ኢትዮዽያ ለግብፅ የምትፈልገውን የውሃ መጠን ለመስጠት ለምን ፊርማዋን አታስቀምጥም? || የግብፃዊያን ጥያቄ እና የሙሀመድ አልአሩሲ አስደናቂ ምላሽ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 43

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 месяца назад +13

    አንበሶቻችን በርቱልን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @BogaleTakele-hr1el
    @BogaleTakele-hr1el 3 месяца назад +10

    ምርጥ ያሀገሬ ሠው

  • @MohammedYesuf-le2jl
    @MohammedYesuf-le2jl 3 месяца назад +8

    ጀግና ብቻህን ገጥመህ የምትታገል በርታ ጀግና ይህ ነው ፈኖአገር ያፈርሳል

  • @yeteshaworkyitegasu3753
    @yeteshaworkyitegasu3753 3 месяца назад +6

    ኡ ስታንዝ እድሜ ከጤና ይስጥህ የ ኛ ብቻ ኞ ጀግና

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S 3 месяца назад +6

    እግዚአብሔር ጎድ አላህ ፈጣሪ የሰጠን
    የአባይ ወንዝ ውሃ ባለቤት እኛው ነን
    ብንሰጥ ብንከለክል ብንለቅ ብንገድበው
    ከልካይ የሌለብን የግል ሀብታችን ነው
    ከእኛም ወዲያ ማዶ ለጎረቤት ተርፎአል
    ግብጽ በረሃ ላይ አስዋን ተኝቶአል።
    የኢትዮጵያን መብት ክብር አውቆ የአልጠበቀ
    ግድብ እንዳትሰራ እየነፈረቀ
    በአምስተኛ ሙሌት ድል ተጠናቀቀ
    ምን ታደርገዋለህ አለቀ ደቀቀ።

  • @khalidmohammed4209
    @khalidmohammed4209 3 месяца назад +7

    አሰላም ዋሌኩም ኦስታዝ አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን ነህ

  • @TheAbdu1234
    @TheAbdu1234 3 месяца назад +12

    ቤተሰቦች ላይክ ሼር እያደረጋቺሁ 🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Soso-ke1ek
    @Soso-ke1ek 3 месяца назад +3

    መርህባ ኡስታዜ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 месяца назад +1

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድሞቻችን የኢትዮጵያ ልጆች blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 3 месяца назад +2

    የኢትዮጵያ ውዶች❤❤❤❤

  • @kenenidebela8620
    @kenenidebela8620 3 месяца назад +1

    ኑርልን ኡስታዝ እንወድሃለን

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 3 месяца назад

    እስቴዝ.ጀማል.እናመሰግናለን

  • @mikeafricaunite832
    @mikeafricaunite832 3 месяца назад

    በርቱልን ወንድሞቻችን 🌹🌹🌹💚💛❤️

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s 3 месяца назад

    Bareek Allah Al Arsi

  • @temesgenkiyaa2023
    @temesgenkiyaa2023 3 месяца назад

    አላህ ይባርክህ❤

  • @Soso-ke1ek
    @Soso-ke1ek 3 месяца назад +1

    አየርላይነህ

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 3 месяца назад +1

    የሚገርመው የግብፅ ልምላሜ ምንጭ የሆነችው ኢትዮጵያ በድርቅ በተደጋጋሚ ስትጠቃ ግብፅ አንድ እፍኘ ረድታ አታውቅም ። ይህች አረመኔ ግብፅ ለኢትዮጵያ አንድ ቀን መልካም ተመኝታ አታውቅም ።ዛሬ ድርቅ ሲከሰት ኢትዮጵያ ውሃ ትስጠኝ ትላለች ።

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 3 месяца назад +2

    የህዳሴው ግድብ ሳይገነባ ድርቅ ሲያጋጥማቸው የሚወስዱትን እርምጃ ለምን አይወስዱም ። የአስዋን ግድብ ከህዳሴው ሶስት እጅ የሚበልጥ ስለሆነ በድርቅ ጊዜ መጠቀም ይችላሉ። ድርቅ ሲመጣ ኢትዮጵያ ለእነሱ ውሃ ከየት አምጥታ እንድትሰጣቸው ይጠብቃሉ ?

  • @meditube1065
    @meditube1065 3 месяца назад

    ማሻአላህ

  • @user-kg4nn8tj5t
    @user-kg4nn8tj5t 2 месяца назад

    Amsginalo

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s 3 месяца назад

    Nile is our common river

  • @user-yg8rv2de1x
    @user-yg8rv2de1x Месяц назад

    የኢትዮዽያ የቁርጥ ቀን ልጆች 💕🇪🇹💕🇪🇹💕🎊🇪🇹💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕👍🇪🇹💕👍🇪🇹💕👍🇪🇹

  • @SoliYebirsh
    @SoliYebirsh 10 дней назад

    Maret qofiro ayitekamuminde

  • @konjitwondimneh9651
    @konjitwondimneh9651 3 месяца назад +2

    እንደምን አደራችሁ

  • @teddyaddis4660
    @teddyaddis4660 Месяц назад

    🙏🙏🙏

  • @temesgenkiyaa2023
    @temesgenkiyaa2023 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @girmabersisa
    @girmabersisa 3 месяца назад

    ደርቅ ማለት ለተራዘመ ጊዜ ዝናብ ሳይዘንብ ሲቀር ነው። ለአባይ ወንዝ የሚመግብ ዝናብ የሚዘንበው በኢትዮጵያ ከፍተኛ ቦታዎች
    ነው ።ግብጾች ድርቅ የሚሉት በኢትዮጽያ ዝናብ ለረጅም ጊዜ ዝናብ ከቀረ ነው። ድርቁ ለኢትዮጵያ ጭምር ነው። ስለዚህ ኢትዮጵያ የያዘችውን ውኃ ትልቀቅ ማለት ከሆዳምነት በላይ ነውደ ባይሆን በድርቅ ጊዜ ተሳስበን በጋራ እንጠቀም ማለት ነበረባቸው።

  • @user-kw2rf4hd2s
    @user-kw2rf4hd2s 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Soso-ke1ek
    @Soso-ke1ek 3 месяца назад

    አይቼዋለሁ ብዬነዉ

  • @user-mv1rw9xt4c
    @user-mv1rw9xt4c 2 месяца назад

    ቃል በቃል በይሖን ጥቅል አሰቡን ቢሆን

  • @BiniGetachew-mt9mj
    @BiniGetachew-mt9mj 3 месяца назад

    Alarusi merge Ethiopian man

  • @anondes1099
    @anondes1099 3 месяца назад

    በድርቅ ጊዜ ለራሳቸው መጠባበቂያ ግድብ ኢትዮጵያ እኑድትሰራላቸው ፈልገው ነው??

  • @user-nt1si2eh3u
    @user-nt1si2eh3u 3 месяца назад

    ❤❤❤1ኛ

  • @tadwmichael
    @tadwmichael 3 месяца назад

    Ethiopian can not granted Egypt the amount of of water by signing agreement. With this uncertain world climate change in the world 🌎 can NOT be guaranteed. What ever amount water flows along the Blue Nile they can have it
    Moreover Ethiopia 🇪🇹 has full right to use her natural resource no matter what !!!!!

  • @Johnweek-tw4eb
    @Johnweek-tw4eb 3 месяца назад +1

    😅😅😅😅😅

  • @nesanetlehulum9046
    @nesanetlehulum9046 3 месяца назад +2

    ውሀውን እኛ አንሰራውም ተፈጥሮ ነው ውሀወን የሚሰጠን እንዴት ፊርማችንን እናሰፍራለን ለማንቆጣጠረው ውሀ፣ በጣም ተንኮለኛና ደደብ ናቸው

  • @fyy7841
    @fyy7841 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @NardosAshnafie
    @NardosAshnafie 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤