የምንሰማውን ማመን አቃተን።ሁለተኛ ሚስት ጉድ ይዛ መጣች!!ወደ ሰው ጅብነትየተቀየረው ባል | ዱካ ሾው/ duka show / ynser ayne የንስር ዐይን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 466

  • @ኣልሚ
    @ኣልሚ 3 месяца назад +71

    በስመኣብ ወወልድ እንደዚህ የሚያድርግ የተዋረሰው መንፈስ ነው ተባብራቹ ፀበል ውሰድት ፈቃደኛ እንኳን ባይሆን ኣስራቹ ውሰድት እባካቹ ኣድኑት

    • @AyeleAna
      @AyeleAna 3 месяца назад +1

      😢

    • @tsigemengiste6108
      @tsigemengiste6108 3 месяца назад +2

      በጣም😢

    • @SenizeMariam
      @SenizeMariam 2 месяца назад +1

      በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ ብለን በሙሉ ስሙ እንጠቀም እህቴ @ኣልሚ እግዚኣብሔር ይባርክሽ🙏

    • @ኣልሚ
      @ኣልሚ 2 месяца назад

      @@SenizeMariam እሺ በጣም ይቅርታ ኣመሰግናለው🙏

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 3 месяца назад +60

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    😢😢😢

    • @amaamm-oi6de
      @amaamm-oi6de 3 месяца назад +1

      ፈጣሪይማርህወድሜ ጸበልውሰዱት ተሙ ጸበልውሰድት ሲያሳዝን😢😢

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 3 месяца назад +13

    የኛጀግና ተመልካቾችህ መጉጉት ነዉ ምጠብቅህ ታቀልህ በርታልን እራስህን ግን ጠብቅ አባ ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን

  • @lebethopia358
    @lebethopia358 3 месяца назад +38

    መፍትሄው ፀበል እና ፀበል ብቻ ነው 👌

    • @SommmSemmm
      @SommmSemmm 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤

    • @bezalove558
      @bezalove558 3 месяца назад

      geb kehones yhen yemesel kongo????

  • @Genet1223
    @Genet1223 3 месяца назад +41

    የቡዳ መንፈስ ነው 😢የመምህር ተስፋየ ግጠመኛ ኣዳምጡ ይጠቅምሻል ፀበል ውሰጅው😢

    • @titifantu2162
      @titifantu2162 2 месяца назад +1

      Tekekel memehr Tesfaye Abera RUclips teketati getemgn yemilew tselot segedt jemri ebakish

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 3 месяца назад +26

    ኡፍፍፍ 😭😭😭ሜንፈስ ነው ሳውዬ ታባብራችሁ ፀባል አስገቡት ዬ እልንቂልፍ ማዳንት ስጡት ይለቃል 😢😢😢😢ኡፍፍፍ 😭😭😭😭አቤት የዑርኩስ ሜንፈስ ሥራ

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 3 месяца назад +17

    በጌታችን በኢየሱስ! ⛪ክርስቶስ ስም
    እኔ በጣም ግራየገባኝ ሁሉም የምንሰማው ነገር ከ እውነት የራቀ ማመን የሚከብድ ነው ።
    በምንሰማው ነገሮች ሁሉ ማንንም ማመን አይቻልም 😓
    ሁሉም የምናየው የምንሰማው የሚዘገንን ነው ።

    • @HenosSolomon-r6w
      @HenosSolomon-r6w 3 месяца назад +1

      መንፈስ ነው
      ወጋነው ምስትየውጋ አይሰራም በየሱስ ስም

  • @ShukuryatEbrahim
    @ShukuryatEbrahim 3 месяца назад +13

    ወደ ሀይማይኖታቹዉ ፀበል ዉሰዱት የሀኪም ቤት ነገር አይደለም አብሽር እህቴ

  • @nardosakalu2958
    @nardosakalu2958 3 месяца назад +19

    ቤተሰቦቹን ጠርታችሁ ፀበል በአስቸኳይ ውሰዱት እባካችሁ ወዶ አይመስለኝም ምናልባት የቤተሰብ ጣጣም ሊሆን ይችላል ፀበል ፀበል ውሰዱት ይድናል

  • @AwAw-b7l
    @AwAw-b7l 3 месяца назад +9

    በስማኣም ካም ከምዘይ ዓይነት ፈተና ማሓረኒ ጎይታይ ማዓረይ 😢😢😢

  • @shooqshooq6600
    @shooqshooq6600 3 месяца назад +6

    የሱንም ህይወት አትርፉ መንስ ነዉ በሀክም አይታወቅም መዳንቱ ነፃ አዉጭዉ እየሱስ ብቻ ነዉ❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 месяца назад +52

    ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ 😢😢😢😢

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 3 месяца назад

      EBAKACHEHU WEDE XEBELE WESEDUT MEFTEHEAW XEBELE BECHA NEWE

    • @bismillhaa
      @bismillhaa 3 месяца назад

      Subahaanallha

  • @Aose-z5h
    @Aose-z5h 3 месяца назад +11

    በስማአም መፍቲሀዉ ወደ ፀበል ነዉ መሂድ ያለበት 🙏😢

  • @ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ
    @ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ 3 месяца назад +29

    ለምን በድብቅ ካሚራ. አታዮትም. ለሊላም ሴት. ይጠቅማታል. ሳህውዶቸ

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 3 месяца назад +11

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይማረው ተሙ እባክህን ፀበል ይፀመቅ ይድናል የመናፍስት ስራነው የሚመስለው እግዚአብሔር ታላቅነው እህቶቼ እናንተ ፀበል እንዲፀመቅ አድርጉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ አሜን ፫

    • @jeenajeena6909
      @jeenajeena6909 3 месяца назад +1

      እናንተም ተፀመቁ እባካችሁን

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 3 месяца назад +18

    ሁለቱም ምርጦች ናቸው ለመርዳት ያለቸው ተነሳሺነት በጣም ደሰ ይላሉ ከዚህ አውጡት

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ እህቴ ከባድ ነው ህይወትም የማሳጣ ሊሆን ይችላል ጸበል የውሰዱት ተሙዬ ጀግና ነው እራስህን ጠብቅ

  • @HayatAhamed-x5g
    @HayatAhamed-x5g 2 дня назад +1

    ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው ያለነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @TibebuGobena
    @TibebuGobena 3 месяца назад +52

    ትዳርሽን ቀርቶ እራስሽን ማዳንሽ በጣም አጠራጣሪ ነው። ያየሽዉ የምቾት ኑሮሽንና ገንዘቡን ብቻ ነው። ከሰው ጅብ ጋር እንደምትኖሪ ተረጋግጦአል። የኔ እህት ፈጥነሽ ራስሽን አድኚ። ሰዉየዉ ከባድ አደጋ ከመፍጠሩ በፊት ከማንኛዋም ሴት በህግ እንዲርቅ ማስገደድና ጉዳዩን ወደ ሀይማኖት አባቶችና ወደ ፀበል በመውሰድ መፍትሔ መፈለጉ ጥሩ ነው። የቤተሰቡን ታሪክና አስተዳደጉን ከሚያውቁትና ከጎረቤቶቹ ማጥናቱ በጣም ጠቃሚ ነው።

    • @ኢትዮጵ-ኀ6ወ
      @ኢትዮጵ-ኀ6ወ 3 месяца назад +3

      እሱ ታማሚ ነኝ ብሎ አምኖ ፀበልና ፈውስ የሚሰሩ አባቶች ጋር ካልሄደ ከባድ ነው አብሮ መኖሩ ትርጉም የለውም ጉዳትጂ ከሲስ ሊቀ ትጉሀን ባንተ ይሁን መምህር ሄኖክ ወልደ ማርያም ሀይለመለኮት ግርማም አለ ፀጋ የተሰጣቸው እዛ እነሱ ጉባኤ ላይ ቢሄድ ይድናል

    • @Madot-hl2vz
      @Madot-hl2vz 3 месяца назад

      ለሊት እየወጣ ካዉሬ እየተገናኘ ወደ አዉሬ እየተቀየረ ነዉ የምንሰማዉ ነገር አሐ

    • @ethiopiacountry5402
      @ethiopiacountry5402 2 месяца назад

      ውይ ሠው ወዶ አያመጣውም መንፈሥ ነው ወደ ሃይማኖት ከሄድ ይፈታል እሡኮ ራሡን አያውቅም መንፈሡ ተቆጣጥሮታል እግዚብሄር ይገሥፀው

    • @SenizeMariam
      @SenizeMariam 2 месяца назад

      ​@@ethiopiacountry5402 አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይገስፀው❤😢

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 3 месяца назад +1

    ድፍረትህና
    እምነትህ
    ያስገርማል። በርታ ።መድህን ነህ። ያቺ በድመት መንፈስ የምትሰቃየዋን የመተሃራ እመቤትእርዳት። ዘላለም እየተንጰረጰረ ነው። እምነቱ ደካማ ነው። ይህን ስልህ መንፈሳዊ ስንቅና ትጥቅ እንጂ ድፍረት ብቻውን ለጉዳት ይዳርጋልና ራስህን ኣዘጋጅተህ ቅረብ።

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei 3 месяца назад +13

    አይሠማ የለ አላሕየ ኸይር አሠማኝ ኸይር አሣየኝ😢😢😢😢ጀግናዉ ብቅ ብሏል ላይክ አድርጉት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @sikosilo1727
      @sikosilo1727 3 месяца назад

      አብይከመጣኮ ከይር ሰምተን አናቅም እስኪ አላህክር ይሻልን ኑሮ

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 3 месяца назад +2

    ተመስገን፡በርታ።የሕዝብ፡እንባ፡አባሽ፡በመሆንህ፡ተባረክ።

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 3 месяца назад +6

    ደፋር
    ጀግናነህ። በመንፈሳዊ ጾምና ጾሎት የቡዳ መንፈስ ይወገዳል። የጌታየሱስ ስምና ደም የማያስወግደው ምንም ሃይል ከጸሓይ በታች የለም። ቸርች ሂዱና የጸሎት እርዳታ ጠይቁ የኔ ልጅ ይህ ውብ መልክና ጠባይ ያለው ምስኪን ወጣት ነብሱንና ህይወቱን ኣድኑ።በግልጽ ንተነጋገሩ።ወንድሜ ኣንተም በሽታውን የሚደብቅ መዳኒት የለውምና ከሚስትህ ጋር ቤተጸሎት ሄደህ ይህንን የቡዳ መንፈስ ተላቀቅ። እርግጥ መንፈሱ መንፈሳዊ ነገር ለጥፋቱ መሆኑን ስለሞያውቅ ኣይመቸውም። ኣይወድም። ኣይፈቅድም። ኣንቺ ግን በርቺ ታገይ። ትዳሬን ማዳን እፈልጋለሁ ማለትሽ ደስ ይላል።እንደመጀመርርያዋ ፍቅረኛ ለመሸሽ ኣልሞከርሽም። ለማዳን በመፈለግሽ ደስ ይላልና ኣንተም ወጣት ይህቺ ልጅ መድሃኒትህ ነች።በግልጽ ተባበራት። መንፈሱ ስለሚዋረስ እናንተ ሁለት እህቶች በመንፈሳዊ ቤተክርስትያን ሄዳችሁ ምክርና ጸሎት ያፈልጋችኅል። ተባረኩ ።ጌታ በደሙ ይሸፍናችሁ።

    • @DemelashAlemu-l6l
      @DemelashAlemu-l6l 3 месяца назад

      ወንድሜ ኃሳብህን እስማማለሁ፣ የጌታ የእየሱስ ክርስቶስ ኃይል ከነገር ሁሉ ያነጻል፤ ግን በምን መልኩ ብለህ እራስህን ብትጠይቅ መልካም ነው፣ አዳራሽ ወስዳችሁ አስጨፍሩት ብለህ መምከር ያሳፍራል። አንተ እዛ ሔደህ የምታደርገውን ባላውቅም የሌሎችን ቆም ብለህ ብትታዘብ አንድ ሰው ያስጮኃል ሌላው በራሱ መልክ ይጮኃል ይህን ስትጠይቅ መንፈስ ነው ይሉኃል እንጂ የትኛው መንፈስ እንደሆነ አታቅም አይገልጡልህም እና ይህን ኃሳብ ይዘህ ለሌላ አትምከር እባክህ መጀመርያ እራስህን እይ ውስጥ መሆንህን ብቻ አትመልከት።

    • @DemelashAlemu-l6l
      @DemelashAlemu-l6l 3 месяца назад

      ወንድሜ ኃሳብህን እስማማለሁ፣ የጌታ የእየሱስ ክርስቶስ ኃይል ከነገር ሁሉ ያነጻል፤ ግን በምን መልኩ ብለህ እራስህን ብትጠይቅ መልካም ነው፣ አዳራሽ ወስዳችሁ አስጨፍሩት ብለህ መምከር ያሳፍራል። አንተ እዛ ሔደህ የምታደርገውን ባላውቅም የሌሎችን ቆም ብለህ ብትታዘብ አንድ ሰው ያስጮኃል ሌላው በራሱ መልክ ይጮኃል ይህን ስትጠይቅ መንፈስ ነው ይሉኃል እንጂ የትኛው መንፈስ እንደሆነ አታቅም አይገልጡልህም እና ይህን ኃሳብ ይዘህ ለሌላ አትምከር እባክህ መጀመርያ እራስህን እይ ውስጥ መሆንህን ብቻ አትመልከት።

    • @Jamela-ob5iq
      @Jamela-ob5iq 3 месяца назад

      😢😢 እየሱስ ለእስረኢል የተለከ ነብይነወ ሰወነወ ወንድ ልጅነወ ሀየልነ ሙሉኲት አምለክቾነ አብነወ አለሀምድልለ ሆሉን አደረግነ የምድርነ የሰመይ አምለክ የሰወ ልጀ ከልነበረንበት የስገኝን አለሀምድልለ

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 3 месяца назад +3

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህህህ😢😢😢 አቤት ጉድድድድ

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 3 месяца назад +5

    በናታችሁ ተሜ ተባብራችሁ ወደ ፀበል ዉሰዱት ወዶ አይደለም ተይዞ ነዉእዉነት በጣም ያሳዝናል

  • @Meklit.GeneneneBirhanu
    @Meklit.GeneneneBirhanu 3 месяца назад +2

    የኔ እህት በቀጥታ ወደ ፀበል ውሰጂው እና ሐማዳን ሞክሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤

  • @seadapp50seadapp50
    @seadapp50seadapp50 3 месяца назад +3

    ይህሚድያ ስንቱን አሰማኝ😢😢😢😢

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 3 месяца назад +1

    ፀበል ወሰዱተ የአጋንተ ሰራነወ ከእገዚቤረጋረ እዲቅረብ እዲፀልይ መፃፋ ቅዱሰ እዲያነብ እዲፀልይ ተዳራቼወን የማዳንሰራ ወደእገዚቤረቤተ ፀበል ሁሌፆለተ እናሚሰቱ ፀልይ በየሱሰም እያልሸ ፀበልም እረጭወ መፃፋቅዱሰ ከጎኑ አድረጊ ተበረክክሸ ፀልይለተ ይድናልመጥጥ ደብቂ አንቺ እራሱ እዳጠጭ

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw3808 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ. ፀበልና መምህር ተስፍየጋር አገናኙት እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
    @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ 3 месяца назад +7

    ለምንድብቅካሜራ አታደርጉም

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o 3 месяца назад +5

    የሚዘገንንንነገርያረብወደእምነትቦታውሰዱት😢😢😢

  • @haregeweynanbese5568
    @haregeweynanbese5568 3 месяца назад +4

    Ebakachu bemaram sebel wisedut

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 3 месяца назад

    በጣም ከባድ ነው ግን ወደፀበል ውሰዱት የቡዳ መንፈስ ነው የሚሆነው ህክምናም ያርግ የሆነው ነገር እዳለበት ተረድቻለሁ መጨረሻውን ማወቅ አለብህ የኛ ጀግና በርታልን።።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 месяца назад +2

    እግዚኦ ማረን ማረን ማረን የምን መአትነው እምዬ ሐገሬ የገባው ወይኔ ማረን እንበል😭😭😭

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 3 месяца назад +3

    ሌላመፍትሔ.የለዉም.ፀበልነዉ😢😢😢.እግዚአብሔር.ይማርዉ.ያሣዝናል😢😢😢

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 3 месяца назад

    የቤተክርስትያን ኣባት ይዘህ መሃድ አለብህ ገዛ መንፈሱ በግንባሩ ይሰሩትና ከዛ ወደ ጸበል ውሰዱት።ወዶ ኣይደለም። እድሜ ለመምህር ግርማና፣ለነመምህር ተስፋየ ይሁን የመንፈስ ነገር ተምረናል

  • @bezalove558
    @bezalove558 3 месяца назад

    Endatbeyi yene wefram balsn smi betesebun endet leserg almetum ???

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 3 месяца назад +3

    በጌታበእየሡሥ ክርሥቶሥ ሥም የጅብ መንፈሥ የተወጋ ይሁን አረ ተሙ እራሥህንጠብቅ ወደ ቤተ እምነትዉሠዱት

  • @hiawathadegenerate3896
    @hiawathadegenerate3896 3 месяца назад +3

    ስሚ እህቴ ይህ ኑሮ አትበይው ስላም የሆነ ኑሮ ምረጪ ስጀመር ዘር እንደሚተካ አታቂም የምትወልጂው ትውልድ አባትና ልጂ ተከታትለው ጠዋት ቢገብብቪ ቢሮጡስ ተይ ቂጣ በልቶ ውሃ ጠጥቶ ማደር የተቫለ ነው እስከመቼ መጠጥጠጥተቪ wake up sister...

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 3 месяца назад +3

    አላህየአንተደረሥልን😢😢😢

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 3 месяца назад +2

    እየሱስ ክርስቶስ ከዚህ ሁሉ ነፃ ያወጣል ትውልድ አምላኩን ከረሳ ውጤቱ ይሔ ነው እንባካችሁ ወደ ጌታ ኑ እየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል ሴቶቹም አብረው ስለተኙ መንፈሱ ይተላለፋል ወደ ፀሎት ሂዱና ይውጣላችሁ ጌታ ይርዳችሁ

  • @fatumaomer7966
    @fatumaomer7966 3 месяца назад +5

    ኧረእማንሰማዉ ጉድ የለንም

  • @tsigeredaghebreyesus716
    @tsigeredaghebreyesus716 3 месяца назад +4

    እናት የእውነት የምትወጂው ከሆነ እውነት ትዳርሽን የምትፈልጊ ከሆነ ወደ ፀበል ውሰጂው ባትፈልጊውም አድኚው በእግዚያብሔር ታገኚዋለሽ መድሐኒያለም ይርዳሽ

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 3 месяца назад +1

    Exodus 20 አማ - ዘጸአት
    3: “ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
    4: “በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
    5: አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
    6: ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።

  • @martaabraha1305
    @martaabraha1305 3 месяца назад

    ያስፍራል እግዚአብሔር የጥብቅኝ
    እግዚኦ ማሃርና ክርስቶስ
    እግዚኦ ማሃርና ክርስቶስ
    እግዚኦ ማሃርና ክርቶስ
    😭😭💔💔😭💔😭💔😭💔

  • @ሙሉውርቅ
    @ሙሉውርቅ 3 месяца назад +2

    አባትየው ጠንቃይ። እንዳይሀን ጥርጣራ አለ

    • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
      @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 3 месяца назад

      ላይሆን ይችላል ወይለሀብት ብሎ ጠጥቶ ነዉ ወይ የዘር ነዉ በጥቁልና አይመጣም

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 3 месяца назад

    ተሙዬ እንኳን ደህና መጣክ ❤❤❤

  • @wina-663
    @wina-663 3 месяца назад

    ተመሰገን እንደዚህ አይነት ነገር ሲገጥምህ ካሜራ አድርገህ መከታተል አለብህ ማሰረጃም ለመሆን በተረፈ ፈጣሪ ይርዳሸ 😢በተረፈ ተሜ ወንድማችን በርታልን❤❤❤

  • @zahrasete8082
    @zahrasete8082 3 месяца назад

    ልጁ ቡዳነው ጌታን እነሡኮ ይቀየራሉ ሌሊት ማሪያምን ፈጣሪየረገማቸው ናቸው በትክክል አይቻለሁ ሲቀየሩ ቶሎውጭ😢😢😢

    • @IsnaquIsnaqu
      @IsnaquIsnaqu 3 месяца назад

      Zere buda nachew. Budawoch belelit jib sichoh yiwetalu inde jib yichohalu. Indejib yilewetalu.
      Lela yechelema aserar tedergo yihonal libal yichilal. Haset naw zere buda nachew.
      Lelit lelit job sichoh iyewetu ke jib gar yihonalu lik indejib malet naw.
      Isti teketateluachew lelit jib sichoh yiwetalu
      Milkitachew
      1. Tirsachewun indemebilat yadergachewal
      2. Kenferachewunim indezihu yadergalu
      Zere buda wede jibinet yilewetalu. Lenesu medihanti tebilo midirawi ababal ale isum digni sichesibavhew aywedum bateqalay buda zer yalebachew nachew. Buda naw lela mistir yelem. Buda naw.

    • @IsnaquIsnaqu
      @IsnaquIsnaqu 3 месяца назад

      Minim lela beshita yelem lijituwa irasuwa tselot bitiwesed tichohalech beltoata.

    • @IsnaquIsnaqu
      @IsnaquIsnaqu 3 месяца назад

      Fichiw kesu yemiweled buda naw yemihonaw.

    • @IsnaquIsnaqu
      @IsnaquIsnaqu 3 месяца назад

      Ibakish fichiw buda naw isu.

    • @IsnaquIsnaqu
      @IsnaquIsnaqu 3 месяца назад

      Himem aydelem yisu tebasa lelit ke jib gar silemiragetu naw yetebuacherew sewinetu

  • @ጧፍ
    @ጧፍ 3 месяца назад +1

    እጎዚኦ መሀረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 3 месяца назад +10

    ቤተሰቦቹ የባእድ አምልኮ ሊሆኑ ይችላሉ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 месяца назад +3

    😢😢ይከ እኮ ግልፅ ነው የመንፈስ ስራ ነው 😢😢😢😢ቶሎ ብላችሁ ወደ ፀበል ውሰዱት 😢😢ሁለታችሁም እህቶች ወደ ፀበል ሂዱ ከሱ ወደ እናንተ መንፈስ ይገባል 😢😢😢ፀልዩ ፀሎት

  • @ኢትዮጵ-ኀ6ወ
    @ኢትዮጵ-ኀ6ወ 3 месяца назад +5

    ልጁ እውነትም ፈልጎት ለሀብት ብሎ ያስገባው የጅብ መንፈስ እንዳለና አንዳዴም ሳይፈልገው የቤተሰብ ዛር ሊሆንም ይችላል ስለዚህ ሰውና ሴጣን በአንድ ላይ ሆነው ሴክስ እየአረጎት ነው ማለት ነው ስለዚህ ልጁ ከቤተሰብ ጋር ተነጋግራቹ መፍትሄ ፀበል ወይም የፈውስ አገልግሎት የሚያገለግሉ ጋር ብትሄዱ ትዳርን ማዳን ይቻላል

  • @Ercy-d1q
    @Ercy-d1q 3 месяца назад

    ዘድሮ ግን ምድነዉ እሚያሰማኝ 😢😢😢

  • @MayserMayser-w3m
    @MayserMayser-w3m 3 месяца назад +1

    ገብርኤል አባቴ ድረስ 😢😢😢😢😢

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 3 месяца назад +3

    ፀበል ሒዱ መፍትሔው አንድና አንድ ነው እሱም ፀበል እምነት ብቻ

  • @yonatanalemayehu7357
    @yonatanalemayehu7357 3 месяца назад +9

    መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ዩትዩብ ግቢ።

  • @UaeKfn-n6b
    @UaeKfn-n6b 3 месяца назад +2

    ምን አልባት ባህድ አምልኩ ይሆናል ፀበል ውስዱት በስማም በወልድ😢😢😢

    • @HINHH-qj5lc
      @HINHH-qj5lc 3 месяца назад +1

      ትክክልእንደዛ ይመስላል ፀበል ቢወስዱት

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 3 месяца назад +3

    በእየሱስም ሌላ ጉድ አምላኬ ጠብቀኝ😢😢😢😢😢

  • @muhammedeshetu-i3j
    @muhammedeshetu-i3j 2 месяца назад +1

    እባካችሑ የአባቱን ውጤት አሣውቁን አባቱ አሣዝኖኛል

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 3 месяца назад +2

    መተት አርገዉበትነዉ ፀበል ይግባ ይድናንወሬአይብዛ ተሎበሉ ፀበል ነዉ መፍትየዉ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 3 месяца назад +1

    ጎበዝነ ነሽ ትዳርሽን አድኚ ከሒወትሽ ትዳርሽ ይበልጣል. መጀመሪያ አንቺ መኖር ስትችይ ነው ስለ ትዳር የምታስቢው ከባድ ነው

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 3 месяца назад +3

    ያአላህሰትረን መንጉድንዉ😮

  • @seadapp50seadapp50
    @seadapp50seadapp50 3 месяца назад +2

    እስክትሞችነው ነው እምጠብቂው😢😢😢

  • @meribahlawishow2141
    @meribahlawishow2141 3 месяца назад +2

    የኔ ኣንደኛ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f 3 месяца назад +2

    ተሙ ወንድሜ ደህና መጣ ጉድ የማሰማ ነገር የለም

  • @masarat2998
    @masarat2998 3 месяца назад +1

    በስማም ፀበል ቤኼድይድናል 😢😢😢😢😢😢

  • @lishantaye9401
    @lishantaye9401 3 месяца назад

    You should put camera before you ask him

  • @HIBAAAHIBAA123
    @HIBAAAHIBAA123 3 месяца назад +1

    እግዞኦ 😢😢😢😢

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 3 месяца назад +1

    Wedemiy Menfese new Sebel endehid erdaw yedenal bezeu sewche denwall💚💛❤

  • @mintewabalemu9037
    @mintewabalemu9037 2 месяца назад

    የፃድቃኔዋ እናቴ ትማረው በጣም ነው ያሳዘነኝ

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 3 месяца назад +1

    አኡዙቢላሒም፣ሚነሸይጣን፣ረጂም፣አላህ፣፣ይጠብቀን፣ተባብራቹ፣፣ፀበል፣ዉሠዱት፣፣ያአላህ፣አተዉ፣፣ጠብቀን፣የቤተሠቡ፣ጣጣ፣ሣይሆን፣አይቀርም፣አገራችን፣ሠላም፣አዉርድልን😢😢😢😢😢

  • @HawaEtupeya
    @HawaEtupeya 3 месяца назад

    መንፈስ ነው ፀበል ውሰዱት እግዞ በጣም ነው የሚያሳዝነው

  • @adanechwedajo4773
    @adanechwedajo4773 3 месяца назад

    እንኳን። ደምሺን። አለጣም። ምንተጠቢቃለሺ። አትወጪሞ። ከቤቱ። ቤተሰብ። ዘምአሉ

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 3 месяца назад +1

    ያአላህ 😢😢😢

  • @SamuelwoldeyesAmbaye
    @SamuelwoldeyesAmbaye 3 месяца назад

    አሪፍ ህይወት ነዉ የምኖረዉ ትያለሽ ማፈሪያ ነሽ

  • @aser5834
    @aser5834 3 месяца назад +1

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ የሰው ልብ ነው

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 3 месяца назад +3

    ተሙ ባጭሩ ለምን ብትል ውስጥ ክምር ገጥማችሁ ያለውን ሁኔታ በተጨባጭ ለማወቅ ጥረት አታደርግም በካሜራ እውነቱ ለውጥ ስለሚችል ይህንን አድርግ።

  • @meriassefa6969
    @meriassefa6969 3 месяца назад

    መደበቁ አግባብ ነዉ አልልም ሰዉ ይወቀዉ የሌላዉም ሰዉ ህይወት እንዳይበላሽ ፊቱን ሰዉ ቢያየዉ ጥሩ ነዉ ግን ቤተሰብ ካለዉ ፀበል ይዉሰዱት።

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ 3 месяца назад +3

    እባካችሁ አንድሰው ሲጋባ ማንነቱን አጣርቶ ነው ዝም ብላችሁ አትግቡ

  • @mkaa6766
    @mkaa6766 3 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢yaswu jeba emelu nagara nawu yalh

  • @frehiwotgetachew4367
    @frehiwotgetachew4367 3 месяца назад +1

    እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ስትሰራ ክፍል አንድ ክፍል ሁለት እያልክ ከፋፍለው ቀጣዩን ለማየት ተፈልጎ ነው የሚገኘው

  • @senasafikre
    @senasafikre 2 месяца назад

    የአውሬውን መንፈስ መንፈስ የሚነቅለው ኢየሱስ ብቻ ነው

  • @SerkalemMokkonen
    @SerkalemMokkonen 3 месяца назад +4

    ለምን ድብቅ ካሜራ አታሰቀምጥም

  • @MadinaJajdj
    @MadinaJajdj 3 месяца назад

    በስመአም ምን ጉድ ነው የማንሰማው የለ😢😢😢😢

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia 3 месяца назад

    Wede cherchi wusedut eyesusu yadinali 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @melattaye-w4t
    @melattaye-w4t 3 месяца назад +1

    ፀበል ውሰዱት መንፈስ ነው በፀበል ካልወጣ ሰው ይጎዳል በስመአብ ወልድ ፀበል

  • @عبوداخم
    @عبوداخم 3 месяца назад

    በርታ ማሩ😊

  • @AlmazKebede-xy4fq
    @AlmazKebede-xy4fq 3 месяца назад

    በፈጣሪስምተሙበርታልንእራስክንጠብቅ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r
    @ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r 3 месяца назад +2

    እኔ እዳሰብኩት ከሆነ አባትየው የሚአመልኩት ነገረ ያለ ይመስለኛል😢😢

  • @samirahabosh3613
    @samirahabosh3613 3 месяца назад

    Way yaa rabbii kiyyaa waan akkami garu😢😢😢😢😢😢

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 3 месяца назад

    Ere betam yasferal esum wedo layhon yechelal sebel bihed yednal

  • @azebtes8649
    @azebtes8649 2 месяца назад

    ታሞ አይደለም መንፈስ ነው እርኩስ መንፈስ ማለቴ ነው ወደ ጠበል ውሰዱትና ይጠመቅ ፀበል ይፀበል እርኩስ መንፈስ አጋንንት አለበት ወደ እምነት ቦታ ጠበል ወሰዱት ፀበል ሲፀበል ይለፈልፋል ይድናል ወደ ፀበል ውሰዱትና ይፀበል

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 3 месяца назад +1

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ካንቺ ይሁን

  • @almm1109
    @almm1109 3 месяца назад +1

    ዞላ እንካን ደህና መጣህ ወንድማችን

  • @eyujjsghg6880
    @eyujjsghg6880 3 месяца назад +1

    ውይይይይጠብቀንንን

  • @SemraMahmed
    @SemraMahmed 3 месяца назад

    ድብቅ ካሜራ ምኝታ ቤት አስቀምጡ አላህ ይማረው መንፈስ ነው ወደ እምነት ቦታውሰዱት ቁስ ነው የሚያኖርሽ እንደ ብር ስትይ ህይወትሺን አትርፊ እንዳይበላሽ

  • @shooqshooq6600
    @shooqshooq6600 3 месяца назад

    ቸርች ወሰጅዉ መንፈስ አለበት

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 3 месяца назад +1

    እባካቹሁ እርዱት ፀበል ውሰዱት

  • @Lemlem-dr9mj
    @Lemlem-dr9mj 3 месяца назад

    የቤተሰብ አምልኮ ነው ያለበት