Yasser Arafat - Mekoya ያሲር አራፋት - መቆያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 60

  • @eyoelekubemariam597
    @eyoelekubemariam597 2 года назад +2

    የሸገር ሁሉም ፕሮግራሞች እጅግ በጣም ሳቢ እና ግሩም ናቸው፧ ማንን ምን እንጠይቅልዎ ግን ይለያል እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ነው የህብረተሰቡን ችግር ቀጥታ ከሚመለከታቸው የስራ ሀላፊዎች ያደርሳል መፍትሄም ያፋልጋል.....ከሰኞ-አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ ከ20ደቂቃ-30ደቂቃ የሚቀርብ🎉

  • @MyChannel-fb3ou
    @MyChannel-fb3ou 4 года назад +16

    አሜሪካ እና የጡት ልጅዋ እስራኢል እያሉ ምድር እንዴት ሰላም ታገኛለች መቸም አላህ አይቸግረውም ለጉልበተኛም ጉልበተኛ እሩሲያ እና ቻይና ጣለባቸው

    • @ethiopiatiktok1568
      @ethiopiatiktok1568 2 года назад

      እንግዲያውስ ልንገርሽ ሙስሊም ባይኖር አለም ሰላም ነበረች አሸባሪዎች🖕

    • @J...D-j1g
      @J...D-j1g 2 года назад +1

      አላህ እራስ ለራስ የሚያባላ ይጣልባቸዉ ያረብ

    • @ethiopiatiktok1568
      @ethiopiatiktok1568 2 года назад

      @@J...D-j1g አንችንና የአንችን አሸባሪ ዘርሽን ፈጣሪ በቶሎ ያጥፋልነ
      ከዛ አለም ሰላም ትሆናለች🙏🙏

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 9 месяцев назад

      አሚን​@@J...D-j1g

    • @michaelkesete9201
      @michaelkesete9201 4 месяца назад

      😂😂😂​@@ethiopiatiktok1568

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 4 года назад +12

    አላህ ይርሀምህ
    ሁሌም በልባችን ውስጥ ነህ አንረሳህም ያሲን አረፋት 💔💔

  • @jemalmuhammed3577
    @jemalmuhammed3577 5 лет назад +15

    እኔ እውነቱን ለመናገር ወጣትና በመንግስት ሀላፊነት ቦታ ከ10 አመታተት በላይ ያገለገልኩና እያገለገልኩ ያለሁ ወጣት ኢትዬጵያዊ ነኝ፡፡ የመጀመሪያ ድግሪየንና ሁለተኛ ድግሪየን በመንግስት ዩኒቨርሲቲ የተማርኩና አሁን ሌላ ሁለተኛ ድግሪየን በሌላ መንግስት ዩኒቨርሲቲ እየተማርኩ ነው፡፡ ይህንን የማዋራው ለሌላ ሳይሆን ከብዙ ሙሁር ከሚባሉ ዶክተሮችና ፕሮፌሰሮች ጋር የመገናኘት እድሉን ማግኘቴን ለመናገር ነው፡፡
    ይሁን እንጂ በሀገራችን ያሉት ሙህር ተብየዎች አብዛሀኛዎቹ ነገሮችን የሚያዩት በነሱ ፕሮፌሽናል እይታ ሳይሆን በነሱ የዘርና የእምነት ጥብብ ባለ መነጸራቸው ነው፡፡ ይህ ደግሞ በአነንዳንድ ጋዜጠኛ ተብየዎች የእምነትና የዘር ቁንጣን የያዛቸው ዶርተር ወይም ፕሮፌሰር ተብየ በጥበትና ዋልታ ረገጥ የዘርና የብሄር ስሜት የተጻፉትን የውሸት ትርክቶች ይተርካሉ፡፡ ይህ ደግሞ በሁሉም የመንግስትና የግል ሚድያዎች የሚንጸባረቅ ጉዳይ ነው፡፡
    ግርምት የፈጠረብኝ ሸገር የዚህ ሁሉ ነቀርሳ እሳቤና አመለካከት ፈውስ የሆነ ሚዲያ መሆኑ ነው፡፡ እናመሰግናችኋላን፡፡ ግን ግን አደራ ባንድ ራስ ሁለት ምላስ ሁላችንንም ጠብቁን፡፡ እናመሰግናለን፡፡

  • @islamictube9095
    @islamictube9095 5 лет назад +11

    ጀግናችን ነህ አረፋት

  • @gemal434
    @gemal434 Год назад

    አሰፋ እሼቴ my favorite አላህ ይጠብቅህ you are neutral

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 4 года назад +9

    እስራኤል ወፍ ዘራሽ የፍልስጢምን መሬት ወስዳ እንጂ ሀገር የት አላት ኩባ ከራሻ ስትባረር ያስጠጉዋቸው ፍልስጢሞች ናቸው
    ፍልስጢም ጀግና የፍልስጢም ልጅ እናቱ ቀሚስ ተደብቆ የአሜሪካን መሳሪያ ሚተማመን ሳይሆን በድንጋይ መብቱን የሚያስከብር ጀግኖች ናቸው ፍልስጢን
    ቀድሞ ሻሮን የት ነው ሀገሩ እንዳለው አረፋት አላህ ይርሀመው

  • @ወሊያፈድሉ
    @ወሊያፈድሉ 5 лет назад +11

    አላህ ይርሀሟት!!

  • @gemal434
    @gemal434 Год назад +1

    ሀስቡን አላህ ወንኢመል ወኪል

  • @tameratr3874
    @tameratr3874 2 года назад +3

    What a graceful narrative style!

  • @abisiniyafact1917
    @abisiniyafact1917 5 лет назад +8

    l proudly by arafat

  • @honey48757
    @honey48757 5 лет назад +7

    Allah Yarhamu.
    Jegna Bimot, Ye Kegna Sira Hiyaw new. Yesun Sira Tiwlidoch sizekrut yinoralu
    Gulih Taarikm yihonal

  • @eyasuabdu8263
    @eyasuabdu8263 Год назад

    ሁሉንም ሰመሁ በጣም ዳስምልም በጣም የሚያዛዚንም ሰመሁ ያሩዋዳ ተረክ የለም

  • @fsy1999
    @fsy1999 4 года назад +8

    አላህ ይዘንልህ

  • @abukerseid1748
    @abukerseid1748 4 года назад +3

    እባክህ እባክህ ስለ ዶክተር ዛኪር ናይክ

  • @marthabezabehtafese3217
    @marthabezabehtafese3217 Месяц назад

    Thanks

  • @nebu1860
    @nebu1860 6 лет назад +9

    አላህ ይማርህ አረፈት ጀግና

  • @makibarock5
    @makibarock5 4 года назад +2

    መምህሬ❤

  • @Elwa-r8t
    @Elwa-r8t 9 месяцев назад

    እስራኤል ኣሸባሪ ሓገር ናት

  • @tameratabebe3310
    @tameratabebe3310 4 года назад +4

    He is a hero I like him.

  • @anwardelil-e9r
    @anwardelil-e9r 7 месяцев назад +1

    yasin arafat gegna

  • @derickderick852
    @derickderick852 4 года назад +7

    የምታቀርቡት የታሪክ ዜናዎች እጅግ ማራኪ ናቸው በዚሁ ቀጥሉ

  • @kamarnasser5262
    @kamarnasser5262 5 лет назад +4

    ሸገር እናመሰግናልን በረቱ

  • @mameabajfar5921
    @mameabajfar5921 4 года назад +5

    Yassir my herooooooo....

  • @maremnuru5044
    @maremnuru5044 3 года назад +3

    Palestinian inje israel belo hager yelem wandime Palestinian

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 3 года назад +1

    Freedom fighter love you

  • @BekriYenebyubarya
    @BekriYenebyubarya Год назад +1

    እሼ የሸገር ካፔቴን

  • @ethios1000
    @ethios1000 Год назад +2

    ሰዉ እንዴት በ ሃገሩ ስደተኛ ይሆናል??

  • @rastamuje947
    @rastamuje947 4 года назад +3

    Nabsin janatul furdows yasarifilik

  • @gemal434
    @gemal434 Год назад

    አላህ ይራህመው

  • @masinure7407
    @masinure7407 4 года назад +2

    Y almachen jegna ysen

  • @sisaygetachew1088
    @sisaygetachew1088 Год назад

    በሳል ትንታኔ

  • @ሀያትሀያት-ኀ5ወ
    @ሀያትሀያት-ኀ5ወ 5 лет назад +2

    ሸገሮችበርቱ

  • @samueldemeke4456
    @samueldemeke4456 Год назад

    Life forever

  • @kehabeshaofficial7064
    @kehabeshaofficial7064 4 года назад +2

    Plis sele Dr zakir Naik aqoyen

  • @ShamilTemam-om8pl
    @ShamilTemam-om8pl 7 месяцев назад

    my name is arefat😊😊

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 3 года назад +1

    Ye Fithe Jegina nw rip

  • @hawi869
    @hawi869 3 года назад +2

    ሸገሮች ሁሉንም ነገር ሚዛናዊ አድርጋችሁ ለማቅረብ የምታደርጉት ጥረት ሳላመሰግን አላልፍም እስራኤላዊያን አሜሪካ አንገት ላይ ተንጠልጥለው ፍልስጤማዊያን ላይ የሚያደርሱት ግፍና መከራ መጨረሻውን ፈጣሪ ያሳየኝ

  • @ET-cw8ro
    @ET-cw8ro 4 года назад +8

    አይ እስራኤላውያን ጀግና ናቸው እኮ አራፋት እንኳን እየሩሳሌምን የራሱ ሊያደርግ ይቅርና ሁለተኛ ጊዜ እንኳን እንዲያት አልፈቀዱለትም:: ለምን እንደሆነ ባላውቅም አራፋት እና የኢራቁ ሳዳም ደስ ይሉኝ ነበር

  • @Mesfin7199
    @Mesfin7199 2 года назад +12

    እሩቅ ነበርኩ አቀረባችሁኘ!! ባዶ ነበርኩኘ ሞላችሁኘ ለማንኞውም "ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል" በርቱልኘ

  • @ethiopiatube727
    @ethiopiatube727 4 года назад

    Beyedekikaw mastawekiya minun adametnew tadya

  • @anwardelil-e9r
    @anwardelil-e9r 7 месяцев назад

    😢

  • @alemayehumelese5068
    @alemayehumelese5068 Год назад

    👍

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 5 лет назад +3

    ይናፍቀዋል እየሩሳሌምን ሳያያት ነው የሾለከው።

    • @rinarina6266
      @rinarina6266 Год назад +1

      ድሮ በሙስሊሞች እጅ ውስጥ ነበረች እኮ የፍስልስጤም ናት ሲጀመር የእስራኤል አይሁድ ተሰዶ መቶ ከዳቸው እንጅ

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg 4 года назад

    እንኩዋን ሞተ ይህ አሸባሪ😷 ድፍረቱ እየሩሳሌምን የፍሊስጠም ዋና ከታማ አደርጋለው አለ እከካም አሸባሪ

    • @teshaletekola619
      @teshaletekola619 2 года назад

      I think U R ..... Do u think that a word ....U said is always works........Don't be stupid by repeating the words of others.....think by Ur own mind🤣😂🙃

    • @Elwa-r8t
      @Elwa-r8t 9 месяцев назад

      ኣንተ ቡሽቲ የኣይሁድ ቡችላ ነክ

  • @eyasuabdu8263
    @eyasuabdu8263 Год назад

    ሁሉንም ሰመሁ በጣም ዳስምልም በጣም የሚያዛዚንም ሰመሁ ያሩዋዳ ተረክ የለም

  • @sisaygetachew1088
    @sisaygetachew1088 Год назад

    በሳል ትንታኔ