Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

የልብስ ስፌት ሲንጀር ዋጋ በኢትዮጵያ 2015

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 июл 2023
  • ዲዛይነር ለመሆን ወይም ለመማር የምትፈልጉ
    ይህ ቪዲዮ እንዳያመልጣችሁ
    👇👇👇👇👇
    • Video

Комментарии • 44

  • @abosemmedia21
    @abosemmedia21  Год назад +8

    አድራሻ👇👇👇
    ☎️ 0912872888
    ☎️ 0926722228

    • @lolymarket
      @lolymarket Год назад

      Dagi endat nak kly yalaw selk yana nw ena leloch ekawochm selalug telegram ly betawerag

    • @seadagyu1503
      @seadagyu1503 10 месяцев назад +2

      እኔ በጀ ጥልፍም ዳንቴልም በጣም ነው የምችለሁ ስሞኑን ሀገር ስለምገባ ስንጀር ገዝቸ እዛው በሡ ለመስራት እፈልጋለሁ መጀመሪያ ስልጥኘ ስላም ብቻ ልግባ እንጂ እቅዴ እንደዛ ነው ወይ የወንዶች ፀጉር ቤት መክፈት

    • @haymihs4489
      @haymihs4489 7 месяцев назад

      Used be jack kalek efelgalew

    • @lilitylility4864
      @lilitylility4864 2 месяца назад

      እኔ ፍልጋለሁ ወንድም መልስሊኝ

  • @yeserashmalede1687
    @yeserashmalede1687 10 месяцев назад

    Enamesegenalen wendim

  • @tztafkryoutube4093
    @tztafkryoutube4093 Год назад

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @rahalzewda6528
    @rahalzewda6528 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @user-dc8un2cn3h
    @user-dc8un2cn3h Год назад

    ወድሚ አናመሰግነለን

  • @gashawamsalu8841
    @gashawamsalu8841 Год назад +2

    ወንድሜ መረጃህን በጣም እወደዋለሁ ለምታደርሰው መረጃ እከታተላለሁ እኔ ደግሞ የምፈልገው በናፍጣ የሚሰራ የእህል ወፍጮ ለገጠር የሚሆን ዘመናዊ እፈልጋለሁ ዋጋም ፣የአስመጪዎችን ስልክ ብትልክልኝ አመሠግናለሁ በርታ ።

  • @user-fr3ci7um7f
    @user-fr3ci7um7f 16 дней назад

    ምሸአላህ በረትወደም

  • @user-zp2iq1qj7g
    @user-zp2iq1qj7g 8 месяцев назад +1

    ወድም በአርቶማቲክሥነወይ የሚሠራዉ

  • @Zix-wd9nv
    @Zix-wd9nv 2 месяца назад

    ወድም እናመሰግናለን በርታ ለቤትህ አዲስነኚ

  • @meftahhelillahmed446
    @meftahhelillahmed446 11 месяцев назад

    እኔምፈልገው ውድያልሆነ ቆዳመስፋትሚችል እፈልጋለሁ በቆዳስራ ሰልጥኜሞያውአለኝናነው ማለቴ ጫምምሆነቦርሳ ለመስራት

  • @efuyegela7442
    @efuyegela7442 9 месяцев назад +2

    ኦን ላይን ላይ እየተከታተልኩ ለመማርና ለመስራት አስቢያለሁ ያለሁት ከሀገር ውጪ ነው የትኛውን እንድገዛ ትመክረኛለህ

  • @user-lf8eb6bq7p
    @user-lf8eb6bq7p 10 месяцев назад +1

    በጣም እናመሠግናለን
    ግን,,,,,እስኪ,,,,,የእህል,,,,መፍጫ ወፍጮ,,,,,በመብራት,,,,,የሚሠራ
    ዋጋው,,,,,ስንት,,,,,እንደሚጨርስ
    ንገረን

  • @haregbayuh3109
    @haregbayuh3109 11 месяцев назад

    ኦvrሉክ ስንት ነው ፕሊስ

  • @user-qq2gg3ik3j
    @user-qq2gg3ik3j 8 месяцев назад +1

    ኪራይ የት አጠኛለሁ

  • @user-yh5hv9yz2v
    @user-yh5hv9yz2v 7 месяцев назад

    ገዝተው ቢያስቀምጡት ይበላሻልእደ ሀረብ ሀገርነው ያለሁትና እዚህ ሁኘ ገዝቸ አስቀምጨ ሀገር ስሄድ ቶሎ ለመስራት ፈልጌነበር

  • @sabaaman8259
    @sabaaman8259 7 месяцев назад

    design, designer

  • @Tedalemariyam
    @Tedalemariyam 4 месяца назад

    እራሱ ይዘመዝማል

  • @user-px1pu9zt2l
    @user-px1pu9zt2l 6 месяцев назад

    ሰላም መረጃሕን ያየሁት አሁን ነው ለበለጠ መረጃ ስሙን ከነኮዱ ዋጋውነ በፎቶ ብትለቅልን

  • @emebetyemane669
    @emebetyemane669 4 месяца назад

    ወንዱሜ የምታስተዋዉቀው ሴንጀር አስቀድመህ የሜሠራዉን እንደ ዚግ ዛግ ኦቨር ሎክ ያለዉን ንገረን ዋጋ ተከራክረን እንገዛለን 😅😅😅😅

  • @HassanJimmawe-ul5zd
    @HassanJimmawe-ul5zd Год назад

    ወንድሜ ስልጠናውን ለመውሰድ እፈልጋለው ባለኝ ትንሸ ዕውቀት ላይ ለመጨመር ግን አድራሻቸው አልነገርከንም ።

    • @abosemmedia21
      @abosemmedia21  Год назад

      ስልጠናዉን ለመውሰድ ዲስክሪብሽን ቦክስ ላይ ቪዲዮ ሊንክ አለ እሱን በመመልከት ከዛላይ አድራሻ ማግኘት ትችላላችሁ

  • @sintayhubamlaku471
    @sintayhubamlaku471 Год назад +1

    እኔ እፈልጋለሁ

  • @Aynu.Tub7050
    @Aynu.Tub7050 2 месяца назад +1

    2016 ስንት ገባ

    • @abosemmedia21
      @abosemmedia21  Месяц назад

      @@Aynu.Tub7050 በቅርቡ አቀርባለሁ

  • @ZakeyahKader
    @ZakeyahKader Месяц назад

    ወንድሜ፡2016፡ፕሮቴክስ፡ዋጋስንት፡ነው

  • @alemeshetgebremariam4935
    @alemeshetgebremariam4935 8 месяцев назад

    ለመረጃው እናመሰግናለን።ሁሉም ግን በኤሌክትሪክ ነው የሚሰራው አይደለም?

  • @hayatabate3532
    @hayatabate3532 10 месяцев назад

    ሁሉንም እስከ ካዉያዉሳ እሰከ መቁረጫዉስ

  • @seadaseid259
    @seadaseid259 9 месяцев назад +1

    የጥልፍስ

  • @user-yz8lr6ff1m
    @user-yz8lr6ff1m Год назад

    Protex በዲጂታሉ ቢበላሽ መቀያየሪያ አለ

  • @kaleabmandefro3465
    @kaleabmandefro3465 Год назад

    ከሹንፋና ከፕሮቴክስ የትኛውን ትመክረናለህ ዞጂስ ዲጂታል የለውም ?

    • @abosemmedia21
      @abosemmedia21  Год назад

      ዞጂ ድጅታል አይደለም ዲናሞ ነው ሺንፋ ደሞ ከሁሉም የሚለየው የራሱ ተች ስክሪን አለው በሱ ነው መቆጣጠር የሚቻለው ዘምኖ የመጣ ነው

    • @mohammedkasahun4650
      @mohammedkasahun4650 Год назад +1

      ዞጂ ሹንፋ ጃክ ሙያው ላይ ካለህ ተመራጭ እቃ ነው ስለመጠቀምው

    • @seadagyu1503
      @seadagyu1503 10 месяцев назад

      ​@@mohammedkasahun4650 እስቲ ልምዱ ታለህ ማለቴ በሙያው ዘርፍ ውስጥ ታለህ አስጠጋኝና ለገዝህም እኔም አስለምደኝ

  • @user-rk1si3uy4p
    @user-rk1si3uy4p Год назад

    SGGEMSY የህን ማሸን ነገርኝ

  • @user-tp2wf5os5w
    @user-tp2wf5os5w 11 месяцев назад +1

    የጥልፍስ