ጠቃሚ መረጃ ስለ ኬሞ ህክምና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 51

  • @tsigeredatarekegn1734
    @tsigeredatarekegn1734 Год назад

    Thank you so much doctor, This is very educational and instrumental to the patient, family, and healthcare workers too. I learned a lot. God bless you. Thank you for your service

  • @derejezewde3561
    @derejezewde3561 2 месяца назад

    ጎበዝ ዶክተር ጥሩ አገላለፅ ነው

  • @HargeWondmu
    @HargeWondmu Год назад

    በጣም ጥሩ እዉቀትያካፈልከን ❤

  • @ToibaAli-z2p
    @ToibaAli-z2p Год назад +1

    ይጋባል

  • @BancheamlakMamaru
    @BancheamlakMamaru 2 месяца назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @setanbegbaru6434
    @setanbegbaru6434 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ዶክተር ና ሚዲያው

  • @ImmehaieYorusalem
    @ImmehaieYorusalem Год назад

    Thanks🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @seadamehamed5241
    @seadamehamed5241 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @metasebiakassaye3747
    @metasebiakassaye3747 9 месяцев назад

    Outstanding explanation! I know a lot about this issue but this doctor explains in a simple term for anyone to understand.

  • @ፈርዶስወሎየዋ
    @ፈርዶስወሎየዋ 11 месяцев назад

    አሰላም🎉🎉🎉❤❤❤

  • @InfinixTempPhone
    @InfinixTempPhone 7 месяцев назад

    እንመስግናለን ዶክዬ

    • @antenehberhanu8438
      @antenehberhanu8438 4 месяца назад

      ስለ ህጻናት ህክምና የሆነ ነገር በል ዶክተር

  • @حابيبانوري
    @حابيبانوري 7 месяцев назад

    Doctor edmeta tena yesteh melkam sew new

  • @AaAa-iq7bl
    @AaAa-iq7bl 4 месяца назад +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እናቴ የጉሮሮ ካንሰር ህመምተኛ ናት እድሜዋ 75 አመቷ ነው ምግብም መመገብ አትችል ከፈሳሺ ጀምሮ ጉሮሮዋን ዘግቶታል በጣም ሰውነቷም ቀንሷል ዶክተሩ እናታችሁ አትድንም አሉን ኦፕራሲወን መደረገ አትችልም አሉ። እባክህ ዶክተር መልስልኝ😥😥😥

  • @addis_tsegaye
    @addis_tsegaye Год назад

    marvelous

    • @yeshewamasresha653
      @yeshewamasresha653  Год назад

      Txs dear🙏

    • @azebassefa3698
      @azebassefa3698 Год назад +1

      Thank you Dr.and Yeshiwas.

    • @yeshewamasresha653
      @yeshewamasresha653  Год назад

      Thank you Azeb🙏

    • @Netsanet-mf1no
      @Netsanet-mf1no Год назад

      ኡፍፍፍ በጭቀት ልፈናዳ ነው በሰደት ሁለቱ ጡቴን ያመኛን ፐሬዴ ሊመጣ ሁለት ሳምት ሲቀርኝ ያመኛን መልሱ ህመጡ ይጠፋን ሁለት ጌዜ እራጀ ተናሳሁ የሁረሞን መዛባት ነው ብለው መድሀኒት ሰጡኝ ነገር ግን አላሻለኝም ሰወልጅ ወይም ፐሬድ ማየት ሰታቆሚ ይጠፍን ይሉኛን እኔ ግን በጣም ፈራሁ 😢😢😢😢😢

    • @FatemhAhmd
      @FatemhAhmd Месяц назад

      ​@@Netsanet-mf1noአትፍሪ አብሽሪ ኢሻአላህ ሥወልጅ ይተውሻል ሀይድ ሲመጣ ማመሙ ያለነው አብሽሪ

  • @AffectionateWildFlowers-bv7ld
    @AffectionateWildFlowers-bv7ld 9 месяцев назад

    Doktor baenateh selkehen efalgalhu

  • @መኪያ.ሠድተኛዋ
    @መኪያ.ሠድተኛዋ 25 дней назад

    ወድሜ እናቴ የማህፀን ካረሠር ጨረር አድረጋለች ጥቁር አበሣ እና በጣም እያመማት ነዉ አሁንም ሢቀሣቀሥ ሆደ ቆሠለ ትለኛለች ደሞ ልጆቸን እሧጋ ነበር የላኩት እናከነሡጋ ሥትገላታ እያመማት ነዉ በፈጣሪ ምን ማድረግ አለባት ለ22 ቀጠሮ ደሤ ተቀጥራለች😢

  • @AddisGulilat-h5k
    @AddisGulilat-h5k 5 месяцев назад +2

    Enata kezih beshta agegma mayet nafekg 😢😢😢

  • @Absalatetyo-zg7jg
    @Absalatetyo-zg7jg 8 месяцев назад

    ዶክተር እናቴ የአንጀት ካንሰር ነበር የያዛት እና ኦፕሬሽን ተሰርታ መዳኒትም ወስዳ ነበር እና አሁንም እያመማት ነው ሆዴ ውስጥ ይገላበጣል ትላለች ሰገራም እምቢ አላት መብላትም አልቻለችም ምንድነው መላው😢😢

  • @tigestamare6680
    @tigestamare6680 10 месяцев назад

    ዶክተር ህፃን ልጅ እጢ ተብሎ በየሳምንት እየተሰጠ ነው እንዴት ነው

  • @danatube7955
    @danatube7955 6 месяцев назад

    የእኔ ዶክተር ነው የምትፈልጉት አደራ የህክምና ክሊኒክ አለላችሁ በተረፈ እኔ በፀሎት በዱአ አስቡኝ ከአልጋዬ አልወረድም ድቂቅ ነው የአደረገኝ😢

    • @yeshewamasresha653
      @yeshewamasresha653  6 месяцев назад

      አይዞሽ የኔ ውድ ፈጣሪ ይርዳሽ🙏

    • @SedaSeda-p3r
      @SedaSeda-p3r 5 месяцев назад

      አላህ ያግዝሽ የኔ ውድ እኔም እናቴ ታማብኛለች

  • @MillTeshome
    @MillTeshome 3 месяца назад

    የጨጓራ ካንስር ምን መፍትሄ አለው

    • @Belayneh-f7r
      @Belayneh-f7r 3 месяца назад

      @@MillTeshome ጥሩ የበህል ህክምና ኣሌ

    • @MillTeshome
      @MillTeshome 3 месяца назад

      @@Belayneh-f7r የት ነው?

    • @Belayneh-f7r
      @Belayneh-f7r 3 месяца назад

      @@MillTeshome ሆሳዕና

    • @የበረሀዋ-ኰ5ጐ
      @የበረሀዋ-ኰ5ጐ 2 месяца назад

      ​@@Belayneh-f7rበአላህ መግኛቸውን ሆሳና😢

    • @Belayneh-f7r
      @Belayneh-f7r 2 месяца назад

      @የበረሀዋ-ኰ5ጐ አዎ

  • @Belayneh-f7r
    @Belayneh-f7r 5 месяцев назад +1

    ጥሩ የበህል መህደንት አሌ

    • @SedaSeda-p3r
      @SedaSeda-p3r 5 месяцев назад

      ምንድነው እሱ እስኪ ንገሪኝ

    • @hananseid3730
      @hananseid3730 4 месяца назад

      Yete new?

    • @Belayneh-f7r
      @Belayneh-f7r 4 месяца назад

      @@hananseid3730 hossan

    • @Belayneh-f7r
      @Belayneh-f7r 4 месяца назад

      @@hananseid3730 hossan

    • @ZenuEdie
      @ZenuEdie 3 месяца назад

      የት ነው

  • @LapisoElias
    @LapisoElias 9 месяцев назад

    ye saniba cancer level 4 kederese be chemo hikimina lidin yichalal woy