ በሓላ ነው ሰው የሆንኩኝ እባካቹህ ቀረበ ሒወት ታገኛላቹህ ሰላም ፍቅር ከቤታቹህ አይወጣም

    • @ትራንስፖርት
      @ትራንስፖርት 3 года назад +3

      አህቴ የት ሁነን አንቁረብ አንካን ለሞቅረብ በስምአብ ወይ አባታችን ሆይ ብለን መብላት አንካን አንፈራለን ዓረብ ሀገር በ ጾሎትሽ አስብኝ ሀገሬ አንድገባ ሁላችሁም የ አግዚአብሔር በተሶቦች

    • @ጓልድንግልማርያምአደይ
      @ጓልድንግልማርያምአደይ 3 года назад +2

      እግዛብሔር ያስባቹህ እመብርሓል ከለላ ትሁናቹህ አንድ ቀን ይሳካል

    • @Yiman2194
      @Yiman2194 3 года назад +1

      በጸሎታችሁ አስቡን እውነት እኛም እንደናተ በሀገራችን ሆነን እንድንቆርብ

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 3 года назад +23

    ሰላምህ ይብዛ መምህር እንኳን ደህና መጣህ ወዳንተ የላኩዋቸው ሰዎች አሉ ምክርና ትምህርትህን በፍላሽ እንዲወስዱ ከኔ አልፎ ሰው እያነቃሁ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አዳምጬ እመለሳለሁ like አንርሳ ውዶች

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    ሰላም ላተ ይሁን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ የኔ እቁ መካሪ ለሀገርሽ ያብቃሽ በለኝ ቤተሰቦቼን እዴት እደምምልስ እየተማርኩነው እመብረሀን አትለየህ

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 3 года назад +23

    በእውነት በጣም እሚገርም እና አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ እግዚአብሄር ጰጋዉን ያብዛልህ የወንድማችንን ልቦና የመለሰ የኔንም የቤተሰቦችንም ልቦና ይመልስልኝ😢 መምህሬ በጰሎት አትርሳኝ ስርጉተ ስላሴ ብለህ

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 3 года назад

      AMEN ynenim beteseboch Libonaa yimelis AMEN
      METSHAF KIDUS wusit kidus YOHANESS kedimo endemimeta yeabatochin lib wede lojoch yelijochin lib wedeabatoch lib yimelsal befitum BELIES menfesina hail yihedal ytebalewim eco Lezih new welajoch neberu bnisha temelsew lijochin temelesu bilew memker yneberebachew btegbar sitay gin wetatuna hitsanatu new bnisha eytemelese eykorebe bmekuteria eyketekete eyetseleye eyetenberekeke eyesegede telatun eytewaga yalew

  • @rahmaawekea8040
    @rahmaawekea8040 3 года назад +42

    መምህር ዛሬ የ ፅሎት ቤታችን ተስርቶ አለቀ የነበረው ፈተና የሚገርም ነበር ግን ተምስገን አድሜ ላንተ 🙏🙏🙏

    • @nestiethiohabeshatube7243
      @nestiethiohabeshatube7243 3 года назад +3

      እንኳን ደስ አላቹ ደስ ይላል ለህይወት ለፅድቅ ለድህነት ያርግላቹ

    • @ትራንስፖርት
      @ትራንስፖርት 3 года назад +2

      ስትጸልዩ ለኔም አስቡኝ ወለተ መስቀል ብላችሁ ዓረብ ሀገር ነኝ ግን ብዙ ችግር አለ ስንክልክል ብሎኛል ነገሩን አንድፈታ ና ገብቼ ንስሐ ገብቼ ስጋወ ደሙ አንድቀበል በ ማርያም ጸልዩልኝ

    • @thebabel-mandebproject2170
      @thebabel-mandebproject2170 3 года назад

      Ethiopeans love conspiracy theories kkkk

    • @tsehaybogale4389
      @tsehaybogale4389 3 года назад

      Selam lenanet yihun wud guadegnocha
      Ene betam fetena bezetobegnal
      Yamelkote segdet tselot yejmerehu
      2 amet honognal saudi new yemesera bitesebocha be enat abatiy yewures merit denguregurachew weta yemchersha huno yemayak neger.new eyteetegeber yale yelel aremena honu betam kebad new fetena.

    • @ትራንስፖርት
      @ትራንስፖርት 3 года назад +1

      @@tsehaybogale4389 አይዞሽ አግዚአብሔር ካንቺ ጋር ዩሁን

  • @firafisweynu5553
    @firafisweynu5553 3 года назад +1

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለባለታሪካችንም እንኳን አምላከ ቅዱሳን ወደ ዘለዓለማዊው ቤቱ መለሳቸው ፍጻሜያቸውንም ያሳምርላቸው

  • @shewayedebessa9642
    @shewayedebessa9642 3 года назад +1

    መምህር በጣም አምሰግንአለሁኝ እመየቴ ጋር ተጥብቅህ ቤቶቸህ ጨምሮ አሜን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 года назад +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ደስለተመለሰ የዘላለም ህይወት ወደሆነው ለቅዱስ ቁርባን ስለበቃ ደስ ይላል እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃል እመብዙሀን ድግል ማርያም ትርዳን🙏🙏🙏

  • @እመቤቴሆይነይወደኔ
    @እመቤቴሆይነይወደኔ 3 года назад +1

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህራች ዝማሬ መላይክት ያሠማልን ምንም ቃል ስለ ለለኝ ምንም ማለት አልችልም እግዚአብሄር ይመስገን

  • @almaztlahun7337
    @almaztlahun7337 3 года назад +4

    እንኮን በሰላም መጠህልን የነብስ ምግብ እየመገብህ ለዚህ አደረስህነ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኛንም አይነ ልባናችን ያብራልን

  • @zyz7738
    @zyz7738 3 года назад

    ስለ ሁለም ነገረ እግዚአብሔር አምላክ የተመስገን የሆነ መምህር በእውነት በጣም ነው የምናመሰግነው ልዕለ እግዚአብሔር የበረከህ

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 3 года назад +5

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ውድ መምህሬ በጣም ደስ የሚልና የሚያስተምር ብዙዎቻችንን ሊለውጥ የሚችል ትምህርት ነው የተማርነው በተለይ ስለቁርባን የወረደ አስተሳሰብ ላላቸው ሰዎች ትልቅ ትምህርት ነው ይሄ ልምድ አንድ ሰው ከቆረበ ይሞታል የሚለው አባባል በተለይ በገጠሩ አካባቢ አሁንም አለ እግዚአብሔር እነሱንም አንድ ቀን ያስተምራቸዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ይሄን ትምህርት እንድሰማ የረዳኝን እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ

    ስለ ሆነውም ስላልሆነውም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️😍
    የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ማስተዋሉን ይስጠን

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 года назад

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው በእውነት ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 👏✝️✝️✝️🤲🤲❤️

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 3 года назад +2

    መምህርችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ያአንቴን ትምህርት ብቻ ነው የመደምጠው እመቤቴ ድንግል ማርያም በስለም ለሀገሬ ተብቀኝ እኔም እንደዚህ የተፈውዙት እኔም ለመደን ተብቃሽ ብለችሁ በፀሎተችሁ አስብኝ ወለታ ማርያም ብለችሁ

  • @tegistlebanon1544
    @tegistlebanon1544 Год назад

    እንቁ መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን በዉነት
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ግሩም ነዉ

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጡልን አሜን
    በእውነት በጣም ተለውጠናል መጀመሪያችንን ሳይሆን ፍፃሚያችንን ያሳምርልን በተለያየ ክፉ መንፈስ ተጠምደን ያለን ስንቶቻችን ነን አቤቱ ሰው አድርገን አምላኬ

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 3 года назад +2

    Amen amen amen

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 3 года назад

    እጅግ ድቅ የሆነ ትምህርት ነው ወደ ገጠር አካባቢ ብዙ ሰዎች አሉ ቅዱስ ቁርባን ከቆረብን አይናችን ይታወራል እሚሉ እዳውም ቁረቡ ሲባሉ ምነው አልሞት አልኳችሁ እሚሉ እናቶች አሉ በእውነት መምህራችን እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ኑርልን ባተ ላይ አድሮ ላስተማረን ለልኡል እግዚአብሔር ስሙ ከአፅናፍ እሰከአፅናፍ የተመሰገነ ይሁን አሜን.......

  • @tabesetabezhu8525
    @tabesetabezhu8525 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ሥለማይነገር ሰጦታው እግዚያብሔር ይመሥገን እኛንም ለክብሩ ያብቃን

  • @Samsung-du3wv
    @Samsung-du3wv 3 года назад

    ኦርቶዶክሥ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እየሞትን ም እንበዛለን እናሸንፋለን የዉሀ ግርግዳ የደም መሠረት ነች አሜን

  • @Samsung-du3wv
    @Samsung-du3wv 3 года назад

    መምህር በጶሎቶ አሥቡኚ ወለተ ተክለሀይማኖት ብለዉ ጰልዩልኚ አገሬ ገብቼ የጌታየን የመዳኒቴን ክብር ደሙን ለመዉሠድ ያበቃኚ ዘድ በጶሎቶወ አሥቡኚ አሜን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 года назад +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው ስሙ ለዘላለም ይመስገን እውነት ስንት ነገር አስተማርክን ስንታችንን ቀይርከን እግዚአብሔር ከነሁሉ ነገራችን በይቅርታ የሚቀበለን የሚምረን እረስንቱ ለእግዚአብሔር የሚነገረው ምስጋና ይግባው ለፈጣሪ አሜን አሜን አሜን

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 3 года назад +1

    Amen .amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..

  • @mal4048
    @mal4048 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ለእህታችን እና ለሰራተኛዋ በጣም እናመሰግናታለን ወንድማችንም እንኳን ወደ
    እግዚአብሔር መቅረብ በጣም ደስ ይላል ለእኛም በረከትህ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 года назад

    ቃለ ህይዎትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ብዙ እየተማርን ነው በህይዎቴ ብዙ ለውጥ እያመጣው ነው

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 3 года назад +1

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @paulasarkis4066
    @paulasarkis4066 3 года назад +1

    መምህር ሰላምህ ይብዛ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጆም እድሜ ጤና ይስጥልን
    ተማሪዎች ሸረ ላይልክ አድረጉ አየከፈልበትም

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 3 года назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የእኛንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @yo-di-t
    @yo-di-t 3 года назад +1

    ✝️💠✨🕯🕊ብእስመ ስላሴ ክርስቶስ . ተንስአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወስልጣን ............ አሰሮ ለስይጣን አግዐዞ ለአዳም ........... ሰላም ........... አምይእዜስ ኮነ ............. ፍስሐ ወሰላም :: እንቁ መምህራችን

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 3 года назад +14

    መምህራችን እኔ ላንተ ቃላት የለኝም
    እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህር ተስፋዬ አበራ እንኳን ደህና መጣህ በጣም የሚገርም ልዩ ገጠመኝ ነው እንኳንም በመጨረሻ እረዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ደስ ይላል

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 года назад

    ኤፍታህ እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም ሂወት ይፍታአን የድንግል ማሪያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን

  • @tensiadaily4840
    @tensiadaily4840 3 года назад +11

    This is most of my family, even myself until very recently...May God open the eyes of our heart!🤲

  • @betibetii8708
    @betibetii8708 3 года назад +6

    መምህር ተስፋየ የፈለኩትን ነገር እያገኘሁ ነው በጣም ነው ያንተን ት/ት ገጠመኝ ሳዳምጥ ብዙ ተምሬያለሁ ለገደኞቼም ለዘመዶቸም እንዲያዳምጡና እንዲፈወሱ እንዲነቁ እያደረኩ ነው ንቁ እህት ወንድሞቼ

  • @arsemakedest8695
    @arsemakedest8695 3 года назад +1

    ሰላም መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ይስጥልን ዘርክ ይባረክ ድንግል ከጠላቶችክ ትሰውርክ እመቤቴ ሁሌም ትጎብኝክ የጎደለክን ትሙላልክ ልጆችክን ትባርክ 🙏 🙏 🙏

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 года назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና
    መጣህልን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን
    እማ ፍቅር ትጠብቅልን !! የሀገራችን ሰላም
    ያሰማን 💚💛❤

  • @sameerakhader1456
    @sameerakhader1456 3 года назад

    የኔ ውድ መምህር እመቤታችን ስጦታ ነክ ቤተሰብ ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት ይኑራችሁ

    • @sameerakhader1456
      @sameerakhader1456 3 года назад

      ፍቅር ስላሴ እና አስራተ ኬዳን በፀሎት አስበን እግዚአብሔር ለአገሬ አብቅቶኘ አተነ አግኝቼ ብዝ ነገር እነግርካለው እግዚአብሔር በድሜ በጤና አብዝቶ ይባርክ አተ ማለት ልክ በቅርቡ የማውቀው ወንድሜ ነው የምትመስለኝ በልሚም አይቼ አቅለሁ ከአንድ ም ሁለቴም አተን በማወቄ እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር የሁላችንም ልቦና ይመልስልን አሜን በጣም እና መሰግናለን🙏🙏🙏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 года назад

    እግዚአብሔር ይምሰገን መምህር አሜን አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ ለዘለዓለም የተመሰገን ይሁን

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    አግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የእመቤታችን ምልጃ የልጇ ቸርነት አይለይህ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 года назад

    ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ በጣም አመሰግናለሁ

  • @helenselemon4574
    @helenselemon4574 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር እንካን ልዚህ አበቃቸው⛪❤
    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን እህታችን❤⛪
    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤⛪

  • @MemhirGirmabaleTseganachew2121
    @MemhirGirmabaleTseganachew2121 3 года назад

    መምህር ዛሬ ድምፅህ በሚገባ ይሰማል በዚህ መንገድ ቅረፅልን እየሰራን እንድንሰማህ ከኩዌት ሀሀር ነው በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ ኢትዮጵያ መጪው ጊዜዋ ቢያስፈራም ከዝናቡ በኋላ የሀቅ ፀሀይ ይወጣላታል ተዋህዶም ታብባለች።

  • @paulasarkis4066
    @paulasarkis4066 3 года назад +5

    እህት ለኛ ሀጣት ብሉ የተሰቃየዉን የአምላካችን የእግዚአብሔር ፍቅር ስለመሰከረሺ
    እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ለአንተ ስደት ላይ ያለነዉንለ
    ለንስሀ ለክብር ደሙ ስጋ ያብቃችሁ ጸልዩልን

  • @ብስራተገብረኤል
    @ብስራተገብረኤል 3 года назад +1

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የመምህር ተከታዩች ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ ስላሴ እድሜ ይስጥልን ደስ የሚል ትምህርትነው

  • @HayatHayat-ik7mk
    @HayatHayat-ik7mk 3 года назад

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ወለተሰላሴ
    @ወለተሰላሴ 3 года назад +2

    ዋዮዮዮዮዮ እኔስ ጨነቀኝ ቄደር ተጠምቄ ማለቴ 7 አመት በሙሉ የሀዛብ ስጋ ብልቻለው አርብ እሩብ በልቻለው አሁን አቁሚ ንስሀ ገብቼ 8 ውር ሆኖኛል እግዚያብሂር ይመስገን ሀገር ገብቼ ደግሞ የቀርኝ ንስሀ ገብቼ ቄደር ተጠምቂ ቅዱስ ቁርባን መውስድ ብቻ ከዛ ብሞት አይቁጨኝም

  • @ወልትስንበት
    @ወልትስንበት 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልንንን መምህር

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    ኤፍታህ በለኝ ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳ ን በሰላም መጣልን ውድ መምህራችን የመዳም ቅመሞች የት አላቹሁ ኑ እንለወጥ አትሰልቹሁ ቤተሰቦች መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ጀግናችን 💗 ወንድማችን እግዚአብሔር ያአፀና የቤተሰቦቹን ልቦና ልዑል እግዚአብሔር ይመልሰለን አሜን ይህን ነገር እኔም ንስሀ ለመግባት ሰፈራ ነበር ንሰሀ ገብቸ ወዲሁኑ ምሞት ይመሰለኝ ነበር ምክንያቱም በአዛብ ሐገር ሰለሆንኩኝ ንሰሀ ገብቸ ለሰጋ ደሙ አብቅቶኝ ብሞት እያልኩ ሁሌም ፆለት ሰለማደርግ ንሰሀ ሰገባ ብሞትስ ብዬ እፈራርነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በሰልክም ቢሆን ገብቻለሁ ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን በእውነት ይህን የገጠመኝ ቻናል የተቀላቀልኩ ቀን እንደ አዲስ ነው የተወለድኩ በእውነት እኔ ነኝ የነበርኩበትን ስቃይ መከራ የማውቀው እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ደግ እና መልካም ነው ተሰፋ ሰላሴን ላከልኝ በእውነት ቤተሰቦች ተጠቀሙበት ከእኔ ቤተሰብ የለለ መንፈስ የለለ የበሸታ አይነት የለም ሁሉም በእኛ ቤት ውስጥ አለ የባዶ አምልኮት በቤታችን ነፍ ነው አለች እህታችን የቤሩቶ እህታችን ነፍ እውነትም ነፍ እግዚአብሔር እርዳኝ እያልኩ እያለቀሰኩ ነው እንደ እህታችን 31 a and 31b እንደሶ እኔ ንፁሑ ስው አይደለሁም እሶ አጢያትን አልሰራችም እኔ ግን አቤት እግዚኦ 😭😭😭😭😭😭ጌታ ሆይ ኤፍታሽ በለኝ ያአልሰራሁት የለም ይገባቹሃል ቤተሰቦች ሁሉንም ሰራ የሰራሁ ብሆንም ግን እግዚአብሔር አጢያትን እንጅ ልጆቹን አይጠላም እና ይቅር ይበለኝ እና ምን ልላቸሁ ፈልጊነው ቤተሰቦችን እኔ ሙቸም ቢሆን ቤተሰቦችን ነፃ አወጣዎለሁ አብራሙ ሰላሴን ይዥ ቃል እገባላሁ አንድ ቀን ገጠመኝ ጠብቁ ያአሰብኩትን ደግሞ እንዲፈፀምልኝ በልዑል እግዚአብሔር ስም ወለተ ማሪያም ከነቤተሰቦቾ ብላቹሁ አሰቡኝ በፆለት እንተሳሰብ

  • @እሴተማርያም
    @እሴተማርያም 3 года назад

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemaln memhrachn ⛪

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome3234 3 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @amenamen4699
    @amenamen4699 3 года назад

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln memhrachin

  • @burtegirma757
    @burtegirma757 3 года назад

    ElllllllllllllllllllllllEllllllllllllllllllEllllllllllllllllllllAmen Amen Amen bewunat zemari melakit yasemalin

  • @abershtesfaye5896
    @abershtesfaye5896 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ይሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባረክ እንዴት የታደሉ ናቸው መንፈሱን የምይዘለቸው 😢😢😢

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 3 года назад

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 3 года назад +8

    እሰይ እንኳን ሰላም መጣህልን ዉድ እና እንቁ የእማፍቅር ስጦታችን

  • @meronworku7473
    @meronworku7473 3 года назад

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 года назад

    አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለባለታሪካችንም እንኳን አምላከ ቅዱሳን ወደ ዘለዓለማዊው ቤቱ መለሳቸው ፍጻሜያቸውንም ያሳምርላቸው

  • @አብነትወለተሚካኤል
    @አብነትወለተሚካኤል 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ባንተ ለይ አድሮ ለሚያሰተምረን እግዚአብሔር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን መምህር

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 года назад

      እግዚአብሔር ይመስግን ።መ.ምህራች።ቃለህይወትያስማልን ።እግዚአብሔር ይመስገን ።እግዚአብሔር ይመገን ።

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ

    ቅል ህይውት ያሰማልን መምህረችን ህልችንም ምጭራሸችን ያሰማራልን እግዝአብሔር በጸሎት አሰበን ወለተ ተክል ህይማኖት እይልች በሰደት ፈተን በዝኝሰ ደሰ ላይክ ያምትረግ ጥንኝ ነችው

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 3 года назад

    ፀጋውንያብዛልህመምህራችን

  • @mikking9432
    @mikking9432 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ብዙ ተምረናል

  • @Samsung-du3wv
    @Samsung-du3wv 3 года назад +1

    እንደምን አመሹ ዉድመምህራችን አሜን ለልኡል እግዚአብሄር ክብር ምሥጋና ይገባዋል ለእናታችን ለቅድሥት ማርያም ክብር ይገባታል አሜንን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 года назад +7

    በጣም ይገርማል በዉነት ለዚህ ክብር ሁላችንም ያብቃን ከስደት መልስ እመቤቴ ለዚህ ክብር አብቂኝ እማምላክ እባክሽ ቃለሂዎት ያሰማል ወንድማችን በርታልን ከገጠመኙ ብዙ ትምርት ተምረናል

  • @Samsung-du3wv
    @Samsung-du3wv 3 года назад

    አቤት አምላኪ ከዚህ ሠዉረኚ ምን ጭካኔነዉ ያለማወቅ ያለማሥተዋል ብዙነገር ያጋጥማል ግንለእግዚአብሄር የሚሣነዉ የለም እሡ አሸናፊነዉ አሜን

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ4በ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 года назад +1

    በስላሴ ስም የዛሬ ገጠመን ልዩ ነው በጣም አስተማሪ ነውእኔም ስለ ቅዱስ ቅርባን ጥቅም ሳይግባን ቅዱስ ቅርባን ባለትዳሮች ና ትላልቅ ስዎች ብቻ የሚቀበሉት ይመንለን ነበር አሁን አረብ ሃገርቤተ ክርስትያን የሌለበት ቦታ ሆኔ ስለ ቅዱስ ቁርባን ሂወትነት ስማር ሲገባን ላም አለች በስማይወተትዋን የማላይ የሚል ተረትሆነብን እና ሁላችን በስደት ያለነውን እግዚኣብሔር ለንስሃ ለቅዱስ ቁርባን እንድያበቃን በፀሎት ኣስቡን እህት ወንድሞቼ 🤲ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህመምህርየ 💐💐💐♥♥♥🎁

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 3 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ የፈቀደለት መታደል ነው ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ በርታ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @أبوكريم-ع7ق7ع
    @أبوكريم-ع7ق7ع 3 года назад

    መምህራችን ቃለ ህይወትያሠማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ

  • @masarathaily4636
    @masarathaily4636 3 года назад

    እኳን ከረሱቶስ አወቀ መምህር ፀጋውን የብዛልክ እግዛአቤሔር ወላችንም የጉብኝን አሜን

  • @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ

    ቃለህዎት ያሰማልን👏

  • @eyeruseyerus3837
    @eyeruseyerus3837 3 года назад

    መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅልን

  • @mihretasefa4638
    @mihretasefa4638 2 года назад

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube 3 года назад

    ወይጉዱ የእግዛብሔር ታኣምር
    😭😥😥😭ባለማወቃችን ኮ የጠፋን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልል 👏👏👏👏👏🤲🤲🤲

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @نننن-ث2ص
    @نننن-ث2ص 3 года назад +1

    AMEN💒AMEN💒AMEN💒

    • @MdKhan-ty8kw
      @MdKhan-ty8kw 3 года назад +1

      AmenAmenAmenAmenAmenAmenA.enAmenAmenAmenA.en

  • @tigraweytieyegalzomjeganuz676
    @tigraweytieyegalzomjeganuz676 3 года назад

    Amen amen amen nay bahaqi qalehiwet yasemaln wedmacin

  • @letinamedhane2772
    @letinamedhane2772 3 года назад

    መምሀር ኣንትን ያስታን አግዛብሀር ይማስጋን
    ባኣታም ተአምሀርት ያዛላአ ኣስትኣመረአ ግኣትመን
    ሰአንተአና ሰአኣንት ትቅይርናል አግዛኣብህረ ይትብክለን
    ዋኣልት ተንሳኣ በልሀ ኣስትወሳን ኣመን ኣመን ኣመን

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ሠ7ጀ

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር

  • @meri1193
    @meri1193 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @kelebetabebe5224
    @kelebetabebe5224 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማህ

  • @fireselamarika9592
    @fireselamarika9592 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በጊዜው ሰይጣን እንድንረዳው ስላደረከን አመሰግናለሁ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @zaidhaile3781
    @zaidhaile3781 3 года назад

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @bontobonto2469
    @bontobonto2469 3 года назад

    Ameen ameen ameen ameen ameen ameen Le egzabehr yemachael yelam simuu yetemesagene yehun

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 3 года назад

    መምህራችን እኳን በሰላም መጣክልን ብርታቱን እማፍቅር ትስጥክ መዳኒዓለም በቤቱ ይጠብቅክ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥክ አሚን

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 22 дня назад

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር እጅግ ይገርማል እፁብ ድንቅ ታምር

  • @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ለወገኖቻችን የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን፫ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    በእውነት የሚገርም እና አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህር ፀጋውን ያብዛለህ💚💛❤