ኢሞን ያስናቀ አዲስ አፕ በተለይ ዱባይ ላላቹ በሙሉ[ Tinshu Dawit ትንሹ ዳዊት ]

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 15

  • @OfficialDawit
    @OfficialDawit  5 лет назад +5

    ሰላም የትንሹ ዳዊት ቤተሰቦች ዛሬም እንደተለመደው አዲስ አፕ ይዤላቹ ብቅ ብያለው
    አፕሊኬሽኑን ለማውረድ
    ለአንድሮይድ
    play.google.com/store/apps/details?id=ai.totok.chat
    ለአፕል apps.apple.com/us/app/totok-hd-video-calls-chats/id1470928669
    ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ በዛውም ተቀላቀሉኝ
    ኢንስታግራም
    instagram.com/tinishu_dawit/
    ፌስቡክ
    facebook.com/dawit.sisay2
    ቴሌግራም
    t.me/Official_Dawit
    ትንሹ ዳዊት ቻናል በቴሌግራም
    t.me/tinshudawit
    Music www.bensound.com

  • @ameenaameena7536
    @ameenaameena7536 5 лет назад +1

    ትክክል ነው እህቶች ተጠቀሙበት

  • @bertukanbertukan9916
    @bertukanbertukan9916 5 лет назад

    ውይ እኔ መጠቀም ከጀመርኩ 4 ወር ሆኖኛል በጣም አሪፍ አፕ ነው በደብ ነው የሚሰማው

  • @እየሱሰክርሰቶአምላኬቅድሰ

    እናመሰግናል ወንድም

  • @meheretanamo2403
    @meheretanamo2403 5 лет назад +2

    AOW BETAMI ARIFI NOW ENE KEZI BE FITI EYETXEKEMKUGNI NEBERI

  • @ያርቢአንተጠብቀኝ
    @ያርቢአንተጠብቀኝ 5 лет назад +1

    ጥሩሀሣብነዉ

    • @ehsit
      @ehsit 5 лет назад +1

      በትክክል በጣም ጥሩ ነው

    • @ehsit
      @ehsit 5 лет назад +1

      ሠላምኪ ይብዛ በጣም ጥሩ ነው

  • @ሀዉለትኮድ2
    @ሀዉለትኮድ2 5 лет назад +1

    ትክክ ናክ

  • @Effoy
    @Effoy 5 лет назад

    እንዛመድ እኔ ተቀላቅያለሁ

  • @ህይወትየድንግልማርያምልጅ

    Online አያሳይም ወንድም ምን ላድርገው

  • @selamyemariyamlijeneg8470
    @selamyemariyamlijeneg8470 5 лет назад +1

    እኛ ኖሮን ኢቲ ላይ ቤተሠው ከሌለው ምን ዋጋ አለው

    • @OfficialDawit
      @OfficialDawit  5 лет назад

      እነሱም እንዲያውቁት ቪዲዮውን ሼር አድርጊላቸው
      ያወቁትን ማሳወቅ መልካም ነው

  • @zenpptasfay5853
    @zenpptasfay5853 5 лет назад +1

    👍👍👍👍👌👌👌🌹🌹🌹👈

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 5 лет назад +1

    አረ አዎ ከዱበይ ኦሞ አይሰረም ዎለህ