Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይህች ልጅ ታቦቱ ስር መጥታ የተቀመጠችሁ እናቷ እንድትመለስ ለእመአምላክ የልብ ጆሮዋን እንድትከፍት ነዉ። 😭😭😭😭 እመብርሀን እናቴ እኔም ካንቺ ጠፍቻለሁና እባክሽ በቃልኪዳንሽ መልሽኝ ፈዉሽኝ ዉስጠኛዉ ህይወቴን ለዉጭዉ እማ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የመቤታችን ድንግል ማሪያም ተአምር ነው እናቱን ለመመለስ ብለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር በርታ ተስፋ ስላሴ ጠላትህ ከግርህ ስር ይዉደቅ ቅዱስ ሚካኤል አደራዉን ሁሌም አይለይህ የኔ እቁ የተ ብዙ ተቀይረናል ብዙ ሰዉ ንሰሃ ገብቷል ቀርቧል ድኗል እኛም ድነናል❤❤❤❤❤❤
ትክክል መምህር ልጅታ እናትየዋ እንድትለወጥ ነው ቅድስት ማርያም ታምራን ልታሳይ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገ መምህር ተባረክ እግዚአብሔር ይስጥህ
መምህር ዝግይቼ የ ይትዩብህ ተከታይ ብእሆንም ከገተመኞችህ ከትምህርትህ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ እርግተኛ ነኝ የብዝዎች ሕይወት እንደተቀየረ እግዚአብሔር እድሜና ጸጋውን ያብዛልህ መምህር አገልግሎት መች ነው እምትጀምረው ከኔም ህይወት ሰው ብዙ ይማርበታል እግዚአብሔር ፈቃዱ ከሆነ ባገኝህ ደስ ይለኛል
እመቤቴ ማርያም የብርሐን እናት ፀሎት ሰሚ ክብር ምስጋና ይግባሽ የአምላክ እናት የእኛ ስጦታ አንቺን የሰጠን መድሐኒአለም ክብር ምስጋና ይግባዉ👏
እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን 🥺🥺🥺
አሜን አሜን አሜን
ይቺ ልጅ በእውነት የጠፋችው እናትየዋ እድትቀየር ቤተሰቡ ሁሉ እዲማሩ ነው
መምህር እኔ አንተን እንድሰማ ከተኛሁበት እንድነቃ ላደረገችኝ በጣም የምወዳት ጓደኛዬ ምስጋና አቀርባለሁ ዕድሜና ጤና ይስጥህ
አሰተውሉ👈ዛሬ ሰራተኛዋ የገደለቻቸውን ህጻናት ትምህርቱ እዚሁ ውሰጥ አለ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ይላሉ ሰለመናፍሰት ሣያቁ በየ ይቱብ የነሱ ፎቶ ብቻ #የህጻኖችሁ አባት አረቄ ይዞ ሊመርቅ የሰራተኛዋ አባት ቤት ወደ ገጠር ሔዱ ተመርቁ መቷል ግን መናፈስቶቾሁን ተበቀሉ በምን ልጆችሁ #ሰራተኛዋ እራሱ አነጋገርዋ በኢተርቪ በተደረጉት ሰዎች ተርድቻለሁ እሰዋ እዳልሆነችመምህር በእውነት ይሔ ገጠመኝ እንደምን ቤደረሳቸው ተመኘሁ ልክ እንደ ባለ ታሪካችን ጸሎት ላይ እግዚአብሔርን እድታቀው እዳደረገ #በእውነት ሁለቴን ያዳመጥኩት @አንዳንዶችሁማ እግዚአብሔርን እንደ ሁለተኛ የሚያዩት አሉ ለምሳሌ እህቴ 6 አመት ልጅ ነው ግን እንደ አዋቄ መድሐኒት ይወሰዳል ይቁርባል መድሀኒት ከቁርባን ጋር አይሔድም ሥላቸው !!ይጥለዋል የመናፈሰት ሰራ ነው ተው ሰላቸው ኧር ወዮው አልሰሙኝም #ሁሊ አሰተምራቸው ብዬ እጸልያለሁ ከባድ ነው ሰለማናፍሰት ያልገባው#በሰላሴ ሰም የኛ መነኩሴ ይሉኛል
አወ አብዘሀኛው ሠው የመናፍሥትን ሤራ አልገባቸውም ፍትህ ሢሉ እኔ ጨነቀኝ ምን እደምኮምት እኳን
እውነት ነው እህቴ አኔም መንፈስ ወይንም ደብተራ ነው ይህን ክፉ ስራ እሚሰራው ብየ አሰብሁ ሙስሊሞቹ የገደለ ይገደል ሲሉ የኛዎቹ አብረው ትገደል ሲሉ ስትሰው በቁሙ እደሞተ አየሁ አዘንሁም
@@seve3476 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
Saint A tube menfesu Eco kanchi wede mautselyew Beteseb zemed yihedal. 1m teyzew new mayaminut Egan tselotegochun menekuse yibelun Emahoy. Yibelun yega tsadiq. Yibelu tagisen tselotachin atenikiren metselry new kinin yemiwesdewin lij kawekish be kiristina simun ejish lay tsifesh kalhone alemawi simun tsifesh tselyi sigejj ye lelochunim Betesebochishinm korabi kehonish demo bezih huneta kurebibet betesuu
ይቺ ልጅ እመቤታችን እታቦቱ ስር የሆነችው የቤተሰቦቿን ህይወት እዲቀየር የባእታ ማርያም ስራ ነው ድቅ ነው ተመስገን ልኡል እግዚአብሄር ስሙ ይመስገን
ጸሎት ወደ ቅዱስ ሚካኤልበስማአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜንቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለምንልን :የሉኡል እግዚአብሄር መላክ ሚካኤ ሆይ ታደገን:እስራኤልን በምድረ በዳ የመገብክና በደመና አምድ የመራክ ሚካኤል ሆይ በዝች ሰአት ጸሎቴን ስማ:የአለም አስተዳዳሪ ሹም ሚካኤል ሆይ የሰማይን መና ትመግበን ዘንድ ናልን:ለሚፃረሩን መሪያቸዉ የሆክ ሚካኤል ሆይ በዝች በቤተ መቅደስ (ስፍራ) ጸሎታችንን ተቀብለህ አሳርግልን: ሰዉን ለመርዳት ሁልጊዜ ፈጣን የሆክ ረዳታችን ሚካኤል ሆይ ዘዶዉን ተዋግተህ ወደ ጥልቁ እደጣልከዉ ዛሬም በእኛ ህይወት ላይ ሰልጥኖ የሚፈታተነን ሰይጣን ወደጥልቁ ወርዉርልን: ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ሆይ ሰይጣን በሚዋጋን ጊዜ ፈጥነህ ተከላከልልን: ከዳቢሎስ ወጥመድና ክፋት እኛን ለማዳን እረዳታችን ሁን: የሰማይ ሰራዊት አለቃ የሆክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰወችን ለማጥፋት በአለም ላይ የሚዞሩትን አጋንትን ከአምላክ በተሰጠህ ሀይል ወደጋሃነም ወርዉረህ ጣላቸዉ:በኋለኛዉ ዘመን ለእኛ ለሰዉ ልጆች በመከራችንና በችግራችን ሁሉ አብረኸን ልትቆም የተሰጠኸን ሚካኤል ሆይ በስራችን: በንግግራችን: በትዳራችን: በከገልግሎታችን ሁሉ እኛ በማናዉቀዉና ባላሰብንዉ ባልጠበቅንዉም መንገድ ሊያጠቁን ከሚመጡት ክፉ አድራጊወች ሁሉ ጠብቀን:የእግዚአብሄር መላክ ተወዳጁ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አይኖችህ የርግብ : ልብስህም አጸባራቂ ነዉ: ልመናንም በጌታ ፊት የምታቀርብልን መስዋዕታችን : እጣናችንን: ጸሎታችንንም የምታሳርግ ሰማያዊ ካህን ነህና ዛሬም ስለህይወት ጉድለታችን : ስለገጠመን መከራ : ስለከበደን የጊዜዉ ችግር ሁሉ የምናቀርበዉን ፀሎት አሳርግልን ደግና በጎ መልስም አምጣልን:: ዛሬም ደግሞ ተዋት ብለህ ስለ ስንፍናችን ጠበቃ ሆነህ አማልደን ለዘላአለሙ አሜን::💚💛❤🤲🙏
ቅል ህይውት ያሰማልን እህታችን የቅዱሰ ማካኤል ረደአት በረክት አምልጀነት ይደረበን
@@የደንግልማረያምልጀነኝ AMEN AMEN AMEN lehulachnem ehitalem 💚💛❤
@@የደንግልማረያምልጀነኝ ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እኔ ሁሉም እምታስተምረን ትምህርት በጣም እጠቀማለሁ መንፈሳዊ መማሪ አይጠገብም እንጀራ ቀሪቦ ፈትፍቶ እንደ መብላት ነው ማርያምን እናዳምጥቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህራችን
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
Egezabehure yimesegen eganeme ledehunate yfetenelen
@@fajerfajer9210 פךךךךךךךךךךךךךךךךךפךפפךפפפפךךךפפךךפךךךךפפךךפךךךפךךךךךךךךךךללללףלף
@@fajerfajer9210 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@@adamibrahim6485 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ሰም የተመሠገን ይሁን
ምምህር ቃለህዪወት ያሠማልን መምህራችን እግዜሀቤር ይጨምርልህ በፀሎት አሥቡኚ ወለተ ሀና ብላችሁ❤❤❤❤❤
በሚገባ ይች ልጅ የጠፋችዉ ቤታቸዉን እማምላክ ልትጎበኛቸዉ ነዉ ታድለዉ በእማምላክ መጎብኘት እደት ደሥ ይላል
ይህቺ ልጅ የጠፋችው የናንተን ህይወት ሊቀይር እግዚአብሔር ስለ ፈለገ ነው
አደራ እመቤቴን ቅድስት ድንግል ማርያምን እንዳትያት በቤቷ ታፅናሽ።
ስላም፡ይሁን ለኢትፖያ ብውንት የሜያስተምረ የሜያስገረም ድንቅ የእግዚያቤር ስራ ቤተስቡን ሊያስተምረ ነው አቤት የሱ ስራ ደቅ ነው
ሰለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ከነ በተሰቦችህ ይጠብቅህ
አወ መምህር እኔም እንደአንተው ነው ያሰብኩት እግዚአብሔር በሚገባቸው በሚመለሱበት መንገድ ነው ያስተማራቸው የሚገርመው ከነሱም አልፎ የፖሊሱ ፀሎቱ ቦታ መምጣቱ ይገርማል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
መምህርዬ ሠላምነህ ምነው ቀደም ብሎ አንተን በሠጠን ነበር ብዬ ተመኘሁ ግን ሁሉም በጊዜው ነው የሚሆነው ባለማወቅ ብዙ ሠው አመለጠኝ እናት አባቴ ሞቱ እህት ወንድሜ ሞቱ አያቶቼም ሞተዋል እኔም ብቻዬን ቀርቻለሁ ጠላቴ ሆይ አመለጥኩህ ብያለሁ ባንተ ትምህርት እራሤን ቀይሬ በህይወት ቆይቻለሁ እንደእግዛብሄር ፍቃድ ተመሥገን ነው ሌላ ምን ይባላል ክብር ለእግዛብሄር
አሜን ይመስገን
@@selamchala8687 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
መምህረችን እንኳን ሰልም ምጠ እግዝብሔር ረጀም እደም ይሰጥልን
ወልደ ትንሳኤወልደ ኪዳንወልደ ኪሮስወልደ ማርያምወልደ ሰንበትወለተ ኪሮስወለተ ሰማያትወለተ ማርያም በፀሎት አስቡን ከነ ቤተሰቦቸ
Waldaa mikyelii Walta salsee Fikrta silaseeFikrta tsdqa Anenmaa adraa
ኧረ ሼር አርጉ ምን ጉድ ነው ሰው የለምኮ ሼር አርጉ ትውል ይዳን እግዚአብሔር በእንቁ መምህሬ አድሮ ብዙ አሰተማረኛ ተስፋ ሥላሴ እያላችሁ በጸሎት አስቡት እንዳረሱ
በዬቱኩቱኩ በዬቦታዉ ዲቆን ተብዬዉ ያሬድ እና መሰሎቹ መምህር ተስፋዬንና መምህር ግርማን አትከተሉ ሰብስክራይብ አስታችሁ ወጡ እያሉ ህዝቡን እያስተዉት ነዉ ሁሌ ስለ መምህር ነዉ እሚወሩት😢 ገጠመኝ እዳይከታተሉ 😭ማርያምን እርርርርር ብዬ ተቃጥያለሁ እግዚአብሄር ይይላቸዉ ህዝብ እዳይነቃ ቀን ሌሊት እየለፉ ነዉ ስራቸዉም ዉጤት ላይ ደርሷል የራሴ ጓደኛ ምን አለችኝ ገጠመኝ ከዛሬ ጀምሮ አላዳምጥም አለችኝ ለምን ስላት በቃ ምን ያደርግልኛል ሰርክ ሴጣን ሴጣን ብላኝ ቁጭ 💔😭😭😭😭
እረ ዉዴ እኔ የመምህርን ሊኮች በትላልቅ ፔጆች ላይ ሼር ሳደርግ ነዉ የምዉል የተጨነቀች ነፍስ ትዳን ያልተገለጠለት ደግሞ ይለፈዉ እያልኩ
@@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@@maryelove7751 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራn
በትክክ እናትያዋን ለመቀየር ነው የድግል ስራ በጣም ይገርማል መምህርዬ እናቴ በቁማ ነው አረቄ የምትጠጣው እመቤቴ እናቴን ብትቀይርልኝ ሳትጠጣ አታድር የቤተሰቤ ታሪክ ነው
እግዘአብሃር ይመሰገን ወለተ ገብርኤል ብለችሁ በፀሎታች አሰቡኝ
እግዛአብሔር በአንድም በሌላ ያሰተምራል መምህር ፀሎት አድርግልኝ ወለተ እየሱሰ በሰው ሀገር ወገቤን አሞኝ ተኝቻለው
እቺ ልጅ የጠፋችዉ የእናትዋን ህይወት ለመቀየር ነዉ እንኳንም ፖሊሶቹ ደወሉለት እየፀለየች ባይደርስባት የሆነ ነገር ይፈጠር ነበር እግዚአብሔር አላማ አለዉ እኮ!!በእዉነት በጣም የሚደንቅ ነዉ ለእነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን!!እኔም ልጄን የእመቤቴ ቀን ስለወለድኳት ለምን እንደሆነ ባላዉቅም ዉስጤ ደስስ ይለዋል እመቤቴ ትጠብቅልኝ።መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ በፀጋ ያድልልን!!!!❤❤
አሜን አሜን አሜን በጣም በጣም ለእሡ ክብር ምሥጋና ለቸሩ መዲሀኒአለም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉
አመቤቴ ቤታቸዉን ልትባርክ ሰለፈለገች ልጅቶን ጉትተዉ ከታቦቱ አደረሳአት እናታችንድንግል ማርያም ታምር ልትሰራ ፈልጋ ነዉ ።አኛ መንፈሱን አንድት የት አዳለ አናቅም እሶ ግን ማለትም በዛይት ዓለም ድንግል ማርያም የት ጋር አዳለ ምን አንደሚአደርገን የት ጋር አደለ ታዉቃለች መናፈስቶቹም ጠላታቸዉን ሰለሚአቁ የሚጠብቀን ሲቀርበን ይጠፋሉ ወይም የደበቃሉ ።
እግዚአብሔር ይመስገን በጠም ደስ የምል ገጠመኝ ነው በእውነት አንቴን የስጤን ሊዕል እግዚአብሔር ይመስገን ሌላው መምህርን ሴጠን የለም ብለው እያስተማሪ ነግ መነው ህዝብን እንደዚህ እያውከቤ ያአለው ዛሬ በጠም ተገርምኩ የመምህር ዘበና ለማ ሴጠን የምላው ስው ለረሱም ሴጠን ይደይሆን እያለ ነው በጠም አዘኩ እድሜ ለአባታችን መምህር ግርማ
እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን የአንተን ትምህርት መስማማት የሚችለው እድለኛ ነው ምክንያቱም ስለመንፈስ የሚረዳ ነው ፡እንደዛም ሆኖ ብዙ ሰው አያውቅህም፡፡
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም የምንወድህ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የእግዚአብሔር ይመስገን
አቤት እመብረሀን ድንቅ ግሩም ስራሽ ግሩም ነው የኔንም ልጅ አደራ ሰጥቸሻለሁ በስደት ሆኜ በናፍቆት እሰቃያለሁ ለአይነስጋ አብቂኝ ልጄን ጠብቂልኝ እኔ ባሪያሽ የልጅሽ የእጁ ስራ ፅጌ ማርያም ነኝ የልጄም ወለተማርያም
ሰላም ወንድማችን በጣም የገረመኝ ሁል ግዜ የቤት ሰራቶኛችሁን አብራችሁ ፀልዬ የምትለው ነገር , ስትል አልገባኝም ነበር ግን ልቤን የሰበረው 2 እፃናቶን የገደለችውን ሴት ታሪክ ሁላችንም ልንነቃ ግድ ይለናል ተባረክ ወንድማችን
የእግዝአብሔር ድንቅ ስራ
ወይ መምህር መፅሐፍ እኮነህ,እግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ እመ አምላክ ከነ ቤተሰብህ በመጎናፀፊያዋ ሽፍን አድርጋ ትጠብቅህ!!!
ይህ የመቤቴ ድንቅ ስራ ነው ክብር ይግባት መጽናኛዬ ናት በርከቴ ናት ተስፋዬ ነች ቃለህወት ያሰማልን
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲🙏*_ለዝክረ ስምከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይምስጋና የሁል ጊዜ ተግባራቸው የሆነ ሰማያውያን መላእክት ምድራውያን ጻድቃን ሰማዕታት ተመራምረው ለማይደርሱበት ለስም አጠራርህ ሰላም እላለሁፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይበሞትህ ሞትን ታጠፋው ዘንድ ከርቤ የተቀላቀለበትን መራራ ሐሞትን ስለኔ ሕይወት የጠጣህ የአቀረብኳትን አነስተኛ የምስጋና መባ በቸርነትህ ተቀበል_**_ለስእርተ ርእስከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይእኛን ስለማዳን መከራን ለመቀበል ዘንበል ላለው ርእስህና ስእርተ ርእስህ ሰላም እላለሁፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይከሰማየ ሰማያት ወርደህ ከድንግል ማርያም ተወልደህ በሥጋ ብእሲ በሕፃን አርአያ በተገለጽክበት ወራት።እናታችን ሔዋንን ያሳተ ከይሲ ዲያብሎስ ፈራ ደነገጠ በኅዘንና በልቅሶም ተዋጠ_* *_ለገጽከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይከሁለቱ ቀራንብቶችህ ጋረ ለሚያንጸባርቀው አመጸኛንና ከዳተኛን በማስደንገጥ ብቻ ለሚገድል ለገጽህ ግርማ ሰላም እላለሁ_**_ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ🕯️🕯️🕯️የኃጢአትን ማዕበል ባሕር እንደምትገሥፀው መጠን። አቤቱ በጋሃነም እሳት ከመቃጠልና ከሲኦል ትላትል ቁንጥጫ በቸርነትህ አድነኝ፤ እሳቱ የማይጠፋ ትሉ የማያንቀላፋ እንደጋለ ብረትና እንደተሣለ ምሣር ነውና_* *_ለአዕይንቲከ 🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይየቅዱሳንን ጥሪ ለሚሰማ ዕዝንህና ድሆችን ለሚመለከቱ ዓይኖችህ ሰላም እላለሁ_**_ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ🕯️🕯️🕯️በላይ በዘባነ ኪሩቤል ተቀምጠህ የባሕሮችን ጥልቀት ትመለከታለህ። አቤቱ ሰውነቴን ከስይጣን ፈተና ከአመፀኛ ከተንኮለኛ አድናት። አቤቱ ባሕሩን አድርቀህ ደረቁን ሣር የምታለመልም ክሂሎት ያለህ አሸናፊ አምላክ ነህና_*
ይችልጅ።እቤትክርስቲያን።ይመታችው።እናትናአባቷ እንዲለውጡ።ፍልጉ።ነው
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዛሬ አዝኘ አላቅም 2 ልጆች ስለሞቱ ። መምህርየ አንተን ብንሰማ እዚህሁሉ አበሳ አንገባምሜ ነበርር። ጌታሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበንን
ቃለ ሂይወት ያሠማልን መምህር አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባቱ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅድሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አቡመርቆሪወሥ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አበነ መሥቀለ ክርሥቶሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ የጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ብፅኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅድሥ ቂርቆሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ንፁሀን ሥለ ህፃናት ብሎ ይማረን አቤቱ ማረንይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግ ዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
የእኔ እህት እስኪ እንወያይ ስለፀሎት ስለ ስግደት ስለፆም በማርያም
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ሠላምህ ይብዛ መምህሬ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ይህች ልጅ ታቦቱ ሥር መጥታ የተቀመጠችው ቤተሠቦቿ እንዲቀየሩ ነው የጌታችን የመዳኒታችን የእየሡሥ ክርስቶስ ስም የተመሠገነ ይሁን እመብርሃን የጌታዬ እናት ክብር ይድረስሽ
አሜን ቃሐ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር እሜገርመ ነዉ
መምህር እኛም ና መሠግንሐለው ይሄን ትምርት እንደሚያገኝ ስለረዳሽኝ ህይወታችን እንፈልጋን እንዳገኘ ስለ አደረገም ወደ እግዚአብሔር እንድንቀርብ ስለ አረግን ከ ልብ ከ ልብ አመሰገነ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና እነ ቤተሰቦችን ይፍጠር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህች ልጅ ታቦት ስር የተቀመጠችው እናቷ እንድትቀየር ነው ምክንያተ ድህነት እንድትሆን ነው
መምህር እግዚኣብሄር ካንተ ጋራ ይሁን
የመቤቴ ተአምር ክብርና ምስጋና ለስሟ ይሁን
በትክክል የድግልማሪያም ስራነዉ
ቃለ እይውት ያስማክ መምህር እይውት የሚያለመልም የሚያስተምር የሚገስፆስ ትምህርት ሁሌም ስለምታካፍለን እኔ በግሌ በፊት እንዴት እንደነብርኩ አሁን ብዙ ቢቀረኝም ግን እጅግ ለውጦኛል በስደት ብዙ የተመሰቃቀለ እይውት አሳልፊለው ግን በእንድ አጋጣሚ የተቀነጨበች የእርሶን ትምርት አይቼ ይቱብ ላይ ፈለኮት ክዛን በዋላ እጅግ በጣም እይወቴ ተቀየረ እግዜር ይባርኮት ክኔ እድሜ ቀንሶ ይስጦትእናመሰግናለን⛪️⛪️⛪️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Mariyami..taderigewalechi
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህረ ስናስብህ ብቅ አልክ
መምህር ካንተ ብዙ ተምረናን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚኣብሄር ጸጋውን ያብዛልህ
እግዚአበሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት እግዚአብሔር ሁሌም ድንቅ ነው በዝች ልጅ በመጥፋቷ በተሰብ ሲቀየር እንዴት ደስ ላል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን
ቃለ ሂወት ያሳማልን መምህርየ
እግዝአብሄር ይመስገን ናይ ቅዱሳን ኣምላክ መምህርና ሰላምኻ ይብዛሕ ሰላም ንኹሉ ፉጡር ይኹን ኣሜንንን👏👏👏
እንኳን ደና መጣህ መምህሬ ለኔ ብዙ ነገር አውቄበታለሁ ያንተን ተምህርት ወንድሜ እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ቸሩ መድሃኒያለም ይስጥልኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
መተት ኣድራጊዎች ነገሩን ካወቁ ቡኃላ ቶሎ ብለው ንስሃ ገብተው ይቆርባሉ ያልከው የኔ የቀድሞ ታሪክ ነው። ማዕተብ ከማሰር ውጭ ምንም ዓይነት ትምህርት ባልነበረኝ ጊዜ ባላሳብኩት መንገድ መስተፋቅር ኣሰርቼ ነበር። ሌላው እኔም ከኣንድ ዓመት በፊት ከቤተ ሰብ ኣብረን ስንጸልይ የጎሬበታችን ሴት ጮኃ ለዚህ የሚመሳሰል ኣጋጣሚ ገጥሞን በጸሎትና በመቁጠርያ ፈተነዋል።
ሼር አድርጉ ዉዶች ብዙ ጠላት አለዉ ይህ ገጠመኝ
ወይ ፈተና እግዚአብሔር ባድም በሌላም መገድ ያስተምራል እንኳንም ልጆን አባቶን አገኘች ታአምር ነው
እውነት ነው መምህር የእመበታችን ሰራ ነው
ይህች ልጅ ታቦቱ ሰር የተቀመጠችው እናትና አባቱ እንዲመሩ ድንግል ማሪያም ነች ያመጣቻት።
ታአምር የተሞላበት ገጠመኝ በእውነት የምመበታችን ታአምር ድንቅ ነው ሁላችንን በታቦቷ በቤተክርስትያኗ ስር ትሰበስበን በእውነት እኔዝህን ቤተሰብ የመለሰ ጌታ የጠፋትን ይመልሳቸው አሜን እኛንም ወደ ቤቷ ጥራን🥰🥰
አሜብ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እመቤታችብ ቅድስት ድንግል ማርያም የኛንም ህይወይት ትቀይርልን ድንቅ ተአምር ነው የመቤታችን ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን
እልልልልልልል ስለ መዝሙሩ የአምላካችን ስም ይመስገን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነበር እግዚአብሔር አምላካችን ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነትን ይላክልን አሜን አሜን አሜን
amen
@@tenatena5566 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
ቤተሰብ ክቅየር ስለ ዘድለየት አያ ወላዲ ት ኣምላኽ ከምዚ ጌራ ምስጋና ይኹን ንዓኺ ኣዳዋይ ማረይ
ሰላም መምህር በጣም ይቅገርማል ድንግል ማርያም ለቤተሰቡ ሰላም ለመስጠት ነው ይቺን ልጅ ወደ ደጇ የወሰድችው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ እንዲሁም ለእናታችን ለቅድስት ልደታ ማርያም አሜን ፫ በጣም ደስ ነው ያለኝ መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦች አሜን ፫
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ስለእውነት እመብርሀን የቤተሰቡን ህይወት ልተቀይር ነው እመብርሀን ለኛም ድረሽልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ አሜን አንተም ባትኖርልና ባታስተምረን ደዝዘን የመናፍስት መጫዎቻ ሆነን ነበር አንተ ሳትሆን እኛ ነን አንተን ማመስገን የሚገባን የአንተን ትምህርት በመስማት ስንቱ ድኗል በተለይ እኔንማ ከእስራቴ ነዉ የፈታህኝ ከተጨመላለቀ ስራና ሒዎት አዉጥተህ ለንሰሀ ያበቃህኝ አንተ ነህ ፀጋህ ይብዛ ጤናና ጥበብን ያድልህ የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥህ።
እግዚአብሔር የራሱን ልጆች ለማዳን ብዙ ምክኒት ይፈልጋል እግዚአብሔር ይመስገን ቃሉን ሰምታቹ ለቅዱስ ቁርባን ስላበቃቹ እግዚአብሔር ይመስገን በውነት በረከታቹ ይደርብኝ
በእውነት የእመቤታችን ተአምርነውየእመቤታችንምልጃፊትአያስመልስም
እንዃን ደና መጣህ መምህር እንዃን ለቸሩ መድሀኒአለም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ የመምህር ፍሬዎች ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ
afeta salam naw meherat ebalalaw enedetawerig falega nabare
እሺ እህታችን
Gebitenal , like adrigu
Please memhirn yemagegnibet sil kutr nigerign,,0927 yemijemrew yetelegramu enby alegn pls lela kutr kalew😔
እውነትነዉ መምህር የእመቤታችን ስራ ነዉ
ድንግል ሆይ የነዚህ ቤተሰብ የቀየርሽ ታሪክ የኔና የቤተሰቦቼም ታሪክ ቀይርልኝ አቤቱ ጌታየ ሆይ ማረን ይቅር በለን
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እመቤታችን ድንግል ማርያም ክብር ይግባሽ አንቺ ያዘ ያፈረ የለም 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
የድግል ማርያም ስራ ነው አጋጣሚም አደለም የናታችን ስራ ነው ክብር ምስጋና ይገባታል ለነሱም የደረሠች ለኛም ትድረስልን
መምህረ እንኳን ደህና መጣህ እንዴት ደሰ እያለኝ እንደማዳምጥህ ሰደት ላይ ሆኘ ሰራየን እየሰራው ነው የማዳምጥህ ፈጣሪ ጤና እድሜ ይሰጥልን 👏
መምህር ስላም ላንተ ይሁን እውነት ነው ለቤቱ መዳኛ አደረገቻት እመብርሃን እግዛብሄር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች በእውነት ለሁላችሁም ቃለህውትን ያሰማልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እሺ ላዳምጥ
Egziabihir ymesgen mn ysanewal fetari
በዉነት መምህር ስቱ በዚህ አይነት ትዳሩ ፈረሰ እዲሁም ባልና ሚስት ተገዳደለ አይይይ😪😪😪 እመብርሃን ሆይ አቺ የመዳናችንን ምክንያት አዘጋጅልን አስተምሪን መምህራችን እግዚያብሔር ይስጥልን አባታችንን መምህር ግርማንና ተስፋ ስላሴን የሰተን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜንንንንንንንን🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
እግዚሐብሔር ይመስገን በርከቷ ይደርብን የልጅቷ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነት ነው ወዳጅ መስሎ በጥርስ የሚሸነግል ስንት ሰው አለ በተለይ በጉርብትና ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብህ ያድልልን 🙏❤️❤️❤️ የነፍስ ማዕድንም .... ብታቀርብልን ( ብትቀጥልልን )
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅህ በእውነት አስተማሪ ገጠመኝ ነው ልጅቷን እመቤቴ ቤተሰቡን ማሥተማሪያ ነው ያደረገቻት ምሥጋኔ ይገባታል እመ አምላክ አሜን
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን ሀገር ኢትዮጵያ ሰላም ያረግልን መምህር አንተ ፈጣሪ ይጠብቅ
ትክክል ነው የእመቤታችን ድንቅ ስራ ነው።
አውነት ነው እመቤታችን ልትለውጣት ፍቃዱዋ ስለሆነ ነው ለስዋ የደረሰች እናቴ ቅድስት ማርያም ለኔም ትድረስልኝ እኔም ሚያዝያ 1 የመቤታችን ልደት ቀን ነው የተወለድሁት 🤲🤲🤲
እውነት ነው እመቤቴ ታሪክን ቀያሪ ነች የሁላችንንም ታሪክ ትቀይርልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኞም አጠገባችን ሆነህ ነው እሚሰማን ሰትስቅ አብረን ስቀን ሰታለቅስ አልቅሰን እረ አንዳንዴማ ወይ መምህር ተሰፍዬ እላለው እምትሰማኝ እስክመስለኝ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ከነ ቤተሰብህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
እኔም ልክ እንዳቺ ነኝ
በፁሎት እስብኝ ፅጌማርያም ወለተሙሴ ወለተማድህን ዝብርዓቡራክ
እመቤቴ በልጅትዋ የቤቱ ታሪክ ለወጠችላቸው ተመስገን
መምህራችን እውነትህን ነው እንደቤተሰብ ነው የማይህ አንዳዴ እቤት ውስጥ አብረን የምንኖር ያክል ይሰማኛል
እንኳን ደና መጣህልን መምህር ጠላት ካውቁ ተማሪዎች አዷነኝ ጨለማ ህይወቴን ብርሃን እሆኖልኛል እናቴ ብትኖር ኖሮ በህይወት ብዙ ጥያቄዋ ባንተ ትምህርት ይመለስላትነበር ሁሌ ይቆጨኛል ምናለ በኖረችና በሰማችልኝ ነበር
በጣም ይገርማል ደስ ሲል ይህቺ ልጅ ታቦቱ ፊት የተቀመጠችው እናቷ እንድትቀየር ነው። የመብርሃን ድንቅ ስራ ነው።ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጠጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው።
Egzabher masgen mamihirachin kale hoti yasmalen
እመቤታችን ክብርና ምስጋና ይገባታል አሜን አሜን አሜን
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም የምንወድህ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የእግዚአብሔር ስም ዘውትር ይመስገን
በጣም ይገርማል የእመብርሀን ሥራ ልጅቷን ጠርታ ቤተሰቡን አነቃች አዳነች
ሰላም እንደምን አመሻቹ። በጣም ይገርማል። ዋናው እግዚአብሔር። ማራቸው እግዚአብሔር። ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃልህይውት ያሰማልን
ይህች ልጅ ታቦቱ ስር መጥታ የተቀመጠችሁ እናቷ እንድትመለስ ለእመአምላክ የልብ ጆሮዋን እንድትከፍት ነዉ። 😭😭😭😭 እመብርሀን እናቴ እኔም ካንቺ ጠፍቻለሁና እባክሽ በቃልኪዳንሽ መልሽኝ ፈዉሽኝ ዉስጠኛዉ ህይወቴን ለዉጭዉ እማ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የመቤታችን ድንግል ማሪያም ተአምር ነው እናቱን ለመመለስ ብለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር በርታ ተስፋ ስላሴ ጠላትህ ከግርህ ስር ይዉደቅ ቅዱስ ሚካኤል አደራዉን ሁሌም አይለይህ የኔ እቁ የተ ብዙ ተቀይረናል ብዙ ሰዉ ንሰሃ ገብቷል ቀርቧል ድኗል እኛም ድነናል❤❤❤❤❤❤
ትክክል መምህር ልጅታ እናትየዋ እንድትለወጥ ነው ቅድስት ማርያም ታምራን ልታሳይ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገ መምህር ተባረክ እግዚአብሔር ይስጥህ
መምህር ዝግይቼ የ ይትዩብህ ተከታይ ብእሆንም ከገተመኞችህ ከትምህርትህ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ እርግተኛ ነኝ የብዝዎች ሕይወት እንደተቀየረ እግዚአብሔር እድሜና ጸጋውን ያብዛልህ መምህር አገልግሎት መች ነው እምትጀምረው ከኔም ህይወት ሰው ብዙ ይማርበታል እግዚአብሔር ፈቃዱ ከሆነ ባገኝህ ደስ ይለኛል
እመቤቴ ማርያም የብርሐን እናት ፀሎት ሰሚ ክብር ምስጋና ይግባሽ የአምላክ እናት የእኛ ስጦታ አንቺን የሰጠን መድሐኒአለም ክብር ምስጋና ይግባዉ👏
እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን 🥺🥺🥺
አሜን አሜን አሜን
ይቺ ልጅ በእውነት የጠፋችው እናትየዋ እድትቀየር ቤተሰቡ ሁሉ እዲማሩ ነው
መምህር እኔ አንተን እንድሰማ ከተኛሁበት እንድነቃ ላደረገችኝ በጣም የምወዳት ጓደኛዬ ምስጋና አቀርባለሁ ዕድሜና ጤና ይስጥህ
አሰተውሉ👈ዛሬ ሰራተኛዋ የገደለቻቸውን ህጻናት ትምህርቱ እዚሁ ውሰጥ አለ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ይላሉ ሰለመናፍሰት ሣያቁ በየ ይቱብ የነሱ ፎቶ ብቻ #የህጻኖችሁ አባት አረቄ ይዞ ሊመርቅ የሰራተኛዋ አባት ቤት ወደ ገጠር ሔዱ ተመርቁ መቷል ግን መናፈስቶቾሁን ተበቀሉ በምን ልጆችሁ #ሰራተኛዋ እራሱ አነጋገርዋ በኢተርቪ በተደረጉት ሰዎች ተርድቻለሁ እሰዋ እዳልሆነች
መምህር በእውነት ይሔ ገጠመኝ እንደምን ቤደረሳቸው ተመኘሁ ልክ እንደ ባለ ታሪካችን ጸሎት ላይ እግዚአብሔርን እድታቀው እዳደረገ #በእውነት ሁለቴን ያዳመጥኩት @አንዳንዶችሁማ እግዚአብሔርን እንደ ሁለተኛ የሚያዩት አሉ ለምሳሌ እህቴ 6 አመት ልጅ ነው ግን እንደ አዋቄ መድሐኒት ይወሰዳል ይቁርባል መድሀኒት ከቁርባን ጋር አይሔድም ሥላቸው !!ይጥለዋል የመናፈሰት ሰራ ነው ተው ሰላቸው ኧር ወዮው አልሰሙኝም #ሁሊ አሰተምራቸው ብዬ እጸልያለሁ ከባድ ነው ሰለማናፍሰት ያልገባው#በሰላሴ ሰም የኛ መነኩሴ ይሉኛል
አወ አብዘሀኛው ሠው የመናፍሥትን ሤራ አልገባቸውም ፍትህ ሢሉ እኔ ጨነቀኝ ምን እደምኮምት እኳን
እውነት ነው እህቴ አኔም መንፈስ ወይንም ደብተራ ነው ይህን ክፉ ስራ እሚሰራው ብየ አሰብሁ ሙስሊሞቹ የገደለ ይገደል ሲሉ የኛዎቹ አብረው ትገደል ሲሉ ስትሰው በቁሙ እደሞተ አየሁ አዘንሁም
@@seve3476 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
Saint A tube menfesu Eco kanchi wede mautselyew Beteseb zemed yihedal. 1m teyzew new mayaminut
Egan tselotegochun menekuse yibelun Emahoy. Yibelun yega tsadiq. Yibelu tagisen tselotachin atenikiren metselry new kinin yemiwesdewin lij kawekish be kiristina simun ejish lay tsifesh kalhone alemawi simun tsifesh tselyi sigejj ye lelochunim Betesebochishinm korabi kehonish demo bezih huneta kurebibet betesuu
ይቺ ልጅ እመቤታችን እታቦቱ ስር የሆነችው የቤተሰቦቿን ህይወት እዲቀየር የባእታ ማርያም ስራ ነው ድቅ ነው ተመስገን ልኡል እግዚአብሄር ስሙ ይመስገን
ጸሎት ወደ ቅዱስ ሚካኤል
በስማአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለምንልን :የሉኡል እግዚአብሄር መላክ ሚካኤ ሆይ ታደገን:እስራኤልን በምድረ በዳ የመገብክና በደመና አምድ የመራክ ሚካኤል ሆይ በዝች ሰአት ጸሎቴን ስማ:የአለም አስተዳዳሪ ሹም ሚካኤል ሆይ የሰማይን መና ትመግበን ዘንድ ናልን:ለሚፃረሩን መሪያቸዉ የሆክ ሚካኤል ሆይ በዝች በቤተ መቅደስ (ስፍራ) ጸሎታችንን ተቀብለህ አሳርግልን: ሰዉን ለመርዳት ሁልጊዜ ፈጣን የሆክ ረዳታችን ሚካኤል ሆይ ዘዶዉን ተዋግተህ ወደ ጥልቁ እደጣልከዉ ዛሬም በእኛ ህይወት ላይ ሰልጥኖ የሚፈታተነን ሰይጣን ወደጥልቁ ወርዉርልን:
ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ሆይ ሰይጣን በሚዋጋን ጊዜ ፈጥነህ ተከላከልልን: ከዳቢሎስ ወጥመድና ክፋት እኛን ለማዳን እረዳታችን ሁን: የሰማይ ሰራዊት አለቃ የሆክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰወችን ለማጥፋት በአለም ላይ የሚዞሩትን አጋንትን ከአምላክ በተሰጠህ ሀይል ወደጋሃነም ወርዉረህ ጣላቸዉ:
በኋለኛዉ ዘመን ለእኛ ለሰዉ ልጆች በመከራችንና በችግራችን ሁሉ አብረኸን ልትቆም የተሰጠኸን ሚካኤል ሆይ በስራችን: በንግግራችን: በትዳራችን: በከገልግሎታችን ሁሉ እኛ በማናዉቀዉና ባላሰብንዉ ባልጠበቅንዉም መንገድ ሊያጠቁን ከሚመጡት ክፉ አድራጊወች ሁሉ ጠብቀን:
የእግዚአብሄር መላክ
ተወዳጁ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አይኖችህ የርግብ : ልብስህም አጸባራቂ ነዉ: ልመናንም በጌታ ፊት የምታቀርብልን መስዋዕታችን : እጣናችንን: ጸሎታችንንም የምታሳርግ ሰማያዊ ካህን ነህና ዛሬም ስለህይወት ጉድለታችን : ስለገጠመን መከራ : ስለከበደን የጊዜዉ ችግር ሁሉ የምናቀርበዉን ፀሎት አሳርግልን ደግና በጎ መልስም አምጣልን:: ዛሬም ደግሞ ተዋት ብለህ ስለ ስንፍናችን ጠበቃ ሆነህ አማልደን ለዘላአለሙ አሜን::💚💛❤🤲🙏
ቅል ህይውት ያሰማልን እህታችን የቅዱሰ ማካኤል ረደአት በረክት አምልጀነት ይደረበን
@@የደንግልማረያምልጀነኝ AMEN AMEN AMEN lehulachnem ehitalem 💚💛❤
አሜን አሜን አሜን
@@የደንግልማረያምልጀነኝ ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@@የደንግልማረያምልጀነኝ ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እኔ ሁሉም እምታስተምረን ትምህርት በጣም እጠቀማለሁ መንፈሳዊ መማሪ አይጠገብም እንጀራ ቀሪቦ ፈትፍቶ እንደ መብላት ነው ማርያምን እናዳምጥ
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህራችን
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
Egezabehure yimesegen eganeme ledehunate yfetenelen
@@fajerfajer9210 פךךךךךךךךךךךךךךךךךפךפפךפפפפךךךפפךךפךךךךפפךךפךךךפךךךךךךךךךךללללףלף
@@fajerfajer9210 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@@adamibrahim6485 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ሰም የተመሠገን ይሁን
ምምህር ቃለህዪወት ያሠማልን መምህራችን እግዜሀቤር ይጨምርልህ በፀሎት አሥቡኚ ወለተ ሀና ብላችሁ❤❤❤❤❤
በሚገባ ይች ልጅ የጠፋችዉ ቤታቸዉን እማምላክ ልትጎበኛቸዉ ነዉ ታድለዉ በእማምላክ መጎብኘት እደት ደሥ ይላል
ይህቺ ልጅ የጠፋችው የናንተን ህይወት ሊቀይር እግዚአብሔር ስለ ፈለገ ነው
አደራ እመቤቴን ቅድስት ድንግል ማርያምን እንዳትያት በቤቷ ታፅናሽ።
ስላም፡ይሁን ለኢትፖያ ብውንት የሜያስተምረ የሜያስገረም ድንቅ የእግዚያቤር ስራ ቤተስቡን ሊያስተምረ ነው አቤት የሱ ስራ ደቅ ነው
ሰለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ከነ በተሰቦችህ ይጠብቅህ
አወ መምህር እኔም እንደአንተው ነው ያሰብኩት እግዚአብሔር በሚገባቸው በሚመለሱበት መንገድ ነው ያስተማራቸው የሚገርመው ከነሱም አልፎ የፖሊሱ ፀሎቱ ቦታ መምጣቱ ይገርማል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
መምህርዬ ሠላምነህ ምነው ቀደም ብሎ አንተን በሠጠን ነበር ብዬ ተመኘሁ ግን ሁሉም በጊዜው ነው የሚሆነው ባለማወቅ ብዙ ሠው አመለጠኝ እናት አባቴ ሞቱ እህት ወንድሜ ሞቱ አያቶቼም ሞተዋል እኔም ብቻዬን ቀርቻለሁ ጠላቴ ሆይ አመለጥኩህ ብያለሁ ባንተ ትምህርት እራሤን ቀይሬ በህይወት ቆይቻለሁ እንደእግዛብሄር ፍቃድ ተመሥገን ነው ሌላ ምን ይባላል ክብር ለእግዛብሄር
አሜን ይመስገን
@@selamchala8687 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
መምህረችን እንኳን ሰልም ምጠ እግዝብሔር ረጀም እደም ይሰጥልን
ወልደ ትንሳኤ
ወልደ ኪዳን
ወልደ ኪሮስ
ወልደ ማርያም
ወልደ ሰንበት
ወለተ ኪሮስ
ወለተ ሰማያት
ወለተ ማርያም በፀሎት አስቡን ከነ ቤተሰቦቸ
Waldaa mikyelii
Walta salsee
Fikrta silasee
Fikrta tsdqa Anenmaa adraa
ኧረ ሼር አርጉ ምን ጉድ ነው ሰው የለምኮ ሼር አርጉ ትውል ይዳን እግዚአብሔር በእንቁ መምህሬ አድሮ ብዙ አሰተማረኛ ተስፋ ሥላሴ እያላችሁ በጸሎት አስቡት እንዳረሱ
በዬቱኩቱኩ በዬቦታዉ ዲቆን ተብዬዉ ያሬድ እና መሰሎቹ መምህር ተስፋዬንና መምህር ግርማን አትከተሉ ሰብስክራይብ አስታችሁ ወጡ እያሉ ህዝቡን እያስተዉት ነዉ ሁሌ ስለ መምህር ነዉ እሚወሩት😢 ገጠመኝ እዳይከታተሉ 😭ማርያምን እርርርርር ብዬ ተቃጥያለሁ እግዚአብሄር ይይላቸዉ ህዝብ እዳይነቃ ቀን ሌሊት እየለፉ ነዉ ስራቸዉም ዉጤት ላይ ደርሷል የራሴ ጓደኛ ምን አለችኝ ገጠመኝ ከዛሬ ጀምሮ አላዳምጥም አለችኝ ለምን ስላት በቃ ምን ያደርግልኛል ሰርክ ሴጣን ሴጣን ብላኝ ቁጭ 💔😭😭😭😭
እረ ዉዴ እኔ የመምህርን ሊኮች በትላልቅ ፔጆች ላይ ሼር ሳደርግ ነዉ የምዉል የተጨነቀች ነፍስ ትዳን ያልተገለጠለት ደግሞ ይለፈዉ እያልኩ
@@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@@maryelove7751 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራn
በትክክ እናትያዋን ለመቀየር ነው የድግል ስራ በጣም ይገርማል መምህርዬ እናቴ በቁማ ነው አረቄ የምትጠጣው እመቤቴ እናቴን ብትቀይርልኝ ሳትጠጣ አታድር የቤተሰቤ ታሪክ ነው
እግዘአብሃር ይመሰገን ወለተ ገብርኤል ብለችሁ በፀሎታች አሰቡኝ
እግዛአብሔር በአንድም በሌላ ያሰተምራል መምህር ፀሎት አድርግልኝ ወለተ እየሱሰ በሰው ሀገር ወገቤን አሞኝ ተኝቻለው
እቺ ልጅ የጠፋችዉ የእናትዋን ህይወት ለመቀየር ነዉ እንኳንም ፖሊሶቹ ደወሉለት እየፀለየች ባይደርስባት የሆነ ነገር ይፈጠር ነበር እግዚአብሔር አላማ አለዉ እኮ!!በእዉነት በጣም የሚደንቅ ነዉ ለእነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን!!እኔም ልጄን የእመቤቴ ቀን ስለወለድኳት ለምን እንደሆነ ባላዉቅም ዉስጤ ደስስ ይለዋል እመቤቴ ትጠብቅልኝ።መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ በፀጋ ያድልልን!!!!❤❤
አሜን አሜን አሜን በጣም በጣም ለእሡ ክብር ምሥጋና ለቸሩ መዲሀኒአለም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉
አመቤቴ ቤታቸዉን ልትባርክ ሰለፈለገች ልጅቶን ጉትተዉ ከታቦቱ አደረሳአት እናታችንድንግል ማርያም ታምር ልትሰራ ፈልጋ ነዉ ።
አኛ መንፈሱን አንድት የት አዳለ አናቅም እሶ ግን ማለትም በዛይት ዓለም ድንግል ማርያም የት ጋር አዳለ ምን አንደሚአደርገን የት ጋር አደለ ታዉቃለች መናፈስቶቹም ጠላታቸዉን ሰለሚአቁ የሚጠብቀን ሲቀርበን ይጠፋሉ ወይም የደበቃሉ ።
እግዚአብሔር ይመስገን በጠም ደስ የምል ገጠመኝ ነው በእውነት አንቴን የስጤን ሊዕል እግዚአብሔር ይመስገን ሌላው መምህርን ሴጠን የለም ብለው እያስተማሪ ነግ መነው ህዝብን እንደዚህ እያውከቤ ያአለው ዛሬ በጠም ተገርምኩ የመምህር ዘበና ለማ ሴጠን የምላው ስው ለረሱም ሴጠን ይደይሆን እያለ ነው በጠም አዘኩ እድሜ ለአባታችን መምህር ግርማ
እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን የአንተን ትምህርት መስማማት የሚችለው እድለኛ ነው ምክንያቱም ስለመንፈስ የሚረዳ ነው ፡እንደዛም ሆኖ ብዙ ሰው አያውቅህም፡፡
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም የምንወድህ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የእግዚአብሔር ይመስገን
አቤት እመብረሀን ድንቅ ግሩም ስራሽ ግሩም ነው የኔንም ልጅ አደራ ሰጥቸሻለሁ በስደት ሆኜ በናፍቆት እሰቃያለሁ ለአይነስጋ አብቂኝ ልጄን ጠብቂልኝ እኔ ባሪያሽ የልጅሽ የእጁ ስራ ፅጌ ማርያም ነኝ የልጄም ወለተማርያም
ሰላም ወንድማችን በጣም የገረመኝ ሁል ግዜ የቤት ሰራቶኛችሁን አብራችሁ ፀልዬ የምትለው ነገር , ስትል አልገባኝም ነበር ግን ልቤን የሰበረው 2 እፃናቶን የገደለችውን ሴት ታሪክ ሁላችንም ልንነቃ ግድ ይለናል ተባረክ ወንድማችን
የእግዝአብሔር ድንቅ ስራ
ወይ መምህር መፅሐፍ እኮነህ,እግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ እመ አምላክ ከነ ቤተሰብህ በመጎናፀፊያዋ ሽፍን አድርጋ ትጠብቅህ!!!
ይህ የመቤቴ ድንቅ ስራ ነው ክብር ይግባት መጽናኛዬ ናት በርከቴ ናት ተስፋዬ ነች ቃለህወት ያሰማልን
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲🙏*_ለዝክረ ስምከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይምስጋና የሁል ጊዜ ተግባራቸው የሆነ ሰማያውያን መላእክት ምድራውያን ጻድቃን ሰማዕታት ተመራምረው ለማይደርሱበት ለስም አጠራርህ ሰላም እላለሁፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይበሞትህ ሞትን ታጠፋው ዘንድ ከርቤ የተቀላቀለበትን መራራ ሐሞትን ስለኔ ሕይወት የጠጣህ የአቀረብኳትን አነስተኛ የምስጋና መባ በቸርነትህ ተቀበል_*
*_ለስእርተ ርእስከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይእኛን ስለማዳን መከራን ለመቀበል ዘንበል ላለው ርእስህና ስእርተ ርእስህ ሰላም እላለሁፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይከሰማየ ሰማያት ወርደህ ከድንግል ማርያም ተወልደህ በሥጋ ብእሲ በሕፃን አርአያ በተገለጽክበት ወራት።እናታችን ሔዋንን ያሳተ ከይሲ ዲያብሎስ ፈራ ደነገጠ በኅዘንና በልቅሶም ተዋጠ_*
*_ለገጽከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይከሁለቱ ቀራንብቶችህ ጋረ ለሚያንጸባርቀው አመጸኛንና ከዳተኛን በማስደንገጥ ብቻ ለሚገድል ለገጽህ ግርማ ሰላም እላለሁ_*
*_ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ🕯️🕯️🕯️የኃጢአትን ማዕበል ባሕር እንደምትገሥፀው መጠን። አቤቱ በጋሃነም እሳት ከመቃጠልና ከሲኦል ትላትል ቁንጥጫ በቸርነትህ አድነኝ፤ እሳቱ የማይጠፋ ትሉ የማያንቀላፋ እንደጋለ ብረትና እንደተሣለ ምሣር ነውና_*
*_ለአዕይንቲከ 🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይየቅዱሳንን ጥሪ ለሚሰማ ዕዝንህና ድሆችን ለሚመለከቱ ዓይኖችህ ሰላም እላለሁ_*
*_ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ🕯️🕯️🕯️በላይ በዘባነ ኪሩቤል ተቀምጠህ የባሕሮችን ጥልቀት ትመለከታለህ። አቤቱ ሰውነቴን ከስይጣን ፈተና ከአመፀኛ ከተንኮለኛ አድናት። አቤቱ ባሕሩን አድርቀህ ደረቁን ሣር የምታለመልም ክሂሎት ያለህ አሸናፊ አምላክ ነህና_*
ይችልጅ።እቤትክርስቲያን።ይመታችው።እናትናአባቷ እንዲለውጡ።ፍልጉ።ነው
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዛሬ አዝኘ አላቅም 2 ልጆች ስለሞቱ ። መምህርየ አንተን ብንሰማ እዚህሁሉ አበሳ አንገባምሜ ነበርር። ጌታሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበንን
ቃለ ሂይወት ያሠማልን መምህር አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባቱ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅድሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አቡመርቆሪወሥ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አበነ መሥቀለ ክርሥቶሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ የጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ብፅኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅድሥ ቂርቆሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ንፁሀን ሥለ ህፃናት ብሎ ይማረን አቤቱ ማረንይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግ ዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
የእኔ እህት እስኪ እንወያይ ስለፀሎት ስለ ስግደት ስለፆም በማርያም
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ሠላምህ ይብዛ መምህሬ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ይህች ልጅ ታቦቱ ሥር መጥታ የተቀመጠችው ቤተሠቦቿ እንዲቀየሩ ነው የጌታችን የመዳኒታችን የእየሡሥ ክርስቶስ ስም የተመሠገነ ይሁን እመብርሃን የጌታዬ እናት ክብር ይድረስሽ
አሜን ቃሐ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር እሜገርመ ነዉ
መምህር እኛም ና መሠግንሐለው ይሄን ትምርት እንደሚያገኝ ስለረዳሽኝ ህይወታችን እንፈልጋን እንዳገኘ ስለ አደረገም ወደ እግዚአብሔር እንድንቀርብ ስለ አረግን ከ ልብ ከ ልብ አመሰገነ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና እነ ቤተሰቦችን ይፍጠር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
ይህች ልጅ ታቦት ስር የተቀመጠችው እናቷ እንድትቀየር ነው ምክንያተ ድህነት እንድትሆን ነው
መምህር እግዚኣብሄር ካንተ ጋራ ይሁን
የመቤቴ ተአምር ክብርና ምስጋና ለስሟ ይሁን
በትክክል የድግልማሪያም ስራነዉ
ቃለ እይውት ያስማክ መምህር እይውት የሚያለመልም የሚያስተምር የሚገስፆስ ትምህርት ሁሌም ስለምታካፍለን እኔ በግሌ በፊት እንዴት እንደነብርኩ አሁን ብዙ ቢቀረኝም ግን እጅግ ለውጦኛል በስደት ብዙ የተመሰቃቀለ እይውት አሳልፊለው ግን በእንድ አጋጣሚ የተቀነጨበች የእርሶን ትምርት አይቼ ይቱብ ላይ ፈለኮት ክዛን በዋላ እጅግ በጣም እይወቴ ተቀየረ እግዜር ይባርኮት ክኔ እድሜ ቀንሶ ይስጦትእናመሰግናለን⛪️⛪️⛪️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Mariyami..taderigewalechi
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህረ ስናስብህ ብቅ አልክ
መምህር ካንተ ብዙ ተምረናን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚኣብሄር ጸጋውን ያብዛልህ
እግዚአበሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት እግዚአብሔር ሁሌም ድንቅ ነው በዝች ልጅ በመጥፋቷ በተሰብ ሲቀየር እንዴት ደስ ላል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን
ቃለ ሂወት ያሳማልን መምህርየ
እግዝአብሄር ይመስገን ናይ ቅዱሳን ኣምላክ መምህርና ሰላምኻ ይብዛሕ ሰላም ንኹሉ ፉጡር ይኹን ኣሜንንን👏👏👏
እንኳን ደና መጣህ መምህሬ ለኔ ብዙ ነገር አውቄበታለሁ ያንተን ተምህርት ወንድሜ እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ቸሩ መድሃኒያለም ይስጥልኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
መተት ኣድራጊዎች ነገሩን ካወቁ ቡኃላ ቶሎ ብለው ንስሃ ገብተው ይቆርባሉ ያልከው የኔ የቀድሞ ታሪክ ነው። ማዕተብ ከማሰር ውጭ ምንም ዓይነት ትምህርት ባልነበረኝ ጊዜ ባላሳብኩት መንገድ መስተፋቅር ኣሰርቼ ነበር። ሌላው
እኔም ከኣንድ ዓመት በፊት ከቤተ ሰብ ኣብረን ስንጸልይ የጎሬበታችን ሴት ጮኃ ለዚህ የሚመሳሰል ኣጋጣሚ ገጥሞን በጸሎትና በመቁጠርያ ፈተነዋል።
ሼር አድርጉ ዉዶች ብዙ ጠላት አለዉ ይህ ገጠመኝ
ወይ ፈተና እግዚአብሔር ባድም በሌላም መገድ ያስተምራል እንኳንም ልጆን አባቶን አገኘች ታአምር ነው
እውነት ነው መምህር የእመበታችን ሰራ ነው
ይህች ልጅ ታቦቱ ሰር የተቀመጠችው እናትና አባቱ እንዲመሩ ድንግል ማሪያም ነች ያመጣቻት።
ታአምር የተሞላበት ገጠመኝ በእውነት የምመበታችን ታአምር ድንቅ ነው ሁላችንን በታቦቷ በቤተክርስትያኗ ስር ትሰበስበን በእውነት እኔዝህን ቤተሰብ የመለሰ ጌታ የጠፋትን ይመልሳቸው አሜን እኛንም ወደ ቤቷ ጥራን🥰🥰
አሜብ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እመቤታችብ ቅድስት ድንግል ማርያም የኛንም ህይወይት ትቀይርልን ድንቅ ተአምር ነው የመቤታችን ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን
እልልልልልልል ስለ መዝሙሩ የአምላካችን ስም ይመስገን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነበር እግዚአብሔር አምላካችን ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነትን ይላክልን አሜን አሜን አሜን
amen
@@tenatena5566 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
ቤተሰብ ክቅየር ስለ ዘድለየት አያ ወላዲ ት ኣምላኽ ከምዚ ጌራ ምስጋና ይኹን ንዓኺ ኣዳዋይ ማረይ
ሰላም መምህር በጣም ይቅገርማል ድንግል ማርያም ለቤተሰቡ ሰላም ለመስጠት ነው ይቺን ልጅ ወደ ደጇ የወሰድችው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ እንዲሁም ለእናታችን ለቅድስት ልደታ ማርያም አሜን ፫ በጣም ደስ ነው ያለኝ መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦች አሜን ፫
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ስለእውነት እመብርሀን የቤተሰቡን ህይወት ልተቀይር ነው እመብርሀን ለኛም ድረሽልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ አሜን አንተም ባትኖርልና ባታስተምረን ደዝዘን የመናፍስት መጫዎቻ ሆነን ነበር አንተ ሳትሆን እኛ ነን አንተን ማመስገን የሚገባን የአንተን ትምህርት በመስማት ስንቱ ድኗል በተለይ እኔንማ ከእስራቴ ነዉ የፈታህኝ ከተጨመላለቀ ስራና ሒዎት አዉጥተህ ለንሰሀ ያበቃህኝ አንተ ነህ ፀጋህ ይብዛ ጤናና ጥበብን ያድልህ የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥህ።
እግዚአብሔር የራሱን ልጆች ለማዳን ብዙ ምክኒት ይፈልጋል እግዚአብሔር ይመስገን ቃሉን ሰምታቹ ለቅዱስ ቁርባን ስላበቃቹ እግዚአብሔር ይመስገን በውነት በረከታቹ ይደርብኝ
በእውነት የእመቤታችን ተአምርነውየእመቤታችንምልጃፊትአያስመልስም
እንዃን ደና መጣህ መምህር እንዃን ለቸሩ መድሀኒአለም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ የመምህር ፍሬዎች ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ
afeta salam naw meherat ebalalaw enedetawerig falega nabare
እሺ እህታችን
Gebitenal , like adrigu
Please memhirn yemagegnibet sil kutr nigerign,,0927 yemijemrew yetelegramu enby alegn pls lela kutr kalew😔
እውነትነዉ መምህር የእመቤታችን ስራ ነዉ
ድንግል ሆይ የነዚህ ቤተሰብ የቀየርሽ ታሪክ የኔና የቤተሰቦቼም ታሪክ ቀይርልኝ አቤቱ ጌታየ ሆይ ማረን ይቅር በለን
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እመቤታችን ድንግል ማርያም ክብር ይግባሽ አንቺ ያዘ ያፈረ የለም 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
የድግል ማርያም ስራ ነው አጋጣሚም አደለም የናታችን ስራ ነው ክብር ምስጋና ይገባታል ለነሱም የደረሠች ለኛም ትድረስልን
መምህረ እንኳን ደህና መጣህ እንዴት ደሰ እያለኝ እንደማዳምጥህ ሰደት ላይ ሆኘ ሰራየን እየሰራው ነው የማዳምጥህ ፈጣሪ ጤና እድሜ ይሰጥልን 👏
መምህር ስላም ላንተ ይሁን እውነት ነው ለቤቱ መዳኛ አደረገቻት እመብርሃን እግዛብሄር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች በእውነት ለሁላችሁም ቃለህውትን ያሰማልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እሺ ላዳምጥ
Egziabihir ymesgen mn ysanewal fetari
በዉነት መምህር ስቱ በዚህ አይነት ትዳሩ ፈረሰ እዲሁም ባልና ሚስት ተገዳደለ አይይይ😪😪😪 እመብርሃን ሆይ አቺ የመዳናችንን ምክንያት አዘጋጅልን አስተምሪን መምህራችን እግዚያብሔር ይስጥልን አባታችንን መምህር ግርማንና ተስፋ ስላሴን የሰተን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜንንንንንንንን🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
እግዚሐብሔር ይመስገን በርከቷ ይደርብን የልጅቷ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነት ነው ወዳጅ መስሎ በጥርስ የሚሸነግል ስንት ሰው አለ በተለይ በጉርብትና ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብህ ያድልልን 🙏❤️❤️❤️ የነፍስ ማዕድንም .... ብታቀርብልን ( ብትቀጥልልን )
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅህ በእውነት አስተማሪ ገጠመኝ ነው ልጅቷን እመቤቴ ቤተሰቡን ማሥተማሪያ ነው ያደረገቻት ምሥጋኔ ይገባታል እመ አምላክ አሜን
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን ሀገር ኢትዮጵያ ሰላም ያረግልን መምህር አንተ ፈጣሪ ይጠብቅ
ትክክል ነው የእመቤታችን ድንቅ ስራ ነው።
አውነት ነው እመቤታችን ልትለውጣት ፍቃዱዋ ስለሆነ ነው ለስዋ የደረሰች እናቴ ቅድስት ማርያም ለኔም ትድረስልኝ እኔም ሚያዝያ 1 የመቤታችን ልደት ቀን ነው የተወለድሁት 🤲🤲🤲
እውነት ነው እመቤቴ ታሪክን ቀያሪ ነች የሁላችንንም ታሪክ ትቀይርልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኞም አጠገባችን ሆነህ ነው እሚሰማን ሰትስቅ አብረን ስቀን ሰታለቅስ አልቅሰን
እረ አንዳንዴማ ወይ መምህር ተሰፍዬ እላለው እምትሰማኝ እስክመስለኝ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ከነ ቤተሰብህ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
እኔም ልክ እንዳቺ ነኝ
በፁሎት እስብኝ ፅጌማርያም ወለተሙሴ ወለተማድህን ዝብርዓቡራክ
እመቤቴ በልጅትዋ የቤቱ ታሪክ ለወጠችላቸው ተመስገን
መምህራችን እውነትህን ነው እንደቤተሰብ ነው የማይህ አንዳዴ እቤት ውስጥ አብረን የምንኖር ያክል ይሰማኛል
እንኳን ደና መጣህልን መምህር ጠላት ካውቁ ተማሪዎች አዷነኝ ጨለማ ህይወቴን ብርሃን እሆኖልኛል እናቴ ብትኖር ኖሮ በህይወት ብዙ ጥያቄዋ ባንተ ትምህርት ይመለስላትነበር ሁሌ ይቆጨኛል ምናለ በኖረችና በሰማችልኝ ነበር
በጣም ይገርማል ደስ ሲል
ይህቺ ልጅ ታቦቱ ፊት የተቀመጠችው እናቷ እንድትቀየር ነው። የመብርሃን ድንቅ ስራ ነው።
ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጠጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው።