Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Please watch The best story of blind donkey 🫏
አለምነህ thank you
ያሳዝናል !መጥፎ መስራት የራስን ልብ ለዘለአለም መስበር ነው ! እናመሰግናለን አለምነህ ዋሴ ❤
ebs ላይ ነው ሰታወራው የሰማሁት እሚገርም ታሪክ ነው። ደጋግሜ ሰምቸዋለሁ❤❤❤
አለም በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ለሁለተኛ ጊዜ ነው የሰማሁት በአይምሮክ እደሚመላለስብክ ነግረከናል ግን እደዛ የሆነው መንነትክ በጣም አዛኝ ትክክለኛ የሰው ማንነትን ስለተላበስክ ነው ሰው ገለው እንቅልፋቸውን ለጥ ብለው የሚያድሩ ሰዎች ባሉበት ጊዜ አንተ በልጅነት እድሜክያረከው ስራ ውስጥክን የሚረብሽክ ከሆነ አሁን ማን እደሆንክ ምናይነት ሕሊና እዳለክ ለማውቅ አይከብድም ለማንኛውም ትልቅ ትምህርት ይሆነናል እናመሰግናለን
እውነት ማን ጠያቂ እና ከሳሽ አለ? እድሜ ይስጠን እንጂ የሰማዩ ለሁሉም እንደዋጋው መቀበሉ አይቀርም ።
ይህን ታሪክ ስታወራ ሰምቻለው የልጅነት ነገር።
ያዛዝናል ዕውቀታችን በልምምዳችን ልክ ነው ያህ መሎክሴ ቀደም ብለው አህያንም ቢሆን መግደል ያስቀስፍል ብለው ቢያስተምሩ ይህን መዘል አሳዛኝ ታሪክ አንሰማም ነበር ጅቦች በነብሱ እየቦጨቁ ከሚያሰቃዩት ግን ድንጋዩ ሥቃይ የቀነሰለት ይመስለኛል
አለም የጆርጂያውን ሚካኤል ሻቫሽኪልን አቅርብልን እባክህ ደጅ አስጠናሀን😊😊❤
ይገርማል ወንድማችን ዓለምነህ የዚህን የአህያ ታሪክ ከዓመታት በፊት አቅርበኸው ነበር::እንደዛሬ አላስለቀሰኝም😭"ዕውሩ አህያም እግዚአብሔር አለው"::😭 👇የዕውሩ አህያ ታሪክ ዛሬ ላይ ሳየው "መንግሥታችን" አብይ ልክ እንደ ዕውሩ አህያ የሚያየውን የኢትዮጵያን ሕዝብ እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ ከዚህ ጨካኝነቱ ሊያስጥለው እንደሚችል ነው የተገነዘብኩት:::
Tiru nuzaze newNow you are peaceful!
ጌታ ምስክር ይሁንብኝ አለምየ ዋሴ በሰማይም በምድርም ይቅር አልልህም በጭራሽ እወቅልኝ አስለቅሰህኛልና
ይህንን ትሪክ በእሜሪካ የሚኖሩ ሲወሩ ስምቼ ነበር ልጅነት በጣም ይገርማል!!!
alemehe wasse አዋዜ ልዩ እወደዋለሁ
አለምዬ አንተ ትለያለህ እውነት ምንም ብትለቅ እዳዴስ ነው ምሰማው አለምዬ ክበርልኝ ታሬኩ እደልጅነትህ እንያዘው እንጂ ያሳዝናል ታሬኩ ባንተ አንደበት ሲዘገብ ያምራል እድሜ ሰቶህ አሁን በቁጭት እደሆነ እራዳለሁ
የምወድህ አለምዬ እዉሩ ተብሎ አይጠራም❤❤❤❤
አህያዋ ኢትዮጵያ ። ለጅቡ ህወሀት አሳልፎ የሰጠው አለምነህና ጓደኞቹ ። ትክክለኛው ታሪክ
አለም እረበሽከኝ በጣም ።
😢መልሱ በንስሀ በፆም ፅሎት በኩል አውርዶ ለወደፊቱ በንፅህና መኖር ይመስለኛል😊
የተኖረ ልጅነት
አህያው ዩክሬን ናት እንዴ????😅😅😅😅 አሪፍ ነው አለምዬ ይቀጥል ባይ ነኝ። አዋዜ
ከ የደቦ ፍርድ ይጠብቀን
Betamm tasaferalachew marerebu nachew hazen mibale yalefeterebachew yeweredachew
ገራአማነው አዋአዜወቺ ምርጥ ተመራጪ ሚዲያአ
እወሩ ሳይሆን አይነስዉር በሚል ይተካ
ግን ይሄ ታሪክ ከዚህ በፊት ሰሞቼ አዉቃለሁ ስሰማዉ በጣም ነዉ የዘገነነኝ አሁን ለምን ለማሰማት እንደሚደጋገም አላዉቅም የሰዋች ተፈጥሮ የተለያየ ነዉ በዚህ አክል ከሰዉ ልጅ ክፋት የሚወጣ አይመስለኝም ነበር በእንስሳ መጨከን ለምን አስፈለገ ከባህል የወጣ ነዉ የዚህን ያህል መዉረድ ለምን አስፈለገ ግን ቆመን ስንሄድ እንዴት አይምሮ ይኖራል ቡሎ ማሰቡ በጣም ይከቡዳል ሰወ መሆናችን ያሳጣን ምን ይሆን እንዴት አህያን የሚህል ግዙፍ ነገር ማየት አቃተን ምን አይነት የጭካኔ ጥግ ነዉ በሽተኛ ወዴት እንደሚሄ የመያይ ቡቻ ይከቡደል አሁን ይሄ ታሪክ ጥቅሙ ምንድነዉ ሰዉ ለሰዉ የማይነገር ነገር በአደባባይ መለፍለፍ ሰዉን በሽተኛ ለማረግ ነዉ በነቡስ ማጥፋት የማትጠየቅ መሆኑን አረጋግጠሀል የአምላክ ፍርድ አናዉቀዉም አስፈሪ ነዉ ነገ የኛንም መዉደቄችንን ማሰቡ ተገቢ ይመስለኛል።
እንሳሰቶ እኮ Chakra የሚባል energy body አቸው ክፍት ነው ማየትም መስማትም ባይችል ያውቃሉ የድንገዩም ከርቀት ስለሆነ ነው እንጂ ይነክሳቹ ነበር
ሲያገለግለው የኖረውን አህያ በስተርጅናው አውጥቶ ለጅብ የጣለው ከናንተ ከጓደኛማቾቹ ወላጆች ወይ የቅርብ ዘመዶች አንዱ ነዉ ። ይህን ለምን አልኩ ልጆች ልጆች ጭካኔንም ርህራሄንም ፣ ድግነትን ሆነ ክፋትን ከቤተሰብ ና ከአካቢያቢያቸው ይማሩታል እንጂ ሲፈጠሩ ሩህሩህ ና የዋህ ናቸው ።ራስህን ጠይቅ ይህን ጭካኔ ማነው የዘራባችሁ ?!😮😢
Beast
Alemenik wasee berta xeru meker new
የዚህን አህያ ታሪክ ሲያወራ ሊኖር ነው እንዴ ስንቴ ደጋገመው??? ነው ወይስ ሙት አመቱን እየዘከረ ነው?
ምን አይነት ድቁርና ነዉ ምትነግረን
አይ አለሜ የአህያ ታሪክ በመፅፍ ቅዱስ ለሳኦል የመንግሥት ሥልጣን ተረካቢ ሲሆን ለጥፋት ደግሞ እንዲሁ በአዲስ ኪዳን በሁለተኛ ጴጥሮሰ ምዕራፍ 2ቁ15የባሶር ልጅ የሆነው በለአም የአፃን ደመወዝ ወዶ ቃል የሌለው አህያ በሰው ቃል ተናግሮ የነብዩን አብደት አገደ። ይላል። አየህ በአህያም እግዚአብሔር ይናገራል።ሰለዚህ አለምዪ ንሰሀ ግባ።በሮሜ መፅሐፍ ሁሉም ሀጢያት ሠርተዋልና የእግዚአብሔር ክብር ጎድሏቸዋል። ከእከሌ በቀር አይልም። በአዳም ሀጢያት ሁሉም ተኮንነዋል። ሰለዚህ አሁን የሚያሰፈልግህ አንድ ነገር ብቻ ነው። አሱም የአብ ልጅ እየሱሰ ነው። በኃጢያትምክንያት ፍቅር ግድ ብሎት ነፍሱን አሳልፎ የሰጠ እሱና አሱ ብቻ ነው። እረፍት የሚሆን አሱ ብቻ ነው።በመፅሐፍ ቅዱስ ሮሜ 8 ቁጥር 1 እንዲህ; ይላል-እንግዲህ በክርሰቶሰ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኩነኔ የለባቸውም። ብሎ በአራት ነጥብ ይዘጋዋል። አንተም አሁን ከዚህ ሒሊና ወቀሳ ነፃ ትወጣለህ። እርግጠኛ ነኝ።እየሱስ ያድናል አለምዪ።
Welcome bro.
እውይ ልቤ ተንጠልጥላ ነው ያዳመጥኩት እናንተ ግን ሁለት ጊዜ አትግደሉት ብሎ አምላክ ሲነግራችሁ አልሰማ አላችሁ ውይ አለምነህ ዛሬ ተናደድኩብህ ጠላሁዋችሁ እንዴ ክ10 ዓመትበላይ ናችሁ በደንብ ታውቃላችሁ እንዴት እንዳሳዘነኝ
Again and again and again....
Adagnhe
ለፍርድ መቅረብ ነበረባቹ ያሳዝናል በጣም
እውሩ ትራፕ ነው ወይስ እንዴት ነው አላም ናጋሩ እንዴት ነው
Chekagnoch
አለም በጣም ነጋዴ እየሆንክ ነው የምታቀርበው አብዛኛው ማስታወቂያ ነው ብትቀንስ ጥሩ ነው
🥲🥲🥲
Ere, yedeberal,how many times you told us this old and not funny story.aye...mewedeke.
አንተ እራስህ አሮጌ አህያ ሆነሃል ከእውሩ አህያ ምንም አትሻልም
አሁን ስንት ጊዜ ያወራሀውንና ከዚህ ቀደም የለጠፍክውን ሊያውም " እውሩ እህያ" እንካችሁ ከምትል::ምነው በእስራኤልና ብፈጠረችው የረብሻ ግፍሻትም እማትይውእራ??መርጦ አልቃሽ ነገር ነህ::የገባችውን ስምምነት ከሀማስ ጋርም ይሁን ከሂዝቦላ ጋር መጠበቅ አቅቷት ይሀው የፍልስጤማውያንን ሞት ታበዛለች::አየህ ያንተ ኔታናዊ ስለታገቱት ዜጎቻቸው ሲሉ እንኳ አደብ መግዛት ኣልቻሉም::ይህቺን ይህቺንማ ብትሞት አታውራም:: የሆንክ ፈሪና ቦቅቧቃ ነህ
እንዴት ልቤ ስብር እንዳለ? ድጋሜ ድምፅህን መስማት የምችል አይመስለኝም።ስለዚህም unsubscribe አደረኩህ።ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ
ተረት ጀመርሽ ???
ቂንጥራም ዘገምት
@@HafteGoitomውዶችዬ አይባልም😢መልካም ቀን!!!!
ደንቆሮ
Boring
🥹🥹😭😭😭😭
Please watch The best story of blind donkey 🫏
አለምነህ thank you
ያሳዝናል !
መጥፎ መስራት የራስን ልብ ለዘለአለም መስበር ነው !
እናመሰግናለን አለምነህ ዋሴ ❤
ebs ላይ ነው ሰታወራው የሰማሁት እሚገርም ታሪክ ነው። ደጋግሜ ሰምቸዋለሁ❤❤❤
አለም በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ለሁለተኛ ጊዜ ነው የሰማሁት በአይምሮክ እደሚመላለስብክ ነግረከናል ግን እደዛ የሆነው መንነትክ በጣም አዛኝ ትክክለኛ የሰው ማንነትን ስለተላበስክ ነው ሰው ገለው እንቅ
ልፋቸውን ለጥ ብለው የሚያድሩ ሰዎች ባሉበት ጊዜ አንተ በልጅነት እድሜክያረከው ስራ ውስጥክን የሚረብሽክ ከሆነ አሁን ማን እደሆንክ ምናይነት ሕሊና እዳለክ ለማውቅ አይከብድም ለማንኛውም ትልቅ ትምህርት ይሆነናል እናመሰግናለን
እውነት ማን ጠያቂ እና ከሳሽ አለ? እድሜ ይስጠን እንጂ የሰማዩ ለሁሉም እንደዋጋው መቀበሉ አይቀርም ።
ይህን ታሪክ ስታወራ ሰምቻለው የልጅነት ነገር።
ያዛዝናል ዕውቀታችን በልምምዳችን ልክ ነው ያህ መሎክሴ ቀደም ብለው አህያንም ቢሆን መግደል ያስቀስፍል ብለው ቢያስተምሩ ይህን መዘል አሳዛኝ ታሪክ አንሰማም ነበር ጅቦች በነብሱ እየቦጨቁ ከሚያሰቃዩት ግን ድንጋዩ ሥቃይ የቀነሰለት ይመስለኛል
አለም የጆርጂያውን ሚካኤል ሻቫሽኪልን አቅርብልን እባክህ ደጅ አስጠናሀን😊😊❤
ይገርማል ወንድማችን ዓለምነህ የዚህን የአህያ ታሪክ ከዓመታት በፊት አቅርበኸው ነበር::
እንደዛሬ አላስለቀሰኝም😭
"ዕውሩ አህያም እግዚአብሔር አለው"::😭
👇
የዕውሩ አህያ ታሪክ ዛሬ ላይ ሳየው "መንግሥታችን" አብይ ልክ እንደ ዕውሩ አህያ የሚያየውን የኢትዮጵያን ሕዝብ እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ ከዚህ ጨካኝነቱ ሊያስጥለው እንደሚችል ነው የተገነዘብኩት:::
Tiru nuzaze new
Now you are peaceful!
ጌታ ምስክር ይሁንብኝ አለምየ ዋሴ በሰማይም በምድርም ይቅር አልልህም በጭራሽ እወቅልኝ አስለቅሰህኛልና
ይህንን ትሪክ በእሜሪካ የሚኖሩ ሲወሩ ስምቼ ነበር ልጅነት በጣም ይገርማል!!!
alemehe wasse አዋዜ ልዩ እወደዋለሁ
አለምዬ አንተ ትለያለህ እውነት ምንም ብትለቅ እዳዴስ ነው ምሰማው አለምዬ ክበርልኝ ታሬኩ እደልጅነትህ እንያዘው እንጂ ያሳዝናል ታሬኩ ባንተ አንደበት ሲዘገብ ያምራል እድሜ ሰቶህ አሁን በቁጭት እደሆነ እራዳለሁ
የምወድህ አለምዬ እዉሩ ተብሎ አይጠራም❤❤❤❤
አህያዋ ኢትዮጵያ ። ለጅቡ ህወሀት አሳልፎ የሰጠው አለምነህና ጓደኞቹ ። ትክክለኛው ታሪክ
አለም እረበሽከኝ በጣም ።
😢መልሱ በንስሀ በፆም ፅሎት በኩል አውርዶ ለወደፊቱ በንፅህና መኖር ይመስለኛል😊
የተኖረ ልጅነት
አህያው ዩክሬን ናት እንዴ????😅😅😅😅 አሪፍ ነው አለምዬ ይቀጥል ባይ ነኝ። አዋዜ
ከ የደቦ ፍርድ ይጠብቀን
Betamm tasaferalachew marerebu nachew hazen mibale yalefeterebachew yeweredachew
ገራአማነው አዋአዜወቺ ምርጥ ተመራጪ ሚዲያአ
እወሩ ሳይሆን አይነስዉር በሚል ይተካ
ግን ይሄ ታሪክ ከዚህ በፊት ሰሞቼ አዉቃለሁ ስሰማዉ በጣም ነዉ የዘገነነኝ አሁን ለምን ለማሰማት እንደሚደጋገም አላዉቅም የሰዋች ተፈጥሮ የተለያየ ነዉ በዚህ አክል ከሰዉ ልጅ ክፋት የሚወጣ አይመስለኝም ነበር በእንስሳ መጨከን ለምን አስፈለገ ከባህል የወጣ ነዉ የዚህን ያህል መዉረድ ለምን አስፈለገ ግን ቆመን ስንሄድ እንዴት አይምሮ ይኖራል ቡሎ ማሰቡ በጣም ይከቡዳል ሰወ መሆናችን ያሳጣን ምን ይሆን እንዴት አህያን የሚህል ግዙፍ ነገር ማየት አቃተን ምን አይነት የጭካኔ ጥግ ነዉ በሽተኛ ወዴት እንደሚሄ የመያይ ቡቻ ይከቡደል አሁን ይሄ ታሪክ ጥቅሙ ምንድነዉ ሰዉ ለሰዉ የማይነገር ነገር በአደባባይ መለፍለፍ ሰዉን በሽተኛ ለማረግ ነዉ በነቡስ ማጥፋት የማትጠየቅ መሆኑን አረጋግጠሀል የአምላክ ፍርድ አናዉቀዉም አስፈሪ ነዉ ነገ የኛንም መዉደቄችንን ማሰቡ ተገቢ ይመስለኛል።
እንሳሰቶ እኮ Chakra የሚባል energy body አቸው ክፍት ነው ማየትም መስማትም ባይችል ያውቃሉ የድንገዩም ከርቀት ስለሆነ ነው እንጂ ይነክሳቹ ነበር
ሲያገለግለው የኖረውን አህያ በስተርጅናው አውጥቶ ለጅብ የጣለው ከናንተ ከጓደኛማቾቹ ወላጆች ወይ የቅርብ ዘመዶች አንዱ ነዉ ። ይህን ለምን አልኩ ልጆች ልጆች ጭካኔንም ርህራሄንም ፣ ድግነትን ሆነ ክፋትን ከቤተሰብ ና ከአካቢያቢያቸው ይማሩታል እንጂ ሲፈጠሩ ሩህሩህ ና የዋህ ናቸው ።
ራስህን ጠይቅ ይህን ጭካኔ ማነው የዘራባችሁ ?!😮😢
Beast
Alemenik wasee berta xeru meker new
የዚህን አህያ ታሪክ ሲያወራ ሊኖር ነው እንዴ ስንቴ ደጋገመው??? ነው ወይስ ሙት አመቱን እየዘከረ ነው?
ምን አይነት ድቁርና ነዉ ምትነግረን
አይ አለሜ የአህያ ታሪክ በመፅፍ ቅዱስ ለሳኦል የመንግሥት ሥልጣን ተረካቢ ሲሆን ለጥፋት ደግሞ እንዲሁ በአዲስ ኪዳን በሁለተኛ ጴጥሮሰ ምዕራፍ 2ቁ15የባሶር ልጅ የሆነው በለአም የአፃን ደመወዝ ወዶ ቃል የሌለው አህያ በሰው ቃል ተናግሮ የነብዩን አብደት አገደ። ይላል። አየህ በአህያም እግዚአብሔር ይናገራል።
ሰለዚህ አለምዪ ንሰሀ ግባ።
በሮሜ መፅሐፍ ሁሉም ሀጢያት ሠርተዋልና የእግዚአብሔር ክብር ጎድሏቸዋል። ከእከሌ በቀር አይልም። በአዳም ሀጢያት ሁሉም ተኮንነዋል። ሰለዚህ አሁን የሚያሰፈልግህ አንድ ነገር ብቻ ነው። አሱም የአብ ልጅ እየሱሰ ነው። በኃጢያት
ምክንያት ፍቅር ግድ ብሎት ነፍሱን አሳልፎ የሰጠ እሱና አሱ ብቻ ነው። እረፍት የሚሆን አሱ ብቻ ነው።
በመፅሐፍ ቅዱስ ሮሜ 8 ቁጥር 1 እንዲህ; ይላል-
እንግዲህ በክርሰቶሰ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኩነኔ የለባቸውም። ብሎ በአራት ነጥብ ይዘጋዋል። አንተም አሁን ከዚህ ሒሊና ወቀሳ ነፃ ትወጣለህ። እርግጠኛ ነኝ።
እየሱስ ያድናል አለምዪ።
Welcome bro.
እውይ ልቤ ተንጠልጥላ ነው ያዳመጥኩት እናንተ ግን ሁለት ጊዜ አትግደሉት ብሎ አምላክ ሲነግራችሁ አልሰማ አላችሁ ውይ አለምነህ ዛሬ ተናደድኩብህ ጠላሁዋችሁ እንዴ ክ10 ዓመትበላይ ናችሁ በደንብ ታውቃላችሁ እንዴት እንዳሳዘነኝ
Again and again and again....
Adagnhe
ለፍርድ መቅረብ ነበረባቹ ያሳዝናል በጣም
እውሩ ትራፕ ነው ወይስ እንዴት ነው አላም ናጋሩ እንዴት ነው
Chekagnoch
አለም በጣም ነጋዴ እየሆንክ ነው የምታቀርበው አብዛኛው ማስታወቂያ ነው ብትቀንስ ጥሩ ነው
🥲🥲🥲
Ere, yedeberal,how many times you told us this old and not funny story.aye...mewedeke.
አንተ እራስህ አሮጌ አህያ ሆነሃል ከእውሩ አህያ ምንም አትሻልም
አሁን ስንት ጊዜ ያወራሀውንና ከዚህ ቀደም የለጠፍክውን ሊያውም " እውሩ እህያ" እንካችሁ ከምትል::
ምነው በእስራኤልና ብፈጠረችው የረብሻ ግፍሻትም እማትይውእራ??
መርጦ አልቃሽ ነገር ነህ::
የገባችውን ስምምነት ከሀማስ ጋርም ይሁን ከሂዝቦላ ጋር መጠበቅ አቅቷት ይሀው የፍልስጤማውያንን ሞት ታበዛለች::
አየህ ያንተ ኔታናዊ ስለታገቱት ዜጎቻቸው ሲሉ እንኳ አደብ መግዛት ኣልቻሉም::
ይህቺን ይህቺንማ ብትሞት አታውራም:: የሆንክ ፈሪና ቦቅቧቃ ነህ
እንዴት ልቤ ስብር እንዳለ? ድጋሜ ድምፅህን መስማት የምችል አይመስለኝም።ስለዚህም unsubscribe አደረኩህ።ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ
ተረት ጀመርሽ ???
ቂንጥራም ዘገምት
@@HafteGoitom
ውዶችዬ አይባልም😢
መልካም ቀን!!!!
ደንቆሮ
Boring
ምን አይነት ድቁርና ነዉ ምትነግረን
🥹🥹😭😭😭😭