bermel Georgis ከጫት ቤት አንስቶ ለዚ ክብር አበቃኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 окт 2024

Комментарии • 598

  • @HelinafekaduHilina
    @HelinafekaduHilina 4 месяца назад +81

    እደኔ ደጁን ለመርገጥ ለተመኛቹ ሁሉ የሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቃድ ይሁንልን ደጁን ለመርገጥ ያብቃን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Shamsa-vy1sy
    @Shamsa-vy1sy 4 месяца назад +1

    ሁለተ እየሡሥ ብላችሁ በፀሎታችሁ አሥቡኅ እኔንም ከሥደት መልሥ ደጁን እድረግጥ ቅዱሥ ፍቃዱ ይሁንልኝ

  • @EmyWaketta
    @EmyWaketta 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት እግዚአብሔር እፁብ ድንቅ ነው አንቺን ሳይንቅ ሳይፀየፍ ወዶ ያነሳሽ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እኛንም ትቢያችንን አራግፎ ከተጣልንበት ሳይፀየፍወዶያነሳሽየቅዱስጊዮርጊስአምላክእኛንምትቢያችንንአራግፎከተጣልንበት የእርኩስ መንፈስ እስራት ይፍታን አሜን

  • @eyayugetu-yh1ix
    @eyayugetu-yh1ix 4 месяца назад +1

    የፈጣሪ ስራ ድንቅ ስራ ምን ይሳነዋል ገና ብዙ ታምር እንሰማለን ለደጂህ አብቃኝ

  • @Emawaytarekegn
    @Emawaytarekegn 4 месяца назад +123

    እንደዚች ልጅ ልቤን ሰብስቤ እያለቀስሁ የሰማሁት ምስክርነት የለም ሰማይቱ አባቴ የሁላችንንም ቋጠሮ ፍተልን😢😢😢

  • @Nigst-it2eq
    @Nigst-it2eq 4 месяца назад +2

    ኧረ ቀናውብሽ እህቴ በፀሎትሽ ሁሉ አስቢኝ

  • @mekedestussuma5977
    @mekedestussuma5977 4 месяца назад +33

    በጣም ስጠብቀው የነበረ ምስክርነት ነበር የምሰራውን ሁሉ እርግፍ አድርጌ እያዳመጥኩ ነው።
    ሰመአቱ እባክህን ለደጅህ እና ለአገሬ አብቃኝ። 😭😭😭

  • @MeseretWuobeshet
    @MeseretWuobeshet 4 месяца назад +4

    ላንቺ የተለመነ ሰማአቱ ቅጊዬርጊስ ይለመነን

  • @TsegaTesfay-u1l
    @TsegaTesfay-u1l 4 месяца назад +3

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማዕት ወድ ሰፍራህን አድርሰን አብቃን ልዩ ነዉ ታአምራትህ

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 4 месяца назад +60

    እህታችን ለንቺ የደርሰ ሰማእቱ ቅዱስ ግዮርጊስ ለኛም ይድርሰልን ❤❤❤

  • @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
    @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 4 месяца назад +71

    እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ከነ መላው ቤተሰቦቼ ከዳቢሎስ ከአጋንንት እርኩስ መናፍስት እስራት ፍታን ማረን ድነን ለምስክርነት አበቃን አባቴ ፈቃድህ ከሆነ የመዳኔን ቀን አቅርብልኝ ከነ መላው ቤተሰቦቼ ጥራኝ መንገዱን ሰላም አደርገህልን ለቤት አብቃን እንቆቅልሻችንን ቋጠሯችንን ፍታልን አምላከ ጊዮርጊስ ማረን አምላከ ጊዮርጊስ ራራልን አምላከ ጊዮርጊስ ተለመነን አምላከ ጊዮርጊስ ይቅርበለን ❤❤❤

  • @BiniamTesfay-ke5hq
    @BiniamTesfay-ke5hq 4 месяца назад +1

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 4 месяца назад +36

    በማን እደል እዚያ መጥቼ ከበደል አጥያቴን ነፃ ወጥቼ በረከቱን ባፈስኩት ሰማዓቱን ቅድስ ጊዮርጊስ ለሚሹት ሁሉ ፈቃዱ ይሁንልን

  • @mistereelfachew385
    @mistereelfachew385 4 месяца назад +20

    ምስክርነትሽ ስሰማው እና በእርኩስ መንፍስት ላይ ያለሽን እውቀት እና የፀሎት ቤትሽን መቁጠሪያ መጠቀምሽን ስሰማ የመምህር ግርማ እና የመምህር ተስፋዬ እንዲሁም በእርኩስ መንፈስ ሴራ ላይ እንድንነቃ ያደረጉንን አባቶች ትምህርት የምትከታተይ ይመስለኛል ለአባቶቻችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኦርቶዶክስ እምነታችንን በእውቀት ሳይሆን በተግባር እንድንኖረው ስላስተማሩን:: የልዳው ኮከብ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለአንቺ የደረሰ ለሁልችንም ይድረስልን ደጁንም ያስረግጠን፡፡

    • @ሚካወለተትንሳኤ
      @ሚካወለተትንሳኤ 4 месяца назад +3

      አሜን አሜን አሜን ረጅም እድሜ ይስጥልን በነሱ በኩል ጠላቴን ተበቀልኩ ከሊቀ ሰማዕቱ እና ከሊቀ መልአኩ ከቅዱስ ገብርኤል ጋር ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃሽ ያብቃን

  • @TirualmAlemu
    @TirualmAlemu 4 месяца назад +5

    እረ እህታችን እረለኛም ይድረስልን ውስጤ። እውነት ለደጂህ ታበኝ ይሆን እየልኩ ነው እባቴ በለሁበት የለሁበትን ታቃለህ በሰለም ለሀገሬና ለደጂህ አብቃኝ ለምስክር አብቃኝ ሰማእቱ❤❤❤❤❤

  • @Enate-s5q
    @Enate-s5q 4 месяца назад +2

    እህቴን መሳይ ነሽ ውዴ ሰማዕቱ ለአንች እንደደረሰ ለእህቴ ለሁሉም ቤተሰቦቸ ለመላው ህዝበ ክርስቲያን ይድረስልን 🙏🙏🙏

    • @ሚካወለተትንሳኤ
      @ሚካወለተትንሳኤ 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን ለናንተም ይድረስ ውዴ
      ምናልባት ዘመዳችሁ እንዳልሆን 🤔🤔🤔😘😘😘

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 4 месяца назад +1

    እህቴ ላንች የደረሰ ሰመ
    አቱ ለኔ እና ለቤተሰቦቸ ይድረስልን ይማረኝ

  • @HamiltonAlmaz
    @HamiltonAlmaz 10 часов назад

    ,❤❤❤❤❤❤እዝጋአቤሄር ንስኺ ዝበጻሕክዮ የብፅሐና ሰማእቱ ጅወሪጊስ ይፀዋዓና ሐፍተይ ❤❤❤❤አሜን አሜን

  • @የማርያም-21M
    @የማርያም-21M 4 месяца назад +44

    አላዬ መሀል ያነሳኸው ነገር በፍፁም ስህተት ነው። የሮላንዶ ጉዳይ ሌላ ይሄ ግን ለሷ ብቻ አይደለም መልዕክቱ ለብዙ ሺህ ህዝብ ቤቱ ለመምጣት ለሚለምኑት ጭምር መልዕክት እንድታደርስ ነው የተነገራት። እሷማ ድና መጣች። ደጅህን አስረግጠን እያሉ ለሚለምኑት ተዘግቶ እንደማይቀርና የዘጋበትን ምክንያት ጭምር ራሱ ሰማዕቱ ሲናገር ዝም ብለህ ማቆየትህን አልደግፍም። ይቅርታ ማለትህ እንዳለ ሆኖ መልዕክታት ወደ ቡዙ ህዝብ ሲመጡ እባክህ አትደብቀን። የአንድ ሰው የመኖር ተስፋ ይቀጥላል። አንድ ነፍስ በእግዚአብሔር ፊት ቀላል አይደለችም። ምስክርነቷን እያለቀስኩ ነው። የሰማሁት መጀመሪያም መንገድ ተዘጋ ያልክ ቀን ሰማዕቱ ሳልመጣ ደጅህን ዘጋህ ብዬ ስጠይቅ ነበር። ይህ የኔ የጥያቄዬ መልስ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን። ለጊዜው ነው ብሏል።

    • @maryelove7751
      @maryelove7751 4 месяца назад +6

      አይዞሽ ዉዴ እኔማ እኔ ሳልመጣ ሰማዕቱ ዘጋህብኝ በርህን ስል ነበር እግዲህ መስከረም ሲጠባ ተስፋለን እንደሚጠራን

    • @atnasiyaaynalem7439
      @atnasiyaaynalem7439 4 месяца назад +1

      ይጠራችኋል ብቻም ሳይሆን ይጠራናል ለበጎ ነው ማለት ያዋጣል ሩህሩህ እኮ ነው ሰማእቱ አይተወንም
      ጊዪርጊስ የዋህ እንበለ መስፈርት ወአቅም ከመ እግዚትከ ብሩክት ማርያም ሩህሩህ ልብ አንተ እምበቀል ወቂም
      እንደ እናቴህ እንደ ማርያም አንተም ከበቀል እና ቂም የተለየህ ደግ ልብ ሩህሩህ ሰማእት ነህ። የኔ ዋስጠበቃ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @የማርያም-21M
      @የማርያም-21M 4 месяца назад

      @@atnasiyaaynalem7439 😭🙏🙏🙏 አሜን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 4 месяца назад

      እንደ ዮናስ እንቢ አልናገርም ቢልም ሊያስቆመዉ አልቻለም እዳ አለበት

  • @BirtukanBelayhun-wl3th
    @BirtukanBelayhun-wl3th 4 месяца назад +3

    ሰመአቱ አተበፈቀድክበት ለደጅክ አብቃኝ

  • @SelamTikla-oj6ed
    @SelamTikla-oj6ed 4 месяца назад +2

    ኦ ሰማእቱ ቁድስ ገሪግስ ማሐረን ንደገ ሰላምካ አብቃዓን ኑቁዱስ ጸበልካ አሚን ።

  • @esete4100
    @esete4100 4 месяца назад +3

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔ ያደረከው ብዙ ነው። ተማሪ ነኝ እና በፈተና ሰአት ብዙ ያጠናኋቸው ነገሮች ድንገት ጠፉብኝ ከዛ የሠማእቱን ስም ጠርቼ አባቴ ሆይ እርዳኝ እመሠክራለሁ ብዬ ወድያው የጠፋብኝ ሁሉ ትዝ አለኝ። ክብር እና ምሥጋና ለአምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሁን አሜን!!!!! 🙏🙏🙏🙏

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z 4 месяца назад +3

    እቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማርን ይቅር ብለን ስማእቱ ቅድስ ጊወርጊስ ሆይ ለደጂሀ ለቤት ብቸርነታህ አብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 4 месяца назад +27

    ሰማእቱ አናንተን የሰማ እኔን ሀጢያተኛዋን ቆሻሻዋን ይስማኝ ያድነኝ የእናንተ በረከት ረድኤት ይደርብኝ አሜን

  • @bezawitsisay8619
    @bezawitsisay8619 4 месяца назад +2

    አምላኬ እባክህን ሰማእቱ ለደጂህ አብቃኝ😢😢😢

  • @GenatAbebe-qe4ms
    @GenatAbebe-qe4ms 4 месяца назад +1

    Amen amen amen kedus giyorgise abate ladaji abikagn

  • @butusharobel4446
    @butusharobel4446 4 месяца назад +20

    እኔም የካቲት 23 ነበር የተጓዝኩት 6 ቀን ነው የተጠመኩት ከቃል በላይ ነው ❤️❤️🙏🙏🙏

    • @yenantw21
      @yenantw21 4 месяца назад

      በረከታችሁ ይድረሰን።🥰🕊🎉እኛም ለደጁ ያብቃን በእውነት በፀሎታችሁ ያስቡን።

  • @ggg430
    @ggg430 4 месяца назад +6

    😢😢😢😢😢 እረ ላች የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ርዳኝ እኔስ ማርያምን ደከመኝ ፆለት ላደርግ ስቆም እቅልፍ ድብርት ምን ላይ እዳለሁ አተ ታውቅ አለህ የዘወትር ምኞቴ ክርስቶስን መከተል በመስቀል የዎለውን ውለታ ማሰብ ነው ግን አድ ቀን ፆለት አድ ቀን መተው ደከመኝ እባክን አምላኬ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ባሬህን እርዳኝ እና ልመስክር አተን ብቻ ልሻ😢😢😢

    • @ሚካወለተትንሳኤ
      @ሚካወለተትንሳኤ 4 месяца назад

      አይዞሽ እህቴ ለመፀለይ ስታስቢ እንዳያደክምሽ በመቁጠሪያ ጀርባሽን መታ መታ አድርጊ ፀሎት እንዳይከለክልሽ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 4 месяца назад +1

      አትተይ የኔ እህት ይሄ እርኩስ እንፈምትባረኪበት ችግርሽ ቋጠሮሽ እንፈሚፈታበት ስለሚያዉቅ የአየር አጋንንት እኮ ነዉ የሚፈትንሽ እኔም እንደሱ ነበርኩ ቀድመሽ በስዕል አድኖ ፊት 41 ስገጅበት ሰይፈ ስላሴን መፀለይ ጀምሪማ ለዉጡን ታይዋለሽ እኔ ሰርቶልኛል የፀሎት የስግደት የፆም ጥቅም ለካ ለራስ ነዉ ወድጄ እፀልያለሁ ለካ ለራሴ ነዉ ስንት ነገር መሰለሽ የስላሴ ሰይፍ በህይወቴ የተደቀኑብኝ ጋሪጣ የመታልኝ ህይወቴ ተስተካክሏል ክብር ለስላሴ ለንጉሴ ይሁን እህቴ በርች

  • @truthseeker8331
    @truthseeker8331 4 месяца назад +1

    ይገርማል

  • @MtnN-tv7ns
    @MtnN-tv7ns 4 месяца назад +5

    ሰማእቱ አንቺ እንደሰማን እኛንም ይስማን እህቴ እርጋታሽ አነጋገርሽ አገላለፅሽ እራሱ በጣም ደስ ይላል አንቺን የጎበኝ ሰማእቱ እኛንም ልጆቹን ይጎብኝን የልዳው ጊዮርጊስ ደጅህን እረግጥ ዘንድ ፈቃድክ ይሁን ያለሁበትን አንተ ታውቃለክ ለአገራችን ሰላምን ላክልን ለሕዝቦቻም ምህረትን ከፈጣሪ ለምንልን ለደጅህ እኔንም ባለቤቴን ቤተሰቦቼን አብቃኝ

    • @ሚካወለተትንሳኤ
      @ሚካወለተትንሳኤ 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን አመሰግናለው ቤተሰቦቼ ውድ እህቴ ለደጁ ያብቃችሁ

  • @addismekonen7399
    @addismekonen7399 4 месяца назад +20

    ፀልዩልን እኛ ልጆቹን ከእሳት እንዲያወጣን ድነቱን እንሻለን የሰማዕቱን ደጅ እንድናይ

  • @mesererthaile7348
    @mesererthaile7348 4 месяца назад +23

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ይብቃኝ

  • @MheretTsiduye
    @MheretTsiduye 4 месяца назад +2

    ❤ቃለ ሒወት ያሰማልን ስለጣችሁን ምስክርነት እጂግ በጣም እናመሰግናለን ❤ ሁላችንንም ሰመዓቱ ለደጁ ያብቃን❤አሜን

  • @MisrakWoldu-l8p
    @MisrakWoldu-l8p 4 месяца назад +3

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከክፉ ሁሉ ጠብቀን
    ማረን አሜን !!!

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 4 месяца назад +3

    እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ላቺ የደረሰች ኪዳነ ምህረት እኛንም ትድረስልን ለመንድማችንም እግዚአቢሄር አምላክ ይባርክልን ሰማቱ ቁዱስ ጎርጊስ ለበረከትደጅህ ለመርገጥ አብቃኝ

  • @tirsitsimur3396
    @tirsitsimur3396 4 месяца назад +17

    እግዚአብሔር አምላክ ግን ይሄን ትውልድ እንዴት ነው የወደደው? በዚህ ዘመን እደዚህ አይነት ድንቅ ጸበል እንደምን ተገባን? የምንሰማውን መልዕክት ሁሉ እንድንተገብረው አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ፈቃዱ ይሁን።
    አሜን

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 4 месяца назад

      መርቱ በዝነው ይህ ነገር ያሥነባኛል ወንደምወንደሞን እያርደ ምን አይነት ቸርነት ነው

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 4 месяца назад

      በጣም እውነት ቸርነቱ አይለየን 🙏🙏🙏

    • @haymetabraham7266
      @haymetabraham7266 4 месяца назад

      Ywnam hula migermgn endat biweden new eyalku edenkalww

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 4 месяца назад +1

    መገባት ይጀምር በየቤታችን መድሀኒአለም አሻቴ❤❤

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 4 месяца назад +1

    እረተው ፈጣሪያችን ከጫፍ እስከ ጫፍ ምድር ያነተ ናት እባክህ ባለንበት ማረን ለስማእቱ ጌወርጌስ ደጂ ፈቅደህ እስከምታደርስን❤❤❤❤

  • @ዘማሪበሃይሉሙላት
    @ዘማሪበሃይሉሙላት 27 дней назад

    እህቴ ሰማእቱ ህይወትሽንና ቤትሽን ባርኮ የቀየረ መንፈሳዊው ህይወትሽን ያበረታ አምላከ ጊዮርጊስ ላንቺ የመዳን መንገድ ድሽን ያመለከተ የመራ ሰማእቱ ያንቺ በረከት ለኔ ለባርያው ይሁን አሜን

  • @ameteghebre5645
    @ameteghebre5645 4 месяца назад +1

    Ehit sematu ydersbet lenaydres❤

  • @HailuMekonene
    @HailuMekonene 4 месяца назад +4

    የቅድስት ስላሴ ፍጡር አደለምእንዴ ሮክርስቲያኖ ሮናልዶ ፈጣሪ ሊያድነው ከፈለገ ኢትዮጲያ ይመጣል እነደሁላችንም ሰው ነው

  • @dq244
    @dq244 4 месяца назад +2

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ተመስገን አምላኬ ተዋህዶ ላረከኝ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 4 месяца назад +6

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በናንተ በረከት ይጎብኘን በጣም መምጣት እጓጓለሁ የልዳው ኮከብ ቅዱስ ጊዮርጊስ የንጉሱ እግዚአብሔር ታማኝ አገልጋይ ፍቃዱ ይሁን ብዙ ታምራትን በቤታችን አይተናል መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @ሚካወለተትንሳኤ
      @ሚካወለተትንሳኤ 4 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን እህቴ ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃሽ እህቴ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

    • @FatemaMehamed
      @FatemaMehamed 4 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @meronfisseha9999
      @meronfisseha9999 4 месяца назад +1

      Amen 🙏

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 4 месяца назад

      አሜን

  • @amiwoldeyesus2304
    @amiwoldeyesus2304 4 месяца назад +3

    ካልጋችንስ የምንነሳው በሱፍቃድ አይደለምን፡ ምስጋና ላንተ ይሁን አቤቱ እንደቸርነትህ ማረኝ በድንግል እናትህ በሰማእቱ ቅዱስ ጌዮርጊስ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ለእህታችን የደርሰው ለእኛንም ይደርሰልን ለሁላችን

  • @EmuyeEthiopia
    @EmuyeEthiopia 4 месяца назад +2

    ሠማህቱ ቅዱሥ ጊዮርጊሥ ለደጁ ያብቃን

  • @SebleGetachew-um6mt
    @SebleGetachew-um6mt 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @freze2100
    @freze2100 3 месяца назад

    አቤቱጌታዬ መደህቴእየሱስክረስቶስ ሆይ ማረኝ ሰማአቱ ቅዱስጊውረጊስ አቤቴ ለደጂህ ፀበል አብቃኝ

  • @amsalukindie8888
    @amsalukindie8888 8 дней назад

    ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔንም ህይወት ባርክልኝ

  • @MikiasTadesse
    @MikiasTadesse 4 месяца назад +2

    አንቺን የረዳ እግዚአብሔር እኛንም ይረዳናል!!!

  • @tigistdajane2742
    @tigistdajane2742 4 месяца назад +31

    አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ቸር ነህ ማሀሪ አባት ነህ ይቅርታና ምህረትህ አይለየኝ እኔ ሀጢያተኛዋ ልጅህን ይቅር በለኝ ሀጢያቴ ከምድር አሸዋ በዝቷልና

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳቸው
    አምላክ ቅዱሳን ይርዳቸው

  • @rozayilma523
    @rozayilma523 4 месяца назад +2

    ሰማህቱ እባክህን ለደጀህ አብቃኝ😢 ቋጠሪዬን ፍታልኝ!
    ወልደ አማኑኤል ,ወለተ ማርያም,ወለተ ተክለሃይማኖት ,ወልደ ዮሃንስ አላዬ እባክህን ሰማችንን ፅፈህ በወረቀት ጊቢ ወስጥ አስቀምጥ እባክህን ።

  • @biniyamwendwesen6035
    @biniyamwendwesen6035 4 месяца назад +2

    ክንፈ ገብርኤል ነኝ በፀሎት አስቡኝ ሰማእቱ ደጁን እንድሳለም ይርዳኝ

  • @RihaniT-mx6ey
    @RihaniT-mx6ey 4 месяца назад +9

    ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ለደጅህ አብቃኝ ከነቤተስቦቼሕ ለንስሐ ሞት አብቃኝ እኔን ሃጥያተኛዋን ዜማዊዋ😢😢😢

  • @alemtsehaydejene637
    @alemtsehaydejene637 4 месяца назад +2

    ሳይገባኝ ደጅህን ያስረገጥከኝ ሊቀ ሰማዕታት ዘወትር በህይወቴ ጣልቃ እየገባህ ጠብቀኝ❤❤❤

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 4 месяца назад +1

    አላየ ግን ታዘብኩህ ሰዉ አትፍራ ለሰዉ አትስራ ለ እግዚአብሔር ስራ ከ እግዚአብሔር ስትሆን አለም በክፉ እንደተያዘ ታዉቃለህ ከአለም መረጥኳችሁ እንጅ የአለም አይደላችሁም ከአለም ብትሆኑስ አለም በተቀበላችሁ ያለዉን አትርሳ ከአለም ስላልሆነ ሁሉንም ይቀበሉኛል ተቀባይነት ለማግኘት ብቻ አትርሳ በዚህ ምስክርነት መዘግየት ሀጥያት ሰርተሀልና ንስሀ ግባበት። የተቀበለ ይቀበል ያልተቀበለ የራሱ ጉዳይ ብቻ አንተ እምነት ይኑርህ በሰማዕቱ ምስክርነት አትለፍብን የሰማዕቱ ቃል ይከበር አይተናል እነማን እንደተቃዎሙህ አገልጋይ ሁሉ ብፁዕ አይምሰልህ ስንት በቤቱ ዉስጥ ከይሁዳ የከፋ ደፋር አለ መሰለህ ለሰይጣን ያደረ በክርስቶስ ቤት ለወሬ ያደረ ገለባ አለ የ እኛ አገልጋይ ተበረየየ የዮቱዮብ ዲያቆን ሲቀድስ የማናየዉ ነዉ ወሬዉን ያራገበዉ ቅን ቢሆን ከዚህ በፊት ድንቅ የሆነ ምስክርነት ተሰቷል እሱን አላቀረበም ወሬ የመሰለዉን ነገር ግን ድንቅ ሆነበት ለመናፍቃን አሳልፎ ቤ/ን ሲሰጥ ሲያሳጣ ግን አልከበደዉም ታድያ ቤቱ ከሚኖር መናፍቅ በላይ ቤ/ን ጠላት አላት እንደዉም በአንድ ፊቱ ክደዉ የወጡት ይሻላሉ ምህረት ያገኛሉ።

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 4 месяца назад +4

    አምላከ ጊዬርጊስ ሁላችንም በንፁ ልቦና ለደጁ ያብቃን እውነት የሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ተአምሩ ብዙ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 4 месяца назад +2

    ሰማዕቱ ቅድስ ጎርጊስ እባክ ችግሮቼን ፍታቸው ለደጅህ አብቃኝ መጥቼ ልባረክ እባክህ እባክህ ለምስክርነት አብቃኝ፡፡

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu 4 месяца назад +6

    በጉጉት ጠብቄ ነበር ተለቆ እክሰመው ድረስ ተመስገን አንች ግን ጊወርጊስ ይወድሻል ታድለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሚካወለተትንሳኤ
      @ሚካወለተትንሳኤ 4 месяца назад

      አንቺንም ውድ እህቴ ይወድሻል ሀጢአታችንን ነው የሚጠላው መልኩን ሁሌ ፀልይው ቤትሽ መጥቶ ይምርሻል ነገርሽን ሁሉ ያስተካክላል ሰላምሽ በክርስቶስ ኢየሱስ ይብዛ❤❤❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 4 месяца назад +2

    ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጀህ አድርሰኝ አላየ ውድ ወንድሜ ወለተ ሀይማኖት እያልክ በፀሎታቸው አሰብኝ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 4 месяца назад +1

    ለሚቆርብ ሰዉ በመዳፉ ክርስትና ስም ፅፈዉ የዳኑ ሰዎች አዉቃለሁ የ እግዚአብሔርን የማዳን ጥበብ ህግና ስርአት ልታበጅለት አትሞክር አላየ አንዳንድ የሰዉ መዳን የማይፈልጉ እዉነተኛ ያልሆኑ አገልጋዮች ሀሳብ እንጅ ጉዳዮ ከቤ/ን ስርአት ጋ በምንም አይገናኝም አዲስ ነገር የመሰለህ ሰዉ እርሰ በ እርሱ ስለማይዋደድ እርስ በ እርሱ ሲተሳሰብ ማረዉ ብሎ ሲፀልይ ስላለመድን እንጅ ይህ የፍቅር ምልክቱ ነዉ ክርስትና ስም ፅፎ መስገድ መፀለይ መቁረብ መጠመቅ ስህተት አይደለም ልጅቷም አልተረዳሀትም ለማለት የፈለገችዉ ቢቻል ንስሀ ይግቡ ነዉ አንተ ደግሞ ወስደህ ከቤ/ን ስርአት ጋ አስተሳሰርከዉ እስኪ አሁን ምን አገናኘዉ ቤ/ን እርስበ እርስ አትተሳሰቡ ትላለች ምን ችግር አለዉ በፀሎትህ አስበኝ ማለት🤔 ሰዉ ሲያሳስትህ አባቶች በሚል ሰበብ የደብተራዎችንም ሀሳብ አትቀበል። እስኪ ስርአተ ቤ/ን ነዉ አይደለም ብለህ ሰማዕቱን ስትፀበል ጠይቀዉ እርግጠኛ ትሆን ነበር ከዛ እነማን ትክክል አይደለም የሚሉህን አባቶች ማንነት ፍንትዉ አድርጎ ያሳይህ ነበር መልሱን ታገኘዉ ነበር እየዳኑ የሄዱ እዛ በመጡ ሰዎች ያለወሄዱት ቤተሰቦቻቸዉ ሲድኑ ምስክርነት አልሰማህምን?🤔

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 4 месяца назад +2

    በጣም ደስ የሚል አነጋገር ነው የምትናገረው አገልግሎታችንን ምድራዊ ኋይል አያስቆመንም ያለከው በጣም ደስ ይላለ እንዲያውም ጠላት ሲበዛ የበለጠ መጠንከር ነዉ ያለብን የሚሳደብ ይሳደብ ያመነ ይመን እኛም ምስክሮቹ እንነሳለን መስክረናል ወደፊትም እንመሰክራለን ከጎናችሁ ነን በተለይ አላየ፣ዳዊት ሁላችሁም ደስ የሚል የፅድቅ ስራ ነው የምትሰሩት በርቱ

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 4 месяца назад +2

    እምላከ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏🙏

  • @BiniamTesfay-ke5hq
    @BiniamTesfay-ke5hq 4 месяца назад +1

    Wede bermilu semaet yemithedu sewoch edlognochachu, legna demo xeluyilgn wede su lemedres❤❤❤

  • @Dav-2tube
    @Dav-2tube 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዳግም ለደጅ አብቃኝ

  • @mulneshbalcha2294
    @mulneshbalcha2294 4 месяца назад +1

    ለደጂህአብቃኝሠማይቱአባቴ🎉❤🎉❤🎉❤
    አላዬ፣ጸበልአለህ?

  • @Enate-s5q
    @Enate-s5q 4 месяца назад +2

    አምላኬ ሆይ ለደጁ አብቃኝ
    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔን ሀፀያተኛ ልጅህን አስበኝ ❤🙏🙏🙏

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 4 месяца назад +2

    እሺ እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን ለእርሷ የደረሰ አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛም ይደረሰልን አሜን

  • @rozirozi3911
    @rozirozi3911 4 месяца назад +12

    አላዬ የሰማእቱን ስእል አድህኖ ማሳል እፈልጋለው ሰማአቱ ሰእለቴን ሰምቶኛል ከሰው እጅ ገዘቤን አስመልሶልኛል።

  • @dauddamus-lw6rt
    @dauddamus-lw6rt 4 месяца назад +2

    ላንችም የደረሰ ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኔም ለሀጢያተኛዋ ይድረስልኝ 😢

  • @merd24
    @merd24 4 месяца назад +9

    የቅድሥት ሥላሴ ሥራ ግሩም ነው !
    ክብር ለልዳው ኮከብ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ !

  • @azebhirut4960
    @azebhirut4960 2 месяца назад

    ወለተማርያም ነኝ አደራ በፀሎት አስቡኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለ ደጁ ያብቃኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @zeritessema9182
    @zeritessema9182 4 месяца назад +19

    በጣም ስጠብቀው የነበረ እግዝአብሔር ይስጥህ ወንድሜ
    እሰይይ… ይዘጋል የምትሉ መስሎኝ በጣም ጨንቆኝ ነበር፡ መልካም ዜና ነው እግዝአብሔር ይስጥልኝ፡ ❤

    • @tsigetadele1507
      @tsigetadele1507 4 месяца назад +2

      mechem ayezegam begele eko eyetekede new

  • @YuhanaYuhana-r6m
    @YuhanaYuhana-r6m 4 месяца назад +7

    እናቴ ቅድስት ድግልማርያም ከልጅሽ ከአምላኬ ከመድሀኒቴ ከኢየሱስ ክርስቶስ ለምኝል በአለም የጠፋሁ ትእዛዙን የተላለፉ ልጅሸ እናቴ 😢😢😢😢😢😢😢😢 😢😢ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ😢😢😢😢

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅ ያብቃን

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 4 месяца назад +7

    አባቴ እባክህ እኔን በሃጢአት የተጨማለኩን ልጅህን አድነኝ😢

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 4 месяца назад +1

      ሀጥያቱን በሚያምን ሰዉ ስቀና ለምን ቀድሞ ገነት የገባዉ እሱ ነዉና ይህ ልዮ ፀጋ ነዉ ሀጥያተኝነትን ማመን ታድለሽ እህቴ

    • @ነፃነትየድንግልልጅ
      @ነፃነትየድንግልልጅ 4 месяца назад +1

      @@Kidist-rn2xc የኔ ውድ እንደኔ በሃጢአት የተጨማለቀ የለም😢😢😢ፈጣሪ ምሮ ለደጁ ያብቃኝ😭

  • @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር

    ስራዬን ትቼ ሀ ብዬ ነው የሰማሁሽ፣ለምን መሰለሽ እኔም ቤቴ ተቀምጬ በትንሽ እምነቴ ሃጥያቴን ሳያያይ ባርኮኛል፣ከደዌ ከታሰርኩበት ፈቶኛል፣እግዝያብሄር ከልብ ለታመኑበት የማይነቀነቅ ግንብ ነው፣እኔጃ ቃላት ያንሳሉ እርሱን ለመግለፅ ሰማአቱ ለደጅህ አብቃኝ፣ፀበሉ እኮ ለሁሉ ነገር መድሃኒት ሳይድ ኢፌክት የሌለው እማምላክን ፣ የቅዱስሚካኤል ፣የቅዱስ ገብሬኤል ፣የሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እግዝያብሄር ይክበር ይመስገን

    • @ሚካወለተትንሳኤ
      @ሚካወለተትንሳኤ 4 месяца назад +2

      እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም በምህረት ይጎብኝሽ

    • @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
      @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር 4 месяца назад

      @@ሚካወለተትንሳኤ አሜን አሜን አሜን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 4 месяца назад +1

      ወይ ጉድ ይገርማል እኮ በዚህ ዘመን ስንት የመረጠዉ አለ? ደግሞ እኮ እኛ የጠበቅነዉን አይነት ሰዉ አይደለም የሚመርጠዉ የሚቀድሰዉ ብዙ ሀጥያት ባለችበት የ እግዚአብሔር ፀጋ ትበዛለች እንዳለ በረከታችሁ ይደርብኝ እህቶቼ ማን ያዉቃል ልባችሁ ንፁህ ሊሆን ይችላል። ልበ ንፁሀን ደግሞ እግዚአብሔርን ያዮታል እንዳለ

    • @ሚካወለተትንሳኤ
      @ሚካወለተትንሳኤ 4 месяца назад +1

      @@Kidist-rn2xc እውነት እህቴ አንቺም በርቺ የእግዚአብሔር ሰላም እና ፀጋ በቤትሽ ይስፋን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 4 месяца назад

      @@ሚካወለተትንሳኤ በቸርነቱ ያበርታኝ እኔ ሰነፍ ነኝ

  • @tsehayhaylemaryam1967
    @tsehayhaylemaryam1967 4 месяца назад +3

    አሜን እህቴ ሰማዕቱ ላንቺ እንደደረሰልሽ ለኔም ከነመላው ቤተሰቤ ከታጠረብን ን አጋንንታዊ ማዕሰርት ከተወሰደብንን ከተነጠቅነው ማንነታችንን መልስን ለኛም ድረስልን በምህረትህ ደጅ አቁመን ፍታን ሰማዕቱ ቆመን ከምናቀላፋው አንቃን ሰማዕቱ ፍቃድህ ይሁን አሜን

  • @MahiderKelayneh
    @MahiderKelayneh 3 месяца назад

    ሰማዕቱ ቅድስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ እርዳኝ አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 4 месяца назад +2

    በእወነት እጅግ ድንቅ ምስክርነት ነው ፀጋውን አብዛልሽ በእውነት ግን ከሱስ እንዴት እንደተመለሺ ብትነግሪ ብዙ ሰው ይማር ና ይደን ነበር የመናፍስም ስራዊ ሰለገባሺ እና በማን ትምህርት እንደተመለሺ ብትገልጪው መልካም ነበር

    • @ሚካወለተትንሳኤ
      @ሚካወለተትንሳኤ 4 месяца назад +1

      እግዚአብሔር ይፍቀድ ምን አልባት አስተማሪ ከሆነ ሙሉውን የህይወት ታሪኬን ልናገር እያሰብኩ ነበር በሀጢአት መውደቅ ውስጥ እግዚአብሔር እንዴት እንደሚያግዘን ብናገር ደስ ይለኛል

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 4 месяца назад +4

    የሚያስጨስ እና የሚያስቅመው ወሰንግላየሚባለው የዛር መንፈስ ነው ወሰን ግን ካለ አዳልሞቴ አለ እግዚአብሔር ከእነዚህ መንፈስ ያላቀን

    • @ሚካወለተትንሳኤ
      @ሚካወለተትንሳኤ 4 месяца назад +1

      አሜን እኔም ጋር ወሰን ጋላ አዳል ሞቴ አዳኝ ወርቁ ራሄሎ ነበሩ በጣም ስቃይ ነበር ያየሁት ፈተና ከባድ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በፈተና ያሉትን ሁሉ እግዚአብሔር ከፈተና ያውጣ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 4 месяца назад

      እቅም ነበር በዙሪያም መናፍቃን ናቸዉ ካለች አለቃዉ አዳል ሞቴ ነዉ ሌሎቹ ወሰንጋላ የሚያስጨሰዉ ጠቋር ደፋሩ ቅዱሳንን የሚያሰድበዉ ለምሳሌ ሰማዕቱን እሳደብ ነበር ብላለች አዳል ሞቴም ሀይማኖት ስለሚያስቀይር በቅዱሳን ላይ ያጠራጥራል ሁሉም አሉ እድሜ ለመላከ መንክራት ማን ይገባዋል ያልደረሰበት ያላወቀ እኮ አይገባዉም የምንለዉ እኔም በአያቴ ዛር ተፈትኛለሁ እኔ አላምንበትም ግን በኔ ላይ ነበረ ተደብቆ ህይወቴን ሲያመሳቅለዉ ነበር

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 4 месяца назад +4

    አማኑኤል አማኑኤል አማኑኤል እኔንም በዙራዬ ያሉትና ቤተሰቤን ልጆቼን ከሚመጣው ማት አውጣኝ ለደጅክም ጠርተ የጀርከውን ጨርስልኝ ለስጋ ደሙ አብቃን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢።

  • @MastewalWuletawu
    @MastewalWuletawu 3 дня назад

    እግዜብሔርበቤቱያጾናችውመታደልነውቤቱንመርገጥሽ

  • @rozirozi3911
    @rozirozi3911 4 месяца назад +3

    ሰማእቱ ለንሰሀ ወለቅዱስ ቁርባኑ የብቃኝ ህዝበክርሰትያኑንም አብቃልኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ ሰማእተ እኔአረሳውም የቺን የምግብ ቤት ፍርፋሪ አተ ተውቀዋለህ ዛሬ እግዚያብሔር ይመስገን ታሪክ ተቀይሮአል ይመስገን።

    • @ሚካወለተትንሳኤ
      @ሚካወለተትንሳኤ 4 месяца назад

      በጣም እንዴት ይረሳል የሚገርመው ደግሞ የሚበላ ጠፍቶ የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ሄደን ዝክር የበላን ቀን አይርበንም ነበር ሌላ ደግሞ እኔ ጋር የነበሩ እርኩሳን መናፍስት በጣም ይቃጠሉ ነበር ለረሀብ ብለን የበላነው የሰንበቴ ቤት ዝክር በጣም ጠቅሞናል

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 4 месяца назад +7

    እህታችን ለንቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱሰ ግዮርጊሰ ለኛም ይድርልን ❤❤❤

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 4 месяца назад +2

    የሰማዕቱ የቅዱሰ ጊዮርጊስ አባት ሆይ ቸሩ መድኀኔዓለም አባቴ ለደጅ አብቃኝ አሜንንን🙏❤🙏

  • @ananya_media
    @ananya_media 4 месяца назад +4

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @ananya_media
      @ananya_media 4 месяца назад

      እናንተንም ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @mekdesdagnaw8201
    @mekdesdagnaw8201 4 месяца назад +3

    ሰመአቱ አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ላች የደረሰ ለኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን

  • @OhthatJask-tz1vb
    @OhthatJask-tz1vb 4 месяца назад +1

    Ehtachen mngna tewedeshal desss ybelshe Elllllllllllllll

  • @minasautotapiceria8575
    @minasautotapiceria8575 4 месяца назад +3

    Amen

  • @genetemariyam9015
    @genetemariyam9015 2 месяца назад

    ሰማአቱ ቅዱስጊዬርጊስ ስምህ የተመሰገነ ይሁን

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 4 месяца назад +22

    የዝችን ልጅ ምስክርነት በፍለጋ ኢትዩብ የቀረኝ ቦታ የለም በፍለጋ🥰

  • @Fyf-du5yf
    @Fyf-du5yf 4 месяца назад +10

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እባክህን ከነቤተሰቦቸ ከነባለቤቴ ለተቀደሰች ደጅህ አብቃን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😥🙏🙏🙏🙏

  • @MelatYishak
    @MelatYishak 4 месяца назад +3

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ

  • @BytiByti-j4q
    @BytiByti-j4q 4 месяца назад +2

    ቁጥር አሥቀሙጡ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ለደጅህ አብቃኝ

  • @የወንቅሸትወዳጅ
    @የወንቅሸትወዳጅ 4 месяца назад +4

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እኔን ሀጢያተኛዋን ምህረት አድርግልኝ🤲
    የልዳው ኮከብ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የአባቴን እባክህ ማረው🤲😥🤲🕯

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 4 месяца назад +2

    በጉጉት ስጠብቃት ነበር በረከትሽ ይደርብን እህታችን❤❤❤

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 4 месяца назад +10

    ያሳደከኝዉ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አንተ ድረስልኝ በሰዉ ሃገር ተሰቃየሁ 😭😭 ሰዉ ሁኘ ሰዉ ፈራሁ አየ እኔ 😭😭💒 አምላከ ጊዮርጊስ አንተ እረዳኝ

  • @mahelit
    @mahelit 4 месяца назад +2

    ሰማእቱ አባቴ ቅዱስ ገወርጊስ አንችን የረዳ እኔንም ያስበኝ 😢😢😢