እነዚህን ካደረግሽ ይወድሻል |what makes a man fall in love with you |yod house 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 140

  • @ማርሲላስኦሊቬራ
    @ማርሲላስኦሊቬራ 10 месяцев назад +35

    ምን አይነት የበሰልሽ ልጅ ነሽ አነጋገርሽ እራሱ ለዛ አለው አቦ ተባረኪልን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy 10 месяцев назад +14

    ወላሂ እኔ እራሴን ስውድ አጠይቁኝ ባይገርማችሁ በጣም ቆንጆነው አስቡት እኔግን ጎራዳነኝ ነገርግን በውዶች ተውዳጂነኝ ያቃል ብዙዋጋ የከፈለነውግን አፈልግህም እያልኩት እኳን ያልቅሳል አንችን ተለይቸ መኖር አልችልም ይላል ወላሂ ለሴትልጂ ዋናውነገር በራስሽ ተማመኒ ፋበይ በራስሽ በቤተሰቦችሽ አትደራደሪ ያንግዜ ቦታ አለሽ✅✅✅✅☕☕☕

    • @medifentaw7513
      @medifentaw7513 10 месяцев назад +1

      አንችን ተለይቸ መኖር አልችልም ሲልሺ አመንሺው😂😂😂

    • @GffJjj-fb3wk
      @GffJjj-fb3wk 9 месяцев назад

      🤣🤣​@@medifentaw7513

    • @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
      @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ 8 месяцев назад

      ​@@medifentaw7513ከከከከከለነሱ ያፋቸው ፓስወርዲ ሆናል ካንች ተለይቸ መኖር አልችልም የሚለው ቃላት

    • @AlhamdulilahYareb
      @AlhamdulilahYareb 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂አይ ሙዳቸው እኮ አይቻልም

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 2 месяца назад

      እረ ካቺ ተለይቸ ሲልሺ እዉነት እዳይመስልሺ እኳን ከፌቅረኛ ከናትም ይለያል ይሄ የወዶች ሙዲ ነዉ

  • @Mariyam-b5i
    @Mariyam-b5i Месяц назад

    በጣም በጣም ተጠቅሜያለሁ
    ከልክ በላይ የእውነት 🥰❤ እናመሰግናለን

  • @Jameela-w5x
    @Jameela-w5x 7 месяцев назад +6

    በጣም አስተማሪ ነሽ ተባረኪ❤

  • @AdanechAlemu-q9w
    @AdanechAlemu-q9w 3 месяца назад +2

    እማ በጣም ነዉ ማመሰግነዉ ከተመቸሽ ስልክሽን ማግኛት እችላለዉ ማማክርሽ ነገር ስላለኝ ምኖረዉ ዉጭ ነዉ በስደት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GooklGookl-f2p
    @GooklGookl-f2p 6 месяцев назад +3

    በጣም አመሰግናለሁ ሲስተርየ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BetselotbetsiBetsi
    @BetselotbetsiBetsi 10 месяцев назад +4

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @martatilahun1443
    @martatilahun1443 10 месяцев назад +2

    ተባረኪ እናት መልካም መካሪ ነሽ በዚው ቀጢይ በርቺ

  • @Maaa981
    @Maaa981 4 месяца назад +1

    ትክክል እህቴ

  • @HalimaAhamaf
    @HalimaAhamaf 10 месяцев назад +4

    ምርጥ ትምህርትነዉ በርች🎉🎉❤❤

  • @GamelhBb
    @GamelhBb 10 месяцев назад +3

    ትክክል ማማዬ❤❤❤

  • @SelamMesfin-w5y
    @SelamMesfin-w5y 10 месяцев назад

    ምርጥ አገላለጽ ተመችቶኛል

  • @jhjv7573
    @jhjv7573 10 месяцев назад +4

    እውነት ነው የኔ ቆንጆ ❤❤

  • @الحمدالله-ق9ه8ظ
    @الحمدالله-ق9ه8ظ 10 месяцев назад +1

    የኔ ጣፋጭ እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazakidane72
    @meazakidane72 10 месяцев назад +2

    ጥሩ ምክር ነው ተባረኪ

  • @ሠዓዲዮቱብ
    @ሠዓዲዮቱብ Месяц назад

    ❤❤❤❤ አወራርሽ እራሱ ደስ ይላሂ ወላሂ ይመንሽ አቦ 🎉

  • @MmNbb-pj9nu
    @MmNbb-pj9nu 4 месяца назад

    ቆንጆ በጣም ነው ምንወድሽ መልካም ምክር ነው እግዚአብሔር ባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymanotbeyene9876
    @haymanotbeyene9876 8 месяцев назад +1

    የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 10 месяцев назад +2

    ልክ ነሽ👌👌👍👍👍

  • @getsolomon
    @getsolomon 10 месяцев назад

    በጣም የሚገርም ሀሳብ ነው ያነሳሺው!!

  • @lllkhi4021
    @lllkhi4021 10 месяцев назад +2

    እውነት ነው ውዴ

  • @SamirawitTamiru-yu2wr
    @SamirawitTamiru-yu2wr 7 месяцев назад

    የኔ ውድ ምክርሽ ውስጤነው ቀንበቀን ምክርሽ በራስ መተማመኔን ይበልጥ እየጨመረው ነው በርችልኝ እናቴ

  • @semira2583
    @semira2583 10 месяцев назад

    በጣም ጎበዝ ነሽ ደስ የሚል ትምህርት በርቺ💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @sewnethabita
    @sewnethabita 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @kalokalo1263
    @kalokalo1263 7 месяцев назад

    ጥረ ምክርነው እናመሰግናለን❤

  • @hanabekele-r9c
    @hanabekele-r9c 10 месяцев назад

    አመሰግናለሁ

  • @maryem_endirs
    @maryem_endirs 10 месяцев назад

    አረብ ሀገር ሳላገንን ለ40ጊዜ አርባ ወንዶች ጠየቀውኛል በዙርያየም አይጠፉ እኔ አላማየ ስራ እና ሀገሬ በሠላም ሰገባ ስለምል ምንም ትዝ አይሉኝም እና በርች ትክክክል ነሺ😍❤

  • @SbksBala
    @SbksBala 6 месяцев назад

    ተባኪልን እማ

  • @HananMiftah-e7f
    @HananMiftah-e7f 10 месяцев назад

    ንግግርሽ በጣም ደስ ይላል ❤👌

  • @AsZa-d9n
    @AsZa-d9n 10 месяцев назад

    💪❤ይመችሽ በእወነት አወንታዊ ነው የተናገርሸው እህቶች ጠንክሩ

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 10 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 ዋውውውው ቆንጆ ምክር ነው👌👌👌

  • @ودنش-ك9ر
    @ودنش-ك9ر 2 месяца назад

    ትክክል😢😢

  • @MasrtiMasrtia
    @MasrtiMasrtia 10 месяцев назад +1

    ቆንጂየዋ ሀሳብሽ ወዴጀለሁ ተበረክ ❤❤ቀጥይ❤❤❤

  • @ssm1839
    @ssm1839 5 месяцев назад +1

    ተባረኪ ለእኔ ቢጥ ተለማማጫ ውዳቂ አሪፍ ምክር ነው ምን አለ ቀድሜ ባወኩሽ

  • @asnakechadal355
    @asnakechadal355 4 дня назад

    እህቶች ነቃ ነቃ በሉ አዳምጡ ።እናትዬ ብሩክ ሁኚ ።

  • @MeseretAsefa-i6y
    @MeseretAsefa-i6y 5 месяцев назад +1

    Guddaa galatoomi giiftii koo❤

  • @noneofyourbusiness578
    @noneofyourbusiness578 6 месяцев назад

    Waww አምበላ ነው ኣነጋገሪሽ

  • @Kcjc-f8z
    @Kcjc-f8z 5 месяцев назад

    ጥሩነው❤❤

  • @guzaraguzara2546
    @guzaraguzara2546 10 месяцев назад

    👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤ wude bexam iwodishalo akebirshalo thankyou minm altesasetshm yetenagershyu hulu lik nw❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NaemaNaema-nj5zj
    @NaemaNaema-nj5zj 10 месяцев назад +2

    ሰለም ሰለም እንኳን ደነ መጠሺ ቆንጆ ትምህርት ነዉ ልክ ነሺ❤ ሰብስክረይብ መልሺ ማር❤❤

  • @slam1281
    @slam1281 8 месяцев назад

    ትለያለሽ ❤❤

  • @TaibaTaiba-xn9oc
    @TaibaTaiba-xn9oc 10 месяцев назад +1

    ስወድሽሽሽ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Tsega-l4l
    @Tsega-l4l 10 месяцев назад

    Waw bezu mekeroch semchalew gen yanchi yeleyal betam teru ergo eyone meker

  • @gulasmeraxaedaengland1869
    @gulasmeraxaedaengland1869 8 месяцев назад

    Gobez betam tru mhr❤❤❤❤

  • @frehewetamen2030
    @frehewetamen2030 10 месяцев назад +4

    Long life for you ❤

  • @AliHousemaid
    @AliHousemaid 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮የኔ ቆንጆትክክክልነሽ

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl 2 месяца назад

    ዋው ዋው ዋው❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mayahikmat5216
    @mayahikmat5216 10 месяцев назад +1

    አደኛ ነሽ❤❤❤❤

  • @ummuabdu7611
    @ummuabdu7611 8 месяцев назад

    ውይ ወደድኩሽ የኔዋ❤❤❤

  • @hilluTube
    @hilluTube 10 месяцев назад +1

    የኔ ቆንጆ በርቺ

  • @yeneMB
    @yeneMB 10 месяцев назад +1

    My dear theoretically seems easy but practically different.

    • @yodhousetwo
      @yodhousetwo  10 месяцев назад +1

      ከባድ ነገር ማረግ እኳ ነው ታድያ ቆንጆ ውጤት የሚያመጣው አይደል dear!!!

  • @hagerhageer-l4p
    @hagerhageer-l4p 10 месяцев назад

    wow tebareki

  • @azebasefa6947
    @azebasefa6947 2 дня назад

    Betam tegrmyalsh abo ymcheshe❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sosinamezgebe3050
    @sosinamezgebe3050 10 месяцев назад

    Thanks sis

  • @Maki-t9d
    @Maki-t9d 5 месяцев назад

    gobez nesh❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habebahabeba9977
    @habebahabeba9977 10 месяцев назад +1

    Thanks dary l like

    • @AwwalMohammed-v5l
      @AwwalMohammed-v5l 7 месяцев назад

      💋💋🙏🙏🙏👌👌❣️ amshiir homaa hin yadiini kotuu qashtii

  • @عليمحمد-ه5ص6ش
    @عليمحمد-ه5ص6ش 10 месяцев назад

    በርችልን❤

  • @zainab-sg8rv
    @zainab-sg8rv 10 месяцев назад +3

    ደስ የሚል ትምህርት ነው በርቺ እህቼ

  • @ShitayeMeaza
    @ShitayeMeaza 3 месяца назад

    Amezing New❤

  • @zakidagi7539
    @zakidagi7539 3 месяца назад

    excellent

  • @abduteshom1231
    @abduteshom1231 Месяц назад

    ምችት ይበልሽ ጀግኒት ለቤትሽ አዲስ ነኝ

  • @HelutiBallater-qr1qs
    @HelutiBallater-qr1qs 6 месяцев назад

    ዋውውውውውው❤❤❤

  • @MkKm-r5d
    @MkKm-r5d 5 дней назад

    ጥርግ የበለ ምን ኣስደበቀኝ

  • @ነኝየሡአፍቃሪ
    @ነኝየሡአፍቃሪ 8 дней назад

    እነሡን መተውነው የሚሽንፋቸው ሥንከተላቸው አይወዱም😂

  • @SenafanEtefa
    @SenafanEtefa 10 месяцев назад

    Jabadhu gifti ko kun gorsa jabadha!❤

  • @birtukanbirtukan4151
    @birtukanbirtukan4151 5 месяцев назад

    Wowoooo❤❤❤❤❤❤

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s 17 дней назад

    እኔ ምለዉ ወንዶች ግን ለምንድነዉ መዉድ እንዳለ መጠላትም እንሚመጣ የማያስቡት መወደዳቸዉን ሣዉቁ ከጠጡት በለይ የሚሠክሩትና እንዳደረ ወተት የሚበጣጠሱት መተካ የሌለዉ ፈጣሪ አምላክ ብቻ ነው ሤቶች እህቶቸ እናቶተ ቆፍጠን እንበል እንጂ ምነዉ ሸዋ

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 10 месяцев назад

    አቤትድምፅእደትእዳማረኝ ውዴባለሽበትአላህይጠብቅሽ ለቤትሽ አድስነኝ

  • @uarz7202
    @uarz7202 10 месяцев назад

    Wowowo bxmii gobznshii❤❤❤❤

  • @tsahyayala3691
    @tsahyayala3691 10 месяцев назад +1

    ውውውውው ጥሩ ምክርነው ባርች 💓💓💓👍

  • @papibelete-pw4vq
    @papibelete-pw4vq 6 месяцев назад

    Nice 👌

  • @HsbShsh-uy1sr
    @HsbShsh-uy1sr 2 месяца назад

    እስቲ በሚቀና ወድ ስሪልን

  • @ወሎየዋ-ነ7ጠ
    @ወሎየዋ-ነ7ጠ 10 месяцев назад +1

    😢😢😢😢ነበር ባይሰ በር

  • @Aster-s3s
    @Aster-s3s 9 месяцев назад

    Selam lanch yhun yo endet neshilgn yene melkam eset 2 ken honen are degmo yerakuachew sewch eyekerebugn new mn ladrg

  • @AkberetGereziher
    @AkberetGereziher 2 месяца назад

    Yodi fkr nesh🎉🎉🎉

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 10 месяцев назад

    Yene konjo ❤❤❤

  • @genetgenet6050
    @genetgenet6050 10 месяцев назад

    በጣም እኔ ስደተኛ ነኝና ትኹረቴ ለኣላማየ ብቻ ነው ምንም ለወንድ ግድ የለኝም መጣ ሄደ ና በቃ እንደ ኣበባ ያየ ንብ ያንጀብባሉ ማርያምን ዛሬ ያወራሹ ሁሉ ድርጊቴ ነው ተመችቶኛል ፍፁም ኣላምናቸውም ወንደቹ መጨረሻየ ያሳምርልኝ እንጂ

  • @HhhhffFghhr-pk5zm
    @HhhhffFghhr-pk5zm 10 месяцев назад +2

    ትክክልእኔየማረገውንነውየተናገርሽው❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሴቶችየአፍቅራችሁእዳተለቃቅሱይሂድ😂😂😂😂😂

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 10 месяцев назад +6

    ጥሩ ነው ግን ቶሎ ወደገደለው አትገቢም ኧረ ቶሎ ወደገደለው ግቢ

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 3 месяца назад

    👍👌👍

  • @yeneMB
    @yeneMB 10 месяцев назад

    Ene endilemameti. Yaregugni lijoche bicha nachewu

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው

    ፍቅር የሚሉት ነገር አለ ወይ ?

  • @demenaYoutube426
    @demenaYoutube426 10 месяцев назад

    so 😊

  • @bsbs3536
    @bsbs3536 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @tigist4589
    @tigist4589 10 месяцев назад

    wow wow

  • @Amen1656
    @Amen1656 10 месяцев назад

    😘 berchi❤

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 10 месяцев назад

    ❤❤❤👌

  • @HiwotHiwot-x6w
    @HiwotHiwot-x6w 6 месяцев назад

    የልቤን ነው የነገርሺው

  • @bsbs3536
    @bsbs3536 9 месяцев назад

    ገደለ የገባ

  • @fatmaTaSam-ux9tl
    @fatmaTaSam-ux9tl 10 месяцев назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @AliHousemaid
    @AliHousemaid 10 месяцев назад

    ትክክክክክክል

  • @situnawoyehassan8134
    @situnawoyehassan8134 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fitsumadugna-fk1qq
    @Fitsumadugna-fk1qq 10 месяцев назад

    Wawwwu Des setey agelalestesh

    • @yodhousetwo
      @yodhousetwo  10 месяцев назад

      awo...ye lij enati neg

  • @LetinaAlemseged
    @LetinaAlemseged 10 месяцев назад

    100%❤

  • @meseretgetachew-yd2cc
    @meseretgetachew-yd2cc 9 месяцев назад

    😘😘😘😘😘

  • @fekerfeker-or2kf
    @fekerfeker-or2kf 5 месяцев назад

    💞💞💞💞💞💓💓💓

  • @መክይመርሳልጅ
    @መክይመርሳልጅ 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Muhammed-lt9tc
    @Muhammed-lt9tc 10 месяцев назад

    ክክክክክ

  • @bsbs3536
    @bsbs3536 9 месяцев назад

    ቴኪወ