ኮሎኔሉ በምሬት ፓርላማውን ዝም አስባሉ "ህዝባችንም ሆነ ወታደሩ ከእንግዲህ መሞት ይበቃዋል" ተነጋግራችሁ ችግራችሁን ፍቱ እኛን ተውን ጦርነት በቅቶናል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 9

  • @endrisseid4754
    @endrisseid4754 4 дня назад

    ትክክል

  • @MulatBerhe-p5p
    @MulatBerhe-p5p 3 дня назад

    ጀግና ማለት እንደዝ ነዉ ሞርተረ መተኮስ ኣይደለም

  • @aleYenie
    @aleYenie 4 дня назад

    ጀነራሉ እውነትና እውኘቱን ተናግረውታል ክብር ይገባዎታል ከዚሁ ጋር የቀድሞ ሠራዊት ጉዳይ እንደ ሀገር ባለ ውለታ ይቅርታ ተጠይቀው የተነፈጉትን መብቶች ሊያገኙ ይገባል እንደ ሀገር ከታሰበ ይህም በሀገራዊ ምክክሩ እንጀ አንድ አጀንዴ ሊነሳ ይገባል ከ1983 ጀምሮ ተገፍተን እንገኛለን ድምፃችን ይሰማ

  • @SisayYitayih-qg7yx
    @SisayYitayih-qg7yx 4 дня назад

    ሐገር ምትቀጥለው ብልግና ሲነቀል ብቻነው?

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ 4 дня назад +1

    6 አመት ሙሉ የራሰህን ህዝብ ሰትጨፈጭፍ ዛሬ እንዴት ተወያዩ ወደሚል ሀሳብ መጣህ ? ወይሰ ነገሮችን የምትረዳዉ በየ6አመት ነዉ ? እሰከመቸሰ በዚህ ሁኔታ ይቀጥላል ?

  • @KimemAtilaw
    @KimemAtilaw 4 дня назад

    And and sew ale gn kesewm belay

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 4 дня назад

    ሌላው ቢቀር መጨፍጨፉ ትክክል አለመሆኑን ስለገባው በይፋ ተናግሩዋል ።አዎ እውነቱ ፣ሃቁ ትክክለኛው መንገድ ነው ።ጀነራል ተብዬዎቹ የገዛሕዝባቸውን ጨፍጫፊዎች ናቸው እነሱን የቆሻሻ ኮንቴነር ውስጥ ከቶ ጫን ጫን አርጎ ዘግቶ መርሳቱ መልካም ነው ።Time Out FANO WON THIS BATTLE.million%