ደህና ሲታጣ ይመለመላል ጎባጣ ወቅታዊው የዩናይትድ መልክ ... | ኤፍሬም የማነ Live | | ትሪቡን ስፖርት | Tribune Sport

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024
  • #Tribune_Sport #ትሪቡን_ስፖርት #Ephrem_Yemane #ኤፍሬም_የማነ

Комментарии • 60

  • @Natanim_negn_21
    @Natanim_negn_21 4 месяца назад +24

    ብስራት ሚዲያ በዚህ ሰካራም ጋዜጠኛ ላይ ምንም አለማድረጉ ሚዲያው በራሱ ባለቤት አልባ የማንም ግመል አፍ መፈንጫ መሆኑ ቢያናድደኝም እንደ መንሱር አብዱል ቀኒ እግርኳስን በጥልቀት የሚተነትን ምርጥ ሰው ስላለ እፅናናለሁ
    ኤፍሬም ግን በጣም አፈላህ ድምፅህ ራሱ አስጠላኝ በፊትኮ በሬዲዮ ሰምቼ በyoutube ደግሜ እንደገና download አድርጌ የምሰማው ትሪቡን ስፓርት ነበር አሁን ግን በቃ በዚ ሰካራም ጋዜጠኛ የሙያ ስነምግባር የሌለው የአድማጭን ክብር የማይመጥን ከስሜታዊነት ያልፀዳ እውቀት አልባ ትንተና የሚሰጥ ጫታም ጋዜጠኛ ስላለ ትሪቡን አስጠላኝ ዘጋኝ ዘጋኝ ዘጋኝ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @XagiGirma
      @XagiGirma 4 месяца назад

      Thank you

    • @AbdulhamidShemsu
      @AbdulhamidShemsu 4 месяца назад +1

      እናንተ ግም united ደጋፊዎች እውነታ ሲነገር አይመቻቹም አተላዎች

  • @amanuelgirma9154
    @amanuelgirma9154 4 месяца назад +13

    ሰዎች unsubscribe እያደረግን አልአዘር እያለ እዚህ ምን እንሰራለን

  • @bereketasmare3362
    @bereketasmare3362 4 месяца назад +1

    እውነቱን ስትናገር ብዙ ሰው ይጠላካል እኔ በኤፍሬም ሀሳቦች ሙሉ በሙሉ ባልስማማም አብዛሃኛው የሚያወራው ነገር ግን እውነት ነው እንደ ማንቼ ደጋፊነቴ ክለባችን እንዴት እንደወረደ ሁላችንም እናቃለን. ኤፊ በርታልን

  • @BiniyamMan-vn3el
    @BiniyamMan-vn3el 4 месяца назад +8

    ምንም ቢሆን ማንችስተር ይነሳል ወደ ታላቅ ክብሩ ይመለሳል ሁሉም የፕርሜር ሊጉ ክለቦች ለዩናይትድ ይሰግዳሉ

  • @MulukenMulukenSolomon
    @MulukenMulukenSolomon 4 месяца назад

    You are very clever and amazing ideas you give as thanky you eferem and fiker. We love you 🙏🙏🙏 Good Job 👏

  • @Adbdulselambereka
    @Adbdulselambereka 4 месяца назад +2

    ለበጎ ነው❤❤❤ glory glory man united

  • @KukuMan-v3g
    @KukuMan-v3g 4 месяца назад +4

    ድሮም ስለ ኳስ አታውቅም ወደፊትም only voice ብቻ .
    stop bisrat meadia for Manchester united disrespect !!!!!!!!

  • @benafkottilahun6713
    @benafkottilahun6713 4 месяца назад +1

    እኔም የዩናይትድ ደጋፊ ነኝ ግን ቴናግ መተቸት አይገባውም አልልም አንድ አንዱ እየተሸነፈ እንድታሞግስለት ይፈልጋል ትመቸኛለክ ኤፍ

  • @mathiwosematiyematiye7359
    @mathiwosematiyematiye7359 4 месяца назад +1

    ሄሎ, አድስ,ገብ ነኝ
    ምህረቱ አሽሞ ነኘ ❤

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 4 месяца назад +2

    አሞራባት😂 ያለ ችሎታህና አቅም ኳስ ልቸንትን ኳስ አታቅም ሚዲያ ሥላገኘህ ብቻ መቀባጠር ቀሽም ጋዜጠኛ ከስሜትና ከጥላቻ ወጥቶ ነው የሚተነትነው like መንሱር አቤ, ሸገር, አላዛር አንተ ኤፍሬም ጠብደል መሀይም ነህ።

  • @DGMAWIWANGWl-xy6iv
    @DGMAWIWANGWl-xy6iv 4 месяца назад +1

    ኤፍያትክክል ነክቴናግ የሜባል አሰልጣኝ እያለከማንቼ ውድቀት እንጂመሻሻል አይጠበቅም ምክንያቱም ሰውየው የራሱየአጨዋወት ፍልስፍናየሌለው ደካማአሰልጣኝ ነው አርሰናልን እየውእስቲ የራሱየሜጫወትበት ፍልስፍና እናስታይል ያለው ቡድንነው በቃ ከቴናግ ቡድንምንም አዲስነገር አልጠብቅም ኤፎ

  • @solomonpeter7079
    @solomonpeter7079 4 месяца назад +3

    You don't understand the context of football. Simple emotional.

  • @mulukenabraham5651
    @mulukenabraham5651 4 месяца назад +3

    አንተ ነህ በሀሳብ ጎባጣ የሆንከው

  • @ababiyadereje8801
    @ababiyadereje8801 4 месяца назад

    1996 Euro
    Germany vs Czech Republic
    Golden Goal - Bierhoff

  • @FitsumAsefa-gs6uj
    @FitsumAsefa-gs6uj 4 месяца назад +2

    መሀይም የመሃይም ልጅ ነህ ደንቆሮ

  • @yebalalayebalala1582
    @yebalalayebalala1582 4 месяца назад +9

    እኔ ግርም የሚለኝ man utd ደጋፊ ነን የሚሉት ነው ማንችስተር ጥሩ ነው ነው የምትሉት አሰልጣኙስ ጥሩ ነው ነው የምትሉት በአንድ ሲዝን 19 ግዜ ተሸንፎ የጨረሰ አሰልጣኝ ይችላል ትችት አይገባውም እያላችሁ ነው ወይ እረ አታስቁን ኤፍየ ግን ይመችህ 🙏🙏🙏 ደጋፊ ነን የምትሉት ግን አታስቁን

    • @barekellatube555
      @barekellatube555 4 месяца назад

      ነው ነው .... ነው ነው ..😢

    • @ABDIKEDIR-o8n
      @ABDIKEDIR-o8n 4 месяца назад

      Ara batemi yichalali iantemi alachu aydel 20 amatu mulu ya wanca dreqi matowachuuu
      Badreqi metinorutii
      Kkkkkkkkk damo ina Eframe tabiyochuse yameni mashiqabaxi nawu

    • @yidnekachew-no6ns
      @yidnekachew-no6ns 4 месяца назад +1

      ከመጡ አሪፍ ነጥብ artata klop የተሻለ 2አመት ወሰጥ የሚሻል ነገር ሰርተዋል

    • @ABDIKEDIR-o8n
      @ABDIKEDIR-o8n 4 месяца назад

      @@yidnekachew-no6ns kkkkkkkkkkk alechalotashe min lashe alifajrjeshe winjantashe gabankanido

  • @tilahuntadesetale65
    @tilahuntadesetale65 4 месяца назад +1

    ዮናይትድ የቴናግን ውሉን ማቃረጥ ነበረበት ::

  • @Ermiasbekele1974
    @Ermiasbekele1974 4 месяца назад

    Anete yeastesasb melata nehe lasrahna ldegafew keber yelaleh tensh sew nehe

  • @natnaelmulugeta93
    @natnaelmulugeta93 4 месяца назад +1

    ከጋዜጠኛነት ወደ ሰፈር ቧልተኛ ተለወጥሻ😂😂😂

  • @WolwolWogaso
    @WolwolWogaso 4 месяца назад

    the first Europen champon s German in1996gc

  • @behailuabera2232
    @behailuabera2232 4 месяца назад

    Tebdo,

  • @barekellatube555
    @barekellatube555 4 месяца назад

    France

  • @kifledessie2979
    @kifledessie2979 4 месяца назад

    ኤፍ ተረቱ "ቀጥ ያለ መታጣት ይመለመላል ጎባጣ" ነዉ ተረቱ ።

  • @XagiGirma
    @XagiGirma 4 месяца назад +2

    አፈር ብላ ephrem 🙏

  • @Yoseftefera-gr8td
    @Yoseftefera-gr8td 4 месяца назад +1

    koy tyalk youtube accountkn balzgaw amdam tyalke

  • @abduremehdi9126
    @abduremehdi9126 4 месяца назад

    Yatiyakew mals German vs check repaplic new
    Golden goal yaskotarew Merco bode new

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 4 месяца назад

    ርዕሱ ተካሽ ነው

  • @Dink93
    @Dink93 4 месяца назад

    ከ ቴንሃግ እማይሻል አሰልጣኝ የለም

  • @getualemu6769
    @getualemu6769 4 месяца назад

    Betam tru kebt nehe

  • @abentethnsay5387
    @abentethnsay5387 4 месяца назад +1

    አንድ ቀን ቀና የሆነ ነገር ለማ ዩ አወርተህ አታውቅም ጋዜጠኛ ኤቲክስ አልወሰድክም ወይ አንተ እኮ በተራ ጨዎታ ዳያ የተማታህ እንግሊዝ ሄደ ምተቸው ዝም ብሎ ታሪክ ላውጅ በል

  • @HabtuMesfen
    @HabtuMesfen 4 месяца назад +1

    እረ ጋጠወጥ ጋዜጠኛ ነው ምንም ስነምግባር የሌለው ከቱ የወነ ሰው ምረቱን ፈጣሪ ይላክል የሬዲዮ ጣቢያ ማናጀር ግን ስራ ምድነው ስነምግባር የሚባል ነገር የለም እዴ ድርጅቱ ላይ ቆይ ?

  • @shariifabdi499
    @shariifabdi499 4 месяца назад +1

    Klinsmann

  • @meadientertainment4792
    @meadientertainment4792 4 месяца назад

    እመኑኝ ከ10 ጨዋታ በላይ ኣይቆዩም

  • @abenezerturga7020
    @abenezerturga7020 4 месяца назад

    yante dedebina kezer nw meselegn

  • @omar-dd6ok
    @omar-dd6ok 4 месяца назад

    የዩናይትድ ውድቀት ደስታህ ነው🤨

  • @lawyerzelalemteka
    @lawyerzelalemteka 4 месяца назад +2

    እንዳንተ አይነት ንፍጣም ጋዜጠኛ ተብዬ ምንም ቢል አይገርመኝም። ትንሽ !!

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 4 месяца назад

    ለኛ ጥሩ ነዉ

  • @YeabtsegaAdeladaye
    @YeabtsegaAdeladaye 4 месяца назад

    i know that your voice is golden but there is no difference between you and us you are like amature 😢

  • @feyisalemi
    @feyisalemi 4 месяца назад

    Ante seweye mech nw unitedn metefata

  • @donny37
    @donny37 4 месяца назад +1

    HOLDDDDDDDDDDDDDDDDDDDD THAT! ERIK WON U LOST!

  • @Yoseftefera-gr8td
    @Yoseftefera-gr8td 4 месяца назад +1

    anta btam abzetkewalw endanta yafela ylm gzetinga nke mnderteing muya ke mnsure tmare systela ebet

  • @barekellatube555
    @barekellatube555 4 месяца назад

    Bierhoff

  • @bettytube2
    @bettytube2 3 месяца назад

    ባለቤቶቹ እንደናንተ አላንገበገባቸውም ምነው ሳይበላቹ የምታኩት ሌላው ቢቀር እናተ አትከፍሉት

  • @XagiGirma
    @XagiGirma 4 месяца назад +1

    Hulachnm unsubscribed mareg new alazar ena mensur eyalu yehen mn blen new mensemaw ephrem🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @teketeltadesse9784
    @teketeltadesse9784 4 месяца назад +1

    ጎባጣ ፊት

  • @behaylhualemayhu9468
    @behaylhualemayhu9468 4 месяца назад +1

    አንተ ጋዜጠኛ ነክ ግን? እኔ ያልኩት ካልኦነ ብለክ መገገም አንተ እደምትጠላው ሁሉ ቴንአግ እዲቆይ የሚፈልግ ደግሞ አለ እደጋዜጠኛ አብራርተክ ማስረዳት ነው መተቸት ብቻ እንደ ፍቅር በስርአት እያብራራክ ተቃወም

  • @IdeferYeshetela
    @IdeferYeshetela 4 месяца назад

    ምን አይነት ቅ ል እራስ ጋዜጠ ኝ ነው

  • @armyofreds-MUN
    @armyofreds-MUN 4 месяца назад +6

    አንተ ነህ በሀሳብ ጎባጣ የሆንከው