ወቅታዊ ፡- የብሔራዊ ባንክ ገዢ ማብራሪያ Etv | Ethiopia | News zena

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • ወቅታዊ ፡- የብሔራዊ ባንክ ገዢ ማብራሪያ #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Комментарии • 98

  • @frezerkebede7258
    @frezerkebede7258 Месяц назад +12

    He knows what he is talking about, great to have such a knowledgeable leader! Push forward and good luck.

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 Месяц назад +7

    እዉቀት የሌላችሁ እባካችሁ አስተያየት ከመስጠት ተቆጠቡ ይሄ የጀበና ቡና ወሬ አይደለም ባይገባችሁም ወይ ዝም ማለት ወይንም አፍራሽ ሀሳብ ከመሞጫጨር መቆጠብ ትልቅነት ነዉ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

    • @zenebezenebu1567
      @zenebezenebu1567 Месяц назад

      አጄንዳውማ ትልቅ ነበር፤ግን ገዢው?

  • @YonasKebede-gi7gh
    @YonasKebede-gi7gh Месяц назад +10

    የዘገየ ነገር ግን እጅግ ወሳኝ እርምጃ ነው ህዝቡም ቢበዛ ለአንድ ሁለት ዓመት ወገብን ጠበቅ ማድረግ ያስፈልጋል ❤❤❤ በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ❤❤❤

    • @zikretewahedo6166
      @zikretewahedo6166 Месяц назад +1

      እሺ የዲጂታል ሰራዊታችን

    • @adoniasfaw7277
      @adoniasfaw7277 Месяц назад

      Ene gen endet new netasebut yemr

    • @bfayr443
      @bfayr443 Месяц назад

      ወገብ ለእስክስታ ነው እንዴ የምትጠቀመው ።

  • @petersima8811
    @petersima8811 Месяц назад +7

    Very good interviewer. Very good explanation

  • @user-io2zk2ny5c
    @user-io2zk2ny5c Месяц назад +9

    Thank you for the clear explanation Ato Mamo

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 Месяц назад +2

    NBE Governor Mammo,
    You know what you are talking. You are an outstanding, knowledgeable and articulated gentleman.
    With respect,

  • @yitagestefera1497
    @yitagestefera1497 Месяц назад +1

    What a visionary Governor!!! Glad to have a determined leadership in our monetary policy wing.Keep shaking let the moneys fall.✌️

  • @araray2033
    @araray2033 Месяц назад +2

    ግሩም ግንዛቤ አስጨባጭ ቃል ምልልስ ነው። አቶ ማሞ የሠሩትን እና የሚሠሩትን በሚገባ የሚያውቁ ሰው መኾናቸው ይታያል። ሐሳባቸውን በሚገባ አደራጅተው እና አሰብቅለው ይገልጻሉ፤ ያለምንም ማጋነን፤ ያለምንም ማድበስበስ፤ በመልካም አንደበት። ለውጥ ቀልባሽ ልሂቃን፣ የቀለም አብዮት ፈላጊ ምሁራን፣ ወዘተ. ሰውየውን በትምህርት እና ልምድ ማነስ የተነሣ ለብሔራዊ ባንክ ገዢነት አይመጥኑም እንደሚሉ ዐውቃለኹ። ግን ቅናት፣ ክፋት እና የሥልጣን ጥም ከበከላቸው አእምሮዎች ምክኑአዊ ግምገማ ይጠበቃል?

  • @melkamumerid827
    @melkamumerid827 Месяц назад +1

    A nice interview and responses that a layman can understand. In my opinion, giving responses to tough questions in a simple and understandable way requires a high level thinking and understanding complexity. Thank you to the NBE Governor, Mr. Mamo Mihretu, for such a response that could clear confusions around implications of the recent changes in the macroeconomic policy. Well appreciated 👍

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 Месяц назад +1

    ማየት መልካም አየናቸው ለማለት ያብቃን የ ኢትዮጵያን እድገትዋን ያሳየን::🕊⚖️🏃🏾‍♂️

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @adamuwolde4408
    @adamuwolde4408 Месяц назад

    Excellent interview. Well done !!!

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Месяц назад

    ❤ደላር $ ብዙ ብድና ርዳታ ተገኘ ፥ የንሮውድነት የለም ተቀበረ በቃ በፍፅም አይኖሩም ። ሺ አመት ግዛን አቢይ አህመድ መንግስታችን ይቁሙልንንንን❤

  • @user-ut7cn5sd7q
    @user-ut7cn5sd7q Месяц назад +3

    ስግብግብ ነጋዴዎች ላይ ጨከን ያለ እርምጃ ለመውሰድ መወሰን ያስፈልጋል
    - ወርቅ ፣
    የቁም ከብትና ሌሎች እንስሳት በህገወጥ መንገድ ወደጎረቤት አገር ይሸጣሉ።

    • @aghsepda
      @aghsepda Месяц назад

      ደንቆሮ

    • @user-ut7cn5sd7q
      @user-ut7cn5sd7q Месяц назад

      የአባትህ ስም ነው።

    • @user-sz3fc6xt5v
      @user-sz3fc6xt5v Месяц назад

      Bel..Shimelis Abdisa sayanebebew befit..yihnin commentihin..tolo bileh atifaw!!!

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Месяц назад

    ❤ውጤቱ እኮ ጡሩ ነው ንሮውድነት የለም አሁን ሁሉ ቀነሰ ዋጋው❤ ህዝቡ ተጠቃሚ ሆነ 100% ሺ አመት ግዛን አቢይ አህመድ❤

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw Месяц назад +2

    ይህ የአለም ባንክና የአለም ገንዘብ ድርጅት የሰጡት ብድር በጥቅሉ ሲታይ ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ውስጥ መግባቷን ያረጋገጠችበት ብድር ነው፡፡ የባርነት ሰነድ ነው፡፡ ከእንግዲህ አገሪቱ የእኔ የምትለው በሙሉ ይወስድባታል፡

    • @naolg1864
      @naolg1864 Месяц назад

      how? explain...keep silent if u can't explain

    • @rob21112
      @rob21112 Месяц назад

      Yeah tell us more :))

  • @rob21112
    @rob21112 Месяц назад +1

    Salute Mr Mamo Mihretu!

  • @workieddinka6334
    @workieddinka6334 Месяц назад

    እግዚአብሄርም ይረዳናል!!

  • @muezapp396
    @muezapp396 Месяц назад +1

    To improve our economy, we should start by reducing spending in Ethiopia.

  • @Berhanu-qv1xs
    @Berhanu-qv1xs Месяц назад +1

    ብሄራዊ ባንክና መንግስት እየወሰደ ያለው እርምጃ አስተማማኝነቱ የተረጋገጠ አሰራር ነው
    ብዙ ውዥንብር የሚያናፍሱ ህዝብን ያላካተተና በጣት የሚቆጠሩ ሰዎች በእጅግ በብዙ ተጠቃሚዎች ናቸው
    አመንም አላመንም እኢትዮጵያ ወደ ብልፅግና እየገሰገስች ነው❤❤

    • @towfikendris8155
      @towfikendris8155 Месяц назад

      Mn malet new abzagnochu economistoch yetkawemut ke mnm tenestew new eyalkegn new

  • @Lul-l2n
    @Lul-l2n Месяц назад

    Tesfa. Sechi tenegagariwoch meenalehu❤

  • @sewnetmehon3281
    @sewnetmehon3281 Месяц назад +5

    ይድረስ ለዘመዴ ነህ ንጋቱ፦
    አቶ ዘመዴነህ፦ ጅራትህን እየቆላህ ዱሮ ለወያኔ አሁን ደግሞ ያንኑ ጅራትህን እየቆላህ ለኦሮሙማ ሁለቱም የተከተሉት ፖሊሲ ትክክል ነው ስትል ትንሽ አታፍርምን? አብይ አህመድ አሁን እከተለዋለሁ የሚለው ፖሊሲ መለስ ዜናው ከተከተለው ፖሊሲ እጅግ በጣም ይለያል፡፡ በዉጤቱም በሙቱ የመለስ በብዙ እጅ ይሻል ነበር፡፡ አንተ ሁለቱንም ፖሊሲወች ትክክል ናቸው ብለሀል፡፡ ቪድዮወቹም አሉ፡፤ አሁን አንት ሰው ነህን??

    • @abieteffrimekta2344
      @abieteffrimekta2344 Месяц назад

      በግል ችግር አለህ እንዴ ከዚ ግለሰብ እሱ እኮ እዚህ የለም

  • @gashahunt
    @gashahunt Месяц назад +2

    በእውቀት የተሞላ ማብራሪያ ነው

  • @BahruOusmann
    @BahruOusmann Месяц назад

    የበለጠ ድህነት

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 Месяц назад +1

    ቀጥሉበት አሸናፊ እናቴ ናችሁ አትጠራጠሩ ጥቂር ገበያ ካንሠር ተቃጤለ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @lemamengasha6218
    @lemamengasha6218 Месяц назад

    nice explanations

  • @suzyhelen2809
    @suzyhelen2809 Месяц назад +1

    መንግስቲ ገና አሁን ትክክለኛ ውሳኔ አድርገዋል።ስለሆነም መንግስቲ ከንግድ ሙሉ በሙሉ መውጣት አለበት።

  • @apexfuture1979
    @apexfuture1979 Месяц назад

    ሰው በሙያው ሲውል ውጤታማ ሆኖ ሃገርን ይቀይራል።
    በቃ! እኛም የኢኮነሚውን ጉዳይ ከሚመለከታቸው እንጂ አጉል ሁሉን እናውቅላቹሃለን እያሉ ለጥቅማቸው ሲያባሉን የከረሙትን አፋችሁን ዝጉ ማለት ይኖርብናል።

  • @nikmas624
    @nikmas624 Месяц назад

    when the exchange rate increases, the cost of imported goods also rises, leading to higher import duties. This can result in increased prices for consumers.

  • @davido10x63
    @davido10x63 Месяц назад

    Seriously !!

  • @desertlumi1420
    @desertlumi1420 Месяц назад

    ማይክሮ ኢኮኖሚክስ ምንድነው ብሎ ነበር መጀመር የነበረበት:: ሌላው ማብራሪያ ምንም ኣልገባኝም:: እሱ የምያወራውና መሬት ላይ ሃቅ የተለያየ ነው::

  • @yosefzeleke8390
    @yosefzeleke8390 Месяц назад

    የዋጋ ንረት ባለበት የኢኮኖሚ ዕድገት ጥራት የለሌው ዕድገት ነው ።

  • @simachewwoldie3301
    @simachewwoldie3301 Месяц назад

    Like other nations we need to pay the scarifications and create better opportunities for the generations to come….instead of living poor forever!!!

  • @amanuelayele6942
    @amanuelayele6942 Месяц назад +1

    Gobez new kemir ,bizu 30 Amet exactly even Ayinebebim neber

  • @mohamedkedir6650
    @mohamedkedir6650 Месяц назад

    መንግሥት የውጪ ምንዛሪ ቁጥጥር የማያደርግ ከሆነ ኤክስፖርትና ኢምፖርት የሚያደርጉ ነጋዴዎችና ሌሎችም ሀገሪቷን የሚያሸብሩ ግለሰቦች የዶላር ምንጭ እንዴት ልታወቅ ይችላል? እነዚህ ባለሀብቶችና አሸባሪዎች ሀገሪቷን ከዚህ የባሰ ትርምስ ውስጥ አይከቷትም ወይ?

  • @ethionews4104
    @ethionews4104 Месяц назад

    ዶላር አልጨመረም የአንድ ዶላር ዋጋ ከመቶ ብር በላይ ከሆነ በጣም ቆይቷል የእቃ ዋጋ ግን ለምን እንደሚጨምር ሊገባኝ አልቻለም

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Месяц назад

    ❤በመለስ ዜናዊ ወያኔ ግዜ በንሮውድነት ተሰቃይተን ነበር አሁን ግን እድሜ ይስጠው ደ/ር አቢይ የንሮውድነት ቆብሮ ሙቹ ጥሩ ንራችን ተሻሽሎ እኖርን ነው ተመቹቶናል ሁሉ ገበያ ቀንሰዋል❤

  • @asterdesta8292
    @asterdesta8292 Месяц назад

    ሪል ስቴት ጉዳይ እንዴት ይታያል

  • @berekethabtamu2846
    @berekethabtamu2846 Месяц назад

    I have a question. Unless the Government and Private Banks offer forign exchange as much as needed for the Importers, How are we eradicating the black market?

  • @rufael0796
    @rufael0796 Месяц назад

    አፋኞችን መቆጣጠር ያልቻለ አሰራር አንዴት ተሻሽሎአል ይባላል ?

  • @user-ky7qf1ij6d
    @user-ky7qf1ij6d Месяц назад

    በድሀ እና በሀብታሞች መካከል ያለው ልዩነት እጅግ እየሰፋ ነው በእውነቱ ! ይሄ ደግሞ ቆይቶም ቢሆን የዝርፊያ ድርጊት ሊፈጥር ይችላል ። ደቡብ አፍሪካ ላይ ያለው ሁኔታ በዚህ የኢኮኖሚ ልዩነት የመጣ ነው !

  • @mekonnendebel2570
    @mekonnendebel2570 Месяц назад

    How does the new macroeconomy policy reform drives Ethiopia into middle in come country. I mean the ultimate goal of the reform...

  • @kamiladem-sr8fl
    @kamiladem-sr8fl Месяц назад

    what about crypto and the effect on the new reform?

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb Месяц назад

    አቶ ኤልያስ አመልጋን ጋብዙት!!

  • @addisoukikenfela6060
    @addisoukikenfela6060 Месяц назад

    እነዚህ አበዳሪ ያለ ተያያዥ አስገዳጅ ሳይኖር አያበድሩም እባካችሁን ለገንዘብ ተብሎ ታሪክ የማይረሳው ስህተት እንዳትሰሩ አለህ ይርዳቹ

  • @alemasfaw8179
    @alemasfaw8179 Месяц назад

    እረ ጋሼ ከዶላሩ ይልቅ የመንገዱ ነገር ብሶብናል መላ ይበሉን ! እባክዎትን ከኮኮበ ጽባህ እስከ ላምበርት ጎብኘት ያድርጉት ኢምፖርት ይደረግ ይሆን መንገዱ ማለቴ ነው ?
    ይድረስ ለክቡራን X እባካችሁ መንገድ ለሚሰሩ አሰሪዎች ብሩን ዝም ብላችሁ ስጧቸው እዛ ምስኪን ደሀዎች ዝናብና በርድ ይፈራረቅባቸዋል ያም ሆኖ ሰራው በአግባቡ አይሰራም ሰራተኞች ስራ ውለው ቤታቸው የሚገቡት ከ 3፡15 -30 በፈጀ ጉዞ ነው !

  • @YohannesBezabeh
    @YohannesBezabeh Месяц назад

    😮ኤ

  • @ashtesera6949
    @ashtesera6949 Месяц назад

    Betam yemigerew gine....110 million balebet hager indezihe ayenet major policy change sinderge...2/3 Economist medereke laye wetetew weyeyet sayedereg,le hizebum ginezabe dayederege,mengest zime bello change siysmeta....betame-betame new yemigeremew.
    By the way,do we study Economics in Ethiopia at university level? In my view...Ethiopian evonomics assosation bayenore yeshalale.
    120 million population but no Economics decoction at all? There is no DICATORSHIP in the world like this.
    Jesuss.......this is utterly shocking and disbelives.

  • @RajuSharma-u5b
    @RajuSharma-u5b Месяц назад +1

    Mr.Mamo is Legal officer he is not economist to explain

  • @user-sz3fc6xt5v
    @user-sz3fc6xt5v Месяц назад

    Iqa horde yemiyadergew negadie bicha new?? Shemachus bihon..gorebietie sayqedmegn..wagawum saychemir..gezichie lakemach bilo singebegeb aydelem weyi...rasun le zerefa yemiyamechachew??? Chew tefa tebilo le andi qen yetefeterewun girgir resanew???

  • @user-sz3fc6xt5v
    @user-sz3fc6xt5v Месяц назад

    Tax to GDP ratio yanesew gin..iwnet yemisebesebew tax meten..ke hizbu gebi anso new..weyis GDp tebilo report yemideregew figure..yale qit yeteganene..meret layi yelele figure silehone new??

  • @URCristiano1-y7q
    @URCristiano1-y7q Месяц назад

    ያልተጠና አካሄድ ነው

  • @BahruOusmann
    @BahruOusmann Месяц назад

    አሳፋሪ ነገ ትዝብት ላይ ትወድቃለህ

  • @AsratTilahun-hn1ee
    @AsratTilahun-hn1ee Месяц назад

    Yagenew genzeb details ketone izb gar temesasay new liyawm bidir minew indezi behind lay yichekenalwey

  • @DopestEthiopian8818
    @DopestEthiopian8818 Месяц назад +2

    ጋዜጠኛ ተብዬው ከመጠየቅህ በፊት ልትጠይቅ ባሰብከው ነገር ተዘጋጅ:: ሁለተኛ ብልግናህ ደግሞ ኢትዮጵያን የሚያህል ሃገር መንግስት ይጠቅማል ያለውን ልታናናቅ ትሞክራለህ:: እንደው መንግስት ሃገርን ሊያፈርስ እንደዚህ ይሰራል ብለህ ታስባለህ;?
    የባንኩን ገዢ አንተ አትመጥናቸውም ጉዳዩን የሚያውቅ ይጠይቅ እባካችሁን:: ምድረ ጂላንፎ ጋዜጠኛ ተብዬ ነው ግራ ያጋባን :: basic economics እሳቤ ሳይኖርህ ለመጠየቅ ተቀሺሮ መቅረብ :: በህግ አምላክ

    • @tgebreab
      @tgebreab Месяц назад

      Trash! YEMNDER BALTET 😅

    • @tgebreab
      @tgebreab Месяц назад

      Trash 🗑 YEMNDER BALTET 😅

    • @tgebreab
      @tgebreab Месяц назад

      Trash 🗑 YEMNDER BALTET!

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 Месяц назад

    You are not controlling inflation.

  • @abbyassefa7777
    @abbyassefa7777 Месяц назад +2

    ማሞ ምህረቱ የዌስተርን የገንዘብ ተቋማ እንደ አለም ባንክ የመሰሉ ተቋማት ፖሊሲ ከሚያስፈፅሙ ሰዎች አንዱ የኢትዮጵያ ወኪላቸው ነው

  • @Muslimuhamza
    @Muslimuhamza Месяц назад

    Lemin professor birhanu negan ataqerbum esu eko yihe nger muyaw newe

  • @Phoenix40-u7p
    @Phoenix40-u7p Месяц назад

    ኢንቨስተር ቢመጣ ይታገታል ። free Fx ፓሊሲው ጥሩ ነው ። ግን መነገጃ ሰላም የለምና አሁን አይሰራም ። አደገኛ ይሆናል

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d Месяц назад

    እናንተ እንደቀለዳችሁ 😅😅😅😅 ሀገር በቀል የሚባል ነገር የለም IMF የሰጠህን ሪፎርም አንገትህን ጨምድዶ አስፈርሞሃል!!! አሁን ወጥተህ ሀገር በቀል እያልክ ትደነፋለህ!!!!!

  • @felekewolde3824
    @felekewolde3824 Месяц назад +5

    አቶ ማሞ የአለማቀፍ የገንዘብ ተቋማት ወኪል ናቸው። የሚሉትና እየሆነ ያለው ነገር ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ ነው። እንደ አንድ ዜጋ የማስበው ነገር ቢኖር እግዚአብሔር በሀገራችን ጉዳይ ላይ ጣልቃ እንዲገባልን።

    • @elonmua8795
      @elonmua8795 Месяц назад

      Country more likely demolition by two people,one they know most and quite and the other one with little or no knowledge like you with a dirty mouth always going victim mood with lots of negativity.

  • @YaredoTube-eq9tb
    @YaredoTube-eq9tb Месяц назад

    Betam Yigermal Yihe Hulu Deh Yedehadha Hizb Balebat Ethiopian beftum Ayigenagim Tilk Merdo Nw Le Ethiopian Mn Dnew Emtserut Hizb Memrat Weyis wereket Mabzat Nw Lene Mnm Altayegim Mengst Erasu Lehgewotochi Sefi Bota Eyesetenew Siketl Sayiwosn Endet And Samnt Balmokaw 30%yichemral …………Bzubzu Mamolelametawokiyawlela.Naydad

  • @jossy1382
    @jossy1382 Месяц назад +1

    The government took Susaydal move to reform with Ethiopian current economic conditions with empty government reserve money. Tho worest yet to come like Nigeria and Gahanna.

  • @HanokaLemayew
    @HanokaLemayew Месяц назад

    ayesakalachewm werra aderoch

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 Месяц назад

    You are not maneging inflation,

  • @Ayuobe1115
    @Ayuobe1115 Месяц назад

    ማሞ ሲመራ ነው ነገር የተበላሸው.... 😂😂😂

    • @gechove1154
      @gechove1154 Месяц назад

      He graduated from Harvard University dummy

    • @rob21112
      @rob21112 Месяц назад

      Yibezabnal yesu Ewket...He is too smart for us

  • @Alpha-eh7ec
    @Alpha-eh7ec Месяц назад +1

    አብይ አህመድ የወራት እድሜ ብቻ ነው ያለው በቅርቡ ይሞታል ልብ ብላችሁ ብትመለከቱት ገጽታውና ሁኔታው እንደ መለስ ዜናዊ የመጨረሻ ወቅቶች: የሸሚዙ ኮሌታ እየሰፋው ነው:: አሁን ስለ መጪው መሪ ማሰብ ነው የሚሻለው: አብይ በቅርቡ እንደሚሞት እርግጠኛ ነን እሱም ያውቀዋል

  • @YoutubeAdama
    @YoutubeAdama Месяц назад

    አብይ ከየትኛው ገንዳ ውስጥ ነው ያመጣው? ከቆሼ ነው?

  • @alemayhufekadu4834
    @alemayhufekadu4834 Месяц назад

    የመርካቶ ነጋዴ በኢኮኖሚ አሻጥር አገር እያፈረሰ ነው!መንግስት ዝም ብሎ በማየት የድርጊቱ ተባባሪ በመሆን አገር በማፍረሱ የበኩሉን ሚና እየተጫወተ ነው !!!!

  • @tatekgeher5024
    @tatekgeher5024 Месяц назад +1

    ከሆነ...ከሆነ....ከሆነ ብሎ ፖሊሲ ይወጣል እንዴ? እንደዛ ማ እኔም 1ቢልየን ብር ሎተሪ የሚደርሰኝ ከሆነ ምርጥ ኑሮ እንደምኖር ላረጋግጥላቹህ እወዳለው

  • @BahruOusmann
    @BahruOusmann Месяц назад

    የዋጋ ንረት ተቆጣጥረህ ሞተሃል ደንቆሮ ገበያውን እያየን ነው ለአንተና ለመሠሎችህ ጥሩ አጋጣሚ ነው ቱልቱላ

  • @BuretekaseberuBurta
    @BuretekaseberuBurta Месяц назад +1

    He cant explain 😮😮😮

  • @mshantshant6819
    @mshantshant6819 Месяц назад

    You are just gambling on the life of the innocent. First come first, the country need peace.

  • @BahruOusmann
    @BahruOusmann Месяц назад

    you are laing you have no single knowlage

  • @TeweldebrhanKifle
    @TeweldebrhanKifle Месяц назад

    Drone lemegzat nw ate wsha