Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

በጠርሙስ አስፈራራኝ !! ። ልናገረው የከበደኝ ፡ Donkey Tube Comedian Eshetu : Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 авг 2021
  • This is a social show that gives a chance to different individuals who want to share their story, Talent on media, and to request help if they are in need.
    with their unique and fresh stories, we want society to understand their side of the truth.
    #Comedian​​ Eshetu​
    contact
    comedys27@gmail.com
    0938 21 20 20
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 345

  • @user-qc3qk9sr2x
    @user-qc3qk9sr2x 3 года назад +48

    የልጁ የሌላውም ተይውና በዝሙት ለቆየሽበት አመታት አላህ ይቅርታ ጠይቂ ተውበት አድርጊ አላህ ከእንዲህ አይነት ፍቅር ይጠብቀን

    • @KS-fo1gy
      @KS-fo1gy 3 года назад

      Ameen

    • @familytube3845
      @familytube3845 3 года назад

      አሜን

    • @zoomfamilyethiopia3049
      @zoomfamilyethiopia3049 2 года назад +2

      በዝሙት አርግዛ ሚድያ ቀርባ እስልምና አሰደባች

    • @user-qc3qk9sr2x
      @user-qc3qk9sr2x 2 года назад +4

      @@zoomfamilyethiopia3049 እስልምና በሰው አመዘንም እሷ በሰራችው ጥፋት እስልምና አይሰደብም!

    • @elisaworku9320
      @elisaworku9320 2 года назад

      @@user-qc3qk9sr2x ራሳቹን እንደ ፃድቅ ምታዩት ነገር

  • @hayatltube3682
    @hayatltube3682 3 года назад +90

    ያመቅሉበል ቁሉብ ሠቢት ቀልቢ አለዲነክ
    አላህ ሆይ የአንተን መንገድ የሳተ ሰው መጨረሻው አያምርም እና በመገድህ አጽናኝ:

    • @user-db9ox7si8s
      @user-db9ox7si8s 3 года назад +1

      አላሁመ አሚን ያረብ

    • @user-ib3ge6wh7h
      @user-ib3ge6wh7h 3 года назад +3

      አላህየደበቀውወጀልዋ በአደባባይ ያሥጠላል በቃካፊሮችያረጉት አይቅርብን ማለትን ያሣያል

    • @user-ju1vn3yo6g
      @user-ju1vn3yo6g 3 года назад +1

      አሚን ያረቡ😭😭😭😭😭😭

    • @user-ju1vn3yo6g
      @user-ju1vn3yo6g 3 года назад +1

      ደምሩኝ ሀባይቡ

    • @sefinameka7756
      @sefinameka7756 3 года назад +1

      አሚን

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 3 года назад +13

    በእውነት ቅን ልጅ ፎዝያ በፍቅር መሃል ባይገባ ይመረጣል አሁን እሷም ብተገባ እሱም ቢያገባ ሁሌም በግማሽ ልባቸው የሚኖት እንጂ በእውነት የተማላ ህይወት እንዳማይኖሩ ይሰማኛል 💔

  • @blackpearl6778
    @blackpearl6778 3 года назад +8

    ዝሙት እንዲህ ባደባባይ የሚነገር ነገር ታሪክ ሆነ???? ስሙን አሳምረዉ የፍቅር ታሪክ ሲሉት ስሰማ ሼም ....

  • @bethelihemadmasubeti6730
    @bethelihemadmasubeti6730 3 года назад +14

    33.06 ይሄን ያክል ደቂቃ በትግስት ሰምቻለው ከዚ በላይ አልችልም አወራሯ በጣም ያሰለቻል እሼ ፕሮግራሞችክ ደስ ይላሉ ግን ከዛሬው ውጪ ማለት ነው

    • @hiwotdebaye3152
      @hiwotdebaye3152 2 года назад

      ጌታን እኔም አናዳኛለች 😤😤🤣🤣🤣🤣🙄🙄

    • @zoomfamilyethiopia3049
      @zoomfamilyethiopia3049 2 года назад

      ትክክል ነሽ ለኔም ንግግሪዋ አስጠላኝ

  • @kedriyajemal8925
    @kedriyajemal8925 3 года назад +12

    ሀያዕ(አይን ዐፋርነት) ለሴት ልጅ ዉበቷ፣ዘውዷ ነው ጌታዬ ሆይ በሀያዕ ሸፍነን

  • @amiratube3467
    @amiratube3467 3 года назад +22

    እሼ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያስጠላ ፕሮግራም ስታቀርብ ምን ጉድ ነው

  • @user-oq6uw1rp3b
    @user-oq6uw1rp3b 3 года назад +8

    ወይ ታሪኩ አያምር አልያም ወሬዋ አይመስጥም አሼ ልናገረው የከበደኝ ፕሮግራም ላይ ከቀረቡት ሁሉ ይህ ቪድዩ ነው የሚያስጠላው

  • @hayatyusof8655
    @hayatyusof8655 3 года назад +4

    ኧረ ጆሮዬ ምኑን ሰማህ ወይኔ ያረቢ ይገርማል የፍቅር ግንኙነት ብላ አረገዝኩ ምን ማለት ነዉ አኡዙቢላህ ያሳዝናል እና አሁን ምን ያድርግሽ

  • @user-oq6uw1rp3b
    @user-oq6uw1rp3b 3 года назад +24

    ወይ ታሪኩ አያምር አልያም አቀራረቧ አይመስጥም አሼ ምኑ ነው የከበዳት ቀሏት ትዳሯን እየመራች

  • @user-sk9uj2rx6d
    @user-sk9uj2rx6d 3 года назад +30

    ሰላም ሰላም የሰው ዘሮች ሁሉ በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛልኝ እናት ሀገሬ ሰላም ያድርግልን

  • @AbCd-ge8wo
    @AbCd-ge8wo 3 года назад +67

    እሸ መልካም ሰው እረ ሳዑድ እስር ቤት ላሉት ድምፅ ሁኑን ዩቲበሮች

    • @user-yu8lg6bv8t
      @user-yu8lg6bv8t 3 года назад +2

      ሥትጊዜ ይሁን

    • @tube-rn5eg
      @tube-rn5eg 3 года назад

      ሆነ እኮ ሚሰማው ነው ያጣው

    • @mekaneslame6910
      @mekaneslame6910 2 года назад

      አሁንማ ተርሱ እነሱም ሞቱ

  • @redshtube7299
    @redshtube7299 3 года назад +48

    ኧረ ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ህፃናት እና እህቶች

  • @yegterlije7083
    @yegterlije7083 3 года назад +6

    የእሼ ፕሮግራም ስለሆነ እስከመጨረሻው ሰማሁት መጨረሻውም ጉዷን ልስማ ብዬ ግን አይመስጥም አይደለም በእህቱ እናቱም እኳ ብትሰድብሽ ለማሳመን መሞከር እንጂ ሆሆሆሆሆ ፍቅር እኮ ታጋሽ ነው ይቅርታ መጠየቅሽ አይከፋም ግን ትክክለኛ ፍቅር ነበራቹ ለማለት ከበደኝ

  • @user-ky6rx8sp2f
    @user-ky6rx8sp2f 3 года назад +12

    ውድ የተከበራችሁ እህት ወንድሞቸ ኧረ እባካችሁ ዱአ አድርጉ በጣም ከባድ ሰአትላይ ነው ያለነው ከውጭም ከውስጥም ሀዘን ብቻ ሆነ ጀሊሉ በቃ ይበለን

  • @faithgem893
    @faithgem893 2 года назад +1

    ይህ ልንሰማው የከበደን ቢባል ነው ጥሩ የሚሆነው እህቴ ከጋብቻ ውጭ የሚደረግ relationship አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ የጠላውና የተከለከለ ነው። ግን የሰው ልጆች ነን እና እንሳሳታለን ስለዚህ አንቺም ሆነ አብደላ ተውበት(ንስሐ) መግባት ነው ባላችሁበት እንጂ ለሰው መናገሩ አይጠቅምም ። ለሰማነውም ሆነ ለሰራነው ሀጥያት ሁሉ አላህ ይቅር ይበለን🤲

  • @user-mo2wn5ux7l
    @user-mo2wn5ux7l 3 года назад +28

    ፍትህ ለወሎህዝብ✌️

    • @hbetamendalw9023
      @hbetamendalw9023 3 года назад

      እጭ እናተ ወለየወች በየፔጁ እየገባቹህ ፍትህ ለወሎ የምትሉ ጁታው ውሉን ብቻ ነው እዴየሚሰቃየው

  • @kanitaahmed6791
    @kanitaahmed6791 2 года назад

    አይዞሽ እህቴ አለሐ ያለው ነው ምሆነው።አይዞሽ ጠከር በይ እሄ ዬብዞቹ እህቶች ታርክ ነው ለመን እንደምትሰደቡ አይጀበኝም ጥፈታን አውቃ እቅርታ እያለች ነው ጥፈታ ምንዲነው አለሐ ይቅር ይበልሽ እስትክፈር አብዢ።ሁሉም ነገር ለኬይር ነው ጸጸት አታብዥ ለኬይር ነው

  • @meymunaebrahimahmed2685
    @meymunaebrahimahmed2685 3 года назад +5

    እረ ተሸ ለወሎ ህዝብ ድምፅ ሁንለት ወገኖቻችን በጦርም በርሃብም አለቁብን 😭😭😭😭😭😭

  • @loveethiobia3099
    @loveethiobia3099 3 года назад +6

    ልጂቷ ግን ጤነኛ አትመስለኝም ከይቅርታ ጋ
    እሼ ምርጥ ሰው በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ ሁንልን

  • @hiwi7662
    @hiwi7662 3 года назад +5

    😂😂😂😂😁😁እደውኮ ስለምን እደምታወራ አልገባኝም😃😃😃😜😜🙄🙄🙄የማስኩ ነገር እንነጋገርበታለን😂😁😁😁🙄🙄🙄

    • @frezetewahdo8193
      @frezetewahdo8193 3 года назад +2

      እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር 😂😂😂😂😂😂በቃ ስለ ማስኩ እናውራ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😀

    • @hiwi7662
      @hiwi7662 3 года назад +1

      @@frezetewahdo8193 ።😂😂😁😁😁😜😂እሽ

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 года назад +1

      @@hiwi7662 ሃሃሃሃ እቲ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 года назад +1

      @@frezetewahdo8193 ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ

    • @frezetewahdo8193
      @frezetewahdo8193 3 года назад

      @@abametyub501 አረኩሽ

  • @nyafmohammed4883
    @nyafmohammed4883 3 года назад +16

    ሰለም እሼ እንኳን ለዘሬዉ ቀን አለህ በሰለም አደረሰህ አደረሰን ወንድሜ ሰለምህ ብዝትትትት ትርፍ ይበልልን ምነለ የሀገረችን ወንዶች ሁሉ እንደንተ ልበቸዉን ሩሩህ በደረገቸዉ ብዬ እመኘለዉ

  • @firfiryoutube4905
    @firfiryoutube4905 3 года назад +6

    ዘወርበይ አንች ወሬሽ አያምርም በሽሻ የተጀመረ ፍቅር ሊፀድቅ ያምርልሻል

  • @mbcb1616
    @mbcb1616 3 года назад +4

    አንዳንድ ባለ ታሪኮች ተናግረው እስኪ ጨርሱ ሰምቼ አልጠግባቸውም ይቺ ግን ወሬዋ አያምር ታሪኳ አይመስጥ 😏😏😏

  • @user-bz6zt9ry8x
    @user-bz6zt9ry8x 3 года назад +5

    መነሻውም መድረሻውም አለየኝ

  • @user-us6kb6fd9p
    @user-us6kb6fd9p 3 года назад +3

    እረ ፍቅር አልገባትም እንኳን በትንሽነገር ልትተወው ይቅርና ቢበድላትም አተወውነበር እውነተኛ ፍቅር የልብ አሳትነው ምኗም ፍቅር የያዛት አይመስል

  • @tube-fr4sh
    @tube-fr4sh 3 года назад +1

    የትንኤ ቀን ወይም የኡመል ቂያማ ሲቃረብ ዝሙት አደባባይ ይጣል ዚና ይስፋፋል አላህ ከዚህ ሁሉ ይጠብቀን ያረብ?

  • @user-oq6uw1rp3b
    @user-oq6uw1rp3b 3 года назад +5

    እረ ጉድ የሚፋቀሩ ጥንዶች ለመለያየት ይህ ምክንያት አይሆንም እንኳንስ እህቱ ቤተሰቦቹ ሙሉ ቢያስቀይሙኝ እሱን ለመራቅና ሌላ ህይወት ለመጀመር አላስብም አንች ማፍቀርና መላመድ ተምታቶብሻል እህቴ የገባኝ የእውነት እንዳላፈቀርሽው ነው ምክንያቱም የእውነት ፍቅር ውስጥ ሲኮን ያለውን ስሜት ስለማውቀው ሲቀጥል በድየሀለው ይቅርታ እያልሽ ግና ሳይገባሽ ድጋሜ እየበደልሽው ነው ምክንያቱም ለመራቅሽ እህቱን ሰበብ አደረግሽ እናም እሱ እህቱ አንችን ለማጣቱ ምክንያት እንደሆነች እንድያስብ እያረግሽው ነው ይህ ደግሞ የህትና ወንድምን ፍቅር ያደፈርሳል

    • @amiratube3467
      @amiratube3467 3 года назад +2

      ኧረ የምታወራው ነገር ግራ ገብቷታል እንዴት እንዳናደደችኝ

    • @user-oq6uw1rp3b
      @user-oq6uw1rp3b 3 года назад

      @@amiratube3467 ክክክ አትናደጅ እህት እኔ ራሱ በጣም ነው የተገረምኩት እሷን ብቻ ሳይሆን ቤተሰቧንም የሚያስተች እንድህ አይነት ጉድ እንደደህና ነገር በአደባባይ አላህ ቀልብ ይስጠን ቤተሰቦቿ ሳያውቁ አርግዛ ቤተሰብ ጋር መሄድ ምን አይነት ድፍረት ነው ከዛም መቀበላቸው ድኑም ተረስቶ በባህሉም ውርደት በጣም ትልቅ ነውር ነው ምናልባት ከሀገር ሀገር ይለያይ እንደሁ እንጅ

  • @user-jc3sm3dm8f
    @user-jc3sm3dm8f 3 года назад +3

    ደሞ ጡሩነገር እደሰራ ወተሽ ስታወሪ አታፍራም

  • @flower525af4
    @flower525af4 3 года назад

    Betam yemitanad jezba set nat befetari,,,Egziabher yifredibish..Leba

  • @nasirmohammed5734
    @nasirmohammed5734 3 года назад +4

    Honestly to speak, i appreciate you eshetu, the story don't have head or tails but you my man you heard this hocus pocus paitently and with great respect to the girl.i salute you.

  • @user-sg2qv8wl2i
    @user-sg2qv8wl2i 3 года назад +3

    ወይ እሸትዬ ሙንም አልገባኝ ያለችዉ

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 3 года назад +1

    እረ እሺ የዛሬው በጣም ይደብራል አብደላዬዬዬዬዬዬዬ አዝግ ነገር ነሽ

  • @yeasemalij537
    @yeasemalij537 2 года назад

    አንዳንዴ ሳናውቀው ትክክል መሰሎን ጨፍልቀን የምናልፈው ታሪክ ግዜ ካለፈ በዋላ ዋጋ ያሰከፍለናል ይሄንን ነው የምረዳው

  • @absstradingplc8873
    @absstradingplc8873 3 года назад +2

    ይህች ኮተታም ሴት ነች። ለሁለተኛው ባል ክብር የሌላት። አብደላ እንደዚች አይነት ሴት እንኳን ቀረብህ ።

  • @user-fu1vv3sn9c
    @user-fu1vv3sn9c Год назад

    እህቴ አለህ ህቅር ይበልሽ ከዙሙት ይጠብቀቹ የረብ

  • @sewudayasin2710
    @sewudayasin2710 3 года назад +2

    አብደላ ይቅረብ የምትሉ ላይክ

  • @meronmekonnen277
    @meronmekonnen277 2 года назад

    Hahaha.....eshetu enkuan enklfu meta! Weyoooo

  • @wesenyebelay6809
    @wesenyebelay6809 3 года назад +10

    ትምህርት ቤት እያለች የምትወደዉ ሰዉ ስላገኘች ይመስለኛል ሁለት ልብ ሆና ነበር እህቱ ስታገራግር ምክንያት አገኘች አማራጯ ጋር ሔደች ነው የምለዉ በኔ አስተሳስብ

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 года назад

      ሠላም ላንቺ ይሁን ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ

    • @habashatube6461
      @habashatube6461 3 года назад

      ደምሩኝ

  • @user-gd7px2uh4h
    @user-gd7px2uh4h 3 года назад +1

    እሸ😂😂😂😂😂አጥብቀህ። ያዝካትኮ

  • @PharmacistElias
    @PharmacistElias 3 года назад +4

    ምንም ጭብጥ የሌለው ታርክ ነው።

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ፍቅር ነዉ ዋናው ፍቅር ነዉ
    እሽ እናመስገናለሁ

  • @melatemagnu527
    @melatemagnu527 3 года назад

    ስህተተኛ ነሽ በትክክልም ይቅታ መጠየቅሽ አግባብ ነው

  • @user-ps5jl2kp2m
    @user-ps5jl2kp2m 3 года назад +1

    ወይ የኛ ነገር ወንጀል በአደባባይ
    ግን ምን አልገበኝም አረቢ መጨረሽይን አስምርልኝ

  • @edelawitmesfin3330
    @edelawitmesfin3330 3 года назад +1

    ወየው ጉድ ምክንያት የማይሆን ነገር እንደ ምክንያት የምትዘረዝረው ምን ልሁን ብላ ነው ኤጭ ወደዛ

  • @user-di3td4lv2k
    @user-di3td4lv2k 3 года назад +1

    እውነትኛ. ፍቅር. እስከሞት. ነው. ፍቅርን. ይዞ. ለመጓዝ. አብሮ. ለመዝለቅ. ብዙ መሥእዋትን. ተከፍሎ ነው. በትንሹ. የሚቋረጥ. ፍቅር. ያንውም. ይሄ ፍተና ሊሆን. አይችልም!!! ፍቅር. ሳይሆን. ዝብሎ. የህጻን. ጨዋታ 😃😓

  • @ethiopiailoveyousomach214
    @ethiopiailoveyousomach214 3 года назад +4

    ቆይ ላዳምጥ አሸ ምርጥ ሠው እንኳን መጣህልን ቦታ ለመያዝ ነው

  • @user-um3gy3rz7h
    @user-um3gy3rz7h 3 года назад +7

    እዮብ የት እደደረሰ አስታውቀን እሽየ

  • @hadiya1082
    @hadiya1082 3 года назад +7

    በጣም ደባሪ ፕሮግራም ነው እሽዬ ለመጀመሪያ ጊዜ ምንም የተማርኩነገር የለም

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c 3 года назад +6

    🤔🤔🤔😁😁ማስክ ለምን አድረገች??ልቫይርስ ነው 😁😁ወይስ መልኩአን ለመደበቅ 😁😁😂😂

    • @leyowesame8040
      @leyowesame8040 3 года назад +2

      እኔ እንደገባኝ ፊቷን ለመደበቅ መሰለኝ

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 3 года назад +1

      @@leyowesame8040 😁😁😁😁በጣም ነው የደበቀችው 😂ባሏ እንዳያወቅባት ነው 😁😁ትዳር ይዛ ያልፍ ታሪክ ይዛ አልረሳዎም 😏😏😏በጣም ገገማ ነው የመሰለችኝ ምንስ ትምርት 😏😏🤔🤔🤔ሰmች 😏😏??የ ምትናገረውንም ያደ
      ምጠች አይመሰለኝም 😁ግራ ግብትዋታል🤔🤔🤔

    • @mnamna5781
      @mnamna5781 3 года назад

      በጠም ምየስጠለ ናገር ናዉ ፈትወ ሰይሆን ኤረዉ አስተሰሰብ ናዉ

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i 3 года назад +8

    አሹዬ እንኩዋን በደህና መጣችሁ 🙏🏼

  • @rahmetmurad1559
    @rahmetmurad1559 2 года назад

    ወዳጄ ግዜህነው በትርኪ ምርኪ ያጠፋችብህ ወሬዋ ሁሉ ቦታ ሚሰጠው ነገር የለውም ጨቅላ

  • @meseretgizaw8702
    @meseretgizaw8702 2 года назад

    ይህ ታሪክ መማሪያ አይደለም እሼ እባክህ እንደዚህ አይነት ወሬ የበዛበት የፍቅር ታሪክ ምንም አይመስልም ስንት ታሪክ አለ አባቴ

  • @user-zy8ge9yi9y
    @user-zy8ge9yi9y 3 года назад +4

    ሼየእግዛብሄር.ይጠብቅህ

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 года назад

      Abc ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ

  • @asghasfg1527
    @asghasfg1527 3 года назад +8

    እር ፍትህ ለሳኡዲ እስኞች ድምፀ ሁኖችው

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 года назад

      ሠላም ላንቺ ይሁን ማማዬ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ

    • @habashatube6461
      @habashatube6461 3 года назад

      ደምሩኝ

  • @hirutmesfin7326
    @hirutmesfin7326 3 года назад +8

    I really like this idea. I'm sure each one of us there's something, we kept it to ourselves that hard to tell to someone.

  • @zdhsyoutube7398
    @zdhsyoutube7398 3 года назад +8

    እሼ አላህ እስልምናን ይወፍቅህ ያረብብብብብ

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 3 года назад +3

    ታሪኩ ግራ ያጋባል እውነተኛ ፍቅር ቢኖርሽ ኤርፖርት ሆነሽ ስልክ አተደውይለትም አሁን ደግሞ ትዳር ካለሽ አርፈሽ ተቀመጭ ይህንንም እንዳታጭ እሱ ምንም አይሆንም

  • @askaletsegaye136
    @askaletsegaye136 3 года назад +1

    እሼ እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የምታደርገው እዲህ በማድረግህ በጣም ነው ደስ ያለኝ በዚሁ ቀጥል አድናቂህ ነኝ

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 года назад

      ሠላም ላንቺ ይሁን ማማዬ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ

  • @sefinameka7756
    @sefinameka7756 3 года назад +2

    ጌታዬ ይቅር በለኝ

  • @EfygsDhjdd
    @EfygsDhjdd 8 месяцев назад

    Subhanallah achi zmut wst echemelalkekesh hiwetun atabelashi legetashm estekfer adrgi .ebaksh dinsh eweki bergtm yebeteseboch Allah yemayferu edehone zinan siyaberetatu gemchalehuna ebaksh estekfar adrgi

  • @user-ot4ty5zc7v
    @user-ot4ty5zc7v 3 года назад +3

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ 😪😪😭😢😢😢😢💔

  • @mesietube8261
    @mesietube8261 3 года назад +5

    ጥፋቶች ሁሉ ያንች ናቸው ከጊዜ እስከ ቤተሰቦቹ ገንዘብ ድረስ ነው ሙልጭ ያደረግሽው ቢሆንም ግን ተፀፅተሽ ይቅርታ ለመጠየቅ ነውና የመጣሽው ይቅርታ መጠየቅ ብልህነት ነዉ እላለሁ

  • @user-ib3ge6wh7h
    @user-ib3ge6wh7h 3 года назад +2

    አላህየደበቀው ወጀልሽን በአደባባይ በቃእነሡያረጉትን እዳይቀርብንማናረገውየለም

  • @zuzuzdtube4520
    @zuzuzdtube4520 10 месяцев назад

    እውነተኛ ፍቅር አይመስልም

  • @sahilebedru-bf9uk
    @sahilebedru-bf9uk 6 месяцев назад

    ልዩ ሴት ነሽ በርግጠኝነት ይቅርታ ያደርግልሻል

  • @user-tx4qu8js6d
    @user-tx4qu8js6d 3 года назад +2

    እሼን የሚወድ ብቻ ላይክ አርጉኝ ፍቅራችሁን ግለፁለት

  • @R.A52
    @R.A52 3 года назад

    ደና አድርጌ ደንዝዣለሁ ማለት ነው ምኑም አልገባኝም😏

  • @genisyum4447
    @genisyum4447 3 года назад +4

    አገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 года назад

      አሜን ገኒ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ

  • @user-kf7ii2eo8e
    @user-kf7ii2eo8e 3 года назад +2

    ክክክክክ በኮሜንተተሮች የተዘብኩት ነገር ቢኖር በአንድ ቭዲዮ ከሶስት ሰው በላይ አንድን ነኝ ሚትሉት ነገር የሲቀኛል

  • @gdhdhd1923
    @gdhdhd1923 3 года назад +3

    ሰላምህ ይብዛ እሼ እባክህን በሳኡዲ እስርቤት ላሉ ድምፅ ሁኑልን አረ በሰዉ ሀገር መዳን እየቻሉ ህዝብ አለቀ

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 года назад

      ሠላም ላንቺ ይሁን ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ

  • @sbdre8435
    @sbdre8435 2 года назад

    አላህ ይቅር ይበልሽ ከሰው ተገልለሽ የፈፀምሽዉን ወንጀል አደባባይ ላየ ወጥተሽ ማወራትሽ የበለለጠ ትልቅ ወንጀል ነው።
    እንደሰልጣኒ መሁኑ ነው አብረን አድረን እያልሽ መለፍለፍሽ

  • @Abdullah-gi1zx
    @Abdullah-gi1zx 3 года назад +1

    ፕሮግራሙ ግን ሲደብር ። ኡህህህህህ

  • @user-lx7ot5hb9u
    @user-lx7ot5hb9u 3 года назад +5

    እልቅን ብዙ አስወራሽኝ ኩመንት መስጠት አልወድም ነበር ሙስሊም ሁነሽ ወሪሽ ሁሉ ከኢስልምና የፈነገጠ ስለሁነ ነዉ
    አንደኛ በኢስልምን ፍቅረኛ + አይፈቀድም
    ሁለተኛ አላህ ዘንድ ከሽርክ ቀጥሉ ትልቅ የተጠላ ወንጅል ዝሙት ነዉ ሱስተኛ ወንጀልን በአደባባይ መናገር አላህ ዘንድ በጣም የተጠላ ነገር ነዉ
    አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ፎዝዬ ስምኝማ አንዴ ተዉበት አድርከገሽ በመስገጃሽ ላይ ፅኚ ጌታሽንም ተማፀኚዉ ሁሉም ነገር ገር ይሁንልሻል ፈጣሪን አስከፍቱ ፍጡርን ማስደሰት አይቻልም እና

    • @user-hy1xt8du4c
      @user-hy1xt8du4c 3 года назад +1

      ልክነሽ ግን ማወቅ ያለብሽ ነገር ብዙ እኔእንኮን የማውቃቸው ስደት ላይ ተማሩ እና አወቁ እንጂ ሀራም ሀላል ሀገር እደሆኑ አያውቁም እኔ አሁን አባቴ ኡስታዝ ነው ብዙ ተማሪወች አሉእቀራለሁ እኔም ግን በዛ ሰአት ጩጨም ብሆን ብዙ ያወኩት ስደት ላይ ነው ግን እድህ እንኮን መዘላዘል ወንድ ልጂጋርም ስሄድ አብሮ ቢየኝ. እግሬን ነው እሚቆርጠው በገጠር ነውር ነው. እንኮን እድህ ልቅ ልንሆን ገጠር ውስጥ እኝክ ትሰማሁ ቀፈፈኝ አላህ ይዘንላት ብቻ

  • @tayuba1015
    @tayuba1015 3 года назад +1

    ሰላም ወንድሜ በርታ

  • @lilayoutube6931
    @lilayoutube6931 3 года назад +1

    ከበድ ናዉ በሁለቱም አልፋርድም
    ከላይ አልፃፋዉም ያሁለታችሁን ግንኙናት
    እኛ እናስባላን እንጂ ፋፃሚዉ አላህናዉ።

  • @user-ud2ns9ej7y
    @user-ud2ns9ej7y 3 года назад

    አይ ጉድ ምንድነው እምታወራሁ

  • @jddxh8281
    @jddxh8281 3 года назад +1

    ኤጭ ሺሻ ሺሻ በቃ አያምርም በቃሺ ስት ታሪክ እያለ ከከከከ ተመቸኝ እድሜው ስት ነው ተመቸኝ ልክ እደኔ እኔም ወድሜ ነው ከሴት ጋ ነው ያጠፋው ሴቱንም ወድ ያስጠላው ወዱንም ሴት ያስጠላው ያረብ አተ መገድህን ምራኝ

  • @thebest-ny4nk
    @thebest-ny4nk 3 года назад +13

    ምንም አይመሥጥም ታሪኩ አሪፍ ሆኖ ተራኪ ጠፋ

  • @user-nc9ki1hp9l
    @user-nc9ki1hp9l 3 года назад +1

    ፍትህ ፍትህ ለሳኡዲ እስረኖች አረ እሼ ድምፅ ሁነን እህት ወንድሞቻችን አለቁብን በስደት ተላጃ በላቸው አላህ ወቶ ተመቅረት ይጠብቀን እኔ ዛሬ በጣል ልቤ ተሰብሯል የበለጠ ጅዳ 10 ኢትዮጺያን ሞቱ 😭😭😭😭😭 አይ ሀገሬ መጨረሻሽ ምን ይሆን በውጭም ባገርም ስቃይ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ 😭😭

  • @user-xg7tp7xw3f
    @user-xg7tp7xw3f 2 года назад

    ስለዝሙት ዘናብሎ ማዉራት

  • @asdfjkm4435
    @asdfjkm4435 3 года назад +1

    መጀመሪያም ፍቅር ሳይሆን ስሜት ነው ገንዘቡ ን በልታ አመለጠች ማለት ነው

  • @lifeistest5790
    @lifeistest5790 5 месяцев назад

    Ya Ya oke

  • @sameri424
    @sameri424 2 года назад

    ውይ ኮተት የሆነች ሴትዮ ናት

  • @user-rc1jf7ew9r
    @user-rc1jf7ew9r 3 года назад

    ህሌና ይጥስጥሺ አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 3 года назад

    እሼ ይህ ፕሮግራም ቢያሳዝነኝም የአንተ ጥያቄ ያስደስታል ወሳኝ ጥያቄ ምርጥ ፕሮግራም

  • @BBb-dk1gs
    @BBb-dk1gs 3 года назад

    እሕ የኔማር ግንኮ ቀጣም ነዉ የምትወደዉ ኡፍፍፍፍ ከባድ ነዉ ማሪያምን

  • @mominaoumer6814
    @mominaoumer6814 3 года назад +1

    የገባኝ ነገር ቢኖር ለእሷ ያለውን ፍቅር ትጠራጠር ነበር እሱ ከሚስቱ ጋር ይቀጥላል እሚል ፍርሀት ነው ሌላ ነገር ውስጥ እድትገባ ያደረጋት ያለችበት ሂዶ ሳያገኛት ሳይደውል ከሄደ ለሷ ፍላጎት የለውም ማለት ምንም እሚፀፅትሽ ነገር አልሠራሽም

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 года назад

    እሼ እኛ ሃገር እኮ ችግሩ እሱን ወይም እሷን ብቻ ሳይሆን ከነቤተሰቡ ነው የምታገባው ይሄ መቼም መቀየር ያለበት ነገር ነው :: የሚዋደዱት ፍቅረኞች የወደዱትን ቢያደርጉ ውሳኔአቸውን እና ምርጫቸውን ቢያከብሩላቸው መልካም ነበር :: መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ ግልፁን መነጋገሩ ግን መልካም ነበር ይቅርታ መጠየቅሽ መልካም ነው ተባረኪ ወንድ ልጅ ከወደደ እስከ መጨረሻ ይጏዛል አሳዘንሽኝ የወደድሽውን ያለማግባትሽ Sorry

  • @nadabarakat50
    @nadabarakat50 3 года назад

    አረ በጣም ትገርማለሸ ያfቀርሸው እሡን እንጂ ቢተሠቡን አደለም ሥለዚ አንቺ እራሡ ለራሥሽ አመቸችተሽነው ሥለዚ የምታወሪውን አታውቂውም

  • @user-ln4vq6is3y
    @user-ln4vq6is3y 2 года назад

    Lesew belesh fikershen metewsh telek tefat new gen wed wala memeles aychalem ulum sew yatefal gen betam tefategna nesh

  • @user-dc8lb4qv9l
    @user-dc8lb4qv9l 2 года назад

    ምን አይነቱዋ አሰዳቢ ያልተቀጣሽ ነሽ ድግነትሽን ታውሪይስለሽ እንደ መልካም ስራ አዑዙቢሏህ ዝሙት ስትሰሪ ከርመሽ አሏህ ይሳምህሽ

  • @biniboss577
    @biniboss577 Год назад

    ግልፅ ስለነበረች በጣምተምሬበታለው

  • @zoomfamilyethiopia3049
    @zoomfamilyethiopia3049 2 года назад

    ምን ዓይነት ደናዝ ነች ንግግሮችዋ የስጠላል

  • @user-jm8dr4rw6d
    @user-jm8dr4rw6d 3 года назад +1

    እሼ እንክዋን ደህና መጣክ❤❤❤

  • @user-du1zz6ir5o
    @user-du1zz6ir5o 3 года назад

    በስም ሙስሊም በተግባር 00000 % አኡዙ ቢላህ አረ ምን አይነት ወቅት ደረስን ያጀምአ ሆሆሆሆሆ

  • @Greennature2667
    @Greennature2667 3 года назад +2

    የአዞ እንባ ያስጠላል

  • @raheliyntalejiraheliyalahe5610
    @raheliyntalejiraheliyalahe5610 3 года назад

    Lachim melkamun hulu yigatemshi yeninat betam asazeshign

  • @user-uz7kb3hb3w
    @user-uz7kb3hb3w 3 года назад +1

    ዛሬ አደኛነኝ አሹየ ፕሮግራሞችህ
    አስተማሪወች ናቸው በርታልን
    ማነውእደኔ የአሹን ብሮግራም የሚወድ

  • @atesedreda7556
    @atesedreda7556 3 года назад

    Selam eshy feth le wolo hezb