አህባሹ አቡበክር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 610

  • @Saada98-zy5en
    @Saada98-zy5en 5 месяцев назад +5

    ኡስታዙና ሳዳት ከማል ጀዛከሏህ ኸይረን ጀዛ ፊዱንያ ወል አኺራ ሳዳትን የምትወዱ 👍

  • @asahseid689
    @asahseid689 2 года назад +67

    ሳዳት ከማል አላህ እድሜህን ያርዝመው ከከህደትና ከኩፍር አላህ ይጠብቀን

  • @حمديه-ق6ه
    @حمديه-ق6ه Год назад +12

    ኡሥታዝ ሳዳት አላህ ይጠብቅ እነዚ ደሞ ንግግራቸውሙ ሢያስጠሉ

  • @fatumaumer3717
    @fatumaumer3717 2 года назад +7

    ወንድም አቡ መሬየም አላህ ይጨምርልህ እኔ ካንተ ብዙ ተምራለሁ እነዚህን የጥመት ቡድኖች እንደዚህ እያደረግ በማስረጃ አዋርድልን ከነሱ ተንኮል አንተንም እኛንም አላህ ይጠብቀን ጀዛከሙላህ ኸይር

  • @ethiopia3936
    @ethiopia3936 2 года назад +16

    ለሀጅ እና ለኡምራ ሳውዲ የሄደ ግዜ መካ ወሀብያ ተከትሎ ለምን ሰገደ😂😂 ድንቄም ዶክተር

  • @የረሱልወዳጅ-ጘ9ወ
    @የረሱልወዳጅ-ጘ9ወ Год назад +3

    ኡስጣዛችን አቡ መርየም አላህ ይጠብቅህ የተውሂድ ጀግና ❤

  • @الحمدالله-ق9ه8ظ
    @الحمدالله-ق9ه8ظ 4 месяца назад +1

    ኡስታዝ አቡ መሪየም አሏህ ይጠብቅህ ኢህዲነ ሲሯጦል ሙስተቂም ትክክለኛውን መንገድ ይምራን ያረብ ሱበሀን አሏህ

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ Год назад +4

    አላህ ይጠብቀን ከደዚ አይነት በነብያችን ሳናውቀው ሆነ ስናውቅ ያልሰሩት ወይም ያላስተመሩን ሳናቅ እነሳቸው ከመጥራት አላህ ይጠብቀን መሀመድ አብድል ወሀብ አለላለም ሰውዪው ጉድድድድ እኮ ነው

  • @zeynebibrahim5765
    @zeynebibrahim5765 Месяц назад

    ኡስታዝሳዳት አላህይጠብቅህ ረጅምእድሜንይስጥህ

  • @ادريسابنوسعيد
    @ادريسابنوسعيد Год назад +5

    አቡ መሬም አላህ ይጠብቅህ

  • @RabiaOumer-t8f
    @RabiaOumer-t8f 3 месяца назад

    ውድ ኡስታዜ ሳዳት ከማል አሏህ ጤና እና ሀያትህን ያስረዝምልን በጣም እወድህ አለሁ ነገረግን እኔ የአኸራ እህትህ በአቂዳየ ጉዳ በጣም ታምሜ አለሁ ከጊዜ ቡሀላ ሳልፈልገው የመጣህመ ም የሚታያየኘም የሚያሾካሽክብኘ የኩፈሮችን ነገረ ጭራሽ አላህን እድክድነው የሚፈታተነኘ ስለዚህ ሀባይብ ድአ አድረጉልኘ አልቅሸ ልሞት

  • @الحمدلله-غ7ي
    @الحمدلله-غ7ي 2 года назад +44

    አህለን አቡ መሬም መልካም ጁሙአ እዲሁም ውድ የኢስላም ልጆች

    • @10Q-p6n
      @10Q-p6n 2 года назад

      ማሻአላህ

    • @እሙመኪያ
      @እሙመኪያ 2 года назад +4

      መልካም ጁመአ ማለተ አየበቃም

    • @abdellahassen5176
      @abdellahassen5176 2 года назад

      @@እሙመኪያ yes

    • @fatyahamdala5803
      @fatyahamdala5803 2 года назад

      @@እሙመኪያ ለምን ጁመዓ ሙባረክ ማለት ነው አይፈቅድም መልካም ጁመዓ ማለት ለምን አይፈቅድም መልሱልኝ የሚተቁ

    • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
      @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 года назад

      ለሁላችንም ይሁን

  • @ወሎመርሳ-መ4ዀ
    @ወሎመርሳ-መ4ዀ 2 года назад +11

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ይሄን ልጅፈትዋ ሲሰጥ ሲያስተምር የሆነ ቀን ግራ ገባኝ እና ሳስበው መከታተል የለብኝም ብየ አቆምኩ ሰብስክራይቤን አንስቼ ወጣሁ አሁን አንተ አብራራህልኝ አልሀምዱሊላህ

    • @اللهُموُجُودًُبلامكان-ج8ف
      @اللهُموُجُودًُبلامكان-ج8ف 2 года назад

      ዐሏሕ ልቡን ያጠመመበት ሠዉኮ እዉነት ሢነገረዉ ዐይገባዉም ለዛ ነዉ ያልገባሕ/ሽ ዐሏሕ ይሕድኩም

    • @ሀያትቡታጀራ
      @ሀያትቡታጀራ 2 года назад

      @@اللهُموُجُودًُبلامكان-ج8ف ማለት በመጀመሪያ አላህ ከአርሽ በላይ ነዉ ሲቀጥል እናተ ናቹ ዲን ላይ ምትቀጥፉት ቀጣፊ ፡፡ዉሸትጥመትነዉ ጥመት ደሞ እሳት ነዉ ፡አላህ ሂዲያ ይስጣቹ ፡፡ ሀቅን እጂ ባጢልን አንከተልም

    • @اللهُموُجُودًُبلامكان-ج8ف
      @اللهُموُجُودًُبلامكان-ج8ف 2 года назад

      @@ሀያትቡታጀራ ሢጀመር ሢለ ቢድዐ ምንነትና ዉሸት ለይ ደግሞ ዐሏሑ መዉጁዱን ቢላ መካን ማለት ዐሏሕ ያለቦታ ያለ ዐቅጣጫ ያለዕንደታ ነዉያለዉ ምክንያቱም ዐላሕ ዐርሽንም ኩርሥይንምሣይፈጥር የኖረ ወደፊትም የሚኖር ነዉ ሥለዚሕ ዐላሕ ከፈጠራቸዉ ፍጡራኖች ሁሉ ዐይፈልግም እነርሡንም በጭራሽ ዐይመሥልም ቆይ ቁራዐን ዉሥጥ በተዕዊል መፈሠር ያለባቸዉ ዐያዎች ዐሉ የሉም ?ያንን ሣዳት የሚባለዉን ዑዝታዝሽን ጠይቂዉ ያዉ ቀጣፊ ሥለሖነ ቀበጣጥሮ ያሣምንሻል ዐላሕ ልብሽን መልሦልሽ ዕዉነቱ ሢገባችሑ ያኔ ከመፀፀታችሑ በፊት ይመልሣችሑ

    • @ሀያትቡታጀራ
      @ሀያትቡታጀራ 2 года назад

      @@اللهُموُجُودًُبلامكان-ج8ف እናተኑ አላህ ይመልሳቹ ወድማች ሳዳት እኮ እዉነት እዉነቱን በማስረጃእየነገራቹ ያለዉ እናተ መች ይገባቹዋል አላህ ሂዲያ ይስጣቹ

  • @Faaffii_tube
    @Faaffii_tube 2 года назад +14

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ የጥመት በሩ በዝቷልና አላህ በሀቅ ላይ ያፅናህ አቡ መሬም😍😍

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ 10 месяцев назад +1

    ሳዳቴ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አቡ መርየም 💯💯💯💯💯💯

    • @Miftah-x5j
      @Miftah-x5j 9 месяцев назад

      አሚንንንን

  • @Jamila-z1d
    @Jamila-z1d 10 месяцев назад +2

    ጀዛ ከላሄር ኡስተሀዝ አቡ መርየም

  • @sadnursidsid9445
    @sadnursidsid9445 2 года назад +85

    አቡመሪየም አሏህ ይጨምርልህ አንተን በደፈናዉ የጠላሁበትን ቀን እንዴት እንደሚፀፅተኝ ።ምናለ በቴሌቪዥን መስኮት ብቅ ብለህ እነዚህ ያለ እዉቀት እስልምናችንን ቅርጫ ያደረጉትን ብታባርልን

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p 2 года назад +2

      አህለን

    • @ሰሚራየአላህባሪያ
      @ሰሚራየአላህባሪያ 2 года назад +1

      አልሀምዱሊላህ

    • @reemr1516
      @reemr1516 2 года назад +2

      አወን ውሀብያ የሙሀመድ አብዱል ወሀብ ተከታይ ናችሁሁሁሁሁሁሀ!!!!!

    • @ezedinezusha2978
      @ezedinezusha2978 2 года назад +1

      ወላሂ አኔም በ ቲቪ ወቶ ቢወያይ ጥሩ ነው ባይ ነኝ ሁሌ ተደብቆ ።ቁርአን ከሚያበላሽ

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 Год назад +2

      አላህይምራሽ /ህ ቁርአን አበ ላሽ ማነው እናተ ናችሁ እጂ ሳዳት አይደለም

  • @Hነኝየሳዳትተማሪ
    @Hነኝየሳዳትተማሪ 2 года назад +9

    ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉ እንኳን ውድ አስተማሪያችንን ሌላውንም ላይክ እናደደርጋል👍👍👍

  • @اللهاكبر-ز3ز8ن
    @اللهاكبر-ز3ز8ن 2 года назад +4

    ጀዛክላህ አቡ መሬም አላህ ክንደዝህ አይነት ስው እኛንም ዝርያወቻችንም ይጠብቀን

  • @saadahsaeed474
    @saadahsaeed474 2 года назад +6

    ጀዛኩሙሏህ ኸይ ወንድም ሳዳት ከማል

  • @ረሒማአሕመድዩቶብ
    @ረሒማአሕመድዩቶብ Год назад +4

    አሕለል ወንድም ሣዳት አላሑ ይጨምርልሕ እውነቱን ሣንረዳ ለምን ያጋልጣል እያልን ስንማሕነበር ግን አሑላይ ሐቀኛ መሆንሕን ተረዳን አልሐምድሊላ የኛጀግና የአጫበረባሪ የአጨብጫቢ እራሥ ምታት አላሕ ይጠብቅሕ

  • @MBaba-xq5oi
    @MBaba-xq5oi 9 месяцев назад +2

    ኡስታዝየ ረጅምእድሜ እና ጤና አላህ ይስጥህ አላህ በሀቅ መንገድ ላይ ያፅናን ያረብ

  • @Rabeah12.12A
    @Rabeah12.12A 27 дней назад

    ኡስታዝ ሰዳት አላህ እድሜና ጤና ዪስጥክ

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 2 года назад +2

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክላ ኸይር ኡስታዝ

  • @tarikcircus9655
    @tarikcircus9655 2 года назад +5

    ያ አልሃ አንተ ትክክለኛዉን ማንጋድ ምራን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @GHj-h1o
    @GHj-h1o 9 месяцев назад +2

    አላህያፅናህያረብኡዝታዛችንሳዳትከማል

  • @user-Umu-Hafsa
    @user-Umu-Hafsa 2 года назад +4

    ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ የተውሒድ ጅግና

  • @AelhamdulilahAelkulihal
    @AelhamdulilahAelkulihal 5 месяцев назад

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ሳዳት እንደአንተ ያሉትን ያብዛልን

  • @EmuBilal-yj1ly
    @EmuBilal-yj1ly 5 месяцев назад

    ኡስታዝ ሳዳት ካማል አላህ ይጠብቀህ

  • @ABUMERYEMAMAN
    @ABUMERYEMAMAN 2 года назад +5

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ሳዳት ለሱናም ሚደግፉቱን ሁላቸውንም አላህ ይጠብቃቸው በተለይ ሰለፊዮችን ኡስታዝ ሳዳትን የመሰለ

  • @ሱሱገበሬዋ
    @ሱሱገበሬዋ 2 года назад +3

    ሸር ሸር ይደረግ

  • @khadijakoko4914
    @khadijakoko4914 Год назад +3

    ጀዛኩምሏህ ኽይረን

  • @user-pd9ye8gr2y
    @user-pd9ye8gr2y 2 года назад +4

    ጀዛኩሙላሁ ኸይር አቡመሬም

  • @ላኢላሀኢለላ
    @ላኢላሀኢለላ 5 месяцев назад

    እስኪ እዚችምድርላይ እደሀቅ እሚያስደስት ወይምደስእሚልነገርአለ እደ አልሀምዱሊላ ኡስታዜ አላህይጠብብህ

  • @semeriyasehmsu4674
    @semeriyasehmsu4674 2 года назад +13

    ከዚ በፊት አይቼው አዝኔ ነበር ዮጣውት
    አቡ መርያም ጀዘከለው ኸይርን
    አለህ እኘንም ቤተሰቦቸችንም
    ከሽርክ አለህ ይጣብቀን
    መጫረሸችንን ያሰምርልን
    ያረብ 🤲🤲🤲

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 6 месяцев назад

    ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ❤

  • @firdowsabdlla2114
    @firdowsabdlla2114 2 года назад +3

    ጃሂል ምንም የማያውቅ መሀይሙን እያሣሣተ ሠዉን ገደል ይከታል እኔም አዉቀዋለሁ ሊባኖሥ ሄዶ ተምሮ መጣ አረብኛን ሥለተማረ ብዙ ያወቀ መሠለዉ ለራሡ ተሣሥቶ ሌላውን ያሣሠተ ከክፋትህ አላሀ ይጠብቀን

  • @salimahmedseid
    @salimahmedseid 2 года назад +18

    Thank you for the great da'wa you provide us every time. May Allah reward you Jannatal Firdows

    • @muhabahabib243
      @muhabahabib243 2 года назад +4

      Amen

    • @apsaramobile1580
      @apsaramobile1580 2 года назад +3

      ameni

    • @reemr1516
      @reemr1516 2 года назад +2

      ውሀብያ እነ ሳዳት መሰሎችህ ተከታዮችህ ካፊርርርርር ናችሁ!!!

    • @apsaramobile1580
      @apsaramobile1580 2 года назад +1

      @@reemr1516 አንቺም. ከፊሪ. አልታበልሽም

    • @jemilaahmed1415
      @jemilaahmed1415 7 месяцев назад

      ​@@reemr1516 አደለ ምን ልሠሪ መጣሽ እሠዉ ቤት

  • @sojoogin8117
    @sojoogin8117 8 месяцев назад +1

    እሰታዛችንአላህያቆይልንጰየኛጀግናአቡመሬም

  • @مارياماريا-ص6ص
    @مارياماريا-ص6ص 2 месяца назад

    ኡስታዝዛችን አላህ ይጠብቅልን

  • @sulthan9893
    @sulthan9893 2 года назад +3

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅ እድሚህንም አላህ ያስርዝምልህ

  • @MedenaEnderes
    @MedenaEnderes 6 месяцев назад

    አኡዙቢላህ ለሀዉላዉ ወላቅወተኢላ ቢላህ አላህ ሂድያ ይስጣቸዉ አህባሾቺ አቡ መሬየም አላህ ይጠብቅህ ጀዛክ አላህ ኸይር ዱንያ ወል አኼራ

  • @saadase4968
    @saadase4968 9 месяцев назад +2

    ረጂም እዲሜ ኡስታዙና

  • @ESABEHRUAHMED
    @ESABEHRUAHMED Год назад +1

    አላህእድሜይጨምርልህሳዳት
    አላህካለእንገናኝይሆናል❤

  • @MohammedSuleyman-l4e
    @MohammedSuleyman-l4e Месяц назад

    አላህ ይውደድህ ኡስታዝ

  • @MunisaMuyadu
    @MunisaMuyadu 5 месяцев назад

    ሰለሊሁአለይሂወሰለም ጀዘከሙለህከይረ አለህ ይጠብቅ ኡስተዝ ለነሱም ይደየህስጠቹው

  • @neza6553
    @neza6553 2 года назад +2

    ኑርልኝ ወንድሜ
    ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @KshusJzhh
    @KshusJzhh 7 месяцев назад

    ውይ በዝህ እድሜው ዶክተር እንዴት ይሆናል ክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @-nbyhtube5218
    @-nbyhtube5218 2 года назад +2

    በጣም ይገርማሉ። ያሳዝናሉ ልባቸውየታወሩናቸው

  • @Sdfa-mn6mc
    @Sdfa-mn6mc 6 месяцев назад

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እደት ነህ ወዲም ሳዳት አሏህ ይጠብቅህ ጀዛኩሙሏህ ህይረን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @لاإلآّلهإّلله
    @لاإلآّلهإّلله 2 года назад +1

    አቡ መርየም አላህ ይጠብቅህ አላህ ይህዳኩም ወይ አላህ ጀርባችሁንን ይቁረጠው

  • @sweetjamil7977
    @sweetjamil7977 2 года назад +1

    አህሌን ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅ የአንተ ተማሪ ነኝ የዋትስ አሏህ ይጠቤቅ ከምጥፎ ሁሉ

  • @kedirebrahim-nq2cn
    @kedirebrahim-nq2cn Год назад +1

    ኧረ አደራ
    ለዚ ለአይነ ጠንጋራ
    ያየ መስሎት በዚች በአይነ ጨውራራ
    ና ተመራ
    ሲሉት ይላል ነኝ መሪ

  • @ዚክራኡመር
    @ዚክራኡመር 2 года назад +4

    አላህ እድሜና ሙሉጤና አላህ ከነሙሉ ቤተሰብህ ይስጥልን የኛ ጀግና ለእውነት የቆምክ ኡስታዛችን

  • @hdhdhhshdh6285
    @hdhdhhshdh6285 Год назад +1

    ማሻ አለህ አለህ ዪጠቢቅህ ኡስታዚ ሰደታ ካመል

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ገ6ኘ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ገ6ኘ 2 года назад +3

    አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዝ ጀዛከላህ ከይር

  • @sadasada9622
    @sadasada9622 Год назад +2

    ሱለላሁ አለይሂም ወሰለም አላህይጠብቅህኡሱታዝ ሳዳትከማል ከደነዝህ አይነት ሰዉቺ አላህይጠብቀን ያረብ😢

  • @kadheejkadheej7821
    @kadheejkadheej7821 Год назад +1

    Ustaz Sadat kemal Allah YitebkLin allah yabertah allah hayath yarzmiln

  • @جمالالحبشي-ك2م
    @جمالالحبشي-ك2م 2 года назад +1

    እኔ ብቅምም ብጠጣም እኒህን አህባሾች እደት እደምጠላቸው ሊመለክ የሚገባው አድ አላህ ብቻ ነው።

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 2 года назад +3

    አህለን አቡ መርየም እንኳን ደህና መጣህ
    አላህ ይጠብቅህ ለዲነል ኢሰላም አላህ አንተን መሰል ኡስታዞችን ያብዛልን አላህ ይጠብቅህ

  • @NABAWITUBE
    @NABAWITUBE 2 года назад +2

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 2 года назад +7

    አህባሽ እኮ የጅህልና ዲግሪ ነው የሚይዙት

    • @Ekunegne
      @Ekunegne Год назад

      😅😅😅
      ውሀ ብዮች ለስልጣን እና ለገንዘብ ያሳስብችሃል ከእስልምና ይልቅ አታስመስሉ

    • @jemilaahmed1415
      @jemilaahmed1415 7 месяцев назад

      ​@@Ekunegne አጂብ ወላ አላህ ቀኙን መንገድ ይምራችሁ አኡዙቢላ

    • @RataKebede
      @RataKebede 6 месяцев назад +1

      ሥህ

  • @MeleMule-tf4ey
    @MeleMule-tf4ey 10 месяцев назад

    ማራምን በጣም ነው ምወድህ ባላቅህ ❤❤❤❤😍

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 2 года назад +3

    ጠሞ ከማጥመም አላህ ይጠብቀን ለእሱም ልቦና ይስጠዉ

  • @makiyastube483
    @makiyastube483 2 года назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @MeleMule-tf4ey
    @MeleMule-tf4ey 10 месяцев назад

    ትምርቶችህ ሁሉም እወዳቸዋለሁ ❤❤❤

  • @adamharris841
    @adamharris841 2 года назад +2

    ቆይ በዚ ዘመን ማነው ሚታመነው😭😭ya allah

    • @AMtube9507
      @AMtube9507 2 года назад +3

      ትክክለኛ ቁርአን ና ሀዲስ መረጀ የመየቀርቡትን ትክክለኛ መሆኑነ ለመወቀ እያንደደችን መመር

    • @bilchabilchabilcha9093
      @bilchabilchabilcha9093 2 года назад

      @@AMtube9507 صح

    • @munarekseid3185
      @munarekseid3185 2 года назад +1

      የሚታመነው እማ ትክክለኛ መረጃ የሚያመጣ ከቁርአን እና ሐዲስ ትክክለኛ የሰለፎችን አረዳድ የሚከተል እሄ ግን የሚገባው እውቀት ያለው የሚረዳ ሰው ነው

  • @fuadejemale3975
    @fuadejemale3975 2 года назад

    ጀዛአኩሙላህ ኸይረን አቡ መርየም

  • @reima8186
    @reima8186 Год назад +2

    ቀጣፉ ወሀቢያ😂😂😂😂😂 4:20 4:22 😊😊😊😊

    • @ኡሙሀፍሷ
      @ኡሙሀፍሷ Год назад

      ወሀግባ

    • @jemilaahmed1415
      @jemilaahmed1415 7 месяцев назад

      ዉሃ ይብላሽ የመዉሊድ ዉሻ

    • @reima8186
      @reima8186 7 месяцев назад +1

      @@jemilaahmed1415 እሰይ🤣🤣ቅጥል😝

    • @jemilaahmed1415
      @jemilaahmed1415 7 месяцев назад

      @@reima8186 ምን አቃጠለኝ አልሀምዱሊላ በመማሬ ብዙ አወኩ

    • @reima8186
      @reima8186 7 месяцев назад

      @@ኡሙሀፍሷ ወሀቢያ ከመሆን ውሀ መግባት ኢሻላል😝😝

  • @aaaa7195
    @aaaa7195 2 года назад +3

    ማሻአላህ አላህ ይጥብቅህ ሰዳት ከማል

  • @SadikMendi
    @SadikMendi Год назад +2

    አላህ ይጨምርልህ

  • @alimatalegin-gr9df
    @alimatalegin-gr9df Год назад

    ustazye alah yetebkh ረጅም እድሜ kemulu tena gar ystk❤

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Год назад +1

    🎉🎉🎉🎉ወላሂ👍👍👍👍አቡመሬምአላህየጠብቅህ👍👍👍👍👍

  • @ኡሙአዩብ-ጸ8ሸ
    @ኡሙአዩብ-ጸ8ሸ 2 года назад +3

    አቡ መሬም እረጅም እድሜ አላህ ይስጥህ

  • @lubaba3091
    @lubaba3091 2 года назад +1

    ኡስታዝ,,ሳዳትአላህይጠብቅህ,አላህያተንመሰሎችያብዛልን,,

  • @ሰበዉተተንዥአታወልክ
    @ሰበዉተተንዥአታወልክ 2 года назад +1

    ወንድም ሳዳት ጄዘክ አላህ ኸይር

  • @ahaduahad9903
    @ahaduahad9903 2 года назад

    ጀዛኪላህ ኸይረን አቡ መርያም አላህ ይጠብቅህ

  • @فاطمهمحمد-ف1د6ك
    @فاطمهمحمد-ف1د6ك 2 года назад +2

    ወላሂ ኡዝታዝ በጣምነው የማደቅህ

  • @እማየስስቴነሽለኔ
    @እማየስስቴነሽለኔ 9 месяцев назад +1

    ማሻ አላህ

  • @ansarchannel4904
    @ansarchannel4904 2 года назад +2

    አቡ ማሪዬም በጠም ነው ምወዶት አለያ ውደዶት

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 2 года назад +3

    አቡ መርየም አላህ መጨረሻህን አላህ ያሳምረው

  • @aabidgosse1326
    @aabidgosse1326 8 месяцев назад

    حياكم الله شيخنا أبا مريم

  • @ReisaMamaAbdo
    @ReisaMamaAbdo Год назад +1

    اللهم امين

  • @زهرهزهرره-ض6غ
    @زهرهزهرره-ض6غ 2 года назад +9

    አላህ ሁላችንንም ከሽርክ ይጠብቀን

  • @Xuubaa
    @Xuubaa 9 месяцев назад

    Ewnet negar naw min biyye lingerih❤

  • @sadattekie
    @sadattekie 10 месяцев назад +1

    ጀዛከላህ

  • @ሀሲናቱዩብ
    @ሀሲናቱዩብ 2 года назад

    አቡ መሬም አለህ ይጠብቅህ. አንተን መሶሌችህን ያብዛልንን

  • @ccxxxc9307
    @ccxxxc9307 2 года назад +12

    እማያውቁትን መድረክ ይቀርኩና ይቃጥፋሉ ሡበሀን አሏህ አሏህ የሁላችንም ልብ ያሥተካክለው ቀጥተኛውን መገድ ይምራን በተውሂድ ላይ ያፅናን ያረብ

  • @AnwarHabib-i7p
    @AnwarHabib-i7p 11 дней назад

    Sadat mujeimu yanten mecheresha yasayen

  • @sitrazeynu7364
    @sitrazeynu7364 2 года назад

    አሚን ያሳየን አቡ መሬም ሽርኩን ከተውሂድ ቢዳአውን ከሱና አበጥሮ ሚያስረዳን እንደአንተ አይነቶችን አላህ ያብዛልን እኛ ሰምተን ምንጠቀም ያርገን ጀዛከላህ ኸይር

  • @chfi1510
    @chfi1510 2 года назад +5

    አሠላሙአሊኩሙ ወረህመቱላሒ ወበረከቱሁ
    ወንድም ሳዳት ከማል ጀዛኩሙሏሁ ኽይርን
    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @milamila2229
    @milamila2229 2 года назад +1

    መዳኒት ነህ ለአህባሽ

  • @አሚናትወሎየዎልሙትለድኔ

    የዚህ የአቡበክር ጥመት አይሻነዉ

  • @rihanamohammedali9490
    @rihanamohammedali9490 9 месяцев назад

    Allah yanurih ustaz haqn binitegebirewum banitegebirewum ende haq silemitasikemitilin Allah rejim edme ketenana ke Iman gar yistih Allah tikikilegnawun suna kewefekachew yarigen

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 года назад +2

    ሱብሀንአላህ: የክህደት ጥግ አላህ ያጋልጣቸው ምድረ ሆድ አደር

  • @mukeremshifa2927
    @mukeremshifa2927 2 года назад +24

    ወንድም ሳዳት ከማል አላህ በትውሂድ ያፅናህ
    እነዚህ ቡድኖች አላህ እውነታውን ያሳውቃቸው
    በቲቪ ቻናላቸው ሕዝቡን ወደ ጥመት እየነዱት ነውና በጣም ትኩርት ሊሰጠው ይገባል

  • @EkruBintAhmed
    @EkruBintAhmed 9 месяцев назад

    አላህ ጥብቅ ያዴርግህ

  • @memememe3166
    @memememe3166 2 года назад

    አቡ መሪም ጀዛከላህ አላህ ይጠብቅህ እኛንም ከክህደት አላህ ይጠብቀን ያረብ በሡናላይ ያኑረን

  • @Hayat-y6b
    @Hayat-y6b 2 года назад +1

    جزاك الله خيرا ابو مريم

  • @Technoacademy969
    @Technoacademy969 2 года назад +1

    ኡስታዝ አላህ ስራህን ከአላህ ተቀባይ ነ ት
    አግንቶ ምትጠቀም ያድርግህ.