ሩታ ከዘበኛው ጋር ተጣላች.ውጪልኝ ብሎ አስለቀሳት😭😭😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 4,9 тыс.

  • @Agiba-w6p
    @Agiba-w6p 5 месяцев назад +1681

    ሩተ እንደዚህ አትልበሺ የምትሉ አሰዩኝ እሲት

  • @سبحاناللهالحمدلله-ه5ط
    @سبحاناللهالحمدلله-ه5ط 5 месяцев назад +853

    ሩታ ከአብርሽ ጋር መኖር ከጀመረች በኋላ አለባበሧ ተቀይሯል እደበፊትሽ ልበሺ በዚህ ሃሣብ የሚሥማማ በላይክ ግጩኝ👍👍

    • @GenetGenettesfay
      @GenetGenettesfay 5 месяцев назад +1

      የምር😮ትክክል

    • @SdMn-e2x
      @SdMn-e2x 5 месяцев назад +2

      Shermuta nache batesebwan yametasedeb balega.

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 месяцев назад

      😢😢😢😢

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 5 месяцев назад

      ​@@SdMn-e2xስምሽ ነው

    • @Bzu632
      @Bzu632 5 месяцев назад +1

      ኮሜንት አተሮች ዛሬ ለመሳደብሆነላችሁ🙆🙆😁😁ሩታ አሰተከክይልብሰሸን በጣም የተገላለጠ ነዉ😊😊😊😊😊🎉🎉🎉

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 5 месяцев назад +334

    ከፕራንኩ በላይ ዘበኛው የተናገረው ቃል አስተማሪ ነው ኢትዮጵያዊነት እንደዚ ነው አለ የመጨረሻውን አለባሷን አይቶ

  • @HayaH-qj3vs
    @HayaH-qj3vs 5 месяцев назад +101

    አብርሽ የምር አስተዋይ ሰዉ ነዉ እሷን ከመቆጣት ይልቅ በፕራንክ መልኩም ቢሆን አለባበሷ ጥሩ እንዳልሆነ ለማስረዳት ሞክሯል

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 5 месяцев назад +185

    እሩታየ በጣም እንወድሻለን ❤ግንእባክሽ አለባበስሽን እዳትደግሚው😢😢 አለባበሷን ታስተካክል የምትሉ👍👍👍👍👍

    • @hananbh5099
      @hananbh5099 5 месяцев назад +1

      Allababsuu tikikkili Addelem 😥

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 5 месяцев назад

      😂🎉🎉🎉🎉

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 5 месяцев назад +666

    እሩታ በጣም እንወድሻለን ❤❤ግን እባክሽ አለባበስሽን እንዳትደግሚው 😢😢😢😢ልብሷን ታስተካክልልን የምትሉ👍👌

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 5 месяцев назад +6

      እንደሚመሰለኝ እሱቅ ወጣ ብላ ነዉ

    • @محمدابدو-ل2ز
      @محمدابدو-ل2ز 5 месяцев назад +1

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Hasinatube
      @Hasinatube 5 месяцев назад +1

      ጨረቃ እሩታየ ታስተካክላለች

    • @تهتتن-ذ9ه
      @تهتتن-ذ9ه 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤

    • @ConfusedEquestrianHelmet-kq9lt
      @ConfusedEquestrianHelmet-kq9lt 5 месяцев назад +15

      ቅሌታም ነሽ ከወላጆችሽም ቁጥጥር የወጣሽው አንሶሽ እራቆትሽ ትሄጃለሽ እኔ ሚገርሙኝ እቺን ሚያደንቁ ሸቃላዎ ናቸው

  • @aster7876
    @aster7876 5 месяцев назад +304

    ባንድ ፊቱ ለምን እራቁትሽን አትሄጅም እግዚአብሔር የማይፈቅደውን የምንለብሰው ሙስሊሞች ይግደሉኝ ባለባበሳቸው

    • @kobrac6630
      @kobrac6630 5 месяцев назад +23

      @@aster7876 አልሀምዱሊላ ኒመተል ይስላም ሁሉም ነገሩ የተከበረ ነዉ በአንድ ፈጣሪ የሚያምን

    • @bintkadir4594
      @bintkadir4594 5 месяцев назад +5

      ❤❤❤ በጣም

    • @fatumawase
      @fatumawase 5 месяцев назад

      ​@@kobrac6630ደምረኛ

    • @Dana-fy2bu
      @Dana-fy2bu 5 месяцев назад +6

      እውነትሽን ነው እህቴ አፈላች በጣምም ብዙ ለውጥ አለ ከመጀመሪያው አያት ነበር

    • @SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት
      @SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት 5 месяцев назад +14

      ሰው ከበፊቱ ማንነቱ ሲያልፍለትስ ና ታዋቂ ሲሆኑ ራቁታቸውን መሄድ ይጀምራሉ ሱበሀ አላህ 😢

  • @SuSu-ch8np
    @SuSu-ch8np 5 месяцев назад +85

    አልሀምዱሊላህ አይደለም ገላይን ፀጉሬን ገልጬ እንዳልወጣ ያስጠነቀቀኝ አምላክ መስጋና ይገባህ ።

    • @ALLHMIDLILAH
      @ALLHMIDLILAH 4 месяца назад

      አሚንንንን ኒኡመታል እስልምና አልሐምዲሊላህ

    • @HMF-v2d
      @HMF-v2d 4 месяца назад

      ❤❤❤❤

    • @HMF-v2d
      @HMF-v2d 4 месяца назад

      አምንንንንን

    • @ወሰን-ጐ4ለ
      @ወሰን-ጐ4ለ 4 месяца назад +1

      የማንኛውም ሀይማኖት አይፈቅድም እሕት

    • @stgjjhsdcbbnjjj
      @stgjjhsdcbbnjjj 4 месяца назад

      አሚን አልሃምዱሊላህ

  • @محمدللا-غ6ح
    @محمدللا-غ6ح 5 месяцев назад +1387

    አለባበሥሺንአስተካክሊየምትሉ😢😢

  • @MryamHdjjs
    @MryamHdjjs 5 месяцев назад +220

    እውነት ሩታ አስጠላችኝ ባላባበሷ የምትሉ😊😊

    • @Fantu-wd6ji
      @Fantu-wd6ji 5 месяцев назад

      እኔ ራሱ

    • @ሐብቴ
      @ሐብቴ 5 месяцев назад

      @@MryamHdjjs እኔም አሰጠላችኝ

    • @gdggggdffg6401
      @gdggggdffg6401 5 месяцев назад

      በጣምጂ እኔ እራሱ በጣም ነው ያስጠላችኝ

    • @destakiyaa6390
      @destakiyaa6390 5 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @Asrat-m3i
      @Asrat-m3i 5 месяцев назад

      እሷኮ ቆይታለች 🤣🙆

  • @FalkFalk-rk6fc
    @FalkFalk-rk6fc 5 месяцев назад +129

    እረ እራቁትሽን ነሽ ሴት ልጂ ገላዋን ማሳየት የለባትም ከባህላችንም ጋ አይሄድም የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ውዶችየ

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 5 месяцев назад +35

    ለካ ስትር ምትለው ለቪዲዮ ሲሆን ነው ሴትልጅ ጨዋነቷ ውዱ ገላዋን አለመግለጧ ነው 😊😊 የምትሉ

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 5 месяцев назад +285

    አረ በማርያም የምር አለባበሰሺ ሁላቺንንነው ያስደበርን የምትሉ😢😢😢🙆‍♂️

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 месяцев назад

      😢😢😢😢

    • @Salem-p6i
      @Salem-p6i 5 месяцев назад +1

      በጣም😢

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 месяцев назад

      @@Salem-p6i ❤❤❤🥲

    • @fatumawase
      @fatumawase 5 месяцев назад

      ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 5 месяцев назад

      ​@ZaደምረኛmniyZamniy

  • @Gamila306
    @Gamila306 5 месяцев назад +149

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ረሱል ሠለላሁ አለሂ ወሰለም

    • @Hነኝስደትየሰለቸኝ
      @Hነኝስደትየሰለቸኝ 5 месяцев назад +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤

    • @فوزيهسعيد-ي6ب
      @فوزيهسعيد-ي6ب 5 месяцев назад +1

      ሠለላሁአለይህወሠለም

    • @Aminat725
      @Aminat725 5 месяцев назад +2

      ሡላህ ወአሊህ ወሠለም

    • @fatumawase
      @fatumawase 5 месяцев назад

      ​@@Hነኝስደትየሰለቸኝደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 5 месяцев назад

      ​@@فوزيهسعيد-ي6بደምረኛ

  • @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
    @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY 5 месяцев назад +158

    በጌታ በኢየሱስ ስም ሀገርን የጋባ የዝሙት መንፈስ የታማታ ይሁን 😭😭

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 5 месяцев назад +38

    አረ ክርስትያን ስነ ስርዓት እናርግ መስቀል አስረን ሀይማኖት ምናሳድብ😢😢😢 ሩታ ስነ ስርዓት አርጊ😢😢

  • @Rutagrace_r
    @Rutagrace_r  5 месяцев назад +620

    ቤተሰቦች በድንገት ከቤት ወጥቼ ነው የቀረፁኝ ይቅርታ❤️🙏

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 месяцев назад +7

      R❤️❤️❤️❤️🍫

    • @mominajuhar-tz3rx
      @mominajuhar-tz3rx 5 месяцев назад +8

      እዳዪለመዲሺየኔዉዲአያምረምእደዚህ😢😢

    • @mdmaybe224
      @mdmaybe224 5 месяцев назад +33

      ድጋሜ እደዚህ የተገላለጠ ልብስ እዳለብሽ አደራሽን ሩታየ❤❤❤

    • @XxXx-wr5rg
      @XxXx-wr5rg 5 месяцев назад +23

      የኔ ማርዋ እኔ በበኩሌ ተርድቸሻለሁ😢😢❤❤❤

    • @MilkooBaharuu
      @MilkooBaharuu 5 месяцев назад +7

      Yena marrrrrrrrrr❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 5 месяцев назад +79

    ኧልኸምዱሊላሕ😢 ሙስሊም ላደረገኝ😢ሙስሊም እሕቶቼ አላሕ ከደዚ አይነት ነገር ይጠብቀን😢መጨረሻኤን አሳምርልኝ😢😢ዊዊዊዊ

    • @FatumaHesn-s4r
      @FatumaHesn-s4r 5 месяцев назад +4

      ወላሂሙስሊምመሆን መታደልነው

    • @GarbittiiRabbii
      @GarbittiiRabbii 5 месяцев назад +3

      الحمد لله على نعمة الإسلام

    • @fevenmeliro9374
      @fevenmeliro9374 5 месяцев назад +1

      በጣም አሜንን

    • @Zeybayimer-pl1vj
      @Zeybayimer-pl1vj 5 месяцев назад

      አልሀምዱሊላ ​@@fevenmeliro9374

    • @Kkkk6j
      @Kkkk6j 5 месяцев назад

      @@Fatma2300-pt2mp ክፍት አፍ ለክርስቲያን እደዚህ አይነት አለባበስ ይፈቀዳል የሚል ጥቅስ ጥቀሽ እስኪ ። በማንኛም ሐይማኖት እደዚህ መበላቀጥ አይፈቀድም 😳🙄👎👎

  • @ራህሚነኝወሎየዋ
    @ራህሚነኝወሎየዋ 5 месяцев назад +166

    አኡዙ ቢላህ አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት የባሏን መፅሀፍ አጠበች አሉ. እራቁቷን ወታው አረፈች. ኤጭ የሴት አዳሪ አለባበስ

    • @AjaybaHamid
      @AjaybaHamid 5 месяцев назад +7

      👍👍👍👍👍👍👍👍 የተመቼኝ ኮመኒት

    • @yChkon-zn9ph
      @yChkon-zn9ph 5 месяцев назад +3

      የገማ ትውልድ😢

    • @moonrise3291
      @moonrise3291 5 месяцев назад +1

      ይመችሺአቦምርጥኮሜት😅😅😅😅😅❤

    • @BraktMulti
      @BraktMulti 5 месяцев назад +2

      የተመቸኝ ኮሜት

    • @jamilaseidseid
      @jamilaseidseid 5 месяцев назад +2

      🤣 እኮ ትክክል👌

  • @amam-j8k
    @amam-j8k 3 месяца назад +1

    አልሀም ዱሊላ ህሙስሊምያየደረከኝግታ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @youtoub4589
    @youtoub4589 5 месяцев назад +137

    የአላህ አላህ ሆይ ሙስሊም እህቶችንሂድያ ስጣቸዉ ቀጥተኛዉን ምንገድ ምራን የአላህ

    • @Rihana-c2w
      @Rihana-c2w 5 месяцев назад +4

      አልሀምዱሊላህሙሥሊምላረገን❤❤❤🙏🙏🙏🙏👌👌አሚን

    • @Fatumabintseid
      @Fatumabintseid 5 месяцев назад +1

      አሚን

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 5 месяцев назад +1

      አሜንንንን 🤲🤲🤲🤲

    • @zaharamuhammad2691
      @zaharamuhammad2691 5 месяцев назад

      አሚን

    • @asmabag3314
      @asmabag3314 5 месяцев назад

      ❤❤❤

  • @zeharn-uw9td
    @zeharn-uw9td 5 месяцев назад +142

    አረ ምን አይነት አለባበስ ነው እሩታየ ይሄ አያምረም እሽ ሽፈንፈን በይ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 5 месяцев назад +146

    ሲጀመር ከቤት ስትወጣ ምን መስሏት ነው እጭ ተጨማለቀች ጨርሳ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላረገኚ

    • @genetmekonen5070
      @genetmekonen5070 5 месяцев назад +1

      ክርስትያን እውንኮ ጠረይክ ምክን መን. ዶ ፍቅድ እያ

    • @netsanetgirma1037
      @netsanetgirma1037 5 месяцев назад

      Yesibilal Aydel 😂😂😂

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 5 месяцев назад

      Uko.yichi.shale.nati

    • @YimaM-mo2gj
      @YimaM-mo2gj 5 месяцев назад

    • @אלעדמסלה-ת3ו
      @אלעדמסלה-ת3ו 5 месяцев назад +1

      አረ በክርስትናም አይፈቀድ አመንዘራ ትውልድ ሆኖ ነው እንጂ

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 5 месяцев назад +21

    ሩታ አለባበስሽ አያምርም ባህላችንን ይፃረራል ለእምነታችን ክብር የምናሳየው ባለባበሳችንም ጭምር ነው

  • @زينب-ح8ث6ط
    @زينب-ح8ث6ط 5 месяцев назад +128

    ወይጭራሽ ይሄንለብሳ እዉጭመዉጣት የደብራል አልሀምዱሊላህሙስሊም ያረገኝጌታ😢😢😢

    • @ቅዲስት
      @ቅዲስት 5 месяцев назад +2

      ያስብላል🙈

    • @ማሪያምየእናቴ
      @ማሪያምየእናቴ 5 месяцев назад +2

      አታስጠይኝ ክርስቲያን ይሄን አለባበሳቸውን ይወዳል ያለው ነው

    • @MuluMulu-ru9mf
      @MuluMulu-ru9mf 5 месяцев назад +3

      እሰኪ የሠው ሀይማኖት አታቋሹ ሙሥሊምች ኦርቶዶክሰ ተገላለጡ አይልም ፈጣሪ ይመሥገን የተገለጠን ሁሉ በኦርቶዶክሰ አትሰይሙ። ሀይማኖታችሁ እንዲከበርላችሁ የሠውም አክብሩ ልቦናይሰጣችሁ። በጣምነው የሚደብረው

    • @زينب-ح8ث6ط
      @زينب-ح8ث6ط 5 месяцев назад

      @@MuluMulu-ru9mf እኛሀይማኖት እያረከስንሳይሆን ይደብራል ግንይቅርታ

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 5 месяцев назад

      ያስብላል😅😅

  • @نقست
    @نقست 5 месяцев назад +99

    እስኪ በድንግል ማርያም ይዣቹዋለው በጌታ በክርስቶስ ስም ሞስሊሞች በኣላእ እንደዚ ኣይነት የሃይማኖት ኣሰዳቢዎችን ኣንዲትም ላይክም ሆነ ሸር ፈሎው ኣታድርጉ እባካቹ በፈጠራቹ ኣምላክ 😢😢😢

    • @YimaM-mo2gj
      @YimaM-mo2gj 5 месяцев назад +7

      እውነትን ነው የመጀመሪያ ግዜ ሳያት አልወዳቸውም

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 5 месяцев назад

      ​@@YimaM-mo2gjውጭ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 5 месяцев назад

      እረ እባክሽ ምነው እሳዋ ላይ ገነነ

    • @bedrianesru6973
      @bedrianesru6973 5 месяцев назад +7

      የተመቸኝ ኮመንት ማን ለማሻፈድ ነው ሆሆ አይ ሰው ለቪድዮ ልዩ አለባበስ

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 5 месяцев назад +8

      እሷም ሸሌ ናት እምነት፣ ባህል፣ ቤተሰብ አዋረደች ፡ ይቺ አለሌ

  • @fatumaseid8314
    @fatumaseid8314 5 месяцев назад +65

    ሩታ ለተከታዬችሽ ክብር ይኑርሽ አለባበስሽን አስተካክይ

    • @FgFg-dg6ej
      @FgFg-dg6ej 5 месяцев назад +4

      አሳ በላ ዘብዐኛ የተናገረዉ ትምህርት ነዉ ዝም ብላቹ ኣታዉሩ

    • @lubaba355
      @lubaba355 5 месяцев назад +3

      መች ታውቅና ካሜራ መኖሩን

  • @bintomer6193
    @bintomer6193 5 месяцев назад +16

    ከካሜራጀርባያላትን አለባበስነዉ አብርሽያሳየን ዛሬ ይሄፕራክ እኮ አዳንደየ እዉነታዉን ያሳያል

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 месяцев назад

      ደምሪኝ ውደ

  • @LehulumGezaalewu
    @LehulumGezaalewu 5 месяцев назад +67

    ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን ሴት ልጅ እንደዚህ ሆኖ መውጣት እመብርሀን ሳታበላሽኝ ወደ ማይቀረው ገና ሊላም ታረጊያለሽ አይን አውጣ ነገር እስኪ ባንች አለባበስ ሙሉ ክርሲቲያን ሲስደብ ፈጣሪ ልቦናሽን ይመልስልሽ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @UgDy-v6u
    @UgDy-v6u 5 месяцев назад +108

    አልሀምዱሊላህ ሙሲሊም ላደረከኝ ጌታ ምስጋና ይገባህ ሱብሀን አሏህ ምን አይነት ጊዜ ደረስን 😢😢😢

    • @drh92
      @drh92 5 месяцев назад +4

      ❤❤❤❤አልሀምዱሊላህ ሂጃብ ነው ውበቴ😢😢😢❤❤❤❤

    • @አሚናየአላሂባሪያፊዳካያረ
      @አሚናየአላሂባሪያፊዳካያረ 5 месяцев назад +2

      በጣሚ

    • @Aminat725
      @Aminat725 5 месяцев назад +3

      አልሀምዱሊላህ አወ ሙሥልም ላዴረገን ጌታ

    • @ጎዶሊያስ6
      @ጎዶሊያስ6 5 месяцев назад +5

      እዚህ ጋር ግን አንዱ ባጠፋው ሁሉም ባይጨፈለቅ መልካም ይመስለኛል ምክንያቱም ማንም አግባባ ያልሆነ ልብስ ልበስ የተባለ የለም ለማንኛውም ለአለነጋገራችን ስርዓት ቢኖረን መልካም ይመስለኛል

    • @fatumawase
      @fatumawase 5 месяцев назад +1

      ደምረኛ

  • @የአርሴማልጅ-መ4ሐ
    @የአርሴማልጅ-መ4ሐ 5 месяцев назад +176

    እሩታዬ የእንደህትነት ምክሬነው እንዳትሳደቡ እንደዚህ አይነት ልብስ አትልበሽ የሚል ብቻ

    • @bizu831
      @bizu831 5 месяцев назад +3

      አወ አትልበስ😢 ስለምንወዳት ነው

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 5 месяцев назад +2

      ድንገት ወታ ነዉ እሚመሰለኝ

    • @የአርሴማልጅ-መ4ሐ
      @የአርሴማልጅ-መ4ሐ 5 месяцев назад +4

      ቢሆንም ይከብዳል

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 5 месяцев назад +5

      እና እራቁታን ትህድ!!!ምንእያልሽ ነው አወ ከቤትም ቢወጣ በዚህ ልክ አይወጣም

    • @nigesttadesse4985
      @nigesttadesse4985 5 месяцев назад +3

      ባለ ትዳር ስለሆነች ሰረአት ያለው አለባበስ ብትለብስ

  • @SosunaKasa
    @SosunaKasa 5 месяцев назад +3

    አብርሽየ ደግሞ ተባረክ በትክክል አስተማርካት እንደዚ ነው እንጂ የሴት ልጂ ቁንጂነዋ❤❤❤❤❤

  • @Kkkk6j
    @Kkkk6j 5 месяцев назад +85

    😮 ሴትልጂ በልብሷ ነው የምትመዘን ❤❤ እኔ እግዚአብሔር ን አመስገናለሁ የገጠር ልጂ በመሆኔ 😢

    • @AmarechBelete
      @AmarechBelete 5 месяцев назад +4

      እኔም እውነት አሎድም ዘበኛው ግን ይመቸው

    • @BelatBelat-ou4ej
      @BelatBelat-ou4ej 5 месяцев назад

      👍👍

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 5 месяцев назад

      ትክክል❤❤

    • @GhhGhu-kd2cy
      @GhhGhu-kd2cy 5 месяцев назад

      አልሀምዱልላ የገጠር ጨዋንንን😅

    • @fatumawase
      @fatumawase 5 месяцев назад

      ደምረኛ

  • @bizu831
    @bizu831 5 месяцев назад +221

    ሩታ አለባበስሺን አስተካክይ ከምር
    ይደብራል ተይ እኔ ስለምወድሺ ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase 5 месяцев назад +1

      ደምረኛ🎉

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp 5 месяцев назад +29

    አስተማሪ ፕራክ ነው ትልቅ ትምርት ነው አብሪሽ እኮ አይስራ ከሰራ ግን🎉

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 5 месяцев назад +1

      ነበር ኣስተማር ግን ውጭ ለብስ መውጣት ኣለነበር

  • @Mariam_As-f3b
    @Mariam_As-f3b 5 месяцев назад +11

    ወይኔ ሩታ በናትሽ ፈጣሪሽን ፍሪ አንቺሥ እሄንን ለብሰሽ ሥትወጪ አይሰቀጥጥሽም 😢😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 месяцев назад

      ደምሪኝ ውደ

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 5 месяцев назад +93

    ኧረ በእመቤቴ አለባበስሽ እሩታየ ምነው 😢ሸፈን ብትይ😢😢 የምር በጣም ነው የሚያስጠላው 😢ልክነህ ወድሜ ኢትዮጵያዊነት ይችናት

    • @HANA-go2xb
      @HANA-go2xb 5 месяцев назад +3

      ዊናዬ አንተ ትክክል ነው ያልከው ጥሩ ስነምግባር ያለው ወንድ ልጅ ማንም ሆነች ማንም ሴት በመሆናኗ ብቻ ምክርህ በቂ ነው ዬኔ መልካም ወንድም

    • @AaA-kb8zt
      @AaA-kb8zt 5 месяцев назад +3

      ከምር ያስጠላል

    • @pickalemayou1153
      @pickalemayou1153 5 месяцев назад

      ብራክ መሆኑን እረሳችውት

    • @אלעדמסלה-ת3ו
      @אלעדמסלה-ת3ו 5 месяцев назад +1

      በጣም አስማሳይ ማተብ ብቻ ከምነት እውቀት ዜሮ አመንዝራ ትውልድ😢

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 5 месяцев назад +55

    ጎበዚ. ሩታ. አለባበስሽን. አስተካክይ. በጣም ነው. የምደብረው. 👍👍👍👍👍😭😭😭😭

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 месяцев назад

      ማሬ ደምሪኝ

  • @ገኒ-ጐ3ቘ
    @ገኒ-ጐ3ቘ 5 месяцев назад +153

    በፈጣሪ በነገራችን ላይ በጣም ነዉ። የምወዳችሁ ግን አብርሽ አለባበሷ ከድሮዉ እየተቀየረ ነዉ። ጥሩ አይደለም በተረፈ እወዳችሁ አለሁ❤❤❤❤❤❤❤😢😢

    • @MasaratiTubeመሠረትTube
      @MasaratiTubeመሠረትTube 5 месяцев назад +2

      በጣም

    • @ገኒ-ጐ3ቘ
      @ገኒ-ጐ3ቘ 5 месяцев назад

      ደምሪኝ ዉዴ​@@MasaratiTubeመሠረትTube

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 5 месяцев назад

      ትክክል

    • @MediFenetaw
      @MediFenetaw 5 месяцев назад +5

      ሀብት ሲበዛ ወንጀልን መዳፈር ይመጣል ይገርማልኮ

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 5 месяцев назад +6

      ሰዉኮ እዉቅና ሲያገኝ ከፈጣሪ ነዉ ሚርቀዉ የአላህ

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 5 месяцев назад +14

    ሙሥሊሞች አላህን ፍሩ ሠብ አሡ የዝሙት አሥፋፊ ተባባሪ አትሁኑ አላህን ፍሪ ሠብ አሡ

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 месяцев назад

      እህት ደምሪኝ

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 5 месяцев назад +34

    እሩታ አለባበስሽ ግን በጣም ያስጠላል የሴተኛ አዳሪ ጫት ለመግዛት የወጣሽ ይመስላል ያስጠላብሻል

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 5 месяцев назад +41

    ከዚህ ሁላ በፓንት ለምን አቶጭም ዝና ሲበዛም አይምሮ ይደፍናል እንዴ 🤔

  • @ሠሠሠሠሠ
    @ሠሠሠሠሠ 5 месяцев назад +14

    አይ ጋሺዬ ትዝ አለኝ አብርሽ ጨዋ ልጂ የገጠር ልጂ እደርሀለሁ አለ አሁን ምኑን በለጊ የቁመበት አገኝ ወይ አታምሪ ወይ አታፈሪ ከብርቢስ ፈጣሪዬ ሁይ ለይተህ ምታ ገጠርዉቹ የኔ ቆጁወች የኔ ጨዋዉች ሲወደችሁ

  • @lamrewtdefarelamrewtdefare8811
    @lamrewtdefarelamrewtdefare8811 5 месяцев назад +17

    የምር፣፣በጣምምም ነው ሚያስጠላብሽ ሴተኛ አዳሪ፣፣ነሽ እንዴ ከዚ በፊት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮

    • @kedsita4574
      @kedsita4574 2 месяца назад

      Awo nate yhonech shala negre nate

  • @SemiraMohammed-sn3rp
    @SemiraMohammed-sn3rp 5 месяцев назад +33

    አረምንድነዉ አለባባሷ አልሀምዱሊላህ ሙስሊምላደረገኝ ጌታ ምስጋና ይገባዉ

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 месяцев назад +1

      ሰሚራየ ደምሪኝ

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 5 месяцев назад +34

    ካሜራ ፊት ነዉ ለካ ደህና ለብሰሽ ምትመጭዉ ቱቱ ምን ችግር አለዉ አላለችዉም ጭራሽ በጣም ልብስማ እንደት ያሳምራል የተገሸረ ዶሮ መስላለች

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 месяцев назад

      ማሬ ደምሪኝ

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn 5 месяцев назад +13

    በማርያም አለባበሳችን ሩታ ብቻ ሳትሆን ሁላችንም እናስተካክል ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 месяцев назад

      እህት ደምሪኝ

    • @SayedAhmada-n4d
      @SayedAhmada-n4d 12 дней назад

      ሳህ ማርያምን 😢😢🙏🙏👏👏👏

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 5 месяцев назад +18

    ሴትና በቆሎ ሽፍንፍን ሲሉ ነዉ የሚያምሩት ሩታዬ ስወድሽ ከልቤ ነዉ ሰዉን ሳይሆን ፈጣሪን እፈሪ ጌታሽ በካሜራም ፊትም ከካሜራም ጀርባ ያይሻል አለባበስሽን አስተካክይ ሁለተኛ እንዲህ እንዳትወጭ

  • @ፎጣለባሿነኝየነፍጠኛልጅየ
    @ፎጣለባሿነኝየነፍጠኛልጅየ 5 месяцев назад +25

    ሰው ሁሉ ሲወደድ የሚረገው ነው የሚጠፈው ጭራሽ እንደዚህ ለብሶ መሞላቀቅ
    የቄስ ሚስት አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት መፃፉን አጠበችው አሉ 😏😏😏

  • @user-gi7ff1vo5l
    @user-gi7ff1vo5l 5 месяцев назад +37

    ሚስኪን ልጅቷ በስከመጨተሻም እራቁቷን መሄድ ጀመረች ሚስኪን ነፈር

    • @webtaysha117
      @webtaysha117 5 месяцев назад +2

      😂😂😂😂

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 5 месяцев назад +3

      አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት መስመሯን አለፈችኮ 😂😂😂😂😂😂ደጋፊወቿ ናቸው ለዝህ ያበቋት

    • @user-gi7ff1vo5l
      @user-gi7ff1vo5l 5 месяцев назад +2

      @@zeharahassen7810 በትክክል በስሯ ያለፈችው ሴት ዙራ አየቻት ቢጨቃት እራቁቷን ስኮን ደግጣ ነው መሰል የጉድ

    • @Ggg-p7p6x
      @Ggg-p7p6x 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
      @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 4 месяца назад

      🤔🤭

  • @ووتاتغاغ
    @ووتاتغاغ 5 месяцев назад +24

    ኧረ እደዚህ አይነት አለባበስ አይፈቅድም ሃማኖታችን 😢😢😢😢😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 месяцев назад

      ደምሪኝ ማር

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 5 месяцев назад +16

    ክርስቲያናዊት ሴት እዲህ መልበስ የለባትም እግዚአብሔርን ፍሩ አስቡትም ተው ዛሬ ስለጠገብን ፈጣሪን ብንረሳ ነገ ምን እደሚመጣብን አታውቁም ተው እባካችሁ አታስጠሉ ሩታ በጣም አስጠላችኝ ማርያምን ይሄን በጭራሽ ከሧ አይጠበቅም ጭራሽ እውጭ ድረስ ይሄን ለብሳ መበላቀጥ ምን ይሉታል

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 5 месяцев назад +14

    አኡዙ ቢላህ እንቱን የዘገንንል አለባበስዋ አልሀምዱሊላህ ኒማታል ኢስላም

    • @Mekuri818
      @Mekuri818 5 месяцев назад

      በአንድ ግለሠብ ምክኒያት ሀይማኖትን የምትገምቱ ሠዎች ጤነኛ ናችሁ እኔም አለባበሷን አልደግፍም ታዋቂ እና ተወዳጅ ሲሆኑ ለተመልካች እራሱ ክብር የላቸዉም 😢😢😢😢😢😢😢

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc 5 месяцев назад +124

    አሏህ ሆይ ሙስሊም ላዴረከኝ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባክ ያረቢ ለከል ሐምድ ሺኩር አይ ዱኒያ
    ዱኒያ is Short Life ::

    • @azezahazezah
      @azezahazezah 5 месяцев назад +2

      አልሀምዱሊላሒ

    • @YayatYayat-dh4nv
      @YayatYayat-dh4nv 5 месяцев назад +2

      አልሀምዱሊላ

    • @zyenbahssen3506
      @zyenbahssen3506 5 месяцев назад +2

      አልሀዱሊላህ ኒመተል ኢስላም።

    • @kemiladamtew3712
      @kemiladamtew3712 5 месяцев назад +1

      አልሀምድሊላ እሰልምናየ❤❤❤❤❤

    • @محمدالسعيد-ب7ذ
      @محمدالسعيد-ب7ذ 5 месяцев назад +3

      እደዝህ የምትሉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ ፈተዋና ሀድስ እይታው ከ5000አይበልጥም ግን ለምድነው ግዜያችሁን የምታባክኑት ሙስሊሞች

  • @Shiatey
    @Shiatey 5 месяцев назад +1

    Welcome Ruta❤

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 5 месяцев назад +23

    የቄሱሚስት አወቅሽ ስትባል የቢሏን መፀሀፍ አጠበችለት አሉ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @Naga-cg5jd
      @Naga-cg5jd 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @sifaanlamaa4370
      @sifaanlamaa4370 5 месяцев назад

      Ruta Nat😂😂

    • @Massarat-tolose
      @Massarat-tolose 5 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @مكيه-ص8ص
      @مكيه-ص8ص 5 месяцев назад +1

      አውቀቺ አውቀቺ ሰትባል መፅሀፍ አጠበቺ

  • @Birhane334
    @Birhane334 5 месяцев назад +13

    Araa anatuu dursee dhufee laki naf godhaa❤❤❤❤😊😊lakii godhee

    • @UaeRak-nc3sn
      @UaeRak-nc3sn 5 месяцев назад

      mati.na.ta.ii.kena

    • @HananTube-ee2sx
      @HananTube-ee2sx 5 месяцев назад

      ❤❤❤

    • @Birhane334
      @Birhane334 5 месяцев назад

      ​@@UaeRak-nc3snTolee lubbuu atis naf tayii❤❤❤

  • @mftube5344
    @mftube5344 5 месяцев назад +49

    ሩታዬ አለባበስሺን አስተካክይ የምትሉ😢😢

  • @አሞወሎየዋየቤተሰቧናፍቂማ
    @አሞወሎየዋየቤተሰቧናፍቂማ 5 месяцев назад +9

    አየ ይሄ ሚድያ ተበላሹ የሀበሻ ልጆች በቃ ስልጠና ማለት እራቁት መሄድ ሆነ አቤት አምላኬ ልቦናችን አሰራልን😢

  • @ኢልሀም9135
    @ኢልሀም9135 5 месяцев назад +22

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ያደረከኝ ጌታ 🥰🥰

    • @ጉኒደሡቤተአማራTube
      @ጉኒደሡቤተአማራTube 5 месяцев назад

      እግዛብሄር ይመሥገን ክርስቲያን ያረገኝ ጌታ

    • @ፈትያ-ለ1ዠ
      @ፈትያ-ለ1ዠ 5 месяцев назад

      ​@@ጉኒደሡቤተአማራTube😂😂😂

    • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
      @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 5 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያደረገኝ

    • @sAli-dh7xn
      @sAli-dh7xn 5 месяцев назад +1

      የምነት፣ጉዳይ፣ምንአመጣው፣እዚህጋ፣የህሊናጉዳይ፣እጂ፣ደግሞ፣ለክርስቲያን፣የተፈቀደ፣አስመሰላችሁትሳ።።

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 5 месяцев назад +21

    ሩታ አለባበስሽን አስተካክይ ይቅርታ ጠይቃለች በድገት ነው አብርሽ የስራላት አብርሽ ደግሞ ያስተምራል ብሎ ይሆናል ፕራንክ ያደረጋት 😂❤❤❤

    • @BURTAFKAD
      @BURTAFKAD 5 месяцев назад +2

      ፈጣሪዋንን ትጠይቅ እኛ ምን አገባንንን

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed 5 месяцев назад +8

    ሩታየ በጣም ነው የምወዲሺ ግን አለባበሰሺን አስተካክሊ በፈጣሪ

  • @حومحمدحومحمد
    @حومحمدحومحمد 5 месяцев назад +2

    ቱቱ አልሀምዱ ሊላህ ሙስሊም ያደረገኝ ጌታ አለባበስሽ ለየልሽ

  • @ቲኒሿነኝየደሴዋግሬስፋሚሊ
    @ቲኒሿነኝየደሴዋግሬስፋሚሊ 5 месяцев назад +53

    ሩታ አለባበስሺ አላማረኝም😏😢

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @masterweel3003
      @masterweel3003 5 месяцев назад +1

      የቤት ልብስ ነውኮ እንዴ

    • @ረህማአዩቱብ
      @ረህማአዩቱብ 5 месяцев назад +1

      አቺ ደሞ ዝም በይ የኔዋ ሙገድ አትክፈቺላቸው

    • @sikosolo7543
      @sikosolo7543 5 месяцев назад +1

      Ye bet lebs new🙄🙄

    • @sikosolo7543
      @sikosolo7543 5 месяцев назад

      Demo astemari new😢

  • @BvBvg-i2j
    @BvBvg-i2j 5 месяцев назад +27

    የእውነት ሙስሊም ላደረከኝ ፈጣሪየ ምስጋና ይገባህ እረተው አለባበሳችሁን ኑሮ ስቅቅ የማይላችሁ

    • @SusuHesen
      @SusuHesen 5 месяцев назад +1

      አልሀምዱሊላህወላ

    • @BrtukanJedda
      @BrtukanJedda 5 месяцев назад +4

      ሙስሊም ክርስቲያን አይልም እህቶቼ ስንት ክርስቲያኖች አሉ የሚሰተሩ😢

    • @HgGg-ds9sy
      @HgGg-ds9sy 5 месяцев назад

      ክርስቲያን እንዲህ ይልባስ ያለሽ ማነው???አንድ ሰው ህጋ እግዚአብሔርን መክበር ስያቅተው በሃይማኖት አተሰቡት

    • @SusuHesen
      @SusuHesen 5 месяцев назад

      @@HgGg-ds9sy ባትለብሱ መቃወምነበረባችሁ ግንአብዛኽኛው የደገፋት እያቸው ክርስቲያንናቸው ሁሉም ባትባሉም

    • @ሲቲካሚላትእናቷንናፋቂ
      @ሲቲካሚላትእናቷንናፋቂ 5 месяцев назад

      ፋራ ካልሲ በነጠላ ጫማ

  • @HAYAT-tv4so
    @HAYAT-tv4so 5 месяцев назад +8

    ሱበሀን አላህ አልሀምድሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 месяцев назад

      ሀዬትየ ደምሪኝ

  • @DhdbxbSjdbdb
    @DhdbxbSjdbdb 5 месяцев назад +1

    ኤጭ አለባበስሽ ተጃጃለች ሰው እያደገ ይለወጣንጅ እየተጃጃለ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @weto5477
    @weto5477 5 месяцев назад +6

    Er Ruta betam yedeberal ataferem ende anchi balege nesh 🥲🥲

  • @FhDh-ko9bk
    @FhDh-ko9bk 5 месяцев назад +45

    ሩታዬ የኔ ቆንጆ አለባበሽን አስተካክሊ😢

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 5 месяцев назад +28

    ሩታዬ አትጠገብዬ የኔ ፍልቅልቅ እንደዚህ አይነት አለባበስ አትልበሺ ውዷ

  • @sakeraline178
    @sakeraline178 5 месяцев назад +1

    Bewashala Abedachi liji getaho gana gudi hi alesila Ruta bache be adagabeshita kezimidiri tenesh😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Zedወላጆቿናፋቂ
    @Zedወላጆቿናፋቂ 5 месяцев назад +30

    ሁሉም ነግርሽ ቋቅ ወጀልሽ እየጨመረ ሲመጣ ጭራሽ ራቆትሽ ወጣሽ ደሞም ሩታዬ ይገባታል ይላል ለዝሙተኛ

    • @bintkadir4594
      @bintkadir4594 5 месяцев назад +1

      በጣም ዝቃጭ ናቸው

    • @user-daisytamrat
      @user-daisytamrat 5 месяцев назад +3

      በጣም አማኑኤልን ደግሞ የአዲስ ልጅ ናት ይላል ኸረ ጦሳችን እኛ ወንድን አንጠይቅም

    • @LiLiYRayawaሊሊየራያዋ
      @LiLiYRayawaሊሊየራያዋ 5 месяцев назад

      ደምርኝ ዉዴ🤲♥️

  • @jemilahussen3016
    @jemilahussen3016 5 месяцев назад +17

    ኑሮ ማስጠላት አየ ወላድ 😢በቁምሽ የሞትሽ ከማውለቅ ስለማይተናነስ አውልቂው ስድ አደግ ጋኛ እደው ቅፍፍ አይልሽም አፈር ብይ

    • @FatimaFatima-pl3zv
      @FatimaFatima-pl3zv 5 месяцев назад

      አንች አፈር ብይ አንች ቆሻሻ ምቀኛ

    • @jemilahussen3016
      @jemilahussen3016 5 месяцев назад +1

      @@FatimaFatima-pl3zv አንችም ተዘቅዘቂ ማንኛችን ቆሻሻ አንች ቀፎ በምንድን ነው የምቀናው በነዚህ ርኩስ እደነሱ አድርጎ ቢሰራኝ አልሰራውም ሸክልሽ ቴሌቭጅን አንች ነሽ መሰል ሰርፕራይዝ ያደረግሻቸው ክክክ ምድረ ቱሀናም

    • @FatimaFatima-pl3zv
      @FatimaFatima-pl3zv 5 месяцев назад

      @@jemilahussen3016 አንች ቅንቅናም አህያ የአህያ ልጅ የት አባሺ ታቂኛለሺ ደንቆሮ ቅንቅናም እቤቷ መተሺ ማን አባሺ ተሳደቢ አለሺ አንች ኩል ዝቅ ዉጭ አመዳም ብችል ለሩታዬ ባደርግላት ያንሳታል እንጅ አይበዛባትም okቅጥል በይ በክት😂😂😂😂👊👊👊👊

    • @madinamadinah-d3s
      @madinamadinah-d3s 5 месяцев назад +2

      የሩታ ቢጤነሽ አችእራሡ ነገደሞ በፓት ትመጣለች ልጅቴ እድሁ የቀረች ነት ይነግድባት አየወላጅ ቱቱቱ መሳያ ኤጭ 😂😂😂😂😂

    • @FatimaFatima-pl3zv
      @FatimaFatima-pl3zv 5 месяцев назад

      @@madinamadinah-d3s አዉ ምናባሺ አገባሺ ኩል ዝቅ😂😂😂😂😂😂

  • @FruTew
    @FruTew 5 месяцев назад +6

    ኣይ እንደዚ ጥሩ ነው ምንም ኣትስሜኣቸው ሩታየ ❤❤❤እንወድሻለን

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 5 месяцев назад

      ሂጂ ጋጠወጥ ኤቴፒያ ከደዚች አይነት ቆሻሻ የፀዳች ነች የዉጭ አገር ዜጋ እያየች አትመናቀርብን

    • @FruTew
      @FruTew 5 месяцев назад

      @@ብትአብዱሠኢድ አረ ተይ ኣንቺስ ። እስቲ የራስሽን መጀመርያ ኣርጊ እራስሽን ለውጪ እንደዚ ከማለት ደሞ እረፊ እሱኣ የፈለገችው ማረግ ትችላለች ኣያገባሽም።

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 5 месяцев назад +1

    አሪእሩታ አለባበሰሺ በጣም ያሰጠላል በተርፈሰላማቸሁ ይብዛ❤❤❤🎉🎉

  • @ጦይቢነኝ.የከላላዋ
    @ጦይቢነኝ.የከላላዋ 5 месяцев назад +10

    ይችልጂዮ አሥጠላች ባለጊ እደዚህ ለብሣ ትትሄድ አብርሽ የሚባለው ከብት መገደፉ ትታሥጠላ😤😤😤😤😤😤😤

    • @sun-xb7wl
      @sun-xb7wl 5 месяцев назад

      😢😢😢

    • @Naga-cg5jd
      @Naga-cg5jd 5 месяцев назад

      በጣም 😪😪😪😪

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 5 месяцев назад

      ድሮስ ለብር አይዴል እማሠሩት ኢነተኛ ፍቅር መሠለሽ 😢😂😂😂

  • @HeluSameyal
    @HeluSameyal 5 месяцев назад +41

    አብርሽዬ ለዚህ ልጅ ኢቲቩ ክፈትለት በዚህ ሀምሳኪ ትገባለች እንዳትጠራጠር በጣም እወዳችኋለሁ

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 месяцев назад

      ሄሉየ ደምሪኝ

  • @Etpya-f3n
    @Etpya-f3n 5 месяцев назад +31

    ድሀ ኬክ አይብላ ከበላም ያቀዋል አለ አብርሽ የቄራውውው አይናችን እያየ ይችልጂ እራቁቶን ልከድነው አይገዘብ ስቱን ታበላሻለህህህ

    • @OkOk-re3ut
      @OkOk-re3ut 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂እኮ

    • @mhert2232
      @mhert2232 5 месяцев назад

      በትክክል

    • @moonrise3291
      @moonrise3291 5 месяцев назад

      😅😅😅😅😅

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት 5 месяцев назад

      ​@ekramemohamad7392ነገ ታሳይ አለች አይቅር ውርዳታም

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 5 месяцев назад

      እህቶቼ ስውድቹ ድምሩኝ እኔን ምስክን የመዳም ቅመም የምየስድጋኝ አጥሁ 1:00

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ 5 месяцев назад +3

    ሩታ አለባበስሽን አስተካክሊ ቀሚስ ስትለብሽ ነው የምታምሪው እደኔ አመለካከት❤❤❤❤❤

  • @gebreslasegebremedhin5386
    @gebreslasegebremedhin5386 5 месяцев назад +22

    ሰው ሊወድቅ ሲል እንዲህ ይሆናል😢😢😢😢😢ትውልድ ገዳዮች😢😢😢😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 месяцев назад

      ማሬ ደምሪኝ

  • @FikirJon
    @FikirJon 5 месяцев назад +9

    የምር ምርጥ ፕራንክ ነው አብርሽ ጥሩ አስተማሪ ነው እና ለሌላ ግዜ እሩታ አለባበስሺን አስተካክይ

  • @Hasinatube
    @Hasinatube 5 месяцев назад +9

    ሩታ በዚህ ቢደዋ50k ትገባለች የምትሉ👍

    • @Eeeeeeeee-c8t
      @Eeeeeeeee-c8t 5 месяцев назад

      የምርሽን ናው ክክክክክ

    • @Hasinatube
      @Hasinatube 5 месяцев назад

      @@Eeeeeeeee-c8t አወ እየደመራችሁ እኔንም

    • @samerakaled8896
      @samerakaled8896 5 месяцев назад

      😜

  • @DoraKadamah
    @DoraKadamah 5 месяцев назад +2

    Yenee wadee sitati ehee ❤❤❤😢😢😢

  • @حسيناحمد-س1س5غ
    @حسيناحمد-س1س5غ 5 месяцев назад +7

    አስታከፉራላ አልሀምዱሊላ ሙስሊም ለረከን😢😢

  • @buzetube8387
    @buzetube8387 5 месяцев назад +18

    ወንድማችን ግን ይመችህ ምክርህ ተመቸኝ እውነቱን ነው እኛ ሀይማኖታችንም አይፈቅድም ስለዚህ ካንቺ ይልቅ ጥበቃው ተመቸኝ ይመቸው ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤❤❤

    • @aster7876
      @aster7876 5 месяцев назад

      @@buzetube8387 እኛ አንሰማም የሰይጣን መጨዋቻ ሆነን ቀረን

  • @ZediAli
    @ZediAli 5 месяцев назад +11

    ሩታዬ የኔ ንግስት ሁሉም እወድሻለሁ👰💋👸🥰🌎

  • @HaymanotMulugeta-s5m
    @HaymanotMulugeta-s5m 5 месяцев назад +8

    በጣም ትክክል መልክት ነው ሀይማኑታችን የማይፈቅደውን ማድረግ የለብንም ሰውነታችን ለባላችን ነው ማሳየት ያለብን ለማንም መገደኛ እይልኝ አያስፈልግም እሩታዬ ከግዲ ተጠቀቂ ትልቅ መልክት ነው አብርሽ ለትኛችንም ሴቶች

  • @-4587
    @-4587 5 месяцев назад +12

    አረ እግዝዬ ኣለባበስ ወይኔ ጉድየ ኢሀ እያየ ስንት ወንዶች ዝሙት ላይ ይወድቃሉ😢😢😢😢😢

  • @ekrem24-r6x
    @ekrem24-r6x 5 месяцев назад +19

    ወይኔ ሩታዬ አይዞሽ😢😢 አብርሽ ግን ተው ሩታን ፕራንክ አተድርገት😢 አንታን ስተደርግህ ነው ደስ ሚለኝ ወገብህ ስትይዝ😂😂😂😂

  • @raksameera6520
    @raksameera6520 5 месяцев назад +10

    አኡዙቢላ አድሳ አበባ ተገባ እራቁት ምነወ ቡታጀራ ሀሪፍ ሀረገር አስለምዳሽነበር🤑🤑

    • @bizuyekassew8256
      @bizuyekassew8256 5 месяцев назад +1

      የምር አድስ አበባ ከገባች በኃላ አለባበሷ በጣም ነዉ የሚደብረዉ🤔

  • @qaliyeqaliye5949
    @qaliyeqaliye5949 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ሩታ የኔ ውድ

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 5 месяцев назад +29

    የኔ ስስት😂😂 ስታሳዝን አብርሽ አተ የተመታህ ለይኩኝ የደመወዜ ቀነው😂

    • @ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ
      @ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ 5 месяцев назад +1

      እራት ጋብዥኝሲ ክክክ

    • @AsQ-p7t
      @AsQ-p7t 5 месяцев назад +1

      😂😂

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k 5 месяцев назад +1

      እንካፈለው😂😂😂😂

    • @ffttt8353
      @ffttt8353 5 месяцев назад

      እሽ ነይ🤣

    • @MoussaMalika-ou9nt
      @MoussaMalika-ou9nt 5 месяцев назад

      ደመወዝ ከወሠድሽ አይበቃምደ ማሬ

  • @መቅዲመምሬ
    @መቅዲመምሬ 5 месяцев назад +14

    አለባበሸን አስተካክሊ አብርሸ ዝም አትበላት😢😢😢

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 5 месяцев назад

      የሱ ነው ሽገረ ሆ 😢

  • @hawaendris7407
    @hawaendris7407 5 месяцев назад +13

    አብረሸ እውነቱን ነው ስትወጣ እንደዚህ አተልበሸ ለሁሉም ትምረትነዎ

  • @eyeruskefela8255
    @eyeruskefela8255 5 месяцев назад +4

    አሁን ባንቺ ቤት ፈነዳሽ😂😂😂አረ አለባበስሽ በጣም ነው ሚያስጠላው 😏

  • @የኛሰፈር-ጘ5ሐ
    @የኛሰፈር-ጘ5ሐ 5 месяцев назад +8

    Ruta yen liyu❤❤❤🎉🎉🎉60k inasigabati😊

    • @Qweas-q6b
      @Qweas-q6b 5 месяцев назад

      የድአሽቃባጭ ምታሽቃብጣለህ ይቺአሰዳቢለሆነች

  • @KenzeHassen
    @KenzeHassen 5 месяцев назад +17

    የሚፖሰትና የማይፖሰት ለይታችሁ አወቁ ትንሽ እንኳን አታፍሩም ኤጭ አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት ኤጭ

  • @HHjb-mt2xq
    @HHjb-mt2xq 5 месяцев назад +14

    ወለሂ አብር ሽ አስተወይ ነዉ ማሻአለህ አስተማሪ ም ጭምር ነዉ

    • @Eeeeeeeee-c8t
      @Eeeeeeeee-c8t 5 месяцев назад +1

      የአላህን ስም አትጥሬ እጭ

    • @zuzubintbaba-h8t
      @zuzubintbaba-h8t 5 месяцев назад +1

      የአላህን ቃልሰቅለሽማሻአላህስትይአይከብድሽም

    • @HHjb-mt2xq
      @HHjb-mt2xq 5 месяцев назад

      @@zuzubintbaba-h8t ከከከከከከ አይ ዝም የላ ነጃ ወጠብለወል ያኛ ዉድ ነቢይ

    • @fatimamuhammad7518
      @fatimamuhammad7518 5 месяцев назад

      ጭቅላትሺን ይወልውለው የሚማልበትን የማታውቂ

    • @HHjb-mt2xq
      @HHjb-mt2xq 5 месяцев назад

      ከከከከ በጠም ነዉ የሰኩት እናማ እህት ወይም እኔ ካተሰሳትኩ ማማሏስ ነዉ እንጂ እስልምና ስድብን አየስቷሚርም ስድብ እኳ ምን የህል ወንጃል ማሆኑን ለስተውሽ ።

  • @hdjid988
    @hdjid988 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤

  • @rfduv1457
    @rfduv1457 5 месяцев назад +7

    ሩታየ ❤በእግዛብሔር እንደዚህ አትልበሽ የምትሉ በላይክ ኣሰዩኝ 😥👍