Bettye please do concert but when you do, please let us know in advance by like one year so I could come and worship. Please please please. Yene konjo ye Eyesus konjo wud!❤ ye Betty mezmur yileyal!
Amen You are Blessed You look so Goregous Betty I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song ያነሳል Yanesal Geta Yalew Tebarake Zemenishe Yebarake💞💞❤❤💛💛🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
Bettye please do concert but when you do, please let us know in advance by like one year so I could come and worship. Please please please. Yene konjo ye Eyesus konjo wud!❤ ye Betty mezmur yileyal!❤
መልካም ነህ አንተ የኔ ጌታ
ለሚታመኑህ ጋሻ መከታ
አያልቅም ርህራሄህ
አልጠፋንም አለን ቤትህ
የታመነ ደም ነው የኢየሱስ
የረከሰን ሁሉ ሚቀድስ
ሃጢያት ቢሸት እንደ ደም ቀልቶ
ያጠራዋል እንደ ባዘቶ
ለተጨነቀች ነፍስ መሸሻ
ምህረት አለው ፊቱን ለሚሻ
ይሞላል አፍን በዝማሬ
አስጥሎ ከጨካኙ አውሬ
ያነሳል ሰው ከወደቀበት
ያነሳል አለው ምህረት ፥
ያነሳል አይጥልም አይተውም
ያነሳል ቸር ዘላለም።
በህወት ጎዳና ላይ ደክሞ
ለወደቀ ተስፋውን ቆርጦ
ታነሳለህ እንደገና
እንዳይጠፋ ወደሃልና
እንዳያስብ ዳግም ክፋቱን
ታወጣለህ ሃዘን ከልቡ
ትረዳዋለህ እስኪፈወስ
በጠላቱ እንዳይከሰስ
ታነሳለህ ሰው ከወደቀበት
ታነሳለህ አለህ ምህረት
ታነሳለህ አትጥልም አትተውም
ታነሳለህ ቸር ዘላለም ።
ያነሳል!!!
በህይወት መንገድ ብዙ ሰልፍ አለ። በውድቀት ስሜት፣ በተስፋ መቁረጥ፣ በጨለማ ድባብ ለምትዳክር ነፍስ የምስራች አለኝ። ከየትኛውም የውድቀት ጥግ ቸሩ ጌታ በምህረቱ ያነሳል! እንዲሁም የቆምንና የበረታን ለመስለን ሌላ ማንሳት፣ ሌላ ድል፣አዲስ ምዕራፍ አለው። አዎ እግዚአብሔር ያነሳል !!!
🎉🎉
f
🎉
Amen!!!!❤❤❤❤❤
የተወደድሽ እህቴ ቤቲዬ እውነት ነው ያነሳል ብዬ አብሬሽ ብዘምር ደጉ አምላኬ ከአፈር ካነሳቸው አንዱ እኔ ነኝ አሁንም ዘምሪ ከአምላኬ ዘንድ ብዙ በረከት አሁንም ይብዛልሽ አክብሮቴ ብዙ ነው🙏🏾🙏🏾🙏🏾
🙏🙏🙏
Bettye please do concert but when you do, please let us know in advance by like one year so I could come and worship. Please please please. Yene konjo ye Eyesus konjo wud!❤ ye Betty mezmur yileyal!
AMEN
Amen
*የኦርቶዶኮክስ እምነት ተከታይ ነኝ፣ ፣ መዝሙርን የማዳምጠው ከልጅነቴ ጀምሮ ነው።ስለጌታ ቃል የተዘመረ መዝሙር ሁሉ የባከነ ህይወቴን ሸክፎ ያረጋጋኛል፣ ልቤ በሀሴት ትደልቃለች።እግዚአብሄር የወደቁትን ያነሳል።*
❤🙏
“... ኃጢአታችሁ እንደ አለላ ብትሆን እንደ አመዳይ ትነጻለች፤ እንደ ደምም ብትቀላ እንደ ባዘቶ ትጠራለች።” - ኢሳይያስ 1፥18
#yanesal❤
በዚህ መዝሙር እግዚአብሔር ከነበርኩበት ስህተት መልሶኛል
ቤቲዬ ጌታ ባንቺ መዝሙር እያፅናናን እየታደገን ነው ስሙ ይባረክ።
የልጁ የኢየሱስ ደም በቂ ነው🙏
ይኸው ዛሬ በቤቱ አለው።
I bless Lord my God for you.
ቤቲዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ፡፡ በጣም ደስ የሚለኝ የዝማሬ ግጥሞችሽ ሁሉ ጠንካራ ቃላቶች ናቸው ውስጥ የሚገቡ በጊዜ ብዛት የማይረሱ ናቸው፡፡
አሜን
ያነሳል ሰው ከወደቀበት
ያነሳል አለው ምህረት
ያነሳል አይጥልም አይተውም
ያነሳል ቸር ዘላለም
ቤቲ ጸጋውን ያብዛልሽ
መልካም ነው! የኛ ጌታ ያንሳል እይጥልም ስሙ ይባረክ!!!!
ጌታንና እኛን በትጋት ስለምታገለግይን ተባረኪልን!
የኛ ውብ ቆንጆ የተወደድሽ እህታችን ለምልሚልን!!
ቤቲዬ በረከታችን ጸጋው ይብዛልሽ በብዙ ተባረኪልን❤
አዎ አሜን ያነሳል የኛ ጌታ አይጥለም አይተዉም ክብር ለጌታ ይሁን ቤቲ በመዝሙሮችሽ ብዙ ተባርኬያለዉ ተባረኪ ❤
ዋው ክብር ለጌታ ይሁን ያነሳል የወደቀው ... ስምህ ይባረክ ኢየሱሰዬ ❤ ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረኪ በብዙ ቤቲዬ
ችግር ውስጥ ሆኖ ያነሰል ብሎ መዘመር እዴት ደስ እንደሚል ምክኒያቱም ሰለሚያነሳ ቤቲ ሰለዚህ ድንቅ መዝሙር እግዚአብሔር ይባርክሽ።
አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን ተባረኪ ቤቲ
እሰይ እየሱስ እንደ ሰው ሆኖ ሀጢያት ቢቆጥር የት ነበርን የታመነ ነው የእየሱስ ደም አሜን
በዚች በትንሿ እድሜ ያየሁት ጌታ መልካም ብቻ እንደሆነ ነው ....የኔ መልካም ሴት ቤቲዬ በብዙ ተባረክልኝ አንቺ በረከታችን ነሽ
አሜን ተበረክ ቤቲዬ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክሽ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ
አቤት ይሄን መዝሙር ልቤ እስኪጠፋ ነው የምወደው !!!!❤️❤️❤️
አሜንንንንንንንእልልልልልልልልልልልልል።።።❤❤❤❤አዎነሳልየኛጌታ❤ተባረኪበብዙፀጋ
Nice to see you back betty praise 👏 the lord
በእርግጥም ጌታ ያነሳል !!!
አሜን አሜን ጌታ ይባርካችሁ🙏❤
ያንቺ ዝማሬ ህይወት ናቸው በጣም እባረክባቸዋለው ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ!!!
ያነሳል!!! በእውነት ጌታ ሰው ያነሳል።
የተባረክሽ ፀጋው የበዛልሽ ለብዙዎች ወደ ጌታ ለመምጣት የአንቺ የአምልኮ መዝሙሮች ናቸው
ከመንገድ ወደለቀቀዉ ጨፈራ ሰፈር አትግቢ ሁሌም እንድንሰማሽ ፀጋን እንድንካፈል ከሞቱ ዝንቦች ሰፈር ራቂ የተቀመመዉን ሽቱ ያገሙታልና ተባረኪ እህቴ
አሜንንንን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤🙏🙏ተባረክልኝ ቤቲሻ❤🙏🙏🙏
ቤቲ በጣም የሚባርክ አምልኮ ነው ጌታ ይባርክሽ ❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ ቤቲዬ ጌታችን ጸጋውን ያበዛልሽ🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክሽ ቤትዬ ፀጋውን ያብዛልሽ ኤሄ መዝሙር አፅናንቶኛል
አሜን አሜን አሜን ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ አሜን 🙏🙏🙏🔥❤❤❤
እንደ አምላካችን ያለ የወደቀን የሚያነሳ ማን ነው?❤❤❤❤
God bless you my sister.
አዎ ጌታ ያነሳል ።ጌታ ከሱንቱ አዉጥቶኝ ይህ አለዉ በቤቱ ከወደቅኩበት አንስቶኛል ።ቤቴዬ ተባረኪ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ለምልሚ ❤
ቤቲዬ ተባረኪ አዎ ያነሳል የንደገና አምላክ እየሱስ ይክበር ። ሚሚሻ እውነቱ
አዎ ጌታዬ መልካም ነው አልጠፋሁም በምሕረቱ ብዛት አሁን ደግሞ ሊያነሣኝ ነው አሜን
I and my husband are witnesses to God’s mercy, he is faithful
Bettዬ በብዙ ፀጋ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤🎉😊
she is back, we love you
አሜንንንንን ከዎደቅንበት የምያናሰ ጌታችን ስሙ ከፍፍፍፍ በል ጌታ ይበርክሽ ተበርክልን ቤትዬ
ቤቲዬ ተባረኪ በጣም ነው የምወድሽ እኔ ኦርቶዶክስ ብሆንም መዝሙሮችሽን በጣም በፍቅር ነው የሚሰማቸው
Amen Amen Amen Amen hallelujah yes this is true hallelujah bless bless you beti
ዋው!!!!! ምህረቱ ስዘመር ሙሉ ማንነተ ይነቃቃል። ምህረቱ ከሕይወት ይበልጣል። አምላኬ ፍቅር ነው፤ መሃሪ ነው!!!!!!! ሃለ ሉያ!!!!!
የነሳል ሰው ከወደቀበት...🙌🙌🙌
God Bless you 🙏
Endene be Egziabher keyet endetenesa kemn endawetaw yemiyawek yehen mezmur bedenb understand yaderegewal...😢😢😢...mechem alresawem...Betiye anchinm Egziabher tsegawen yabezalesh!!Egziabher Dawiten endelebe endalew anchinm alegn yemilesh liju bemehon tebareki!!bebezu tebareki!!!!
አሜን የኔ ውድ ተባረኪ አንቺንና መስከረም ጌቱ በጣም ነው እምወዳችሁ ሁሉም ክርስቲያን እንዳ እናንተ ሙሉ ልብስ ብለብሱ ብዬ ተመኘሁ😢❤
ምን ጊዜም ቢሆን መልዕክተኛ ነሽ ባለቅኔ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮችን የታደልሽ ብሩክ ሴት ነሽ❤
A SONG FROM HEAVEN 😍
በትዬ በጣም ነዉ የምወድሽ ጠፍተሽ ነበረ በመገኝትሽ እግዚአብሔር ይመሰገን፣ ለአለባበስሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ።❤❤
አሜንንንን ጌታ ከወደኩት ያነሳት አንዱዋ እኔነኝ❤
Best! Nice! blessed you, prince! Thank you for your nice service, we love you. God bless !!!
We are held within the grip of His grace! We can’t fall beyond His love!
Thanks Bethye, you are one of the greatest blessings of our generation!
🎉❤ ቀላል ያነሳል በደንብ እንጅ blessed betisha
Eleleleeeeee!!! Amen! God is faithful! Welcome back Betty! We love you!
እርሱ ቸር ነው ለዘላለም አሜን ❤❤❤ ቤቲዬ ተባረኪ
ፀጋው ይብዛልሸ እህቴ የሰውን ዘር ሁሉ በልጁ ደም ከውድቀት ያነሰው እግዚአብሔር ይመሰገን :ትልቅ መልክት ነዉ ተብረኪ
Bettyë elelelekekelele💕💕💕💕🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
Ene kanesachew Andu negn , tebareki zemensh yilemlm bettye
Betiye my beloved sister I love you so much❤️ you are a blessing for nation. God bless you more
I can not stop listening again and again and again
Beti zemenish yibarek betam new yemiwodish ahunim eg/r tsegawun yabzalish gena bizu banchi endemisera amnalew.thank geta yanesala❤❤❤❤
Ameeen!!! God bless you more more
ቤቲ ብርክቲ ብጣዕሚ ኢና ንፈትዎ መዛሙራትኪ ተባረኺ!!HALLELUJAH more blessings to u
ቤቲዬ በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም እንወድሻለን
ተባረኪ ቤቲ መዝሙሮችሽ በጣም አስደናቂ መልአከቶች ያዙ ናቸው በጣም ነው ምወደው መዝሙሮችሽን ከድሮ ጀምሮ አይሰለቹም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ በቲዬ ❤
የኛኛኛኛ ባረካትትትትት❤❤❤❤❤
Bettye, good to 👀 again! Yene konjoooo be bezu tebarki! I am so blessed by your song 🎵
AMEN Bettye ALL GLORY TO ALMIGHTY GOD, FOR HIS LOVE AND MERCY ENDURES FOR EVER,
bettye tebareki
አሜንንንን አሜንንንን ብሩክ ነሽ ብርክ ባይ ቤተዬ❤❤
Our God is loving God. He rise up the forgotten, Thank you Jesus
Amen Betiye geta zamanishin yibark
ውይይይ እንዴት እንደምወድሽኮ ተባረኪልኝ የኔ እናት ❤❤❤❤
Betsha our blessing .we love you our dear.May God blessing be upon you
Thank you so much
❤❤❤ Batya gata banchy mezemure barkoge barkoge alakomeme
አሜን አሜን ያንሳል ከውድቅት ከድካም እንድግና በምህርትህ ተባርኪ ቤቴ ♥️♥️
እንድ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ ✝️🛐🕎
Amen You are Blessed You look so Goregous Betty I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song ያነሳል Yanesal Geta Yalew Tebarake Zemenishe Yebarake💞💞❤❤💛💛🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
amazing worship and band, tebareki betty ❤️
Blessed betty
Amen,E/R yanesale tebareke
አሜንንንንንንንንንንንንንን😢😢😢😢😢😢😢ተባረክ ያ አባት ብሩክ ዘመንሽ ይባርክ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ዘምንሺ ይባረክ በትዬ እዉነት ነው ያነሳል የነ ጌታ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤትሻ ተባረኪ እዉነትም እግዝኣብሔር ፍቅር ነው።
Wow amazing song keep it up ❤
🎉
Uffffeee 😢😢😢😢yansali igzabher amen amen tebarek beti zemnish bebetu yileki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Bettye, may God bless you with more of his grace!🇪🇷
Betty wude ❤❤❤❤❤ lezelalem tebarekilgn bebizu. Tsegaw yidegifish iniwodishalen
Aw yanesal ❤❤❤❤ Bettye 🙏
My beloved sister be blessed 🙌 I konw you are incredible one ❤
Amen thanks to Lord Jesus 🙏God bless you my beautiful sis.🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ያነሳል።❤
This Video is very Excellent. Thanks for Video.
አሜን አሜን አሜን ፀጋው ይብዛልሸ የኔ ወድ ተባረኪልኝ
Me and my family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤betye widddddd
God bless you my sister and your familys🙏🙏🙏❤️
አሜን!
Betisha tebareki amenn
Bettyeewaa❤❤..esey yanesal
Ameeeeen betiye tebareklign❤
Betty God bless you
Ameeeèen ameeeèen ameeeèen ameeeèen ameeeèen ameeeèen Tebarek
Geta eyesus ke afer kanesachew mekakel andua negn,geta eyesus semu yebarek.
Geta eyesus semu yebarek.tebareku betiye
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን ያነሳል
Bettye please do concert but when you do, please let us know in advance by like one year so I could come and worship. Please please please. Yene konjo ye Eyesus konjo wud!❤ ye Betty mezmur yileyal!❤
Amen Amen Amen Beaty Tebareki
ብርክ በይልኝ ቤቲዬ