የወንጂ እና አካባቢው ሕዝብ በጥምቀት አደባባይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 окт 2024
  • የወንጂ እና አካባቢው ሕዝብ በጥምቀት አደባባይ
    በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
    ቅንብር:- e-BZ Solutions
    March 2021 - Wenji - Ethiopia

Комментарии • 302

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 года назад +48

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆሙ የሰላም የጤና የፍቅር ይሁንልን! አሜን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 3 года назад +17

    🌹❤️ኦርቶዶክስ ልዬ ናት🌹❤️ አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን🙏

  • @ሻዕቢያ
    @ሻዕቢያ 3 года назад +8

    ዶክተር ዘበነ የኔ ጌታ አንተ ማስተማርህን እንዳታቆም እኔን እልም ካለ የጥፋት ጎዳና የመለስከኝ አባቴ ነህ እጅግ በጣም እወድሃለሁ ከ እድሜዬ ላይ 5 አመት ላንተ ሰጥቼሃለሁ

  • @zedzwachecha3879
    @zedzwachecha3879 3 года назад +14

    "እግዚአብሔር ጺዮንን መርጧታልና
    ማደርያውም ትሆን ዘንድ ወዷታልና
    ይህቺ ለዘላለም ማደሪያዬ ናት"❤❤❤የጌታዬ የመድኀኒቴ የእየሱስ ክርስቶስ እናቱ ድንግል ማርያም ሆይ አመሰግንሽ ዘንድ ምክንያቴ ብዙ ነው🙏

    • @sebeleyameme8336
      @sebeleyameme8336 3 года назад

      መምህር ሆይ እድሜና ጤናን ይስጥልን ቃለሕይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን

  • @warkamedia
    @warkamedia 3 года назад +8

    ሀገሬን ወንጂን እና ህዝበ ክርስቲያንን ጭምር ስላለው ደስታዬ ወደር የለውም አባታችን መምህር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ረጅም ብቻ እረጅም እድሜ ይስጥልን

    • @emebetkebede3168
      @emebetkebede3168 3 года назад

      መ/ር ለዚች ፈተና ለበዛባት ኦርቶደክስ መንፈስቅዱስን ሞልቶ በጎቹን እንዲሰበስቡ የተላኩልን እድሜና ጤና ይስጠዎ
      /

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +1

    በመምህር ዶ/ር ዘበነ ትምህርታቸው በጣም ደስይላል ረጅም እድሜ ይስጣቸው

  • @wegenkebede1268
    @wegenkebede1268 3 года назад +2

    መምህሬ ወንጌል የጠማውን ከቤተክርስቲያን እየራቀ ያለውን የወንጂን ሕዝብ ስላስተማሩን እግዚአብሔር የሕይወትን ቃል ያሰማልን

  • @ሐገሬሰላምሽንያብዛው
    @ሐገሬሰላምሽንያብዛው 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዳት ያለ ድንቅ ትምህርት ነው መምህሬ እግዚአብሔር እድማውን ፀጋውን ያብዛሎት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 3 года назад +1

    አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ አለኝ ወንጂ የቤተሰቦቼ ሰፈር ነው መናፍቆች ወረውናል ወንጂ እደዚህ እሄውሉ የተዋህዶ ልጆች ስላየሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @radwanjaber9507
    @radwanjaber9507 2 года назад

    በእውነት እንደ አንተ ምን አለ ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ውበቴ ጤናዬ ሀብቴ ሰላሜ ነሽ ለዘላለም ትኑርልን እግዚአብሔር እባቴን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @boyaYoutube-x2c
    @boyaYoutube-x2c 3 года назад +1

    ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ልዬ ናት ለዘላለም ትኑር ልጆቹን እግዛብሔር አምላክ ይጠብቅ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dubaidubai350
    @dubaidubai350 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።።መምህር D/R ዘበነ ሌላ ቃለ የለኝም ረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይሁንሎት ።🙏🙏🙏🤲

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 2 года назад

    የማቱ ሳላን እድሜ ይስጠወት እግዚአብሔር እቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እስከ ቤተስበወ አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አምላክ ቅዱሳን የሊድያን ልብ የከፈተ የእኛንም ልብና ልቦናችን ይከፈትልን

  • @martayoutube24
    @martayoutube24 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልንመምህራችን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን

  • @samriii16_i45
    @samriii16_i45 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛሎት እድሜ ጤና ይስጥልኝ፡፡ ከዚህ በላይ ትምህርት የለም ፡፡መናፍቃን የሆናችሁ ለመመለስም ከዚህ በላይ የመለኮት ትምህርት ከማንም አታገኙም፡፡ በመምህር ዘነበ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ራሱ ነው፡፡ ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው፡፡ ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 2 года назад

    እሰይ እሰይ አባታችን አስተማሪያችን የእኛ የወንጌል ጀግና። ኦርቶዶክስ ያደረገን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @molumulo570
    @molumulo570 3 года назад

    የእኛ ትሑት አባታችን እርሱዋን የሚገልጽ ቃል የለኝም እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጠልን ሙሉ ቀን ስሰማዋት በዉል እንኳን አትጠገቡም

  • @ሜላትሜላትበለጠ
    @ሜላትሜላትበለጠ 3 года назад

    አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 3 года назад

    የኦርቶዶክስ ልዩ ናት የእምዬ የተዋህዶ ልዩ ናት የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን
    ፀጋዉን ታብዝልን እኛም በእምነታችን ፀተን እንድንኖር ልዑል እግዚአብሔር ያረዳን አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን ሺአመት ይኑሩልን

  • @emuyateketel5068
    @emuyateketel5068 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት እንደርሶ ያሉትን መምህራን ያብዛልን እርሶ ለኢትዮጵያ ያስፈልጓታል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አምላከ እስራኤል ያበርታልን ♥♥♥

  • @አለምእናፍቅርYouTube
    @አለምእናፍቅርYouTube 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን የወንጂ ሸዋ ልጂ ነኝ ወንጂ አገናት ናት እግዚአብሔር ከፈቀደ ኪዳን ምህረት ይመጣሉ መምህር እግዚአብሔር ይፍቀድ

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🙏⛪️🙏❤✝️❤

  • @ወንድሜአለኝታዬነህ
    @ወንድሜአለኝታዬነህ 3 года назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን መመህር

  • @birike4731
    @birike4731 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድር

  • @selamawitnegash6829
    @selamawitnegash6829 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ችሩ አምላካችን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 года назад

    *አቤት መታደል ነው በረከታቹሁ ይድረሰን። መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለኛም ማስተዋልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን ለአገራችን ለህዝባችንን ከዚህ ፈተና ሁሉ ያውጣን አቤቱ ከገባንበት ፈተና በምህረቱ ያድንን አቤት ለገዳዩች ልቦና ይስጥልን*

  • @saramahmad5445
    @saramahmad5445 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የቀባ አምላክ ብሀኑን እንድናይ የምትመራን እግዚአብሔር በእድሜና በፀጋ ያኑርልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን በእድሜ ፀጋ ይጠብቅልን

  • @tsehaiyeshanew3640
    @tsehaiyeshanew3640 3 года назад

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሙሉ ጤንነትን ከረጅም እድሜ ጋር ያጎናፅፍልን

  • @debresina3685
    @debresina3685 3 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፡በውነት በእድሜና በጸጋ ያኑርልን እግዚኣብሄር
    እውነት ሃይማኖታችን እንድንማር !!"

  • @masreshabayeh7616
    @masreshabayeh7616 3 года назад +3

    መምህር ብቻ የማቱሳላምን እድሜ ይስጥልን ማንም እንደርስወ በየቀኑ ወንጌልን ሚመግብ ከርስወ ውጭ የለም ቃላት ያጥረኒያል ለርስወ

  • @aynadisamsalu4906
    @aynadisamsalu4906 3 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን እንደ ናተ አይነት መምህራን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kidustamrat6963
    @kidustamrat6963 3 года назад +6

    በእለቱ የሰማሁት ብዙ ትምህርት ከልቤ ተደስቻለው በደረሱበት ሁሉም ፈጣሪ ይጠብቆት

  • @danielmamu10
    @danielmamu10 2 года назад

    መምህሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን
    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ተሰምቶም የማጠገብ እግዚኣብሔር ወለታቸውን ይክፈላቸው

  • @ማርያምእናቴእወድሻለሁ

    መምህራችን በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ሲያስተምሩ በምሳሌ ነው እንዴት እደምገባን በማርያም እድሜ ይስጦት ከቃል በላይ ኖት ሁሌም እደዝ ይለቀቅልን ትምህርቱ ደሞ ደስ እደምል ሳልጠግብ ነው ትምህርቱ የሚያልቀው

  • @genetmessey2038
    @genetmessey2038 3 года назад +1

    ምህራችን ቃለ ህይወትን ያውርስልን ።እድሜ ዘመኖን ሁሉ እግዚአብሔር አምላካችን ይበርክልዎ በጣም ድንቅ ትመህርት የማይጠገብ ሁለት ሰአት ሙሉ እንደዚህ ባለ ሀይል ማስተማር አውነት በእግዚአብሔር የሚሠጥ ፀጋ ነው

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 3 года назад

    አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹
    በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mercimy4486
    @mercimy4486 3 года назад

    መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኦክቶዶክስ ሐይማኖቴ ልዩ ነሽ ♥♥♥

  • @selammitiku9100
    @selammitiku9100 3 года назад

    መምህራችን ቅለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክ እረ ወደኛም አካባቢ ይምጡና እባኮት ይህን የማይጠገብ ትምህርቶትን ያተምሩን ቃሊቲ ገብርኤል

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 3 года назад

    መምህራችን እግዚኣብሄር ጸጋውን ያብዛለወት

  • @deberitudubai8143
    @deberitudubai8143 3 года назад

    አባቴ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ስወድክ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @birshabirsho7315
    @birshabirsho7315 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ጤና ይስጦት
    እግዚአብሄር ይጠብቆት
    መላአክት በክንፎቻቸው ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቆት

  • @hayata8123
    @hayata8123 3 года назад

    መምህራችን ህድሜ ከጤና ይስጥህ ቃለህይወት ያሰማህ ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ለመምሕራችን ቃለሒዎትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 30 60 100 ያማረ ፍሬ የምናፈራ ያድርገን 🌾🤲❤🥀🤲

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በፀጋ በጤና ይጠብቅልን በጸሎት አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt 2 года назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናዎን ይስጦ

  • @DanCaller123
    @DanCaller123 3 года назад +5

    Kale hiwote yasemalin 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @angelonocilla6455
    @angelonocilla6455 3 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ የአገልግሎት ዘመን ህን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ይስጥህ ተባረክ

  • @alambekallah7541
    @alambekallah7541 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወሃት ያሰማልን አባታችን እኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አሜን 🤲🤲✝️✝️✝️

  • @በሊመሳቅነውአመሌየተዋህዶ

    ማነው እንደኔ የአጋንት መፈታተኛ የሆነ መፅሀፍ ቅዱስ ሲያነብ በተቀመጠበት እንቅልፍ የሚጥለው በዝሙት የረከሰ የእግዚአብሄርን ቃል ለመጠየቅ ለማወቅ እንጅ መተግበር ያልቻለው ምግባር የጎደለው ግን ከልቡ ሲፀፀት ሲያነባ ፆለቱ ተሰምቶለት የሚፅናና ለመፀለይ የሰነፈስ ማነው
    ካለችሁ እግዚአብሄር ይድረስልን ከሌላችሁ ሁሌም በዚህ አይነት ሂወት አትኑሩ እኔስ ታምሜያለሁ በፆለታችሁ አስቡኝ ስደተኛው ወለተ ሚካኤል 😭😭

  • @tigikiros1034
    @tigikiros1034 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራቾን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን ለመምህራችን እረጅም እድሜ እና ጤና ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kebedehabtegabriel936
    @kebedehabtegabriel936 3 года назад +1

    የመጽሐፍ ወቅዱስ ትምህርት ከነምሳሌ በመሆኑ ጥሩ ነው እግዝዚአብሔር ይመስገን።

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 3 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖ ይባርክ

  • @dathforabiy
    @dathforabiy 3 года назад +37

    የሚያስተምሩት ትምሕርት ወደየትም ዝንፍ ያላለ ከጥጥ የነፃ በፍቅር የተሽሞነሞነ ልብ የሚነካ የተዋጣለት ውብ የተዋህዶ ቅልብጭ ያለ ትምሕርት ነው ። እግዜር ሀሳብዎን ያሳካልዎ።መተኪያ የሌሎት ውድ ተናፋቂ መምሕራችን እግዜር በሄዱበት ያጅብዎት።

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 3 года назад +1

      Yene Abat Egziabher Amlak Edme ena Tena yestilin kene ke Ateyegnaw Edeme keneso yistot ❤❤🙏🙏kalehiwot yasemalen yemedenk ye wengel mestir sela negarun Enemsegenaln be Ewunet.

    • @gunnarramon6224
      @gunnarramon6224 3 года назад

      you probably dont care but does any of you know a tool to get back into an Instagram account?
      I somehow forgot my account password. I would appreciate any assistance you can give me.

  • @lebanon5320
    @lebanon5320 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እድሜና ጤና ይሥጥልን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 года назад

    እንኳን ሰላም መጡ መምህር 💟💖💖💖💖💟💟💟💟💟💓💓❤️❤️✝️✝️✝️💛💚❤️

  • @ህያብህያብ-ቘ2ጠ
    @ህያብህያብ-ቘ2ጠ 3 года назад

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን።

  • @ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ

    እግዛብሔር እድሜ ጤና ይስጠዎት ዘርህ ይባረክ

  • @egziabherhulunchaynew9936
    @egziabherhulunchaynew9936 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ስለሑሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገንንን ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችንን!!!

  • @Setna1312
    @Setna1312 3 года назад

    አሜን አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን።

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf 3 года назад +7

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን

  • @diribewake2811
    @diribewake2811 3 года назад +1

    Amen ( 3 ) kalehiwot yasemalen mamihirachen

  • @comceil5329
    @comceil5329 3 года назад

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን

  • @yashiymaryam4533
    @yashiymaryam4533 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @tigestdema9973
    @tigestdema9973 3 года назад

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ወለተእግዚ
    @ወለተእግዚ 3 года назад

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር ልቦናችን ይክፈትልን

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ 3 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 3 года назад +10

    Bertu, good job we are behind you.

  • @woseneyeyis12
    @woseneyeyis12 3 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክ ፀጋውን ያብዛሎት አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 3 года назад

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እውነት እውቀታችንን እንማራለን እንማራለን በውስጣችን ምንም የለም እግዚአብሔር ልቦናችንን እሊናችንን ይክፈትልን ሁሉም ደብር በእንደዚህ አይነት መልኩ ቢያስተምት የትምህርት ስልቱን ቢቀይር ባይ ነኝ መምህር እድሜ ከጤና ያድልልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 3 года назад +7

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @mfiseha1
    @mfiseha1 3 года назад +3

    ኣሜን " ኦርቶዶክስ ልዩ ናት"

  • @azebquanis6320
    @azebquanis6320 3 года назад

    ክብር ምስጋና ለእግዚአብሄር ይድረሰው አሜን3 አባታችን ጤናወትን እድሜወትን ሰላመወትን ፀጋወትን ይስጥልን ለዘላለም ልኡል እግዚአብሄር አሜን3

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም በጣም በጣም ልብ የሚያርስ ትምህርት ነው 🙏💚

  • @msraklove3006
    @msraklove3006 3 года назад

    አመሰግናለሁ መምህራችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልዎ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 3 года назад +9

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤✝️👏

  • @ftnn6465
    @ftnn6465 3 года назад

    መምሕራችን ፀገውን ያብዛልዎት

  • @eduedom8403
    @eduedom8403 3 года назад +1

    እንቁ መምህራችን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ በጤና አብዝቶ ይስጥልን ለሰማነውም የልድያን ልብ የከፈተ የኛንም ልብ ይክፈትልን አሜን ሃገራችንን ሰላም ፍቅር አድነትን ይስጥልን አሜን አሜን🙏

  • @salme4126
    @salme4126 3 года назад

    ፀጋው ያብዛልን መምህራችን

  • @yosefyilma258
    @yosefyilma258 3 года назад +8

    መምህር እንኳን በሰለም መጡልን መልካም ቆይታ ከመምህር ጋር

  • @fg6555
    @fg6555 3 года назад

    ፈጥሮ የማጥለን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን የቸርነት በለቤት ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን የእናቱ ስም ይክበር ይመስገን አሜን💚💛❤🌾 ተመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን ክርስቶስ ሆኖ ክርስቲያን ያደረገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @getachewgudero860
    @getachewgudero860 3 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @bietukan877
    @bietukan877 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @Henoka369
    @Henoka369 3 года назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    እንኩን በሰላም መጡልን
    ሰላም እድሩልኝ ወገኖቸ ነገ ነው እምሰማው

    • @tadushocha7389
      @tadushocha7389 3 года назад

      Amen Amen Amen kal hywat Yasemalen Enamsgenalen Abtachen Erjim Edman Tena Abuzto Ysetelen Abatachan

  • @gtermenalclub4893
    @gtermenalclub4893 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @liltya3613
    @liltya3613 3 года назад

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትያስማልን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @workieaduna4840
    @workieaduna4840 3 года назад

    Amen Amen Amen kale hewot yesamalen memher E/r yetabkot

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 3 года назад

    መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ሰላም ሁን ያብዛልኝ

  • @helenhala1631
    @helenhala1631 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አባታችን

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 3 года назад

    አሜን አሜን አሜንንን
    ቃለ ህይወት ያስምልን
    መምህርችን

  • @mariammariam2738
    @mariammariam2738 3 года назад

    መምህራችን ቃለህይውት ያሰማልን

  • @yergeduasefa7236
    @yergeduasefa7236 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምራችን

  • @emoshetdegf6665
    @emoshetdegf6665 3 года назад

    Amen.Amen.Amen kalehwot yasemalin memehr segawn.yabezal ❤❤❤🤲🙏🙏🙏Egizabehr yebareku ot

  • @kokobteferi5168
    @kokobteferi5168 3 года назад

    እውነት ነው አባቴ ኦርቶዶክስ ልዩ ነች የኛ እየሱስ ብቻውን አይደለም እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @genet6181
    @genet6181 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት

  • @ngstadane4226
    @ngstadane4226 3 года назад +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜናጤና ያድልልን

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ

    የኛ እንቁ መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫

  • @debremitiku8290
    @debremitiku8290 3 года назад

    ምህር ቃለ ሒዉት ያሰሰማልን አሜን!!!!!!