🛑ከዚ በዋላ አንገናኝም የመጨረሻዬ ነው😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 902

  • @BiniGirma-k5p
    @BiniGirma-k5p 28 дней назад +180

    ቤዚ ጌታ በጣም አባዛሽው የማርክን አዛን ማዬት አልፈልግም

  • @WegayehuGetnet
    @WegayehuGetnet 28 дней назад +91

    ይቅርታ ጠይቂው አታናጅኝ ማርክ ትክክል ነው ስወድሽ እዳልጠላሽ

  • @hayahha2176
    @hayahha2176 28 дней назад +56

    ሁል ጊዜም ይች ልጅ ከአሁን ቡሀላ መገናኝት አልፈልግም ትላለች ግን እኮ ትንሸ ቆይታ ትመጣለች የእራሰሸ ጥፋት ነው ይቅርታ ጠይቂው ማርክ

  • @SayedAhmada-dy9pv
    @SayedAhmada-dy9pv 28 дней назад +65

    ማርክ አይዞክ ሁሉም ያልፋል ህይወት ይቀጥላል

  • @መስጋልትግራይ
    @መስጋልትግራይ 28 дней назад +63

    ማርክዪ የኔ የዋህ አረ ኣታስከፉት😢😢❤❤❤

  • @MisrakWidau
    @MisrakWidau 28 дней назад +37

    ቤዚ ተብዬ እራስሽን እደምን እያየሽ ነው ማርክን አታስጨኒቂ መሄድ ከፈፈለግሽ ምክንያት ፈልገሽ አነበረም መጀመሪያም አቶኚም ተወደድኩ ብለሽ ተጨማለቅሽ ይኑርበት ሂጂ

  • @SmilingCaterpillar-qq5gl
    @SmilingCaterpillar-qq5gl 28 дней назад +68

    ቤዚ አበዛሸው ጨምላቃ የማያቃትን ሴት አሰብላት ይባላል ጥረግ በይ ያዙኝ ልቀቁኝ አልሸ😢😢

  • @DawitKassa-db4zk
    @DawitKassa-db4zk 28 дней назад +72

    ቤዝ በጣም ችግር አለብሽ ለሰው ህይወት ብለሽ ማርክን ጥፈተኛ ማድረግ የለብሽም ደግሞ ለማርክ ስሜት ብኖርሽ ወይም ብተስብ እንደዚህ አተደርግምም ልጅቷን አውረትም አትይም በጣም ጨቅጫቀ አንች ነሽ በጣም😢😢😢

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ 28 дней назад +36

    ቤዝ አሁንማ አባዝሹ 😭😭😭

  • @Hanamola-sc3me
    @Hanamola-sc3me 28 дней назад +29

    አይዙህ ማርክየ ለሁሉም ግዜ አለዉ😊😊😊😊

  • @SaraAlaro-rx5ij
    @SaraAlaro-rx5ij 28 дней назад +59

    ቆይ ቤዚ ነገሩን አንቺ ራስሽ አምጥተሽ አንቺም ታኮርፍያለሽ በጣም ይደብራል

  • @GeteneshBefikad
    @GeteneshBefikad 28 дней назад +74

    እኔግን የማርክ ጥፍት አልታየኝም የታየው አለ

  • @User123-z2b
    @User123-z2b 28 дней назад +42

    ቤዛ ግን በጣም በጣም ተጨማለቀች ምናባትዋ ነው ስንት ግዜ ነው ትታው የምትሮጠው ??? በቃ ትሂድ ተዋት ገና ህፃን ናት እስዋ ...ማርክዬን ተዉት ለእናቱ ይኑርላት በቃ

  • @NiumaAwir
    @NiumaAwir 28 дней назад +257

    ቤዚ አዴ ላስቸግርሽ የልጅቷ ቁጥር ከታች አስቀመጪልን አጥበን እናሰጣት😂😂😂😂😂😂😂

    • @AlikaM-e9x
      @AlikaM-e9x 28 дней назад +5

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @KasaneshAsmare
      @KasaneshAsmare 28 дней назад +6

      ደምሪኝውዴkkkkkkk

    • @Tidut-x7r
      @Tidut-x7r 28 дней назад +10

      ምን አገባሽ ኳተት

    • @MekiyaReshade
      @MekiyaReshade 28 дней назад +6

      ከዛ አድርቀን እናስገባታለን😜

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh 28 дней назад +3

      አው😂😂

  • @FetiyaFatiya1
    @FetiyaFatiya1 28 дней назад +46

    ቱ ይቺደሞ ገነ ከሁኑ የዙኝ ልቀቁኝ አበዘች ቱቱቱ🙄🙄😂

    • @EgigayehuDamena-pk9so
      @EgigayehuDamena-pk9so 28 дней назад +3

      እውነት እውነት ጥርግ ትብል ድሮም የዋ በሰው የሚጎዳው ለማርክ ፈጣሪ አለለት

  • @WegayehuGetnet
    @WegayehuGetnet 28 дней назад +48

    የስራሽን ቤዚ አገቱን አስደፉሽው ወድሜን ማርክዬ ጠካራ ሁንልን

    • @Sedejeml
      @Sedejeml 28 дней назад

      .ሳህ😢😢😢

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 28 дней назад +48

    ቤዚ ነገሩን ያመጣሽ አንቺ ነሽ ማርኬ አሁን ደህና ሆነ ሳቀ ብለን ሳንጨርስ አታስከፊዉ አንቺ ሰምተሽ ዝም ማለት ትችይ ነበር😢😢😢

  • @ሀይሚ-ኘ7ቘ
    @ሀይሚ-ኘ7ቘ 28 дней назад +108

    ኧረ ቤዚ ተርጋጉ👌😢

  • @mahisdeteig-v7n
    @mahisdeteig-v7n 28 дней назад +71

    አረ ቆይ ቤዚቲ ስጀመር አችነሽ ጥፍተኛ ብሎኮ አድርጊያት እና ሰላማችሁ ይመለስ

  • @ወይኒወይኒ-ጰ9ጸ
    @ወይኒወይኒ-ጰ9ጸ 28 дней назад +21

    ቤዚ ማርኬ ጥፋት የለበትም ምክንያቱም የሚዲያ ሰዉ ነዉ ብዙ ይባላል ግን ሁሉን መለቃቀም የቅርብሽ❤❤

  • @MareNguese
    @MareNguese 28 дней назад +22

    አንች በዚ ስርአት ያዝ ማርክዬ የኔ የዋህ

  • @mmuhammad6877
    @mmuhammad6877 28 дней назад +14

    😢❤ማርክ በቃ እራስክን እስትትሆን ዲረስ ከቤካ ጋር ሥራ እሡይበቃሀል ከሤቶች እራቅ

  • @AsnidebelaAsnide-px3go
    @AsnidebelaAsnide-px3go 28 дней назад +19

    ቤዛ አጥፍተሻል በቃ ለማርክ አላሰብሽለትም ይቅርታ ብትይው ምን አለበት በቃ ሁለተኛ እንደዚህ አይነት ነገር አናደርግም ተባብላቹ ይቅርታ ተጠያየቁ በቃ አለቀ!!!

  • @መታጋስዋጋኣለው
    @መታጋስዋጋኣለው 28 дней назад +26

    ቤዝየ እወድሻለው ግን ደሞ ማርክየ ኣታስከፍብኝ ማርክየ ኣዞህ ሁሉም ያልፋል😢😢😢😢

    • @Sedejeml
      @Sedejeml 28 дней назад

      .😢😢😢😢😢

  • @Maria-g2z6c
    @Maria-g2z6c 28 дней назад +18

    አትጨመለቁ ቤዚ ተረገጊ አንቺ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RutaandAbrsh
    @RutaandAbrsh 28 дней назад +29

    የሚወደው ሰው ያጣሰው መቼም ደስተኝ አይሆንም. ወላሂ. አይዙህ. 😢😢😢😢

    • @sikosilo7758
      @sikosilo7758 28 дней назад +2

      የኔ ስብራት አሁንስ ምን ልሁን የኔ አሳዛኝ መቸ ይሆን እንደሰው ሰላም ያለው ቪድዮ የሚሰራው😢😢😢😢😢

    • @Sedejeml
      @Sedejeml 28 дней назад

      .ሳህ😢😢😢😢😢

    • @አሏህሆይመጠረሸዬንአሰምር
      @አሏህሆይመጠረሸዬንአሰምር 28 дней назад

      ሰህ😢😢😢

  • @IrosIros-k9v
    @IrosIros-k9v 28 дней назад +14

    ምናገባሽ ማንም ሴት እሱንስለፈለገች ግዴታ መልስመስጠትም አይጠበቅበትም ወድልጅ ቢሞትየማያውቃትን ሴት እሱዋስለፈለገች አያገባትም😢

  • @FurunaNabaAltaye
    @FurunaNabaAltaye 28 дней назад +63

    አንች በዚ ሰን ስርዓት ያዥ ከማርኬ ማለያየል አስብሽናው ዎይስ 🤔🤔🤔😢😢

    • @Zነኝወሎየዋ-l5y
      @Zነኝወሎየዋ-l5y 28 дней назад

      😮😢😢

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 28 дней назад

      እኮ ከፈለገች ጥርግ ትበል አረ ደረቅ ናት ነገርን አታበርድም ታባብሳለች😂

    • @ጨረቃዎችፎሚላ
      @ጨረቃዎችፎሚላ 28 дней назад

      😮😮😮😮😮😮😂😂👌👌

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 28 дней назад +44

    አንቺው ታመጪው አንቺው ታሮጪው ምነው ልጅቷ ዘመድሽ ወይም ጎደኛሽ ነች እንዴ ለምታቂው ማርክ ያልተጨነቅሽ ለልጅቷ ተጨነቅሽ መርዝ አይደለም ከፈለገች ትታነክ እሷን ብሎክ አድርገሽ እሱን አታረጋጊም ወይስ ከማርኬ ለመራቅ ምክንያት ነው ምትፈልጊው እንወድሻለን ❤ግን አስገድደን አናቆምሽም ግን ስለልጅቷ አታንሱ አታውሩት አንቺም ቤኪም ለእናቱ ይኑርላት አበዛችሁት በግድ አናግር ይባላል 😢😢😢😢ማርኬ ወደራስክ ተመለስ ስራክን ስራ ያልፈለገ ይሂድ በቃ እናትክን አስብ😢😢😢

    • @zuzu-j2t
      @zuzu-j2t 28 дней назад

      እኮ

    • @KkGfd-wd7wd
      @KkGfd-wd7wd 28 дней назад +3

      በትክክል እህቴ የችልጅ አበዛቸዉ ኢጭ😊😊😢😢😢😢 ማርክየ አይዞህ በርታ ለምታዉቀዉ ማርክ ሳትሆን ለማታዉቀት ጭምልቅ😢

    • @almanal8814
      @almanal8814 28 дней назад

      በትክክል እንደምወዳት እንዳልጠላት ሁሌ ራሧን ትቆልላለች ጭራሽ ይቅርታሳጠይቅ ትታው ትሄዳለች እንደ ሆ

    • @RukeyaAli-nv8kl
      @RukeyaAli-nv8kl 28 дней назад

      በትክክል የኔ ውድ

    • @waskan6696
      @waskan6696 28 дней назад

      እረቤዚ😢ማርክ😢እዳራ💔💔💔💔

  • @Rahmet-y7f
    @Rahmet-y7f 28 дней назад +17

    ወላሂ አበዛሽው ቤዚ ኤጭ ኦስኪ ይኑርበት ተይውሆ የምር እንወድሻለን ነገ ይቅርታ ክልጠየቅሽ የመጨረሻ ፀባችን ነው ስለዚህ ይቅርታ በይው እኛ እፈልገዋለን አች ባፈልጊው እደቢ እኔ ላስከፋሽ ነው ተይ ይሻልሻል ሲቀጥል ደግሞ አንችን የወደድንሽኮ ከጎኑ ስለሆሽልን ነው ሰማሻ እድህ እምትጠባረቂ ከሆንሽ እናሰጣለን እኮ ትመለሻለሽ ብለን ነውጅ ገባሽ ስከጅ አገቱን ሲደፋ ተቀባረርሽ መሠለኝ በማርክ ቀልድ የለም ስርአት ያዥ እሽ ሁለተኛ በደዚህ ብመጭ እኔ አችን አያርገኝ የተወለድሽባትን ቀን እድጠይ ነው እምናረግሽ ማርክ እደዚህ ሁኖ ማየት አንፈልግም 😢😢😢😢😢

  • @LemmaLege
    @LemmaLege 28 дней назад +11

    ወይነ Marke be strong and very courages እች ልችቷ ችግር በራሷ አምጥታ ጥላ ሐደች አ? አይዞህ ወንድሜ! ምን ዓይነት ናት በናታችሁ?

  • @xcamgMan
    @xcamgMan 28 дней назад +5

    ቤዛ አበዛሺው በትንሹም በትልቁም ተረጋግተሽ ማውራት አትችይም ፡አቆማለው ስለመለየት ብቻ ነው ምታወሪው ችግርን ማለፍ አትችይም

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym 28 дней назад +33

    ቤዚ እና ማርክ ምን ያርግሽ ለሸው ህይወት ብለሽ እሱን ማስቀየም አለብሽ እንዴ የማይደረግ ስራ ነው የምትሰሪ😢😢😢😢

    • @Sedejeml
      @Sedejeml 28 дней назад

      .ሳህ😢😢😢😢

  • @RukeyaAli-nv8kl
    @RukeyaAli-nv8kl 28 дней назад +24

    በወደድኩሽ ልክ ልጠላሽ ነው ሲቀጥል በስነስራአት ይቅርታ ጠይቂው እዴ ጥፋተኛ ነሽ አዎ ነሽ ጭራሽ የምትፈልጊውን እየተናገርሽ ጥለሽው እልም ወድምየውን ለኛ ተውልን በቃ የተሻልሽ ስትባይ ጭራሽ ባሰብሽ እሳ ሁሌ ጭቅጭቅ ልታሳብዱት ቆርጣቹ ተነስታችኋል ይቅር ተይው አቺም ለሱም ግዜ አለው ያችስ ከፋ ምን ለመሆን እያሰብሽ እደሆነ አላውቅም ቤዛ ይቅርታ በስነስራአት ጠይቂው ካልፈለግሽ ደሞ አትረብሽው አለቀ ሁሉም ነገር ሲቀር ይቀራል😢😢😢😢

    • @Sedejeml
      @Sedejeml 28 дней назад

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @KuyeLoveNani
    @KuyeLoveNani 28 дней назад +11

    የምር ግን ማርክ ከሄሉ ጋር ብትሆን እንድ አትሆንም ነበረ አይ ኤዳ አይዞክ ትለምደዋሌ ይሄ ላንተ አድስ ነገር አይደለም

  • @Eleham-vz8ql
    @Eleham-vz8ql 28 дней назад +7

    የኔ አባት የኔ ቅስም ስብር ይበል አብሽር ሁሉም ያልፋል ጠከር በል ቸኮሌቷ ተረጋሪ ❤

    • @Sedejeml
      @Sedejeml 28 дней назад

      .😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 28 дней назад +65

    አራብ አጋር ያምትኖር የማዳም😊ቅማም🎉 ጃግና ነች ❤ያምትሉ😢ብቻ ለይክ😢🎉🎉

  • @lamrishwa9378
    @lamrishwa9378 28 дней назад +5

    ዜዚ አለበዛሽውም ደሙ አጥፍተኛ ሆነሽ ጥለሽ የምትሄጂው አሁን እማ አስጠላሽን ማርክ አይዞህ😢😢😢😢😢

  • @LuLu-cq1uz
    @LuLu-cq1uz 28 дней назад +13

    ማርክንያልተረዳችሁት ነገርአለ ውስጡንየሚጎዳውነገር አለ ወድሜን አይዞህ ወድሜን ሁሉምያልፍል ቤዚእማኮኒውተሆነ እህኔንገሪው ልጁንእዳጎጅው የምትሉ እኔአላማረችኝም ታደየ ሁለተየስደግመው ይሄንንቃል 😢😢😢😢ጭራሽእራሷ አምጥታይሄን ነገር አስከፍተሽውትሄጃለሽ ይቅርታ አይደብርህ ድጋሜስለልጅቷ አላነሳምእደማለትን አይማንይታመናል በቃማርኬለናትህኑርላት ተፈለገች ትጠረግ ምንአባቷ ህፃን ስታስጠይ😢😢😢

  • @JbBb-l8o
    @JbBb-l8o 28 дней назад +7

    ማርክ ጠካራ ሁን በናትህ ቤዚ ምን ነካሽ ወይኔ ጥርግ በይ እኛ ምን ኣገባን ጨምላቃ ነሽ ኦኦ😢

    • @Sedejeml
      @Sedejeml 28 дней назад

      .ሳህ😢😢😢😢

  • @Santa-w9z
    @Santa-w9z 28 дней назад +5

    ማርክ በጣም ባለጌ ነህ ፀባይህ ለሴት ልጅ አይመችም ሁሌም ግትር ነህ ሁሉንም አንገብግበህ ነው ጥላህ የሄደችው ቢዜም ብትሄድ አይገርመንም አንተ መቼም ሴት አያያዝ አትችልም ገገማ ከጋደኞችህ አትማርም ሰገጤ መሆንህ አስታወቀብህ ገገማ ወደመጣህበት ተመለስ

    • @sikosilo7758
      @sikosilo7758 28 дней назад

      ነይ ውጭ አንች ሰይጣን ማርክን አላቀውም አትይም ስለማታቂው ሰው አታውሪ 😏😏😏😏😏

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 28 дней назад +1

      ቤዚኮ ፍቅርኛዉ ናት ግን ልጅቱ ትወና አልቻለችበትም ንግግርግን ትችላለች እየተቀረፀች አቋርጣ ትሄዳለች

    • @sikosilo7758
      @sikosilo7758 28 дней назад

      @@Hereya-zz7ji ኧረ ፍቅረኛው ነችዴ😂😂😂

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 28 дней назад

      @@sikosilo7758 አዉ ነት አሉ ከሄሉጋርማ ድራማነዉ አሉ እኔማ ያለቀስኩት እባየን እዴት ልመልሰዉ ሁለት አመታቸዉ አሉ ፍቅርኛሞች ከሆኑ ገርሞኝ ዝም አልኩ

  • @cczzcczz4374
    @cczzcczz4374 28 дней назад +3

    ያረብ ማርክዬ የምትስቅበት ቀን ናፈቀኝ የኔ የዋህ ግን የዋህ አላህ ስለሚወደው ነው የሚፈትነው ፈተናው ይበዛል ደሞ አንች ሁሉንም እያወቅሽ እደዚህ አትሁኒ ቤክያ ናፈቀህኝ ነበር አንተ ወላሂ አንተ ከማርክ ጎን ባትሆን ማርክ ምን እደምሆን አንተኮ ትለያለህ

  • @hawamohammed9876
    @hawamohammed9876 28 дней назад +23

    ወላሂ ለሁላችንም እንደቤካ አይነት የልብጎደኛ ይስጠንየምር በመጥፎም በደስታም የማይለየን ወላሂ እኔጃብቻ አላህ አይለያችሁ

    • @Sedejeml
      @Sedejeml 28 дней назад

      .በጣም😢😢😢😢

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 28 дней назад +21

    ቤዚ ልቡ የተሰበረልጅ ታፅናኝዋለሽ ስንል እዲናደድ አታርጊ መራቅ ከፈለግሽ በግልፅ ተናገሪ አልበዛም

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 28 дней назад

      ትክክል❤❤❤❤❤😢😢😢

    • @Sedejeml
      @Sedejeml 28 дней назад

      .ሳህ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @nta2615
    @nta2615 28 дней назад +19

    እናንተ ልጆች ተረጋጉ በዚህ ሁኔታ አይደለም ነገሮች እሚሥተካካሉት ዉዶቸ 😢 💙💙🙏

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf 28 дней назад +4

    ማርክ ውንድም አይዞህ ሁሉም ያልፍል ይስተካከላል ህይውት ይቀጥላል 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Mehbuba-g2m
    @Mehbuba-g2m 28 дней назад +38

    ግን የቡታጀራ ልጆች ምነው ቆፍጠን በሉ እጂ እቺ ደሞ ሚጥሚጣ መሄድ ከፈለገች ጥርግ ትበል😮😮😮

    • @NdhDbh
      @NdhDbh 28 дней назад

      😂😂😂😂

    • @saganeshlebanon
      @saganeshlebanon 28 дней назад

      ys😂😂😂😂

    • @MuliNursedas
      @MuliNursedas 28 дней назад

      ዝም በለዉ ይላላጣሉ

    • @Mehbuba-g2m
      @Mehbuba-g2m 28 дней назад

      @@MuliNursedas በጣም አበዙት ወላ

  • @HawaNugus
    @HawaNugus 28 дней назад +7

    ማርክየ አይዞህ ጠንካራ ሁን ወንድሜ

  • @amelAli-v7d
    @amelAli-v7d 28 дней назад +3

    ማርክ ትክክልነዉ😢 የራሡ ቁስለል ይዳንለት❤

  • @ሂውይ-ሂውይ
    @ሂውይ-ሂውይ 28 дней назад +5

    😳😳🙄ማነው ግን እንደኔ የቤዝ ፅባይ እምያስጠላው ለምንድነው ባልሆነ ባልሆነው ቁንድፍ ብለለሽ የምከጅው አንቺው ታመጭው አንቺው ታሮጭው አሉ ልጁጋ መሆን ካልፈለግሽ ተይው ይኑርበት ለራሱ ስንት የቆሰለ ነው አንቺ ደሞ ሄድ መጣ እያልሽ አታስደብሪው እንዴ ማርያምን በጣም አበዛሽው ለንግግሬ ይቅርታ ብዙ ጊዜ ስትቀያየር እያየሁሽ ነው🙌🙌🙌🙌🙌

  • @toubetube2703
    @toubetube2703 28 дней назад +6

    አች እኮ ነሽ ነገሩን ያመጣሽዉ ቢዚ ማርክ ምን አደረገ የሰዉ ጉዳይ ይዘሽ መተሽ ትጠለሽዉ ትሄጃለሽ ምን አረግ ነዉ ምትይዉ ❤❤

  • @toubetube2703
    @toubetube2703 28 дней назад +13

    አረ አበዛሽዉ ሁሌ ጥሎ መሄድ በግድ አፍቅር ትይዋለሽ እንዴ

  • @hayatmoh3730
    @hayatmoh3730 28 дней назад +7

    ቤዚየ የኔእህት ማርኬ ተረጂው እሱ ብዙ ቁስል አለበት ብዙቁስልአለትተግባብ😂😂😂😂

  • @BIRKE-01የናቷ
    @BIRKE-01የናቷ 28 дней назад +22

    ቤዝ ስወድሽ 😢ወንድሜን አታሥከፊ እንደ ጥፋቱ የራሥሽ እኾ ነው 😢ጥፋትሽን አምነሽ ይቅርታ መጠየቅ አለብሽ ትቶ መሄድ መፍተሔ አይሆንም ልጁን አሁን ካለበት ሥሜት ማውጣት አለብሽ 😮ኸይር🥺

    • @ፍቅራዲስ
      @ፍቅራዲስ 28 дней назад +1

      @@BIRKE-01የናቷ ትሂድ ስትፈልግ አበዛችዉ

    • @BIRKE-01የናቷ
      @BIRKE-01የናቷ 28 дней назад +1

      @ፍቅራዲስ አበዛችው ማነኝ ብላ ነው የምታሥበው ሆይ 🤔

    • @Zነኝወሎየዋ-l5y
      @Zነኝወሎየዋ-l5y 28 дней назад +1

      ኧረስርአት።ምንማለትነዉ።ለምድነዉየምከደዉ።አትናገሮት።እድትናገሮትአልፈልግም።አበዛችሁት።ሆቤዚዬ።የኔሴት።የምትለይብኝ💞🥀​@@ፍቅራዲስ

    • @ባናናዋነኝየማሜሸጋአፍቃሪ
      @ባናናዋነኝየማሜሸጋአፍቃሪ 28 дней назад

      ​@@Zነኝወሎየዋ-l5yእሱምኮ አበዛዉ ወረቢ ሁላቹህም አትጨርጨሮ ቤዝምታርግ😢

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 28 дней назад

      ​@@Zነኝወሎየዋ-l5yየኔ ነብር ዝም አትያቸዉም

  • @BealaNaif
    @BealaNaif 28 дней назад +3

    ማርክ አይዞኽ ሁሉም ያልፋል ህይወት ይቀጥላል🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @SARAHSARAH-eo9kf
    @SARAHSARAH-eo9kf 28 дней назад +10

    አረ ቤዚ ጥፍተኛም ሆነሽ ጥለሽው ትሂጃለሽ ማርኬ ተረጋጋ እራስክን አትጉዳ 😢😢

  • @abezashgemechu1679
    @abezashgemechu1679 28 дней назад +12

    በዚ አንች ፍላጎት ምንድነው አረ አልገባኝም 😢

  • @MisCo-s3e
    @MisCo-s3e 28 дней назад +6

    ገደል ግቢ ምን ትመስላለች አላበዛሽውም እዴ ሙጢ ልጁን ሰላም አትሺው አቺው ታመጪው አቺው ታሮጪው

  • @KokebTefera-hl4fi
    @KokebTefera-hl4fi 28 дней назад +60

    ሄጂ ከፈለሽ ነገሩን ያመጣሹ አችነሽ እሱ ምንጥፋትየለበትም ልጅ አታጨንቁ ይኑሪበት በማርያም ለናቱ ይኑሪእብ ማለት ትች ነበር 😢😢😢😢😢😢😢

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 28 дней назад +2

      እኮ ገና ከመምጣቷ ጭቅጭቅ 😂 እሱ የሚትጨቃጨቅ ድሮስ መች አጣነውና😂

    • @ፍቅራዲስ
      @ፍቅራዲስ 28 дней назад

      ​@@fufuilu1212ትበልጭን ሸኝቼ ትብስን አመጣሁ😂😂 ሆነብን ነገሩ😂😂

    • @xpk5509
      @xpk5509 28 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ጨረቃዎችፎሚላ
      @ጨረቃዎችፎሚላ 28 дней назад

      እካ😮😮😮😅😅

  • @MariamHussen-vk2bh
    @MariamHussen-vk2bh 28 дней назад +8

    ቤዚየ ምን እየሆንሽነዉ አንቺም እንደዚህ ከሆንሽ እሱ እንደት ሊረጋጋ ይችላል ሁላችሁም አንድ ከሆናችሁማ ትክክል አይደለም አንቺ እረጋለማለት ሞክሪ ያሳለፈዉ ሁኔታነዉ አትፍረዱበት

  • @dessalech899
    @dessalech899 28 дней назад +9

    ቤዝ ተረጋጊ ሁሌም ሄዳለሁ ብለሽ አትቾኪይሌ ይደብራል ተማሪ አይደለሽም 😊😊 ማርክ የኔ ወንድም አይዞህ 😢😢

  • @ZinaZina-oy9ur
    @ZinaZina-oy9ur 28 дней назад +7

    Marakii malii garuu fatananii sitii bayataa malumaa garuu yarabii kooo atii araraa busiii 😢😢😢😢😢😢😢🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @zaynabethiopia
    @zaynabethiopia 28 дней назад +11

    ቤዚ አበዛሽው ምነው ከኔ ሌላ ሰው የለም አለሽሳ ጥርግ በይ

  • @hayatmoh3730
    @hayatmoh3730 28 дней назад +5

    ማርኬ ወድሜ የልብህ ማሻት ይሙላል ❤❤❤❤

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 28 дней назад +7

    ቤዚህ ደግሞ ገና ከመምጣቷ ጭቅጭቅ በዛእሳ በሰላም ነው እናንቴ ለምንድነው ሌሌላ ሰው ክፍተት የምትፈጥሩት ሌላ ሴት መታ ማርክን አፈቅረዋለው ስትል ዝም ማለት ወይ ፊት መስጠት የለብሽም ቤዚዬ😢 እሱም አንድ ወንድ መቶ ቤዚን አፈቅራታለው ካሌ ዝም ብሎ ካንቺጋም ማገናኘት የለበትም ስለዚህ አንድ ሁኑ ተሽማሙ ተረዳዱ ❤ ማርክ በጣም የተጎዳ ልጅ ስለሆኔ በናትሽ በቤዚዬ አታስከፊው ተረጅው ድርቅ አትበይ ልክ እንደ ሄሉ😢

  • @baleerobeewolishoi9254
    @baleerobeewolishoi9254 28 дней назад +5

    Miskniaa markii😢😢😢😢😢😢

  • @Mahlit-i6
    @Mahlit-i6 28 дней назад +3

    ማርክ ኣይዞህ ኣይክፋሕ ሁሉም ነገር ኣስተካክለው ይስተካከላል ራስህን ኣረጋጋ 🥹😥😥

  • @WegayehuGetnet
    @WegayehuGetnet 28 дней назад +11

    ቤዚ ያምሻልዴ ተይው ልጁን አበዛሽው ይኑርበት

  • @Meri4555
    @Meri4555 28 дней назад +16

    ማነው ጥፋተኛ ቢዚ ወስ ማርክ ኣስረዶን የኔ እህቶች ( beki ደሞ ጥፋት የለበሽም ኣትበል )

    • @jenabhelwa127
      @jenabhelwa127 28 дней назад

      ጥፈታኛዋ ቤዘነት😢😮ካምር😢ኤጭ😢

    • @Meri4555
      @Meri4555 27 дней назад

      ​​@@jenabhelwa127ማርክ ብኣሆን ጊዜ ከራሱ ጋ ኣይደለም ቢዚ ናት እሱ መረዳት ያለባት እስዋ ደሞ እሱ እንድረዳት ትፈልጋለች ነገር እኮ እዚ እምዳርስ ሆኖ ኣይደለም ግን ማርክ ከነበረ ሕወቱ አልወጣም ለዛ ነው ተሎ እምከፋው እንጅ በጣም ትግስተኛ ነው ከ 3 ኣመት በላይ እናውቀዋለን

    • @Jameela123Kuwait
      @Jameela123Kuwait 27 дней назад

      100/100 ጥፈተኛ ቤዝ ነት

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 28 дней назад +1

    ባክህን ማርክየ ለማን ደስ ይበለው ነው አንገትህን የምደፋ በዚሪያህ ብዙ ወዳጅ እዳለ ሁሉ ጠላትም አለኮ እቢ ታለች ተዋት ሄሉንስ አተሀት የለ እግዚአብሔር አለህ አንድ ቀን ሀሳብህ ይሟላል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Redu78978
    @Redu78978 28 дней назад +16

    ለምን ተረጋግታችሁ በዉስጥ አጨርሱም የምትሉ ብቻ❤❤😂

  • @ፍቅራዲስ
    @ፍቅራዲስ 28 дней назад +107

    ጭራሽ ይቅርታ ትጠይቃኛለች ብዬ ሳስብ 😢ከዚህ ቦኋላ በቃኝ😂😂 በይ እናቴ እኛም ወንድማችንን እንፈልገዋለን❤እንኳን ከፍቶት አንገቱን እንዲደፋ አልፈልግም ስርዓትሽን ያዢ ቤዛ !!በመጀመሪያ ጥፋተኛዋ አንቺ ነሽ!ለተመልካችም ክብር ይኑራችሁ❤

    • @alamalam-n4p
      @alamalam-n4p 28 дней назад +1

      አወእፈልገዉአለንማርክየየኔየዋህ😢😢😢

    • @mahisdeteig-v7n
      @mahisdeteig-v7n 28 дней назад +2

      ሳህ ጭራሽ አልሰራማ ከድሮዉ የባሰ ንትርክ

    • @ፍቅራዲስ
      @ፍቅራዲስ 28 дней назад

      ​@@mahisdeteig-v7nይተዉት ሲፈልጉ ለኛ ጥቅም የሚሰሩት አደረጉት እኮ😅😅

    • @محمدعبد-ر4ي6ك
      @محمدعبد-ر4ي6ك 28 дней назад +3

      ኣናድዳኛለች ቆይ ምን ችግር ኣለው ይቅርታ ብላው ችግሩ ብትፈታ

    • @zuzu-j2t
      @zuzu-j2t 28 дней назад

      @@ፍቅራዲስ የኔዋ እድህ ንገሪልኚ እኔም ነግሪያታለሁ

  • @HassenHas-g8r
    @HassenHas-g8r 28 дней назад +4

    ቤዝዬ፣፣ተረገጊ፣መሬክን፣እንደ፣ከፈ፣የኔ፣ዉንድም🎉🎉የወሀ❤❤❤🎉🎉

  • @MashoKalai
    @MashoKalai 28 дней назад +37

    ኣይዘህ ማርክየ🎉🎉❤❤

  • @Cug-zg2qj
    @Cug-zg2qj 28 дней назад +8

    እስኪበፈጠራችሁ በደህና ነገር ኑልን😢😢😢😢እንዴ አሁንስ ጨጓራዬን ላጣችሁት😒😒😒😒😒😒በቃ እኛ ጭቅጭቅ አንፈልግም በቃ ለኛም እዘኑልን😒😒😒

  • @taminesh
    @taminesh 28 дней назад +3

    Ayizoki marikiye ante sikefa alwodim😢😢😢😢

  • @Mesimesi-s1t
    @Mesimesi-s1t 28 дней назад +5

    አረ ነገር አብርዱ እኛምኮ በናተ ምክንያት ተሠቃየን በቃ ይበቃቺሇል ታረቁና እየሣቃቺሁ ኑልን😢😢😢❤

  • @ኢክሩyouTuba
    @ኢክሩyouTuba 28 дней назад +2

    ማርኬ ወድሜ አይዞህ ቆም ብለህ አስበት❤❤❤❤❤

  • @Habiba-n4v
    @Habiba-n4v 28 дней назад +4

    አይዞህ ማርክዬ..🥺❤

  • @AbeandmarshieAbeanb
    @AbeandmarshieAbeanb 28 дней назад +1

    Ena demo yemarek batesib sebisekirayeb aregug benatacuuu❤❤❤❤ yemadam kemim negi❤💓🖤👍👍

  • @Saraali-n1x
    @Saraali-n1x 28 дней назад +5

    አንቺ በጣም ቤዚ ጌታ በጣም አበዛሸው ማርከ አይዛን

  • @Jani19-v2d
    @Jani19-v2d 28 дней назад +2

    Yene wodime kifu aka ayizo 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢yalifali 😢

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 28 дней назад +3

    ቤዚ እረ አትጨማለቂ ተረዳት አይቫልም😂😂😂

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 28 дней назад

      ማነሽ😂😂😂

    • @ነጭናጫዋ
      @ነጭናጫዋ 28 дней назад

      @Hereya-zz7ji ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ😂😂😂😂😂😂😂

  • @drr8432
    @drr8432 28 дней назад +2

    ቤዚዬ እና ማርክዬ ተረጋጉ ይሄኮ እናተን ምለያይ ነገር አይደለም ለልጅቱም መልሰ መስጠት አይጠብቅባችሁም ያለፈ አልፋን ብቻ እናተ ሰላም ፍጠሩ ❤🎉

  • @Mahi-m1n8d
    @Mahi-m1n8d 28 дней назад +4

    ልጁን አታስጨንቁት ኢጭ ለእናቱ ይኑረበት እህ 😊

  • @hayathayattadese9518
    @hayathayattadese9518 28 дней назад

    እዘህጋ እየመጠሁ።ሄሉየን ሰምአተነሱ በቀተዋት ትኑረበት ሄሉየ ❤❤❤❤❤❤

  • @Camellia-kr3fs
    @Camellia-kr3fs 28 дней назад +11

    አበዛሺው. ጥርግ. በይ. ማርክን አታስከፊው❤❤😢😢

  • @ዮሚ
    @ዮሚ 28 дней назад +2

    ቤዚ ግን እኮ አንቺ ነሽ ጥፋተኛ 1 ጥያቄ ልጠዪቅሽ ለማርክ ምንም ስሜት የለሽም አሳልፈሽ ለሌላ ሴት ምትሰጪው ቤዚ ብሎክ አድርጊ የልጅቷን ስልክ ያንቺስ ዊወት አደል ቤዚ ማርክን ዪቅርታ ጠዪቂ ልክ አደለሽም የእውነት ሌላሴት ጋ ሂድ እያልሽ ነው

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 28 дней назад +5

    ቤዚ እና ማርክ ግን መጣላት አበዛቹሁ ተፈቃቅራቹሁ ከሆነ ፍቅራችሁን ተገላለፁና ማንም በመካከላቹሁ አይግባ😢😢 የምትሉ👍👍

  • @NEYMASEYD
    @NEYMASEYD 28 дней назад +1

    እዉነት. ለመናገር. እደዚች ያለይ ቆጆ. አላየሁም. ነቅት ያለይ. እራሷን የጠበቀች።ሁልግ ዜ. ስመጣ. እስታይሏ❤❤❤

  • @Sawhtae
    @Sawhtae 28 дней назад +7

    ጥፋተኛው ኣቺነሽ 😢😢😢😢

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 28 дней назад

    የኔሚስኪን ማርክዬ አይዞ ምንም እንዳይሰማ በተልኮ ሰዉ የሚመጣ ቦታ አትስጥ ልጁታ ባተ በኩል ብትመጣ ነግረአት ታሳምን ነበር ግን የባሰ ስልክ ቁጥር እዳታሰጣት ልጁታ አታናግራት

  • @EmuEmu-rp3kv
    @EmuEmu-rp3kv 28 дней назад +3

    Bezi betam new yabezashu tirgi beyi hule ehedalehu tiyaleshi set moltewal

  • @gshshdhhd7906
    @gshshdhhd7906 27 дней назад +1

    እረ ተይ ተረጋጋ ቤዚ❤❤❤

  • @AlmsS-gi7ou
    @AlmsS-gi7ou 28 дней назад +6

    ቤተሰብአደኛነኝደምሩኝ የማረኬቤተሰቦች ምንአረግነውየምትሉትቆይ እረተውት አታበሳጪትምኘፈንአረገ እረተው ልጁንአታሰቃዩት ምነውፈተናውበዛብህማረክዬ ምንስለሆነነውእሱላይስቃይየበዛው አይዞህማረክዬ ህይወቱንየበጠበጣችሁሰዎችየስራችሁን የናቱልጅ የኔኩረ ጅንኑማረክዬ ሁሉምለበጎነው ቀናበል ቀንአለ 😭😭😭😭

    • @sikosilo7758
      @sikosilo7758 28 дней назад

      የኔ ስብራት ምን ልሁንለት በጣም ከፋኝ የምር 😢😢😢😢

  • @kaabbaashinagaasaa5506
    @kaabbaashinagaasaa5506 28 дней назад +2

    😢😢😢😢merkiyen atisakeyi benatish bezi

  • @RozaRoza-nr7yn
    @RozaRoza-nr7yn 28 дней назад +5

    ማርክምንምአላጠፋቢዚያችነዉጥፋቱይቅርታጠይቂ

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 28 дней назад

    ቤዚ ተረጋጊ ልጅቱ እራስወዳጂናት እደት እራሴንአጠፍለሑ ይሕ የሰይጣን ስራነው ብቻውን ሲከርም ለምን አላናገረችውም አይዞሕ ወንድሜ😢😢❤❤❤

  • @Tsionabeh
    @Tsionabeh 28 дней назад +8

    ይች ልጅ ምንድነዉ. ሁሌ እኝኝ የምትለው. እሱ ምንም ምንም አልሽ ፍቅር አዴነዉ. ሄሉ ብቻነዉ የምወደው እንኳን ሌላ ኡችንም እሷን ለመርሳት ነዉ ካችጋም ያለዉ አምነሽ ተቀበይ. ሲያያት በቢዲዮ ዉስጡ እያረረነዉ ያስታውቃል ላትመለሽ ከቻልሽ ጥፊ

  • @bonakelesaudi6004
    @bonakelesaudi6004 28 дней назад

    ማርኬቲ አይዞህ ሁሉም ነገር ያልፋል ዋና ጤና ብቻ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤