Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
✅ የተልባ አዘገጃጀት ሊንክ 👉 ruclips.net/video/-WiCCBQHpn4/видео.html✅ አጥሚት በተልባ አዘግጃጀት ሊንክ 👉 ruclips.net/video/OayL2SntYEc/видео.htmlሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች ለሰጣችሁን መልካም አስተያየትና መልካም ምኞት ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ🙏🙏🥰🥰🥰💕
ደስ የሚል ቤተሰብ ከምርጥ አገልግል ጋር ቦታውም ያስበላል እጆችሽ ይባረኩ የኔውድ🥰😋👌
እሜን በጣም
ምሳዬ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ አገልግሉም ልዮ ነው በጣም ቆንጆ ጤናማ ምግብ አየሩም ጥሩ ይመስላል ለፒክኒክ ያምራል በጣም ባለሙያ 😍👌ሼር
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ሁላቹም ደስ ትላላቹ ሼር💖👍👌🙏👏👏👏👏
ቆንጆ አገልግል ጥሩ የቤተሰብ ግዜ ጋር ተባረኪ ልጆችሽም ይባረኩ
እሚያምር የፆም አገልግል በጣም እሚያምር ኬክ ቆንጆ መናፈሻ ደስ የሚል ቤተሰብ መልካም ልደት ለእታባ ተባረኩ 🙏🏽🥰
ዋዉ ምሳዬ ልዩ አይነት አሰራር እንዲሁም አገልግል ሁሉም ቆንጆ ነው እንዲሁም ልጆችሽ በጣም ውብ ነውእጆችሽ ይባረኩ ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️
አጂሽ ይባረክ ያምራል ባሕላችን በርቺ የተባረከ ይሁን ብለናል ።
እልልልልልልልልል ምሳዬ መልካም ልደት በጣም ታምራላችሁ ስታስቀኑ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም ባለሞያ ሁሉ ነገር ሲያምር እጅሽ ይባረክሁላችሁም እወዳቸዋለሁ ዉድድድድድ ሼር
አሜን አሜን አሜን ነቢዬ በጣም አመሰግናለሁ ነቢዬ እኛም ውድድድድድድ💕🥰
ሠላም ሠላም ብያለሁ ሀያቴ መሸአላህ ይስለሙ የድኪ የጤና ምግብ ያድርግልሽ በላይክ ሰብ 👍👍👍👍👌
በጣም ቆንጆ የምግብ አሰራር ነው ያቀረብሺልን ውድ 💖 የሃገሬ ልጅ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ማማዬ ውድ ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 ወገኖቻችን ሁላችንም ቻናላችንን እንደዚህ አይነት መካም ነገር እንስራበት ሰላም ለሃገሬ 🇪🇹 ፍቅር ❤️ ለወገኔ ይሁን
እንዲህ አምሮባችሁ ስላየሗችሁ በጣም ደስ ብሎኛል
ምሳዬ ዋዉ በጣም ልዩ የሆነ የየምግብ አሰራር ነው አገልግሉም ቦታዉም ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ መልካም ልደት ለታባ ረጅም እድሜ ሁሉንም ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር 👍👍😍💯
Betam yamral
መልካም ልደት እታባየ ረጂም እድሜ ና ጤና አማኑኤል ይስጥሽ
እሜን ቤትዬየኔ ቆንጆ🥰💕💕
በጣም ጎበዝ አቀራረብሽ አይን ይሚስብነው በርቺ👍
ዋዉ ምሳየ ስታምሩ አገልግሉም ያስጎመጃል የተባረከ ይሁላችሁ ሼር ❤️😍👌
በጣም ደስ የሚል የአገልግል አሰራር ነው👌😍 እረጅም እድሜ መልካም ልደት ለማማ 🎂share
በጣም የሚያምር አገልግሏል ና ቦታ ዋዉ መልካም ልደት ለታባ እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናቴ። በጣም ደስ የመል ጊዜ። እጅሽ ይባረክ ምሳዬ
ዋዉ በጣም የሚያምር ቤተሰብ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ልጆችሽንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እህቴ
አሜን ኤድዬ እምወድሽዋ🥰🥰💕
Wow amazing yummy mouth watering food 👌👌👍🏽 stay connected yene konjo ❤️
ውይ ምሳዬ ስታምሩ እግዚአብሔር ቤትሽን ይባርከው አገልግሉም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ 🥰🥰❤️❤️ሼር
በጣም ደስ ይላል ባጠቃላይ ዝግጅቱ መናፈሻውንም ወደድኩት
ቆንጆ አገልግል ነው እጅሸ ይባረክ ውዴ
በጣም ታምራላችሁ ለእናትሽም እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸው በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የአልግል አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ምሳዬ የኔ ቆንጆ👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
Wyeniy btam nw ymflgshe
ዋዉ ምሳዬ በጣም ልዩ ምግብ ልዩ ቦታ ነው በጣም ታምራላችሁ መልካም ልደት ለናትሽ🎂👍👍🥰❤️
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ፍርዬ🥰🙏💕
Watching
Beautiful family It is always nice to eat together Thanks for sharing your recipe 👍
ምሳየ እንዴት እንደሚያምር እንጀራውም ያምራል በርች መልካም ግዜ ይሁንላችሁ ቦታው ሰያምር
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አገልግል ነው እጅሽ ይባርክ 🙏🥰
ዋው የተባረከ ይሁን በጣም ነው ደስ የሚለው ሼር
ዋይ በጣም ነው ሚያስጏመጀው❤️👌🏽😋
ደስ የሚል ቤተሰብ የሚያስጒመጂ ጥቅስ ተባረኪ
በጣም ታምራላችሁ ምግቡም ቦታውም ሁሉንም ወድጄዋለሁ ስራሽንቤተስብሽን እግዚአብሔር ይባርከው 🙏🏽👍👍👍👍👍
አሜን ቅድስቴዋ በጣም አመሰግናለሁ🥰
የኔ እህት ጎበዝ በርችልኝ
በጣም ነው የምታምሮት እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ምራቄን ነው የዋጥኩት
ምሳየዋ እንዴት እደምታምሩ መልካም ልደት ምግቡም ልዩ ነው እጅሽ ብርክ ይበል🥰🥰👏🏼🙏ሼር
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ኤልስዬ🥰🙏💕
ዋው:እጀራከበላሁ:9አመቴነው:አማረኝሳየው:ባለሙያነሽ:ከምር:እጅሽይባረክ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ያምራል
ምሳየ ምግቡ አለባበሳቹሁ ቦታው አቤት እንዴት እንደሚያምርርርርርር ደሥ ይላል በጣም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ♥♥♥👍
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ከብዬ🥰🙏💕
ምሳዬ በጣም አሪፍ👌❤👍👏🙏
ይመሰለኛል የላስታ ልጂ ትመስሊኝአለሺ ዋው እጂሺ ይባረክ!!!!!
አዎ ነኝ አሜን እህቴ አመሰግናለሁ🙏💕🥰
ዋውውውው እንዴት እንደሚያስጎመጅ አሰራርሽ አቀራረብሽ ቦታው ሁሉም ውብ ናቸው እኔም መልካም ልደትተመኘው 💞❤️💞🥳🎉🎊
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ህልዬ🥰🙏💕
love love love and more love this!!! Melkam Lidet Emaye!
ውይ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤️❤️እንዴት የሚያምር አገልግል እንደሆነ አስጎመጀሽኝ እጅሽ ይባረክ እህቴ❤️❤️❤️👌👍ሼር
Ye lalibela sewu neshi ohhh des
በጣም ያምራል መልካም ልደት
ጎበዝ ኣደ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤💐 ዕድመን ጥዕናንን ይሃብኪ 🙏🏽❤
Yamral betam kemnm.belaye hageregna bemhonu degmo ♥HBD
ወይ ምሳዬ አቦ እጅሽ ይባረክየ እያቴን ትውልድ ቦታ አሳየሽኝአገልግሉን ሳየው አያቴን... ፊቴድቅን አረግሽብኝ... ይሄን የስሩትእጄችሽ ይባረኩ 🙏🙏🙏.... መልካምልደት እታበባ ... እድሜ @ ጤና ተመኝቻለሁ... አርሂቡ ላልሽውአትራቡ ብያለሁ ... ፕሊስ ላይክ... ስብስክራይብ... ሼር ሼር ሼርመልካም ኮመንት 👑💚💛❤️👈
Watching ምሳዬ👍❤️❤️❤️
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ አገልግል ነው ምሳዬ ሥታምሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ እታባዬ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🌹🌹😗🌹የተባረከ ይሁንላችሁ ቦታው ፣እናንተ ልብሳችሁ፣ በጣም ቆንጆዎች ናችሁ መልካም ልደት እታባዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን👏❤💕🌹🌹🌹አመሰግናለሁ ምሳዬ 👏
አሜን አሜን አሜን ሐንዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ኑሪልኝ🙏🥰💕🥰💕
ባለሙያ,የተባረከ ይሁን💚💛❤️
Tebareki Yejocsh sra ybarek YeEthiopia lj balemoya nesh
Wow ምሳዬ እንዴት ቆንጆ ምግብ አገልግን ነው የሰራሽው ሲያስጎመጅ ልዩ ነው ዝግጅቱም ሁሉ እንዴት ደስ ይላል መልካም ልደት ብያልሁ ለእታባ 🎂እጅሽ ይባረክ ምሳዬ በዚሁ ቀጥዬ በጣም ባለሙያ ነሽ🙏👏🏼👌🏼👍🏻👍🏼
ምሳዬ ስታምሩ ምግቡ አንደኛ ነው መልካም ልደት ለእታባ🥰👍😍
ምሳዬ ቆንጆ አገልግል የተባረከ ይሁን ሁላችሁም ስታምሩ መልካም ልደት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🎂🥂🍾🥰🥰🥰👌👌👌
iou i.p.o 0 was
Endemn senebetachu,betam dinke Sira eyeserash new!!!keep it up.
እግዚአብሔር ይመስገን እትዬ አይናለም በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🥰
አግዛብሔር የባርካችሁ ደስ የሚል አገልግል 👌👍🙏
Ijig gobez yane imbet😍
ጐበዝ። ደስ ይላል።
ምሳይዬ የኔ ባለሞያ የቱን ልበልሽ ሀሉም ነው የተዋጣልሽ በጣም የሚያምር አገልግል ስራሽ ሁሉ ሀገር ቤት ነው የሚወስደኝ ደሞ ስታምሩ መልካም ልደት ለእታባ ተባረኩልኝ
በጣም ነው ደስ የሚለው እምም ምራቄን አስዋጥሽኝ መልካም ልደት ይሁንልዎት እታባ
በጣም ታምራላችሁ ተባረኩ 💚💛❤️🦁💪👍✌️💯✅🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ውዴ🥰🙏💕
ምሳዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኝል ሴንትራል አብረን ተምረናል።
መውደድዬ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ መውደድ ገራገሯ ቀልደኛዋና ተጫወቿ የክፍሌ ልጅ የሀረሯ (የድሬደዋዋ)ነሽ?
ዋዉዉዉ በጣም ደስስ ይላል ዉዴ
በጣም ደስ ይላል በርቺሃገር ቤት ያላቹ ነው ሚመስለው Happy birthday dayሼር
Layer upon layer of mouth-watering goodness. I have never seen anything like it. That is amazing.
Thank you so much 😀
ዋው መልካም ቤቴሴብ እረጂም እድሜ ይስጣችሁ
በጣም የሚያምር ቦታ የሚያምር ምግብ የሚያምር ቤተሰብ 💚💛❤️🎉🎊🎂መልካም ልደት
Love this may the good lord protect and bless your family lovely kids and lovely sister you have ❤️❤️❤️❤️❤️
በጣም ደስ ይላል ባለሙያ ተባረኪ
I am really like this👏👏👏
ከዚህ በላይ ኑሪልን እታባ መልካም ልደት
አሜን መሲዬ በጣም አመሰግናለሁ🙏🥰
የተባረከ ይሁን ባለሞያ ነሽ
ማሻ አሏህ የኔቆጆ ዋውውውታምራላችሁ"ጒበዝነሽ
ዎው በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤
Happy Birthday. I like the way you prepare the food and the whole family. God bless you all
በጣም ጉደኛ ነው እጅ ይቤርክ
ምሳዬ የኔ ባለሙያ ዋው አገልግል መጥቼ ቁጭ ባልኩ ያሰኝል ገራሚ ነው ቦታው ያምራል መልኳም ልደት ለናታችን ሁላችሁም ታምራላችሁ ሲዝሉ ሃገር ቤት ያሉ ነው የሚመስሉት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ለናትሽ👌👍💚💛❤️ሼር
አሜን አሜን ሂዊዬ እምወድሽዋ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰💕ትላንት ይህን እየሰራሁ ስሯሯጥ ጊዜ አጥቼ የአንችን ቪድዮ አላየሁትም ነበር ሼር ብቻ አድርጌው ዛሬ ነው ያየሁት🥰🙏💕
@@ethiolal2148 ችግር የለው ውዴ ይደረሳል የት ይሄዳል ሁሌ አይመችም አቀዋለሁ እኔም ቢዚ ነበርኩ ሌት ሆኜ ነው የለቀኩት አብሽሪ🥰❤
በጣም ያምራል አስጎመጀኝ እጅሽ ይባረክ። "ላዛኛ" ለምኔ ብዬዋለሁኝ
አመሰግናለሁ ጥሩ ስም ነው 🤣🤣🤣🤣
ዋዋዋዋ ጌታ ይጠብቃችሑ ወይ እናትነት ኩራቷ ፍቆራ ሢያምር ፍቅራችሑ ይባረክ 💐💐💚💛❤🥰🥰
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ሐንዬ🥰🙏💕
Watching ❤️
Beautiful family, place and delicious agelgil Misaye🥰 Enjoy your spring weather! Thank you for sharing! Happy birthday to your mom!🎉🎂🎊
Thank you so much Haniye🙏🥰🥰
Watching💗
በጣም ያምራል💚💛❤
Watching ምሳዬዋ❤️🥰
ምሳዬ በጣም ታምራላቹ
Happy birthday, Beautiful family , thank for sharing, Gbu and your family
You did good job my sister god bless you🙏🙏🙏🙏
Wow betam yemiyamer bota ke miyasgomej megeb gar 😍melkam ledet 😍🙏🙏
አሜን በጣም አመሰግናለሁ መሲዬ🥰🙏💕
ደስ ሰትሉ🎂 መልካም ልደት
ፔጅሽን ዛሬ ነው ያየሁት ደስ ብሎኝ ቤተሰብ ሆኛለሁ እጅሽ ይባረክ
በጣም አመሰግናለሁ እንኳን ደህና መጣሽ🙏🥰
Wow watching
ዋውውው አላውቅሽም ነበር ዛሬ ቤተሰብ ሆኛለሁ ያስጎመጃል
በጣም አመሰግናለሁ መቅዲዬ እኔስ በጣም ነበር እምከታተልሽ ይህን ቻናል ከከፈትኩ ቡሀላ ነው ቢዚ ሁኘ የጠፋሁት ኢትዮጵያ ስትሄጅ ወሎ በመኪና ስትሄጅ ባጠቃላይ ብዙ ቪዮችሽን አይቻቸዋለሁ እንኳን መጣሽልኝ እምወድሽዋ🥰💕
God bless you 🙏 ❤ great job 👍
Betam yamral ejishen ybarkew. Betesebshen ytebklesh
Good job
What a beautiful family❤️❤️❤️
Wowww betam yemral
Watching mesaye ❤️
beautiful 💚💛❤🙏
✅ የተልባ አዘገጃጀት ሊንክ 👉 ruclips.net/video/-WiCCBQHpn4/видео.html
✅ አጥሚት በተልባ አዘግጃጀት ሊንክ 👉 ruclips.net/video/OayL2SntYEc/видео.html
ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች ለሰጣችሁን መልካም አስተያየትና መልካም ምኞት ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ🙏🙏🥰🥰🥰💕
ደስ የሚል ቤተሰብ ከምርጥ አገልግል ጋር ቦታውም ያስበላል እጆችሽ ይባረኩ የኔውድ🥰😋👌
እሜን በጣም
ምሳዬ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ አገልግሉም ልዮ ነው በጣም ቆንጆ ጤናማ ምግብ አየሩም ጥሩ ይመስላል ለፒክኒክ ያምራል በጣም ባለሙያ 😍👌ሼር
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ሁላቹም ደስ ትላላቹ ሼር💖👍👌🙏👏👏👏👏
ቆንጆ አገልግል ጥሩ የቤተሰብ ግዜ ጋር ተባረኪ ልጆችሽም ይባረኩ
እሚያምር የፆም አገልግል በጣም እሚያምር ኬክ ቆንጆ መናፈሻ ደስ የሚል ቤተሰብ መልካም ልደት ለእታባ ተባረኩ 🙏🏽🥰
ዋዉ ምሳዬ ልዩ አይነት አሰራር እንዲሁም አገልግል ሁሉም ቆንጆ ነው እንዲሁም ልጆችሽ በጣም ውብ ነውእጆችሽ ይባረኩ ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️
አጂሽ ይባረክ ያምራል ባሕላችን በርቺ የተባረከ ይሁን ብለናል ።
እልልልልልልልልል ምሳዬ መልካም ልደት በጣም ታምራላችሁ ስታስቀኑ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም ባለሞያ ሁሉ ነገር ሲያምር እጅሽ ይባረክሁላችሁም እወዳቸዋለሁ ዉድድድድድ ሼር
አሜን አሜን አሜን ነቢዬ በጣም አመሰግናለሁ ነቢዬ እኛም ውድድድድድድ💕🥰
ሠላም ሠላም ብያለሁ ሀያቴ መሸአላህ ይስለሙ የድኪ የጤና ምግብ ያድርግልሽ በላይክ ሰብ 👍👍👍👍👌
በጣም ቆንጆ የምግብ አሰራር ነው ያቀረብሺልን ውድ 💖 የሃገሬ ልጅ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ማማዬ ውድ ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 ወገኖቻችን ሁላችንም ቻናላችንን እንደዚህ አይነት መካም ነገር እንስራበት ሰላም ለሃገሬ 🇪🇹 ፍቅር ❤️ ለወገኔ ይሁን
እንዲህ አምሮባችሁ ስላየሗችሁ በጣም ደስ ብሎኛል
ምሳዬ ዋዉ በጣም ልዩ የሆነ የየምግብ አሰራር ነው አገልግሉም ቦታዉም ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ መልካም ልደት ለታባ ረጅም እድሜ ሁሉንም ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር 👍👍😍💯
Betam yamral
መልካም ልደት እታባየ ረጂም እድሜ ና ጤና አማኑኤል ይስጥሽ
እሜን ቤትዬየኔ ቆንጆ🥰💕💕
በጣም ጎበዝ አቀራረብሽ አይን ይሚስብነው በርቺ👍
ዋዉ ምሳየ ስታምሩ አገልግሉም ያስጎመጃል የተባረከ ይሁላችሁ ሼር ❤️😍👌
በጣም ደስ የሚል የአገልግል አሰራር ነው👌😍 እረጅም እድሜ መልካም ልደት ለማማ 🎂share
በጣም የሚያምር አገልግሏል ና ቦታ ዋዉ መልካም ልደት ለታባ እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናቴ። በጣም ደስ የመል ጊዜ። እጅሽ ይባረክ ምሳዬ
ዋዉ በጣም የሚያምር ቤተሰብ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ልጆችሽንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እህቴ
አሜን ኤድዬ እምወድሽዋ🥰🥰💕
Wow amazing yummy mouth watering food 👌👌👍🏽 stay connected yene konjo ❤️
ውይ ምሳዬ ስታምሩ እግዚአብሔር ቤትሽን ይባርከው አገልግሉም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ 🥰🥰❤️❤️ሼር
በጣም ደስ ይላል ባጠቃላይ ዝግጅቱ መናፈሻውንም ወደድኩት
ቆንጆ አገልግል ነው እጅሸ ይባረክ ውዴ
በጣም ታምራላችሁ ለእናትሽም እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸው በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የአልግል አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ምሳዬ የኔ ቆንጆ👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
Wyeniy btam nw ymflgshe
ዋዉ ምሳዬ በጣም ልዩ ምግብ ልዩ ቦታ ነው በጣም ታምራላችሁ መልካም ልደት ለናትሽ🎂👍👍🥰❤️
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ፍርዬ🥰🙏💕
Watching
Beautiful family
It is always nice to eat together
Thanks for sharing your recipe 👍
ምሳየ እንዴት እንደሚያምር እንጀራውም ያምራል በርች መልካም ግዜ ይሁንላችሁ ቦታው ሰያምር
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አገልግል ነው እጅሽ ይባርክ 🙏🥰
ዋው የተባረከ ይሁን በጣም ነው ደስ የሚለው ሼር
ዋይ በጣም ነው ሚያስጏመጀው❤️👌🏽😋
ደስ የሚል ቤተሰብ የሚያስጒመጂ ጥቅስ ተባረኪ
በጣም ታምራላችሁ ምግቡም ቦታውም ሁሉንም ወድጄዋለሁ ስራሽንቤተስብሽን እግዚአብሔር ይባርከው 🙏🏽👍👍👍👍👍
አሜን ቅድስቴዋ በጣም አመሰግናለሁ🥰
የኔ እህት ጎበዝ በርችልኝ
በጣም ነው የምታምሮት እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ምራቄን ነው የዋጥኩት
ምሳየዋ እንዴት እደምታምሩ መልካም ልደት ምግቡም ልዩ ነው እጅሽ ብርክ ይበል🥰🥰👏🏼🙏ሼር
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ኤልስዬ🥰🙏💕
ዋው:እጀራከበላሁ:9አመቴነው:አማረኝሳየው:ባለሙያነሽ:ከምር:እጅሽይባረክ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ያምራል
ምሳየ ምግቡ አለባበሳቹሁ ቦታው አቤት እንዴት እንደሚያምርርርርርር ደሥ ይላል በጣም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ♥♥♥👍
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ከብዬ🥰🙏💕
ምሳዬ በጣም አሪፍ👌❤👍👏🙏
ይመሰለኛል የላስታ ልጂ ትመስሊኝአለሺ ዋው እጂሺ ይባረክ!!!!!
አዎ ነኝ አሜን እህቴ አመሰግናለሁ🙏💕🥰
ዋውውውው እንዴት እንደሚያስጎመጅ አሰራርሽ አቀራረብሽ ቦታው ሁሉም ውብ ናቸው እኔም መልካም ልደትተመኘው 💞❤️💞🥳🎉🎊
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ህልዬ🥰🙏💕
love love love and more love this!!! Melkam Lidet Emaye!
ውይ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤️❤️እንዴት የሚያምር አገልግል እንደሆነ አስጎመጀሽኝ እጅሽ ይባረክ እህቴ❤️❤️❤️👌👍ሼር
Ye lalibela sewu neshi ohhh des
በጣም ያምራል
መልካም ልደት
ጎበዝ ኣደ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤💐 ዕድመን ጥዕናንን ይሃብኪ 🙏🏽❤
Yamral betam kemnm.belaye hageregna bemhonu degmo ♥
HBD
ወይ ምሳዬ አቦ እጅሽ ይባረክ
የ እያቴን ትውልድ ቦታ አሳየሽኝ
አገልግሉን ሳየው አያቴን... ፊቴ
ድቅን አረግሽብኝ... ይሄን የስሩት
እጄችሽ ይባረኩ 🙏🙏🙏.... መልካም
ልደት እታበባ ... እድሜ @ ጤና ተመኝቻለሁ... አርሂቡ ላልሽው
አትራቡ ብያለሁ ... ፕሊስ ላይክ... ስብስክራይብ... ሼር ሼር ሼር
መልካም ኮመንት 👑💚💛❤️👈
Watching ምሳዬ👍❤️❤️❤️
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ አገልግል ነው
ምሳዬ ሥታምሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ እታባዬ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🌹🌹😗🌹
የተባረከ ይሁንላችሁ ቦታው ፣እናንተ ልብሳችሁ፣ በጣም ቆንጆዎች ናችሁ
መልካም ልደት እታባዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን👏❤💕🌹🌹🌹
አመሰግናለሁ ምሳዬ 👏
አሜን አሜን አሜን ሐንዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ኑሪልኝ🙏🥰💕🥰💕
ባለሙያ,የተባረከ ይሁን💚💛❤️
Tebareki Yejocsh sra ybarek YeEthiopia lj balemoya nesh
Wow ምሳዬ እንዴት ቆንጆ ምግብ አገልግን ነው የሰራሽው ሲያስጎመጅ ልዩ ነው ዝግጅቱም ሁሉ እንዴት ደስ ይላል መልካም ልደት ብያልሁ ለእታባ 🎂እጅሽ ይባረክ ምሳዬ በዚሁ ቀጥዬ በጣም ባለሙያ ነሽ🙏👏🏼👌🏼👍🏻👍🏼
ምሳዬ ስታምሩ ምግቡ አንደኛ ነው መልካም ልደት ለእታባ🥰👍😍
ምሳዬ ቆንጆ አገልግል የተባረከ ይሁን ሁላችሁም ስታምሩ መልካም ልደት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🎂🥂🍾🥰🥰🥰👌👌👌
iou i.p.o 0 was
Endemn senebetachu,betam dinke Sira eyeserash new!!!keep it up.
እግዚአብሔር ይመስገን እትዬ አይናለም በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🥰
አግዛብሔር የባርካችሁ ደስ የሚል አገልግል 👌👍🙏
Ijig gobez yane imbet😍
ጐበዝ። ደስ ይላል።
ምሳይዬ የኔ ባለሞያ የቱን ልበልሽ ሀሉም ነው የተዋጣልሽ በጣም የሚያምር አገልግል ስራሽ ሁሉ ሀገር ቤት ነው የሚወስደኝ ደሞ ስታምሩ መልካም ልደት ለእታባ ተባረኩልኝ
በጣም ነው ደስ የሚለው እምም ምራቄን አስዋጥሽኝ መልካም ልደት ይሁንልዎት እታባ
በጣም ታምራላችሁ ተባረኩ 💚💛❤️🦁💪👍✌️💯✅🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ውዴ🥰🙏💕
ምሳዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኝል ሴንትራል አብረን ተምረናል።
መውደድዬ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ መውደድ ገራገሯ ቀልደኛዋና ተጫወቿ የክፍሌ ልጅ የሀረሯ (የድሬደዋዋ)ነሽ?
ዋዉዉዉ በጣም ደስስ ይላል ዉዴ
በጣም ደስ ይላል በርቺ
ሃገር ቤት ያላቹ ነው ሚመስለው
Happy birthday day
ሼር