እግዚአብሔርን መፈለግ ክብርን ያመጣል! ፓስተር ያሬድ ካሳ ወልደማርያም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 3

  • @pastorfissehafeyissatuffa4454
    @pastorfissehafeyissatuffa4454 6 месяцев назад +4

    በእውነት እግዚአብሔርን መፈለግ ክብርን ያመጣል። ከእግዚአብሔር ከሰውም ክብርን መቀበል። ምንጩ እግዚአብሔርን መፈለግ ነው።

  • @pastorfissehafeyissatuffa4454
    @pastorfissehafeyissatuffa4454 6 месяцев назад +3

    የሙሴ፣ የዳንኤል ፣የጴጥሮስ ፣የጳውሎስ ምሳሌነት በሚገባ ተብራርቷል። እነዚህ አባቶቻችን እግዚአብሔርን አጥብቀው በመፈለጋቸው ለዘላለማዊ ክብር በቁ።የእግዚአብሔርን ክብር የሚያስቆም ነገር የለም ።እግዚአብሔር ለሚፈልጉት ይገኛል። መታሰቢያ ያለውን ክብር ለማግኘት አጥብቀን እንድንፈልገው መንፈስ ቅዱስ ይርዳን። ተባረክ ወንድሜ መጋቢ ያሬድ ካሣደ

  • @ShewayeMG
    @ShewayeMG 6 месяцев назад +1

    እግዚአበሔር ን ፈልጉት በሕይወት ትኖራላችሁ ፀንታችሁ ፈልጉት ይገኝላችኘል። እግዚአብሔር
    የሚያከብሩትን የከብራቸዋል
    መልክቱ ወቅታዊና ልቤን የሚነቃቃኝ ሆኖ አገኘሁት።
    ፓስተር ጌታ ይክበር