Abela SDA Song #1 Full album የአበላ SDA #1 ሙሉ አልበም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • የአበላ SDA #1 ሙሉ አልበም
    pls subscribe my channel for more

Комментарии • 31

  • @lintaleakoye5413
    @lintaleakoye5413 2 года назад +1

    Abella SDA mezemuran, Geta yibarikachew. Ye Kirstos tsega yibzalachew.

  • @abebelegassu7542
    @abebelegassu7542 2 года назад

    በጣም የምወዳቸው ዝማሬዎች።🙏👍💚💛❤

  • @AbiMan-ek2wl
    @AbiMan-ek2wl Год назад

    Phetari kaniteh gari yiwuni tebarekileng 🙏🙏 tebariki

  • @misganawbeyene692
    @misganawbeyene692 Год назад

    Amennnnnnn
    Derseh tiredaleh Ababa
    Abash neh yemiskin emba.
    Geta bebizu yibarkachihu !!!!
    Bebzu zimare barkun
    Bezih bicha atiwosenu.

  • @tamerneshadera9309
    @tamerneshadera9309 2 года назад

    selezih zimarie Geta simih yikiber zemariwochunim lesemay zemari enditabekachew Elemenalehu Amen

  • @yitbarek.G
    @yitbarek.G 10 месяцев назад

    i am blessed ,God bless you.

  • @a.a8533
    @a.a8533 3 года назад

    God bless you

  • @Mama-nd3yj
    @Mama-nd3yj 5 лет назад +2

    Amen amen amen inamasigin zarem indagana geta lagna yadadagawim yahonawim ka kitir belay nawu

  • @lovenature4241
    @lovenature4241 2 года назад

    God bless you all

  • @upogjddi9193
    @upogjddi9193 5 лет назад +1

    Egzabher amlaki ybarkach tebaraku kdusan

  • @sitotawkibret
    @sitotawkibret 3 года назад

    Geta melkam new!! Kibrun ersu yiwosed! Tebareku!!🙏🙏

  • @adisujara1792
    @adisujara1792 5 лет назад +1

    Amen God Bless you

  • @tsionjohn718
    @tsionjohn718 5 лет назад +1

    God bless you more $more

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 5 лет назад

    ዋው የሀገሬ ፍንስ ቅዱስ ጌታጨይባርካቹሁ ኧረ እንዴት ደስ የሚል መዝሙር የተረጋጋ ወዝሙር ነው እስትፏሳቹሁ ይሰማልን ከአለም አሰከ አለም።

  • @dutamo7804
    @dutamo7804 5 лет назад

    Ameeeeen💝💝💝tabaraku

  • @debebelijalem5063
    @debebelijalem5063 2 года назад

    I am so blessed listening to this amazing everlasting song...May God bless all of you

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 года назад +1

    ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለዓመታት የነገረኝን፣ ለእናንተ እንድናገር የላከኝን በዚሁ ገጽ ላይ ልኬዋለሁና በኢትዮጰያ የላችሁ ክርስቲያኖች፣ ለቤተክርስቲያን መሪዎች ና ምእመናን እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው በእውነተኛ ንሰሐ ና እርቅ ወደ ጌታ የምንመለስበት ጊዜ ነው።።

    • @sitotawkibret
      @sitotawkibret 3 года назад

      AKY tebareki( k) simh bitawok des yilegn neber begilim lemaworat lemeselyim. Grum yehon mastenkekiya ena zelefa yebezabet melkt new. Geta silemiwoden new yemigesisen, yemimekiren silezihm memeles yihunilin! Geta fitun endimels egnam endinimeles Geta yirdan! Yetesetewon melkit betikikil mastelalef tikikil new Geta yibarkih or yibarkish!😊🙏

    • @Mom2023new
      @Mom2023new 3 года назад

      @@sitotawkibret ተባረክ!! ውጪ ነህ ኢትዮጵያ? ኢትዮጵያ የምትኖር ከሆነ ጻፍልኝ ፣ እኔ ማዘር ነኝ!

    • @lovenature4241
      @lovenature4241 2 года назад

      We need to know your name. Praise the almighty GOD FOR THE MESSAGE. HOWEVER DO NOT UNDERSTAND NOT TELLING YOUR NAME. GOD IS OK WITH TELLING WHO WE ARE.

  • @molomolo5187
    @molomolo5187 3 года назад

    አሜን🙏

  • @Tsinu2022
    @Tsinu2022 5 лет назад +1

    Gbu

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 года назад

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! በድጋሚ በቅርቡ፣ በኢሳ.66፣ 1-4, ላይ ያለውን ከነገረኝ በኋላ ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ !! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም፣ እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በሌላም ቀን የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! አለኝ ጌታ።(በ ዮሐ 21: 15,) በሌላም ቀን የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(በ ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኖቼ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን ቆም ብለን በማሰብ፣ በንስሐ እንመለስ!!! ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።ጠ

  • @berkneshberk1137
    @berkneshberk1137 10 месяцев назад

    AmenAmen AmenAmen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 AmenAmen 🙏 🙏 🙏 🙏 AmenAmen 🙏 🙏 🙏 🙏 AmenAmen 🙏 🙏 🙏 🙏 AmenAmen 🙏 🙏 🙏 🙏 AmenAmen 🙏 🙏 🙏 🙏 AmenAmen 🙏 🙏 🙏 🙏 AmenAmen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 AmenAmen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 AmenAmen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤