Sheger FM Mekoya - ተግባር ያሳመራት ጋዜጠኛBarbara Walters - መቆያ Eshete Assefa በእሸቴ አሰፋ
HTML-код
- Опубликовано: 15 янв 2023
- #EsheteAssefa #ShegerFM #Barbara_Walters #Mekoya
Sheger FM Mekoya - ተግባር ያሳመራት ጋዜጠኛ ባርባራ ዋልተርስ Barbara Walters - መቆያ Eshete Assefa በእሸቴ አሰፋ
Barbara Jill Walters was an American broadcast journalist and television personality. Known for her interviewing ability and popularity with viewers, she appeared as a host of numerous television programs, including Today, the ABC Evening News, 20/20, and The View
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz Развлечения
ሁሌም ካልጋዬ ጋደም ስል መቆያ የእሸቴ አሰፋን ዝግጅት ካልሰማሁ እንቅልፍ አይወስደኝም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ የሸገር አንደኛ ፕሮግራም መቆያ
I was surprised Me too ,!
ልክ እንደኔ
በሳምንት አንዴ ነው የምትተኛው?
Yemr enem endzaw 😌
እንደ እኔው ነህ
በጣም አርፊ ታሪክ አዝናኝና አሳዛኝ አንባቢውና ተርጓሚዉ እድሜና ጤና ይስጥህ!
ውዷ እና ምርጧ የሃገራችን ጋዜጠኛ መአዛ ብሩ ልክ እንደዚህ አይነት ዶክመንተሪ አሁን ተሰርቶላት ማየት ምኞቴ ነው
አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ እሸቴ አሰፋ
My favorite lady ❤
ሸገር መቆያ ውስጤ ነው ::እሸቴ አሰፋ አድናቂህ ነኝ አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ::
The best journalist defending the truth Roll models
በርቱልን
Very nice segment. It would be better if you use more images with accordance with their respective relation with the stories.
እሸቴ ያንተን ትረካ ❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን
እንቅልፍ እዲወስደኝ የግድ እሸቴ አሰፋን እና ጌታሁን ንጋቱን ማዳመጥ አለብኝ ። ወዳው ይወስደኛል ። እኔም ሹክረን ብያለሁ !
Fact based, interesting program. Thanks Eshete
sheger fm 102.1 my #1
አተንም እናመሰግን አለን
ምርጦች ናቹ
እሸቴ አሰፋ
የሚገርም ጋዝዜጠኛ
ድምፁ አይጠገብም
Barbara zealters!! Born to news woman!
Eshete minim maywetalih gazetegna adnakih negn .....regim edme
Atdegagmubena lela tarik tefto nw
What kanguage is this?