የዝምታ ዋጋ || ልብ ያለው ልብ ይበል ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 258

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Год назад +57

    _ዋሊኩም ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ አህለን ኡስታዝ በስማናው ባዳመጥናው የምንተግብርው ያርግን ኢላሂ ዱአችንን ተቀበለን የተጨነቀችን ነፍስ ሁሉ ፈርጃት ላንተ ምንምየሚከብድህ የለ ያ ለጢፍ!🤲🏻🤐_

    • @muslimamuslima7476
      @muslimamuslima7476 Год назад

      የምወድሽ አለሽ ወይ

    • @ekramyimam4895
      @ekramyimam4895 Год назад +1

      @@muslimamuslima7476 አልሀምዱሊላህ እማ አላሁልሽ የኔ ውድ እህትዋ እንደት ነሽልኝ 🙋

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 26 дней назад

      አሚንን

  • @Busy-s4r
    @Busy-s4r Год назад +4

    ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ ጀዛ ከአላህ ኸይር ኡሰታዜ አንተ በተናገርከው እኛ በሰማንው እምንጠቀም አላህ ያድርገን አሰተዋ ልብ አላህ ይሰጠን ያረብ

  • @ريتاج-ص2ض
    @ريتاج-ص2ض 3 месяца назад +3

    _ያረቢ አደራህን የስደት ኑሮ በቃሽ በለኝ በራህመትህ እርዳኝ ያላንተ ባዶ ነኝ ዲኔንም አሳውቀኝ ያረህማን ያረሂም አልሃምዱሊላህ በተለይ በጣም ዝምተኛ ሆኛለሁ በጣምም ደስተኛ ነኝ_

  • @ሀብልተሻመ
    @ሀብልተሻመ Год назад +14

    አህለን አሰላማለዩኩም ውድ እህቶቸ እና ወድሞቸ አላህ ባላቹሁበት ይጠብቃቹሁ ጀዛካላ ኡስታዝ

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 Год назад +33

    በተፈጥሮ ዝምተኛ ነኝ አልሐምዱሊላህ
    ብዙ ሰዎች ግን ዝምታዬን እንደ ኩራት ይወስዱብኛል ምንም ደሞ አልገረምም ያሉትን ይበሉ።

    • @Sabaysin
      @Sabaysin Год назад +9

      እኔም ዝምታዬ ውስጤነው ሠወችግን ኮርታለች ይሉኛል ወሏሂ እኔግን ከመከራከርና ትርፍከመናገር ዝም እላለሁ ግን ግማሹ እደሞኝ ያዬኛል ግማሹ እደኩራተኛ ያዬኛል እኔግም ከሁለቱም አይደለሁም በቃ ዝምታ ውስጤነው

    • @Samiramola-e4w
      @Samiramola-e4w Год назад +3

      ልክነሺ እኔም ዝም ነው የምለውና ምንም የማለቅ ሙኝ እመስላቸዋለሁ​@@Sabaysin

    • @GoAsd-dh5ul
      @GoAsd-dh5ul 5 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤

    • @مكيه.محمد
      @مكيه.محمد 3 месяца назад

      Duaarguln lenam

    • @MBaba-xq5oi
      @MBaba-xq5oi 3 месяца назад +1

      ልክ እንደ እኔ በዝምታ ውስጥ ያለ ሰላም አልሀምዱሊላህ

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل Год назад +113

    አላህ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ስደተኛ እህቶቸ ነፍሴ ተጨነቀች ዱአ አርግሉልኝ

  • @zeinebamohd4203
    @zeinebamohd4203 Год назад +10

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ያ ኡስታዝ

  • @aminatsulaiman395
    @aminatsulaiman395 Год назад +4

    ጀዛክ አላህ ኡስጣዛችን እድሜህን ያረዝምለን ያረብ በሠማነው የምነጥቀም ያድረገን ያረብ

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs Год назад +9

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጀዛከሏሁ ኸይረን ኸይር አልጀዛ
    የአላህ መልካሙዋን ዝምታ ወፍቀን😢
    አሏሁመ ሶሊ ወሠሊም አላ ነብይና መሀመድ❤

    • @momiytube2277
      @momiytube2277 Год назад +2

      ሠለሏሁ አለሂ ወሠለም

  • @ttww9470
    @ttww9470 Год назад +4

    ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ሀቲማችንን ያሣምረልን ያረብ አላሁመ አንተ ሠላም ወሚንከ ሠላም ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም
    ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሠለላሁ ወአልሂ ወሰለም

  • @hayume166
    @hayume166 Год назад +4

    የዝምታ ዋጋ ነገ ትልቅ ቦታነው ሚያደርሰን ስለዚህ ለኸይርም ለመጥፎም ነገርዝም እንበል አላህዬ እኔን ይበልጥ ዝምተኛእንድሆን አድርገኝ ኢንሻአላህ

  • @Madinah77
    @Madinah77 Год назад +7

    ወአለይኩም ሰላም ወረሀመቱላሂ ወበረካአቱ جزكم الله خير በሰማንዉ የምን ጠቀም ያረገን ያረብ

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 Год назад +5

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱን ላህ ወበረካቱሁ ሠሏሁ አለሂ ወሠለም ጀዛኩምላህ ህይር ወላሂ ሁል ጊዜም ከዚህ ቤት መጥቸ ተፅናንቸ ነው የምሄድ አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዝ

  • @toybaali4704
    @toybaali4704 Год назад +12

    አሰላም አለይኩም ኢላፍ ቲዮብ እባክህ ሀገርቤት ከሆንክ እርዳኚ ከፈጣሪበታች ህይወቴ ብስቅልቅል አለ አመመታት በኋላ የሀላልትዳሬም ፈረስ እምወደውን አልጀን አባት ተለየሁት እኔ አልሀምዱሊላህ በከፊል ደህናነኚ እሱ ግን ሁሉም ነገር ጨለመበት ህይወትን መቀጠል አቃተው እናም ብዙነገር ስከታተል ሲህር እደሆነ ይሰማኛል የኔም የሱም የመለያየት ገዘባቸንም የመባከኑ ምክናየት ትዳራችንም የመፈረሱ ምክናየት ራሱን እንዳያይ አድርገውታል ዙሪያችን ጨለመ ሰው እዳይረዳን ጪምር ነው ያረጉብን ብቻ አልሀምዱሊላህ እባክህ እገዘኚ የህይወት አጋሬን በቁረዓን ህክምና እርዳኚ በአላህፍቃድ አድንልኚ😢😢😢😢❤ መልክቴን አይተህ እደማታሳፍርኚ አምናለሁ❤😢😢😢

    • @زينبابراهيم-ف7ص
      @زينبابراهيم-ف7ص Год назад +4

      እህቴ አብሽሪ ተስፍ እዳቆርጭ ዱዓ አብዝ በአላህ ፍቃድ ሁለም ወደ ነበረበት ይመለሳል እኔም ተሞክሮ ስላለኚ ነው

    • @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
      @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ Год назад +3

      አላህ ካላችሁበት ሙሲባ ነጃይበላችሁ በእሩቃይወገዳል እሩቃአስደርጊ ያረብ ሳሂሮችን አተሂዳያሥጣቸዉ

    • @toybaali4704
      @toybaali4704 Год назад

      @@زينبابراهيم-ف7ص እሽ አሁንም ጪላጭል ያገኘሁት በዱዓና ዝክር በማድረግነው ለራሱ ለሱግን አጠገቡ አደለሁም እኔውጭነኚ በዛላይ ተፋተናል ሰው አጣሁ በቅርብ ያሉት የነበሩትሁሉ በውድቃታችን ደስተኞችሁነው ጨራሽ እኔሁሉንምትቸ እደዝህ አድርጉለትና ህይወቱይስተካከልብልም እሚረዳኚ አጣሁ ሰው አጣሁ ሰውእዳይረዳንም ጪምርይመስለኛል ሁሉም እጂ ነካሽ ውሻ ሆነብኚ ዱዓ አርጉልህ እህት ወድሞች ሂወቴ እድስተካከልና እድመለስልኚ

    • @الكنجالكنج-ت1ل
      @الكنجالكنج-ت1ل Год назад +3

      አላህ ያንሳልሺ የት ነሺ

    • @toybaali4704
      @toybaali4704 Год назад

      @@الكنجالكنج-ت1ل ዱባይነኚ በለቤቴ አገር ነው

  • @Halisa-i2d
    @Halisa-i2d Год назад +3

    የአላህ የራህመት በርህን ክፈትልን ኡስታዝ አላህ እድሜህን የርዝምል

    • @Halisa-i2d
      @Halisa-i2d Год назад

      ያርዝምልን አላህ ሰምተን የምንጠቀምበት አድርገን አሚን

  • @ousman8519
    @ousman8519 Год назад +7

    🕋ዱአ አርጉልን።
    🕋ለኔና ለ አባቴ።
    አስታግፊሩላህ : አስታግፊሩላህ : አስታግፊሩላህ።
    🕋ያራህማን : ያረሂም ፣ ይማረን።

  • @sofiya-d8o
    @sofiya-d8o Год назад +11

    ወአለይኩምሰላምእራሕመቱላሂ ወበረከትሁ አሕለን ውድ የኢላፍ ቸከታታዎች መልካምጁምአ ያረብ አገራችንንም ሰላም ያድርግልን🤲🤲🤲

  • @MakahmostafaMakah
    @MakahmostafaMakah Год назад +1

    ጀዛከላህ ኸይረ ጀዛ የአሂ ወላህ አላህ ይጠብቀን የምላስ ነገረ በጣም ከባድነዉ እንደተናገረከዉ🎉🎉🎉

  • @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
    @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz Год назад +2

    ጀዛክአላህ ውሰታዝ የተጨነቀች ነብሰንሁሉ አላህ ይፈርጀው

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 Год назад +21

    ዝም ያለህ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብይ ፊዳካ አቢወኢሚያረሲሊላህ ሰሉ አለነብይ ሰለላዐለይ ወሰለም

    • @hawafamily128
      @hawafamily128 Год назад +1

      ሰ አ ወ❤❤

    • @زينبابراهيم-ف7ص
      @زينبابراهيم-ف7ص Год назад

      ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Madinah77
      @Madinah77 Год назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወረሰለም

    • @ttww9470
      @ttww9470 Год назад +1

      አላህ ሀቲማችንን ያሣምረልን ያረብ ሠለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሠለላሁ ወአልሂ ወሰላም

    • @ZufanZufam
      @ZufanZufam 2 месяца назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @HliMetAssen
    @HliMetAssen Год назад +3

    ዋለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ. ጀዛከላህ ከይር😢ያረብ አላህ ትግስትይስጠን❤

  • @seadamuhammad
    @seadamuhammad 3 месяца назад +2

    ጀዛኩምላሁ ኸይር እህት ወንድሞች በዱአቹህ አትርሱኝ ወላሂ የዱኒያ ድካም ምንም መስሎ አታይም ግን ያአላህ መጨረሻየ ነገር ያሳስበኛ እባካችሁ ዱአ አርጉልኝ

  • @alegansh
    @alegansh 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤ያረቢ አማና አንተ እራህመትህን ለግሠን ስደት ያልሠለቸው ማነው በራህመቱ ይርዳን እህቶቸ ዱአ አድርጉ ? ረብ

  • @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
    @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ Год назад +4

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጀዛካላህኸይር

  • @umuimranasya2018
    @umuimranasya2018 Год назад +5

    ሱብሃንአላህ አላህ ይዘንልን ጀዛከአላህ ኸይር ባረከአላህ ፊክ

  • @ZaynbZaynb-i3m
    @ZaynbZaynb-i3m Год назад +2

    😢አይይይ የኛነገረ ቢዘረዘረ አያልቅም ጀዛከላህ ኡዝታዝ😢

  • @allahisone8107
    @allahisone8107 Год назад +7

    🎉🎉🎉የኘየሠደትመ ምሪቸነአላህይጠበቀለንያረብ በረታ ቀጠልበት ጀዛከአላሂነዉ 🎉🎉አላሂምጨረሻቸነያሣምረ ለንያረብ መለካምሠዉቸ ያረገነ 🎉🎉ያከሪም🎉🎉🎉 ጀዛከአላሂ ኸይረ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🎉ሸሸሸሸረረረረላላላይይይከከአረረጉጉጉጀሚአኒ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HayatSaeid
    @HayatSaeid 3 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤ስለላሁ አለይሂ ወሠለም ያአላህ በአላህ ሁላቺሁም ዱአ አርጉልኝ ያአላህ በጣምእቺግር ላይነኝ ያአላህ😢😢😢😢

  • @عبدالعزيز-ج9ذ6ن
    @عبدالعزيز-ج9ذ6ن Год назад +5

    አሰላሙአለይኩምወረህመቱሏሂወበረካትሁአሏሁመሶሊወሰሊምወባሪክአላነቢይናሙሀመድ ص .ا.و. S. A .W .ሶ አ ወ።

  • @AliMohammed-x9o
    @AliMohammed-x9o Месяц назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበራካቱ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን.አላሁማ አሚን

  • @SofyaSofya-h4j
    @SofyaSofya-h4j Год назад +1

    ያረቢዱኒያያአላሕፈተናዋብዛቱበዱኒያምባሔራም😢😢

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d Год назад +5

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛክሏህ ኸይር
    አሏሁመ ሶሊ አለ ነብይና መሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @aii1223
    @aii1223 Год назад +4

    ወለይኩም አሠለም የኼራ ወንድመችን ምንደሕን ከአለሕ አተጠም አንሸአለሕ አለሕ የብርተሕ ጀዘ ከአለሕ ነው ዝምተ የመይገኝ ሥጦተ ነው አለሕ የግረልን በሡም ትእዛዝ,የፅናን የኽወኔ

  • @اممعاذ-د4ع
    @اممعاذ-د4ع Год назад +3

    ጀዛአኩሙላህ ኸይር
    💐💐💐👍👍

  • @KenzieseidAli
    @KenzieseidAli 2 месяца назад

    Kenzie ኢንሻ አሏህ ሰምተን የምንጠቀምበት አሏህ ያድርገው አሏህቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን

  • @shhsjdshgdibd7594
    @shhsjdshgdibd7594 Год назад +5

    ጀዛከላህ ኸይርር

  • @HamidTemam-u8d
    @HamidTemam-u8d 4 месяца назад +1

    as wr wb
    ሰዎች ሆይ !!!
    be hiwet ጎዞዋቹ ውስጥ ለሁሉም ነገር ገደብ ይኑራቺ።ሰዎች ስታምኑ እና ስትወዱ ገደብ ይኑራች።የሰው ልጅ ፍፁማዊ አይደለም ይሳሳታል ፍፁም ከስተት የፀዳው አላህ ብቻ ነው አላህን ብቻ እማን

  • @HusniyaShemsu-q5q
    @HusniyaShemsu-q5q 13 дней назад

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅልን ዱአአርጉልኝ

  • @fatimaAbdullaha
    @fatimaAbdullaha 3 месяца назад +1

    አላህ ይጠብቀን ከዝምተኞች ያርገን ወላሂ

  • @اهااهااا-ق3ز
    @اهااهااا-ق3ز Год назад +5

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤

  • @user-ow8nz1xq3l
    @user-ow8nz1xq3l Год назад +1

    አሚን አላሁመ አሚን ያረብ ሰምተን የምንጠቀም ያድርገን👍👍

  • @mahlael
    @mahlael Год назад +1

    ወ ወ ወበረካቱህ
    በጣም ይከብዳል፡

  • @اهااهااا-ق3ز
    @اهااهااا-ق3ز Год назад +5

    አሏሁመ አሚኔ ያረብ❤

  • @EkmaShukreahmad
    @EkmaShukreahmad 3 месяца назад +1

    ጀዘከለህ ከይርን

  • @TuraAccount-si2ld
    @TuraAccount-si2ld 3 месяца назад +3

    جذك الله خير

  • @ውሎዬዋ
    @ውሎዬዋ Год назад +6

    ይህ ትምህርት ፈወሴ ነው ያራህማን

  • @Zainabbb0000
    @Zainabbb0000 Месяц назад

    በሰማነዉ የምንጠቀም ያድረግጨገን ያረብ

  • @Ali-Lij
    @Ali-Lij 5 дней назад +1

    Maashaa allaah tabaaraka rahmaan🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-pe8op
    @Tube-pe8op Месяц назад

    አላህ ልባችንን ይመልስልን ያርብ❤❤❤

  • @اهااهااا-ق3ز
    @اهااهااا-ق3ز Год назад +5

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ

  • @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
    @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz 13 дней назад +1

    ሶለላሁአለይኸወሰለም ሶለላሁአለይኸወሰለም ሶለላሁአለይኸወሰለም

  • @حبيبه-م6ش
    @حبيبه-م6ش Год назад

    በዝህ ያልተመረዘ ምላስ አለ ብለህ ነው ኡስታዝ

  • @turaAccount
    @turaAccount 3 месяца назад +3

    ወኣለይኩም አሰለም ወራህማቱለህ ወበራከተሁ

  • @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
    @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz 13 дней назад

    ጀዛክአላህ ውሰታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @NaemahHusein
    @NaemahHusein Год назад +3

    ጀዛከላህኸይር

  • @MunaMuna-uz7pn
    @MunaMuna-uz7pn Месяц назад

    ሙስሊም እህቶቼ ጨቆኛል በአላህ ዱዋ አርጉልኝ።😢😢❤❤❤

    • @RuDy-h4y
      @RuDy-h4y Месяц назад

      አይዞሺ

  • @kerimaeshdtu2300
    @kerimaeshdtu2300 3 месяца назад +1

    ሠለላሁ ወአለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaRa-yx3zn
    @MaRa-yx3zn 3 месяца назад

    ጃዛክ አላህ ህይርን

  • @AdMob-hm9dv
    @AdMob-hm9dv Год назад

    ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረከቱህ ጀዛክ አሏህ ኸይር

  • @ناصرالعنزي-غ9ش8ش
    @ناصرالعنزي-غ9ش8ش 3 месяца назад

    ይህን.ፕሮግራም.የምታሥተላልፍበት.የቴሌግራምሊንክ.ካለህአስቀምጥልን.ወንድም

  • @MmMm-i9q2e
    @MmMm-i9q2e Месяц назад +1

    ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀቢባ-ቈ1ዀ
    @ሀቢባ-ቈ1ዀ 3 месяца назад +1

    ዋአለይኩመ ሠለም ወረህመቱላሂ ወበረካትህs❤a🎉w😢💞💐📚

  • @SalihaAbdo
    @SalihaAbdo 3 месяца назад +1

    Jazakallah kheiran

  • @amitube461
    @amitube461 3 месяца назад

    ጀዛከሏህ ኸይረን

  • @samkan16
    @samkan16 Год назад +3

    و متعنا اللهم بأسماعنا و أبصارناوقواتناأبدا ما أبقيتنا😢

  • @عبدالعزيز-ج9ذ6ن
    @عبدالعزيز-ج9ذ6ن Год назад +4

    ኢላፍቲዩብጀዛከሏሁኸይርበዱአህአስበን

  • @نوسهالهلال
    @نوسهالهلال 5 месяцев назад +1

    አልሀሙዲሊላህ🎉🎉🎉🎉✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️

  • @Ksaj-pq6mt
    @Ksaj-pq6mt Год назад +2

    ያረብአሚንን🙏🙏

  • @amma4705
    @amma4705 3 месяца назад

    አሚንንንን ጀዛካላህ ወንድማችን

  • @لاإلهإلااللهمحمدرسولالله-ظ8ص

    ወአለይኩምእስላም ሽህ ጀዛኩምሏሁ አላህ ከይር ስለሏሁ አለይሂ ወስለም

  • @Caltu-n9z
    @Caltu-n9z 27 дней назад

    Masha allah ❤❤❤

  • @hayathayati9014
    @hayathayati9014 5 месяцев назад

    አሚን ያረብል አለሚን❤❤❤

  • @SumayaDenebo
    @SumayaDenebo Месяц назад +1

    ዝምታ ወርቅ ነው ❤️‍🩹❤️‍🩹

  • @KadirJemal-fy6ib
    @KadirJemal-fy6ib 3 месяца назад

    SAlalahu alyhi woselm 💘💘💘💘💘💘

  • @زينبسعيد-ك8ل
    @زينبسعيد-ك8ل 3 месяца назад

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ
    እኔምእንዳችውዝምተኛነኝአብሺሪ
    ረሡልሡለላህአለይሂወሠለም፣ዝምያለነጃወጣብለዋማሬ

  • @JoVj-xp4up
    @JoVj-xp4up 8 месяцев назад

    وعليكم سلام ورحمته الله وبركته جذك الله خير❤

  • @fatimamuhamad3318
    @fatimamuhamad3318 Месяц назад

    ጀዛከ አለህ ኵይረ❤❤❤❤❤

  • @SumayaDenebo
    @SumayaDenebo Месяц назад +1

    ከመልሶች ሁሉ ታልቅ መልስ ዝምታ ነው!

  • @FunnyAstrolabe-ob6id
    @FunnyAstrolabe-ob6id 2 месяца назад

    ዋሌኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም

  • @AmeenaMohammed-l9r
    @AmeenaMohammed-l9r 3 месяца назад

    ማሸ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ

  • @Idris-v1q
    @Idris-v1q Год назад

    ጀዛከልህ❤❤❤❤❤

  • @NajateNajate-112
    @NajateNajate-112 Месяц назад

    ሱብሀን አላህ🎉🎉🎉

  • @zeinab554
    @zeinab554 4 месяца назад

    ዋለይኩም እስላም ወረህመቱ አላሂ ወበረካቱ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩም አላህ ኽይር

  • @MreemSaeed
    @MreemSaeed 14 дней назад

    አሚንያረብ

  • @fatemaf5493
    @fatemaf5493 Год назад

    ❤❤❤🤐 ጀዛከላህ👍👍👍

  • @ZainabZainabo-gk6nc
    @ZainabZainabo-gk6nc 3 месяца назад

    አላህይጠብቅህ

  • @ZinetMohammed-d2o
    @ZinetMohammed-d2o 22 дня назад

    አላህ ለሁላችንም የዘናል ይጠበቅን ያሪብ እሠኪ እህቴ ወንድሞች አድሰ ጅማራያ ነኝ አበርታቱኝ ሰብሰክርይቢ በማርግ🎉🎉🎉🎉

  • @AwaweAwawe-t8e
    @AwaweAwawe-t8e 2 месяца назад

    😢😢😢🤲🤲🤲🤲alhaa qanaa migeduni yimiranii 😥🥺🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @SeadaSeada-h4y
    @SeadaSeada-h4y 3 месяца назад

    ጀዛከአላህ

  • @AbduSelam-d4o
    @AbduSelam-d4o 7 дней назад

    jezakelah

  • @zaboraa32
    @zaboraa32 Год назад +3

    ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱ እላሂ ወበረካቱሁ

  • @مكيه.محمد
    @مكيه.محمد 3 месяца назад +1

    Mashalah

  • @lubabayesuf4602
    @lubabayesuf4602 Год назад

    ዋአለይኩም ሰላም ማነው እዴኔ እልፍ ኢቱብ የሚወድ እሱሱ ሰማድስስስይለኛል❤❤❤❤

  • @زينةالقحطاني-ط1ف

    ጀዛከሏህ ኸይር

  • @LearnQuicklyByPractice
    @LearnQuicklyByPractice Год назад

    ማሻ ኣላህ
    ነገርግን thumbnail የሴት ፎቶ መሆኑ ትንሽ...

  • @سيدا-خ8د
    @سيدا-خ8د 3 месяца назад

    ዱአአድርጉልኝ ያረብ በጣም ተጨናንቄ አለሁ😭😭😭😭😭

  • @UuUu-l9c
    @UuUu-l9c 3 месяца назад

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @kadejhkdoj82
    @kadejhkdoj82 Месяц назад

    الله الله يارب ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alidekalaz2485
    @alidekalaz2485 3 месяца назад

    Amiin YA ALLAH ❤❤❤❤

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 Год назад

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር