ኤርሚ አኬን እንዳመጣጡ መለሰው | ermias abebe | ephrem | pastor tariku | aklile | faithline | ኤል ቃል tube | eotc

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 2 1100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    ኤርሚ አኬን እንዳመጣጡ መለሰው | ermias abebe | ephrem | pastor tariku | aklile | faithline | ኤል ቃል tube | eotc
    ኤርሚ አኬን እንዳመጣጡ መለሰው | ermias abebe | ephrem | pastor tariku | aklile | faithline | ኤል ቃል tube | eotc
    ኤርሚ አኬን እንዳመጣጡ መለሰው | ermias abebe | ephrem | pastor tariku | aklile | faithline | ኤል ቃል tube | eotc
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Комментарии • 111

  • @user-dd6cu1ml6j
    @user-dd6cu1ml6j 8 месяцев назад +1

    ኣኪ ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ ምርጥ ትምህርት ነዉ ያስተላለፍክ ፀጋዉ ያብዛልህ 🙏🙏

  • @yeselamhasabmenged8643
    @yeselamhasabmenged8643 9 месяцев назад +10

    በኢየሱስ ክርስቶስ ስም!!!! ትልቅ አደገኛ መናፍቅ አክሊለ!!! እግዚአብሔር ይገስጸው!!!

    • @AbetiGedisha
      @AbetiGedisha 9 месяцев назад

      ewunet seltenagrae sew menafike ayebalem yelukunm ye hawariyaten temhert setgede gen menafik yebalale

  • @user-cs1eh9cu3o
    @user-cs1eh9cu3o 9 месяцев назад +3

    በየዋሻው የተፃፉ ተረቶቻቸውን ለማፅደቅ የእግዚአብሔርን ቃል ይክዳሉ😢😢😢😢

    • @AbetiGedisha
      @AbetiGedisha 9 месяцев назад

      washawe men endhone betawekese teret balekew neber

  • @ayalkibettamrat7992
    @ayalkibettamrat7992 8 месяцев назад

    በሂወት እንደዚ ያለ የአጋንንት ትምርት አይቼ አላውቅም በጣም መርዝ የሆነ ትምርተ አግዚያብሄር ስራቸውን ያፋሬሰው ሀሳባቸው ከንቱ ይሁን

  • @AbibossTech
    @AbibossTech 9 месяцев назад +4

    ኤርሚዬ ተባረክ ወንደሜ አኬ በጣም ብዙ ጊዜ ስተት ይናገራል የዛረዉ ግን ትዉልድን የሚያጠፋ ነገር ነዉ የተናገረዉ ጌታ ይርዳዉ እየሱስ ጌታ ነዉ አሜን

    • @AbetiGedisha
      @AbetiGedisha 9 месяцев назад

      akii yetewhedo ferte kale hiwet yasemalen

  • @misganashibru735
    @misganashibru735 9 месяцев назад +7

    ያሳዝናል ወንድሜ አክሊል ወደ እግዚአብሔር ቃል ተመለስ❤❤❤

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 9 месяцев назад +1

      Taot amilikowun leman tito wode Egziabher kal yimeles ?

    • @Dtd4Ed3ff
      @Dtd4Ed3ff 9 месяцев назад +1

      ወንዴም እንጸደእግዚያብሔር ቃል ያልተመሠረተች ቤተ እምነት ምን የሚሉት እምነት ቤት ነው ኧረ ቁጭ ብለኸ ከነኤርሚ ጋር ተማር

    • @misganashibru735
      @misganashibru735 9 месяцев назад

      @@Dtd4Ed3ff ያንተ ቤተ እምነት በምን ላይ ነው የተመሰረተው

  • @sn11afework61
    @sn11afework61 9 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አክሊለ ሠማያት

  • @samuelsaminago5203
    @samuelsaminago5203 6 месяцев назад

    አኬ ጀግና ነህ ቀለሜ እየተንዘፈዘፈ እንዲያወራ ነው ያደረከው

  • @user-xp5rv1oo1c
    @user-xp5rv1oo1c 9 месяцев назад +1

    ቤተክርስቲያን በእግዝአብሔር ቃል ነው የተመሰረተችው ከጰውሎስ በፍትም ቢትኖርሚ ቤተክርስትያን በቃሉ ለይ ነበር ምክንያቱም ያለ እግዚአብሔር ቃል የተመሰረተች ቤተክርስትያን ፍጽሞ ደግሞም አትኖርም ሌለው ይህ መፅሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው

  • @addisforum1618
    @addisforum1618 9 месяцев назад +2

    አክሊል ሰፈሩን አተራመሰው።ጀግና🙏መፅሐፍ ቅዱስ ከመፃፉ በፊት ቤተክርስቲያን ነበረች።።።።

  • @yeselamhasabmenged8643
    @yeselamhasabmenged8643 9 месяцев назад +7

    በኢየሱስ ስም! አክሊለ በክህደት ውስጥ ተዘፍቋል። አደገኛ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ይገስጸው!!!

    • @AbetiGedisha
      @AbetiGedisha 9 месяцев назад

      akii yetewhedo ferte kale hiwet yasemalen

  • @menyotteklehaimanot1840
    @menyotteklehaimanot1840 9 месяцев назад

    Waww amazing I thank to God we have precious brothers and sisters ❤❤🎉🎉🎉❤❤❤May GBU

  • @ATGC-yr7jj
    @ATGC-yr7jj 9 месяцев назад

    ህዝቤ ከዕውቀት ማነስ ጠፍቷል:: አክሊል ተባረክ ኤርሚያስ አንደበትህን ለአጋንንት መፈንጫ ስለፈቀድክ አባትህ ዲያብሎስ ሲፈንጭብህ ይኖራል ተመለስ ካልሆነ ይህ ቃል ማስረጃ ሆኖ ይፈረድብሀል ቻው

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe 9 месяцев назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ ወንድሞች ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏❤❤

  • @ArmeyYman-oh6ue
    @ArmeyYman-oh6ue 9 месяцев назад

    Akilile Egziabhier mhretu ysth

  • @marthaalebachew1199
    @marthaalebachew1199 9 месяцев назад +1

    ውይ ቀሌሜ ብራዘር አትበል ሰገጤ ላይ አያምርበትም አቅለሽላሽ ተዋህዶን አትችሏትም

  • @natnaelalemayehu982
    @natnaelalemayehu982 9 месяцев назад +3

    እኔ ሉተራዊ ክርስቲያን ነኝ። የኤፍሬም ችግር የእግዚአብሔር ቃሉ ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስ ነው የሚል አረዳድ ስላለው ነው። መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው። የእግዚአብሔር ቃል ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስ ግን አይደለም። መጽሐፍ ቅዱስ written word of God ሲሆን ቤተክርስቲያን ደግሞ የተመሰረተችው በ spoken word of God ላይ ነው። ስለዚህ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ተመስርታለች አይባልም። በእግዚአብሔር ቃል ላይ ተመስርታለች ማለትና መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ተመስርታለች ማለት ይለያያል። በwritten word እና በspoken word መካከል ያለውን ልዩነትና ግንኙነት ለመመልከት ከፈለክ የሉተርን ጽሑፎች ና የሌሎች ሉተራውያንን ጽሑፎች አንብቡ። ኤርሚ ግን ለሙግት የሚሆን ሰው አይደለም። ሎጂክ ጠብቃችሁ መሞገት ብትችሉ ጥሩ ነበር። red herring fallacy ነው የምትሰሩት ልጁ ካለው በላይ ለጥጣችሁ እናንተ ወደ ፈለጋችሁት ትወስዳላችሁ።

  • @tsegayemelis5388
    @tsegayemelis5388 9 месяцев назад +4

    ይህ የጌታ ቃል በትውልዱ መሃል ቀሎ እንዲታይ ከሠው ሣይሆን ከዲያቢሎስ የተቀዳ መርዛማ አስተምሮ ነው ጌታ ከስሩ ይንቀለው። ነቃ በል ትውልዴ

    • @yeselamhasabmenged8643
      @yeselamhasabmenged8643 9 месяцев назад

      እውነት ነው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አደገኞች የጥልቁ መምህራን ተነስዋል። እንንቃ!!!

  • @sunperflowerdecor3028
    @sunperflowerdecor3028 8 месяцев назад

    betam new yemitazazenut wengelen lemastemar sayhon wekata lemefeter ermiyas andegna

  • @enshishi23
    @enshishi23 9 месяцев назад +2

    በጣም ደስ ይላል አክሊል በውነት ያለው በሙሉ አሜን ነው እኔ ተቀብያለሁ አክሊል ጌታ ይባርክህ ❤ አክሊል የሚላ ችውን ስሙና ዳኑ

    • @yeselamhasabmenged8643
      @yeselamhasabmenged8643 9 месяцев назад +2

      ጌታ ኢየሱስ ሰይጣንን ሲገዳደር ምን እያለ ነው??? እንዲህ ተብሎ ተጽፎአል እያለ ነው። ጌታ ኢየሱስ ያከበረውን የተጻፈ ቃልን ማቃለል ትልቅ ድፍረት ነው። ኦርቶዶክስች እባካችሁን ይህንን መናፍቅ አትስሙት።

    • @IsraEl-fv8tb
      @IsraEl-fv8tb 9 месяцев назад +3

      ተዉ እግዚአብሔርን ፍሩ በአክልል ትከሻ ላይ ተንጠልጥላችሁ ገደል እንዳትገቡ ።በግለሰብ እውቀት አይዳንም የሚዳነው በጌታ በኢየሱስ ስም ስናምን ነው። ኮሜንትሽን አስተካክይ /አስተካክል

    • @enshishi23
      @enshishi23 9 месяцев назад

      @@IsraEl-fv8tb አሁንም እየተሳደብክ ነው በጎችን በጫንቃው ላይ የተሸከመው ኢየሱስ ብቻ ነው አክሊል ያስተማረው ወንጌልን ተቀብለናል የእግዚአብሔር ቃል በመጽሐፍ ከመጻፉ በፊት ቤተክርስቲያን ተመሰርታለች አሜን Hallelujah

    • @enshishi23
      @enshishi23 9 месяцев назад

      @@yeselamhasabmenged8643 አክሊል ያለውን ሰምተናል ተቀብለናል ለአክሊል እውነቱን የገለጠን ጌታን አክብረናል አክሊሉ ጌታ ይባርክህ እንወድሃለን

    • @IsraEl-fv8tb
      @IsraEl-fv8tb 9 месяцев назад +2

      @@enshishi23 ወንድማለም የተረዳኸውን ማመን ትችላለህ "አክሊል የሚላችሁን ስሙና ዳኑ "ግን አይባልም አዳኙ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።ስለድህነት እያወሩ አይደለም።ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 9 месяцев назад

    ይችንአንብበህ:በጌታበየሱስም:ማሰተዎል:ይሰጥህ:አቤትአቤትቅሌት:በጣምበመንፍሰቅዱስ:ታቃልላለህ:ሣያምኑ:መሰለኝ:አንብበው:የዳኑት

  • @AbetiGedisha
    @AbetiGedisha 9 месяцев назад

    akii yetewhedo ferte kale hiwet yasemalen

  • @marthaalebachew1199
    @marthaalebachew1199 9 месяцев назад +1

    ጴንጤ መናፍቅ ሰከን ብለው ማዳመጥ ይከብዳቸዋል ይቅለበለባሉ መንፈሱ እርኩስ ነዋ ፈጣሪ ያስባችሁ እኛስ በቤቱ ነን

    • @mesiamha5248
      @mesiamha5248 9 месяцев назад

      መናፍቅ ከቃሉ ውጭ ሌላ የሚያምን ነው እርኩስ ኢየሱስ ክርስቶስን የሚቃወም ነው ክርስቲያን በክርስቶስ ያረፈ ነው የተቅለበለበ አይደለም ይህን ያላወቀ ነው የሚሳደብ እኛ በክርስቶስ ድነናል ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @isaiah53_1
    @isaiah53_1 9 месяцев назад +1

    አኪን በጣም የምወደው ወንድም ነበር ነገር ግን protestant ክርስትያኖች አይደሉም ኮልት አይማኖት ነው ብሎ ሲያስተምር ሰማውትና በጣም አዘንኩኝ እግዚአብሔር ይርዳው 😢😢

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 9 месяцев назад

    Uuuuuuufffffff
    Eg/r yigatsits ....le Eg/r kale kiber yinurek....Nisa giba bekalu laye washitehal....😢😢😢😢
    Beterafehu wudi ye Abate Jaginoch ye wonigel Aribagnoch Tebarakuuuuu zemanechew yelamelem ❤❤❤❤❤❤

  • @sunperflowerdecor3028
    @sunperflowerdecor3028 8 месяцев назад

    Akilel yen wendem ant kenezih sewoch gar mawerat ayasefelegem mekenatum denegay lay weha mafese new abeso Ermiyas yemibal sew fetari lebona yesetw gen lelochu demo ebakachu lemeredat mokeru lekereker sayehon lememamar yehun Akilel len mert nek yemer geta yebarekeh

  • @yisakzikumamo
    @yisakzikumamo 9 месяцев назад

    እኔን ለምሳሌ የዛሬ አመት ጌታን ተቀብዬ የዛሬ አመት ጌታን (ክርስትናን)እንድንቀበል የነገረኝ ሰው አግኝቶኝ ያኔ ከነግርኩህ ከእግዚአብሔር ቃል ውጭ እንዳትሰማ እንደማለት ነው እንጂ ድሮውኑ እንደተቀበልከው ማለት አይደለም።

  • @maranathatube1
    @maranathatube1 9 месяцев назад +1

    I am not Orthodox gn aklile yalew tkkl eko new መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው የእግዚአብሔር ቃል ሁሉ ግን በመጽሐፍ ቅዱስ ተጽፏል ማለት አይደለም ያልተጻፈም አለ ሆኖም ግን አሁን በዚህ ዘመን ያልተጻፈው የእግዚአብሔር ቃል በእጃችን ስለሌለ የተጻፈው ላይ ተመስርተን ነው የምንኖረው ኤርሚ እወድዳለሁ የምትሰራው የወንጌል ስራ ለትውልድ ጠቃሚ ነው ግን debate ማድረግ አትችልም ሁልጊዜ ጭቅጭቅ ነው የ debate ቦታውን ለነ አማን ለነ ሀንኤል ለነ ሜሎስ ተውላቸው እና አንተ ወንጌሉን ተናገር ሁላቹም ተባረኩ

  • @tsehaydegaga8486
    @tsehaydegaga8486 9 месяцев назад +1

    አሁን ገደላቶች ላይ ጥያቄ ስለፈጠረባቸው መጽሀፍ ቅዱስ ማንበብ ስለጀመረ እንዳያነቡ ነው ግልጽ ነው

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 9 месяцев назад +2

    ከደዚሕ አይነት የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ አታስገቡ ውሀ የማያነሣ ክርክር

  • @isrealbekele7396
    @isrealbekele7396 9 месяцев назад +2

    ለምን አትጸልዩም መንፈስ እኮ ነው። ብዙ ጊዜ ከተከታዬቻቸው መንፈስ ሲወጣ አይቻለሁ።

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 9 месяцев назад +2

    አኬ የመጨረሻ ስቷል😢

  • @user-yw1lc4sv5b
    @user-yw1lc4sv5b 9 месяцев назад

    Yes

  • @haschascha627
    @haschascha627 9 месяцев назад +2

    ኤፊ ኤርሚ ተባረኩ ውሃ በማያነሣ ክርክር ጊዜ መፍጀት ነው የሚፈልገው የሚለው በራሱ ለራሱ የሚገባው አይደለም ይሄ የክርስቶስ ተቃዋሚ ዘመናት ማስቆጠር በጌታ ቃል ሳይመሰረት ምን ያደርጋል

  • @endaleteshome6980
    @endaleteshome6980 9 месяцев назад +1

    ኤርሚያስ ምን አይነት የክርስትና ትህትና ነው የተማረው ጠጅ ቤት ያለ ነው ሚመስለኝ አኬ ትህትናህ የዛሬው ይለያል ግን ትክክል አትመስለኝም።ኤርሚያስ የመናህሪያ ሰፈር ልጅ ይመስል ስድብ አታብዛ ደግሜ መክርካለው።

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 9 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @samuelsaminago5203
    @samuelsaminago5203 6 месяцев назад

    ፕሮቴስታንቶች ሰውን ሳይሆን ትምህርትን መከተል ልመዱ ። የሚገርም ነው አክሊል

  • @natanimtube3865
    @natanimtube3865 8 месяцев назад

    አክሊለል እባክ ወንድሜ ከነዚህ ሰዶማዊያን ራቅ ኤርሚያስ ግብረ ሰዶም ነው የት አባቱ እግዚአብሔርን ያውቅና ።

  • @marthaalebachew1199
    @marthaalebachew1199 9 месяцев назад

    ውይ ቀለሜ ok ስትልማ ስግጥናህ ያስታውቅብሀል አወኩ አወኩ አልክ አንደበትህ ሲያስጠላ ስለዚህ አቋርጠናል አንተ እያለህ

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 9 месяцев назад +1

    ኤፊ እንዲህ የሚክድ ከሆነ እሪኮርድ እያደረጋችሁ ተወያዩ

  • @saraabrha8617
    @saraabrha8617 9 месяцев назад +1

    Men le malet ende felegu algebanem akile mibalew seweye le rasu confused honewal miyaweraw eres be ersu yegachal ere wendemye gede yelehem ke mer telacha weteteh wede lebeh temeles hulachenem yehe kedusu meshaf anebeben geta redeton eko new ye danenew meshaf kedus anebeb malet jog new yelal endye? My goodness.

  • @tsehaydegaga8486
    @tsehaydegaga8486 9 месяцев назад +1

    አሁን ለማስተካከል ሞከርክ ኖርማን ማለት እንደማንኛውም ልትል ፈልገህ እንደሆነ ግልጽ ነው አቤት እንዴት እንደሚለዋውጥ

  • @user-gc4xu5ct2m
    @user-gc4xu5ct2m 9 месяцев назад

    Anten yigesetsek ake mechem ayisasatem enante malet hodachew amelakachew kebrachew benewrachew nachiw kehadiwochinachew egna bedenb teredtenewal enante mechem ayigebachem dedebochnachew

  • @user-my7gc6fw6z
    @user-my7gc6fw6z 9 месяцев назад

    ለምንድነው እራሱን ክርስቲያን ብሎ እየጠራ እኛን ፕሮቴስታንት ለምን ይላል እኛ የቃሉ ተቃዋሚዎች አይደለንም ደሞ እንደዚህ እንዲጠራ አትፍቀዱለት

  • @Ras-Media-ug5kw
    @Ras-Media-ug5kw 9 месяцев назад +1

    ኦርቶዶክሳዉያን የእግዚአብሔርን ቃል የማቃለል ስራ እየሰሩ ነዉ ያሉት‼️😡

  • @ermiassibhatu3002
    @ermiassibhatu3002 9 месяцев назад +1

    I guess aklil is right

  • @KassuTadesseDenboba
    @KassuTadesseDenboba 8 месяцев назад

    All Christians believe in scripture or word of God. Please discuss on salivation .

  • @DanielTilehun
    @DanielTilehun 8 месяцев назад

    በእዉነት መድረኩ አኬን አይመጥንም መኃይም ነዉ የተሰበሰበዉ ሰዉ እንዴት ሀሳብ ማስተናገድ ይከብደዋል😂😂😂😂😂

  • @KITYYgamer
    @KITYYgamer 9 месяцев назад

    Medrek lay tinkola yemtadergutn hidina criticize adirg. Eyeteragemachiw amen yemitlu fitretoch. Are you guys from another God.

  • @GeycSyge
    @GeycSyge 8 месяцев назад

    ትልልሰውአደላችሖለምንትከራከራችሁ

  • @tigstseboka6987
    @tigstseboka6987 9 месяцев назад +2

    አረ አክሊለ ትልቅ መናፍቅ ነው🙄🙄🙄

  • @adanechbasore8342
    @adanechbasore8342 9 месяцев назад

    My gad

  • @EyobGebeyhu-c1v
    @EyobGebeyhu-c1v 9 месяцев назад

    አይ አቶ ቀለሜ በጣም ገራሚ ውዝግብ ፈጥራቹ ልጁን አላሶራ አላቹ

  • @gashuz-ethiopia6925
    @gashuz-ethiopia6925 8 месяцев назад

    ኤርሚ መግቢያ እስኪጠፋችሁ ድረስ እያሳደዷችሁ ከእውነተኛዋ ቤተ ክርስቲያን ነጥቃችሁ ያወጣችዋቸው ነፍሳትን የሚረከቧችሁ በጥበብ እና በእውቀት የተሞሉ ልጆች መጥተውላችዋል ::
    አኬ ወንድማችን ወላዲተ አምላክ በአገልግሎት ካንተ ጋር ከተነሱ ወንድሞችህ ጋር አብዝታ አብዝታ ትስጣችሁ ::

  • @seifeasefaw-cita
    @seifeasefaw-cita 8 месяцев назад

    Endze kabde sw gar gzeyachun tabaknalachu enda fara nachou

  • @wubalemasrate9441
    @wubalemasrate9441 8 месяцев назад

    ጴንጤዎች ከሀዲዎች ናቸዉ አሁን ማንም አይጭበረበርም ጉዞ ወደ ኦርቶዶክስ

  • @eliaspagana9056
    @eliaspagana9056 9 месяцев назад

    ኤድሚያስ ለምን ትናደዳለ ሌላው ሁልጌዜ ይህንን ያክል ሰው አለ ይለል ብትተው ይህንን ጥሩነው

  • @user-gu1kr2nb2u
    @user-gu1kr2nb2u 8 месяцев назад

    አይ ጥቅሰን ሳያቁ ከአክል ጋር መደራደርቹ መናፍቆች ምንም ሳታቁ እንደተልባ ተጣጣቹ ይልቁንስ ከአክሊል እግር ስር ቁጭ ብላቹ ተማሩ

  • @abebemekonnen1732
    @abebemekonnen1732 9 месяцев назад

    አኬ ልክነው የአብረሃም ድንኳንምንድነው የሰለሞን ቤተመቅደስ አቤል መስዋት ያቀረበበት ቦታ ቤተክርስትያ ነው በአጠቃላይ ከአዳም ጀምሮ ያለው የአምልኮ ቦታ ሁሉ ቤተክርስትያን ነው የእግዚአብሔር ቃል የተነገረበት ቦታ ሁሉ ቤተክርስትያን ነው አኬ እንደዚህ አደናጋሪዎችን ተጠንቀቅ እንዳልገባቸው ይሆናሉ እነቀለሜ

    • @ኢየሱስዛሬምያድናል
      @ኢየሱስዛሬምያድናል 9 месяцев назад

      ቤተ ክርስትያን በብሉይ ዘመን አለች ካልክ ዘንድ ልጠይቅ ፦ክርስትያን ሳይኖር ቤተ ክርስትያን እንዴት ሊኖር ይችላል።? ክርስትያን ከክርስቶስ መምጣት ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው ህብረት ስለሆነ !

    • @user-rj3fz1nh6n
      @user-rj3fz1nh6n 9 месяцев назад +1

      Bet mekdes ena bet chrstain atlyum gen men aynet denkurna new betchrstain yemtachiw ke Christos buhla aydle endi atanbum ene aklile😢😢

  • @EyobGebeyhu-c1v
    @EyobGebeyhu-c1v 9 месяцев назад

    ቀለሜ የእግዛቤሔርን ቃል ስታጣም ኖረህ አውን ደሞ ልጁ ሊል ያላሰበውን እያልክ ሰሚውን አታደናቁር

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 9 месяцев назад +1

    እየሱስ ስም አክሌል በግልፅ ምንፈቅናውን ተገረ !!

  • @dawit2583
    @dawit2583 9 месяцев назад +2

    Aklil

  • @reconcilewithGod7159
    @reconcilewithGod7159 9 месяцев назад

    ራሳቹ ነዉ ይህ ሰዉ ድፍረቱ እዚህ ድረስ እንዲደርስ ያደረጋቹት። ይህ ሰዉ አኬ ምትሉት እኮ መንፈሱ ያልዳነ ምላሱ ያልተገዘረ ነዉ።

  • @meleseabreham596
    @meleseabreham596 9 месяцев назад

    28፤ሲመለስም፡በሠረገላ፡ተቀምጦ፡የነቢዩን፡የኢሳይያስን፡መጽሐፍ፡ያነብ፡ነበር።
    29፤መንፈስም፡ፊልጶስን፦ወደዚህ፡ሠረገላ፡ቅረብና፡ተገናኝ፡አለው።
    30፤ፊልጶስም፡ሮጦ፡የነቢዩን፡የኢሳይያስን፡መጽሐፍ፡ሲያነብ፡ሰማና፦በእውኑ፡የምታነበውን፡
    ታስተውለዋለኽን፧አለው።
    31፤ርሱም፦የሚመራኝ፡ሳይኖር፡ይህ፡እንዴት፡ይቻለኛል፧አለው።ወጥቶም፡ከርሱ፡ጋራ፡ይቀመጥ፡ዘንድ፡
    ፊልጶስን፡ለመነው።
    32፤ያነበውም፡የነበረ፡የመጽሐፉ፡ክፍል፡ይህ፡ነበረ፤እንደ፡በግ፡ወደ፡መታረድ፡ተነዳ፥የበግ፡ጠቦትም፡

  • @EyobGebeyhu-c1v
    @EyobGebeyhu-c1v 9 месяцев назад

    ሰው በጤናው አብሮህ እየተወያየ እበድ ብለህ ትሳደባለህ ቀለሜ

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 9 месяцев назад

    አክሊለ !!! ? አወቅሽ ሲሏት የባልዋን መፅሐፍ አጠበች!!!!

  • @enshishi23
    @enshishi23 9 месяцев назад +1

    አክሊል ይናገር እድሉን ስጠው አክሊልን በመሳደብ ኢየሱስን መሸፈን አይቻልም

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 9 месяцев назад

      Maninim sew mesadeb tegebi aydelem. Gin Aklil zend Eyesus yelem 😂😂😂. Akıll gar yalut mutan , ye tawula tabot / Mekitefiya , debitera, ye mutan ken zikir etc nachew . Orthodox sile Eyesus mech tisebikalech ?

    • @enshishi23
      @enshishi23 9 месяцев назад +1

      @@sweetman5249 ortodox ማለት ምን ማለት ነው ?ኢየሱስን ፍጡር ብለ አትሰብክም ኢየሱስን አማላጅ ብላ አትሰብክም አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ብላ ታስተምራለች ኢየሱስን የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ነው ብላ ነው የምታስተምረው መማር ከፈለክ ከኔ ጋራ ተገናኝተን መማማር እንችላለን

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 9 месяцев назад

      @@enshishi23 Orthodox diro mutanin ena ye tawula tabot enji Eyesus mech devils tawukalech ? 😆 Eyesus amalaj mehonun Bible Addis kıdan anbib . Rome 8:34 Andu new

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub 9 месяцев назад +2

      አንቺ ደሞ የመቼ ጨዋ ነሽ አኬ ከባድ ምንፍቅና ላይ ነው ሲጀመር መች ኢየሱስን ያሳያል! ሲቀጥል አንሰድበውም እንፀልይለታለን ከጥፋት መንገዱ እንዲመለስ!

    • @enshishi23
      @enshishi23 9 месяцев назад

      @@sweetman5249 በጣም ጥሩ ሮሜ 8:34 ኢየሱስ ይማልዳል ሮሜ 8:27 መንፈስ ቅዱስ ይማልዳል "እኔም ሰለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም"ዮሐ 16:26 አለ እየሱስ አሜን የሚለመን ጌታ እንጂ ኢየሱስ ለማኝ ጌታ አይደለም መላእክት ,ቅዱሳን ሰዎች ናቸው ወደ ጌታ የሚለምኑት የሚፀልዩት የሚማልዱት ጌታ ኢየሱስ መልስ ሰጪ ነው አብ ወወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ

  • @DanielTilehun
    @DanielTilehun 8 месяцев назад

    ዶግማቸዉን ነዉ የመታሽዉ አክየ😂😂😂

  • @esuesoesueso960
    @esuesoesueso960 9 месяцев назад

    Ke kalu befit bete krstiyan keyet yimetal

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 9 месяцев назад +2

      ከጌታ ነው፡ ማር፡ 16 ኣንብብ ወንድም።

    • @misganashibru735
      @misganashibru735 9 месяцев назад

      ከቃሉ በፊት ምን ነበር

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 9 месяцев назад

      @@misganashibru735 ቤተክርስትያን ከቃሉ ሳይሆን ከመጽሓፉ በፊት ነበረች ነው።

    • @masara7252
      @masara7252 9 месяцев назад

      ​@@God-db9vpqalu yeqdimal enj betekirsetyan ayedelm

    • @addisforum1618
      @addisforum1618 9 месяцев назад +1

      @@God-db9vp መፅሐፍ ቅዱስ ከመፃፉ በፊት ቤተክርስቲያን ነበረች

  • @holyland2835
    @holyland2835 9 месяцев назад

    ኦርቶዶክስን አይወክልም ፍፅሞ ስቶል

  • @reconcilewithGod7159
    @reconcilewithGod7159 9 месяцев назад

    አክሊለ ሲጊንጥር ነዉ።

  • @enshishi23
    @enshishi23 9 месяцев назад

    ኤርሜያስ ንስሐ ግባና ወደ እናት ቤተ ክርስቲያን ተመለስ ለብዙ ወንድሞችና እህቶች እንቅፋት እየሆንክ ነው

    • @isaiah53_1
      @isaiah53_1 9 месяцев назад +1

      ኤርሚ የሚያምንውን ያውቃል አንተ ታውቃለህ❓❓❓

    • @masara7252
      @masara7252 9 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂mezegin 🤣🤣🤣

    • @Ras-Media-ug5kw
      @Ras-Media-ug5kw 9 месяцев назад +1

      የእግዚአብሔርን ቃል ይካድ?እንደ አኬ?😡

  • @ruthtadesse4906
    @ruthtadesse4906 9 месяцев назад

    ከኦርቶዶክስ ጋር ኤርሚያስ ይነጋገር

  • @user-gx6bh5ky8w
    @user-gx6bh5ky8w 9 месяцев назад

    ጉንጭ አልፋ ሙግት

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 9 месяцев назад

    ይሄ ኤፍሬም የሚባል ሰው ምኑም አይመችም ወረኛ ነገር ነው

  • @adanechbasore8342
    @adanechbasore8342 9 месяцев назад

    Ake settee new 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @KITYYgamer
    @KITYYgamer 9 месяцев назад

    Ermias, when you lose, you mute the winner. That's all you do. Ermias, you have hearing problems.