ምን አይነት ደስታ ነው! | Min Aynet Desta new ! | ማስተዋል ሄኖክ | New Gospel Song 2017/2024
HTML-код
- Опубликовано: 19 окт 2024
- New Original Song By Singer Mastewal Henok
Singer "Mastewal Henok'" , song title "Mn Aynet Desta New ! "
አዲስ መዝሙር
ዘማሪ ማስተዋል ሄኖክ - ምን አይነት ደስታ ነው !
Lyrics :-
ኢየሱስ *8
ምን አይነት ደስታ ነው! በመገኘትህ ያለው
አረ ምን አይነት ሰላም ነው በህልውናህ ውስጥ ያለው
1)ነፍሴ ፊትህን ፍለጋ ወዳንተ ስትመለስ
ጉልበቴም ሲንበረከክ በእግሮችህ ስር
ገና ሊያወራ አንደበቴ ሲጀማምር
ያስታውቀኛል ህልውናህ ሲከበኝ
ያን ጊዜ ያለሁበትን ነገር አለም እረሳና
መገኘትህ ውስጥ እቀራለሁ ይመቸኝና
ያን ጊዜ ያለሁበትን ነገር አለም እረሳና
በህልውናህ እዘፈቃለሁ ይመቸኝና
ምን አይነት ደስታ ነው! በመገኘትህ ያለው
አረ ምን አይነት ሰላም ነው በህልውናህ ውስጥ ያለው
2)ዓለም ሊኖራት ማይችለው ፍፁም ማይገኝባት
በገንዘብ ማይገዛ በቁስ የማይተመን
ጊዜያዊ ያይደለ የመንፈስ እርካታ
በኢየሱስ ነው ዘላለማዊ ደስታ
ምርጫው ላረገ አንተን ቀርቦ ለተጠጋ
ምንጭ ነህ ታረካለህ ድርቀት አይኖርም አንተጋ
በአንተ ተተክዬ እንደ ለምለም ዛፍ እሆናለሁ
በህልውናህ በመገኘትህ እጠግባለው
ምን አይነት ደስታ ነው! በመገኘትህ ያለው
አረ ምን አይነት ሰላም ነው በህልውናህ ውስጥ ያለው
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
#new
#afaan_oromoo
#አዲስ_ዝማሬ
#newprotestantmezmur
#prasieandworship
#protestantmezmure
#newmezmur2024
@mastewal henok #mastewal henok
@abenezerfikruandtsegadanie62 @ebstvWorldwide @-haddiszema @seifuonebs @marakiweg2024 @ComedianEshetuOFFICIAL @TeddyTadesseOFFICIALChannel @yonatanakliluofficial @MARSILTVWORLDWIDE
#gospel #amharic_mezmur #afaan_oromoo #protestant #jesuschrist #jesus #church #goodnesstv #pentecostal #truth #light #kingdom #house #worship #kingdomhearts #worshipsongs #message #bible #creation #world #youtube #youtuber #news
@prophethenokgirmajpstvworl8083 @propheteyuchufaamharic @abelbirhanu3world @MinewShewaTube @BereketTesfayeOffical @FrieDagiFamily
#gosplesong #prasieandworship #protestantmezmure #newmezmur2024 #newmezmur2017
#gospel #amharic_mezmur #afaan_oromoo #protestant #jesuschrist #jesus #church #goodnesstv #pentecostal #truth #light #kingdom #house #worship #kingdomhearts #worshipsongs #message #bible #creation #world #youtube #youtuber #news #dawitgetachew #kingdomsound #lily #azebhailu #music #mastewaleyayu #selamdesta #hanatekle #meskeremgetu #holybeats #christarmy #jpstv
#gosplesong
mastewal henok
ድንቅ መገኘቱን የሚያወዳድስ
ክብሩን ናፋቂ ትውልድ
ሕልውናውን የሚወድ ፍጥረት
ለይስሙላ ሳይሆን መዝሙራችንም እንዲህ ነዉ 🤗
"ምን አይነት ደስታ ነዉ 🤗"
አንቺ ኃያል ሴት እጅግ የተባረክሽ ነሽ 🥰
Tebareki dink mezmur new❤❤❤❤
የተወደድሽ ዘማሪት ማስተዋል (ማስቲዬ🤗) እግዚአብሔር በሰጠሽ ጸጋ ለብዙዎች በረከት የሆነን ዝማሬ ስለሰጠሽን ተባረኪልኝ። ደግሞ ብዙ እንጠብቃለን። ድንቅ መልዕክት ያለው ዝማሬ ነው። ተባረኪልኝ።
Zemari masty your are such ablessing❤
Arif sira new Wedenewal ❤❤
It's a very blessed song. God blesse you singer masti . It's a wonderful combination. It's amazing music. It's an amazing message. and It's an amazing melody. May God bless you all who participated in this work.
Geta zemeneshen yibark ❤❤
Bless you singer mastewal dink zmare new enaten lezich midir yasnesachu egziabher ybarek 🙏🙏
Weyene migerm dink sra nw tebareku 🙋♂️
ገና ሊያወራ አንደበቴ ሲጀማምር
ያስታውቀኛል ህልውናህ ሲከበኝ
ያን ጊዜ ያለሁበትን ነገር አለም እረሳና
መገኘትህ ውስጥ እቀራለሁ ይመቸኝ እና🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ድንቅ መልዕክት ነው ❤❤❤ተባረኪ እህታችን ፀጋ ይብዛልሽ
you are blessed masti
ወደ ህልውናው የሚያስጠጋ ዝማሬ ነው 🔥🔥🔥🔥ተባረኩ
Amazing song God bless you ❤❤
God bless you mastiye ❤❤
It's aGood job 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥and we are waiting for more
🔥🔥🔥🔥🔥
tebareki mastiyeeee!!!!! kbrun Egziabher yiwsed!!! yihe jmare new gena bzu zmare entebkalen!!!! bezih sra yetesatefachu hulachum tebareku!!!!!
Good bless you Masti🙏
Great ❤❤❤
wow betam dnk nw🔥
❤❤❤❤❤
God bless you🙌
Mastuyee Anchie ekoo yabtekrsetyanchinn becha Ayedalmm Yazchiie midree denke berkate nashh Ahunmmm beyasusim Tebrakee Bamdre zurya hulu Shtashh yegnanee eyasusinn Ahunnnn bazmrwcsh Sibkwe ❤❤❤❤
Mastiyeee tebarekilign kezi belay tsegaw yanzalsh❤❤❤
Good job 🔥🔥
Tebarekilign kezi belay yichemirbish❤❤❤❤❤❤
የሚባርክ መዝሙር ነው ተባረኪ ማስቲ
Wow Dink Ena Yetewedede Sira Nw🔥🔥
God bless you🙌
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤