እንግሊዝኛ ማንበብና መፃፍ ለሚቸገሩ ወሳኝ ትምህርት። Master English Reading and Writing at Once.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • #Englishinamharic #EnglishforEthiopian
    ይህ የ #WillyEthiopia Offical የ ዩቱብ ቻናል ነው፡፡
    ከ Mr. Willy ጋር እንግሊዘኛን ቀለል ባለ አቀራረብ ይማሩ!
    ቻናላችንን subscribe እና like በማድረግ እንግሊዘኛን ለሚጠቀሙበት ሁሉ ያጋሩ(Share)!
    እንዲሁም ተከታታይ ትምህርቶች እንዲደርሶት የደውል ምልክቷን ይጫኑ!
    እናመሰግናለን!!
    Lesson 1: የአመታት የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችግር
    • የአመታት የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችግርዎ...
    Lesson 2: ሲያምታቱን የኖሩ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ቃላትና ሀረጎች
    • ሲያምታቱን የኖሩ የእንግሊዝኛ ቋንቋ...
    እንግሊዘኛን በብቁ ሁኔታ ለማቀላጠፍ እነዚህን 5 ወርቃማ ህጎች ይማሩ!
    ወርቃማ ህግ ቁ. 1 • እንግሊዝኛን ብቁ ተናጋሪ ለመሆን ወ... (Lesson 3)
    ወርቃማ ህግ ቁ. 2 • እንግሊዝኛን ብቁ ተናጋሪ ለመሆን ወ... ( Lesson 4)
    ወርቃማ ህግ ቁ. 3 • እንግሊዝኛን ብቁ ተናጋሪ ለመሆን ወ... (Lesson 5)
    ወርቃማ ህግ ቁ. 4 • እንግሊዝኛን ብቁ ተናጋሪ ለመሆን ወ... (Lesson 6)
    ወርቃማ ህግ ቁ. 5 • እንግሊዝኛን ብቁ ተናጋሪ ለመሆን ወ... (Lesson 7)
    Lesson 8: መሠረታዊ የእንግሊዝኛ ትምህርት ለጀማሪ
    • መሠረታዊ የእንግሊዝኛ ትምህርት ለጀ...

Комментарии • 379

  • @amirarahmato1668
    @amirarahmato1668 3 года назад +21

    የኛ ምርጥ እንኳን ደህና መጣህልን በጉጉት ነው የምንጠብቅ ሁሌም እንወድሃለን ግን አንድ ልጠይቅህ የምፈልገው ነገር ቅርንጫፎቻችሁን በክልል ከተሞች ለምን አትከፍቱም ማለቴ ከአዲስአበባ ውጪ በክልል ከተሞች ሚኖሩ ብዙ እንግሊዘኛ ቋንቋ መማር የሚፈልጉ አሉ

    • @willyethiopia9122
      @willyethiopia9122  3 года назад +5

      Hopefully 1 day

    • @emusihamtube1769
      @emusihamtube1769 3 года назад

      @@willyethiopia9122 እባክህን ቴሌ ግራም ላይም አሰተምራለሁ በለሃል ሊኩን አሰቀምጥልን

    • @zuzubentendris1122
      @zuzubentendris1122 3 года назад

      እኔም አልወጣልኝ አለ

  • @መዲየተንታዋ
    @መዲየተንታዋ 3 года назад +45

    አይ 10አመት ዝም ብለን ትምህርት ቤት መመላለሳችን ሳስብ አሁን ላይ እናደዳለሁ በተለይ የገጠር ትምህርት ቤት ፣

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 3 года назад +2

    ትላንት እጅግ በጣም ደስ የሚል ቀን ነበር ዛሬ ደግሞ ከትላንት የኮረጀ ይመስል በደስታ ቀኔን አጅቦት ለነገ ብሩህ ቀኔ እያዘጋጀኝ ነው አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏 ለእናንተም መልካም ቀንን ተመኝሁ yidne ethio ነኝ ቻናሌን ይጎብኙ። አመሰግናለሁ

  • @tarikutadesse4079
    @tarikutadesse4079 3 года назад +10

    ለምን በሳምንት 1 የእንግሊዝኛ ሙዚቃ ከነትርጉሙ ብታመጣልን እኛ እሱን ደጋግመን በደስታ ስለምንሰማ ብዙ ቃላቶችን በቀላሉ መያዝ እንችላለን።

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 3 года назад

    በጣም ይገርማል አሁን አገኘሁህ የምፈልገው መምህር እሰፔሊግ ነበር ችግሬ ስታስተምር በጣም ቀላል አርገህ ነዉ የምታሰትምረው ተባረክልኝ መምህር ፐሮግራምህን ግን ልቀቅልን ።

  • @ሳላዘቴወድሮስ
    @ሳላዘቴወድሮስ 3 года назад +10

    Thank you so Mach teacher willy
    For all your Interesting lessons.
    Please give advice how to improve English Spelling Errors.
    Please Make a lesson how to avoid spelling errors ?

    • @yemeserachdabi8133
      @yemeserachdabi8133 3 года назад

      Dagmawet
      Mulugeta
      Abrham
      Masarat
      Apartmet
      Hawasa
      Sabata
      Sadafa
      Gazatana
      Nagarana

    • @elham7199
      @elham7199 3 года назад

      Good idea i agree with you

  • @bisratkasu5534
    @bisratkasu5534 3 года назад +3

    I like the way you teach us,its good lesson

  • @amirarahmato1668
    @amirarahmato1668 3 года назад +4

    9/10 አገኘው 3ኛውን ተሳስቻለሁ

  • @hiwotlifeya7527
    @hiwotlifeya7527 3 года назад +6

    ዛር የስተማርከን በጣም አስፈላጊ ትምርት ነወ

  • @zhabasha5681
    @zhabasha5681 3 года назад

    thanks teacher this is very important for me my God protect you

  • @mekdesdemeke4697
    @mekdesdemeke4697 3 года назад

    You are good teacher thanks so Mach . 🙏!!!!!!!’nnn

  • @tigisttsegaye7135
    @tigisttsegaye7135 3 года назад

    I got 7/10 , I think I do my best.😕
    I am so tankful for all thing, u teach us by easy way. Thank you.☺🙏

  • @meseretabebe8622
    @meseretabebe8622 2 года назад

    Thank you so much, It’s very helpful training.

  • @ashagreayele5762
    @ashagreayele5762 3 года назад

    10/10 new yagegnewut thank you so my teacher God bless you

  • @ድሮእናዘንድሮ
    @ድሮእናዘንድሮ 3 года назад +3

    THANKS A MILLION

  • @hiwotlifeya7527
    @hiwotlifeya7527 3 года назад +1

    Mameher willy Thank you

  • @factzone4114
    @factzone4114 3 года назад

    This lesson heps me more than you think, it's my question for a long time.thanks a lot , honestly I got all questhions.

  • @etsegenettsegaye1573
    @etsegenettsegaye1573 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ዊሊ 8/10 አገኘሁ

  • @degneshashoro627
    @degneshashoro627 3 года назад

    1 Dagimawit 2 Mulugeta 3 Abirham 4 Meseret 5 aparetment 6 Hawasa 7 Sebeta 8 Sandafa 9 Gazetegna 10 Negeregna Thanks a lot

  • @SelamSeli-e3t
    @SelamSeli-e3t 9 месяцев назад

    Thnakyou teacher

  • @abebafenta2679
    @abebafenta2679 3 года назад

    Thank you you're the best.f

  • @እናቴኑሪልኝ-ዸ3ጐ
    @እናቴኑሪልኝ-ዸ3ጐ 3 года назад +1

    I am gonna be a a best English speaker soon thank you so very much for your wonderful lessons respect Willy ✊ 💙

  • @hananislam6118
    @hananislam6118 3 года назад +2

    Mr thanks betam techemarim asetemren matsaf betam yaschegregnl plsssssssssssssssssss

  • @የኢትዮጲያወዳጅ
    @የኢትዮጲያወዳጅ 3 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ ስለሁሉም ነገር

  • @rahelbauer8564
    @rahelbauer8564 3 года назад

    Good Morning techher. Thank you so mach. I have 6/ 10 .

  • @mekdesnigussie6144
    @mekdesnigussie6144 3 года назад

    መምህር እናመሰግናለን

  • @nardosasefa7512
    @nardosasefa7512 3 года назад +2

    አንዲት ጥያቄ አለችኝ አሁን እንዳስተማርከን ከሆነ ብንፅፍ ኮኔክሽን ለማለት (k)conekshin ይሆናል በኢንግሊሹ ስንመጣ ግን connection ይሄ ብቻ ሳይሆን ለምሳሌ aeእና አንድ ላይ ሲመጡ ኢ የሚለውን ትርጉም ይሰጣሉ ችግሬ ንባብ ላይ ደብል ሁነው ሲመጡ ሲጠብቁ ff ወይም ee ወይም oo እየሆኑ ደብልስ የሚመጡት ምን ሲሆን ነ ከንባቡ ላይ የሚቀይራቸው ነገር አለ ወይ ኮመንት ካነበብክ አማርኛውን እንደምናነበው አይደለም ይቀየራሉ እቺን ብታስተምር ወይም ቪዲዮ ካለህ ሊንኩን ብትሰጠኝ እባክህን የተቸገርኩበት ጉዳይ ነው

  • @salme4126
    @salme4126 3 года назад +5

    wellcame my dear

  • @Meseret-k3t
    @Meseret-k3t 8 месяцев назад

    Thank you

  • @እየሩሳሌምመለስ
    @እየሩሳሌምመለስ Год назад

    Thank you so much brother

  • @kebadkasie7372
    @kebadkasie7372 Год назад

    በጣም ጥሩነው

  • @roserose7097
    @roserose7097 3 года назад +4

    Pleas if you have Golden Rule for writing ✍️

  • @liyuwork162
    @liyuwork162 3 года назад +5

    ይኼው በአንተ ምክንያት በጣም ጎበዝ እንግሊዝኛ ተናጋሪ ወጥቷኛል

  • @kidistabashanko2879
    @kidistabashanko2879 3 года назад

    U are the best

  • @FardusYassin
    @FardusYassin 8 месяцев назад

    1.Dagmawit 2.Mulugeta 3.Abraham 4.Meseret 5.Apartment 6.Hawasa 7.sebeta 8.Sendafa 9.Gazetegna 10.Negeregna

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 3 года назад

    Thank you.

  • @suraffel
    @suraffel 3 года назад +5

    Good Morning teacher thank you so much you are great you are my super hero teacher, and
    I think Saturday's school will end this Saturday. It was a great lesson, thanks a lot teacher
    "EAST TO WEST WILLY LANGUGE IS THE BEST"

    • @willyethiopia9122
      @willyethiopia9122  3 года назад +4

      Thanks a lot my boy. Your contribution was really great

  • @ametushafi4113
    @ametushafi4113 3 года назад

    Thank you good Tichar

  • @bd485
    @bd485 3 года назад +1

    Welcome teacher

  • @semeneshfeleke9413
    @semeneshfeleke9413 3 года назад +7

    ድንቅ መምህር አረ በጣም አመስግናለሁ

  • @Samsung-yd9kl
    @Samsung-yd9kl 11 месяцев назад

    Tnx❤❤❤❤

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 3 года назад +3

    በእውነት ወንድማችንና መምህራችን ከልብ አመሰግናለው !የኔ ትልቁ ችግሬ የምናገረውን መፃፍ አልችልም እናም ማንበብም ችግር አለበኝ እናም ደስ ብሎኛል አመሰግናለው በድጋሚ !በአስተማርከኝ መሰረት ከ10 ጥያቄ 9 ከግማሽ አግቻለው ደስ ብሎኛል!ፍቃደኛ ከሆንክ እባክክክ ትንሽ ቀጥልበት ይሄንንን ትምርት እባክክክ

  • @miftahabintube1267
    @miftahabintube1267 2 года назад

    Inameseginalen tiher

  • @zebeba4706
    @zebeba4706 3 года назад +6

    ላይክናሸር አድርጉ የኛን መጠቀም ብቻ አንሰብ ለሁሉም ተደራሽ እናድርግ

    • @kidistabashanko2879
      @kidistabashanko2879 3 года назад +2

      መልካም ሰዉ

    • @TOPG-o9b
      @TOPG-o9b 6 месяцев назад

      እኔ አልችልም ነበር በአንድ ቀን ፃፍኩኝ😢😢 ይገርማል

  • @mohammed-oy8ht
    @mohammed-oy8ht 2 года назад

    جزاك الله خىر

  • @cellective1537
    @cellective1537 3 года назад +2

    Thank you 10/8
    Amxchwalew

  • @adanechlemma5223
    @adanechlemma5223 3 года назад

    1,Dagmawt 2,Mulugeta 3,Abrehem 4,Meseret 5,Apartamat 6,Hawaasa 7,Sebeta 8,Senidafa 9,Gazetegn 10,Negeregn.

  • @meronagago9729
    @meronagago9729 3 года назад

    Thank you ❤❤❤

  • @tofikhalidmuketar6098
    @tofikhalidmuketar6098 2 года назад +1

    በኦላይን መማር እፈልጋለው አድራሻህን ላክልኝ እኔ ያለውት ካናዳ ነው

  • @MESERETASHENAFi-h4f
    @MESERETASHENAFi-h4f Год назад +2

    1Dagmawit.2Mulugeta. 3Abureham. 4Meseret. 5Apartment. 6Hawasa. 7Sebete. 8Sendafa. 9gazetegna. 10Negeregna

  • @hianalegas718
    @hianalegas718 3 года назад +5

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሆን::: ብዙ ነገር ተማርኩ

  • @tigistmekasha9677
    @tigistmekasha9677 Год назад +1

    Wellcam

  • @gt9334
    @gt9334 3 года назад +1

    Willy thank you for your help. Is there any technic or rule to follow how to spell words specially in intermediate level. My second question is can you teach us about euphemism words and idioms. please respond Thanks

  • @samiraal-tl5ee
    @samiraal-tl5ee 4 месяца назад +1

    bekele semere tebeka Nehom yamrot mahlat debebe jabanAmarikaየምርምንምአላቅምነበር

  • @adiliya122
    @adiliya122 3 года назад

    Excellent

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 2 года назад

    Dagmawit, Mulugeta, Abereham, Meseret, Apartment, Hawasa, Sebeta,, Sendafa, Gazetegna, Negeregna

  • @melkamuchanie12
    @melkamuchanie12 3 года назад +1

    dagmawit
    mulugeta
    abrham
    meseret
    apartment
    hawasa
    sebeta
    sendafa
    gazetegna
    negeregna

  • @ተሙተሙ-ኀ2ሐ
    @ተሙተሙ-ኀ2ሐ 3 года назад +5

    ላይክ አድርጉ

  • @aynalemaya3651
    @aynalemaya3651 4 месяца назад

    Dagimawit muliegeta Abrham meseret afart mant. Hawas sabata gazetena negarna

  • @lemishow88
    @lemishow88 3 года назад +2

    መምህረ በጣም ነዉ የማከብርህ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤️❤️👈🙏🙏🙏

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 3 года назад

    አመሰግናለሁ. መምህር

  • @bekeluybas511
    @bekeluybas511 3 года назад

    10/10 thanks

  • @muleteku3468
    @muleteku3468 3 года назад +1

    tunx a lote

  • @kasahun4859
    @kasahun4859 Год назад +1

    6/10ነው የኔ እና በጣም ብዙ ትምርት ነው የተማኩት(Ena gen betam teru temrt nw yagnawet)thnkyu

  • @leylamohammed2037
    @leylamohammed2037 2 года назад

    1 dagmawit
    2 mulugeta
    3 Abreham
    4 meseret
    5 Apartment
    6 Hawasa
    7 sebeta
    8 sendafa
    9 Gazetegna
    10 negeregna

  • @emuyathut252
    @emuyathut252 3 года назад +3

    My hero we love you. I wish all the best 🙏❤❤❤

  • @nunuyoutube7400
    @nunuyoutube7400 3 года назад

    ጎበዝ

  • @belachewtessema1263
    @belachewtessema1263 3 года назад +1

    ወድጂዎለሁ ሊገባኝ ያልቻለው አናባቤዎች አስረዳኝ እባክህ በቀላሉ

  • @senayebeyene3618
    @senayebeyene3618 3 года назад +1

    በይበልጥ ሙዚቃው ከነትርጉሙ በጣም አሪፍ ነው በሳምንት አንድ ቀን ብታቀርብልን አሪፍ ነበር እናመሰግናለን ኑርልን

  • @Melak-Tube-79
    @Melak-Tube-79 Год назад

    i gat 2 point truly

  • @MyLove-n1c4h
    @MyLove-n1c4h 11 месяцев назад +1

    Enam ምን አየገባኝ aydelem😢

  • @yehualashetgossaye2154
    @yehualashetgossaye2154 3 года назад +2

    Dagmawit

  • @abonehteferedegne4937
    @abonehteferedegne4937 3 года назад

    1.Dagmawi 2.Mulugeta 3 Abrham 4Mmeseret 5Apartment 6Hawasa 7Sebeta 8Sendafa 9Gazetegna 10 Negeregna

  • @belachewtessema1263
    @belachewtessema1263 3 года назад +1

    Dagmawit
    Mulugeya
    Abrhem
    Meseret
    Hewasa
    Sebeta
    Sedafa
    Gazetena
    Negerena

  • @zuzubentendris1122
    @zuzubentendris1122 3 года назад

    ቁጥሩን እሚያውቅ ተባበሩኝ በአላህ ባለፈው በተፃፈው ቁጥር አልወጣልኝ አለ ቴሌግራም ላይ ጊዜ የለኝም የተውሰነ ነገር እንኩዋን ብማር

  • @DjdjsjHxhxhshs
    @DjdjsjHxhxhshs 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን እኔግን ምንም ነገር አይገባኝ እንግሊዘኛ ማንበብም ሆነ መጣፍ አለችልም አይገባኝም😥

  • @tsionbaheran468
    @tsionbaheran468 3 года назад +3

    Welcome back Willy👌❤🙏

  • @SeadaKader
    @SeadaKader 4 месяца назад +1

    የኔ ወድም በጣም አመሰግናለሁ ውይ አስራ ሁለት አመት በከንቱ

  • @mikiinspire
    @mikiinspire 3 года назад +1

    10/10 I was read dictionary when I was 4th grade to. You making a video that's good for learners.

  • @nurashetrfa6721
    @nurashetrfa6721 3 года назад +1

    በጣም ምርጥ ትምህርቶች ነዉ እያስተላለፍክ ያለከዉ በርታ እኔ 10 / 8 ነዉ ያመጣሁት ሁለቱ ጋዜጠኛ ና ነገረኛ የሚለዉ English አለዉቅም በቀጣይ በተለይ አማርኛዉ እነ ጰ ኛ በነዚ ፊደሎች ብትሰራ አሪፊ ነዉ በተረፈ በርታ

  • @melodymesfin7146
    @melodymesfin7146 3 года назад +1

    እባክህን Paragraph መጽሐፍ አስተምር?

  • @TopRankList
    @TopRankList 3 года назад +2

    Thank you teacher. I really appreciat the way you teach us. If I'm not overstepping , may you classify your lessons into levels as beginner, intermediate and advanced on your RUclips playlist so that you can reach out anyone who want to improve their english language.
    Finally, would you think of preparing ACCENT TRAINING lessons that either be the UK or USA in a categorization (playlist on RUclips) please?
    Thank you very much. Let Almighty God bless you and your family.

  • @sarasara-vn6tm
    @sarasara-vn6tm 3 года назад

    Dagmawt/ mulugeta/ Aberham/ mesert / Apartment/ sebeta/ hawasa/ sendefa/ gazetegniw Negrgni

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 3 года назад

    I am confused with ring letters for example the first letter le and the fifth letter le must be not the same. all ring letters(kelebet yalachewu fideloch ie newu yemihonut ante gn hulunm ekul aderekachewu le and lie, me and mie)

  • @addisgebru448
    @addisgebru448 3 года назад +3

    I have one mistake, Abreham l spel as Abrehem

  • @diborakasssaye4504
    @diborakasssaye4504 2 года назад

    Wow

  • @hanaahanaa4284
    @hanaahanaa4284 3 года назад +2

    Mio

  • @እትዬጵያ
    @እትዬጵያ 4 месяца назад

    1: Dagmawit
    2: Mulugeta
    3: Abrham
    4: Meseret
    5: gazetega
    6: Negerga
    7 Apartment
    8: hawasa
    9: sebeta
    10: sendafa

  • @zemzemhussein7208
    @zemzemhussein7208 3 года назад +2

    Thank you so much🙏🙏

  • @NahomYemesilij
    @NahomYemesilij 4 месяца назад

    እና ታድያ ኢትዮጵያ የሚለዉን ስንፅፍ ለምን Eityopya አንልም Ethiopia h እና አንዷ i ምን ይሰራሉ?

  • @ስለሁሉምነገርእግዚብሔርይ

    Abrham

  • @frewerq1221
    @frewerq1221 8 месяцев назад

    1. Dagmawit
    2, Mulugata
    3, Abrham
    4, meseret
    5. Apartmet
    6, hawasa
    7, sebeta
    8, sendafa
    9, gazategha
    10, negeregha

  • @ayensheabat2073
    @ayensheabat2073 2 года назад

    1,dagmawit2,mulugeta3,aebrahem4,meseret5,aepartment6,hewasa7,sebeta,8,sendafa,9,gazetage,10,negerega

  • @aminaredi2764
    @aminaredi2764 3 года назад +1

    🙌🙏

  • @sifengetachew3058
    @sifengetachew3058 3 года назад

    Dagmawit, Mulugeta ,Abraham,Meseret, Apartment,Hawasa,sebeta, Sendafa, Gazetegna,Negeregna,

  • @beamlakuale1556
    @beamlakuale1556 3 года назад +2

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @yitayewsolomon4906
    @yitayewsolomon4906 3 года назад

    10/10

  • @bezatesfaw4458
    @bezatesfaw4458 11 дней назад

    9/10

  • @aminaishak7147
    @aminaishak7147 3 года назад +2

    አላህ ይጠብቅህ

  • @TadeEnde
    @TadeEnde 9 месяцев назад

    😢ብዙትምህተምሬያለው100/እግዚአብሔር ፀጋ ውንያብዛልህ❤❤🥰love እንወድሀሐን❤❤❤❤❤❤❤🎉😍😘❤😲