$ በስልካችሁ ዶላር ምሰሩበት ምርጥ አፕ | Play games and earn money in Ethiopia | Biruk INFO

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 ноя 2024

Комментарии • 195

  • @yonastesfa6372
    @yonastesfa6372 7 дней назад +22

    ሰላም ብሩኬ እናመሰግናለን
    እውነት ለመናገር ባንተ ማስታወቂያ ብዙ ደክሚያለሁ ግን አንዱም አልሰራልኝ

    • @birukinfo
      @birukinfo  7 дней назад

      Mn kebdoh new

    • @sahle7029
      @sahle7029 7 дней назад +4

      ​ሲጀመር አንተጋ የሚመጣልህ step እኛጋ መቶ አያውቅም የምር ካልሆነና አውቀህ ከሆነ ግን ጥሩ አይደለም ሌሎች ቪዶዎችን ስራ

    • @AbdurzakAbduMohammed-jx9he
      @AbdurzakAbduMohammed-jx9he 6 дней назад

      ያልሞከርኩት የለም እሱም ስያሳይ ጫፍ ጫፍ ብቻ

    • @AlexoMak
      @AlexoMak 6 дней назад +3

      😅 እረ ሰዎች እሱም ኮ አንዱንም ተጠቅሞ ብር ሜክ አርጎ አያቅም just leyoutube survival new

    • @RutNasor
      @RutNasor 6 дней назад

      አይሰራም ​@@birukinfo

  • @blenfekadu8096
    @blenfekadu8096 7 дней назад +8

    ብሩክ አንተ ጥሩ ሰው ነህ ምክንያቱም አንተ ሳታገኝ የኛን የልብ ትርታ ዶላር እንደሆነ ስለምታውቅ በዩቲዩብ ሳንቲም ትሰራለህ።አመሰግናለሁ።

    • @birukinfo
      @birukinfo  6 дней назад

      Thank you for your comment

    • @Nejeuail
      @Nejeuail 4 дня назад

      ጥሩ ኮሜት

    • @hussishadamtew4720
      @hussishadamtew4720 2 дня назад

      አልጉባህም። ድህነታችንን ስለተረዳህ የማይሰራ ፕሮግራም እያመጣህ አንተ ገንዝብ ትሰራርለህ ወይም ውሸታም ነህ ማለት ነው። ​@@birukinfo

  • @Ethiomusican-1621-q9e
    @Ethiomusican-1621-q9e 6 дней назад

    ሁለቱን ሀገር የሚያጣላቸው ጉዳይ ብዙ ይመስለኛል ከነዛ መካከል ግን 1ኛ የ ርዕዮተ አለም እና የ ሀይማኖት ለዪነት
    2ኛ የክልል ሀይል ትግል
    3ኛ የ ኢራን የኒወክለር ፕሮግራም
    4ኛ የ proxy ግጭቶች
    5ኛ የጂኦፖለቲካል አሊያንስ እና በመሳሰሉት ጉዳዮች ነው የሚጋጩበት 500 ብሩ ግን በጣም ያስፈልገኛል

  • @ethiopianfunny11
    @ethiopianfunny11 4 дня назад

    ሁለቱን ሀገራ የሚያጣላቸው ጉዳይ ናው ከነዛ መካከል ግን
    1 የ ኢራን የኒወክለር ፕሮግራም
    2 የ ርዕዮተ አለም እና የ ሃይማኖት ለዪነት
    3እስራኤል በ ጋዛ ላያ ኢያዋሴዳቸ ባሎዋ ናጋራ

  • @EzraAragaw
    @EzraAragaw 7 дней назад

    የአመለካከት ልዩነቶች : የአካባቢ ተፅዕኖ: የኑክሌር ጉዳይ: የውክልና ቡድኖች ድጋፍ: ታሪካዊ ይዘት እና የኃይማኖት ሽኩቻዎች:የዩናይትድ ስቴትስ ተሳትፎ........

  • @fekadutsega4673
    @fekadutsega4673 7 дней назад +3

    ኢራን የእስራኤልነሰ ሀገርነት ስለማትቀበል እና በእስራኤል ዙሪያ ያሉ ታጣቂዎችን ኢራን ስለምታስጣጥቅ

  • @ELIASBIYANA
    @ELIASBIYANA 6 дней назад

    ሁለቱን ሀገር የሚያጣላቸው ጉዳይ ብዙ new ከነዛ መካከል ግን
    1,የ ኢራን የኒወክለር ፕሮግራም
    2,የ ርዕዮተ አለም እና የ ሀይማኖት ለዪነት
    3,israel be gaza lay iyawsedch balow negr

  • @KeabTaye
    @KeabTaye 6 дней назад

    The main reason of conflict was , a complex interplay of historical grievances, territorial disputes, political disagreements, and religious and ideological factors...

  • @Gelagaymedia
    @Gelagaymedia 7 дней назад +1

    የእስራኤል የዌስት ባንክ እና የጋዛ ሰርጥ ይዞታ፣ የኢየሩሳሌም ሁኔታ፣ የእስራኤል ሰፈራ፣ ድንበር፣ ደህንነት፣ የውሃ መብት፣ የፍቃድ አስተዳደር፣ የፍልስጤም የመንቀሳቀስ ነፃነት እና የፍልስጤም የመመለስ መብት ይገኙበታል።

  • @AschalewMengste
    @AschalewMengste 6 дней назад

    እየሩሳሌም (Jerusalem )የኔ ግዛት ናት የኔ ግዛት በማለት

  • @Theotokostube-12
    @Theotokostube-12 7 дней назад +3

    አንተ ያልሰራህበትን እንዴት ሰው ጊዜዉን በማይሆን ነገር እንዲያቃጥል ታደርጋለህ
    ከሰራህበት withdraw ስታደርግ አሳየን

    • @birukinfo
      @birukinfo  6 дней назад

      RUclips li transaction masayet ayichalem

    • @AlazarEngdaye
      @AlazarEngdaye 2 дня назад

      መላጣ ቀዳዳ

  • @SaraBogaala
    @SaraBogaala 7 дней назад +2

    እስራኤል ኢራንን እንደ ህልውና ስጋት ነው የምትመለከተው፣ እና አገዛዙን የዘር ማጥፋት አላማዎችን ይዞ ነው ስትል ትወቅሳለች። በዚህም ምክንያት እስራኤል ኢራን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ እንዳታገኝ ለማስቆም ማዕቀብ እና ወታደራዊ እርምጃ እንድትወስድ ጠይቃለች::

  • @BereketBekele-g7v
    @BereketBekele-g7v 6 дней назад +1

    the main causes of Iran and Israel conflict is:
    # IDEOLOGICAL DIFFERENCES
    # NUCLEAR PROGRAM
    # HISTORICAL CONTEXT AND OTHERS

  • @UddeessaaLookoo
    @UddeessaaLookoo 7 дней назад

    The main case of the Iran-Israel conflict revolves around Iran's opposition to Israel's existence and Israel's efforts to counter Iran's influence in the region. Iran supports groups like Hezbollah and Hamas, which oppose Israel, while Israel seeks to prevent Iran from developing nuclear weapons and establishing military bases near its borders. The conflict is ideological, political, and military in nature.😊

  • @fikaduwtinsae
    @fikaduwtinsae 7 дней назад +1

    እስራኤልና ኢራን የሚጣሉበት ዋናው ምክንያት ፣እስራኤል ኢራንን የሀማስ ፣ሂዝቦላ እንዲሁም የየመኑ ሁቲን ትደግፋለች በማለት ስትከስ ፤ ኢራን ደግሞ ሚድሊስት የሚባሉ እሰላዊ ቀጠናዎችን የሰላም መፍረስ ምክንያቷ እስራእል ናት በሚል ምክንያ ነው፡፡

  • @tofikmohammed568
    @tofikmohammed568 6 дней назад

    በኒውክለር ጉዳይና አከባቢው ላይ ባለው የፖለቲካ ውጥረት

  • @robel7468
    @robel7468 6 дней назад

    እስራኤል እና ኢራን ስር በሰደደ የርዕዮተ ዓለም ልዩነት፣ ኢራን ለፀረ-እስራኤል ታጣቂ ቡድኖች የምትሰጠው ድጋፍ እና እስራኤል የኢራንን ክልላዊ ተጽእኖ እና የኒውክሌር አላማዎችን ለመመከት በምታደርገው ጥረት ውዝግብ ውስጥ ወድቀዋል

  • @HamdukMahamed
    @HamdukMahamed 7 дней назад +3

    The main reason for the conflict between Israel and Iran is rooted in geopolitical and ideological differences. Iran does not recognize Israel as a legitimate state and strongly opposes its existence. This stems from Iran's support for the Palestinian cause and its opposition to Western influence in the region, which it associates with Israel.
    On the other hand, Israel views Iran's regional ambitions, including its support for groups like Hezbollah and its nuclear program, as direct threats to its security. This mutual distrust has escalated tensions over the years. It’s less about territory and more about power, influence, and ideology in the Middle East.

  • @Orogamer01
    @Orogamer01 6 дней назад

    የኑክሌር ምኞቶች እና የክልል የኃይል ትግል።

  • @Seya5656
    @Seya5656 7 дней назад

    The main case of the Iran-Israel conflict revolves around Iran's opposition to Israel's existence and Israel's efforts to counter Iran's influence in the region. Iran supports groups like Hezbollah and Hamas, which oppose Israel, while Israel seeks to prevent Iran from developing nuclear weapons and establishing military bases near its borders. The conflict is ideological, political, and military in nature.

  • @Wise_man_1
    @Wise_man_1 5 дней назад

    B/c of Jerusalem

  • @EzraMoges
    @EzraMoges 7 дней назад

    ዋናው የጠባቸው ምክንያት ጂኦፖሊቲካል ፉክክር ነው። ሁለቱም ሀገራት በመካከለኛው ምስራቅ ተጽእኖ ለመፍጠር እየተሽቀዳደሙ ነው። ኢራን እስራኤልን የሚቃወሙትን እንደ ሊባኖስ ሄዝቦላህ እና በጋዛ ሃማስ ያሉ የተለያዩ ታጣቂ ቡድኖችን ትደግፋለች፣ እስራኤል ግን በአካባቢው ያለውን የኢራን ተጽእኖ ለመቋቋም ትጥራለች።

  • @sintayehusedeb
    @sintayehusedeb 5 дней назад

    በነት ስልኬ ለይ መስታወቅያ እየመጣ አስቻገረኝ አንድ ቭድዮ ስረልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tammex01
    @Tammex01 6 дней назад

    ሁለቱም ምያጣላቸው በሃገር ልእልና ላይ ነው።

  • @blenfekadu8096
    @blenfekadu8096 7 дней назад

    ጭቅጭቅ የሌለው መልስ የሃይማኖት ነው።

  • @martatilahun-g6z
    @martatilahun-g6z 7 дней назад +5

    የምትለቃቸውን በብዛት ሞክሬያለው አንዱም አይሰራም የሚሰራ ንገረን

    • @birukinfo
      @birukinfo  7 дней назад

      Step tesaseteh yihonal

    • @SamDG-bq4un
      @SamDG-bq4un 7 дней назад

      Cash vib sertolegnal iyemokerku new gin yigedbal

    • @Sarah-f7b7l
      @Sarah-f7b7l 6 дней назад +1

      አመሰግናለሁ እዉነት መስሎኝ ልሞክር ነበር😂

  • @AnwarGebrihiwet
    @AnwarGebrihiwet 7 дней назад

    1.behsymanot 2.erah ye besrael zurya yalu tatakiwoch eran slemtastatk

  • @wesenegirma13
    @wesenegirma13 7 дней назад

    ኢራን ታጣቂዎችን ስለምትደግፍ

  • @NatiTsGs
    @NatiTsGs 7 дней назад

    I think it is b/c of they didn't love each other

  • @SolomonMekuria-e6e
    @SolomonMekuria-e6e 7 дней назад

    እስራኤል ኢራንን ሂዝቦልነ ትደግፋለች በሚል ትከሳለች። ኢራን ደግሞ የጎረቤቶቿን በተለይም የፍልስጤምን ሉአላዊነት ጥሳለች በሚል ትወነጅላለች

  • @Yerooshow
    @Yerooshow 7 дней назад

    The conflict between Israel and Iran stems from a complex mix of geopolitical, religious, and ideological tensions.

  • @HabeshaAynew
    @HabeshaAynew 7 дней назад

    በእስራኤል እና በኢራን መካከል ያለው ውዝግብ በዋነኛነት በርዕዮተ ዓለም ተቃውሞ የሚመራ ሲሆን የኢራን አመራር የእስራኤልን የመኖር መብት በመንፈግ እንደ ሄዝቦላ እና ሃማስ ያሉ ፀረ እስራኤል ተላላኪ ቡድኖችን ይደግፋል።
    በተጨማሪም፣ እስራኤል የኢራን የኒውክሌር መርሃ ግብር እና የእስራኤልን ደህንነት አደጋ ላይ ሊጥል ስለሚችል፣ ለሰፋፊ ቀጠናዊ የስልጣን ሽኩቻ አስተዋፅዖ እያደረገች ነው።

  • @Yohannisyoni-j2f
    @Yohannisyoni-j2f 7 дней назад

    በእስራኤል እና ፍልስጤም ግጭት ኢራን እንደ ሃማስ ያሉ የፍልስጤም ቡድኖችን ትደግፋለች። እስራኤል የኢራን አማጽያንን ስትደግፍ እንደ የኢራን ህዝባዊ ሙጃሂዲን ያሉ የኢራን አጋሮች በሶሪያ የአየር ጥቃት በማድረስ የኢራን የኒውክሌር ሳይንቲስቶችን ገድላለች የሄዝቦላህ እና የሃማስ መሪዎችን ግድያ ለመበቀል በእስራኤል ላይ ጥቃት አድርሳለች

  • @betelihemsolomon7929
    @betelihemsolomon7929 7 дней назад

    የኢራን የኑክሌር ፕሮግራም እስራኤልን በጣም ስለሚያስጨንቃት እንደ ዋነኛው ምክንያት ሊቆጠር ይችላል።

  • @AbduselamAhmed-k8y
    @AbduselamAhmed-k8y 5 дней назад

    Al Aqsa betamakdes

  • @KhalifaMuhammed-y9h
    @KhalifaMuhammed-y9h 7 дней назад

    I appreciated you bro❤❤

  • @user-miko7412
    @user-miko7412 5 дней назад

    በፍልስጤም ምክንያት

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 7 дней назад +1

    ጥያቄውን በመለሰ የምትሰጥ ካልሆነ ለምን ጥያቄው አስፈለገ ጥሩምባ ነህ።

    • @birukinfo
      @birukinfo  7 дней назад

      Tolo bemelese sayhon betekekel yemelesutn awedadere nee

  • @SamuelSamuel-p3j
    @SamuelSamuel-p3j 4 дня назад

    Israel had vowed to hit back after Iran carried out a ballistic missile attack on Israel on 1 October. In that attack, Iran fired more than 180 missiles at Israel. Most were intercepted by Israel's air defences and US-led allied forces. Some though hit air bases and other sites. One Palestinian was killed by a falling missile casing.
    Israel said it would retaliate, but did not say when or how. There had been constant speculation since then on the timing of an Israeli attack and what form it might take - from limited strikes to massive attacks on Iran's oil fields and nuclear sites.

  • @AbelGebre-v2f
    @AbelGebre-v2f 3 дня назад

    ለዩክሬን ጥላቻ የላትም ግዛትዋን ወደራስዋ ግዛት መደመር ናት የምትፈልገው

  • @amlakualemneh7429
    @amlakualemneh7429 7 дней назад

    በሐይማኖት ልዩነትበመፈጠሩ

  • @AlexoMak
    @AlexoMak 6 дней назад +1

    😢 ባንተ ምክንያት

  • @YonasKibebew
    @YonasKibebew 6 дней назад

    Peachtree ተማርኩ ባንተ ፖስት ሌላው ዝም ብለህ ነው የምትዘባርቀው ነገ ደግሞ ፋኖ እና መከላከያ በምንድነው የሚጣሉት በለን

  • @ABDELHAFIZNURU
    @ABDELHAFIZNURU 6 дней назад

    መሬት ❤❤

  • @MohammedSeid-zh3bk
    @MohammedSeid-zh3bk 5 дней назад

    Ok Arif New

  • @BisratBA
    @BisratBA 6 дней назад

    በግዛት ነዉ የተጣሉት

  • @begonetaberaamado3355
    @begonetaberaamado3355 5 дней назад

    የሃይማኖት ጉዳይ ናዉ

  • @bililgndemelash9078
    @bililgndemelash9078 6 дней назад

    አላወኩም ያለማወቅ ኃጥያት አይደለም

  • @alemayehubedasse7359
    @alemayehubedasse7359 7 дней назад

    ዋናው ምክንያት ኢራን እስራኤልን የሚቃወሙ ሂዝቦላና ሀማስን ስለምትደግፍ ነው።

  • @lifemangh12
    @lifemangh12 7 дней назад

    ሃይማኖት መሠረት ያደረገ ነው

  • @BehailuBerhanu-e9l
    @BehailuBerhanu-e9l 7 дней назад

    Hezbola ታጣቂ ቡድን

  • @AwolSuk
    @AwolSuk 4 дня назад

    Awititek asayen ke mtseksen

  • @M_Tech_s
    @M_Tech_s 7 дней назад

    Be gaza miknyat. Begaza wust bizu difidif nedaji ale ina israel isun lemewused.

  • @tigstubelete5407
    @tigstubelete5407 4 дня назад

    በ እየሩሳሌም ምክንያት

  • @yonastesfa6372
    @yonastesfa6372 7 дней назад

    ከዚህ በፊት ይህን ሞክሬዋለሁ አይሰራም

  • @mihiretmuller6596
    @mihiretmuller6596 7 дней назад

    Geography and religious

  • @TamiratGebre-bv5oe
    @TamiratGebre-bv5oe 7 дней назад

    ለኢራን እና እስራኤል ግጭት የተለያዩ ምክንያቶች ተሰጥተዋል። ኢራን እና እስራኤል ቀደም ሲል በጋራ ዛቻ ምክንያት ሞቅ ያለ ግንኙነት ነበራቸው ነገርግን በ1990ዎቹ የዩኤስኤስአር ፈርሷል እና ኢራቅ ተዳክማለች። የኢራን እስላሞች የፍልስጤም ህዝብ እንደተጨቆኑ የሚያምኑትን ሲደግፉ ኖረዋል!

  • @Phraol7
    @Phraol7 4 дня назад

    Okay

  • @1bdtube488
    @1bdtube488 7 дней назад

    ኢራን ለእስራኤል ስጋት ስለሆነች እናም ኢራን የጦር መሳሪያ እንዳታገኝ ነው

  • @bashaasha6523
    @bashaasha6523 3 дня назад

    Ye power yebelayenet lemewsed ena haymanot guday

  • @AbelakLamesgen-u4c
    @AbelakLamesgen-u4c 4 дня назад

    ሀይማኖታዊ

  • @tadesseabera8687
    @tadesseabera8687 6 дней назад

    Paypal ኢትዮጵያ ውስጥ መላክ እንጅ መቀበል አይችልም እስካሁን። አሁን ትልቁ ችግር እንዴት ይውጣ የሚለው ነው

  • @AsefuAsefu-h4q
    @AsefuAsefu-h4q 7 дней назад

    ኢራን ታጣቂወቺን ስለምትገድፍ

  • @YoniMinale
    @YoniMinale 4 дня назад

    ብሩኬ ኢሜል አስገብቸ የኢሜሌን ፓስወርድ ነው ሌላ አዲስ ነው ማስገባለት

  • @yenesewmekete9979
    @yenesewmekete9979 7 дней назад

    ብዙ የምታስተዋውቀው አፕ ምንም ገንዘብ አያስገኝም።

  • @maalmallisaa1mviews129
    @maalmallisaa1mviews129 7 дней назад +1

    Ixawun be Random iyayen awuxa inji fer aydelam endi

  • @Ephrem-sx3hq
    @Ephrem-sx3hq 7 дней назад

    እስራኤል ኢራንን እንደ ህልውና ስጋት ነው የሚመለከተው፣ እና አገዛዙን የዘር ማጥፋት አላማዎችን ይዟል ሲል ይከሳል። በዚህም ምክንያት እስራኤል ኢራን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ እንዳታገኝ ለማስቆም ማዕቀብ እና ወታደራዊ እርምጃ እንደምትወስደ አስተንቅቃለች።

  • @Mesaytube-k9b
    @Mesaytube-k9b 6 дней назад

    Is a combination of ideological opposition ,regional power struggling

  • @abdurzaksahalu6570
    @abdurzaksahalu6570 7 дней назад

    እስራኤል ፍልስጤምን ስለምትበድል

  • @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ

    ኢራን እና እስራኤል እሚጣሉት በዘር በሀይማኖት ሳይሆን በድንበር ወይም በቦታ ነው

  • @sarasoti1639
    @sarasoti1639 5 дней назад

    ሰላም ወንድሜ ፓይፓል ከፍቼ ልሰራልኝ አልቻለም ከባንክ ግድን ኮንታክት መሆን አለበት እንዴ ፕልስ መልሰልኝ ወይስ ፓይፓል ለብቻው ይሰራል 🙏🙏

    • @birukinfo
      @birukinfo  5 дней назад +1

      Visa card connect argelet

    • @sarasoti1639
      @sarasoti1639 5 дней назад

      @birukinfo ያለበት ዱባይ ነው የለኝም የኢ/ያ ግን አለኝ ይሆናል ወንድሜ

  • @AlexMehari-o7p
    @AlexMehari-o7p 5 дней назад

    ሃይማኖት

  • @MikiMiki-k5e
    @MikiMiki-k5e 7 дней назад

    🎉 mokrehowwal gen

  • @SamuelTesfa-b2s
    @SamuelTesfa-b2s 7 дней назад

    Israel had vowed to hit back after Iran carried out a ballistic missile attack on Israel on 1 October. In that attack, Iran fired more than 180 missiles at Israel. Most were intercepted by Israel's air defences and US-led allied forces. Some though hit air bases and other sites. One Palestinian was killed by a falling missile casin

  • @WbetuAlemayehu
    @WbetuAlemayehu 3 дня назад

    ብሩክ፣ምንም፣ነግር፣የለኝም፣ስለዚህ፣ልስራ፣እቅጯን፣ንገርኝ

  • @HassenailAil-q1j
    @HassenailAil-q1j 7 дней назад

    በእኔ ነው

  • @SaleamlakAbebew
    @SaleamlakAbebew 6 дней назад +1

    አስካሁን አልገባኝም

  • @apostles1-tc5wg
    @apostles1-tc5wg 7 дней назад

    ከ PayPal ወደ ባንክ እንዴት እንደሚላክም ብታሳየን

  • @ethiopiakebede590
    @ethiopiakebede590 7 дней назад

    Yeiran yeniwukler teknology idget.

  • @TsionWorana
    @TsionWorana 5 дней назад

    ሰላም ብሩኬ አንድ ጥያቄ ነበረኝ cashi vib ላይ ማስታወቂያዎችን ማየት ጀምሬ ድጋሜ login ብዬ ልገባ ብሞክር እቢ አለኝ please select an item in the list ይለኛል ምን ማድረግ አለብኝ?

    • @birukinfo
      @birukinfo  5 дней назад

      Screenshot lakelegn tg li

  • @Nejeuail
    @Nejeuail 7 дней назад

    እስቲ ልሞክር

  • @HaileBeza
    @HaileBeza 7 дней назад

    tebegnoch slehonu😢

  • @dinejuhar-p8v
    @dinejuhar-p8v 3 дня назад

    Be akababiw hayal lemehon ena be haymanot guday

  • @Funny1234-D-p3m
    @Funny1234-D-p3m 7 дней назад +1

    ye ewnet yikeflal gn ergtegna neh???

  • @brishsweet3663
    @brishsweet3663 2 дня назад

    LAPTOP LEY YEMISER NGER NGEREN BRIKE bentek

  • @abdurahmenSunkemo-qn4hd
    @abdurahmenSunkemo-qn4hd 7 дней назад

    ፈልስጤምን ስለምታሰቀይ

  • @amdebrhanzemene
    @amdebrhanzemene 3 дня назад

    Ethiopia,sudan,chad

  • @MintesinotErmiyas-w3t
    @MintesinotErmiyas-w3t 6 дней назад

    እየሩሳሌም

  • @zinetyassin
    @zinetyassin 4 дня назад

    የታል ፔፖል

  • @hassenahmed5416
    @hassenahmed5416 2 дня назад

    ዬት አለ ባለው ፖርት 2 እሰራለው ያልከው ??

    • @birukinfo
      @birukinfo  2 дня назад

      20000 sigeba yilekekal

  • @widadkemal4376
    @widadkemal4376 7 дней назад

    Brukee የአንተን ምክር እያዳመጥኩ ቢሞክር ቢሞክር የኦንላይን ሥራ ልሳካልኝ አልቻለም እባክህን እርዳኝ የቀድሞ ወታደር ሁዳዴ እባላለሁ

    • @birukinfo
      @birukinfo  7 дней назад

      Mndenew yaschegereh

    • @widadkemal4376
      @widadkemal4376 6 дней назад

      ስለ አየሀኝ በጣም በጣም አመሠግናለሁ ጌሚም ተጨዊቼ ቭድዮም አይቼ መጨረሻ ላይ ያጠፋብኛል እንደው ትንሽ ብር ላግኝ ብዬ ነው ወንድሜ ያው የቀድሞ ወታደር ኑሮን ሳታውቅ አይቀርም ብዬ ነው ወንድሜ እስቲ የሚቻሊህን እርዳኝ ብዙ ዕውቀትም የለኝም

  • @Habesha307
    @Habesha307 7 дней назад

    የኢራን-እስራኤል የውክልና ግጭት፣ እንዲሁም የኢራን-እስራኤል የውክልና ጦርነት በመባል የሚታወቀው በኢራን እና በእስራኤል መካከል ያለ ቀጣይነት ያለው የውክልና ግጭት ነው። በእስራኤል እና በሊባኖስ ግጭት ኢራን የሊባኖስ ሺዓ ሚሊሻዎችን በተለይም ሂዝቦላህን ትደግፋለች። ሂዝቦላህ ደሞ የእስራኤል ዋንኛ ጠላት ነው።

  • @tsionabebe7763
    @tsionabebe7763 7 дней назад

    ኢራን እስራኤልን ስለምትጠላ

  • @TatekBirhanu-h1i
    @TatekBirhanu-h1i 6 дней назад

    የኔ ኮሜንት ስፈልገው የለም

  • @hareguabelachewtsehaye5693
    @hareguabelachewtsehaye5693 7 дней назад

    ሁሉም አይሰራም

  • @YosiMessi-o8l
    @YosiMessi-o8l 6 дней назад

    ❤❤❤

  • @abuki340
    @abuki340 6 дней назад

    Palastin

  • @Marufmehammed
    @Marufmehammed 7 дней назад

    In the Israeli-Palestinian conflict, Iran has backed Palestinian groups such as Hamas. Israel has supported Iranian rebels, such as the People's Mujahedin of Iran, conducted airstrikes against Iranian allies in Syria and assassinated Iranian nuclear scientists.

    • @Marufmehammed
      @Marufmehammed 7 дней назад

      Yebalefewn melshe nber ena ytal shmatu

  • @Kena_app
    @Kena_app 7 дней назад

    Koy kez kedem mokirehewal ende?

  • @abebehaile2904
    @abebehaile2904 7 дней назад

    iran tatakiwochen slemedegef