ወንድ ልጅ እነዚህን ካደረግሽ ላንቺ ያለው ፍቅር አዲስ |አጎጊ |የሚሳሳለት |በቁምነገር የተዋላ እንደሆነ እስከመጨረሻው ይቆያል |yod house 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 39

  • @dubaimajaz4338
    @dubaimajaz4338 7 месяцев назад +6

    ጀግና አስተዋይ ሴት ነሽ ትምህርቶችሽን መከታተል ከጀመርኩ ሳምንት አልሞላኚም ግን ብዙ እየተጠቀምኩብሽ ነዉ አመሰግናለሁ ❤

    • @Amharawit42
      @Amharawit42 7 месяцев назад

      እኔ ራሱ ብዙ ለዉጦችን አዬሁ❤

  • @YesheChane
    @YesheChane 11 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 6 месяцев назад

    ውዴ ምክርሺ መልካም ነው ስለሁሉም ስንፍናን ማሶገድ መፀለይ ሁሉም ከፈጣሪ ይገኛል ፈጣሪን ከለመነው መወደዱንም የሚሰጠን የሱ ፍቃድ ነው እናመሰግናለን🎉🎉❤❤

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 Месяц назад

    ድንቅ ሃሳቦች ነው የምታቀርቢልን 👌

  • @WwGg-ug5ti
    @WwGg-ug5ti 6 месяцев назад +1

    ምክርሽበጣምተመችቶኛልቀጥይበት 6:59

  • @ሰሙወሎ-ዠ9ዀ
    @ሰሙወሎ-ዠ9ዀ 7 месяцев назад +2

    እናመሰግናለንዉዷእህታችን❤❤❤❤❤

  • @hikmayealhaabariyamusema6607
    @hikmayealhaabariyamusema6607 7 месяцев назад

    ብዙ ማላቃቸዉን ነገሮች ካንቺ ተምረያለሁ አመሰግናለሁ ውዴ😊

  • @aberashkassa3056
    @aberashkassa3056 7 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጣሽልን እህታችን❤ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MrwmJdbis
    @MrwmJdbis 4 месяца назад

    🎉በረች❤❤

  • @FikerMuleta
    @FikerMuleta 7 месяцев назад

    በጣም አመሰግናለሁ ምክርሽ ለኔ ወቅታዊ ነው።በርችልኝ።

  • @salemghirmay3224
    @salemghirmay3224 29 дней назад

    I love ur confidence and being ur self ❤❤❤

  • @ሄሩጓልራያኣላማጣ
    @ሄሩጓልራያኣላማጣ 7 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ውድ ❤

  • @ززل-ي6ن
    @ززل-ي6ن 2 месяца назад

    እምትገሪም ነሽ በጣም plrfaect neshi

  • @ayedaayeda216
    @ayedaayeda216 7 месяцев назад

    ዛሬ ነው ያየውሽ በጣም ወድጄሻለው woww ...በርቺ 🎉

  • @ገብረእግዛቤርወልደአረጋይ

    I Respect for Advice. Thank you

  • @FgUhtt-zl7cn
    @FgUhtt-zl7cn 6 месяцев назад

    በርች

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን 🙏

  • @bezitube326
    @bezitube326 7 месяцев назад

    Well said 👏 thank you sis

  • @Felogom
    @Felogom 7 месяцев назад

    3 amet kgimesh mulu hewiote....ktelkubet bota endinese edeli fatireshegnal betam new yemkebirish ...amesegenshalew tebark❤

  • @hdjkd1262
    @hdjkd1262 7 месяцев назад +1

    💕የህንልብቅርፅትርጉምንነገሩኝተጀናጀኒነውየሚልከዉ

  • @mekedaskassamekedaskassa-gq6cv
    @mekedaskassamekedaskassa-gq6cv 7 месяцев назад +1

    ምን አለበት ሰሞኑን ብትነግሪኝ ኖሮ አልፋታም ነበር 4 ወር ስንጋተት ቆይተን ፍቅር ጀመር ከዛ እማ ሆድሽ መጣሽ በላሽ ጠጣሽ ሞትሽ ተነሳሽ ሲለኝ ከርሞ ድንገት ነፃነቴን አሳጣሽኝ ብሎኝ ጥሎኝ እብስ አለ ይህው ዛሬ 3 ቀናችን በቃ ይው ትራስ አቅፌ እነፋረቃለው

    • @DebebeWubet
      @DebebeWubet 7 месяцев назад

      የኔ ቢጤ ቅዳሜ ሄደ ዛሬ ሰኞ ነዉ ድራሹ የለም

    • @hiwi9
      @hiwi9 7 месяцев назад

      ጦስሽን ይዞ ይሂድ የምር አልቅሺ ይዉጣልሽ ግን መልሰሽ መቆም አለብሽ ያንቺ መኖር የሚያኖራቸዉ ሰዋች አሉ ዉዴ❤👈

    • @hayutibest
      @hayutibest 7 месяцев назад

      Yane konjo ayzosh

  • @helenheli5103
    @helenheli5103 7 месяцев назад

    Enkwan dehena metash ❤

  • @yewoggata-lo2iw
    @yewoggata-lo2iw 7 месяцев назад

    ❤❤❤😊

  • @ruthabraha6993
    @ruthabraha6993 7 месяцев назад

    ❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን እህቴ ❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤

  • @HasenYimam-g4h
    @HasenYimam-g4h 7 месяцев назад

    ✅✅✅

  • @beliyuclient
    @beliyuclient 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 14 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @tigisttigist6204
    @tigisttigist6204 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @biskutetaffese2843
    @biskutetaffese2843 7 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @kayatmuhamadmuhamad1805
    @kayatmuhamadmuhamad1805 7 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @በፂየተዋህዶልጅ
    @በፂየተዋህዶልጅ 7 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤