||ሞቶ የተነሳው|| ነብይ|| ደሃ መንግስተ ሰማይ|| የማይገባበት ምክንያት አምባሳደር ነብይ አሸናፊ 31 January 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFI

Комментарии • 313

  • @bahiruabebe03
    @bahiruabebe03 2 года назад +41

    ኧረ ወዴት እየሄድን ነው ምህረት ይብዛልን ሶፊ አንተም በጌታ ቀን ጥያቄ እንዳለ ታውቃለህ ግን እንደዚህ አይነት የወንጌል እንቅፋቶችን ለምን ሚዲያ ላይ ታቀርባለህ ምክንያቱም ቃሉን የሚያውቁና ይማያስተውሉ ሰዎችን ወደሂወት እንዳይመጡ ያደርጋል።

    • @ps1al3m63
      @ps1al3m63 2 года назад

      Nooooo he try to seek out the truth

  • @zeruferede2922
    @zeruferede2922 2 года назад +5

    ቃለአዋዲን ለቀቅ እ!!! በተረፈ እንፀልይልሀለን ጌታ መልካም ነዉ ይፈዉስሀል።

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 2 года назад +3

    በሰዉ ታዉቆ ከመጣል ይጠብቀን የእግዚአብሔር ነገር እቃቃ ጨዎታ አደረጋችሁት ጌታ ይወቀን እሱ በቂ ነዉ

  • @bonkedt414
    @bonkedt414 2 года назад +5

    አቤት ግን የእግዚአብሔር ትግስትህ, ምሕረትህ...

  • @amenberhane4310
    @amenberhane4310 2 года назад +37

    እኔ ሶፍንያስ ሰዎች ይሉሃል አሉክ አለክ እና አለችክ ት ተክለ መቼነው መፀሃፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል እንዲ አይልም ብሎ የእግዛብሄርን ቃል መሰርት በማድርግ ለምን አትጠይቅም ግን ቃሉ የለህም ለዛ ነው አሉ ሉሽ የምትለው

    • @birhanabebe1782
      @birhanabebe1782 2 года назад +3

      እውነት ነው ሁሌ አሉ ይሉሃል ነው የእግዚአብሔር ቃል ምን ይላል አይሉም ሲጀምር በዚህ ፕሮግራም ላይ ሚቀርቡ ሰዎች ከእግዚአብሔር ቃል ውጪ የሆኑ ሌቦች እና ውሸታም ሀሰተኛ ነብያት ናቸው ሶፍንያስም እንደሚመስለኝ ያው እያጋለጠ ይመስለኛል ስራቸውን ህዝቡ እንዲነቃ ከንግግራቸው መረዳት እንችላለን እኛ ነብያትን ትተን ወደ ቃሉ እንመለስ

    • @alem8640
      @alem8640 2 года назад

      @@birhanabebe1782 Sophonias business lmesirat new cutie eko new b erasu yemaitemamen dekama yersuna yewondimu neger gira yigebachal

    • @hiwimimikidane1789
      @hiwimimikidane1789 2 года назад

      ሪፖርት አድርጉና እናስቁመው አልሰማም ብሏል አሁንስ በዛ

    • @alem8640
      @alem8640 2 года назад

      @@hiwimimikidane1789 Masson yalebin pastpr nechi baiun new

    • @elsaelsa2760
      @elsaelsa2760 2 года назад

      በትክክል!!

  • @heldanamekonnen7816
    @heldanamekonnen7816 2 года назад +8

    “ነቢዩ በእግዚአብሔር ስም በተናገረ ጊዜ የተናገረው ነገር ባይሆን ባይመጣም፥ ያ ነገር እግዚአብሔር ያልተናገረው ነው፤ ነቢዩ በድፍረቱ ተናግሮታል እርሱን አትፍራው።”
    - ዘዳግም 18፥22

  • @henokabebe1035
    @henokabebe1035 2 года назад +6

    ቃለ አዋዲ የወንጌል አርበኞች ፔንጤን የሚጠሉትን ሁሉ በጥበብ ስብከው ጌታን እንዲቀበሉ የሚያደርጉ ዳቤ እየበሉ ገዳም ወንጌልን የሚስብኩ ካወቁት እውነት ጋር እየታገሉ በማያምኑ ህብረት ጋር ተቀምጠው ወንጌልን የሚስብኩ ለሱ ትንቢት ስላልተመቹ መስፈርት አወጣ ጌታ ይገስፀው

  • @helenabeba3795
    @helenabeba3795 2 года назад +2

    እኔ ያዘንኩት ለዚ ሶፍንያስ ለሚባል ትልቅ ኣሳቺ ለቱልድ ያማይጠቅሙ ሀስተኛ ሰዋችን በማምጣት ወንጌልን ለኣለማወያን ኣዳናወራ ኣፍችንን ኣሳዝከን እግ/ብ ይፍርድብክ

  • @gospelsingerasinakekora9411
    @gospelsingerasinakekora9411 2 года назад +12

    ፓስተር ሶፍ አምባሳደሯን ጥራት! ጥራት! እንዳትረሳት
    የመጨረሻው ዘመን መልክ በዚህ ሰው ላይ ታዬኝ
    ምክንያቱም እኔ ብሎ እራሱን ይተነትናል
    እኔ ብሎ ሐይማኖት ይተነትናል
    እኔ ብሎ መተንተን ከጀመረ የራሱን ትርጉም ይፈጥራል ። ክርስቲያን ለነገሮች ትርጓሜ ከመጽሐፍ ቅዱስ አንጻር ካልተሰ ያኔ ወድቋል

    • @romatela7057
      @romatela7057 2 года назад +1

      ይገርማል ለራሱ አምባሳደር ብሎ የሚጠራ አነድ የእግዚአብሔር ቃል ሳያስተምር

    • @azmarinopress9628
      @azmarinopress9628 2 года назад

      @@romatela7057 kezi belay min aynet wengel yinager

    • @alem8640
      @alem8640 2 года назад

      Ebakachihu pastor atibelut

  • @damenejinga4493
    @damenejinga4493 2 года назад +12

    እኔ ደግሞ የማምነው ሰው አመነ አላመነ እግዚአብሔር ብቻ ይናገር እንጅ ከተናገረ መፈፀሙ እንደማይቀር ነው። የምን expire ነው የምትሉት አታሳስቱን እንጅ

  • @hbaryagabr7320
    @hbaryagabr7320 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ከዚህ ኣይነት እብደትና ድፍረት በኢየሱስ ስም ጠብቀኝ
    አቤት አቤት ጌታ ይቅር በለን
    ሞቶ የተነሳ ሰው የሚናገረው ሰው ሳይሆን ......

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 2 года назад +7

    ወንጌላዊ ኤርሚያስን ሊጠላ የሚችል ምድረ ሌባና አጭበርባሪ ብቻ ነው እሱ በናንተ አይነት ሌቦች ስሙ አይጠራም ጀግና የወንጌል አርበኛ ነው

  • @adnewtemesgen3416
    @adnewtemesgen3416 2 года назад +17

    1ኛ ጢሞቴዎስ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³ እነዚህን አስተምርና ምከር። ማንም ልዩ ትምህርት የሚያስተምር ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ በሆነው ጤናማ ቃልና እግዚአብሔርን ለመምሰል በሚስማማ ትምህርት የማይጠጋ ቢሆን፥
    ⁴-⁵ በትዕቢት ተነፍቶአል አንዳችም አያውቅም፥ ነገር ግን ምርመራን በቃልም መዋጋትን እንደ በሽተኛ ይናፍቃል፤ ከእነዚህም ቅንዓትና ክርክር ስድብም ክፉ አሳብም እርስ በርስ መናደድም ይወጣሉ፥ አእምሮአቸውም በጠፋባቸው እውነትንም በተቀሙ፥ እግዚአብሔርን መምሰል ማትረፊያ የሚሆን በመሰላቸው ሰዎች ይገኛሉ። እንደነዚህ ካሉት ራቅ።

    • @ephremamognehegn7761
      @ephremamognehegn7761 2 года назад

      ይሄ ቃል በትክክል ይገልጸዋል ይህን ሰውዬ።

  • @footballfan6777
    @footballfan6777 2 года назад +1

    ከሚጠፉት እንዳልሆን ጠብቀኝ ጌታሆይ ምህረትህን አብዛልኝ

  • @gospelforworld926
    @gospelforworld926 2 года назад +19

    ከ ኢየሱስ የ RUclips ገንዘብ የበለጠብህ ሶፎንያስ ለ ጤናህ ደህና ነህ ???
    ማቴ 12:36 እኔ እላችኋለሁ፥ ሰዎች ስለሚናገሩት ስለ ከንቱ ነገር ሁሉ በፍርድ ቀን መልስ ይሰጡበታል፤

  • @mitikuhandino1554
    @mitikuhandino1554 2 года назад +16

    ጌታችን ሆይ ይቅር በለን ማረን ማረን

    • @millionworkneh1754
      @millionworkneh1754 2 года назад

      ሶፊ ብራቮ የራሴ የምትለውን ጥያቄ ስትጠይቅ ደስ ብሎኛል። እንዲህ ይላሉ እያልክ የራስህን ጥያቄ ስትጠይቅ ብዙ ጊዜ እንደ ፋሽን ይዘኸው ነበር። እልል ብያለሁ ራስህን ሆነህ በመገኘትህ። Carry on bri!!

    • @millionworkneh1754
      @millionworkneh1754 2 года назад

      ሶፊ አንተ ሳታውቅ ቀርተህ ነው ድሮ የተጠራ ሰው መታሸት አለበት እንደሚባል?

    • @millionworkneh1754
      @millionworkneh1754 2 года назад

      ጎበዝ ሰው ነው ይህ ሰው። ገንዘብ መንግሥተ ሠማያት ይዘው የሚሄዱ እስከሚመስል ድረስ ሕዝብ እየተራበ አገልጋይ እየተጎሳቆለ ገንዘብ ገንዘብ የሚሉ ዛሬም አሉ

  • @amsalukissi6046
    @amsalukissi6046 2 года назад +17

    ኸረ ሶፊ ገና ርዕሱን ሳይ ነው የሚያስጠላኝ ... ኦርጅናሉን ካወቅን እኮ ስህተቱን መለየት እኮ እንችላለን። አንዳንድ ፕሮግራሞችህ ከማነፅ ይልቅ ያፈርሳሉ ።

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 года назад +1

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ።

    • @M_O_P.Limited
      @M_O_P.Limited Год назад

      Excellent message! Where do you live, please?

  • @adnewtemesgen3416
    @adnewtemesgen3416 2 года назад +10

    “አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም፦ አባት ብላችሁ አትጥሩ።”
    - ማቴዎስ 23፥9

    • @nathansolomon5326
      @nathansolomon5326 2 года назад +2

      1 ቆሮንቶስ 4 (1 Corinthians)
      17፤ ስለዚህ የምወደውንና የታመነውን በጌታ ልጄ የሆነውን ጢሞቴዎስን ልኬላችኋለሁ፥ መንፈሳዊ አባትነት its real bro

    • @adnewtemesgen3416
      @adnewtemesgen3416 2 года назад

      @@nathansolomon5326
      አየህ ያንተ እና የመሰላችሁ ትልቁ ችግር መፅሐፍ ያላለውን ማለት ነው መፅሐፍ አባት አይኑራቹ እንጂ ልጅ አይኑራቹ አላለም ልጆቼ አትበሉ አልተባልንም አባት የሰማዩ ነው ተባልን ማንንም መምህር አትበሉ ተባልን እንጂ ተማሪዬ አትበሉ አልተባልንም ።

    • @adnewtemesgen3416
      @adnewtemesgen3416 2 года назад

      @@nathansolomon5326
      ልጄ ማለት እና አባቴ ማለት አንድ ነው ?

  • @ןגחגחגחבצסצס
    @ןגחגחגחבצסצס Год назад

    teyakahe ulu semachege brvo🤝❤

  • @MTM8775
    @MTM8775 2 года назад +10

    ወይኔ ወሬው ሁሉ መኪና መቸም በጣም የአይምሮ ድሃዎች ናቸሁ መኪና እንደትልቅ ነገር ወኔ አስተሳሰብ ባዶ በቃ ቡትቶ ከቀየሩ የሰለጠኑ ይመስላቸዋል እግዚአብሔር አይናችሁን ይክፈት በውድድር ተለክፋችሆል በጣም አዝናለሁ እንዳተ አይነት ሰዎች የሚመሩ የኢትዮጵያ አገልጋዬች በነዋይ ታውራችሆል ስሩና ተቀየሩ

  • @haregewoinyohannes2777
    @haregewoinyohannes2777 2 года назад

    በጌታ የተወደዳችሁ፤ አስተዋዮች ተባረኩ፡፡
    ጌታ ኢየሱስ ይባረክ፡፡

  • @milkymisgana4025
    @milkymisgana4025 2 года назад +2

    ሶፊዬ ጌታ ይባርክክ ድንቅ ስራ ነው
    የሆነ ሰው ሶፊ ብር እየሰራ ነው ብሎ youtuber ሆነ አለ; እንኳን ባለ ዩቲዩብ ክፍያ እያስከፈልክ ብታሳየን I will watch all ur videos

    • @alem8640
      @alem8640 2 года назад

      Kikikikikikiki

  • @jhonkassu4134
    @jhonkassu4134 2 года назад

    አስተዋዪ ነብዪ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 2 года назад

    Zemenih yibark ye Egziabher sew 🙏

  • @meserettareku3904
    @meserettareku3904 2 года назад

    Prophet tebarke ante egzabhere bante telkeke sera alewe..you are bless..

  • @orit4787
    @orit4787 2 года назад +1

    አንገቱ ላይ የውሻ ሰንሰለት አርጎ ይህ ከእስራቱ ያልተፈታ ነብይ ነኝ ይለኛል? ይልቅ የጌ አለባበስ ነው ያረከም ይታወቅሃል? መልስልኛ?

  • @kebegonfa7723
    @kebegonfa7723 2 года назад +9

    እኔ የአንተን ህይወት አላውቅም ግን በዝህ ዘመን የሰለቸን የስም ድሪቶ ነው ያሰቸገረን ሐዋርያ,ነብይ,ፓስተር አሁን ደግሞ አምባሳደር ሲሰለች ወንድም,አገልጋይ መች አነሰ?

  • @Peace-b8d
    @Peace-b8d 2 года назад +4

    ጌታ ልባችሁን ያብራ አጭበርባሪዎች መንፈሳችሁን ሳይሆን ስሜታችሁን ብቻ የምታዳምጡና የምታስፈፅሙ በእግዚአብሔር ስም የምትነግዱ የእግዚአብሔርን ትዕግስት የተለማመዳችሁ አሳቾች የጌታ ቅጣት በደጅ ነው እናንተ ደፋሮች በአሳታችሁት ነፍስ ልክ ትጠየቃላችሁ የመጨረሻው ዘመን መፈፀሚያ መሆናችሁን እንኳን ያላገናዘበ መንጋ አብሯችሁ ሊጠፉ ተዘጋጅተዋል ንቁ ሰዎች ሆይ ንቁ በጊዜ። ራቁ ከእነዚህ የበግ ለምድ ከለበሱ ተኩላዎች!!!!

  • @simretkahsay2961
    @simretkahsay2961 2 года назад

    God b u prophet and sofi, HE explain very good and he have good points,GOD B U ALL

  • @lenchomiesso
    @lenchomiesso 2 года назад +14

    ትንቢት ከ እግዚአብሔር ከሆነ በተባለው ቀን ይፈፀማል። ካልተፈፀመ ስሜትህን ነዉ የተናገርከዉ። እግዚአብሔር የተናገረውን ይረሳ ዘንድ ሠዉ አይደለም።

  • @temetade4562
    @temetade4562 2 года назад +8

    አለም አሸንፎታል። ከቅዱስ መፅሐፍ ወጣ ያሉ ነገሮች ይበዛሉ።

  • @tesfayalew1261
    @tesfayalew1261 2 года назад +9

    የእ/ር መንግስት ጽድቅና ሰላም በምንፈስ ቅዱስም የሆነ ደስታ ናት እንጂ፥መብልና መጠጥ እይደለችምና።ሮሜ:14፥17..የእ/ር መንግስት የባለገንዘቦች ከሆነች፣አትጠራጠሩ ያች መንግስት የዲያብሎስ መንግስት ነች።ጠንቋዩ ስምኦን የእ/ር መንግስት ሀይል የሆነውን መንፈስ ቅዱስ በገንዘብ ሊገዛ በተነሳ ጊዜ፤አንተም ገንዘብህም ጥፉ የእ/ርን ስጦታ በገንዘብህ ልትገዛው ፈልገሀልና ተብሏል።እ/ር ለመንጋው መንግስቱን ይሰጣል ሰጭ አባት ነው..መንግስትን ሊሰጥ መጥታል፣በመወለድ የጀመራችሁትን የመንግስቱን እርስት ስጋና ደምን በመጨረስ ትገቡበታላችሁ እንጂ በዚህ አለም ገንዘብ አይደለም።መግዛትና መሸጥ ያውሬው መንፈስ አሰራር ነው..መንግስቱስ በነጻ ተቀበላችሁ በነጻ ስጡ ነው።አያችሁ በጥንቆላው አለም አንዳች መስዋእት ሳትሰጡ አንዳች አታገኙም፣አብ ግን ልጁንም ሁሉንም እንዲያው ሊሰጠን መጣ።መጽሀፍትም ሁሉ ከአንዱ ከክርስቶስ በቀር አንዳችም የገንዘብ ትምህርት የላቸውም..ሁሉም መጻህፍት ስለአንዱ ስለክርስቶስ ብቻ ያወራሉ።መጻህፍት ሁሉ ስለኔ ይናገራሉ ብሏልና ጌታ።የመንግስቱ ብቁ ዜጋዎች የመሆናችን መለኪያም የተራራው ስብከት የህይወት ስርአት እንጂ የዚህ አለም ጨርቃምነት አይደለም።ከድህነታቸው ጥልቀት አልፎ የተገለጠባቸው የመንፈስ ባለጸግነት እርሱም ክርስቶስ ጌታ ነው እውነተኛው ባለጸግነት።ከኢየሱስ ውጭ እምበለጽግበት ብልጸግና ሁሉ ያለኢየሱስም አለ።ፍለጋ የሌለው ብቸኛ ባለጸግነታችን፣በእርሱ በነገር ሁሉ ባለጸጋ ከተደረግንበት ከክርስቶስ ውጭ ሌላ ባለጸግነት ከኛ ይራቅ።ፓል ሲጽፍ በዚህ አለም ባለጸጋ የሆኑትን እንዲያሳስባቸው፣በገንዘባቸውም መልካም እያደረጉ የላይኛውን ባለጸግነት እንዲሰበስቡ ንገራቸው አለው።የዚህ አለም ባለጸግነት ብሎ ጠራው ሀርዋያው...ፈጽሞ የእ/ር መንግስት ባለጸግነት አላለውም..ብር የዚህ አለም ባለጸግነት እንጂ የመንግስቱ ባለጸግነት አይደለም።ግን ግን አሁን አሁን ማወቁ ቢቀር በወጉ እንኳን መደንቆርም ያቅተን?

  • @yonastemesgen4123
    @yonastemesgen4123 2 года назад

    Ahunis baza sinti lewongel yemiwadeku sewochi alu aydel lamin enasuni intervi atargachwum betam yasxalel minm astameri nageri altagegnabetm beazi intervi yilkunim betam yemiyasxala intervi naw sofi

  • @henokabebe1035
    @henokabebe1035 2 года назад +1

    እኔ እኮ የሚገርመኝ አብረህ መሳቅህ ነው ሶፌ ማለት ሌላው የገነባውን እሱ አፍራሽ ነው ስው ወንጌል ለመስበክ ይደክማል እሱ የስው አዕምሮ ውስጥ አሰስ ገሰሱን እያመጣ ያራግፍል 1 ነብስ መሳት ተጠያቂ ነህ ትልቅ ጉዳይ እንደስራህ ደረትህን ገልብጠህ ስላም እያልክ ትመጣለህ ጌታ ይገስፃችሁ

    • @alem8640
      @alem8640 2 года назад

      Huletum duriewochi

  • @ሜቲ
    @ሜቲ 2 года назад +7

    ሶፎንያ ኢየሱስ ያድናል ። ለሰዎች ለመቆማቸው ምክንያት ባትሆንም ለመውደቃቸው አትሁን። እባክህ አንዱን ምረጥና ቁም ። ኢየሱስን ከመረጥክ በቃሉ ላይ ቁም ጌታ ዝም ቢልም እያየህ ነው።

    • @ps1al3m63
      @ps1al3m63 2 года назад

      ውይይይይይይይ እስኪ እውነቱን ለመረዳት ሞክሪ

    • @ሜቲ
      @ሜቲ 2 года назад

      @@ps1al3m63 እውነት ህይወት መንገድ ነኝ ያለው ጌታ ኢየሱስ ነው። ስለዚህ እውነት ኢየሱስ ከሆነ መፀሐፍ ቅዱስን ምን ይላል ብለን ማሰብ አለብን እንጂ ማንም የመሰለውን የሚናገር ከተከተልን መጨረሻ ገሀነም ነው። ጠያቂውንም ተጠያቂውንም የሚመራቸው መንፈስ አለ። ያ መንፈስ የማን መንፈስ ነው? ብለን ማሰብ አለብን ።እግዚአብሔርን የምናውቀው በመፀሐፍ ቅዱስ ነው። ከዛ ውጭ ከሆነ መንገድ መሳት ነው። ከጌታ ኢየሱስ ከቃሉ ውጭ የሆነ ሁሉ ከዳቢሎስ ነው። ተግባባን መንቃት ያስፈልጋል የመጨረሻ ዘመን ነው።

    • @ps1al3m63
      @ps1al3m63 2 года назад

      ጌታንም ቢሆን እኮ ሃና እና ቀያፋ÷ ሔሮድስ እና ጲላጦስ እየዘበቱበት ጠይቀውት ነበር....ታዲያ የእርሱ መልስ ምን ነበር?

    • @ሜቲ
      @ሜቲ 2 года назад

      @@ps1al3m63 እውነት ለመናገር ሁለቱ የተለያየ ነገር ነው።ቀያፋና ጲላጦስ ጌታ ሲዘብቱበት ዝም ነው ያለው ግን የሀይማኖት መሪ የነበሩትን ፈሪሳውያንን አትገቡ ሌሎች እትዳይገቡ በሩን ይዛችኃል ብሎ በሀይል ቃል ይናገራቸው ነበር። የተለሰነ መቃብር ይላቸው እንደነበር ቃሉ ይናገራል።ስለጌታ ስም መሰደብ መነቀፍና
      አገልጋይ ነኝ ብሎ ጌታን ማስነቀፍ ይለያያል። ጌታ ኢየሱስ ከላይ የተቀሱትን ሰዎች ያልተናገረው እንደማያውቁ ያውቃል። አዋቂ ነን ብለው ተከታይ ያላቸውን ስተው የሚያስቱትን ጌታ ይቆጣል።የጌታ ፈቃድ ምን እንደሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኝ አትሁኑ ይላል ቃሉ ኤፌሶን ምዕራፍ አምስት ሶፎንያ የሚያቀርባቸው ሰዎች መፀሐፍ ቅዱስ አንብበን እንድንኖርበት የሰጠንን እየቀደደ የሚበላ ጌታ ቪዲዬ ቀዳሁ የሚል ግራ የገባቸውን ነው። ይሄ ያስጠይቃል።

  • @adisftret1084
    @adisftret1084 2 года назад

    Tebarek

  • @EbrahimMAli
    @EbrahimMAli 2 года назад

    እኔምለው ከየት ከየት ነው የምታመጣቸው?

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 2 года назад +5

    ሞቶ ከተነሳ ሲሞት ምን አየ ? ነፍስ ከሥጋ ሥትለይ ወዴት ሔዶ መጣ ? ብዙ ሰዎች ሞተዉ ከተነሱ ሠለመንግሥተ ሠመይና ሥለሲኦል ያዩትን የመሠክራሉ ።ጠያቂዉም አልጠየቀም ተጠያቂዉም ዘለለዉ ሥለዚህ
    ሞቶ አልተነሣም ዉሸቱን ነዉ ።
    #Dawit from USA 🇺🇸bay the way pastor #sophonia i like 👍 your show

  • @manayetamerat9142
    @manayetamerat9142 2 года назад +3

    ያሳዝናል ።ንፁህ ወንጌልን በመስበክ የሚታወቁትን ቃለአዋዲ እና ትዉልድ አንቂዉን ወንጌላዊ ኤርሚያስ ላይ መንጠልጠል ለምን?

    • @alem8640
      @alem8640 2 года назад

      Kinat enzih huletum geta yidresilachew duriewochi

  • @tekiletimirte92
    @tekiletimirte92 2 года назад

    በጣም አስተማሪ interview ነው።

    • @alem8640
      @alem8640 2 года назад

      Kikikikikiki

  • @goreja100
    @goreja100 2 года назад

    Kureterachune semeche ferejebehe neber muluwene semahute betame kelele yale geltse dese yemilena ke zemenu ga yemihede hasbe newe ene orthodox negne gene hasabehe betame temechetognale betame dese belognale tebareke

  • @EE-em8gg
    @EE-em8gg 2 года назад

    Bro invite a wengelawi or a pastor for a change!!

  • @abelfeleke7618
    @abelfeleke7618 2 года назад

    Lmn tekorarete video weys part 2 alew

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 2 года назад

    Pastornetun bezemed ke b pastor dawit molalign new yagegnehew ? Yegeta bet kiniat alayibihim eyegelefetik tayachewaleh temeles ante rasih sofonias

  • @masartihayiluu1763
    @masartihayiluu1763 2 года назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭አንት የእግዚአብሔር ቃል እንዴት አታፌሩም አራቃሉን ፍሩ ተሁን ተሁን 😭😭
    ዘማር ሶፋያ ያሚታማራማችነው☝😫

  • @brazer5487
    @brazer5487 2 года назад +6

    ይህ program "ሌባ show" በሚል ይስተካከል 😂😂

    • @lidiyaqueenofmamanddad187
      @lidiyaqueenofmamanddad187 2 года назад

      እኔ ስጃማር አሎዳዉም sorry phrophet or ambasadar 🤪🤪😜😆😆 ላኔ እንዳዝ አይናት ዎንድ አይማቻኝም 😏😏😏😏

  • @hanagosaye3141
    @hanagosaye3141 2 года назад +2

    በናትህ ያረባገር ሕወት ሰልችቶኛል በ7ቀን ድካሜ እዳበቃ ተብይብኝ

  • @tesfayefichala9036
    @tesfayefichala9036 2 года назад +1

    በወንድም ኤርሚያስ ደግሞ መጣችሁ!
    ዐይናቸውን በተሰቀለልንና ሁልጊዜ ልንሰብከው በሚገባ ጌታ ክርስቶስ ላይ ሳይሆን በሰው ላይ ያደረጉ ብዙዎች ናቸው፡፡
    ያ የተከተሉት ሰው ደግሞ በአንድም ይሁን በሌላ ኤርሚያስ ‘’ዊልቸር ላይ ነው’’ እያለ በእግዚአብሔርና በዓለሙ ሁሉ ፊት የዋሸውን ይህንን ሰው ይመስላል፡፡
    እባካችሁን ዋና ትኩረታችንን የዘላለም መዳን በሚገኝበት በከበረው በጌታችን ወንጌል ዕምነት ላይ ብናደርግ!

    • @alem8640
      @alem8640 2 года назад

      Akal gussy eko almechal aidelem enzih hulet gudatechochi yemimekir duriewochi

  • @hanaachamo8460
    @hanaachamo8460 2 года назад +1

    ይሄ ሰውዬ ግን ሐሰተኞችን ከየት ነው የሚያመጣቸው እሱም………..

  • @Smilegirl-m6e
    @Smilegirl-m6e 2 года назад +7

    በጣም አስተዋይና እግዚአብሔር ለሰው ልጆች የሰጠውን እውነተኛ ህይወት በማያሻማ መልኩ ገልጦታል
    እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ

  • @ןגחגחגחבצסצס
    @ןגחגחגחבצסצס Год назад

    Sofe are zare alchlkawem

  • @joewolde4584
    @joewolde4584 2 года назад

    God bless you you are amazing

  • @godisgoodjesusislord3624
    @godisgoodjesusislord3624 2 года назад +2

    1ዮሐንስ 3፣10 የእግዚአብሔር ልጆችና የዲያብሎስ ልጆች በዚህ የተገለጡ ናቸው፤ ጽድቅን የማያደርግና ወንድሙን የማይወድ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም።

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 2 года назад +3

    አረ ሶፊንያስ አግዚአብሔር መፍራት ጥበብ ነው ::የምታክርብወን አስትወል!!!!!!

  • @nehemiahsintayehu1516
    @nehemiahsintayehu1516 2 года назад +1

    Ambassador Prophet Ashenafi May God bless you more and you are a wiseman.

  • @amanuelelias6979
    @amanuelelias6979 2 года назад +3

    በምድር ላይ ሀይማኖት ከሌለ እንደት ራዕይ ተቀበልክ፣ ሀይማኖት የሌላቸው ሰዎች ከየት አገኛቸው። መጸሐፍ ቅዱስ እያወክ የሚታጣም ሀሰተኛ አምባሳደር ፣ነብይ ነህ 100% ይሰማል አጋንንት በስንት መከራ እያወጣ አንተን ብሎ አምባሳደር ፣ነብይ አንተ ማለት ጽድት ያለክ business man ነህ። ለማንኛውም major -1 ቀጥሎ ambassador prophet. በነገራችን ላይ ይህ አይነት ስያሜ በራሳቸው እየተቀበሉ የሚወጡ ሰዎች የ Shepherd, prophet, major -1 እያለ የሚያጭበረብር ማላዊ ቡሽሪ ነበረ እንደዚህ አይነቶች ከዚህ አይነት ናቸው። እባካችሁ ቅዱሳን ተጠበቁ።

  • @mulunehta22
    @mulunehta22 2 года назад +3

    ሰው መንፈስ ነው ካልን ፤ ሰው አጋንንት ነው የማንልበት ምክንያት የለም ።

  • @hchdhhdhhvdbddbdb385
    @hchdhhdhhvdbddbdb385 2 года назад +3

    ምንው እግዚአብሔር ብፈሪድ ውሸታሞች እናቴ የእግዚአብሔር ቤት አራኬሳች ሁ እብዶችናች ።

  • @milkymisgana4025
    @milkymisgana4025 2 года назад +2

    I love this prophet.
    ይሄ ነብይ 7 ቀን ብሎ ብተነብይልኝ በ 7 ደቂቃ ውስጥ ይሆናል ብዬ አምናለው

  • @molla27
    @molla27 2 года назад

    I don't understand about the necklace of chain 🙉🙉🙉🙉

  • @ameletio3425
    @ameletio3425 2 года назад

    የቢዝነስ አይዲያ ,አባት 😮‍💨😮‍💨😮‍💨 ወይ ዘንድሮ ገና ብዙ እንሰማለን እድሜ ይስጠን እነጂ መከራ የሌለበት በብርና በወርቅ የተከበበ አባት የትኛዉ የመፅሀፍ ቅድስ ክፍል ይሆን ?ወይስ እነዚህ ሰዎች ለራሳቸዉ መፅሀፍ ፃፋ መቼስ የሚያወሩትን ከመፅሀፍ ቅዱስ ዉስጥ አላገኘሁም !!!!

  • @emebetmniychel5278
    @emebetmniychel5278 2 года назад +2

    ተስፋ ቃል እግዚያብሔር ከሰጠ ኤክስፓየር ዴት የለውም ምናልባት የተናገረው ሰውየው ከሆነ እንጅ ሲቀጥል ወዲያው የሚፈፀም ትምቢት አለ አመታት ወራት የሚቆይ ትምቢት አለ እንደው እንደመሰለን ባናወራ ከእግዚአብሔር ቃል አንግል ብንናገር ብዙ የሚሰማን ሰው ስላለ ለማለት ፈልጌ ነው ሌላው አሁን ላይ ትውልዱ ለሁሉም ነገር ችኩል እንዲሆን እያረጋችሁት ነው እግዚአብሔርን ጠብቆ መቀበል መክበር እንዳለ ስለማሰብኩ አዝናለሁ እናንተን ለሚከተላችሁ አንብቦ እና በግሉ እግዚያብሔርን አውቆ ለማይሔደው ጌታ ማስተዋልን ይስጣችሁ

  • @emirubiskut3699
    @emirubiskut3699 2 года назад +3

    ከንግግሩ ይበልጥ ያስገረመኝ አንገቱ ላይ ያንጠለጠለው ነገር በ ሱፍ ላይ ይደረጋል ስለማላቅ ነው ምታውቁ ካለ አስረዱኝ

    • @progressivemind994
      @progressivemind994 2 года назад

      🤣🤣🤣🤣 ከምር ጥያቄው ያስቃል ።መልስ ግን የለኝም 🤷‍♀️

  • @asarefechasmelash9111
    @asarefechasmelash9111 2 года назад +1

    ተባረክ ኣሸናፊ ደስ ይላል

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 2 года назад

    Abet andebet, hulu ye Igziabiher sitota new!!

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 2 года назад +1

    የኔ ወንድም ቀን መገደብና በቀን መስራት ስልጣን አልተሰጠውም ሰው በቀን መስራትና ቀናቶችን ለማቅረብ ቢሆን አብረሀም ልጁን ለመውለድ ቀኑን ማፍጠን ይችል ነበር ሌላው የቀደሙትን አገልጋዬችን ልትናገራቸው አያስፈልግህም የነሱን ያህል እውቀት ቢኖረን ዛሬ ምድራችን ባልተረማመሰች ነበር

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 2 года назад +1

    ምላሱን አበጥሮ የመጣው ይገርማል ! የስውን ገንዘብ አጭበርብሮ ለመብላትንሁሌም ምላሱን አበጥሮ የሚወጣው ወግኔ አስተውል!!!

  • @israeldesta8359
    @israeldesta8359 2 года назад

    Ye sera fet serachehun akumuna ye kerestosen hiwet ena ewnet gelxut... dekam ena senfena ayakoram le hulum ende seraw likefel tamagn yehonew geta yayal yimelesal ena besu fit melkam ena ken yehonewun hulu argu

  • @leultkelmarekos7488
    @leultkelmarekos7488 2 года назад

    በራሥ መተማመኑና አሥመሣይ አለመሆኑ ወድጀዋለሁ

  • @caleblyrics
    @caleblyrics 2 года назад +1

    አስቀያሚ ርእስ ነው፡፡
    ለምትሰጠው ርእስ ጥንቃቄ ቢደረግ መልካም ነው፡፡

  • @barconab2678
    @barconab2678 2 года назад

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ:ከእምነት የሚነሳ መታዘዝን የህይወታችን አካል እንዲሆን :በጌታ መንፈስ መስቀላችንን ተሸክመን በእርሱ ፀጋ በመንፈስ እንድንመላለስ:ክርስቶስን ስበኩን:ቤተክርስቲይንንም መሪው ሰሪው መንፈስ ቅዱስ ነውና ከእርሱ ጋር ህብረትን የማድረግን እውነት አሳዩን:እኔ እኔ ይሚለውን ተውና እርሱ በሉን የሞተልንን

  • @gonderiyan1403
    @gonderiyan1403 2 года назад +1

    እባክህ አቅራቢዉ የሀሰት ትምህርትን promote እያረክ ለሰዎች እንቅፋት አትሁን።ስለ ወንጀል ሳይሆን ስለ ወንጌል አዉራ🙏🙏🙏🙏Please

  • @negajote7352
    @negajote7352 2 года назад

    Poster Sofey?Betam yiwodehalehu Gin tiyaqe alengi?Be Markos 12:42_44 yaleche Setiyo mengista semayi tiworsalech atiworsim?

  • @speaktruth7536
    @speaktruth7536 2 года назад

    ወይጉድ እና ታምራት የሚገባውና የማይገባው አለ እያልክ ነው ራስህን እንደእግዚአብሔር ለማድረግ በትዕቢት አትቆልል ራሳችን ወደጌታ እንፀልያለን እግዚአብሔር አባታችን ነው እኩል ይወደናል ደሞ ለምድር ብልፅድግና ሳይሆን ነፍስ ለማዳን ነው አለቀ

  • @garinuguse8995
    @garinuguse8995 2 года назад

    ሰዉ መንፋስ ነዉ የምል ት/ት ከየት አማጣ ጠይቅልኝ

  • @adnewtemesgen3416
    @adnewtemesgen3416 2 года назад +2

    ዕብራውያን 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁵ መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን
    ⁶ በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።

    ⁸ እሾህና ኵርንችትን ግን ብታወጣ፥ የተጣለች ናት ለመረገምም ትቀርባለች፥ መጨረሻዋም መቃጠል ነው።

  • @CimbomGalatasaray1905-t6t
    @CimbomGalatasaray1905-t6t 2 года назад

    ሱፍዩ ብጣም መልካም የሚይንፆ ውይይት ነው እንዲ ይለውን እ/ር ይብዛልን የበሰለ ሰው በእ/ር ቃል በሙላት ይለበት የእ/ር ሰው ተባረክ ሱፍዩ ተባረክ ደስ የሚል ምክር ነው ተባረኩ

  • @alexorthodox8198
    @alexorthodox8198 2 года назад +3

    still ጠያቂው (ፓስተሩ) ሲጠይቅ
    ይሉሃል፥ ተባለ፥ ይወራል፥ ኣንዳንድ ሰዎች ይላሉ...ሲል ብቻ ነው የሚጠይቀው፤ ለመሆኑ ጠያቂው(ፓስተሩ) የሚመግባቸው በጎች ካሉት በ information ኣሰባስቦ እንደ እድር እንደማይመራ እንዴት ይታመን???
    (ከባለፉት ኢንተርቪዎች ግን ትንሽ መሻሻል ኣይቼበታለሁ)
    ተጠያቂው ኣገልጋይ ግን ጥሩ መልስ ሰምቼበታለሁ፤ በጣም ጥልቅና ኣሳጥሮ መመለሱ ወድጄለታለሁ።✔

  • @gurmug5528
    @gurmug5528 2 года назад

    Why did you cut the interview?

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 Год назад

    እዴት የሌሎችን አባትነት ሣይቀበል እሡ አባት ለመሆን ይፈልጋል አይ የመጨረሻው ዘመን ምን አይነት አዝግ ነው

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 2 года назад +3

    የገሃነብ ደጅ ግን ምን ያህል ሠፍታ ይሆን በእናንተ እርኩሳን የሠይጣን ተልእኮ ይዛችሁ የመጣችሁ የኤልዛቤል ነብያቶች።

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 года назад +2

    ዋዉ ወንጌልን ስበኩ ስበኩ ስበኩ

  • @joewolde4584
    @joewolde4584 2 года назад

    Where you serve where is your church?

  • @mesayalemayehu996
    @mesayalemayehu996 2 года назад

    Soffi tebark yakrbekewen sew wedjewalew .

  • @abrhamlinika4061
    @abrhamlinika4061 2 года назад +3

    ቅዠት በዛ ቃዠም በዛ አስቃዠም በዛ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 года назад +1

    ሐዋርያት 3፥19-20
    “እንግዲህ ከጌታ ፊት የመጽናናት ዘመን እንድትመጣላችሁ አስቀድሞም ለእናንተ የመረጠውን ኢየሱስ ክርስቶስን እንዲልክላችሁ፥ ኃጢአታችሁ ይደመሰስ ዘንድ ንስሐ ግቡ ተመለሱም።”

  • @abebayehumengesha5051
    @abebayehumengesha5051 2 года назад +2

    ዘንድሮ ግን እኔ ነኝ የዞረብኝ ወይስ መላው አማኝ ነኝ ባይ ዞሮበታል ?? እረ ጌታ ሆይ የትንቢት መፈፀሚያ ሲሆኑ እንኳን አይነቁም እንዴ ???

  • @mulukentakele2575
    @mulukentakele2575 2 года назад +1

    ድሃ መንግስተ ሰማይ የማይገባበት ምክንያት አልተብራራም ሶፊ

  • @ermiastassew8300
    @ermiastassew8300 2 года назад

    good

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 2 года назад +4

    ነብይ ነው ብለህ ማስተዎወቅህ 🤔❎??

    • @alem8640
      @alem8640 2 года назад

      Ersum erasun pastor bilo meshomu

  • @nebilmohammed8320
    @nebilmohammed8320 2 года назад +4

    ሶፎንያስ አፍረንብሀል

    • @alem8640
      @alem8640 2 года назад

      Huletum yaw nachew

  • @GlobalEnglishWorld
    @GlobalEnglishWorld 2 года назад +1

    እውነተኞቹ ነብያት ተደብቀዋል በቅርቡ ይገለጣሉ። ቤተክርስትያን እንደዚህ ስርዓት ባጡ ሰዎች ተከባ አትቀጥልም።

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 2 года назад +2

    የምር እኔም ቸርች መክፈት አለብኝ ምን አደከመኝ በግብር እና በቢሮ ኪራይ ።

    • @mr.supernatural396
      @mr.supernatural396 2 года назад +1

      እኔም እያሰብኩኝ ነው ጭስ አልባው ኢንዱስትሪ ነው

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 2 года назад +1

    ሶፈንያስ ጥሪ ካለህ ወደጥሪህ ተመለስ። ወንጌልን ስበክ You tube ከሆነ አላማህ አይበጅህም ።
    የማይረባ ርእስ በማይረባ ሰው በሚያስት ያውም እያቀረብክ ሕዝብን አታወናብድ ።
    ያስከፍልሀል ።

  • @haregewoinyohannes2777
    @haregewoinyohannes2777 2 года назад

    1 ቆሮንቶስ 4 (1 Corinthians)
    17፤ ስለዚህ የምወደውንና የታመነውን በጌታ ልጄ የሆነውን ጢሞቴዎስን ልኬላችኋለሁ

  • @afeworkmasresha5175
    @afeworkmasresha5175 2 года назад +1

    Sofi sofi sofi megiste semay keribalechina niseha gibu...

  • @tilahunsaol5862
    @tilahunsaol5862 2 года назад +1

    ይህ ሰዉ የአሜሪካ አምባሳደር ቢሆን መልካም ነው፡፡ ምን ያድርግ ኑሮ ነው!

  • @liliyemaryamlij1426
    @liliyemaryamlij1426 2 года назад +8

    ቀልዳችሁ አይጠገብ ቀልደኞች

    • @አወጨወo19939
      @አወጨወo19939 2 года назад +1

      በጣም ቀልደኞች ይገልፃቸዋል ክክክክክ እኔም ቸርች መክፈት አለብኝ ጥሩ ቢዝነስ ነው

  • @helenberhane4623
    @helenberhane4623 2 года назад

    ሰንሰለት