የIMS MAKEUP SCHOOL የምርቃት ፕሮግራም በመዋቢያ Maya Media Presents

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • #maya_media Presents
    የ#IMS_MAKEUP_SCHOOL የምርቃት ፕሮግራም በ#መዋቢያ
    አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ለመመልከት / @mayamediaethio
    መዋቢያ በማያ ሚዲያ
    Enjoy! Subscribe!
    instagram
    / mayaflicks
    / maya_digitalmedia
    tiktok
    hl=envm.tiktok.com/...
    facebook
    / ethio.maya

Комментарии • 27

  • @mahletbuzayew304
    @mahletbuzayew304 2 года назад +12

    በጣም ይገርማል በህይወቴ ከሀገር ውስጥም ከውጪ ሀገርም ብዙ አይነት አርቲስቶችን አይቻለሁ አንቺ ግን ትለያለሸ በስራሽ በፀባይሽ ብቻ ምን ልበልሽ ከሁሉም ትለያለሸ ቅድስት ድንግል ማርያም እሶ ትጠብቅሽ

  • @yenesayat5708
    @yenesayat5708 2 года назад +12

    ሳያትዬ የኔ ንግስት የኔ አፈ ወርቅ የኔ አስተዋይ የኔ ሰው አክባሪ እንዴት እኮ እንደምወድሽ አንቺን በማየቴ ብቻ ቀኔ ነው የሚበራው የኔ ፀሀይ እግዚአብሔር አምላክ በጤና በፍቅር አንቺን ያኑርልኝ 🙏🙏🙏😘😘😘

    • @kokebtube2113
      @kokebtube2113 2 года назад +1

      uuuuuuf agelaletssh wsxen new yarasew eswan lemamoges mnm qalat erasu aygexmulgnm bcha amlak yxebsh sayatye yene ameleshega

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 2 года назад +7

    ሳያት አቺ ያለሺበት ሁሉ ደስ ይላን ❤❤️

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle4741 2 года назад +3

    This is so beautiful Bertu yagere lijoch so proud of you!!!

  • @dubaidubai8155
    @dubaidubai8155 2 года назад +6

    ሜካፕማ የማንነት መገለጫ አይድለም የማንንት መገለጫ ልክ እንድ እናቶቻችን ኢትዮጲያዊያኖች ያለ ሜካፕ በራስ ፊት ማጌጥ ነው ማንነት ሳያትዬ ከኢትዮቶች ሁሉ አንቺንና መስዬን በጣም ነው የምውዳቸው ነገር ግን አስተያየትሽ ላይ ቅሬታ አለኝ አንቺም የመስለሽን ነው ለማንኛውም ስው ከዘመኑጋነው የሚኤድው

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 года назад +2

    እንኩዋን ደስ አላችሁ። በራሳችሁ ቁዋንቁዋ ተናገሩ። እንግሊዘኛ አትቀላቅሉ። በጣም ይለምድና በራሳችን ቁዋንቁዋ ማዉራትን እንተዋለን ወይም በጣም መቀላቀል ይበዛል። በራስ መተማመን።

  • @ethiopia2617
    @ethiopia2617 2 года назад +8

    ሳያትን ለማየት ነው የመጣሁት

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 года назад +2

    ሳያት የኔ ልዩ💚💛❤️🌹🌹🌹🌹

  • @tg.tg1
    @tg.tg1 2 года назад +1

    medicine ተማሪዋ አሽካካች በጣም 😂

  • @jorgbehailu9491
    @jorgbehailu9491 2 года назад +2

    ሳያት የኔ ልዩ ሴት ስወድሽ ❤️❤️

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 года назад +2

    ሳከብርሽ ሳያትዬ ቆንጅ💚💛❤💞

  • @solihabshamelaku5222
    @solihabshamelaku5222 2 года назад +1

    Sayat congratulations on your engagement ❤‼

  • @medtaff7545
    @medtaff7545 2 года назад

    The teacher with green habesha dress is gorgeous

  • @meazayeshitla8613
    @meazayeshitla8613 2 года назад +1

    Yet nw botawu ngerun pls

  • @tg.tg1
    @tg.tg1 2 года назад

    ወይ ሳያት እስኪ ተይው ይሄን በልቶ የማያድር ሰው። 😂

  • @ZahraZahra-uw8kd
    @ZahraZahra-uw8kd 2 года назад +2

    ሳያትየ የኔ ሴት

  • @haymi410
    @haymi410 2 года назад +2

    ሳያት ትለያለች😍🙏

  • @nihunurhan4587
    @nihunurhan4587 2 года назад +1

    Makeup tutorial bisetun arif new

  • @amanuelalemayehu4940
    @amanuelalemayehu4940 2 года назад +1

    Destegna negn ye ims temari bemehone ye graduation 🎓 ken endagatami megegnet balemechale yekerta eyetebeku .. be make up muya lay ewket endinoregn selageshegn ameseginalaew Liya 👍🙏

    • @rahelhmariam5647
      @rahelhmariam5647 2 года назад

      ስንት ከፈላቹ እማ መማር ፈልጌ ነበር

  • @merimoknn6160
    @merimoknn6160 2 года назад +2

    ሳያት ዉብ

  • @hayatt660
    @hayatt660 2 года назад +1

    Yet new botaw please asawekugn

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 2 года назад +1

    ሳያትየ የሴት ዉብ💋💋💋

  • @yohannesabraha5711
    @yohannesabraha5711 2 года назад

    ከሁሉም ሳያት ታምራለች ሌላው ይቅር እና ሳትቀባባ ጸጉር ጥፍር ሳትጨማምር መጥታ እንደ ብርሃን ደመቅመቅ ኣለች ካልሆነ ራስ ሚተማመን ሰው ሌላ ነገር ኣይጠቀምም ሰው ለመሸወድ ኣትመኩሩ ደሞም ምነው በኣሜሪካ ተወልደን ኣደግን ኣላችሁ ከሳያት ኣትማሩም ውጭ ያለነው እንደናንተ ኣንጨማምርም የናንተ ይለያል ወይ ኢትዮጵያዊ ኣልሆናቹ ወይ ኣሜሪካ ዜግነት ኣልያዛቹ ኣትቀባዘሩ ሶስት እንግሊዘኛ ቃላት ይዛቹ ሰውን ኣታደብሩ

  • @mekdemekd4340
    @mekdemekd4340 2 года назад +1

    ጋዜጠኛ አለባበስሽ ምንድነው ሆድሽን አሳየሽ ለሁሉም ቦታ አለው

  • @aberameberatu3297
    @aberameberatu3297 2 года назад

    ሄዋን ገ/ወልድ ይቺ ዶማ ሸርሙጣ ከ8ኛ ክፍል ትምህርቷን ገትራ የድሮ ዘፍን እየሰረቀች እየዘፈነች ዝመ ስትባል ቀበጠች የድሃ ልጅ ብላብላ 666 ትሰብክ ወራዳ ለገንዘብ ስትል ስንቱን ሀብታም እንደህዝብ ሽንት ቤት ማስተናገዶ ሳይቀር ወጣቱን መበከል ጀመረች ደሞ ሰይፉ ማሽቃበትህን ተው እንዳትዋረድ አንቺም ወነጀለኛ አልተባልሽ ወረኛ እራቅንሽን ሆነሽ አታፍሪም ወረኛ
    ጋዤጠኞቹ ታዘብካችሁ መጀመሪያ መረጃ መሰብሰብና የተለቀቀውን ቪዲዮ ማየት ነበረባችሁ ለመሸፋፈን ለምን ትሞክራላችሁ በተለይ እፅገነት እራስሽ 666 ሳትሆኝ አይቀርም ጠበቃ ሆንሽ አንቺ ብሎ ጋዜጠኛ ወረኛ በቲፎዞ በብቃት ሳሆን ሚዲያውን ተቆጣጠራችሁ ለምን ወረደ በእራሶ ምትትማመን ከሆነ ጉዶ ስለወጣ ነው ያስወረደችው
    የዚች 666 አምላኪ ሄዋን ገብረወልድ ተረገመች ደፋር ገንዘብ አምላኪ ሸርሙጣ ዘፍን የገዛ እንዲሁም ኮንሰርት ገባ ለ666 እንደተገዘ ይቁጠረው ህይወቱ ምስቅልቅሉ ይወጣል
    ሰይፉ በጣም ወረድክ ዘቀጥክ ሶሪ ሶሪ አንተ ብሎ የኦርቶድክስ ተዋህዶ አማኝ አስመሳይ መጀመሪያ መምህር አብይን አናግረህ ሁሉን ነገር አውቀህ ቪዲዮ እንዲወርድ ካደረክ በሆላ እሶን ብቻ ማቅረብህ በጣም ያሳፍራል ችጋራም ስንት ብትክፍልህ ነው ግበረሶዶማዊ ፈረንጅ ዘፋኞች አንተ አታውቃቸውመ እና ነው በጣም እናከብርህ ነበር ለዚች ሸርሙጣ ስትል መመህር አብይን መጀመሪያ አውረተህ ቪዲዮ በጣም አሳዝኖታል ብለህ እርሶን ብቻ አቅርበህ እኔ ስላላየሁት እንዲህ ነው ማለት አልችልም ማለትህ የሚገርም ነው ለመሆኑ በየጊዜው አንተ ሾው ላይ በአሩም በፈሱም የምታቀርባት ለምንድን ነው ይቺ ሸርሙጣ አቀመሰችህ እንዴ ሙዝዝ ብለሃል እውነተና ጋዜጠኛ ብትሆን ሁለቱንም ማቅረብ እና ማከራከር ነበረብህ ቲሽ ቀሽም …..