Asgegnew Ashko (Asge) - Lade | ላዴ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Ethiopian Music : Asgegnew Ashko (Asge Ashko) | አስጌ አሽኮ - Lade | ላዴ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
    Google+ : plus.google.co...
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hopemuisc
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    #HopeMusicEthiopia #EthiopianMusic #WolayitaMusic
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2018 Hope Music

Комментарии • 519

  • @Fritatube
    @Fritatube 6 лет назад +40

    አስጌ እነደተለመደው ምርጥ ሙዚቃ እና የሙዚቃ ክሊፕ ነው ይዘህልን የመጣህው!!!ከማንም ያለተቀዳ የራስህ የሆነ ልዩ ቀለም አለህ!!! ቆንጆ ስራ ነው!!!እናመሠግናለን! !!!

  • @susuhassen1754
    @susuhassen1754 6 лет назад +70

    ትርጉም እንጅሩ😊ፈገግታክ ማራኪ ስወድክ አስጌ የኔ ፈንድሻ😍

  • @cypriantertullian7495
    @cypriantertullian7495 6 лет назад +4

    I'm from Southern Africa and I love Ethiopian music.

  • @ቀናለውእግዚአብሔርያደርግ

    በዚህ ዘመን ጥርሱን ባግባቡ የተጠቀመበት ሰው ቢኖር አሰጌ ነው ፈገግታህ ውስጤ ነው ❤

  • @ethiosani
    @ethiosani 6 лет назад

    እንዴት አባቱ ምርጥ ዘፈን ነው ትርጉሙ ለገባው ላዴ ላዴ አስጌ ማኛ በርታ

  • @እናቴህይወቴ-ጐ1ሰ
    @እናቴህይወቴ-ጐ1ሰ 6 лет назад +9

    ቆንጆ ነው ስራችሁ
    በተረፈ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ኢትዮጵያውያ ለዘላለም ትኑር

    • @yadenl2676
      @yadenl2676 6 лет назад +1

      እናቴ ህይወቴ ameeen

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 6 лет назад +9

    ቆንጆ ስራ አስጌ በርታ
    ይመቻችሁ የሀበሻ ልጆች 💖
    ዘና በሉበት

  • @Wubit234
    @Wubit234 6 лет назад +1

    የትርጉም ነገር ተከድኖ #ይብሰል
    አስጌ #ፈገግታህ ዉስጤ ነው

  • @LucyEthiopiatube1
    @LucyEthiopiatube1 6 лет назад +3

    ኦው አስጌ ተመችቶካል ሳቅህ ውስጤ ነው ይመችክ🎤🎤🎤

  • @አለለኔየተሻለነገር-ኀ7ዘ

    ትርጉሙ ባይገባኝም አሪፍ ሙዚቃ ከምርጥ ቪድዮ ጋር ተመችቶኛል keep it up አስጌ unique👌🏽

  • @Gebrezgabher
    @Gebrezgabher 6 лет назад

    ኣስጌ በጣም ነኝ እምወድህ ቋንቋው ባይገኝም ባህሊህን ኣክባሪ ነህ በርታ እንኳን የሀ የደቡብ ቋንቋው ኣማርኛ ብዙ ኣይደለሁም ስለ ባህልህን ግን like

  • @የሺዬየድንግልልጅነኝየሺዬ

    ዋው አንደኛ ነኝ የሚወድክ አሰጎዬ ምርጥዬ የወንዘ ሰው በረታልን በጣም አሪፍ ስራ ነው የኔ ፍልቅልቅ

  • @demelashasege993
    @demelashasege993 6 лет назад +1

    African song of the year award goes to Asgegnew Ashko.

  • @surafelgetahun
    @surafelgetahun 6 лет назад

    እናትህ እየሳቁ ነው እንዴ የወለዱህ
    ለማንኛውም ♥

  • @ayaanaaddisu6694
    @ayaanaaddisu6694 6 лет назад +6

    I'm from Somalia and I love asge songs

    • @mohammadwolloyew3282
      @mohammadwolloyew3282 6 лет назад

      Ayaana Addisu
      Ha ha ha 😂😂😂😂😂, we can tell u are not from Somali

  • @SeraTube26
    @SeraTube26 6 лет назад +41

    ምርጥ ስራ ነው አስጌ ማኛው ግን ለምን ከደቡብ ስራ አትላቀቅም ማለት ሌላውንም ብሔር በተጫወተው ደስ ይበል እንጂ አያስጠላም
    ማለቴ ባህላችን ብዙ ነው ብዬ ነው

  • @elsabetyigezu1124
    @elsabetyigezu1124 6 лет назад +1

    Wow wow .....like it

  • @የአባቴልጅነኝ
    @የአባቴልጅነኝ 6 лет назад

    ጎበዝ አስጌ ዴንዴሾ ባህልህን የምትወድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @Gigi10001
    @Gigi10001 6 лет назад +1

    ቪድዮ ቦታ ኣመራረጣችሁ ሁሌም ምርጥ ነው 😍 ደቡቦች ይመቻችሁ 💚💛❤️

  • @rimphonetastic7954
    @rimphonetastic7954 6 лет назад

    ዋውውውው አስጊ ቱርጉሙ ባይገባኝም ዘፈኖችክ ውስጤ ናቸው

  • @ሀዊኪያ
    @ሀዊኪያ 6 лет назад

    አስጌ ምርጥ ልጅ እንደ ዘመኑ ወጣት ሳይሆን ባህልክን እና ወግህን ለይተህ ምታውቅ ምርጥ የ ደቡብ ዘፋኝ ነክ እውነት ገና ብዙ እንጠብቃለን .....ደቡብ የዋህ ህዝብ እንግዳ ተቀባይ ........አር ስንቱ ሰምቼ ሳይሆን ኖሬ ነው ያየሁት 💚💛❤️

  • @እዩየሚካኤልልጅ
    @እዩየሚካኤልልጅ 6 лет назад

    ዋው 1ኛ የኔ አስቀያሚ

  • @helenendala8333
    @helenendala8333 6 лет назад +1

    ምርጥ ስራ በርታ

  • @senistories
    @senistories 6 лет назад

    wowww des yelal

  • @alemayehuemru7848
    @alemayehuemru7848 6 лет назад +1

    Asgiye really you are our best! Anjetaaa!

  • @rosieposie.x0
    @rosieposie.x0 5 лет назад

    ትርጉሙን ባላውቀው በጣም እወድሀለሁ በሙዚቃው ደስ ይላል ባህሉ በርታ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @yonasoqubay8205
    @yonasoqubay8205 6 лет назад +2

    Ewuuyyy bom 🔥🔥🔥😻 extraordinarily amazing.👆🏽💚 🇪🇷🇪🇹

  • @dioncoldy
    @dioncoldy 6 лет назад

    ቆንጆ ስራ ነው ያምራል ትርጉም ቢኖረው ደግሞ ግጥምህን ይዘቱን ባወቅን ነበር።

  • @bek8303
    @bek8303 6 лет назад +4

    Good on you brother you’ve showed your beautiful culture

  • @nigusdebash8
    @nigusdebash8 6 лет назад

    የሚገርም ልጂ ነው ዋውው ።ገና ከፍ ትላለህ በርታ

  • @davesmart4124
    @davesmart4124 6 лет назад +1

    yamral brother keep it up

  • @mekdlakristigirma9965
    @mekdlakristigirma9965 6 лет назад

    የኢትዮጵያዊነትን ስለምንታጸባርቅ በጣም ነው የምወድክ

  • @hanaerco5605
    @hanaerco5605 6 лет назад +1

    አረ አስጌ ወዴት ነው እየወረድክ እኮ ነው ተመለስ እንጂ ቱማ መሰራት የምትችል ምርጥ ልጅ ነክ ግን እንደ ጠበኩት አልሆነልኝም መልክቱ አሪፍ ነው ግን ክልቡ ን ግን አልወደድኩትም

  • @kiburadera1190
    @kiburadera1190 6 лет назад +1

    Good vedio clip with good voice.
    Pray for the peace of jigjiga

  • @theamazinggumball5245
    @theamazinggumball5245 4 года назад +1

    ምስጋና እና ክብር ላንተ ይሁንልህ ይመችህ

  • @mihretchubato1593
    @mihretchubato1593 6 лет назад

    ትርጉሙን ባላቅ ነበር የሚቆጨኝ አስጌ ምርጥ ምርጥ ስራ ነው

  • @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ

    አስጌ ምርጥ ልጅ ጋበዝ በርታ ሁሌም ባህልን ተጎናፂፈ ነው
    የምትመጣ ምርጥ ስራ ነው ተን ኔና ጤላይስ

  • @getetdubai2380
    @getetdubai2380 6 лет назад

    ትርጉሙን ባላውቀውም ምርጥ ነው አስኬ

  • @አትናስያየጌታነህልጆ
    @አትናስያየጌታነህልጆ 6 лет назад +12

    አስጌን ያላቹ እስኪይ እንያቹ ስወደው እኮ እስትይ የምትወዱት like me ማሮቼ አስጋዬ ስወድክ እኮ በርታልኝ የሚገርም ስራ ከሚገርም ክሊፕ ጋር tnx bro

    • @kiduelove2425
      @kiduelove2425 6 лет назад

      አትናስያ የጌታነህ ልጆ me too

  • @hikmamuhamad5148
    @hikmamuhamad5148 6 лет назад

    ቆጆ ስራነው እናመሰግናለን አስጌ

  • @tersitkasshun3239
    @tersitkasshun3239 6 лет назад +1

    አስጌ ሳቂታው ይመችህ ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @genetbm8601
    @genetbm8601 6 лет назад +1

    አሪፍ ነው በርታ አስጌ ፈገግ ዋው

  • @ashenafimeto3199
    @ashenafimeto3199 5 лет назад

    Asge u introduced the tradition of Gamo people very well tnx bro

  • @kingman8710
    @kingman8710 6 лет назад

    ትርጉም በግል ምርጥ ነው።

  • @yadenl2676
    @yadenl2676 6 лет назад +1

    Wowwww naw asge

  • @afsomaliduckofficial8532
    @afsomaliduckofficial8532 6 лет назад

    I liked this song I am from Somali

  • @ናንየተወልደሳንጅዬየኔ

    ያበደ ነው ከ ቀረፃው ጀምሮ 👌👌👌

  • @davetube5675
    @davetube5675 6 лет назад

    አሪፍ ስራ ነው ግበዝ

  • @khasekkhemwybai4179
    @khasekkhemwybai4179 2 года назад

    Awesome song My SoNiNiNaNiNi bless the children of Jephet

  • @togadalgie4430
    @togadalgie4430 2 года назад

    Asge: You worked hard to come up with this and did the music eloquently to represent Ethiopia and also your society. I loved it very much not only the music itself but also the way it's presented to Ethiopians. ሚናአ ታኢሻው!! ዎልቃይኔ ኤራቴታይ ጦሳን ኩሼን ዴሲ::

  • @yordiyeshiwas1249
    @yordiyeshiwas1249 6 лет назад +1

    Nice cute music

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 6 лет назад

    i am from ke "መዳም" bat and like አስጌ ሙዚቃ።

  • @abaruubokiiabaruubokiarsi6114
    @abaruubokiiabaruubokiarsi6114 4 года назад

    Wowww ver Nes 😍😍

  • @amanuelsama5534
    @amanuelsama5534 6 лет назад

    ከልብ እናመሰግናለን አስጌ dica dososi

  • @zelalemmengistu2626
    @zelalemmengistu2626 6 лет назад

    ዘፈኖችህ ሁሉ ባልሰማቸውም በጣም ደስ ይለኛል!! ግን የልብስህን ነገር.....

  • @abbeetube4827
    @abbeetube4827 6 лет назад +1

    I like it.
    10q

  • @tikiklrenato1834
    @tikiklrenato1834 5 лет назад

    Yemgerem chnklat new yelek bertalin Ethiopia malet yetzeberarek kunka yelat heger malet new berta ewnet temchtunali 👍👍👍💖💖💖

  • @mesfinmammo158
    @mesfinmammo158 6 лет назад +3

    Good Job Asge!!!

  • @omaariofficial7771
    @omaariofficial7771 2 года назад

    I am very interested in this artist's songs and melodies

  • @mimikastro3522
    @mimikastro3522 6 лет назад

    አርፈ ስራ ነው በጣም ዎድጅያሎ

  • @yordiyeshiwas1249
    @yordiyeshiwas1249 6 лет назад +1

    Wow amazing music

  • @merryyetielamistemerryyeti7426
    @merryyetielamistemerryyeti7426 6 лет назад +2

    አስጌ ምርጥ ስራ ነው💖

  • @selamasse2392
    @selamasse2392 6 лет назад +1

    አስጌ….በርታ….ምርጥ ሥራ ነዉ፡፡ በዚሁ ቀጥል…..

  • @ethiopost1
    @ethiopost1 6 лет назад

    Asge asazenkegn eshi!!! enen yene geta!!!

  • @URvimez
    @URvimez 6 лет назад

    I love you Ethiopia.... Modishalo

  • @እናቴኑሪልኝ-ለ8ጐ
    @እናቴኑሪልኝ-ለ8ጐ 6 лет назад

    አስጌ ምርጥ ሙዚቃ ነው ይመችክ 💞💞

  • @belayguda2005
    @belayguda2005 6 лет назад +1

    ቆንጆ ስራ ነው

  • @yadenl2676
    @yadenl2676 6 лет назад +1

    Selam fikir le emiye Ethiopia yihuni ameeen I love you Ethiopia 💚💛❤💖💖💖💖💖💖💘💘💘💘

  • @haileatinaf7610
    @haileatinaf7610 6 лет назад +1

    go brother u came with nice song always

  • @tubantuba2214
    @tubantuba2214 6 лет назад +1

    V.Good Job NW tnx.የሴቶቻችን አለባበስ ዳንሳቹ ቦታው ሁሉንም ወድጄዋለሁ ደስ ይላል። በተረፈ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ……@Love U ሀገሬ

  • @muller19961
    @muller19961 6 лет назад

    አሰጌ ሙዚቃህ በጣም ነው የምወደው anyway thanks you very much

  • @habhabesha1419
    @habhabesha1419 6 лет назад

    Wow mirt new hulam tasGermenaleki hulam we delay new siraki minm enken yelalew

  • @hiwotkebede7191
    @hiwotkebede7191 6 лет назад

    ምርጥ ሙዚቃ ነው አስጌ..
    ግን የዳንሰኞች አለባበስ ወዴት እየሄደ ነው ….

  • @አዚቲየጎንደሮየቴዲየልጅል

    የኔ ማራኪ ምርጥስራ ነው

  • @ermilove685
    @ermilove685 6 лет назад +125

    *l from Eri🇪🇷 l love Ethiopian music pls give me like* ወያላት

    • @samielhussle2892
      @samielhussle2892 6 лет назад

      Ermi love ሞሞና you get what you want but delete your weyalat

    • @kusugalagameshqoragameshqo5789
      @kusugalagameshqoragameshqo5789 6 лет назад

      Ermi love ሞሞና ❤❤ azan

    • @frefre2060
      @frefre2060 6 лет назад

      Ermi love ሞሞና wey al 🤗🤗🤗🤗

    • @biniyambcc
      @biniyambcc 6 лет назад

      Ermi love ሞሞና ምንህም አይመስልም ኤሪ ወረኛ

    • @ermilove685
      @ermilove685 6 лет назад

      kusu gal agame shqor agame shqor ክክክ ቁሱ ኣዛን

  • @lsglhj
    @lsglhj 4 года назад

    ❤️🇸🇩 Ethiopia is the second home 🇪🇹 ❤️

  • @selamtariku6309
    @selamtariku6309 6 лет назад +1

    በለዉ ሱሪ😏ላዴ ላዴ አሪፍ ነዉ አስጌ የኔ ማራኪ 😎😉👍

  • @amaneguse7594
    @amaneguse7594 6 лет назад +2

    አስጌ ምርጤ ይመችህ አቦ ፈታ ብቻ ስራክ

  • @abibshibabaw3863
    @abibshibabaw3863 6 лет назад

    Coolest Singer I have seen south Ethiopia# a lot love Yang man

  • @melaketsegaygebrezigabher7195
    @melaketsegaygebrezigabher7195 6 лет назад +1

    Wowww betami arife now

  • @sabitashibeshi9516
    @sabitashibeshi9516 6 лет назад +1

    አስጌ ምርጥ ፈገግታህ እኮ አንደኛ ነው

  • @meskibest3760
    @meskibest3760 3 года назад +1

    ይመቻችሁ አቦ 😍❤❤👌

  • @ethiopiawit945
    @ethiopiawit945 6 лет назад +1

    Wow #yabede new
    🎵❤❤❤❤setnafkne💃💃💃beadis sira beke telalehe a💃💃💃💃asgi yene filklek

  • @abebamedia3794
    @abebamedia3794 6 лет назад +1

    አስገ ፈገግታዉ ደስ ስል ምርት ክልፕ ይ ዞልን meta enameseginaln

  • @hayuna1359
    @hayuna1359 6 лет назад +2

    አስጌ የኔ ምርጥ😍

  • @loemessilove7533
    @loemessilove7533 6 лет назад

    አስጌ ከምወድልህ ነገር ዋናኛው ባህልህን በጠም ትወደዋለህ በማንነቱ የሚኮራ አንተን አየሁ

  • @tigisttigist6742
    @tigisttigist6742 6 лет назад

    እናመሰግናለን 😍😘

  • @mekdimimi3422
    @mekdimimi3422 6 лет назад

    አሪፍ ስራ ነው የኔ ምርጥ

  • @YTC.40
    @YTC.40 5 лет назад

    አስግዬ የኔ ምርጥ አቦ ሕለነገርህ ደስ ይላል

  • @jazmindancecompany6612
    @jazmindancecompany6612 6 лет назад

    Hopesha dinc westanchu wedddddddd♥♥♥♥

  • @መሲነኝአባቷንናፋቂ

    ምንሼ እንደሆና አላረፍኩም ግን በጣም መሳጭ ነው ማራኪዬ

  • @amirdinku3926
    @amirdinku3926 6 лет назад

    Nice song 😍

  • @mykeytube9110
    @mykeytube9110 6 лет назад +1

    Best's

  • @djrobi8769
    @djrobi8769 6 лет назад +1

    good one the best bit!!!

  • @nejuhabesha7003
    @nejuhabesha7003 6 лет назад

    ዋው ምርጥ ስራ ነው አስጌ 😘👌

  • @ማኪውስጤነውማኪውስጤ-ገ4ጀ

    ዋው ምርጥ ስራ ነው

  • @tesfaneshkassa4073
    @tesfaneshkassa4073 6 лет назад

    በርታልን አስግዬ

  • @mebratumamo9820
    @mebratumamo9820 6 лет назад +1

    Nice Asge

  • @susulovelov2310
    @susulovelov2310 6 лет назад +1

    Woow nice songs 😍😍

  • @natnaelethio4087
    @natnaelethio4087 6 лет назад

    Asge ye Arada lij..Well done!