ስለ ልጄ ወይስ ስለ ልጅ ልጆቼ ላስብ? ቤተሰቡን ግራ ያጋባው የባል እና ሚስት ውሳኔ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
HTML-код
- Опубликовано: 4 фев 2025
- #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,
እናት እንኳን በ ሕይወት ቆዩ🙏 ልጆቹን ቢያገኙ ልጆቹ እርስዎን ሳይሆን መጀመሪያ አባትና እናታቸውን ነው የ ሚፈልጉት (የ ሚጠይቁት).... መጀመሪያ ልጅዎትን ይፈልጉ. ይራሩለት ቢያጠፋም እንኳን ....ምን ሁኔታ ላይ እንዳለ ፈጣሪ ነው የ ሚያውቀው ሁሉም ነገር የ ሚከናወነው ደግሞ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው ።
ትክክል
አሁን እርሶ ፍለጋ የመጡትለጥቅም ነው አቤት ጨካኝ እናት እግዚኦ ለማንኛውም የልጅልጆትን ቢያገኙም አምስት ሳቲም አያገኙም አርፈው ይቀመጡ
😅😅😅
ከአንጀታቼው የወጣውን ልጃቼውን ሳይፈልጉ መጥፋቱ ምንም ሳይመስላቼው ውጭ የሄዱ የልጅ ልጅ ፍለጋ ምን አስመጣቼው:: አቤት ጭካኔ ምን አይነት እናትነት ነው::አለምዬ የከበደ ነገር ነው የገጠመህ ደግነቱ ትእግስቱን ሰጥቶሀል::
እማማ መጀመሪያ ከአብራኮ የወጣውን ልጅ የት ወድቆ እንደቀረ ፈልጉ ልጆቹ በሰላም ይማሩ ሁሌ ውጪ ያለ ነው የሚወደደው
እውነት ነው
እወነት😂😂😂😂😂😂
ወይ ዘንድሮ ሁሉም በጥቅም ነው ሰውን የሚወደው የሚፈልገ 😢😢
ያሳዝናል😢😢
መጀመሪያ ልጁ ሰላም ነው ወደ ልጅ ልጆች ከመሮጦ በፊት
የልጅልጅ ዉጭ ስላሉ ብር ነዉ ሚፈለገዉ
የሚገርመው ውጭ ያለን ማፈላለግ ነው የኛ አገር ሠው
@@GenetKokebeአያት በሂወት ቆምው የልጅ ልጃቸው ለድርጅ ሲሰጥ ዝም ብለ አሁን ፍለጋ መውጣት ምን ይባላል
ማዘርዬ ምን
ሆነዉ ነዉ ልጆት የደረሰበት ችግር የሚስቱ መጥፋት የልጆቺ መሄድ በረንዳ ወጥቶስ ቢሆን አብዶ ጨርቁን ጥሎ ቢሆን የደረሰበትን ሳያዉቁ ምን አይነት ንግግር ነው ያዉም ከእናት
የማይገባ ጭካኔ ነው ከእናት አይጠበቅም
ምን አይነት እናትነት ነው። አረ የኢትዮጵያ እናትነት ይኑረን።ፎቶው እንኩዋን ቢለጠፍ።
አይ እናት እኩል እናት ጌታዬዋ የእናቴን ነገር አደራ እድሜና ጤና ስጥልኝ የኔ እንስፍስፍ የኔ አዛኝ እናት
አይዞሽ
ጌታ ሆይ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ሳይለያቸው ጤነኛ ቢሆንም ከሳቸው ከተለየ በሗላ ምን ገጥሞት ይሆናል ሞቶስ ቢሆን በደቂቃ እኮ የሰው ሒወት ይጠፋል እማማ መጀመሪያ የልጆት ይቀድማል ፍለጋው
ምን እንደሆነም አምላክ ይወቀው
እማማ ከአያትነት በፊት እናትነት ይቀድማል:: የአብራኮ ክፋይ የራሶ ልጅ ጉዳይ ሳይገዶት የልጅ ልጆቹን መፈለጎት ለጥቅም መሰለቦት:: እንኳን ልጅና ሞባይል ቢጠፋ ለፖሊስ ይመለከታል:: መምጣት የሱ ሀላፊነት ነው ብለው ሲሉ በጣም ነው የሚያሳዝነው:: ምን ሆኖ ነው ብልው ትንሽ እንኳን አይጨነቁም? ለማንኛውም ወታ ቀረች የተባለችውም የልጅ ሚስት ጉዳይ እራሱ መጣራት አለበት:: ልጆትስ ማሳደግ ሲከብደው እርሶ የት ነበሩ? ብቻ ልጁም ሚስቱም ልጆቹም ባሉበት ሰላም ይሁኑ እንጂ የእርሶ ነገር አይወራ::
አዎ አይወራ
ቅድምያ ልጆትን ነበር መፈለግ የነበረቦት በምን ሁኔታ ላይ እንዳለ ማን ያውቃል እግዚአብሔር ባለበት ሰላም ያድርገው ግን እርሶ ልክ አይደሉም እንዴት በልጆት ወቶ መቅረት ይጨክናሉ?
ግራ ያጋባል
አይ እማዬ አድራሻዬን ያቃል ፈልጎ ይምጣ አሉ ይኑር ይሙት ሀገር፡ይሁን፡ከሀገር፡ይውጣ፡ያለበትን ሁኔታ እንደሚያቁ፡አስመስለው፡ይፈርዳሉ፡ስጀመር ልጆቹ፡እርሶጋር፡ማደግ፡ይችሉ፡ነበር፡አባታቸው፡ተሯሩጦ፡ገንዘብ፡ካመጣ በሞግዚት፡ማሳደግ፡ይቻል፡ነበር፡ፈጣሪ፡ልቦና፡ይስጠን
እርሶ መጀመሪያ ልጆትን ይፈልጉ ልጆት ደሞ ልጆቹን ይፈልግ ምን ጉድ ኖት ልጆትን ተቀይመው የልጅ ልጆትን ለመፈለግ መምጣት በዛ ላይ ነገረኛ ይመስላሉ ለሚጠየቁት እንኳን ጥሩ መልስ የሎትም ልጆ ምን ሆኖ ይሆን አላሉም ውጪ ያሉትን ለምን ፈለጉ ለልጆት ፍቅር ሳይኖሮት የልጅ ልጅ ፍለጋ አርፈው ይቀመጡ ውጪ ያደጉ ልጆች አይፈልጎትም ጨካኝ እናት ሲያስፈሩ
አች በማየትብቻ ይህን ሁሉ ማለት እሳቸውሰ ከደረሰባቸውም ነገር ሊሆን ይችላል ይቅር ይበልሺ አች ፈራጂ?
@@NoahBirukእሳቸው ከህመሜ በስተቀር ስላም ነን ብለዋል
ይገርማል የናትዬው የጎረቤት ከብት ጠፍቶ ተገኘ ወይ ብለህ ትጠይቃለህ እንካን ልጅን ያህል በህይወት ብኖር አይኑር አታውቁም
ምንእይነት አንጀት ነው እናት እኮ ልጄምንሆኖብኝንትላለች በጣም ተጨካክነናል ደጉን ጊዜ እም ጣል እግዚአብሄር
የዝንደሮ እናቶች የእናትነት አንጀት የላችውም
@@mamanegu1324እረ ስንት ደግ እናት አለ በሙሉ አይደለም
እውነት ነው አለምዬ እሱን መፈለግ አይቀልም ምን አይነት እናትነት ነው ምን አይነት ወግ አጥባቂነት እና ጭካኔ ነው እናቴ ስለልጆቹ አባታቸው በህይወት ካለ መረጃ ይኖራል እኔም የምፈለግ ነኝ እያሉ ቅርብ ያለውን ትተው ባህር አቋርጦ ፍለጋ
ምን ኣይነት ጨካኝ እናት ነዎት🤔ልጅወን ሳይፈልጉ የልጅ ልጅ😎ኣይነታዉ ያልበጀ ቅራሪዉ ሰዉ ፈጀ ኣለ ያገሬ ሰዉ🤔🤔
እንደ እናት ትንሽ ችግር ያለ ይመስላል የህፃናቱ እናት ስትጠፋ መፈለግ ነበረባት በህይወት ትኑር ትሙት ለምን ዝም ተባለ!? ህፃናቱ ሲሄዱ ለምን ለማስቀረት አልሞከሩም!? ልጃቸው ከ4 አመት በላይ ሲጠፋ ታሞ ,ታስሮ ,ሞቶ .... ምን ሆኖ ነው ብላ እናት አትፈልግም!? የሚገርሙ እናት ናቸው
በጣም ይደንቃል
ቤቱን ያውቀዋል ቢፈልገኝ ኑሮ ይመጣ ነበር አላሉም ኧረ ወገን ወዴት እየሄደ ነው 🤔
በመጀመሪያ ልጆትን ይፈልጉ ምን አይነት ጭካኔ ነው የት እንዳለ አላውቅም ይባላል 🥹
ሲሄዱ ዝም ብለው አሁን ምን ፈለጉ ጨካኝኝኝኝኝ ቱቱቱ
ምን ማለት ነው ምን እንደደረሰበት እንኩዋን ለማወቅ ያልፈለገች እናት ለምን የልጅ ልጅ ፍለጋ ያስኬዶታል ምን አይነት ነገር ነው መጀመሪያ ይራሶትን ልጅ የደረሰበትን ፈልጉ።
አረ እማማ ልጅ ሳይፈልጉ የልጅ ልጅ መፈለግ እሯ ምን እንደሚገጥመን አይታወቅም እኮ ወቶ ለመመለሳችን ከፈፈጣሪ ውጪ ልጆቹ ደሞ ሲሄዱ እያዩ አሁን አልበላሽምን ማን ጠየቀዎት ኦ ይቅርታ ወገኖች ካጠፋሁ😊
በጣም ያሳዝናል አምላኬ የእናት አንጀት የሚባል ነገር እኮ አለ እናቴ ምነው ምነው የዚህን ያህል እርሶን የመስለ እናት እንዴት ልጆቹን አሳልፎ ይስጣል የፈለገ ህመም ቢኖርቦት እኮ በሞግዚት ማሳደግ ይችሉ ነበር እናቷን አታውቅ አያቷ ናፈቃት ይላል የሀገር ስው የራሶትን ልጅ ሳይፈልጉ የልጅ ልጆችን መፈለግ ነውር ነው ይቅርታ አድርጉልኝ እና በጣም ጨካኝ እና አረመኔ ኖት የልጆቹ እናት ምን አልባት ብን ብላ የጠፋችበት ምክንያት እጆት ያለበት ይመስለኛል ንግግሮ በጣም አስፈሪ ኖት አሁን ምን ልሁን ብለው ሚፈልጉት? ዘር ቢኖራቸው ብለው ሁሁቴ አሁን እራሱ እኮ አላረጁም ማሳደግ ይችሉ ነበር እንኳን ያኔ ይቅርና ይሄኔ ሚስትን ስለጠሉ የሷን ዘር ብለው ነው ልጆቹ ሲሽጡ ዝም ያሉት አንጀቶት ችሎ አይደል አሁንም ልጆች ቤተስብ ሲፈልጉ ከእናት እና ከአባት ነው የዛኔ እኔ ነኝ ሊሉ ነው አሳፋሪ ኖት የምር 😢😢
እውነት ነው
ትክክል 😢😢😢
ሴትየዋ ግን ጤነኛ ናቸው ጨካኝ አረመኔ በዚህ አይነት ልጁ ከነ ሚስቱ ተገድለዋል ማለት ነው እንጂ እንዴት ሰውን የሚያክል ከአንድም ሁለት እንዴት ለፖሊስ አላመለከቱም እግዚአብሔር እውነታውን ያውጣው 😢😢😢
በየቤቱ ስንት መጥፎ እናት አለ
እረ ስንት መጥፎ እናቶች አሉ። እናትን እንላለን እንጂ ህህህ የኔን ብትሰሙ። ልጇን አልፈለገች የልጅልጅ መፈለግ። ውጪ ስላሉ ነዉ
There is more to the story than meets the eye she isn’t telling why she isn’t too keen on her son’s whereabouts
የኔ'ናት በህወት መኖሩና ኣለመኖሩስ በምን ይታወቃል ግዴታ መፈለግ ነበረባቹ🙏🤲🙏💔🥺
ልብ ይስብራል
የማያቆት ሃገሪ አይናፍቅም ። እናቴ መጀመሪያ የወለድትን ልጁ አግኞ። ከዛ ልጄቹ
ስንት አይነት እናት ነው ግን ያለው
አለምዬ:በጣም:አዘንሁ:ምጀምሪያ:ስለጃቸው:ግድ:
ያላቸው:አይመስሉም:
እግዚአብሄር:ያሰገኝላቸው
አለምዬ:መልካም:ሰው::
ተባረክ:ምን:ያህል:
ለልጅ:
ምጨነቅ:ቢቀድም:ደስ:
ይል:ነበር::ጌታ:ይርዳቸው::
አለምሰገድ በጣም እጅግ የምናከብር ስንጠብቅህ ነበር መጠሃልን
እናትየው ዉስጥ ጭካኔ ይታያል ልጄ ምን አይነት ሁኔታ ላይ ነዉ ያለዉ ብለዉ መጨነቅ ሲኖርባቸዉ መልሳቸው ሁላ ሲያስጠላ
አረ እማማ ልጆትን ፖልስ እንድፈልግ ብያመለክቱ ምን ችግር አለዉ
ሰዉስ ገለት ብሆን
አላህ ሆይ እንደ እኛ ክፋት ሳይሆን እንዳንተ አዛኝና እረህርህ መሆን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ስደተኞችንም ሀሳባችንን ሞልተህ ስው ከማኗኗር አውጥተህ የራሳችን የሆነ ህይወት ስጠን
Amen amen amen
ሠማይ ዝቅ መሬት ከፍ ቢል አይኔ እያየ ቡና ጠጥቼ መርቄ የልጅ ልጆቼ ን ለነጭ አልሠጥም ለምኜም ቢሆን አሳድጋለሁ። የልጅ ልጅን ቤት ንብረት እያለኝ ቆሎ ቆልቼ አሳድጋለሁ።
የልጅ፡ልጅ፡ያሎት፡ከውጪያሎትን፡ትተው፡አገር፡ውሰጥ፡ያለውን፡ልጆትን፡ፈልጉ፡ሰው፡እዴት፡ለፖሊሰ፡አያመለክትም፡ምን፡አጋጥሞት፡ይሁን፡
ወይ 10ኛው ሺ ምን አይነት ልበ ድፍን ሴትዮ ናቸው ዕቃም የጠፋቸው አይመስሉምኮ 😢
የኔ እናት😢 በልጃቸው ያዘኑበት ይመስላል:: ልጃቸው መቼም ከባድ ሁኔታ ውስጥ ቢሆን ነው እንጂ እናቱን ጠልቶ አይመስለኝም:: I hope you'll be reunited with your son and grandkids soon.
ይሄ ፀሎት ያስፈልገዋል እናትም ወታ ቀረች አባትም ለአርስ ባዳ ልጆቹን ሰቶ ጠፋ ንቁ ማዘር በፀሎት ያስቧቸው በተለይ ልጆትን ሱባኤ ግቡና ፀልዩ እቤቶት ሆነው 👏
መጀመሪያ ልጁ በሂወት ይኑር ይሙት አይፈልጉምደ እልጆቹ ጋር ለጥቅም ነውደ የመጡት አላህ ይስቱር እርስወ ምን ይፈለጋሉ ያሉት እቤቱት እሱ ጠፋ ሞቶስ ቢሆን ቱቱቱቱቱ😢😢😢😢😢😢😢 እናት እደዚህ አጨክንም ምን ሆኖብኝ ይሆን አይባልምደ ሚስቱ ጠፋች አልችል ሲል ልጆቹን ሲሠጥ ማሳደግ ነበረባችሁ በባብረን እናሣድጋለን ማለት ነበረብሁ እሱ በብስጭት ነው የጠፋው ይመስለኛል እናቴ ግን ጨካኝ ይመሥሉኛል ዋናው ሳይፈለግ ልጅ ይከማ ለጥቅም ነው
❤የእናት አንጀት እሩህሩህ ነው።ይቅርታ አድርጉልኝና እርሶዎ ግን ከልጅ የልጅ ልጅ መርጠው ፈለጋ የመጡት የጥቅም ፍለጋ ይመስለኛል ልጅ ባይኖር የልጅ ልጅ አይኖሩም ነበር እሱን ለመፈለግ እንኳን ፍላጎት እንዲገኝ እራሱ አይፈልጉም መሰለኝ መጀመሪያ ልጀዎትን ይፈልጉ ከብር ልጅ ይበልጣል
በጣም እውነት ነው
Please don't judge the mother. We all don't even know how she went through in life! My prayers go out to all families!
እንዴ ምን ማለት ነው ? በትክክል ሙሉ ቤተሰብ አትወድቱም ለፖሊስ አታመለክቱም እንዴ ልጆቹስ ለምን ሄዱ እርስዎ የበሉትን በልተው ያድጉ ነበር ባጠቃላይ የናትነት ጣእም አላየሁብዎትም እና ልቦና ይስጣችሁ
በጣም ጨካኝ እናት ነዎት ልጂዎ የሆነ ነገር ሁኖ ቢሆንስ ገና ውጭ ነው ያሉ ብር ፉለጋ መሆን አለበት ማዘር በጣም ተሳስተዋል ልጂዎ ይበልጥዎ ነበር😢😢
Anchi kift af lemfered lemn techokiyalesh
ትክክል ሰው በሰው ሀገር ሰንት ፈተና ጭንቀት አለበት ።ኢትዪጵያ ያለ ሰው ይሄን አይረዳም። ውጭ ሀገር ስለተኖረ ብቻ ሰው ከሱ ይጠብቃል። አሁን በሀገሩ የሚኖር ሰው የታደለ ነው ወገን።
@@Wesangoshuምን አባሽ አገባሽ ቆሻሻ
እናትም አትመስልም ቀልማዳ ነገር ናት😂
አለምዬ እንደው ለሴትና ለእናት ያለህ ክብር እኔ ሁሌ ካይምሮ በላይ ይሆንብኛል አላህ ዘመንህ ይባርክልህ
አለምዬ እንኳን ደስ አለህ 800K subscribe 🎉🎉🎉
የልጃቸውን አለመኖር እርግጠኛ ሆነው የልጃቸውን ልጆች መፈለግ ምን የሚሉት ነው?
ምን አልባት በልጃቸው ( የትናየት) መጥፋት ውስጥ እጃቸው ይኖር?
ለልጃቸው ምንም አይነት ርህራሔ የላቸውም!
ውጭ ያሉትን ልጆች ግን ይፈልጋሉ!
የፖሊስ ምርመራ ያስፈልገዋል
አይ አለምሰገድ ልጁ ልጆቹን ለመስጠት የተገደደው የናቱንም ሁኔታ አይቶ ነው እንጂ አያትን ያህል ነገር እያሉ ለአሳዳጊ መስጠት ከባድ ነው። ሳስበው ችግር ያለው እኚህ ሴትዮ ላይ ነው ። ልጃቸው አደጋ ደርሶበት ሊሆን ይችላል አስበኸዋል እናት ቁጭ ብላ ለፖሊስ እንኳን የማያመለክቱ ? ከክፉ ይሰውረው እንጂ ስንቱ ነው ማዘጋጃ የሚቀብረው? በጣም የሚገርሙ እናትና አያት 😔
የኔ እናት ብትሆን የት ገባ ብላ አገርጉድ ብላ ታስፈልግ ነበር።ያውም አስቸጋሪን ልጅ።
👺👹👺👹👺👹
እኚህ እማማ ምንም አይነት ችግር ካልነበራቸው ልጃቸውን ማስፈለግ ነበረባቸው።አዎ አውቆ ከሄደ ለፖሊስ ለማስያዝ ትንሽ ግራ ያጋባል።ብቻ ትንሽ ምስቅልቅል ያለ ጉዳይ ነው።
የሚስቱ መጥፋት ግን ያሳዝናል።ገድሏትስ ቢሆን
ብቻ ህግ ኢትዮጵያ ውስጥ የተቀናጀ ስላልሆነ ሰው እንደጠፋ ይቀራል።
ትክክል የናትየውን ቤት ታውቃለህ ልጆችዋን ለመፈለግ ትመጣ ነበረ ትክክል ነው ያልከው ምን ይታወቃል ጨክና እንዲህ አትጠፋም
ዛሬ ደሞ እንዴት አይነት ጉዳይ ነው ያመጣህብን 😢😢 ልቦና ይሰጦዎ
እናት ቆይ ለምንድን ነው እንደዚህ የጨከነች ወጦ መቅረቱ አያሳስብም ምን ሁኖት ይሆን ይባላል ገናስ አልጦረኚም አልጠየቀኚም ተብሎ ምን አስፈለገኝ ይባላል ደሞ ተምሪያለወሰ አልሽ እረ ወዲያ ሲጀመር ምን ሆነብኝ ልጄ ተብሎ ነው እናት መጨነቅ ያለባት 😢😢😢😢😢
ጉድ ምን አይነት ጊዜ ነው 😢ለልጇ ትንሺ እንኳን ርህራሄ ሳይሰማት እደት የልጂ ልጂ ፍለጋ ይባላል??ረእናትነዎት መጀመሪያ ለልጁ ትንሺ እንኳን ፍቅር ይኑረዎት ።እማማ ተው ሸም ነው ።ልጆች ቢገኙ ለራሱ የሚፈልጉት አባት እናታቸውን ነው።
ይቅርታ እናትየው እራስ ወዳድ ይመስላሉ
አወራራቸው እራሱ ያሰታውቃል ሃጢያት የሚያናግር ብቻ ነው የሚበዛው።
እንዴ ምን አይነት እናት ኖት ግን ምነው ውጪ የሄዱትን መፈለግ ተነሱ ልጆት አይቀድምም እንዴ መኖር አለመኖሩን እንኳን መቸ አወቁ 😢😢😢😢
ወይኔ በፈጣሪ ሴትዮዋ ግን ጭካኔዋ የልጇ መጥፋት ምንም አላሳሰባትም 😢
Are newer new eindeza Ayebalem.sigemer seteyewa telek seteyo nachew.Aysasebetem seteye Ayedebersem. seneserehate yenureshe
ዘመኑ ክፉ ነው ግን ሞቶ ቢሆንስ በስመአብ
አይ ግዜ እናት በልጃ ጨከነች
ጨካኝ ሰው ኖት እርሶ የገዛ ልጆትን ሳይፈልጉ እንዴት ወጪ ያሉትን የልጅ ልጆች ሊፈልጉ መጡ ጥቅመኛ ኖት
ዛሬ አንደኛ ነኝ አልፎልኝ ስልኬ እጄ ላይ ነበረች 😊😊
አለምሰገድዬ እንደምንም እኚህን እናት ቢሮ ምከሯቸው የሆነ ችግር አለባቸው ወደው አይደለም ልጃቸው ጠፍቶ ዝምምም ብለው ከዚህ ሁሉ አመት በኋላ የልጅ ልጅ ፍለጋ መጡ ፣ ታመዋል እናትየውም የፈለገ ቢማሩ የእኛ ሀገር ሰዉ በብዙ ከባድ ነው ።
ከልጆቹ ምን አላቸው ልጃቸው የት እንዳለ ያሳውቁ ልጆቹ ምን ይሆናሉ
እናትየው ጨካኝ ናቸው ቢያንሰ ህፃናቱ ሲሄዱ ለምን ጨከኑ ሰራካሎት አያሳድጉም ነበር አውን ደሞ ሚዲያ ምን ልሆን ብለው መጡ ልጆትን መጀመሪያ ፈልጉ አጠገቡ ያሉትን ታሞ ቢሆንሰ
ሳትሰሚ ነው የምትቸከችኪው? አመመኝና ከስራ ወጣሁ ሲሉ አልሰማሽም?
@@JAsperEudaimonia ኢትዬዲያ እኮ አያት ሰራ ካላት እኔ ላሳድግ ትላሰች አይና እያየህ ሁለት ልጅ ለነጭ ጨክና አትሰጥም ልጆቹ ሲሰጡ ሰራ ላይ ነበሩ አውንሰ ልጃቸው ለፓሊሰ እንኴን አልጠቆሙም 4 አመት ጠፈቶባቸው ሀገር ውሰጥ የጠፋ ልጃቸውን ለፓሊሰሳይጠቁሙ ውጪ ላሉት ለምን ተጨነቁ አባታቸው ጤነኛ ከሆነ ራሱ ይፈልጋቸዋል ቅድሚያ ሀገር ውሰጥ የጠፋባቸውን ልጅ ይፈልጉ ልጆቹ ቢገኙ አባታችን ብለው መጠየቅ ይቀራል
@SaraBekele-p8o መጀመሪያ አዳምጪ፤ ለመፃፍ አትጣደፊ። ታምሜ ስራ እስካቆም ድረስ ረድቼዋለሁ አሉኮ። ከታመሙ እንኳንስ ትዳር ያለውን ህፃንም ቢሆን ሊረዱ አይችሉም። ልጃቸውም አልጠፋም። ስለማይጠይቃቸውና ራሱን ስለሰወረ ነው ጠፉ የሚሉት።
@Sara🤐
ሴትዮዋ መናገር አልፈለጉም እንጂ ከልጃቸው ጋር በፀብ ነው የተለያዩት ባይሆን ኖሮ ልጅ ጥፍቶ እናት እንዲህ አይነት መልስ አትመልሰም
እግዚአብሔር ይርዳዎት እናቴ!
ልጅ አሳልፎ የሚሰጥ ከአንስሳ በታች ናቸዉ። ሰዉ ብሎ መጥራት አልችልም። ህብረተሰቡ ልጆችን አሳልፈዉ የሰጡትን ወላጆች ማራቅ አለበት።
እኔ አልፈርድም ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቸው አሜን❤
,መጀመሪያ አባቱን እና እናታችውን መፍልግ ነበር😢😢😢😢😢😢😢
ጥቅም ፈልጋ ነው ልጅን የልፈለገቾ ውጮያሉትን ትፈልጋለች
እረ የኔእናት አይጨንቆትም ዝም ብሎ ሲጠፋ ከፍቶት ነው ያስፈልጉት
ስልጃቸዉ መጥፋት ሳይጨነቁ እንደእናት ሳያሳስባቸዉ ስልጅልጆቻቸዉ ማሰብ በጣም ጨካኝ ናቸዉ።
እዪሀ ምርጥ ሚዲያ
እዴ ልጅ ሳያገኘ ዉጪ ያሉትን የልጅ ልጅ መፈለግ አረ ይገርማል
ወይኔ እናት እንዲህ ትላለች አንድ ነገርም ሆኖ ቢሆን በየፓሊስ ጣቢያው አስመዝግባ ማስፈለግ ይመስል ጨካኝ አረመኔ እሱን ሳትፈልግ ልጆቹን ይረዱኛል ይሆን ልጆቹን የፈለገች ምን አይነት ጭካኔ ነው ሞቶስ ቢሆን ምን አፍ አላት ይቺ ሴትዬ ምን አገባት ስለእርሱ ልጇን ሳትፈልግ አረመኔ ምንም አቲረጊላቸውም
እንዴ እማማ ምንም ቢሆን ልጆት ነው እናት ሁሌ ይቅር ባይ ነች ለልጆቿ ምንም ቢሆን እና እርሶ ጋ ነው ችግር ያለው ፍቅር ቢያሳዪት ቢወዱት ቢያቅፉት ጠፍቶ እይቅርም ::ፍቅር ሁሌ ያሽንፉል ::እማማ ልቦን ዝግት እርገዋል :: ይቅር ቢሉ ፍቅር ቢያሳዪ ከበሽታዎም ይፈወሳሉ :: እንዴት ልጆን እይፈልጉም ???? መጀመሪያ ልጆን ይፈልጉ ::
ወይኔ ጭካኔ ልጄ ብለው እንኳን አይጠሩትም
ሴትየዋ ጤና ኛ ናቸው ልጃቸውን ሥይፈልጉ የልጀልጀ ገንዘብ ፈልገው ነው
እቺ አረመኔ እናት ናት ልጆቹ የመሔዳቸው ምክንያ ናት እኔም የምፈለግ ነኝ ትላለች ጨካኝ
ማዘርዬ የወለዱትን ልጅ ነው እንጂ መፈለግ ያለቦት ህይወት ግራ ያጋባውን እንጂ በምቾት ላይ ያሉትን የልጅልጅ እንዴት ፈለጉ? ጉድ በል ጎንደር አጨብጭበው ልከው አረ ነውር ነው
እግዚአብሔር አይፍረድ ነው አሁን እናቴ
እርሶ ጋር ቢያስቀምጣቸው ቢሆን ዛሬ ፍለጋ ባልነበር ሲቀጥል የወለዱትን ልጅ
ሳይፈልጉ የልጅ ልጅ ምን ሊሆኑ ነው ዘር ዘር ግን ውጭ ስላሉ ነው ዛሬ ልጆቹ የተፈለጉት ልጆዎትን ግን ምንም ምንም
አመሰሎትም ይሄ ለሰሚም በጣም ግራ ነው የዘንድሮ ጭካኔ እናትም አሉ በየ ቤቱ ቤት ይቁጠረው ልጅም ወዶ አይደለም ልጆቹን አውጥቶ የሰጠው መጀመሪያ አማከረ እንደ እናት አትስጥ እኔ አሳድጋለው ቢሉስ ምን ነበረበት አሁን
ልጆዎትን ያልወደዱ የልጅ ልጅን ወደው ነው???? ይሄ አይመስልም አርፈው ይቀመጡ ይቅርታ አርጉልኝ ተመልካች
ምርጥ ጋዜጠኛ
እማማ እኔ ልክ እንዳልሆኑ ልንገርዎት ልጆቻችን እንኩዋን ሲጠፉ ሲያመሹ ልጄ ምን ሆነ ብለን የምንቅበጠበጥ እናቶች አለን ለልጆቻችን ጭንቅ ጥብብ የምንል እንዴት እኔ እንጃ እሱ ይጠይቀኝ ይላሉ መጀመሪያ ከእርሶ ሥር ሲርቅ ስላም ከሆናችሁ ያስደነግጣል ሲቀጥልም ለፖሊስ ሪፖርት ይደረጋል እንዴት አስቻሎትእርስዎ እንኩዋን አቅም ባይኖርዎት እንኩዋን ለወለዱት ለሌሎቹ ልጆችዎ ለፖሊስ ሪፖርት አድርጉልኝ ማለት ይችላሉ ልጆቹም አልተመቸንም ቢሉ እንኩዋን አንድ ወዳጅ ጎረቤት አይጠፋም 😢😢 እጅግ ያሳዝናል ልጆቹም ሲሸኙ አብረው ሸኝተዋል ታዲያ ለምን ይፈልጉዋቸዋል እማምዬ በጣም ጥፋተኛ ነዎት ሊያሞት ይችላል ሊቸገሩ ይችላሉ ግን ከጎንዎት የሚተባበርዎት የሚላኩዎት ልጆች አለዎት ልጅዎን የሚወዱ ከሆነ እሱን በርትተው ይፈልጉ ምን ያህል ኑሩ እንዳንገሸገሸውና ልጆቹን ስጥቶ እራሱም እንደተስወረ ሁኔታዎች ይናገራሉ ባለቤቱም የከፋ ነገር ቢኖርነው ልጅን ያህል ነገር ጥላ የጠፋችው እግዚአብሄር ፈቅዶ የልጆቹ እናትና አባት ምስክርነት ቢስጡ ደስ ይለኛል ሁለቱም መጥፋታቸው ግን ለእኔ ጥያቄ ውስጥ ነው???😢😢😢
ልጆቹስ እርስወን ባያውቁ ነው የሚሻለው ለድርጅት ሲሰጡ ቆይ አይሰጡም ልጆቼ ናቸው አሳድጋቸዋለሁ ብለው አላሳደጉ እንደገና የወለዱት ልጅወት ሲጠፋ አልፈለጉት አሁን ምን ልሁን ብለው ነው እዚህ ሚዲያ ላይ የቀረቡት እኔ ስለእርስወ አፈርኩለወት ከዚህ በሁዋላ ቀባሪም የሚያገኙ አይመስለኝም ያለ ሰው ባዶ ቤት ደርቀው እንዳይገኙ በንስሃ ወደፈጣሪ ይመለሱ ቼርና ሩህሩህ አባት ስላለን ይቅር ይለወታል
አረ ጉድ ነው !! ሰምቼ ልጨርስ ኮሜት ከማረጌ ብየሞከርኩ ግን አልቻልኩም በምን አወቁ ደህና መሆኑን እንዴት ይሄን ያህል አመት ለፖሊስ አታመለክቱም ውይይይ ተቃጠልኩ ወይ ኢዮሃ ማንሰማው የለ
የኔ ጥያቄ መጀመሪያ ልጃቸውን አበክረው ሳይፈልጉ የልጅ ልጆችን መፈለግ ትንሽ አይከብድም እንደው እንሱ እንኳን ቢገኙ አባታችን የታለ ቢሏችሁ ምን መልስ ልትስጡ ነው? እንዴት ይሙት ይኑር አይታወቅም ይላሉ በጣም ይዘገንናል
በጣም የሚገርሙ ሴትዮ ናቸው ልጃቼውን ሳይፈልጉ የልጅ ልጅ መፈለግ እግዚአብሔር ይቅር ይበልወት ግን የጥቅም ሰው ናቸው ገና ለገና እውጭ ስላሉ ጉድ እኮ ነው እንዲህ አይነት እናትም አለ ማለት ነው እኝህ ሴትዮ የጭካኔን ጥግ ነው ያሳዩት
አለምሰገድ ለምን ሰለጠፋው ልጃቸው ደህንነት በሚመለከት ሃሳብ ባለማንሳትህ ገርሞኛል:: ልጃቸው አደጋ ደርሶበት ሊሆን ይችላል , በሂወት ላይኖርም ይችላል:: ምክንያቱም እናቱ ከመጥፋቱ በፊት ምንም ፀብ እንዳልነበራቸው ተናግረዎል:: ልክ በሂወት ኖሮ አውቆ እንደጠፋ እርግጠኛ ሆናችሁ ነው የምታወሩት
ጉድ እኮ ናቸው 1 አንድ እናቶች ልጃቸውን ሳይፈልጉ የልጅ ልጅ መፈለገ የ ማይደበቅ እውነታ አደገኛናቸው እማማ
ምን ሆኖ እንደሆነ እንደጠፋ አይታወቅም እማማ እዘኑለት
አይይይይ አትፍረድ አለ ወይ ጊዜ ልጆት ቢሰማዎት ምን ይሎት ይሆን
በጣም ይቅርታ አድርጉልኝና ይህን ቃል በመጠቀሜ እርስዎ ግን በጣም ጨካኝ ክፉ እናት ነዎት። ልጅዎን ሳይፈልጉ የልጅ ልጆችዎን ሲሉ አያፍሩም። ንግግርዎ እራሡ ያስታውቃሉ ጨካኝ ነገር ኖት። ልጆቹን ተዉአቸው ለአባታቸው እርሱ በህይወት ካለ እሱ ይጨነቅበት። እርስዎ ግን በጣም ያናድዳሉ ልጅዎት በሕይወት ባይኖርስ? ሞቶ ቢሆንስ? ይሄን እንኳን ለማጣራት አልሞከሩም። በጣም ይገርማሉ።
ሀአረ ጉድ ነው እሚሰማው ምንም ማለት አቃተኝ ልቤ በጣም አዘነ ግን ወዴት እየሄድን ነውልጆቹ አሳዘኑኝ ልጆት ችግር ደርሶበት ቢሆንስ
መጥተው አባታችንስ ስሎት ምን ሊመልሱ ነው
ግን እኚህ እናት ትክክልኛ ማልት ጤንኛ ናእችው ? ልጅ ነው የሚቅድምው ይልጅ ልጅ የጃችው ድህንንት ሣያሣስባችው ልእልጅ ልጆቻችው እስብኩ ሲሉ ምንድነው ንግሩ ያስኛል እናቴ ማእስትዋል ይስጦት 😢
ሰላም ልኢቶጲያ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ💐💐
ምን አይነት መልስ ነው የሚሰጡት ?በዚህ ሰአት እንኳን እናት ምንም የማናውቀው ሰው ሲጠፋ ያስጨንቃል
I don't think this woman cake about her son 🤔!!! very sad 😢
ሞቶስ ቢሆን ምን ችግር ገጥሞት እንደሆነ ሣያውቁ ምን አይነት ጭካኔ ነው ጭራሽ ንግግራቸው እራሱ ደም ያፈላሉ የናት አንጀት የሚባል ነገር አልፈጠረባቸውም ልጅን ሣይፈልጉ የልጅ ልጅ የማይመስል ነገር ልጆቹንም ቢወዷቸው ቀድሞም እንዲሠደዱ ባልፈቀዱ ነበር ግን ለገና ውጪ ስላሉ ገንዘብ ፍለጋ ይመስላል
አይ እናት በዚ ልክ አትጨክንም ምነው ልጆቹን አሳልፈው መስጠት አልነበረቦትም
ውይ እማማ ምነው :: ክፍ አታናግረኚ ትል ነበር ጓደኞየ
I think your grandkids a having great time just looking for your son mom
ዱቄት እናት ኖት!
ልጆቹ ፈልጎ ቢመጡስ ከማን ልታገናኙ ነው እርሶም ኣያቁ እእእ🤔
እማማ ፣ሆሆሆሆ ትቼዋለው እሱ እኮ ቤቱ ነው የፈረሰው የልጆቹ እናት ጥላው ስትሔድ ምን ሆንክ ማለት ነበረቦት ፣ደግሞ እኮ መርዳት የእናትነት ግዴታዎ ነው።