I watch your programs often, but this program is exceptional. This young man is phenomenal. I hope many young people will be inspired by listening to his story. I like his determination and his foresightedness as well as his assertiveness. He is one of a kind! Inspirational! May God help him to reach where he wants to be.!!🙏
የእነ የታደሰን የፍቅር ታሪክ ሙሉውን ስንጠብቅ ሌላ ለቀክልን በነገራችን ላይ ይሄም ልጅ ።ምርጥዬ ነው ። በተለይ ትውልድ ለመቅረፅ የሚያደርገው ትግል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዠ
አዎ የነታዲ ይጨረስልን❤❤❤❤❤
አወ የታደሠ ታሪክ ይለቀቅልን❤
ናቲዬ እንደ ሴትነቴ ለትዳሬ መገዛትን ከአንተ ተምሬአለሁ ተባረክ❤❤❤
ውነትሽን ነው?
እርግት ያለ አነጋገር ልጁን አድናቂ ነኝ ሲቀጥል በማኔ ቤት(ዝግጂት) ሁሌ እግዚአብሔር ይከበራል ይሞገሳል በየ ሰከንዱ የእግዚአብሔር ስም ይጠራል ክብር ለማኔ
❤
የምር በጣም ነው ያሳከኝ እኔም ባል እሷም ባል😂😂😂😂😅😅ለማንኛውም አደኛ ኮማች ነኝ❤❤
ማኔ እጅግ እያዝናና የሚስተምር ዝግጅት ነው እንዲ አስተማሪ ፕሮግራም ስለምታዘጅልን እናመሰግናለን ፡፡
በነገራችን ላይ ሰዉን ይወደኛል ማለት አይቻልም ምክኒያቱም ስለራሴ እንጂ የራሴን መዉደድ እንጂ እርግጠኛ እምሆነዉ እራሴን ስለማዉቀዉ በራሴ እርግጠኛ ነኝ በሰዉ ግን እርግጠኛ አይደለሁም 😊❤❤
ትክክል የሰዉ ሆዱ የወፍ ወዱ አይታወቅም ይባላል
ሳቁ እኮ ከልቡ ነው ደስ ይላል ይጋባል። ነገር ግን ከማይኩ ትንሽ ራቅ ቢል ጥሩ ነው።
የመጀመሪያ ነኝ ላይክ አርጉ😂የሰው ደስታ ሚያስደስታችሁ ብቻ👍👍👍👍👍❤❤
What's the point 😭
Ye comment ፍቅር😂😂😂😂
8:10 @@Hanaendualem8413
😂😂😂
0@Hanaendualem8410
0ም
ም0ምንን
03
በጣም ጎበዝ intelligent ወጣት ነው የጋበዝከው:: አስተያየቱ ቅን ነው:: He is going to reach very high. I love your programs.
እኔ ግን 4 አመት ከሴት ልጅ እድሜ ህይወት ተወስዶ ሰላም ይሰማሀል፡፡ እንደማትሆንህ እያወቅህ 4 አመት ማቆየት ዋጋ ያስከፍልሀል፡አስተዳደጓ ያመጣባት ቢሆንስ ,መልካም አባት ,እናት ,ወንድም,ወይም በህይወትዋ ከደረሰባት ነገር ተነስታ ቢሆንስ እናት ሆና ብታያት ምኞቴ ነው፡፡((😂😂😂እግዚአብሔር ይክሳታል፡፡
ምናልባት እሱም ዲክታተር ስለሆነም ይሆናል እንኮንም ቀረባት
አነጋገሩ ለኔ ትእቢት ያለበት መሰለኝ ግን ለኔነው መሰለኝ ያልኩት
እሱ አራት አመቱን ተበድሮት ነው ? 😂
@@teddykassie287 ከሴት እድሜ 4 አመት በወንድ 14 እኩል ነው በተለይ ኢትዮጵያ ሴት ልጅ ከ40 በሁዋላ ምንም....... ለምትል ሀገር
Tebareki yenen Kal new ye tenagereshew 🙏
@@senaitbereket9530Eko enem.endeza new yalkut.
አይቼ ጨርሻለሁ
በጣም ከምሰማውና ከምወደው ከናቲ የተማርኩት በጣም ብዙ ቢሆንም ሶሰቱን ለመጥቀስ ያክል
1. ለተፈጠርንበት አላማ መኖርን
2. አመስጋኝ መሆንን
3. ትህትናን በጣም ብዙ ነገር ተምሬአለሁ
ከ እዚህ podcast የተማርኩት ነገር ።
1. መጀመር ከባድ ነዉ፤ ማስቀጠል ደግሞ እጅግ በጣም ከባድ ነው፤ ግን ይቻላል።
2. ትልቅ አልም፣ ከትንሽ ጀምር፣ አሁን ጀምረው።
3. የእውቀት ሁሉ እዉቀት እራስን ማወቅ ነው
Waaaaaaw des yemil agelalets
እኔም እንዳንተው ተምሬያለሁ
ማነው እደኔ የማንያዘዋንን podcast በጉጉት የሚጠብቅ 💜💙🙌
Ene
😊ll🎟@@selamkaley1698
😮😮😮ይፍፍ። ይይ። ፍ ፍ ፍ። ይፍፍ ትተው ይፍፍ ፍ ይፍፍ ፍ ፊት ይፍፍ ፍ ፍቅር ፈጽሞ ይፍፍ። ይፍፍ ይፍፍ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ይፍጠሩ ይፍፍ ይፍፍ። ይይ ክፍፍል ይፍፍ ፍ ይፍፍ ፍ ይፍፍ ፎቶ ፍ ይፍፍ ይፍፍ። ይፍፍ ትተው ፌስ ይፍፍ ይፍፍ ክፍል ይ ይፍፍ ፎቶ ይፍፍ። ይይ ፋይል ይፍፍ ይፍፍ ፍ ይፍፍ። ይይ ይፍፍ ይፍፍ። ይ። ይፍፍ። ይፍፍ ይፍፍ ይፍፍ ፍ ፊት ፊት ይፍፍ ይፍፍ። ይፍፍ ፍ። ይፍፍ ወደ ውይይት። ይፍፍ። ፍ። ይፍፍጅይ😊
አረ አጠያየቅ ማንያዘዋል ምርጥ ጥያቄ ነው የጠየከው ፍቅር ማለት መጥፎዋንም ጎን መቀበል ነው እሱ አያፈቅራትም ነበር
ግን እኮ አንድ ቤት ሁለት አባወራ የለም ባህሪዋ ከባድ ነዉ ቢያስ የባል ቦታ አለዉ የሚስትም ቦታ አላት ሁላችን ከቦታችን ስንቀመጥ ነዉ ትዳሩ የሚሰምረዉ ካአንድ መስራ ቤት ሁለት አለቃ የለም እና ግድ ነዉ የባልነት ቦታዉን መልቀቅ ባል በሚስቱ መደነቅን እና መከበርን የወዳል
ደምሪኝሁቤ
ይህ ልጅ በፍፁም የሚለውን ሴት አያገኝም በእውነት:በ 56 አመትክም አታገኝም ::የፍቅር ቋንቋ እኮ ነው በህልሜ አይሐለው በህልምህ እየኝ ደስ የሚለ በዛን ሰአት ፍቅር ሲያልቅ ሁሉ ነገር እሬት ይሆናል
😂😂😂 እረ
የማኒያዘዋል ሳቅ ማነው እደኔ ጥርሱን አላስከድን ያለው ስው ቢያይኝ አበድሽ ይለኝ ነበር😂😂😂አቦ ይመችህ
እኔ ያቃጥለኛል ዝም ብሎ መገልፈጥሳስበው የውሸቱን ነው
This man is serious!! This is what meant solid principles in life.
በነገራችን ላይ ያወሩትን አይኖሩትም ሲቀጥል ፍቅረኛው ቆንጆ ናት እሷን መስሪት አይችልም ግን እንደሷ ቆንጆ ይፈልጋል የተፃፈ ሣንበብ ቀላል ነው መኖር መተግበር ከባድ ነው ሄዶ ሄዶ ገደል የሚፈልጋት ሴት ቆንጆ ቀይ የማይመስል ቆመ ትቀራለህ ። ማንያዘዋል በርታ ትችላለህ 🙏❤
ጀምሬ ጨርሻለሁ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሰላለፋችሁት ናቲ ሲያወራ ደስ ይላል🥰🥰
አነም በፍጥጫ ግማሽ አድርሽያለሁ
ዋው የውነት ተመስጨ ነው የሰማሁት ምን አይነት ማስተዋል ነው በዚህ እድሜ አንድ ቀን ከሁለታችሁም ጋር እገናኝ ይሆናል አመሰግናለሁ👍👍👍👍
የ ማኔን ሳቅ ከእንቅልፍ የምነሳበት Alarm ላረገው ነው ። ምን ታስባላቹ😂😂?
😂😂😂
😂😂😂😂😂
ተመቸሽኝ😂😂
እንኳንምየነገርሺኝ እኔምላዲርገውመሠል አልነቃእያልኩየቸግሬአለሁ ክክክክክክምርጥሀሣብ ተሥማምቸአለሁሁሁ
ሳይሻል አይቀርም
ትልቁ እውቀት ስለራሳችን ያለን እውቀት ነው ያልከው በጣም ደስ ብሎኛል እስከዛሬ ብዙውን ጊዜ ስለ አለም ስለሰዎች ለመረዳት እንጂ ስለ ራሴ ለማወቅ ያን ያሀል ጊዜአልወሰድኩም
2 የተሰጠንን ሰርተን መጨረስ እግዚአብሔርን ማክበር እንደሆነ አስተምሮኛል
3 ሁሌም ኃላፊነትን መውሰድን አስተምረኸኛል
4 ከምናደንቃቸው ሰዎች ለኛ ለዓላማችን የሚያስፈልገንን ትምህርት መውሰድ እንጂ ሙሉ በሙሉ እነሱን መሆን እንደሌለብን አስተምረኸኛል
ማንዬ የምታቀርባቸው ሰዎች በጣም ደስ ይላሉ በተለይ ናትናኤልን ወጣቶች ሁሉ ቢያዩት ከሱ ትልቅ ነገር ይማራሉ ብዬ አስባለሁ ደጋግመህ ብትጋብዘው ደስ ይለኛል ድንቅ ፖድካስት ነበር አንተም እንደዚህ አይነት ድንቅ ሰዎችን ስለምታቀርብልን ከራስህም ሕይወት ስለምታስተምረን እናመሰግናለን ፈጣሪ የጥረትህን ያህል እኛ ተለውጠን ሀገራችን አድጋ እንድታይ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ።
የወደዱትን ሙያ መስራት + በራስ መተማመን +ጥረት + ለዓላማ መስራትና ዓላማን መኖር = እነዚህ ተደምረዉ ስኬትን ይፈጥራሉ።እናመሰግናለን ማንያዘዋል እሸቱ እንደዚህ አይነት የህይወት ዘመን ትምህርት የሚሰጡ ወጣቶችን እያመጣህ ስለምታስተምረን የህይወት አላማ መንገዳችንን እንድንከተል ስለምታደረገን እግዚአብሔር አምላክ ለሁላታችሁም ከዚህ በላይ የወጣትነት ዘመናችሁን የወጣቱን ህይወት በመልካም ምግባረና አላማ እየቀረፃችሁ የምትኖሩ ያድረግላችሁ።
ማንያዘዋል ግን የፍቅር ሰው ነው ደሞ ደስ ካለኝ ነገር ከመፀሀፍ ቅዱስ ጋር እምታያይዘው ነገር ፍቅር ከምንም በላይ ታጋሽነት ነው የበላይነትን አይጠይቅም ፍቅር እራሱ ይገዛሀል 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማኔ ጩኸትህን ኧረ እባክህ 🙏🙏🙏
ሳቋ በጣም ይጮሀል ክክክክ
ተፈጥሮ ነው ተውት
Yeschte sake
ተፈጥሮው አይይጩሀት😂😂
መፍትሄ 😂የስልካችሁን ድምፅ ቀንሳችሁ አዳምጡ
ዋው ናቲ ጌታ ይባርክህ የረዳህን እና ያገዘክን እግዝአብሔርንም ዮኒንም ስላልረሳህ ተባረክ
ናቲ ይገርመኛል ጎበዝ ልጅ ❤ በፊት ዮቱብ ላይበሚለቀው ቪዲዮ የሚሰጣቸው ርዕስ ያናደኝ ነበር አሁን የያዘው አያያዝ ብራቮቮ ናቲ 👏👏👏👏
ናቲ ተባረክ በጣም አዳማጭ ነህ ማንያዘዋልን ማዳመጥ ዋው በዚህ እርጋታ
ይኼ ልጅ ሲንግል ሆኖ ስለፍቅር የሚያስተምር ነበር የሚመስለኝ ነገር ግን ዛሬ ያሳለፈውን የፍቅር ሕይወቱን ሲያወራ ለእሱ ያለኝ ክብር ከፍ ብሏል
ጎበዝ በርታልን ብዙ እንማራለን ካንተ አይቼ ስጨርስ ደግሞ እኮምታለው ቀጥሉ!
I am a beautiful inside and out. All this GOD gives me a gift. But no one in my life expet GOD, thanks 🙏 you Lord.
ማን የምትጋብዛቸዉ ሰዎች ምርጦች ናቸው ያብዛችሁ ከመጀመሪያው እስከ መጨርሻው አይቻለሁ፡፡
This person is amazing I can not stop listening
ላዳምጥ ፈልጌ የማኔ ሳቅ እረበሸኝ አሰሪዎቼ ሰሙ አልሰሙ ተሳቀኩ ተዉኩት
Yes mesmat aqaten saqu beza
ስቆ ሲጨርስ አታዳምጡም።
ቢጮህም ለዛ አለው❤
@@Elabms2023 የመዳም ስራ መች ያልቃል ማማየ 😒
እኔ ራሱ ኤርፎንኑ የለኘም ደግሞ 😂
ማንያዘዋል ለሰራተኞችህ ያለህ አመለካከትህ በጣም ደስ ይላል 🙏🏽
ናቲ ክበርልን የልጅ አዋቂ እናመሰግናለን
ማንዬ በርታልን ❤እመቤት ማርያም ጎጆህን ትገንባልህ ❤
Bravo Manyazewal
ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ተባረኩ ለምልሙ
ምስኪን እራስህን አታታል አሁንም በጣም ትወዳታለህ ትፈልጋታለህ ። ይልቅ ፍልስፍናህን ትተህ የምትወዳትን ሴት እቅፍ ድግፍ አርገህ በሰላምና በፍቅር ኑር ። የሚወዱትን ሰው ማጣት ከባድ ነው ። ትወደኛለችን ትተህ የራስህን ፍቅር ልብህን ተከተል። መልካም እድል 😊😊😊
ናቲ ኣረ ለኛም ለጥቁሮቹ እያሰባችሁልን ነገራችሁ ላይ የልጄ አባት እኔንም ልጄን ም እኔን አትመስልም ብሎኛል እኔ ደግሞ ፀይም ነኝ እና ጥቁር ናችሁ ብሎ ጠላን ቀይ አገባ ልጆች ወለደ ከዚያ ትዳር ተበተነ ከዚያ ቀይ እያሳደደ 8 ጊዜ አግብቶ ፈታ ልጆች ከተለያየ እናት ወለደ ግን አብሮ አይኖርም አሁንም አዲስ ይዟል ሴቶች እህቶቼ ፍቅረኛ ስትይዙ አጣሩ ዝምብላችሁ አትያዙ ወንዶች ከሀዲ ናቸዉ
💔💔💔💔💔wendoch koshasha nachew
ውይ እንደዚህ አይነት ያልዳነ ባልስ እንኳንም ቀረብሽ።
የዚህ አይነቶቹ ሲያድጉ ከቤተሰብ እና በዙሪያቸው ካሉት ሰዎች "ምኑም አያምርም (ምኗም አታምርም)" እየተባሉ ቀጭን ረጂም የሆኑትን "ቀውላላ" አጠር ብለው ከወፈሩ"ቁምሳጥን" እየተባሉ ያደጉት ናቸው ተደጋጋሚ መስማታቸው በፈጠረባቸው ተፅዕኖ ብዛት በራስ መተማመን ስለሚያንሳቸው ራሳቸውን ያጡትን "ውበት " ወልደው በልጃቸው ለማካካስ ስለሚፈልጉ እዛ እና እዚህ የሚረግጡት።
እንደባከነ ኖሮ ያልፋል።
ልጆቻችሁ ግን በስህተት እርስ በርስ እንዳይጋቡ በጊዜ አስተዋውቋቸው ።
አቀራርቧቸው።
I finished it in 2hrs.
Thanks!❤️❤️❤️
your Guest Is Very Smart May God Bless You Both
ከወንዶችም ከሴቶችም ቆንጆም መጥፎም መልክ ሊባል ይችላል ፀባይም እንደዚሁ ሁሉንም እግዚአብሔር ትዳርን ሲባርክ እና ሰው ፍርሐ እግጊአብሔር ሲኖረው ነው ሰው መልካም የሚሆነው ሁሉም ወርቅ ፍጡር ነው በመልክ አይመስለኝም ወንድሜ
ቆንጆ ያልሆነ ሰው የለም እሺ ናትናኤል ተሳሳስተካል እግዚአብሔር ሰውን እንደመልኩ እና እንደበሀሪው ፈጠረ ነው የሚለው ቃሉ::
ማን እናመሰግናለን! 🙏ናቲ ኩል👌 ልጅ ነህ ስላወኩ ደስ ብሎኛል ጠንካራ ባለራዕይ ነህ!ወጣቶች ሃላፊነትን ሰልችተን ነው ለስሜታችን የተገዛነው ወጣት ላይ እንስራ! የተያያዝን ነን🤝
ኧረ በህግ አምላክ ማን ያዘዋል ሣቅህን ቀንስልኝ 😥😥😥😥😥ሠወቸ ሠሙኝ አልሠሙኝ ተሣቀኩ ❤️❤️❤️
እኔም እደዛዉ
😂😂😂😂😂😂
ዘጋኝ ዘጋኝ ዘጋኝ በማያስቀው የሚያገጥ ሰው ስጠላ😏😏😏😏😏
Lik new fake yemslal 😢
😂😂😂😂
ጀምረን ጨርሰናል በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው።
ስወድህ አንተ ልጂ ❤😊😊
ትዳር ግን እኮ የማይቻለውን መቻልን ያጠቃልላል የትዳር ጥንካሬው መዝለቅ ነው በሂደት የማይቀየር ነገር የለም ካልዘለቅን የጀመርነው ህይወት ላይ ደካማ ነን የሚጎለን ነገር አለ መንፈሳዊ ስንሆን ደሞ ይበልጥ ጠንካራ ስለምንሆን ስለመለያየት ሳይሆን ችግሮችን ይዘን ስለመፍታት እንስበክ።
ወንድ ልጅ በዚህ ደረጃ ስለቀድሞው ፍቅረኛ ካወራ አሁንም በጣም ያፈቅራታል አለ አደል እየተፋቀሩ አብረው መቀጠል የማይችሉ ጥንዶች
ይሄን ልጅ ነው የሚስቅበት
ማን ያዘዋል እሸቱ በርታ ምርጥ ነገር ነው የምታቀርበው ❤❤❤ ግን ይህ ግን አልተመቸኝም በዙም አመሰጥም
በዉነት በዉነት ስለፍቅረ አሁን የተረዳዉትን መረዳት ከ7አመት በፊት ብረዳ ባሌን አላገባዉም ነበረ ባለማወቄ ዋጋ ከፈልኩ እየከፈልኩም ነዉ
I watch your programs often, but this program is exceptional. This young man is phenomenal. I hope many young people will be inspired by listening to his story. I like his determination and his foresightedness as well as his assertiveness.
He is one of a kind! Inspirational! May God help him to reach where he wants to be.!!🙏
ማንያዘዋል ሳቅህ በጣም ደስ ይለኛል በእውነት ነው የምልህ ይመችህ ውንደሜ
Balege neshi
@@HayatMahmud-yb3eyinde lamindnow balage yehonachu good uko now
የ አንተን podcast ሁሌም እከታተላለሁ ግን በጣም የተማርኩበት አንተ ከ ጋበዝካቸዉ ሰውች natnael dawit ቴሌይቶብንኛል. ጽናት. Passion ምን እንደሆን በደንብ አይቸበታለሁ. በ tiktok አዉቀዋለሁ አሁን ደሞ ተለይቶብኛል Wow ትልቅ ቦት እንደሚደርስ 💯 percent iam shur❤❤ Yassin Ousman from Wello kemissie
ሀባይብብብ ማኔ እየሳቀ ስልኩን ድምፅ የቀነሰ ማን ነዉ ቅመሞች እየተኮስኩ ነበር የምሠማዉ እየሳቀ ስቀንስ ሲያወሩ ስጨምር ነዉ የሠማሁት ቀስ ብለህ ለምን አትስቅም ወይኔ🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂 ene
ወላሂ እኔ😅😅
I love this young man / እኔ የምፎካከረው ከራሴጋር ነው / smart young man
ጥሩ ማውራት እና መሆን ይለያያል።ራስክን ፈትሽ።ራስክን እደመላክ ትቆጥራለህሳ።ሲጀመር ከወድካት እስከሁለነገሯ ነው።ወንድ የበላይ ይሁን እያለ እኮ ነዉ lol
ትክክል
ትክክል አባቱ እናቱላይ አምባገነን ሳይሆን አይቀርም ልጅ ያደገበትን ነው ሚያንፀባርቀው 😀😀
ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.
ማኔ ሳቅህን የስልኬ ጥሪ ላደርገዉ ነዉ😂😂😂😂😂ትስማማለህ እኔ እንዳንተ ብስቅ በሰዉ ሀገር የቤት ክራይ ነዉ ከአንዳንድ ሚጨምሩብኝ😅😅😅
😅😅😅
😂😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂,,
ቆንጆ ማን ይጠላል ከሚለው ባሻገር በጥዋት ስትነሳ የሚለው ያደክማል😂😂😂😂😂😂😂 በነገራችን ላይ የውስጥ መልክ ይበልጣን እሺ ወንድሜ ቆንጆ ሰዎች መከራ ናቸው
መገዛት ልዩ ትርጉም እንዳለው አወኩኝ
መኔ ብርሀን የሞላው ምርጥ ሰው ያወቃቹበት ተጠቀሙበት
Mayine ande xiyaqe lexeyiqeh at verj bagbat new yemifelgew befxenet melselnge?
ናቲዬ ዬኔ አባት በጣም ነው ዬሚያስደስተኝ በርታልኝ ማሬ
እምታቀርባቸው አሥተማሪ ናቸው እናመሠግናለን🙏🙏ግን ደሥ ብሎኝ እየሠማሑ እያለ ሳቅህ ብዙ ነው እና ድምፅ ሑሉ እቀንሣለሑ ይቅርታ እኔ ብቻ ልሑን ሌላም ሠው ጌታ ይወቅ
በጣም የማከብረው ልጅ ክበርልን
ጀምሬ ጨርሻለው ያውም የ3:00 video ለሊት አሁን 2:15 ሆኖአል በጣም ተጠቅሜአለው i proud of you blessed
ጀና ነህ ወድሜ ከተ መማር አለብን
I just started and finished you inspired me Thanks mani
" አሁን ባልጮህም እደመጣለሁ እግዚአብሔር ይመስገን "
እውነትህነው ማንያዘዋል ምንድነው የሚጮኽብን ብለን ስንሰማህ እንድናዳምጥህ አረከን አሁን ለብዝዎች አረአያ ሆነሃል !
ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው እያየኋ እየተከታተልኳችሁ ነበር በጣም የሚገርም ልጅ ነው ተባረክ ልጄ ብዙ ሰው ይማርበታል ብዬ አስባለሁ።
እረ ይሳቅ በጣም ደስ ይለኛል እኔንም ያስቀኛል ሳቅ ሲያምረኝ ማኔን አያለሁ በሳቁ አትምጡበት
Balage saki new shele neshi
@@HayatMahmud-yb3eyawo ante anchi erasish balage nash balage nak sawun yalamiknayt mitsadib minagabak mani asigadadak inditmalakat woragan iyelaqaqami iz tegoraraleh inde
ማርያም እውነትህን ነው። ሴት ከወንድ እኩል አይደለችም ። ሙስሊሞች በዚህ ደስ ይሉኛል የተሻለ ኑሮ ሚኖሩት ለዚህ ነው። ሚስቶቻቸው ይገዙላቸዋል። ብዙ ሙስሊም ወንድሞች ጋር እናወራለን
አቤት የማንያዘዋል ሳቅ ሲሰቀጥጥ!!!
ABSOLUTELY OH YES SIR.
ማኔ አሁን ባለህበት ሁኔታ የድሮ ፍቅረኛህን አታንሳ ሌላ ህይወት ለመጀመር እኔ ለምሳሌ ስለሷ እያወራህ የአንተ ሚስት ለመሆን ምችት አይሰጠኝም
😊ፈዘዘበበወቧበዘወበወዠበዘበዠወበበ😊😊
ዠዠዘፈዠፈዠፈ
ዘዠ
ዠ
ፈቨበዠፈ
@@MahiTube-qd6rt
የ" ዠወዘበበበቨዠን" መንፈስ መታሁ¡
😂😂😂
@@Ewoyn_Tewod_84
You kill meeeeee hahahaha
@Ewoyn_Tewod_8😂😂😂😂😂😂😂4
Btikikil
ማኔ የሁል ጊዜ ምርጤ ነህ ዛሬ በሳቅ ነው የገደላችሁን😂ደሰ የሚል በሳል የልጅ አዋቂ ነው ናቲ ክበሩ ወንድሞቼ ሁሌም ነው የምማረው በዚህ ፕሮግራም❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አዎ እዣ እኔም ተምርህሎ አርባምች ቃልዎት ትምርት ቤት ነው 🥰
ጀምሬ ጨርሻለው። እግዚአብሄር ያክብርልኝ ብዙ ተምሬበታለው thanks
ሰላም ወንድሞች ተባረኩ ናቲ ማለት በእግዚአብሔርም ዘንድ የተወደደ የተከበሩ ልጅ ነው ነቲ በእውነት አከበርኩህ ምክኒያቱም የሚሰራን ሰው አትተቹ ያልከው በጣም መልካም አባባል ከአንድ የበሰለ ሰው የሀገሩን እድገት ከሜመኛ ሰው ለኔ አንደኛ ነህ ተባረክ🙏🙏🙏
ፍቅር በአፍ እንደምናወራው ቀላል ቢሆን ስንቱ በፍቅር ስም ባልተጋደለ ባልተፋታ ባልዘሞተ ባልተጣላ ነበር ሁሉም መሬት ሲወርድ ሌላ ነው❤
The best gift I give my children Bible and keros Nicklas
God is our natural env't! asaw kewiha wist weto menor endemaychl egnam kesu yerakn ken enmotalen....
ቆንጆ ሴቶች compound የላቸውም ብለህ ትፈርዳለህ በዓለም ላይ ያሉን ሴቶች ታውቃለህ ማለት ነው ከፈረድክ።
በእውነት አሳዘንከኝ እኔም ባል እሷም ባል
ማንያዘዋል ለሰራተኞችህ ያለህ አመለካከትህ በጣም ደስ ይላል 🙏🏽
ናቲ ክበርልን የልጅ አዋቂ እናመሰግናለን
ማኔ ለኔም የሆነ ጊዜ ኢነርጂ ሆነህኛል አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይጨምርልህ💪🏽
ውይ ይሔልጅ ደስ ሲለኝ
ማን ያዘዋል ግን ሳቅህን ቀንስ
it amazed me how i finish this podcast till the end.....worth listening too!!!!!!!
ይቺ የማን አለባቸው ፍቅረኛ መከራ አየቺ በቃ ሁሌ ነው ስለሷ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ኩዝኩዝሚ ዛሬም ያፈቅራታል🤣🤣😂🤦🤦🤦
ጀምሬ ጨርሻለሁ😊😊 አቶ አሸናፊ ታዬ ድንቅ ሰው ነው መልካም ሰው ነህ ስላታወስከው ማኔ
የዚህ ሰውዬ ሳቅ በመንግስት ይጠየቅልን እንዴ ጨጉዋራዬን ላጠው እኮ
ክክክ
ጌታ እየሱስ በደሙሀይል ይሸፍንችሁ❤❤❤
God bless you dear
Meteyek alwedem sile endat dese endalegh meknyatum erasen betam eteche neber ahunem meteyek alwedem arif koyeta neber manyazwal thank you
Selam manyazewal , endemalazeh awkalew. ግንንን አንተም ያ ክቡር እንግዳህም ኖራቹ አንድላይ ሆናቹ በማየቴ የከረረረረረረ ንዴት እንዲሁም ብስጭት ፈጥሮብኛል….ተባዮች።
😂😂😂 ምን ባክሽ እኒ እና የሀገሬ ችግር ሚፈታም አይመስለኝም ደሞ ተባይ በቃ ሄዶ ቁጭ እነሱ ላይ 😂😂
በትክክል.
ርእሱ በጣም ነዉ ያሳቅኝ 😂 ገና አላዳመጥኩትም ግን እኮ ሁለት 👑ንጉስ አንደቤት አይኖርም ❤❤
ዋዉዉዉዉ ልዩ የሆነ ልጂ ወይኔ እንደት እንደምትመስጥ አሏህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ የተማርኩበት ምስጋናን ለተሰጦ መገዛትን እራስን መሆንን ረ በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ያልጠበኩት አስተዋይ ና በሳል የሆነ ልጂ በነገራችን ላይ ግብዣዉ እኔን አይመለከትም ሀሀሀሀ ።
Wow wow ❤❤❤❤የሚያስማማ ሃሳብ ሃላፊነትን አለመውሰድ አመሰግናለሁ ብሮ ሁለታችሁም ምርጦች ናቹ
ABSOLUTELY.
ቀሥብለህሣቅ ማኔ ያረቦቹንቤት አናጋኽውኮኮ ክክክክክክክ
እኔ ራሱ እስከመጨረሻው ነበር ድምፁን የለቀኩት እንደት እንደደነገጥኩ
😅😅😅
ሳልፈልግ አሳቅሽኝ ያርቦች ቤት ያልሹ ውይ ሁሉም ነገር ነው ሚጮኽው😂😂😂😂@@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
😅😅😅😅
Kkkkkkk