በስልክ አማርኛን በተሻለ መንገድ ለመፃፍ Amharic keyboard

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 86

  • @seid3337
    @seid3337 2 года назад +8

    እስኪ ተቻልክ ወይም የምታውቁ ንገሩኝ ተስልክ ወደሊላ ስልክ ሙሉ ለሙሉ እውስጡ ያለውን እንደትነው የማስተላልፈው

  • @Hfyfugfyjtyf
    @Hfyfugfyjtyf Год назад

    እንየ እየተጠቀሙኩት ነው ልክ እንደ እስክብርቶ በእጄ እንደምፅፍው ነው እና ሁላቹ ተጠቀሙት ኣምስት ኣመቴ ነው መጠቀም ከጀመርኩት ቅዲምያ ኮሜት ኣንቡ

  • @A_200gaming
    @A_200gaming 6 месяцев назад +1

    አዎ እኔም አማርኛ ነኝ እና ከጓደኞቼ ጋር እናገራለሁ ግን ጓደኞቼ አያውቁም እና በዩቲዩብ ወይም በጎግል ውስጥ ተማሩ።

  • @ebrahimreziku5014
    @ebrahimreziku5014 3 месяца назад

    IPhone ላያ አሪፍ ነው ለሳምሰንግን ayhonim enea amarigna englizegna ena rusika hibru esifakehu gin ageregna enezihin huku bandea ayastekimim

  • @gabrielgabriel8908
    @gabrielgabriel8908 Год назад

    How to write ቤ ? using the last one -transliteration keyboard???

  • @getasewkasahun76
    @getasewkasahun76 2 года назад

    አመሰግናለሁ ወንድማችን u help me a lot

  • @aynishaynich8520
    @aynishaynich8520 2 месяца назад

    🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💖💖ተባረክ ወንድሜ እናመሰግናለን❤

  • @Birked1t
    @Birked1t Месяц назад

    አመሠግናለሑ ወንድሜ❤❤❤

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 3 года назад +1

    ተባረክ በስንት መከራ ባንተ እርዳታ ሰራልኝ መሰለህ

  • @workiegataye7732
    @workiegataye7732 Год назад

    Wawu fetari abezto.yechemrlh

  • @ZewdituFantahun
    @ZewdituFantahun 5 месяцев назад

    5:47 Sistenme language 4:59 Amharic Agergna

  • @mdmohammed2584
    @mdmohammed2584 Год назад

    አመስግናለሁ እንቢ ብሎኝ ነበር በአንተ በአሳየህኝ ስመክርው ስራልኝ ሽኩራን

  • @jxjddjsrjrje9451
    @jxjddjsrjrje9451 4 дня назад

    ቁጥር መች ያመጣል ታዳ በግዕዝ እሱም ከአንድ እድከ አስር ግዕዝ መሆኑ ችግር አልነበረውም ለኔ ግን ከአስር በላይ የለውም

  • @sabriye4502
    @sabriye4502 3 года назад

    አመሰግናለሁ ግን በቅንብሮች ላይ አንድ ኦፊሴላዊ አለበግዕዝ ቁጥሮች።
    (Thank you but theres already an official one on the settings with ethiopic numbers.)

  • @habtamusium8646
    @habtamusium8646 2 года назад

    okojo new , ameseginalehu !

  • @hableyoutube5595
    @hableyoutube5595 Месяц назад

    እሱን ኣውርጀው ነበር እና ጠፋብኝ ስለህ ተሰቀለ ኣሁን ስልኬ ምንም መፃፍ ኣልችልም ስልክቁጥር አንካ መፃፍ አልቻልኩም እና የሚስተካከል ነገር ካለው የምታቁ በናታቹህ ንገሩኝ😢😢😢

  • @tahirugaselmi6992
    @tahirugaselmi6992 4 года назад

    Thank you by how to write some expecific Alphabet s

  • @amenaMuhammed
    @amenaMuhammed 4 месяца назад

    እኔእምፈልግው እኛ በደመፀቀድተንአብልኪሺኑበአማርኛ የሚፀፍነወ

  • @mubarakakmel4633
    @mubarakakmel4633 9 месяцев назад

    እኔ ዋሳፕ ለይ የፈለኩትን ነገር ከአነድ መሰመር ዉጪ መፀሀፍ አልቸልኩም ምክንያቱም ወደ ተች ቁልቁል የሚተወርድልን ቀስት አልመጠ አለችኝ

  • @hukmihhukmih377
    @hukmihhukmih377 7 месяцев назад

    እናመሠግናለን

  • @deribemegersa8542
    @deribemegersa8542 2 года назад

    Good applications

  • @mintuabayeda7857
    @mintuabayeda7857 2 года назад

    Thank you !!

  • @hulegabriel5820
    @hulegabriel5820 2 года назад

    አናመሰግናለን

  • @mihirettesfaye2012
    @mihirettesfaye2012 Год назад

    Thank you

  • @senaliben4460
    @senaliben4460 2 года назад

    How can we find letter not present on keyboard?

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @blenakalu2094
    @blenakalu2094 Год назад

    Thanks betam

  • @maraabahailetakele6996
    @maraabahailetakele6996 Год назад

    Thank u veymatch

  • @kingofqueens5619
    @kingofqueens5619 2 месяца назад

    thanks broski

  • @cherealex5145
    @cherealex5145 Год назад

    thenk you bro

  • @RahmaRahma-zi3do
    @RahmaRahma-zi3do 5 месяцев назад

    አቦ በርታልን በላይክ ሽብር አበረታቱት ወገኖች

  • @نجاهاثيوبي
    @نجاهاثيوبي 6 месяцев назад

    አመሰግናለሁ

  • @genettaye2885
    @genettaye2885 4 года назад

    አመሰግናለሁ!

  • @kidisttariku8772
    @kidisttariku8772 2 года назад

    10q bro

  • @bissrattaye817
    @bissrattaye817 4 года назад

    Thank you betam

  • @shukriyamee5732
    @shukriyamee5732 3 года назад

    በጣም ጥሩ

  • @abtiyopodcast
    @abtiyopodcast 3 года назад

    OK pro thanks

  • @ymimfisel7475
    @ymimfisel7475 4 года назад +1

    ይመችህ አቦ

  • @behritube7167
    @behritube7167 3 года назад

    እኔም እጠቀምባታለው ግን sticker የለዉም

  • @نجاهاثيوبي
    @نجاهاثيوبي 6 месяцев назад

    እባክህ ሌላም ነገር ስራልን

  • @TigisttesfyeAmsalu
    @TigisttesfyeAmsalu 7 месяцев назад

    ወንድም እናመስግን አለን

  • @فاطمهحسن-ي5ل
    @فاطمهحسن-ي5ل 7 месяцев назад

    እኔ ደሞግእዝ የሚለውነ ነብርየምፈልገው ስልኬአድስነበር እቢአለ

  • @እናቴክብሬሞገሴነሽክፉሽን

    እናመሰግናለን እነ የቸገረኝ ስልኬ ኢተርኔት አይስብም ከቻልክ ተባበረኝ

  • @halimameka3452
    @halimameka3452 2 года назад

    Allah yebalkehe abo

  • @samrawetyemerymelege7437
    @samrawetyemerymelege7437 Год назад

    እናመሰግናለን ወንድሜችን🙏

  • @ጠአመዜማ
    @ጠአመዜማ 2 года назад

    ተባረክ

  • @workiegataye7732
    @workiegataye7732 Год назад

    ካሜራ አንስቼ betelgeram selke ayetaym betetebabergn ena.demxe demo.alwu sexfe yemne cheger new

  • @RahmaRahma-zi3do
    @RahmaRahma-zi3do 5 месяцев назад

    አመስግናለሁኝ

  • @seid3337
    @seid3337 2 года назад

    አቦ አላህ ይባርክህ

  • @hanaabate8796
    @hanaabate8796 2 года назад

    በጣም ደስ ይላል አመሰግናለሁ

  • @esraelkd-zh7gl
    @esraelkd-zh7gl 11 месяцев назад

    amesgnalewu bro

  • @Nani-dh8yr
    @Nani-dh8yr 3 года назад

    አመሳግናላሁ

  • @MdeinbSeid
    @MdeinbSeid 10 месяцев назад

    አውርጀው ነበር እቢ አለኝ. አድስ ነበር ጀዎሉ

  • @martha9388
    @martha9388 4 года назад

    HOW TO GET FREE SPACE I CANT INSTALL HAGERGA KEYBORD

  • @yismaargaw9945
    @yismaargaw9945 2 года назад

    Wow

  • @bezalule5738
    @bezalule5738 2 года назад

    Tnx ይኸው ሰራ tnx

  • @misgantilhunmisgantilhun5955
    @misgantilhunmisgantilhun5955 4 года назад

    Yes

  • @bissrattaye817
    @bissrattaye817 4 года назад

    Ringtone ለመቀየርስ

  • @RahmetNursebo-dc5fm
    @RahmetNursebo-dc5fm Год назад

    How todawnlod

  • @tadlaal9123
    @tadlaal9123 3 года назад

    አይፍን እንዴት ነው አማረኛ የሚጫነው

  • @zelalemzenebe4338
    @zelalemzenebe4338 2 года назад

    ከፍ ያለ ምስጋና ፣ በደንብ ይሰራል ።

  • @abinetalex352
    @abinetalex352 3 года назад

    What about ios

  • @እሙየማርያምልጅ-ዐ6ረ
    @እሙየማርያምልጅ-ዐ6ረ 3 года назад

    አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @Usmanumar-v9p
    @Usmanumar-v9p 2 месяца назад

    4:19 4:21

  • @فاطمهحسن-ي5ل
    @فاطمهحسن-ي5ل 7 месяцев назад

    ግእዝ የሚለውን ላኩልኝ

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 4 года назад

    እናመስግናለን ምችትየ በነካም እጅክ ከይቱብ ዳውሎድ ማረግ ፍልጌ አቡን አለቀውም

  • @AffectionateWildFlowers-bv7ld
    @AffectionateWildFlowers-bv7ld 6 месяцев назад

    Batam amsagnalhu

  • @TgdyhfhDhftjg
    @TgdyhfhDhftjg 7 месяцев назад

  • @lulitayalew5833
    @lulitayalew5833 2 года назад

    ወው

  • @YeshiyemetkuBiset
    @YeshiyemetkuBiset 7 месяцев назад

  • @DavidErmlol
    @DavidErmlol 2 месяца назад

    a

  • @YeshiyemetkuBiset
    @YeshiyemetkuBiset 7 месяцев назад

    , ወደ ቀዳሚው

  • @ozil-rk5zm
    @ozil-rk5zm 7 месяцев назад

    ሠ ጨ ጫ. ጨ

  • @PoissontCB_OFICIAL
    @PoissontCB_OFICIAL Год назад

    This language is damn weird!

  • @MesaratDurge
    @MesaratDurge 3 месяца назад

    ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😮

  • @dj1805
    @dj1805 2 года назад

    Thank you

  • @selamnekulu1731
    @selamnekulu1731 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @yodittemesgen8451
    @yodittemesgen8451 2 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @TgdyhfhDhftjg
    @TgdyhfhDhftjg 7 месяцев назад

  • @Mercybebe3743
    @Mercybebe3743 4 года назад

    Thank you

  • @sofiayusuf-ty9in
    @sofiayusuf-ty9in 9 месяцев назад

    thank you

  • @azebayalew2586
    @azebayalew2586 Год назад

    አመሰግናለሁ

  • @mekashawsisay2903
    @mekashawsisay2903 3 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @belayneshbezabih9818
    @belayneshbezabih9818 4 года назад

    አመሰግናለሁ