የጭንቋ ቀን መጣች😥 ሆስፒታል ገብተናል 😥😥

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • ‪@samemu‬ ‪@samichotv‬ ‪@yontube-03‬ ‪@Mapii1‬‪@Mapii1‬

Комментарии • 1,9 тыс.

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 5 месяцев назад +357

    ፕሊስ ሳሚ በወለደች ሳአት በፍጥነት አሳውቀን ሊሊትም ቢሆን😢😢

    • @user-er1te6sz7r
      @user-er1te6sz7r 5 месяцев назад +14

      ወላሂ አወ ተጨነቅነኮ ያረብ ኸይር አሰማን

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 5 месяцев назад +4

      እውነትሽን ነው

    • @muyess6093
      @muyess6093 5 месяцев назад +4

      ዎላሂ አዎ ቺከቱ ገደለኝ ዎላሂ እያለቀሰች ውዶሆ keserachi ዎድ እንሻላህ አላህ በስላም ይገላግልስህ

    • @abdinkoiyasusiabdinkoiyasu8713
      @abdinkoiyasusiabdinkoiyasu8713 5 месяцев назад +2

      Geta yesusi yerdash yane konjo ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @hshdhdh5295
      @hshdhdh5295 5 месяцев назад +4

      ወላሂ አወ ተጨቀናል 😢 ሰውን ሰው ውጦት ያረብ ያሙ ፈረጂ ኸይሩን አሰማንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gp9iy7wh3l
    @user-gp9iy7wh3l 5 месяцев назад +74

    እኔም እርጉዝ ነኝ በዱኣችሁ እሰቡኝ አችም በሰላም ሁለት ያድርግሽ

    • @Abeba1985
      @Abeba1985 5 месяцев назад +2

      በስላም የሆዲሺ በእጂሺ ያቅፊሺ

    • @JemilaDekebo-cb2hz
      @JemilaDekebo-cb2hz 5 месяцев назад +1

      Allaha beselam yigelagilesh ye ayewu nw miyakew chinketun inem sanmite nw iskewaladiku

    • @taybaomar6677
      @taybaomar6677 5 месяцев назад

      አላህበሰላምይገላግልሽ❤❤❤

    • @selamyehawasawkonjo729
      @selamyehawasawkonjo729 5 месяцев назад

      እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን

    • @user-kx3fy7jh4s
      @user-kx3fy7jh4s 5 месяцев назад

      ኣላህ ይፈርጅሽ ሁቢሻ ለኛም ድዋ ኣርጉልን

  • @Ali-pi8wg
    @Ali-pi8wg 5 месяцев назад +156

    እደዚህ ሲሆኑ ሳይ መውለድ እፈራለሁ መከራችን ብዛቱ ሴቶች😢😢

    • @user-of1me4xk1q
      @user-of1me4xk1q 5 месяцев назад +3

      ወላሂ እኔም ስቅቅቅ አለኝ ኡፍፍፍ😢😢😢😢

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 5 месяцев назад

      😢😢😢😢

    • @user-gp5rc8ec2q
      @user-gp5rc8ec2q 5 месяцев назад

      እኔም ወላሂ እፋ

    • @rukeyaebrahim2671
      @rukeyaebrahim2671 5 месяцев назад

      ግን ደግሞ ወልደሽ ልጅሽን ስታይው ሁሉም ይረሳልኝ

    • @UMAbdelah
      @UMAbdelah 5 месяцев назад

      አትፍሪ ውዴ ሁሉም አንድ አይደለም

  • @titits9047
    @titits9047 5 месяцев назад +42

    የኔ መጨቀን ምን ይሉታል ወይኔ ሞትኩኝ እሙየ ስስቂ እስቃለሁ ፌትሽ ሲከፋው እኔም ይከፋኛል😢😢😢 እናቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም የጭንቋ አማላጂቶ ታማልድሽ ትማርሽ ታሳቅፍሽ እህቴ😢😢🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-ln3so2uc4m
      @user-ln3so2uc4m 5 месяцев назад

      ማርያምን ደገሬ ያሰማንጨንቆኛል😢😢😢

  • @user-iu9sv9gd1l
    @user-iu9sv9gd1l 5 месяцев назад +201

    እሙ የኔ እናት አይዞሺ ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም .ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ትቅረ ብሺ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን አሜን .........👏👏👏👏👏

    • @lalieifa1121
      @lalieifa1121 5 месяцев назад +4

      እሙዬ ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ትቅረብሽ🎉🎉🎉🎉

    • @PqoowOqai-kw1xk
      @PqoowOqai-kw1xk 5 месяцев назад +2

      @@lalieifa1121 አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ታቅልላት🙏🙏😥

    • @zina5085
      @zina5085 5 месяцев назад +3

      የእኔ ማር አንች እራሱ አሳዘንሽኝ ባለኮሜንቷ❤❤❤❤❤

    • @MeazaZenebe
      @MeazaZenebe 5 месяцев назад +1

      እሙ የኔፍልቅልቅ አይዞሽ ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም

    • @user-nt3gt4cz7f
      @user-nt3gt4cz7f 5 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን እመብረሃን ትቅረብሽ🙏🙏🙏🙏

  • @tigistya
    @tigistya 5 месяцев назад +26

    እንደኔ እድለኛ በምድር ላይ ያለ አይመስለኝም ሁለቱንም ልጆቼን ስወልድ ምጥ አላቅ ጭንቅ መንገድ ላይ ነው ድንገት የወለድኳቸው የ5 አመት ልዩነት አላቸው ።ዛሬ ትልቁ ተመርቋል ትንሹም እየተማረ ቦክሰኛ ሆኖ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ቀጥሮታል ተመስገን🙏❤️ እሙ እመቤቴ ትቅረብሽ ምጡን ታቅልልሽ🙏❤️

    • @martalove6151
      @martalove6151 5 месяцев назад +2

      ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw 5 месяцев назад +1

      ማሸአላህ ለኛም የችን ምጥ ይስጠን

    • @tigistya
      @tigistya 5 месяцев назад

      @@AuufYgcc-hk4vw ይስጣችሁ

    • @RahatAli-fj3ci
      @RahatAli-fj3ci 5 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @uryyyeuwue2928
      @uryyyeuwue2928 5 месяцев назад

      እ እንደት ሳያምሽ

  • @rhamtistore9583
    @rhamtistore9583 5 месяцев назад +119

    ማሪያምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምነይ አማላጆ እናቴ😢😢❤❤ትቅረብሽ እማዬ ወልደሽ ታቅፈሽ እንይሽ ሙያዬን ሳስብሽ ነው የዋልኩት ከስራጋር ጨቆይ እፍ አይዞሽ እማዬ❤❤😢

    • @PqoowOqai-kw1xk
      @PqoowOqai-kw1xk 5 месяцев назад +3

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏😥

    • @gamchutasfaye4063
      @gamchutasfaye4063 5 месяцев назад +2

      Amen❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @haymanotMoges-eh2wm
      @haymanotMoges-eh2wm 5 месяцев назад +2

      ደሞ ለፔጤ የምን ማሪያም ማሪያም ነው

    • @tehgestalmu9104
      @tehgestalmu9104 5 месяцев назад +1

      @@haymanotMoges-eh2wm አቦ ጴጤ አይደለችም አይገባቹም እንዴ ከትላት ለዲ እንኳን ኬክ ሲቆርሱ የፆም ነው እያሉ አልሰማሽም
      ጴጤ ደሞ አይፆሙም ፡፡ ምን አበዛችሁት

    • @haymanotMoges-eh2wm
      @haymanotMoges-eh2wm 5 месяцев назад

      @@tehgestalmu9104 እሺ ይሁንላችሁ

  • @እሙኢምራን
    @እሙኢምራን 5 месяцев назад +3

    አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ውዴ አስርም ቢወለድ ምጥ አይለመድም እንካን የመጀመሪያ እና አይዞሽ እሙ 🥰🥰🥰

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 5 месяцев назад +51

    እሙዬ 😢የኔ ቆንጆ አይዞሽ ማርያም ማርያም ማርያም😢 ማርያም 😢ማርያም ማርያም ማርያም ማርያ
    ማርያም በሉላት በፀሎት አስቧት😢

    • @Emu-eman
      @Emu-eman 5 месяцев назад +1

      ደሚርኝ❤ ዉዴ

  • @LatesheLateshe
    @LatesheLateshe 5 месяцев назад +2

    በጣም ደስ ይላል እንኳን እ/ር አየሽ የተባረከ ልጅ ያርግላቹ ደስ ብሎኛል

  • @FfffGdft
    @FfffGdft 5 месяцев назад +20

    ከስራ ብዛት የተነሳ ከሚዲያ ርቂያለሁ ግን ያንቺን ሰላም መገላገል ከመጓጓቴ የተነሳ በየደቂቃው ቤታችሁ እግባለሁ እሙዬ የጭንቅ አማላጇ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምጥሽን ታቅልልሽ ጌታችን በገባለት ቃልኪዳን ማህፀነ ፈቺው ቅዱስ ሩፋኤል ከጎንሽ ይሁን አይዞሽ አትጨናነቂ ጠንካራ ሁኚና ለማማጥ ሞክሪ ከሞከሩ የማይሆን ምንም ነገር የለምና

  • @yaracell8931
    @yaracell8931 5 месяцев назад +10

    ማረያም ማሪም ማማብይስሽጥራው አይክመኝ እኔ ብደጋግው እመብረሐን ትቅረብሽ የጭቅ አማላጇ ፈታሄ መሀጸን ቅዱስ ሩፋኤል ይዳብስሽ❤❤❤

  • @zina5085
    @zina5085 5 месяцев назад +18

    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ትቅረብሽ እፎይ ቅዱስ እሩፋኤል ፈታሂ ማህፀን ይዳብስሽ እኔም ተጨነቅሁ ስትወልድ ቶሎ አሳውቁን ሳሚዬ❤❤❤❤❤

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 5 месяцев назад +5

    ዳይ የማዳም ቅመሞች ማርያም ማርያም ማርያም በሉ
    ማርያም ትቅረብሸ ሹልክ ያለውን ሰው ያልሰማውን ምጥ ትሰጥሸ በሰላም ተገላገይ በሆድሸ ያለውን እመቤቴ የጭንቅ አማላጅዋ በሰላም በጀርባሸ ታሳቅፍሸ
    ባልየው ቀበቶ ፍታ ምጡ እንዳይበዛባት በማንኛውመ ሰአት እንደወለደች አሳውቀን አደራ

    • @Emu-eman
      @Emu-eman 5 месяцев назад

      ደሚርኝ ዉዴ😊

    • @selmejons5098
      @selmejons5098 5 месяцев назад +1

      ጣጣ የለውም የማዳም ቅመም

    • @Emu-eman
      @Emu-eman 5 месяцев назад

      @@selmejons5098 😍

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 5 месяцев назад +24

    ማርያም ማርያም ማርያም 🤲🤲🥰🥰🥰
    እማቤቴ ማርያም የጭንቅ አማላጅ ትቅርብሽ እሙዬ አይዞሽ 😢😢🥰🥰

  • @zeynebademsse4862
    @zeynebademsse4862 5 месяцев назад +4

    ቀምሻታለሁ እቺን ስቃይ ብቻ አልሀምዱሊላህ ያም አልፎ ልጁም አደገ አቺንም አላህ በሠላም ሁለት ያድርግሽ

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
    @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን 5 месяцев назад +47

    🎉🎉🎉🎉እስጢፋኖስ በእለተ ቀኑ ይርዳሽ፣የጭቅአማላጆ የሆድሽን በጀርባሽ ታርግልሽ እሙየ የኔ እህት🎉🎉🎉🎉

  • @fufigkufuficf628
    @fufigkufuficf628 5 месяцев назад +1

    የምጥን ነገር የቀመሰው ያቀዋል የኔ እናት አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ያረብ

  • @HdhsBhe-c5n
    @HdhsBhe-c5n 5 месяцев назад +47

    የጭንቅ አማላጇ ትድረስልስሽ ሳሚየ አይዞህ ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ ታቅፋለህ ከደቂቃዎች ቡሀላ

    • @Emu-eman
      @Emu-eman 5 месяцев назад

      ደሚርኝ ዉዴ❤

  • @samirasamiraa6297
    @samirasamiraa6297 5 месяцев назад +1

    አላህበሰላም ሁለትያረግሺ እሙየ የኔውድ ጪቀቱከባድነው ያረብ 🤲🤲🤲😥

  • @gullala4624
    @gullala4624 5 месяцев назад +11

    የኡነት ደጋግ ኮሜቶች እያነበብኩ ላይክ እየሰጠዉ ነበር አለ መፃፌ ጥሩዋን አለመመኘት መሰለኝ እነ ፃፍኩኝ በሰላም ተገላገይ እሙየ 😢😢

  • @user-fi5hs5lr8s
    @user-fi5hs5lr8s 5 месяцев назад +2

    አቤት የኔማር ምጧ እደኔነው በወገቧነው 😢😢😢አይይ ይችንምጥትስስትለኝ ዳግም መውለድ እፈራለሁ😢 እማምላክ ትርዳሸውደ ወገቧን ደገፍ አርጋት

  • @ementseyon652
    @ementseyon652 5 месяцев назад +18

    እመኣምላክ ካንቺ ጋር ትሁን ተራዳኢው ቅዱስ ሩፋኤል ፈታሔ ማህፀን ይርዳሽ

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w 5 месяцев назад +2

    አመብርሀን ትቅርብሽ ቅዱስ ሩፋየል ፈታሂ ማህፀን ነው ይዳብስሽ ፀበል አስመጣላት ሳሚ የቅዱስ ሩፋየልን

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 5 месяцев назад +16

    ማርያም ማርያም ማርያም ብለናል በሰላም ወልደሽ ከልጅሽ ጋር ነገ ለማየት ያብቃን

  • @fasigayewollolejitube
    @fasigayewollolejitube 5 месяцев назад

    እወነት እግዚአብሔር ካንቸጋ ይሁን እመቤት ማርያም ትቅረብሸ እኔም እርጉዝ ነኚ በጣም ነው የምፈረዉ

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 5 месяцев назад +19

    እመብርሀን የፊትሽን በጀርባሽ ታዙርልሽ እሙዬ❤❤

  • @tube-si2ew
    @tube-si2ew 5 месяцев назад +2

    ከባድ ነው ወላሂ የሽጥ ውሀው እስከሚፈስ ድረስ ያለው ውጋት ኡፍፍፍ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ እሙዬ አብሽሪ 🎉

  • @SeadaYimam-zu1lp
    @SeadaYimam-zu1lp 5 месяцев назад +56

    የኔናት አላህ ሆይ የሆዷን በጀርባዋ አዙርላት 😢የሳቄ ምንጮች❤❤❤❤ ሁሌም ሳቃችሁን ደስታችሁን ብቻ ያሳየኝ❤

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 5 месяцев назад +1

    Agzosh yemwadat yee chnk amlaji emabete kedst Dengel mariyam kanch gar tehun yene enat 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @ውዷዪቲብ
    @ውዷዪቲብ 5 месяцев назад +13

    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም

  • @setotatube9709
    @setotatube9709 5 месяцев назад

    የኔ ውድ እመቤቴ ማርያም ከአንቺ ጋር ትሁን የኔ ምስኪን ፈጣሪ በሰላም ሁለት ያድርግሽ

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
    @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን 5 месяцев назад +18

    እስከመጨረሻው እድታሳየን እዴት እደሆነች በእግዚሐብሄር😢😢😢

  • @user-iv1lw8go1e
    @user-iv1lw8go1e 5 месяцев назад +1

    ሳሚ አሳውቀን የኔ የዋህ ተረፈች በሰላም እሙዬ

  • @heientegstu
    @heientegstu 5 месяцев назад +12

    ማርያም ትቅረብሽ ቅዱስ እሩፋኤል ይዳብስሽ ማህፀነ ፈታሂው አይዞሽ❤

    • @Emu-eman
      @Emu-eman 5 месяцев назад

      ደሚርን ዉዴ

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j 5 месяцев назад +1

    ግን እደት አሥገቡክ አተን አላህ ይገላግልሽ በሠላም የኔ እህት አብሽሪ

  • @user-hj1st4xr2h
    @user-hj1st4xr2h 5 месяцев назад +72

    እመቤቴ ሆይ አደራ ሰጥቸሻለሁ እነ ያረገዝኩ እስክመስለኝ ጨነቀኝ😢

    • @tube8181
      @tube8181 5 месяцев назад

      በጣም

    • @user-rm2pu3so2s
      @user-rm2pu3so2s 5 месяцев назад +1

      ማርያምን በጣም ነው የጨነቀኝ

    • @zaidzeray6447
      @zaidzeray6447 5 месяцев назад

      Maryamn 3 lejoch weljalew endhe altechenkum ay zoshe yena ehit yesamey lewhena menem athongme embebty beselam tekerbshe

    • @زينبمحمد-ن2ح
      @زينبمحمد-ن2ح 5 месяцев назад

      ፈጣሬ ነው የሚገላግለው

  • @Alh973
    @Alh973 5 месяцев назад

    በሰላም ወልደሽ ልጅሽን የምስሚ ያድረግሽ የኔ እናት ፍጣሪ ይረዳሽ እኔማ እረጉዝ ሳይ እኔ እምወልድ ነው የሚመስለኝ እዴት እደሚጨቀኝ

  • @adan1376
    @adan1376 5 месяцев назад +16

    ያረብ እሙ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ😢😢

  • @GFg-uj2gv
    @GFg-uj2gv 5 месяцев назад

    መጣአላለም ጠናአርጎአልያዛትም እጅ መች እድህመሳቅአለው ብቻገናጉምጣጤነው ብቻ ውድህዉዳ ትላወሥበት አሪፍነው ዋናውከመጣማአደጋለው ብቻአላህ ምጡንያቅልልሽ እንኳንምጥ በትንሹምሆዳችን ሢያመንከባድነው

  • @user-vi4fz3di7c
    @user-vi4fz3di7c 5 месяцев назад +7

    የእኔን ምጥ አስታወሰችኝ ዝም በሉኝ እስኪያልፍ ድረስ እል ነበር አክስቴ እህቴ ደሞ መለፍለፍ ተነሽ በርች ተላወሽ እረ ምን እማይሉት አለ ዝም በሉ እላቸው ነበር 😢😢😢

    • @LeylaTariku
      @LeylaTariku 5 месяцев назад

      😂😂😂😂የሆነች ሴት አስታወሺኝ ሀኪም ቤት ሂደን ተከትለን ወይኔ እቅልፉ ብርዱ ሲያሰቃየን ወበሩላይ ለሺ ሶስት ሁነን ወበሩ ተገልብጦ ስንወድቅ ስስቅ ውጡሉኝ ወይኔ የጮኸችብን ጩኸት አጠይቁ እኔ እየተሰቃየሁ ልበላን😂😂😂

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 5 месяцев назад +1

    የኔ እናት አላህ በሰላም ከሁለት ያርግሽ የቀመሳት ያቃታል የምጥን ነገር ስቃይ ነው

  • @ConfusedBackpacker-nr7dt
    @ConfusedBackpacker-nr7dt 5 месяцев назад +19

    ሣሚዬ እንደሣቃቸ አቅፉቹ ወጡ

  • @MunaMuna-hg3bg
    @MunaMuna-hg3bg 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ካንቺቺቺ ጋር ይሁን እህቴቴ አይዞሽ እማዬ😢❤❤❤❤❤❤❤በፀሎሎት አስብሻለሁ ማርያም ትቅረብሽ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @user-tb7ws8gb5u
    @user-tb7ws8gb5u 5 месяцев назад +12

    ሴት ስንባል ኡፍፍፍፍፍ ትናንት ጀምሬ ሳያት አለቅሳለሁ አላህ በሰላም ይገላግልሽ 😢

    • @MeriHaylsh
      @MeriHaylsh 5 месяцев назад

      ደምርኝ ውዴ❤

  • @hlimaahmed
    @hlimaahmed 5 месяцев назад

    ምጡን ገር ዬርግልሽ የኔናት ወይይይ ስለማቀው ያስጨንቃል በተለይ በሀር አይይ😥

  • @user-uj7lf3lr2s
    @user-uj7lf3lr2s 5 месяцев назад +13

    😢እሙየ የኔዉዲ በሰላም ወልደሸ በደስታ ኑልን ❤❤

  • @EmebatTesfaya
    @EmebatTesfaya 5 месяцев назад

    ማርያም እናቴ ትቅረብሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ❤❤❤ እመብረሀን በሰላም ሁለት ታርግሽ

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 5 месяцев назад +45

    ማርያም ማርያም በሉ ሁላችሁም ውዶች የጭንቅ አማላጇ እሷ ትዳብስሽ እሙየ❤

    • @asnichootube8032
      @asnichootube8032 5 месяцев назад

      እሙ እና ሳሚ ኦርቶዶክስ አይመስሉም እኮ አንድ ቀን ማርያም የሚል ቃል kafacho wato አይቁም🥰

    • @beruksisay2578
      @beruksisay2578 5 месяцев назад

      አዎ ማርያም ብለዉ ሰምቻቸዉ አላቅም ማተብም የላችዉ ​@@asnichootube8032

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 5 месяцев назад

      በትክክል ኦርቶዶክስ አይመስሉኝም እመቤቴ ትድረስላት የጭቅ አማላጆ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 5 месяцев назад +1

    እሙዬ ሣሚ እንኳን ደህና መጣቹሁ ጌታን በጣም ተጨንቄ ነበረ ጌታኢየሡሥ በሠላም ይገላግለሽ እንፀልያለን አቅም ድጋፍ ይሁንሽ ጌታ ኢየሱስ ታቅፈሽ ለመገናኘት ያብቃን

  • @ZehareAdhem
    @ZehareAdhem 5 месяцев назад +5

    ወላሂ ትላት ጀምሬ አሳዘሺኝ ሳይሺ የቀመሰ ያውቀዋል አላህ በሠላም ወደሺ ያሠማን እኔሥለቀመሥኳት አቀዋለሁ አቡሺሪ ያረቡ ገር በገር ያግልሺ የኔቆጆ❤❤❤❤

  • @kebebushabebe4931
    @kebebushabebe4931 5 месяцев назад

    እግዛብሂር ከአንቸ ጋር ይሁን እኔ ካሜንት ለማንም አድርጌ አላቅም ያንቸ ነገር ግን አስጨነቀኘ ከአንቅልፊ በነቃሁ ቁጥር አንዴት ሆነ ይሆን እያልኩ እኔም ወልጃለሁ ለምን እንደተጨነኩ ለሪሴም አልገባነኘ

  • @fatumamahammed
    @fatumamahammed 5 месяцев назад +6

    እሄንኛው ሀሪፍ ነው ቶሎ ያስወልዳል አላለም አይዞሽ እሙየ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 месяцев назад +1

    እሙዬ አላህ ባሳለም ሁለት ያርግሽ ያኔውዳ 😢አይ ምጥን ያየው ብቻ ነው ምያቅው ወላሂ 😢ማናው እዳኔ ያእሙ ምጥ እስካ ምወልድ ያሳሰባው 😢😊❤

  • @ChefAbay
    @ChefAbay 5 месяцев назад +16

    እሙ ማሪያም ትቅረብሽ እነደወለደች አሳውቀን

  • @user-jb5uk9uo9z
    @user-jb5uk9uo9z 5 месяцев назад

    ያአለህ ❤❤❤❤❤❤አለህ ከነንታ ገ ይሁን በዱአ ከነንታ ገ ነኝ ሰም በዘሬውም ቃን ቃልድህ😂😂😂ኤሄ ቶሎ ያስዎልደል ይለል አይ ሰም ❤❤❤❤❤እሙዬ አለህ ሰለም ያርግሽ

  • @PqoowOqai-kw1xk
    @PqoowOqai-kw1xk 5 месяцев назад +30

    ወይኔ እሙዬ በጭንቀት ልፈነዳ ነበር ጌታን ስላየሁሽ ተመስገን 🙏🙏😥😥😥😥😥

    • @LailaHassan-ub4lk
      @LailaHassan-ub4lk 5 месяцев назад +1

      enm

    • @PqoowOqai-kw1xk
      @PqoowOqai-kw1xk 5 месяцев назад

      @@LailaHassan-ub4lk ጌታን እማዳም ኩሽና ሆኜ ሀሳቤ ከሷ ጋር ነው የዋለዉ😥😥

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 5 месяцев назад

    መዳሃን አለም አባትየ አደራ ልጁዋን አሳቅፋት አደራ አደራ አባትየ እሙየ በምጥ ወልደሽ ልጂሽ ለማፍ ያብቃሽ ማማየ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Elsabet-ip5my
    @Elsabet-ip5my 5 месяцев назад +4

    ሐሳብ ይዞኝ ዩቲዩብ ስቴ ከፍቼ እዳየው እግዛቤር ይርዳሽ እኔ ስወልድ ለራሴ እዳቺ አልተጨነኩም ጸሎት እያረኩልሽ ነው አይዞን ሐረር ነይና ላርስሽ

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w 5 месяцев назад

    ❤የኔ ውድ እሙዬ እመቤቴ ማርያም የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ

  • @tbaheru
    @tbaheru 5 месяцев назад +7

    ወይ እሙ ደረሽበት አይዞሽ አላህ የቋጠረውን ይፍታልሽ አይዞሽ

  • @EmeneshTigabu-nq1mk
    @EmeneshTigabu-nq1mk 5 месяцев назад

    እመቤቴ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የኔ ቆንጆ አይዞሽ

  • @fatima1865
    @fatima1865 5 месяцев назад +6

    አላህ በሰላም ከሁለት ያርግሺ ቁጥሩን ይፍታልሺ የኔእህት አይዞሺ በኛብርታት ጀግንነት አይደለም አላህ ሱባሀኑ ታአላነው ፈራጁ

  • @user-yj1wd2dh2r
    @user-yj1wd2dh2r 5 месяцев назад

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የኒዉድ እግዚ አብሔር ካችጋር ይሁን ቅዱስ ሚካኤል ካች ጋር ይሁን🙏🙏🙏😥

  • @TiruyeWoretaw
    @TiruyeWoretaw 5 месяцев назад +24

    እመቤቴ የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ ደስታሽን ያሰማን የኔ እናት

    • @Emu-eman
      @Emu-eman 5 месяцев назад

      ደሚርኝ ዉዴ❤

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 5 месяцев назад

    የኔ እናት አይዞሽ አላህ በሰላም ወልደሽ የምናይሽ ያድርግሽ ማማ አላህ ይገዝሽ
    ሳሚ በአላህ እደወለደች ቶለ ንገረን

  • @alafdalplus5072
    @alafdalplus5072 5 месяцев назад

    አላህ ይርዳሽ እህቴ እኔ የምጥን ነገር አቀዋለሁ ወላሂ ከባድ ነዉ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ እሙየ❤❤❤

  • @user-rm2pu3so2s
    @user-rm2pu3so2s 5 месяцев назад +7

    ማርያም በጣም ነው የጨነቀኝ እመብረሀን ትቅረብሸ እሙዬ

  • @user-dm3ko7rh3l
    @user-dm3ko7rh3l 5 месяцев назад +1

    አላህ በሰላም ወልደሽ ለማየት ያብቃሽ ምጥ ማለት ደስ የሚል ስቃይ ነው ልጅሽን ስታይ እመሙ ይርሳል❤❤❤❤❤

  • @DgDg-zc2mt
    @DgDg-zc2mt 5 месяцев назад +4

    እሙዬ ሳስብሽ ነው የዋልኩት በሰላም ወልደሽ ታቀፊ

  • @user-cu7xx2ik1v
    @user-cu7xx2ik1v 5 месяцев назад +1

    የኔውድ በሰላም ተገላገይ የኔ ምጥ ትዝ አለኝ እህህህህ

  • @user-fz6gg6cp7k
    @user-fz6gg6cp7k 5 месяцев назад +4

    ያረቢ በሰላም ወልደሽ በደስታ ያገናኘን የኔ ቆንጆ

  • @emeliaa612
    @emeliaa612 5 месяцев назад +3

    ኮምንታተሮች ከሷ ይልቅ የእናንተን ደግነት አስለቀሰኝ 😢 😢😢 ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም የጭንቅ አማላጇ በሰላም ሁለት ታድርግሽ እማ

    • @Emu-eman
      @Emu-eman 5 месяцев назад

      ደሚርኝ ዉዴ😊

    • @emeliaa612
      @emeliaa612 5 месяцев назад

      @@Emu-eman እሺ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 5 месяцев назад +12

    እመብርሀን የሆድሽን በጀርባሽ ታድርገው ጨንቆሽም ትስቂያለሽ የኔ እና😢 አይዞሸ እመብርሀን አለች

  • @ToybaMuhammed-ll6qb
    @ToybaMuhammed-ll6qb 5 месяцев назад

    የኔ ውድ አላህ በሠላም ልጅሽን ወልደሽ ያሣቅፍሽ የምጥን ነገር አውቀው አለሁ አብሮ የቆረጠኝ መሠለኝ አላህ በሽልም ያውጣሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @a04eadco85
    @a04eadco85 5 месяцев назад +5

    Emuye ayizosh geta yirdash mare berchi🤲🤲🤲🤲🤲👈 ine zare wolidesh mesiloyigh meche nawu vedio milequt iyalku begugut nebere yewalikut😂❤❤

  • @MakeaMakea-tz1di
    @MakeaMakea-tz1di 5 месяцев назад

    ኽረ ሊወለድ ሲል አይበላም😂
    እመአምላክ ትቅረብሽ እህ
    ልጅን አሺው ምጡን እርሺው በሚለው ይታለፍ
    ክብር ለናቶች

  • @HelenDemisse-ze9ss
    @HelenDemisse-ze9ss 5 месяцев назад +6

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሸ አክፈሸ ውጪ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-kd6ef9mc1l
    @user-kd6ef9mc1l 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ድንግል ማርያም ትቅረብሽ ሳሚ እንደ ወለደች ንገረን ማርያምን

  • @user-wj8sw6kl2t
    @user-wj8sw6kl2t 5 месяцев назад +6

    እየሱስ ብቻ ይርዳሽ የኔ እናት አይዞሽ

  • @mekiyamekiya3364
    @mekiyamekiya3364 5 месяцев назад

    እሙ የኔ እናት አይዞሽ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን እረ ወይኔ ሳሚ ግንኮ በጣም ነው ደስ የምትሉት አላህ በሰላም በእቅፋቹ ያስገባላቹህ ያረብ አይዞሽ በሰላም ትገላገያለሽ እሙዬ የኔ ምስኪን አላህ እጁን ይጨምርልሽ ብርታቱን ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmeleGoshu
    @AmeleGoshu 5 месяцев назад +3

    እኔም አንድ ሶስት ቀን ነው የቀረኝ ማርያም ትቅረብሽ

  • @UmuEmane
    @UmuEmane 5 месяцев назад +2

    በሠላም ውለጂ ከወለዲሽ በኋላ ምጡን እርሽው ልጁን አሽውነው እህቴ አብሽሪ እደሥታጋርነው አብሽሪ❤❤❤

  • @simeranred3153
    @simeranred3153 5 месяцев назад +6

    አብሸሩ እሙዬ ተቀሳቀሸበት
    የሻይ ቀረፋ ጠጨበት ተምረም አረፈ ነወ ወላህ እኔ ጨነቀኝ

  • @Mozaze
    @Mozaze 2 месяца назад

    😢😢😢 እንኳንም በሰአቱ አላየሁት ምጥን የሚያውቀው ያማጠ ብቻ ነው
    እኔ ወላሂ ማንም በሌለበት ስደት ላይ ነው የወለዲኩት ግን አለፍ ሰው እደላለው ቀኑን ራሱ ማስታውስ ያስጠልኛል ወላሂ ብቻ አልሀምዱ ሊላህ አልፏል

  • @YoDaha
    @YoDaha 5 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር በሰላም ይገለግልሽና እዚ ላይ አለ ድርሳነ ቅዱስ ሩፋኤል ፀልይላት ሳምየይ ትግሬ ስለሆንኩ ትግርኛነው ኣማርኛ የለኝምና ፀልይላት ድርሳኑ ቅዱስ ሩፋኤል ያግዝሽ

  • @user-fo9mk7vv7y
    @user-fo9mk7vv7y 5 месяцев назад

    የኔ እናት አላህ ብሰላም ሁለት ያርገሽ ልጀችን አቅፍሽ እምናይ ያድርገን☕️☕️🍫🍫🍫

  • @user-de2ie7tw4u
    @user-de2ie7tw4u 5 месяцев назад +5

    እመቤየትዬ ትቅረብሺ

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh7409 5 месяцев назад +1

    ማርያም ማርያም ማርያም ምምምምምምምምምምምምምምምምም እመቤቴ እመቤቴ እመቤቴ ማርያም ሆይ ኣንች እርጃት 👏👏👏

  • @FakiyaMuhammed
    @FakiyaMuhammed 5 месяцев назад +5

    Wollaahi Rabbiin Siif Haa Lafiisuu habibit Tiyya Rabbiin Nagayii sii haa hikuu ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 5 месяцев назад

    አይይይይይ ሳሚ የምር ጎበዝ ነህ አብርህ ተቆራጠጥክ ጎበዝ ነህ እሙ አይይይይይዞሽ እህቴ

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq 5 месяцев назад +5

    እመብርሃን ትቅረብሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ እሙዬ በሰላም ልጅሽን ያሳቅፍሽ🎉🎉❤❤ከዚህ ይሻላል ቶሎ ያስወልዳል አላለም😅😅😅

  • @user-ib2fu2wp1c
    @user-ib2fu2wp1c 5 месяцев назад

    ኡፉፉፉፉፉፉፉ አላህ ፈረጃዉን ያቅርብልሽ እኔ ምጤ ከባድ ነዉ እርግዝናዬም እንደዛዉ እርጉዝ ሳይ እብረከረካለሁ

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 5 месяцев назад +3

    ውይ እሙየ እመቤቴ አችጋትሁን ሳሚየ እደወለደችው ወዲያውኑ አሳውቀን ወይ የምር ጨቆኛን እቅልፍም አይዘኝ ❤

  • @balatobortokan4473
    @balatobortokan4473 5 месяцев назад +2

    ማርያም ትቅረብሸ እት አይዞሸ❤❤❤❤

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t 5 месяцев назад

    እባክህ ሳሚ መስቀል እሰርላት እኔ ባንድ ወቅት እንዳንች ባዶየን ነበርኩኝ ክርብቻ ነበረኝ እርሱንም ፈትቸ መስቀል እሁድ ቀን ሊመጣልኝ ቅዳሚ ማታ በተኘዉበት ጥቁር የሚያሰፈራ ነገር ሲያስጨንቀኝ ነበር እሁድ ለበስኩ መስቀሌን ከዛ በሇላ አንድቀንም ታይቶኝ አያቅም እባክሽ መስቀልሽን ልበሽ እሙዩ

  • @Alhamedulilah651
    @Alhamedulilah651 5 месяцев назад

    የኔ እናት አላህ በሰላም ይገላግልሺ ወላሂ በጣም ነበር የተጨነኩት😢😢አደራ ያለውን ነገር አሳውቁን😢

  • @ሳራ-ሐ8ቀ
    @ሳራ-ሐ8ቀ 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ እና እንጠብቃለን አሰውቁን

  • @Mare-qb9xr
    @Mare-qb9xr 5 месяцев назад

    💚ለልጅስ🤲 ማቁፍ የድርስሽ 🤲
    እሙየ እሚት ፣ሳሚ 💚እግዛእብሆር🤲ኣይለያቹሁ ገብርኤል ፍጥኑ ደራሽ ከሁላቸም ይሁን 🤲🤲🙏

  • @SawdalaveSawdalove-jb2lx
    @SawdalaveSawdalove-jb2lx 5 месяцев назад

    ያአላህ አላህበሰላም ይገላግልሽ የሳቄምጭ 😢ወይሴትነት ብቻአለሃምዱሊላህ ሳሚ እባክህን ቶሎ ልቀቅልን እደወለደች 😢