Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔ ሙሥሌም ነኝ ይህ መዝሙረ ግን እንዴት ደስ እንዳለኝ ግጥሙ ልጂ ብኔ
ዘማሪ.መላይክትያሰማልን
እኔም ደስ ይለኛል ግን እዳትሰድቡኝ
የቅር ይባላችሁ
@@Fa-uh1jf ተባረኪ❤
ተባረኬ
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ይህየ መዝሙረ. ያስለቅሳል እዉነትም ያልፍል. ኢሻአላ ዋናዉ ትእግስትነዉ
ባትክክል ዉድ 🥰🥰🥰
tekekel
በትክክል ነው እህቴ ያልፉል
😭😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሺ ሙሥልም ከርሥታን አይልም እናንተም በምፀለይበት ግዜ እኛም በምንፀልይበት ግዜ ለሁላችንም አድ ሥለሁነ ይህም መዝሙር ለሁሉም በምድር አለም ላሉት ሁሉ ነው ሠው ብቻ ሣይሆን ለምድር ፍጥረት ሁሉ ነው አ
አልሀዱሊላ ሙሥሊም ነኝ ግን ይሄ መዝሙረ ደሥ ይለኛል ያልፉል እውነቱነው ኢንንሻ አላህ ያረብ የማያል የለም አይዞን የማማ ልጆች አብሺሩ ታገሡ ነገ ሌላቀነው ሂወት ይቀጥላል በፍቅረ ለመኖረ እሞክረ
እውነት ነው እግዚአብሔር የፈቀደው ይሆናል
እውነት ለመናገር እኔም ሙስሊም ነኝ ግን መዝሙሩ ይመቸኛል ግን አልሀምዱሊላህ ሁሉም ያልፍል ኢንሽአላህ
ደ
እኔም
በጣም አይዞችሁ ሁሉም ያልፍል
ሙስሊም ነኝ ግን መዝሙር መስማት ደስ ይለኛል አንዱን ያንዱ ሀይማኖት ቢከብር ለማህበራዊ ኑሮ ሲል
እኔም የድንግል ማርያም ልጂ ነኝ ግን የእናንተንም አከብራለሁ አብሽር
Tabaraki mare
ግድ ለም ይል ፍል እስከዛው ድረስ በርግጥ ያለፋል እኔ ግን ሙስሊም ነኝ ይሄን መዝሙር ስስ ማው እባ ያንቀኛል እስኪ ላይክ
Siladametishiw inameseginalen
Amen zimar maliket ysamalin
ከብት እንደደህና ነገር ደግሞ እኔ ሙስሊም ነኝ ትያለሽ
@@kemilabeinteshatu3968 አይባልም እህት
@@kemilabeinteshatu3968 ይቅር ይበልሽ
😢😢😢😢😢😢ግዴለም ያልፋል አቤቱ እግዛብሔር ሆይ ሁሉንም በትእግስት እንዳልፍ እርዳኝአሜን አሜን አሜንዝማሪ መላእክት ያሰማልን
Awo Amen Amen Amen😥😥😥🙏🙏🙏🙏
ዚማሪ መላክት ያሠማልን
@@elfneshmhari5449 አሜን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜንንንንን ሁሉም ያልፋል እግዛብሄር ከኛጋ ይሁንንንንን
Amen amen tebarek wodime
ቃለሒወትያሰማልን
አዉ ያልፋል በርግጥ ያለፋል እኔ ሙስሊምነኝ ግን እንባዬ መጣ ስሰማዉ ስደት ነኝ በጣም ያመኛል እህት ወንድሞቼ ክርስቲያኖች በፀሎታቹ ሙስሊሞች በዱአቹ አስታዉሱኝ
Ayezoshe eheti aleme fetare kache Gare yehun
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ እናቴ🙏
😭😭😭እኔስ በቴክስት ፅፌውም ላያልቅ ለሰውም ነግሬው ውስጤ እረፍት ላያገኝ ሰላም ላይሰማኝ ዝም ብየ በሆደ አምቄ ብይዘው ይሻለኛል 😢😢😢😭😭ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Auizosh ehite
አይዞሽ እህቴ እመብርሃን ትርዳሽ
አይዞሽ፣ለበጎነውእህቴ
😥😭
Ayzosh yene ehet hulachenem vehodachen bezu ale ❤
ግድየለመ ያልፋል አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ትግስትን እና ማስተዋልን ስጠኝ እኔስ አቅም የለኝም ደካማ ነኝ
ግድ የለም ያልፋል እስከዛው ድረስ በርግጥ ያልፋል ነፍሴ ሆይ ባክሽ ፅናት ይኑርሽ ናፍቆቴ በዛ #አምላኬ ሆይ ለሁሉም ትእግስት ስጠኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን #ቢኒየ ተባረክ
amen
ውስጤ ነው ይሄን መዝሙር ስሰማው እንባየ እንደ ውሃ ይጎርፋል እሄ ስደትም ነገሩ አወዛውዞኛል😭እውነት ነው ዋና ትዕግሥት ነው ሁሉም ያልፋል😭ዋና ጤና ነው እግዚአብሔር ሆይ በእምነታችን አፅናን ዘመናችን ባርክልን ማስተዋል ስጠን ለንሳሀ አብቃን መጨርሻችን አሳምርልን🙇😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@@berkazenbeniaaaa2895 fd
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ይሄ የስደት ኑር አልቆ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
አለምነሽ የድንግል ባርያ አሜን አሜን አሜን
አለምነሽ የድንግል ባርያ አሜን አሜን አሜን አይዞን ሁሉም ያልፋል
ዝማሬ መላእቲ ያሰማልን
Yors Yorsalem አሜን ማር
አለምነሽ የድንግል ባርያ አ
ይሄ መዝሙር ሲሰማ እንባይን መቆጣጠር አልችልም ጌታየ ሆይ በሰላም አገረይ መልሰኝ እፍፍ ስደት መረረኝ እስከ መቼ ነው
Huffffffff ehen mezmur endet des endemilegn atnt yalemelmal
አሜን
@@mikonega3996 በጣም
አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልንስለሁሉ ነገር ልዑል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን። ይአልፋል ለአምላክችን የሚሳነው የለም
የማርያም ባርያ ነኝ Zmare melaekt yasemaln
ቃል ህወትና ያስማናል
አምላክ ስደት መሮኛል እግዚአብሔር በሰላም መልሰኝ ግደለም ይልፋል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭⛪🙏❤
እፍፍፍ ግደለም ያልፍል ሊያልፍ ቀን የማያልፍ እግዚአብሄርን ተስፍ እናድርግ ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ቢኒየ ተባረክልን ሰላምህ ይብዛልን
በእርግጥም የሚያፅናና መዝሙር ነው። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
✝ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን እስከመጨረሻው በቤቱ ያጽናህ✝የድንግል ልጆች እባካችሁ አበረታቱኝ ከምንም በላይ መዘመር እፈልጋለሁ ✝✝✝እግዚአብሔር ይጨመርበት✝✝✝
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዲንቅ መዝሙር ነው ብሰማ ብሰማ አልጠግበውም በርታልኝ❤❤❤❤❤❤❤
ቢኒየ እመብርሀን ትባርክ ሠላምህ ብዝት ይበል ምርጥ የተዋህዶ ልጅ
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አዎ ሁሉም ነገር ያልፋል ሁሌም ህይን መዝሙር ስሰማ አለቅሳለሁ 👏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንዝማሬ መላእክትን ያሰማልንዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እኔንም 24 ሰኣት ሙሉ እየሰማሁት በዚህ ነው ሚጽናናው የልቤን መዝሙር ነው እናመሰግናለን ቢኒ ወንድማችን
ዝማሬ መለእክትን ያሰማልን
ሩታ ጋል ደስታ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
Amann
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
*እዉነትነዉ በሰዉዘንድ የማይቻል በእግዚአብሄር ዘንድሁሉም ይቻላል ሁሉምየሡፍቃድነዉ ሁንያለዉይሆናል ዝማሬመላክትያሰማልን እልልልልልልልልልልልለ፯ለ፯ለልልልልለ*
ኣሜንንንንንን ኣሜንንን ኣሜንንንንን ኣጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ወንድማችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ ጸጋ ጻድቃኔ ያብዛልን
እውነት ነው ግድ የለም ያልፋል እስከዚያው ድርስ በርግጥ ያለፋል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ግደለም ያልፋል እከዚያው ድረስ በእርግጥ ያለፋል የመላእክትን ዝማሬያሰማልኝ ዛሬ በጣምክፍት ብሎኝ ነበር ይህን መዝሙር ስሰማ የባስ ሆድባሰኝ ውድ የተዋህዶ ልጂ ቢኒየ እግዚአብሄር ይባርክህ 😭😭😭😭
አይዛሸአይክፋሸሁሉምያልፋልነገሊላቁንነዉ
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ግድየለም ያልፋል እስከዛው ድረስ በርግጥ ያለፋልነብሴዎይ ባክሽ ፅናት ይኑረሽእንዳትነሺ ከመጠበቂያሽአሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን
amen amen amen
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቢኒ ግደለም ያልፋል እስከዛዉድረስ በርግጥያለፋል ይህን መዝሙር ማርያምን ስወደዉ
ግዴለም ያልፍል እስከዚያው ድረስ በርግጥ ያለፍል 😢😢😢😢 ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ቢኒ ወንድማችን 😙
ቤኔ.ኑርልኝ
አሜን አሜን አሜን አዎ ያልፋል
l love you Mam 1234 d
ግዴለም ያልፍል እስከዚያው ያለፍል አጥት የሚያለመልም መዝሙርዝማሪ መላእክ ያሰማልን ወድማችን ቢኒዬ እናመሠግናለን
ያላችሁ ላኩልኝ በፈጣሪ እህቶቼ
ግድየለም ያልፋል አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የድንግል ማሪያም ልጅ እግዚአብሄር ሆይ አንተ ፈቅደህ የወደድከው ሁሉ ይሆናል ሁሉንም ችለን ምናልፍበትን ትዕግስቱን አድለን ንፁህ ልብን ስጠን አባት ሆይ ልባችን ባንተ ፍቅር ስበርልን እኔስ አልቻልኩም በጣም ሰነፍ ደካማ ነኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች ፀሎት አድርጉልኝ ወለተ ማሪያም
ግደለም ያልፍል እስከዛው ድረስ በርግጥ ያለፍል😭😭😭ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን እውነትም ያልፋል ለሁሉም ግዜ አለው
እኔም፣ኢስላምነኘ፣ግን፣እባኤን፣እያጎረፍኩ፣ነው፣ያዳጥት፣መዝሙሩ
አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን በትክክል ሁሉም ከሰማይ በታች ያለ ነገር በእግዚአብሔር ያልፋል ልብ እርፍ የሚያረግ መዝሙር ነው የኔ መፅናናኛ ነው ይህን መዝሙር ሰሰማ ልቤ እርፍ ይላል
ግደለም ያልፋል ግደልም ያልፋል እስከዛው ድረስ በርግጥ ያለፋል !!!ዝማሬ መላክት ያሠማልን ወድማችን በርታልን
አቤቱ ጌታሆይ በቸርነትህ አስበን ሀዘን ለቅሶ ይብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እኔም ሲከፋኝ እያዳመጥሁ እንባዬ ፈሶ ያልቃል የማያልፍ የለም እግዚአብሔር ፈተናዎችን ሁሉ አሳልፎ በደስታ ህይወታችንን ይምራልን አሜን ፫ 😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን
ቃልዬ የድንግል ልጅ
ሁሌም የሄን መዝሙር እየሰማው ማልቅስ ነው ስራዬ እግዚአብሔር ፈቅዶ ሀገር በግባ እንዴት ደስ ይለኛል
ግዴለም ያልፋል ግዴለም ያልፋል እስከዛው ድረስ በእርግጥ ያለፋል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በሚያልፈው ነገር እንዲህ ደክሜ እንዳያመልጠኝ የዘላለሜን አምላክ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን አሜን የእውነት ሲከፋኝ ይሄ መዝሙር ነው በእንባ የሚያወጣልኝ
አሜንን አሜንን ክብር ምስጋና ለአምላክችን ለእግዚአብሔር ይሁን የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአሠርታ ፍሬዎች ስላምችሁ ይብዛህ እህቶች እና ወንድሞች እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ግድ የለም ያልፍል እዎ ይልፍል ብስደት የላችሁ እህቶች ወንድሞቼ። ኣይዛች ትግስተ ይኑርን በስላም ውደ ቅድስቲ ሃገራችን ይመለስን
ውይ ቢንዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ ወንድሜ በእውነት ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስቱን ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልህ ለዘማሪው ወንድማችንም አጥንትን የሚያለመልመውን የመላህክትን ዝማሬ ያሰማልን በእውነት 3 አመት ሊሞላኝ ነው ሲከፋኝ ሲጨንቀኝ ሳዝን ማዳመጥ ከጀመርኩ ስደትን ከጀመርኩት 7 አመት ጨረስኩ የሁል ጊዜ መፅናኛዬ እና የብዙ ጊዜ ማረፊያዬ ክርስቶስ እንደሆነ አምናለው ሆኖም ግን እከፋለው ሲከፋኝ ደሞ መፅናኛዬ መዝሙሮች ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን መፅናኛ ስለሰጠኝ አመሰግነዋለው የተዋህዶ ልጆች በስደት ያላችሁ የልባችሁ ሀሳብ ሁሉ ሞልቶላችሁ ለቅድስት ሀገሬ በሰላም ያብቃቹ እንደኔ በስደት አያስቀራቹ
ውድና የተከበራቹ የእማማ ኢትዮጵያ ልጆች በዓለም ላይ የምትገኙ በያላቹሁበት ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ ዛሬኮ ኣቡነ ኣረጋዊ ነው ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውራቹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ቢኒ ባለህበት የእግዚኣብሄር ሰላምና ፍቅር ኣይለይህ ኣሜን / ፫ /
Amen amen amen zemarea melktene yasemalen wedeme beteame nwe yhuehue mezemre emwedewe yemesebanbte nwe
እጠበኝ ቆሽሻለው ኣምላኬ በድያለው kkkkkkkkkk
Salama Naga ምን ያስቅሻል / ያስቅሃል ገያፅ
Amen Amen Amen ekan abiro aderesen.
Amen amen amen
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መዝሙሮቹ ሁሉ ቃላቶቹ ከባድ ናቸዉ ስስጥ የሚነኩ ናቸው ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ክርስቶስ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እልልልልልል👏👏👏አሜን
እህታችን ያወቁቱም ማስታወቅ ጥሩ ነው ይባላል እኔም መጀመሪያ አላቅም ነበር ግን ከሰው ነው የተማሪ እና ማነኛው መዝሙር የንሳሃ መዝሙር ከሆነ እልልልል ማጨብጨብ አፍቀድም እንድያ ተስጠን በለቅሶ እንድሰሞው ይገባል
እሚገርም ነው ወንድሜ በኒ በጣም እምወደው መዝሙር ነው። ቃለ ህይወት ያሠማልኝ። እኔ ደግሞ የራሱን ምን አንደበት ብቻ ማርያም ማርያም ማለት: በህይወት ካልኖርኩት: የልሳኔን ዜማ አላከቀርኩሽምሀሠት ነው ይሄማ ........ ይሄንን አድምጥልኝ ።ክርስቲያን ተብለን በስሙ ተጠርተን እመ ብርሀን እያልንስሟን እየጠራን እንዴት የሀገር ልጅ ብሔር ብሔር እያልን ሠውን እንገላለን። በዚህ በቃችለሁ ይበለን የጻድቃን አምላክ።ምንም ሳያውቁ ሂወታቸውን ያጡ ወገኖቻችን በሠማይ መንገድ ይቀበልልን አሜንንንንንን
ዋው ቢኒዬ እመብርሃን ትባርክህ ስላምህ ብዝት ይበልልን !!!!!!!!!!
Selame Tesfaya አሜን እመቤት ትጠብቅሽ
Selame Tesfaya Goftaan kenyaa hudumaa kenyaafi obsaa nufii akenuu siini imoo farfaana Ergaamootaa siaa dhagesissu motumasaa isaa waqaraa iratisi siyadatuu Goftaa
Selame Tesfaya Ameen Ameen Ameen
Selame Tesfaya l
ግደለም ያልፍል እሰከዛው ድርስ ያለፍል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልእልልልልልልልልልእልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን
አቤቱ እግዚያብሄር ሆይ ሁሉንም ነገር የማልፍበት ጉልበት ስጠኝ እኔ አቅም የለኝም አንተ ጉልበት አቅም ስጠኝ
ውይይይይይይይይይ እኔ ይከንን መዝሙር ስሰማ የባሰ ነው ሆድየሚብሰኝ ግዴለም ያልፋል እስከዚያው ድረስ በርግጥ ያለፈል ዝማሪ መላክት ያሰማልን ወንድማችንን ቢኒ መጨነቅ እንጂ.. ..........
ትግስት የእናቴ ልጅ amenamemamen😢😢😢😢😢
ik
💝💝💝💝💝💝💝🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እህህህህህ እኔስ ደከመኝ 😥💔ነብሴ ሆይ ባክሽ ፅናት ይኑሪሽ እንዳትነሽ ከመጠበያሽ😥😥💔💔 ዝማሬ መልኣክት ያስማልን
😍ልጅ ቢኒ አንተ እኮ የልጅ አዋቂ ነህ በማስተዋልህ እንሁም በፍቅር😍አቀነባበርህ አድናቂህ ነን በርታ😍😍😍
💘👍
ALmm
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም ልጅ ቢኒ ተባረክ በሰው ሀገረ ያለችሁ ወገኖች እማምላክ ትጠብቃችሁ አሜን
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን!
ግዴለም ያልፍል ዝማሬ መላእክት የሠማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ቢኒ ባለህበት የእግዚኣብሄር ሰላምና ፍቅር ኣይለይህ ኣሜን / ፫ /
ይሄም ቀን አልፎ ሀገሬ እገባለሁ።እመአምላክ እናቴ እርጂ
ይህን መዝሙር ስሰማዉ እባዬ ነዉ 😢😢የሚመጣዉ ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወድማችን❤❤❤
ያልፍል.አንሻአላህ።ያረብ
አችደነዝ ደሞ እሽአላ ደደም
Sis መዝሙሩ እኮ የ ኦርቶዶክስ ነው ዋአ
@@lubabasyaid2424 ምንድነው የስድብ መአት ልብ ይስጥሽ
እግዚአብሔር ይባርክሽ አዎ ያልፋል
@@lubabasyaid2424 ache seyetan MN aregechishe yemisedibat?
ሁልጊዜ ሲከፈኝ የምሠማው መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
እውነት ነው ግዴለም ያልፋል እስከዚያው ደረስ ግን ያልፋል ነፍሴ ሆይ እባክሽ ፅናት ይኑርሽ እንዳትነሽ ከመቀመጫሽ እውነት ነው አቤቱ ጌታ ሆይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ነብሴ ሆይ ባክሽ ፅናት ይኑርሽ
አሜን አሜን አሜንንንንንንንን እዳያመልጠኝ የዘላለሜ zemarimelayikt yiasemaln
ቢኒዬ ሰላምና ፍቅር ያብዛልህ እናመሠግናለን
ናፍሳችውን በገነት ያኑርልን አሜን ለቤተሰቦቻቸውም መፀነአነትን ያድልእልን አሜን ወይይይይ በጣም የሀዘኔ መርሻ መዝሙር ነው ወድማችን በአለህበት ድግል ትጠብቅልን አመ
Kela hiwet yesemelen Amen
ግድ የለም ያልፍል እስከዚዉ ድርስ በርግጥ ያለፍል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫🙏
ግዴለም የለፍል😭😭😭😭😢አጭጭጭጭጭጭሰድት አይኒ ይጠፍዞሬበጣም ከፋኝ😢😢😢
Almaz Darge አይዞሽ እማ መክፋትሽ ለበጉ ነው
ሀለዉያ ፍቅር የደሴ ልጂ አይዞን ማር አትከፊ ብቻ ጤና ሁኝ
Almaz Darge ኣይዞሽ ማር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ዋናው ነገር መታገስ ነው እግዚኣብሄር ኣምላክ ካሀገራችን በሰላም እንዳወጣን በሰላም ይመልሰን
እጠበኝ ቆሽሻለው ኣምላኬ በድያለው አመሰግናለሁልዬ አሜን። እግዚአብሔር። በሠላም። ያስገባን ❤❤👈
Almaz Darge እህት እግዚአብሔር ይመስገን በይ ብዙ ችግር አለ ካማረሩት ስደትን መጣንበት እንጅ አልመጣብንም
ግድ የለም ያልፋል ዝማሬ መላእክት ያስማልን በጣም ስጨናነቅ ይሄኛው መዝሙር ነው የምሰማው ለኔ የሚያጽናናኝ 😢😢😢😢 አምላኬ ሆይ አደራ በስደት ላለን ልጆችህ ወደ ቅድስት ሀገራችን በሰላም መልሰን
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አይዞሽ እህቴ እንየም እንደአንቺ ጭንቅ ጭንቅ ይለኝ ግን ሁሉም ያልፋል
ቢኒዬ በምን ቃል ልግለጽህ?? የኔ መልካም
ሀ ይ
አሜን ትግስትን ያደለን ስደት እንደሆነ ለምደንወል እግዚአብሔር ፁናቱ ይስጥን ይህም ያለፍ ያሆናል ዋናው ጤና ነው አይዛን ያገር ልጅች እንባየ እየተናነቀኝ ነው የፃፉኩት
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን እኔ ም በጣም ነዉ የምወደዉ ሰላም ላገራችን ፍቅር ለወገናችንይሁን
እኔግን ምትገርሙኝ አንድ አንድ ኮሜንቶች ናችሁእንዴትነው በዚበምያስለቅስ የንሰሐ መዝሙር እልልልል እያላችሁ እጅ እያጨበጨባችሁ ማስተዋሉን ያድለኝ ያድላችሁ
እውነት ነው በዚህ ሀዘን እልል ምናምን እረ እኔስ የት ሂጀ ላልቅስ ልቤ ልትፈነዳ ነው የደረሰች
Mlm mlm. @@ጠባቂየገብሬልነው dr re yih g.d x
እረ የንስሀ መዝሙር አይደለም
ኦፍፍፍፍ እግዚአብሔር ሖይ ሁላችንንም ጠብቀን በስደት ላይ መኖር ማለት ለኔ ካተ መራራቅ ያሕል ነው እግዚአብሔር ሖይ አተዉ አስበን።
ግድ.የለም.ያልፍል.እንሻ.አላህ
Gh Gh Thank
Gh Gh ☝
Zemare melaekiten yasemalin
ብሰማ ብሰማ የማልጠግበው መዝሙር ግድ የለም ያልፋ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላይክትን ያሠማል አሜን አሜን አሜን ወንድም ቢኒ እረጅም እድሜ ና ጤና አምላክ ይስጥልን አሜን
Gdi yelem yalfal gdi yelem yalfal eskezaw dres bergt yalfal nefsie hoy baksh tsnat ynursh endatenshi kemetebkash elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllatnt yemalmlm zmare melaekte yasamaln wendmachin Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን በእውነት ያፅናናል እኔም በስደት ላይ ነኝ ።
EnamsgnliniMiwolD
😭😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤👣
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ለሚያልፈው አለም እዲህ ደክሜእዳያመልጠኝ የዘለአለሜ😭😭😭ለንሰሐ ጊዜ ስጠኝ ጌታ ሆይ አንተ ቸር ነህ እኔ በደለኛ ልጅህ😭😭😭😭😭😭😭😭
ዝማሬ መላዕክት ያስማልን ወንድማችን ባለህበት ሠላም ይብዛልን እውነት የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም ያልፊል በሡ ፍቃድ ዋናው እኛ ትግሥት ይኑርን
ዝማሬመላእክትያሰማልን!!!በተለይ፣ስደትላይ፣ላለነውእናለተቸገርንእኛ፣መጽናኛነው።ጸጋውንያብዛልህ፣ወንድማችን፣ቢኒ
ቢኒ ቃላት የለኝም ለዚህ ዝማሬ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏 "" ግዴለም የለም ያልፍል እስከዛዉ ድረስ በርግጥ ያለፍል ነብሴ ሆይ ባኪሽ ፅናት ይኑርሽ እንዳትነሺ ከመጠበቂያሽ 😭😭😭
የመላህክትን ዝማሬ ያስማልን የገገልግሎት ዘመንክ ይባረክ
ግድ ለም ያልፍል ግድ ለም ያልፍል እስከዛው ድረስ በእርግጥ ያለ ፍል ነፍሴ ሆይ ፅናት ይኑርሽ ዝመሬ መላእክት ያሰማል አሜን(፫)
አቤቱ ጌታየ ሆይ ማረኝ ይቅረ በለኝ" ግድየለም ያልፍል " ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን
ዝማሪመለአክትንያሰማልን እውነትነው ግዴለምያልፋል🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
አሜን ዝማሬመለሀክያሠማል ን ቢኒሻ እድሜና ጤና ያርዝምልኽ 🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪️⛪️⛪️⛪️🤝🙋♀️💞🌷🌷🌷💕💕🌹🌹🌷🌷🌷❤️❤️❤️
ok
አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እውነት ነው የማያልፍ ነገር የለም እግዚአብሔር ብቻ ትግሥቱን ይሥጠን
ግዴለም ያልፍል እዝከዚያዉ ድረስ ያለፋል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
ግድ የለም ያልፍል እስከዚያው ድረስ በርግጥ ያለፍል ልብ የሚያለመልም መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ሆይ ሁሉንም በትግስት እንድናልፈዉ ጥንካሬ ስጠን
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ቢኒ ወንድሜችን
ግዜ። እሥከሚያልፍ። ያለፋል። እሙኑት። ጌታን። ሐያሉ። መሐሪ። እሡነውና። ለኢትዮጵያ። ሠላም ሠላም ለወገኔ። ጌታ። ሥማን ድረሥልን
አቤቱ እግዛብሔር ሆይ ሁሉንም በትእግስት እንዳልፍ እርዳኝ
አቤቱ እግዚአብሄር ለሁሉም. ትዕግስት. አድለን
የኔ አባት ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ☦️🙏❤️
እኔ ሙሥሌም ነኝ ይህ መዝሙረ ግን እንዴት ደስ እንዳለኝ ግጥሙ ልጂ ብኔ
ዘማሪ.መላይክትያሰማልን
እኔም ደስ ይለኛል ግን እዳትሰድቡኝ
የቅር ይባላችሁ
@@Fa-uh1jf ተባረኪ❤
ተባረኬ
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ይህየ መዝሙረ. ያስለቅሳል
እዉነትም ያልፍል. ኢሻአላ ዋናዉ ትእግስትነዉ
ባትክክል ዉድ 🥰🥰🥰
tekekel
በትክክል ነው እህቴ ያልፉል
😭😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሺ ሙሥልም ከርሥታን አይልም እናንተም በምፀለይበት ግዜ እኛም በምንፀልይበት ግዜ ለሁላችንም አድ ሥለሁነ ይህም መዝሙር ለሁሉም በምድር አለም ላሉት ሁሉ ነው ሠው ብቻ ሣይሆን ለምድር ፍጥረት ሁሉ ነው አ
አልሀዱሊላ ሙሥሊም ነኝ ግን ይሄ መዝሙረ ደሥ ይለኛል ያልፉል እውነቱነው ኢንንሻ አላህ ያረብ የማያል የለም አይዞን የማማ ልጆች አብሺሩ ታገሡ ነገ ሌላቀነው ሂወት ይቀጥላል በፍቅረ ለመኖረ እሞክረ
እውነት ነው እግዚአብሔር የፈቀደው ይሆናል
እውነት ለመናገር እኔም ሙስሊም ነኝ ግን መዝሙሩ ይመቸኛል ግን አልሀምዱሊላህ ሁሉም ያልፍል ኢንሽአላህ
ደ
እኔም
በጣም አይዞችሁ ሁሉም ያልፍል
ሙስሊም ነኝ ግን መዝሙር መስማት ደስ ይለኛል አንዱን ያንዱ ሀይማኖት ቢከብር ለማህበራዊ ኑሮ ሲል
እኔም የድንግል ማርያም ልጂ ነኝ ግን የእናንተንም አከብራለሁ አብሽር
Tabaraki mare
Tabaraki mare
ግድ ለም ይል ፍል እስከዛው ድረስ በርግጥ ያለፋል እኔ ግን ሙስሊም ነኝ ይሄን መዝሙር ስስ ማው እባ ያንቀኛል እስኪ ላይክ
Siladametishiw inameseginalen
Amen zimar maliket ysamalin
ከብት እንደደህና ነገር ደግሞ እኔ ሙስሊም ነኝ ትያለሽ
@@kemilabeinteshatu3968 አይባልም እህት
@@kemilabeinteshatu3968 ይቅር ይበልሽ
😢😢😢😢😢😢ግዴለም ያልፋል
አቤቱ እግዛብሔር ሆይ ሁሉንም በትእግስት እንዳልፍ እርዳኝ
አሜን አሜን አሜን
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
Awo Amen Amen Amen😥😥😥🙏🙏🙏🙏
ዚማሪ መላክት ያሠማልን
@@elfneshmhari5449 አሜን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜንንንንን
ሁሉም ያልፋል እግዛብሄር ከኛጋ ይሁንንንንን
Amen amen tebarek wodime
ቃለሒወትያሰማልን
አዉ ያልፋል በርግጥ ያለፋል እኔ ሙስሊምነኝ ግን እንባዬ መጣ ስሰማዉ
ስደት ነኝ በጣም ያመኛል እህት ወንድሞቼ ክርስቲያኖች በፀሎታቹ ሙስሊሞች በዱአቹ አስታዉሱኝ
Ayezoshe eheti aleme fetare kache Gare yehun
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ እናቴ🙏
😭😭😭እኔስ በቴክስት ፅፌውም ላያልቅ ለሰውም ነግሬው ውስጤ እረፍት ላያገኝ ሰላም ላይሰማኝ ዝም ብየ በሆደ አምቄ ብይዘው ይሻለኛል 😢😢😢😭😭ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Auizosh ehite
አይዞሽ እህቴ እመብርሃን ትርዳሽ
አይዞሽ፣ለበጎነውእህቴ
😥😭
Ayzosh yene ehet hulachenem vehodachen bezu ale ❤
ግድየለመ ያልፋል አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ትግስትን እና ማስተዋልን ስጠኝ እኔስ አቅም የለኝም ደካማ ነኝ
ግድ የለም ያልፋል እስከዛው ድረስ በርግጥ ያልፋል ነፍሴ ሆይ ባክሽ ፅናት ይኑርሽ ናፍቆቴ በዛ #አምላኬ ሆይ ለሁሉም ትእግስት ስጠኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን #ቢኒየ ተባረክ
amen
ውስጤ ነው ይሄን መዝሙር ስሰማው እንባየ እንደ ውሃ ይጎርፋል እሄ ስደትም ነገሩ አወዛውዞኛል😭እውነት ነው ዋና ትዕግሥት ነው ሁሉም ያልፋል😭ዋና ጤና ነው እግዚአብሔር ሆይ በእምነታችን አፅናን ዘመናችን ባርክልን ማስተዋል ስጠን ለንሳሀ አብቃን መጨርሻችን አሳምርልን🙇😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@@berkazenbeniaaaa2895 fd
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ይሄ የስደት ኑር አልቆ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
አለምነሽ የድንግል ባርያ አሜን አሜን አሜን
አለምነሽ የድንግል ባርያ አሜን አሜን አሜን አይዞን ሁሉም ያልፋል
ዝማሬ መላእቲ ያሰማልን
Yors Yorsalem
አሜን ማር
አለምነሽ የድንግል ባርያ አ
ይሄ መዝሙር ሲሰማ እንባይን መቆጣጠር አልችልም ጌታየ ሆይ በሰላም አገረይ መልሰኝ እፍፍ ስደት መረረኝ እስከ መቼ ነው
Huffffffff ehen mezmur endet des endemilegn atnt yalemelmal
አሜን
@@mikonega3996 በጣም
አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ስለሁሉ ነገር ልዑል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን። ይአልፋል ለአምላክችን የሚሳነው የለም
የማርያም ባርያ ነኝ
Zmare melaekt yasemaln
ቃል ህወትና ያስማናል
አምላክ ስደት መሮኛል እግዚአብሔር በሰላም መልሰኝ ግደለም ይልፋል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭⛪🙏❤
አሜን
እፍፍፍ ግደለም ያልፍል ሊያልፍ ቀን የማያልፍ እግዚአብሄርን ተስፍ እናድርግ ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ቢኒየ ተባረክልን ሰላምህ ይብዛልን
በእርግጥም የሚያፅናና መዝሙር ነው። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
✝ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን እስከመጨረሻው በቤቱ ያጽናህ✝የድንግል ልጆች እባካችሁ አበረታቱኝ ከምንም በላይ መዘመር እፈልጋለሁ ✝✝✝እግዚአብሔር ይጨመርበት✝✝✝
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዲንቅ መዝሙር ነው ብሰማ ብሰማ አልጠግበውም በርታልኝ❤❤❤❤❤❤❤
ቢኒየ እመብርሀን ትባርክ ሠላምህ ብዝት ይበል ምርጥ የተዋህዶ ልጅ
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አዎ ሁሉም ነገር ያልፋል ሁሌም ህይን መዝሙር ስሰማ አለቅሳለሁ 👏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እኔንም 24 ሰኣት ሙሉ እየሰማሁት በዚህ ነው ሚጽናናው የልቤን መዝሙር ነው እናመሰግናለን ቢኒ ወንድማችን
ዝማሬ መለእክትን ያሰማልን
ሩታ ጋል ደስታ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
Amann
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
*እዉነትነዉ በሰዉዘንድ የማይቻል በእግዚአብሄር ዘንድሁሉም ይቻላል ሁሉምየሡፍቃድነዉ ሁንያለዉይሆናል ዝማሬመላክትያሰማልን እልልልልልልልልልልልለ፯ለ፯ለልልልልለ*
ኣሜንንንንንን ኣሜንንን ኣሜንንንንን ኣጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ወንድማችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ ጸጋ ጻድቃኔ ያብዛልን
እውነት ነው ግድ የለም ያልፋል እስከዚያው ድርስ በርግጥ ያለፋል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ግደለም ያልፋል እከዚያው ድረስ በእርግጥ ያለፋል የመላእክትን ዝማሬያሰማልኝ ዛሬ በጣምክፍት ብሎኝ ነበር ይህን መዝሙር ስሰማ የባስ ሆድባሰኝ ውድ የተዋህዶ ልጂ ቢኒየ እግዚአብሄር ይባርክህ 😭😭😭😭
አይዛሸአይክፋሸሁሉምያልፋልነገሊላቁንነዉ
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ግድየለም ያልፋል
እስከዛው ድረስ በርግጥ ያለፋል
ነብሴዎይ ባክሽ ፅናት ይኑረሽ
እንዳትነሺ ከመጠበቂያሽ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን
amen amen amen
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቢኒ ግደለም ያልፋል እስከዛዉድረስ በርግጥያለፋል ይህን መዝሙር ማርያምን ስወደዉ
ግዴለም ያልፍል እስከዚያው ድረስ በርግጥ ያለፍል 😢😢😢😢 ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ቢኒ ወንድማችን 😙
ቤኔ.ኑርልኝ
አሜን አሜን አሜን አዎ ያልፋል
l love you Mam 1234 d
ግዴለም ያልፍል እስከዚያው ያለፍል አጥት የሚያለመልም መዝሙር
ዝማሪ መላእክ ያሰማልን ወድማችን ቢኒዬ እናመሠግናለን
ያላችሁ ላኩልኝ በፈጣሪ እህቶቼ
ግድየለም ያልፋል አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የድንግል ማሪያም ልጅ እግዚአብሄር ሆይ አንተ ፈቅደህ የወደድከው ሁሉ ይሆናል ሁሉንም ችለን ምናልፍበትን ትዕግስቱን አድለን ንፁህ ልብን ስጠን አባት ሆይ ልባችን ባንተ ፍቅር ስበርልን እኔስ አልቻልኩም በጣም ሰነፍ ደካማ ነኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች ፀሎት አድርጉልኝ ወለተ ማሪያም
ግደለም ያልፍል እስከዛው ድረስ በርግጥ ያለፍል😭😭😭ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን እውነትም ያልፋል ለሁሉም ግዜ አለው
እኔም፣ኢስላምነኘ፣ግን፣እባኤን፣እያጎረፍኩ፣ነው፣ያዳጥት፣መዝሙሩ
አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን በትክክል ሁሉም ከሰማይ በታች ያለ ነገር በእግዚአብሔር ያልፋል ልብ እርፍ የሚያረግ መዝሙር ነው የኔ መፅናናኛ ነው ይህን መዝሙር ሰሰማ ልቤ እርፍ ይላል
ግደለም ያልፋል ግደልም ያልፋል
እስከዛው ድረስ በርግጥ ያለፋል !!!
ዝማሬ መላክት ያሠማልን ወድማችን በርታልን
አቤቱ ጌታሆይ በቸርነትህ አስበን ሀዘን ለቅሶ ይብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እኔም ሲከፋኝ እያዳመጥሁ እንባዬ ፈሶ ያልቃል የማያልፍ የለም እግዚአብሔር ፈተናዎችን ሁሉ አሳልፎ በደስታ ህይወታችንን ይምራልን አሜን ፫ 😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን
ቃልዬ የድንግል ልጅ
ሁሌም የሄን መዝሙር እየሰማው ማልቅስ ነው ስራዬ እግዚአብሔር ፈቅዶ ሀገር በግባ እንዴት ደስ ይለኛል
ግዴለም ያልፋል ግዴለም ያልፋል እስከዛው ድረስ በእርግጥ ያለፋል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በሚያልፈው ነገር እንዲህ ደክሜ እንዳያመልጠኝ የዘላለሜን አምላክ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን አሜን የእውነት ሲከፋኝ ይሄ መዝሙር ነው በእንባ የሚያወጣልኝ
አሜንን አሜንን ክብር ምስጋና ለአምላክችን ለእግዚአብሔር ይሁን የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአሠርታ ፍሬዎች ስላምችሁ ይብዛህ እህቶች እና ወንድሞች እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ግድ የለም ያልፍል እዎ ይልፍል ብስደት የላችሁ እህቶች ወንድሞቼ። ኣይዛች ትግስተ ይኑርን በስላም ውደ ቅድስቲ ሃገራችን ይመለስን
ውይ ቢንዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ ወንድሜ በእውነት ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስቱን ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልህ ለዘማሪው ወንድማችንም አጥንትን የሚያለመልመውን የመላህክትን ዝማሬ ያሰማልን በእውነት 3 አመት ሊሞላኝ ነው ሲከፋኝ ሲጨንቀኝ ሳዝን ማዳመጥ ከጀመርኩ ስደትን ከጀመርኩት 7 አመት ጨረስኩ የሁል ጊዜ መፅናኛዬ እና የብዙ ጊዜ ማረፊያዬ ክርስቶስ እንደሆነ አምናለው ሆኖም ግን እከፋለው ሲከፋኝ ደሞ መፅናኛዬ መዝሙሮች ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን መፅናኛ ስለሰጠኝ አመሰግነዋለው የተዋህዶ ልጆች በስደት ያላችሁ የልባችሁ ሀሳብ ሁሉ ሞልቶላችሁ ለቅድስት ሀገሬ በሰላም ያብቃቹ እንደኔ በስደት አያስቀራቹ
ውድና የተከበራቹ የእማማ ኢትዮጵያ ልጆች በዓለም ላይ የምትገኙ በያላቹሁበት ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ
ዛሬኮ ኣቡነ ኣረጋዊ ነው ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውራቹ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ወንድማችን ቢኒ ባለህበት የእግዚኣብሄር ሰላምና ፍቅር ኣይለይህ ኣሜን / ፫ /
Amen amen amen zemarea melktene yasemalen wedeme beteame nwe yhuehue mezemre emwedewe yemesebanbte nwe
እጠበኝ ቆሽሻለው ኣምላኬ በድያለው kkkkkkkkkk
Salama Naga ምን ያስቅሻል / ያስቅሃል ገያፅ
Amen Amen Amen ekan abiro aderesen.
Amen amen amen
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መዝሙሮቹ ሁሉ ቃላቶቹ ከባድ ናቸዉ ስስጥ የሚነኩ ናቸው ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ክርስቶስ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እልልልልልል👏👏👏አሜን
እህታችን ያወቁቱም ማስታወቅ ጥሩ ነው ይባላል እኔም መጀመሪያ አላቅም ነበር ግን ከሰው ነው የተማሪ እና ማነኛው መዝሙር የንሳሃ መዝሙር ከሆነ እልልልል ማጨብጨብ አፍቀድም እንድያ ተስጠን በለቅሶ እንድሰሞው ይገባል
እሚገርም ነው ወንድሜ በኒ በጣም እምወደው መዝሙር ነው። ቃለ ህይወት ያሠማልኝ። እኔ ደግሞ የራሱን ምን አንደበት ብቻ ማርያም ማርያም ማለት:
በህይወት ካልኖርኩት:
የልሳኔን ዜማ አላከቀርኩሽም
ሀሠት ነው ይሄማ ........ ይሄንን አድምጥልኝ ።ክርስቲያን ተብለን በስሙ ተጠርተን እመ ብርሀን እያልንስሟን እየጠራን
እንዴት የሀገር ልጅ ብሔር ብሔር እያልን ሠውን እንገላለን። በዚህ በቃችለሁ ይበለን የጻድቃን አምላክ።ምንም ሳያውቁ ሂወታቸውን ያጡ ወገኖቻችን በሠማይ መንገድ ይቀበልልን አሜንንንንንን
ዋው ቢኒዬ እመብርሃን ትባርክህ ስላምህ ብዝት ይበልልን !!!!!!!!!!
Selame Tesfaya
አሜን እመቤት ትጠብቅሽ
Selame Tesfaya Goftaan kenyaa hudumaa kenyaafi obsaa nufii akenuu siini imoo farfaana Ergaamootaa siaa dhagesissu motumasaa isaa waqaraa iratisi siyadatuu Goftaa
Selame Tesfaya Ameen Ameen Ameen
Selame Tesfaya l
ግደለም ያልፍል እሰከዛው ድርስ ያለፍል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እልልልልልልልልል
እልልልልልልልልል
እልልልልልልልልል
አሜን አሜን አሜን
አቤቱ እግዚያብሄር ሆይ ሁሉንም ነገር የማልፍበት ጉልበት ስጠኝ እኔ አቅም የለኝም አንተ ጉልበት አቅም ስጠኝ
ውይይይይይይይይይ እኔ ይከንን መዝሙር ስሰማ የባሰ ነው ሆድየሚብሰኝ ግዴለም ያልፋል እስከዚያው ድረስ በርግጥ ያለፈል ዝማሪ መላክት ያሰማልን ወንድማችንን ቢኒ መጨነቅ እንጂ.. ..........
ትግስት የእናቴ ልጅ amenamemamen😢😢😢😢😢
ik
💝💝💝💝💝💝💝🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እህህህህህ እኔስ ደከመኝ 😥💔
ነብሴ ሆይ ባክሽ ፅናት ይኑሪሽ እንዳትነሽ
ከመጠበያሽ😥😥💔💔 ዝማሬ መልኣክት ያስማልን
😍ልጅ ቢኒ አንተ እኮ የልጅ አዋቂ ነህ በማስተዋልህ እንሁም በፍቅር😍አቀነባበርህ አድናቂህ ነን በርታ😍😍😍
💘👍
ALmm
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም ልጅ ቢኒ ተባረክ በሰው ሀገረ ያለችሁ ወገኖች እማምላክ ትጠብቃችሁ አሜን
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን!
ግዴለም ያልፍል ዝማሬ መላእክት የሠማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ወንድማችን ቢኒ ባለህበት የእግዚኣብሄር ሰላምና ፍቅር ኣይለይህ ኣሜን / ፫ /
ይሄም ቀን አልፎ ሀገሬ እገባለሁ።እመአምላክ እናቴ እርጂ
ይህን መዝሙር ስሰማዉ እባዬ ነዉ 😢😢የሚመጣዉ ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወድማችን❤❤❤
ያልፍል.አንሻአላህ።ያረብ
አችደነዝ ደሞ እሽአላ ደደም
Sis መዝሙሩ እኮ የ ኦርቶዶክስ ነው ዋአ
@@lubabasyaid2424 ምንድነው የስድብ መአት ልብ ይስጥሽ
እግዚአብሔር ይባርክሽ አዎ ያልፋል
@@lubabasyaid2424 ache seyetan MN aregechishe yemisedibat?
ሁልጊዜ ሲከፈኝ የምሠማው መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
እውነት ነው
ግዴለም ያልፋል እስከዚያው ደረስ ግን ያልፋል
ነፍሴ ሆይ እባክሽ ፅናት ይኑርሽ እንዳትነሽ ከመቀመጫሽ እውነት ነው አቤቱ ጌታ ሆይ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ነብሴ ሆይ ባክሽ ፅናት ይኑርሽ
አሜን አሜን አሜንንንንንንንን እዳያመልጠኝ የዘላለሜ zemarimelayikt yiasemaln
ቢኒዬ ሰላምና ፍቅር ያብዛልህ እናመሠግናለን
ናፍሳችውን በገነት ያኑርልን አሜን ለቤተሰቦቻቸውም መፀነአነትን ያድልእልን አሜን ወይይይይ በጣም የሀዘኔ መርሻ መዝሙር ነው ወድማችን በአለህበት ድግል ትጠብቅልን አመ
Kela hiwet yesemelen Amen
ግድ የለም ያልፍል እስከዚዉ ድርስ በርግጥ ያለፍል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫🙏
ግዴለም የለፍል😭😭😭😭😢
አጭጭጭጭጭጭ
ሰድት አይኒ ይጠፍ
ዞሬበጣም ከፋኝ😢😢😢
Almaz Darge አይዞሽ እማ መክፋትሽ ለበጉ ነው
ሀለዉያ ፍቅር የደሴ ልጂ አይዞን ማር አትከፊ ብቻ ጤና ሁኝ
Almaz Darge ኣይዞሽ ማር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ዋናው ነገር መታገስ ነው እግዚኣብሄር ኣምላክ ካሀገራችን በሰላም እንዳወጣን በሰላም ይመልሰን
እጠበኝ ቆሽሻለው ኣምላኬ በድያለው አመሰግናለሁ
ልዬ አሜን። እግዚአብሔር። በሠላም። ያስገባን ❤❤👈
Almaz Darge እህት እግዚአብሔር ይመስገን በይ ብዙ ችግር አለ ካማረሩት ስደትን መጣንበት እንጅ አልመጣብንም
ግድ የለም ያልፋል ዝማሬ መላእክት ያስማልን በጣም ስጨናነቅ ይሄኛው መዝሙር ነው የምሰማው ለኔ የሚያጽናናኝ 😢😢😢😢 አምላኬ ሆይ አደራ በስደት ላለን ልጆችህ ወደ ቅድስት ሀገራችን በሰላም መልሰን
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አይዞሽ እህቴ እንየም እንደአንቺ ጭንቅ ጭንቅ ይለኝ ግን ሁሉም ያልፋል
ቢኒዬ በምን ቃል ልግለጽህ?? የኔ መልካም
ሀ ይ
አሜን ትግስትን ያደለን ስደት እንደሆነ ለምደንወል እግዚአብሔር ፁናቱ ይስጥን ይህም ያለፍ ያሆናል ዋናው ጤና ነው አይዛን ያገር ልጅች እንባየ እየተናነቀኝ ነው የፃፉኩት
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን እኔ ም በጣም ነዉ የምወደዉ ሰላም ላገራችን ፍቅር ለወገናችንይሁን
እኔግን ምትገርሙኝ አንድ አንድ ኮሜንቶች ናችሁ
እንዴትነው በዚበምያስለቅስ የንሰሐ መዝሙር እልልልል እያላችሁ እጅ እያጨበጨባችሁ ማስተዋሉን ያድለኝ ያድላችሁ
እውነት ነው በዚህ ሀዘን እልል ምናምን እረ እኔስ የት ሂጀ ላልቅስ ልቤ ልትፈነዳ ነው የደረሰች
Mlm mlm. @@ጠባቂየገብሬልነው dr re yih g.d x
እረ የንስሀ መዝሙር አይደለም
ኦፍፍፍፍ እግዚአብሔር ሖይ ሁላችንንም ጠብቀን በስደት ላይ መኖር ማለት ለኔ ካተ መራራቅ ያሕል ነው እግዚአብሔር ሖይ አተዉ አስበን።
ግድ.የለም.ያልፍል.እንሻ.አላህ
Gh Gh Thank
Gh Gh ☝
Zemare melaekiten yasemalin
ብሰማ ብሰማ የማልጠግበው መዝሙር ግድ የለም ያልፋ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላይክትን ያሠማል አሜን አሜን አሜን ወንድም ቢኒ እረጅም እድሜ ና ጤና አምላክ ይስጥልን አሜን
Gdi yelem yalfal gdi yelem yalfal eskezaw dres bergt yalfal nefsie hoy baksh tsnat ynursh endatenshi kemetebkash elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllatnt yemalmlm zmare melaekte yasamaln wendmachin Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን በእውነት ያፅናናል እኔም በስደት ላይ ነኝ ።
Enamsgnlini
MiwolD
😭😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤👣
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ለሚያልፈው አለም እዲህ ደክሜ
እዳያመልጠኝ የዘለአለሜ😭😭😭ለንሰሐ ጊዜ ስጠኝ ጌታ ሆይ አንተ ቸር ነህ እኔ በደለኛ ልጅህ😭😭😭😭😭😭😭😭
ዝማሬ መላዕክት ያስማልን ወንድማችን ባለህበት ሠላም ይብዛልን እውነት የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም ያልፊል በሡ ፍቃድ ዋናው እኛ ትግሥት ይኑርን
ዝማሬመላእክትያሰማልን!!!
በተለይ፣ስደትላይ፣ላለነውእናለተቸገርንእኛ፣መጽናኛነው።ጸጋውንያብዛልህ፣ወንድማችን፣ቢኒ
ቢኒ ቃላት የለኝም ለዚህ ዝማሬ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏 "" ግዴለም የለም ያልፍል እስከዛዉ ድረስ በርግጥ ያለፍል ነብሴ ሆይ ባኪሽ ፅናት ይኑርሽ እንዳትነሺ ከመጠበቂያሽ 😭😭😭
የመላህክትን ዝማሬ ያስማልን የገገልግሎት ዘመንክ ይባረክ
ግድ ለም ያልፍል ግድ ለም ያልፍል እስከዛው ድረስ በእርግጥ ያለ ፍል
ነፍሴ ሆይ ፅናት ይኑርሽ
ዝመሬ መላእክት ያሰማል አሜን(፫)
አቤቱ ጌታየ ሆይ ማረኝ ይቅረ በለኝ" ግድየለም ያልፍል " ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን
ዝማሪመለአክትንያሰማልን እውነትነው
ግዴለምያልፋል🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
አሜን ዝማሬመለሀክ
ያሠማል ን ቢኒሻ እድሜና ጤና ያርዝምልኽ 🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪️⛪️⛪️⛪️🤝🙋♀️💞🌷🌷🌷💕💕🌹🌹🌷🌷🌷❤️❤️❤️
ok
አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እውነት ነው የማያልፍ ነገር የለም እግዚአብሔር ብቻ ትግሥቱን ይሥጠን
ግዴለም ያልፍል
እዝከዚያዉ ድረስ ያለፋል
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን