ይህም አለ /yihem ale/- 'የሰው ልጅ ቅርስ' ደራሲ ገበየሁ አየለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 15

  • @GenetGirmatisonHaile
    @GenetGirmatisonHaile 5 дней назад +2

    እግዚአብሔር የመሰገን ሁሉ በጊዜው እና በሰአቱ ነው ታሪክ የማየሸረዉ ሰራ ለዘላለም ለትውልድ የቀመጣል ናፊ ጎበዝ ልጅ ነሸ ሁላቹሁም እግዚአብሔር ያክብራቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @NebaNeb
    @NebaNeb 7 дней назад +2

    ዘመን የማይሽረው ለትውልድ የሚተላለፍ መልካሙን ስራ ለህዝብ የተዘጋጀ ድንቅ ስራ ከንቱ ያልቀረ የተወደደ ሁሌ የምናስታውሰው ምርጥ አባት ። ፍሬው የሚታይ ለኔ ድል አድራጊ ናችው ተደብቆ ያልቀረ አከናወናችሁት ተከናወነ በቃ የሚገርሙ ቤተሰቦች ናችው ክብር ይገባችኃል የአባትን ስራ ልጅ ይዞ ሲወጡ ሊያውም የተደበቀን የተሸሸገን አበቃ የተባለውን ነገር ማውጣታችው የሚፈለግን ማሳየታችው ክብር ይገባችኃል

  • @FeyeseSeme
    @FeyeseSeme 5 дней назад

    ደስ የሚል ቤተሰብ ለእኛ ለኢትዮጵያኖች ትልቅ ትምህርት ነው ተባረኩ

  • @RobelErmias
    @RobelErmias 6 дней назад +1

    Wow betam megerm sra ena hasbe nw bertu

  • @mesfinararsa5898
    @mesfinararsa5898 7 дней назад

    Wow go a head ,❣❤❤❤❤❤❤

  • @chrhiw6757
    @chrhiw6757 2 дня назад

    Yeni abatt gaye ewedkalewwwwww❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistHailu-i6n
    @tigistHailu-i6n 5 дней назад

    Wow!
    I'm so happy to see that.
    Yenya konjo dudya enkun tewldsh

  • @newbrandentertainment4895
    @newbrandentertainment4895 4 дня назад

    Creating lasting memories by exploiting your father's history is truly rewarding and meaningful. And it's all ethiopian history. ❤

  • @LiliBerhanu
    @LiliBerhanu 7 дней назад +1

    wow men
    ayenet yetebareke beteseb new edimena
    tena temgnew lehulachew tebareku betam des belognal

  • @AddisalemMengesha-n1m
    @AddisalemMengesha-n1m 7 дней назад +1

    ውድ ቤተሰቦቼ የሚገርም ስራ ነው የተሰራው የትዉልድ ቅርስ ነው ናፍቆትዬ አንቺ የተባረክሽ ነሽ ተባረኩ

  • @TesfanshMakonene
    @TesfanshMakonene 4 дня назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mofiti1
    @mofiti1 7 дней назад +2

    እሙቲ አማኑኤልና ናፍቆት የጋሽ ገበየሁን ስራ ለአሁኑ ትውልድ ለማሳየትና ለማሳወቅ ያድረጋችሁት ጥረት የሚደነቅ ነው:: እናንተንም ስላየናችሁ በሱ ውስጥ ሆነን እናስባችዋለን::
    አማን ድሮ ልጅ ሆነህ ምግብ በልተህ ስትጨርስ 'የታሰረ ይፈታ , የወጣው በደህና ይግባ' ብለህ ምትመርቀው ትዝ ይልሃል?
    ስልካችሁን ብናገኝ አድናቆታችንንና አክብሮታችንን ለመግለፅ እንፈልግ ነበር::
    ምስር

    • @bereketephremm2276
      @bereketephremm2276 7 дней назад +3

      Hi Misir, this is Biruk. It seems like you know the family well.

    • @mofiti1
      @mofiti1 7 дней назад

      @ አዎ ብሩክዬ, አንተንም ልጅ ሆነህ አስታውሳለሁ, ፕሮግራሙ ላይ በቪድዮው እየፈለኩህ ነበር:: ባለፈው እቤት መተን አላገኘናችሁም:: ጋሽ ገበየሁን ብቻ ነበር ያገኘነው