A beautiful journey from nowhere to straight path ! Allah guides whom He wills . May Allah strength your will for any future challenges . Congratulations Kali/ Nejat !
ALLAH yeteshalewn yamarewn yadiriglsh ejig ejig betam yemineka tarik new enem selemte negn gin wellahi be ALLAH gar yalewn menged emnet wste lay rasen enday new yaderegshign ALLAH mechereshawn yasamirilsh kalu duashn felgalew betam new duashin mifelgew
ሶፊ ግን ስለአንቺ የህወት ታሪክ መስማት ያጓጓል ነገር ግን አንቺን ተክቶ ማነው መድረኩን የሚመራው መስማቱን ግን እንፈልጋለን የምትሉ እስኪ ላይክ አደርጉ
ማን ነዉ እንደኔ ሳትዋሹ
የኔ መንገድ ፕሮግራምን የወደደዉ
የኔ መንገድ።።።።።።።።።
enem betam
እኔ
@@user-zm7tu8is7g ደምሪኝ እሙ
@@user-fh6bm5yt8u ደምሪኝ ውዷ
እንደመር ውዴ
ብር ተሰብሰቦ ለሰለምቴዎች የሆነ ድርጀት መከፈት አለበት የብዙዎቹ ትልቁ ችግር ከሰለሙ በሆላ ቤተሰሰቦች ሲባርሯቼዉ የት ይሄዳሉ ?ወላሂ ለእነሱ አንድ ትልቅ ድርጀት መክፈት አያቅተንም መሰጊድ ከመሰራት አይተናነሰም እናሰብበት💗
ኢሻ አላህ
ጡሩ ሀሰብ
በጣም ጥሩ ነዉ
ምርጥ ሀሰቢ
ክብሪት ጠቁሞ ድርጅቱን ያስቃጥለዋል
ሀቂቃ!!
እንደ ኢስላሚክ መድረክ ወይንም እንደ ኢትዬ የእስልምና ጥሪ ፣ ዳዕዋ ጠቅላላ ሀይማኖትን በትክክል አጉልቶ እያቀረበ ያለ ይሄ ፕሮግራም በጣም ሀሪፍና መቀጠል ያለበት ፕሮግራም ነው።!!
ሁለችንም ሼር በመድርግ እና ጥሩ ጥሩ ኮሜንት በፃፍ ልናበረታታቻዉ ይገበል
ትክክል
ደምርኝእሙየየየየየየየ
ደምሪኝእሕቴ
እኛ ሰለምቴዎች ስንገልፅ በእንባነው ስናምንም ከውስጣችን ነው ለአላህ ተደራራቢ ምስጋና ይገባው
ሠለምቴዎችኮ ትለያላችሁ ጀግናዎች ናችሁ አሏህ ያፅናችሁ
እዉነትም ቃልኪዳን!ምንኛ ያማረ ስብዕና ! መረጋጋት ፣ቁጥብነት፣ትህትና ፣አስተዋይነት የተቸረሽ እህት ነሽ! አላህ የምትወጃቸዉን ቤተሰቦችሽን ሁሉ ሂዳያ ይስጥልሽ! እዉነት ነው የኢስላም ኒዕማ የገጠመሽን ተግዳሮት መቋቋም እና ባለሽበት መጽናት እጅግ መታደል ነው!!! እዉነትን አውቀዉት ዋጋ መክፈልና ሳያዉቁት ዋጋ መክፈል ለየቅል ነው! አላህ እጅግ በጣም የሆነን መረዳት ስለተቸረሽ ይህንን መረጋጋትና መረዳትን አላህ ወፈቀሽ! ጉዞው እጅግ ጥመዝማዛ እንደሆነ እናንተ ብእዉቀት ብርሃን ተማርካችሁ የመታችሁ እህትና ወንድሞች በደንብ ታዉቁታላችሁ ፣የቱንም ያህል የገዘፈ ተግዳሮት ቢጋረጥባችሁም ቅሉ በትጋትና በጽናት ተሻግራችሁ አሳይታችሁናል ! ለእኔ አይነቱ ከንቱና እስልምና በእጅ የያዙት ወርቅ ለሆነብን ደግሞ እዉነታው የተለየ ነው! እናንተን ስመለከት ምን ያህል እንደምቀና ! ወላሂ ላክ እስልምናን የተጠሙት እና ትማቸዉን የቆረጡትን ያክል አልኖርኩትም እያልኩኝ ዉስጤን በቁጭት እወቅሰዋለሁኝ ! አላኩሊሃሊን የኢስላም ትልቁን ጸጋ እናንተ ስታወጉት እጅግ እማረካለሁኝ !!! አላሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ ! አላህ በጽናት የሚያኖርሽና የጽናታችን ተምሳሌት ሆነሽ ትኖሪ ዘንድ ዱዓዬ ነው!!!
አልሀምዱሊላህ እስልምናን መቀበል ትልቁ ስጦታው የልብ ደስታ አለው በጣም ከምላችው በላይ እኔ ጋር ብቻ ያለ ይመስለኝ ነበር ለካ አላህን በብቸኝነት ለተቀበለው ሁሉ ደስታ አለው በከፋታውም በዝቅታውም አልሀምዱሊላህ
ደምሪኝ ውዷ
የዚህን ውብ የሆነ ዲነል ኢስላም❤ ብራሀንን ያዩ ምነኛ የተደሉ ናቸዉ
ሞክሸ ደምርኝማማየየየየየ
@@seadatube4526 ፕምሽሽሽምፕሽምፕፕሽፕሽሽሽሽፕምሽሽሽፕምምሽምምሽፕሽፕፕፕፕፕሽሽፕሽም ምምምሽሽፕምምፕም
oloooooolፕፕፕፕፕሽፕሽፕፕፕፕሽፕምፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕምፕፕፕፕፕሽፕሽሽፕፕፕፕፕሽፕፕፕፕፕፕሽፕoooooolloooooooolloooolooollooፕፕፕሽፕፕፕ
ፕሽፕፕፕሽፕፕምፕፕፕፕፕፕምፕሽፕሽፕፕፕፕፕoooollooolፕሽፕሽሽፕፕፕፕፕምሽሽፕፕፕፕፕፕፕፕooፕፕloolooooፕፕፕሽሽፕሽፕፕሽምፕምምፕፕፕሽሽሽምፕፕምፕፕሽፕፕፕፕፕፕፕምፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕሽፕooooloooolollllooooፕሽፕፕሽፕooፕፕምልፕምፕሽፕፕፕፕፕooololoolooloollooooooፕምፕoloooloooooooooloooollolooolooooolምምፕፕፕፕፕሽፕፕፕፕፕምሽምoooooolooooፕፕፕoollolloሽሽፕፕoloooooloፕፕፕፕምምፕሽፕሽፕፕፕፕፕoooምሽፕፕሽምሽፕፕሽፕፕሽምፕፕፕምፕፕፕ
ፕፕ
ፕፕሽoloooooooooooፕloolllooፕoloololሽፕፕፕሽፕፕሽ
looloooolloooፕፕምሽፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕሽፕፕፕሽፕፕፕሽምፕፕፕፕሽፕምፕፕፕፕፕፕፕoooooolooooፕፕሽሽፕፕሽፕሽሽlooolooፕoፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕሽፕሽፕፕፕፕፕፕፕፕፕሽፕሽምፕፕፕፕሽምloooolooloooolooምፕፕፕፕፕሽምፕሽፕፕሽምloloollooooooolloሽፕሽፕፕምሽፕፕፕlloololoooooollooooፕፕፕፕፕፕፕፕሽሽፕፕፕ
ፕፕፕፕፕፕሽምፕሽሽሽሽፕፕሽፕፕሽሽፕምፕሽፕፕፕምፕምሽ
ምፕፕሽፕምፕፕፕፕሽምሽፕምፕምፕፕፕፕፕፕሽፕፕፕፕምፕምፕፕሽሽoloooooooooilooooloooooloፕፕሽሽሽፕምፕሽምፕፕምፕፕፕፕሽፕሽምolፕፕፕፕፕሽሽፕፕፕፕፕፕፕምooፕፕፕሽoሽሽoloሽፕሽሽoooolloooolooolooooloooo
looooooloooloooloooሽፕፕፕፕሽፕፕፕምሽፕምሽፕፕፕምፕፕፕoolllllollllምፕምፕሽሽlllolፕፕሽሽፕፕምፕ
ፕፕፕሽፕፕ
ፕፕምሽፕፕፕ
ፕፕፕፕሽፕፕፕምምፕሽሽሽምፕሽምፕፕፕፕሽ
ፕምምሽፕፕሽ
ሽምሽፕoooooፕፕምሽoooloooloooololoooloolooooፕምሽፕፕምሽሽፕፕፕሽምምፕምፕሽፕፕሽምፕሽምፕollolooooloollllolllloooooolምፕፕሽሽፕምፕምፕፕፕምፕፕፕምፕፕሽፕምሽሽሽፕፕፕሽፕሽፕሽፕፕፕፕሽፕሽምፕፕሽፕምooolllolloooollooolooምሽፕምሽooloooollololloloooፕፕፕollololoolooሽሽፕloምፕፕፕፕፕምፕፕሽምሽፕፕlloooooool
@@miftajemal749 ምን
@@miftajemal749 ዶማ
በጣም ወላሂ
ወላሂ በጣም በተመሰጦ ነው ያዳመጥኩሸ አውቆ ማመንን የሚያክል ነገር የለም አላህ በጀነት ያሰደሰትሸ ቃልዬ
አምን ዎለህ እኔም ተሰምጬነዉ እስከ መጨረሸ የደመጥኩት የረብ መጨረሸቺኒ የሰምረን
ደምርኝኢብራሂም
ወላሂ በጉጉት እየጠበኩ ነበር ዛሬ ሙሉ ቀን ስወደዉ እኮ ይሄን ፕሮግራም
ደምሪኝ አች ጢባራም ስንት ግዜ ጠየኩሺ
የኢስላም ልጆች ደምሩኝ የአህራ እህት ወድሞቸ
@@zdmaktube1151 ደመርኩሽ ነይ አችም
እንደማመር ውዷ
ደስዪላል
የልጂቱን ጥንካሬ ያለማድነቅ ንፍጉነት ነው ያረብ የጀነት ሙሽራ አድርገን 😢😢😢
አሚን ያረብ
@@hasanhussein1878 አሚንንን
ደምሪኝ ጦይባ
አሚን አላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቃት
መሻአላህአላህ ያፅናሽ አላህ ይጨምርልሽ
ማሻ አላህ በጣም የምጎጎለት ፕሮግራም
ለኔ የመስለሜ ምክንያትም የረሱል ሰ አ ወ የሂወት ታሪክ ሲራ በሸህ መሀመድ ሳኒ ሀቢብ የተጻፈች አጠር ብላ የታላቁ ነብይ ታሪክ የምትል እና ክርስቲያን ሙስሊም ዉይይት የምትል መጸሀፍ እንዲሁም የሰለምቴዉ ዳቆን ሀይሌ ገብሬ ካሴት ለኔ ለሂወቴ መሠረት ናቸዉ አልሃምዱ ሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም
ማሻ አላህ አላህ ወአክበር
ሁሉም ሙስሊም ሊማረዉ ሚገባዉ ነጥብ....የሰለሙ ሰዎችን ምናስተናግድበት መንገድ ማስተካከል አለብን!!!!
ከድ ደምርኝእሙየየየየየየየ
ደምሪኝእሕት
ሱብሃ አላህ! እንዴት ያለ ውብ ጉዞ ነው !! አላህ የፈለገውን ወደ ትክክለኛው መንገድ ይመራል!! ቃልዬ የኔ ቆንጆ አላህ ዱኒያ,አኼራሽን ያሳምርልሽ!!!
ያአላህ እኔ እስከመጨረሻው እምከታተለው ፕሮግራም ቢኖር የኔ መንገድ ነው የመጨረሻው የአያቷ በጣም አስደሰተኝ የልጅቱም ፅናት ይደነቃል አላህየ ውዱ ሀይማኖታችን ላይ አፅናን
አሚን
Masha Allah
ደምሪኝሀዩ
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ
አላህ እናንተንም ቤተሰቦቻችሁንም
ከድገተኛ አደጋ እና ካስደንጋጭ አደጋ ይሰዉራችሁ።
አሚንን ያረብቦ
አሚን
አሚንንንን
አሚን ያረብ
Amin ya Allah
የተኛዉም ወንድም ይሔን ሊያደርግ ይችል ይሆናል አብሽሪ አላህ ያቀኒዉን ማንም አየጠመዉም ወንድምሽንም ቢሆን ዱአ አድርጊለት ኢሻአላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ ወንድ ስለሆንኩኝ ግን አልሰማሓቸዉም ደስብሎኛል ወደብርሀን ስለመጣሽ
ሱበሀን አሏህ የኔ መንገድ ብዙ ይኖራል ብለን የማናስበውን የህይወት መንገድ አስደመመን መንገዳችንን ኻቲማችንን የሁላችንም መጨረሻ ሻሃደቴን ያድርግልን ያረብ
☝️لاإله إلا الله محمد رسول الله😭😭ሳያልቅ
የፅናትሽ ብዛት ሱብሀነላህ! አላህ መልካም ነገሮችን በሙሉ ያድልሽ።
አልሃምዱሊላህ ከጨለማ ወደ ብርሃን ለመራን ጌታ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ቤተሰቦቻችንንም ይምራልን
አልሃምዱሊላህ የኔ ጌታ እልፍ እልፍ ምስጋና ይድረስህ😭❤
ደምሪኝ ቆጆ
የኔ ማንጋድ.የአማቱ ምርጥ ፕሮግረም.100% መሸ አለህ በርቱልን
ኢንሻ አላህ ኢትዮጵያ ስገባ የበኔ መንገድ እንግዳ መሆን በጣም ደስ ይለኛል ኢንሻ አላህ
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ የሰለምቴወችን ጥንካሬ የሚታይበት መሻ አላህ
ጠንካራ ሴትነሽ ወላሂ የወድምሽ አለመረዳትና ተንኮል ያሳዝናል ትኩስ ሻይ እራስሽላይ እስከመድፋት ድረስ 😢😢እናት ሺአመት ትኑር እኔ ሰልሜ እቤትዉስጥ ስኖር የኔዉድ እናት❤ እረመዳን ስፆም ስሁርላይ ቶሎ ታልተነሳሁ እናቴ ተስታ ወጥ አሙቃ ትቀሰቅሰኝነበር ወላሂ ስለሰለምኩ ደስተኛ ባይሆኑም ግን እደዚህ አያስቸግሩኝም ነበር አልሀምዱሊላህ
ማን እደእናት 😭😍
እናትሺን አላህ እስልምናን ጀነት ይስጥልሺ
ይህ ፕሮግራም ብቻ ነው ሚንበር ቲቪ ላይ ብዙ ተመልካች ያለው !
እባካችሁ ሌላውንም እዩላቼው ስንት ደክመው ለፍተው ነው ወደኛ እሚያቀርቡት!
በተረፈ በርቱ!❤
Like sher yedergilachwu kelib naw programu
ሌላውማሽርክየበዛበትአንፈልግምምርጥትምህርትያቅርቡእናያለን
@@h.m5642 ትክክል
👍
Tkikl
Semuya Eko endzi leb miyarrka program lemen ayawetebume ??
ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!!!!!!
አሚን ያረብ ሠላምየ የኔውድ እስኪ ደምሪኝ
ameeeen😘😘😘😘
መስሎችን ያብዛ ባአድብ መከታተልሺ ይልመድብሺ ወገናችን
amin sis
ማነው እንደኔ በስስት የሚያየው የአላህ
በጣም የሚገርመኝ ክርስቲያኖች ይህን ያህል ጥላቻ ለኛ አላቸው ግን አይገልጿትም ( ይደብቋታል ) የሆነ ቀን ያወጧታል ! አስቡት ወንድሟ ሻይ እስከ መድፉት ጭራሽ ኮፊያ የለበሰ መሀመድ የተባለ ሰው ቤታቸው እንዲገባ አይፈልጉም ! የሚገርመው ጏደኞቻቸው ሙስሊሞች ይሆናሉ፣ ጎሮቤቶቻቸው ፣ ት/ቤት በአንድ ወንበር እንማራለን ! ይህ ሁሉ እየሆነ ጥላቻቸውን ይደብቋታል አላህም እንዳለው በውስጣቸው የያዟት ጥላቻ ይከፉል ! አላህ እውነት ተናገር !!
አጂኢብ ነው ለዚህ መብቃቷ ያስደስታል አላህ ኻቲማችንን ያሳምረው
በትክክል
የምልሽ የለኝም ከቃል በላይ ይሆንብኛል እንድህ አይነት ታሪኽ ስሰማ 😭
የኔ ውብ እህት አሏህ በጀነቱ ጫጉላ ይሞሽርሽ
አያትሽንም የእውነት መንገዴ ላይ ነች ብሎ በጀነት ያበስርሽ
አልሀምዱሊላህ
ከሜበር ፕሮግራም እንደ እኔ መንገድ የምወደው የለም ከጥሉበት
አላህ እስልምና መርጦ የሰጠን ረቢ በእዚሁ መንገድ ረቢ እንድንገናኝ ያርገን ያረብ
ሱብሃነ አላህ ጀግና ነሽ ሰለምቴዋ በጣም በአላህ ተቅይ ነች ተወኩልዋ ገራሚ ነው አልኸምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም ❤
እውነት ነው ስም ላይ ያለው ነገር በርግጥ ስም ተፅኖ አለው ግን እኔ በኩራት አብራራለሁ ለዛ ስል ስሜን እስካሁን አላስቀየርኩም 15 አመት
ደምርኝእሙየየየየየየየ
ደምሪኝውድ
ማሻአላህ ሁቢ
አዘጋጂቷን አለማድነቅ ንፉግነትነው ማሻአላህ አደቧ
አህላን ሚንባሮች እንኳን ደና መጠቹ በጉጉት የምንጠብቃው ምርጥ ፕሮግራም የኔ መንገድ😘
እኔም
masalhe
መጣሸልን. ሀያኪ. ያሀቢባ
እኔም
A beautiful journey from nowhere to straight path ! Allah guides whom He wills . May Allah strength your will for any future challenges .
Congratulations Kali/ Nejat !
Amiin amiin Allah is protect her and also always with her
ምርጥ ፕሮግራም ከምርጥ አቅራቢ ጋር ሶፊ ስወድሽ እኮ እህታችን እንዳልሽውም አላህ በጀነት ይሞሽርሽ
ሱሱ ደምርኝእሙየየየየየየየ
ሰለምቴዎች የኛ እንቁዎች ጀግንነታችሁ ያስቀናል አሏህ ያፅናችሁ
አባባን ሳላዉቃቸው ወደድኳቸው ወላሂ
በጣም ምርጥ ሰው ናቸው💝💝💝
በጣም ወላሂ እኔም በጣም ነው የወደድኳቸው 💗
እውቀት ብርሃን ነው። እውቀት ለፅናትም ሰበብ ነው።
ማወቅ ነፃ ያወጣል! በእውቀት ከጭለማ ነፃ ወጥተሻል። አላህ በእስልምና ብርሃን ውስጥ ያፅናን። ሞታችንንም በዚሁ በኢስላም ያድርገው። አሚን።
Mashallah tabarakallah yane konjo Allah😥😥 yechemirlash sewedashi❤💘 Allah yewededash betsabeshin Allah s w t Islam yewefikachwo
ወይኔ ቀጣዬን ለማየት በጣም ነው የጓጓሁ😭😭😢😢😍
ይሄ ፕሮግራም በሙስሊሙ ብቻ ሳይሆን በክርስትያኑም ተቀባይነት ያገኛል ብዬ እጠብቃለው
ምክንያቱ ሰለምቴዎቹ መረጃን እያቀረቡ ምርጥ ገጠመኛቸውን ስለሚናገሩ
Tkikl
ያላህ እንዴት የሚማርክ ታሪክ ነው
MashaAllah ከልብ ነው እም ወዳችሁ ''የኔ መንገድ "
ቃልኪዳን እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን
ያአላህ የቃልኪዳን ፅናት ያስቀናል እኔ በጣም ቀናሁ አላህ ባሮቼ በጠበቁኝ ቦታ ያገኙኛል ብሏል በአሏህ ላይ ያላት የቂን ሁልግዜ በሂወቷ ደስተኛ ሆና እንድትኖር ያደርጋታል አላህ ይጨምርልሽ እህቴዋ ለኛም ትልቅ ትምህርት ነዉ የሰጠሽን በመቋረጡ ቅር ቢለኝም ሁለተኛዉ ክፍል እስኪለቀቅ በጉጉት እጠብቃለሁ የፐሮግሙ አቅራቢዋን ብቃት ሁሌ ነዉ የማደንቀዉ
አላህ ትልቅ ደረጃ ላይ ያድርስሽ ሷሊህ የሁኑ አማውን የሚያገግሉ መልካም ልጆችን ያብዛልሽ ይፍቅሽ በጀነትም አላህ ይሞሽርሽ ማማዬ
የኔ መንገድ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ሰለምቴዎች በጣም ነዉ የምወዳችሁ😍
Mashallah nw wollahi
ውዴ እባክሽ እንደማመር
የአሏህ 1 ሰአት ሆኖ ግን በጣም የሚያጥርብኝ ቶሎ የሚያልቅብኝ ፕሮግራም ቢኖር የኔ መንገድ ብቻ ነው ማሻ አሏህ በጣም የሚገርም ኢማን ተወኩል እና ፅናት ነው ያለሽ እህት ቃል ኪዳን አሏህ ይጨምርልሽ በዚህም በዚያኛውም አለም ያስደስትሽ ያረብ
ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም በጉጉት የምጠበቅ ፕሮግራም ነው እኛ ሙስሊምቺ እራሳቺንን እንድንፈትሺ ያደርጋል ሠለምቴወቺ በጣም ጠንካራ ናቸው ማሻአላህ
በጣም ወላሂ
1. : ማሻ አላህ ፕሮገራሙ በፍፁም መቋረጥ የለበትም ኢስላም ውስጥ ላሉም ለሌሉም ትልቅ ምልእክት አለው ለሁሉም መዳረስ አለበት፡፡
ደምርኝእሙየየየየየየየ
በዚህ ሂወት እኔም አልፊበታለሁ አያቴ ለእኔ ብላ በዙ ሆናልኛላቸ አሏህ ይምራልኝ ያረብ
የኔ የኔ ቆንጆ የተመኘችውን የጀነት ሙሽራ አላህ ያድርግሽ ፅናትሽ ለብዙዎች ምሳሌ ነሽ በመንገድሽ አላህ ያፅናሽ
የአላህ እንዴት በጉጉት እንደምጠብቃችሁ በጣም ደሰ የሚል ፐሮግራም ነው
ማሻአላህ ጎበዝ ነሽ ጠንካራ አማኝ አላህ ይጨምርልሽ እኔም ልክ እንዳንቺ ታምሜ ነበር አልሀምዱሊላህ አሁን ደናነኝ ለሰውልጆች መዳኛነው ብሎ ያወረደው ቃሉ ሰቡብ ሁኖኛል አያትጋም ነው ያደኩት አያቶች ልዩ ናቸው ወላህ💙
የኔ ዘዋሪ
አህለን የኔ መንገድ ❤
ኢንሻ አላህ በአላህ ፍቃድ እኛም እንቀርብ ይሆናል ቢኢ ዚኒላህ❤
ኢሻአሏህ ውድ
@@zuzu6583 ደምሪኝ
ጋዜጠኛዋ 1ኛ ነች።
Maashaa allaah sagantaan teeysan baay'ee nama barsiifti jabaadhaa
ማሽአላህ በጣም ደስ እሚል ፍርግራም ነው በርቱ አላህ ይገዛቹሁ ሰፊ ከኒካብ የፀዳሽ እዴት እደምወድሽ አላህ ይጠብቅሽ ያኬራ እህቴ
Mâ Shâ’a Allâh Allahu Akbar May Allah bless you reward you my dear sister
ALLAH yeteshalewn yamarewn yadiriglsh ejig ejig betam yemineka tarik new enem selemte negn gin wellahi be ALLAH gar yalewn menged emnet wste lay rasen enday new yaderegshign ALLAH mechereshawn yasamirilsh kalu duashn felgalew betam new duashin mifelgew
masha allah ihite hachi yejenet mushira nesh inem selemte negn alhamdulillah😍😘😘😘😘
ደምርኝእሙየየየየየየየ
ሁለየ በመጣችሁ ደስታችን ነበር ማሻ አላህ
ፍጡማየ ደምርኝእሙየየየየየየየ
መአሸአለህ አለሁ አክበር አለሁ አክበር አለህ ኡንከን የተፈጠርሽበት ሀይመኖት መለሰሽ አለህ የፈለገውን ይመረል የአለም መጨረሸችን አሰምርልን በስልምነችን ተጠመቀ አድርገን
Mashaa'allah mashaa'allah betam lib yinsmakal enkuwanim Allah kayitagnawun mengad merash yejenet wust mushuram Allah yargish
አህለን እህታች አላህ ይጠብቅሽ መጨረሻሽን አላህያሳምርልሽ ጀግናነሽ በጣም በጣም
እህቶቼ ሙሉ ሂጃባችሁን ልበሱ !!
ደምሪኝውድ
ማሻ አላህ እንኳን አላህ ወፈቀሽ ወላሂ እስልምናን የሚያገኘው አላህ የሚወደው ሰው ብቻ ነው
ያ አላህ ደስ ሲል ማሻ አላህ
የኔ መንገድ♥
ምርጥ አስተማሪ ታሪክ ነው ለምንወደው ሁሉ ያንችን ሂዲያ አላህ ይስጥልን
Mashallah, subahallah. Amazing.
የአያትሽን መልካም ዜና ያሰማን አክራዋን ያሳምርላት ያረብብብ
አሚን ያረብ
ወላሒ በጣም ውብ መንገድነው ቃልየ አላህ ከአንችጋ ይሁን ክፍል ሁለት እንጠብቃለን
አህለን ውድ የኔመንገድ ፕሮግራም ተከታታዮች ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ማሻአላህ እህታችን አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ አላህይጠብቅሽ በርቺ ጀግናነሽ ይህን ሁሉነገር ችለሽ ያሳለፍሽዉ አላህ አግዦሽ ነዉደስይላል
አያትሺን አላህ እስልምናን ይወፍቃቸው መልካም ሰው ናቸው
ሱብሃን አላህ
Ma shallha Allhakibar Taqabal allha allha Hamdilellha
የአላህ አስለቀሰችኝ😭😭😭 ይሄ ፕሮግራም ለብዙዎች መማሪያ ይሆናል በርቱ ቀጥሉበት ወደኋላ እዳትሉ ብዙ የተደበቁ ልጆች አሉ እነሱን እያወጣችሁ አቅርቧቸው ለሌሎቹ ጉልበት ይሆናሉ የነረ ቆንጆ አላህ ይጠብቅሽ ቃልዬ🥰🥰🥰🥰
ኑ ማሻ አላህ ሰአቱን ጠብቆ ውዱ በሮግራም የኔ መንገድ ከች አለ
አው ዳስ ይላል
ሰላም ብያለሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💓💓💓💪👍 ሰብስክራይብ አርጉኝ መልሳለሁ
The beautiful journey 💗💗 I can't wait to hear full story
So amazing history
Mashallah alah ychemrlsh 🌹🌹🌹🌹des yemil programme
ማሻ አላህ አላህዬ እስልምናን ሳንጠይቅህ የለገስከን ጌታ ምስጋና ይገባህ አላህ መጨረሻችነን ያሳምርልን
በጉጉት የሚጠበቀው የኔ መንገዶች እንኳን ደህና መጣቹህ።
مشا الله تبارك الله تبارك الله تبارك الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر 🥰🥰🥰❤❤❤
Masha Allah. Baga rabbiin gara karaa isaa ishii qajeelfate.
Meshallah meshallah meshallah Allah mecharachin yesamirewu bertuuuu!!!!!!!!
እናቴም ሶዶ ጉራጌ ክስታኔ ነች. ሶዶ ጉራጌዎች ጥብቅ ኦርቶዶክሶች ናቸው እናቴም ስሰልም ብዙ ፈትነዋታል እኛን ሳትወልድ
@@tenalehulum 😜😜 አይዞሽ ገለቴ. የእስልምናን መንገድ በሰበቧ አሳይታናለች ከስእል ከመላአክ. ከውሀ. ከማርያም አምልኮ አትርፋናለች
መጠጥ ቤቱንና. ዝሙቱ መራቆቱ በማን. እንደሚብስ አለም ያቀዋል እውነተኛ እምነቱስጥ ነን አንሰማም ማንንንም ።የጠቀሽው የቁርሀን አንቀፅ ቅጥፈት ነው ቀጣፊ
@@tenalehulum አላጣጣልናትም በባትሪ ፈልገሽ መርየምን ሚያጣጣጥል ሙስሊም አታገኝም. ሰለቁርሀን ለኛ ለሙስሊሞች ማንም አይነግረንም አናመልካትም ማርያምን እንደ እስልምና ያከበራት እምነት የለም. ግን የጌታ እናት አደለችም የነብይ እንጂ አናመልካትም እኛ ምናሙልከው አንድ አላህ ነው.
Masha’alh bartuu Baxam das yemil program new ❤️
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ የኔ ውቦች አላህ ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ጀግኖች እኔም አያቲ ጋር ነው ያደኩት ከምንም በላይ ሲናገሩኝ በጣም ነበር የምትቆጣቸው ሀታ ልጆቾ እካን ቢሆኑ ልጀን አትናገሩብኝ ነበር የብትላቸው አላህ ይረሀማት ዱኣ አድርጉላት የአያቲ በጣም ነው ልብ የሚነካኝ አያት ሲሉ
Masha allah, walah such beautiful story I have ever heard.
May allah bless you and your family. 😘😘
ወላሂ በስሜት ተመስጨ አዳምጨ ጨረስኩት አልሀምዱሊላ በጣም ለ ሊሎቹም አስተማሪ ትምህርት ነዉ ማሻ አላህ እህት አላህ ይጨምርልሽሽሽሽሽ
Subehane allah begugute entbekalen ketayune insha allah 🙏❤💖
ሰአድየ ደምርኝእሙየየየየየየየ
Masha Allah
Tabarakallah
Allah Yetabikachu
በጉጉት የምንጠብቀው ፕሮግራም የኔ መንገድ ማሻ አላህ ይህ ፕሮግራም አሰተማሪ ነው እና ቀጥሉበት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ደምሪኝ ውዴ
we thank you greatshow . jezakumallah . jezakumallah ..
እንሻአላህ ቡዙ ቁም ነገር ያስተምርነል ብዬ አስባለው ክፍል ሁለት በጉጉት እየጠበቅን ነው የቃልዬ መንገድ በጣም ደል ይላል
Mashaallah Mashaallah Allahu wakber subhana Allah Mashaallah ❤ 💖
በጣም ደስስስስስ ይላል ማሻአላህ 👍
ይችኮመት የምታነቡ አገራችንን በተሠቦቻችንን አላህሠላም ያርግልን አሚንንንያረብ
አሚንንንን ያረብ
አሚን
እናቴ ሶስት ወንድሞቼ እና ሁለት እህቶቼ አንድላይ ነው ወደብርሀኑ አለም የመጣነው አልሀም ዱሊላህ❤
አይዞሽ እህቴ እንሻላህ እውነት የጀነት ሙሺራ ትሆኛለሽ አላህ የኢማንን ጥፍትና አብዝቶ ይጨምርልሽ
ሶፊየ ውዴ ጀዛካላህ ሀያቲ በጣም እንወድሻለን
ደምሪኝ የኔ ውድ
،👍