Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Masha Allah jka thank you
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
جزاك لله
እውነቱን ስለማሳወቅከዚህ በላይ ዝምታ ሰዎችን በተሳሳተ መንገድ ላይ እንዲፀኑ መፍቀድ መስሎ እየታየኝ ስለሆነ ዝምታዬን መስበር ግድ ስላለኝ ሰዉም መስሎት እየተሸወደና እየተደናገረ ስለሚገኝ እውነቱን ለመንገር በዚህ ፅሁፍ ተከስትኩ።ሰሞኑን አንዳንድ ሰዎች መንዙማውን ፈቅዳቹህ ነው ወይ በYou tube ስማቸውን ከነፎቷቸው ገድግደው የሳቸው በማስመሰል እየለጠፉ የማጭበርበር ስራ ውስጥ የተሰማሩ እንዳሉ ባጫወቱኝ ግዜ ወደተባለው youtube ጎራ አልኩኝ… ብዙ ተከታይ ያለው ይህ youtube የሸህ ዙበይር አ/መጅድ መንዙማ በሚል ከፎቶ ጋራ ለጥፎ ከቁጥር 1 እስከ 4 ድረስ አየሁ እጅግም አዘንኩየሞቱ ሰሞን የሳቸው መንዙማ በሚል በየሞባይል እየተቀባበሉ በቅርብ ሰዎች ጨምሮ በቁጭት ሲደመጥ አስታውሳለው ብዙዎች ድምፀታው ስለተመሳሰለባቸው ቢሸወዱም ለብዙዎቹ እውነቱን ነግረናል አሳውቀናል። አሁን ደግሞ በተደራጀ መልኩ ታስቦና ታልሞ በyoutube እየተሰራጨ ይገኛል። ጎበዝ ይህም ስራ ነው ማለት ነው? ዋሽቶና ቀጥፎ የሚገኝ እንጀራ ይዋጥላቹሃል? ህዝብን እያደናገራቹህ ምትሰበስቡት ገንዘብ ይጠቅማቹህ ይሆን!?ሸህ ዙበይር አላህ ይርሃማቸው ከደረስነት ህይወታቸው እስከሞቱበት ዕለት ድረስ ለዲን ሲለፉና ሲታትሩ ከወሎ እስከወለጋ ድረስ ህዝብን ሲያስተምሩና ሲያንፁ የኖሩ ናቸው።እንኳን እንዲህ ያለ የሽርክያት ቀረርቶ ይቅርና ተውሂድን ከማስተማር ዝንፍ ያላሉ በሀቁ ጎዳና ቀጥ ባለው መስመር አላህን የማጥራት የነቃ ተሳትፎ የነበራቸው ፈሪም ያልነበሩ ጀግና ናቸው።ምነው ጎበዝ የአያታቸው የሸህ ምስላይ የጣፈጡ የመንዙማ ኪታቦች እኮ ሺህ ናቸው በተወሰኑ ሰዎች ለህዝቡ ቢቀርቡም ገና አልተነኩም ሰንትና ስንት የተውሂድ ኪታቦች ጉያቸው እያለ ምን እሩቅ ያስኬድ ነበር? እናንተ ዋሾ youtubeሮች ህዝቡን ለምን ታደናግራላቹህ? ዋሽቶ ሰውን ማሳሳት አላህ ይወደዋልን? ከዚህ የሚገኝ ትርፍስ እሳት አይሆንባችሁም? ለዱንያም ለአኼራም የማይጥቅማቹህ ገንዘብ ብትሰበስቡት አሲድ ነው ሚሆንባቹህ ።ለፍታቹህ አግኙ ህይወታቹሁን በተሳሳተ መሰረት አትካቡት ይዟቹህ ይጠፋል… በውሸት የሚጋገር እንጀራ ቢበሉት ቃር ነው እናም ይቅርታ ጠይቃቹህ ከዚህ መሰል አደናግሬ ቢዝነስ ራሳቹሁን አድኑ አበቃሁ።/\@እኔ ልጃቸው።ሼር በማድረግ መልዕክቱን አድርሱ።
ትክክልነው
ሀየ
ኦረ ተው ግን ይሄ መንዙማ የሸህ ዙበይር አደለም
جزاك اللهُخیرنماشاءاللہماشاءاللہ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💞💞😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💞😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
💞💞💞💞الله أكبر💞💞💞💞💞💞💞💞الله أكبر💞💞💞💞💞💞💞💞الله أكبر💞💞💞💞ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Masha Allah jka thank you
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
جزاك لله
እውነቱን ስለማሳወቅ
ከዚህ በላይ ዝምታ ሰዎችን በተሳሳተ መንገድ ላይ እንዲፀኑ መፍቀድ መስሎ እየታየኝ ስለሆነ ዝምታዬን መስበር ግድ ስላለኝ ሰዉም መስሎት እየተሸወደና እየተደናገረ ስለሚገኝ እውነቱን ለመንገር በዚህ ፅሁፍ ተከስትኩ።
ሰሞኑን አንዳንድ ሰዎች መንዙማውን ፈቅዳቹህ ነው ወይ በYou tube ስማቸውን ከነፎቷቸው ገድግደው የሳቸው በማስመሰል እየለጠፉ የማጭበርበር ስራ ውስጥ የተሰማሩ እንዳሉ ባጫወቱኝ ግዜ ወደተባለው youtube ጎራ አልኩኝ… ብዙ ተከታይ ያለው ይህ youtube የሸህ ዙበይር አ/መጅድ መንዙማ በሚል ከፎቶ ጋራ ለጥፎ ከቁጥር 1 እስከ 4 ድረስ አየሁ እጅግም አዘንኩ
የሞቱ ሰሞን የሳቸው መንዙማ በሚል በየሞባይል እየተቀባበሉ በቅርብ ሰዎች ጨምሮ በቁጭት ሲደመጥ አስታውሳለው ብዙዎች ድምፀታው ስለተመሳሰለባቸው ቢሸወዱም ለብዙዎቹ እውነቱን ነግረናል አሳውቀናል።
አሁን ደግሞ በተደራጀ መልኩ ታስቦና ታልሞ በyoutube እየተሰራጨ ይገኛል።
ጎበዝ ይህም ስራ ነው ማለት ነው? ዋሽቶና ቀጥፎ የሚገኝ እንጀራ ይዋጥላቹሃል? ህዝብን እያደናገራቹህ ምትሰበስቡት ገንዘብ ይጠቅማቹህ ይሆን!?
ሸህ ዙበይር አላህ ይርሃማቸው ከደረስነት ህይወታቸው እስከሞቱበት ዕለት ድረስ ለዲን ሲለፉና ሲታትሩ ከወሎ እስከወለጋ ድረስ ህዝብን ሲያስተምሩና ሲያንፁ የኖሩ ናቸው።
እንኳን እንዲህ ያለ የሽርክያት ቀረርቶ ይቅርና ተውሂድን ከማስተማር ዝንፍ ያላሉ በሀቁ ጎዳና ቀጥ ባለው መስመር አላህን የማጥራት የነቃ ተሳትፎ የነበራቸው ፈሪም ያልነበሩ ጀግና ናቸው።
ምነው ጎበዝ የአያታቸው የሸህ ምስላይ የጣፈጡ የመንዙማ ኪታቦች እኮ ሺህ ናቸው በተወሰኑ ሰዎች ለህዝቡ ቢቀርቡም ገና አልተነኩም ሰንትና ስንት የተውሂድ ኪታቦች ጉያቸው እያለ ምን እሩቅ ያስኬድ ነበር?
እናንተ ዋሾ youtubeሮች ህዝቡን ለምን ታደናግራላቹህ? ዋሽቶ ሰውን ማሳሳት አላህ ይወደዋልን? ከዚህ የሚገኝ ትርፍስ እሳት አይሆንባችሁም? ለዱንያ
ም ለአኼራም የማይጥቅማቹህ ገንዘብ ብትሰበስቡት አሲድ ነው ሚሆንባቹህ ።
ለፍታቹህ አግኙ ህይወታቹሁን በተሳሳተ መሰረት አትካቡት ይዟቹህ ይጠፋል… በውሸት የሚጋገር እንጀራ ቢበሉት ቃር ነው እናም ይቅርታ ጠይቃቹህ ከዚህ መሰል አደናግሬ ቢዝነስ ራሳቹሁን አድኑ አበቃሁ።
/
\
@እኔ ልጃቸው።
ሼር በማድረግ መልዕክቱን አድርሱ።
ትክክልነው
ሀየ
ኦረ ተው ግን ይሄ መንዙማ የሸህ ዙበይር አደለም
جزاك اللهُخیرن
ماشاءاللہ
ماشاءاللہ
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💞💞😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💞😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
💞💞💞💞الله أكبر💞💞💞💞
💞💞💞💞الله أكبر💞💞💞💞
💞💞💞💞الله أكبر💞💞💞💞
ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭