አስደንጋጩ የሀገራችን ምስጢር
HTML-код
- Опубликовано: 13 сен 2024
- 👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ
gofund.me/a19c...
CASHAPP AND ZAIL 7028303515
AWASH BANK 01320851954200
birhan bank 1000637390964
በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228
OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
#Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God .
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m.facebook.com...
FOLLOW ME
...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries
አይዞህ ስዮሜ እታፍርም እኛም እየፀለይን ነው እግዚአብሄር ካንተ ጋር ነው ዘመንህ ይባረክ።
ኢትዮጵያ ሁሌ መወገን ያለባት ከእግዚአብሔር ጋር ነው አሁንም መሪ ባይታዘዝ እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ ይገልብጠዋል 🙏🙏🙏❤
በትክክል እግዚአብሔርን የሚያስቆጣ ድርጊት ጋር ሚተባበር ከሆነ እግዚአብሔር ለህዝ ይራራል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ😢❤❤🙏
ዶክተር በጣም ነው እምገረምብህ ባንተ ልክ ለዚህ ትውልድ የሚደክም ሰው አላውቅም። ጌታ ልፋትህን አይቶ ብዙ ፍሬ እነሰዲሰጥህ ፀሎቴ ነው ተባረክ እግዚአብሔር ያስፋህ። የሰይጣን ሀሳብም የደቀቀ ይሁን። እምነታችንን ባህላችንን ሊነጥቀን ክርስቶስን ሊያደበዝዝብን የተነሳ ሁሉ ዝክሩ እንደአማሌቅ የጠፋ ይሁን አሜን።
ሀቅ ማንም ሊክደዝ አይችልም እኔ ኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ግን እንደ ዶ/ር አይነት ስለ አገሩ እና ትውልዱ የሚያስብ የለም ሁሌ እውነቱን በሚድያ ሲያጋልጡ ማንንም ሳያፍሩ ሳይፈሩ ከነማስረጃ እያጋለጡ እና እግዚአብሔር ያክብረው
Amen zekeru le zelalem yetefa...
ስለ ትውልድ ሁላችንም እንጩህ እግዝአብሔር ይረዳናል
ይህን ፊርማችንን በተግባር በሰላማዊ ተቃውሞ እናስፈፅመው
GOD bless both of you
Let keep praying more .
God bless you
ThNk you dr.
Dr. May God bless you more and more ❤
ዶ/ር እግዚያብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በልጁ በኢየሱስ ደም ይሸፍንህ
ጌታ ሆይ እናት አገሬን ከዚ ጸያፍ እርኩሰት ጠብቅልን አደራ ላንተ ሰጥተናል እምዬ ኢትዮጵያን🙏🙏🙏🙏🙏
ጳስተር ሀገረን ለማዳን እያደረጋችሁ ያለወን ጥረት ጌታ ይይላችሁ በጣም ነው ምንወዳችሁ እኛም በፀሎታችን እናግዛችአለሁኝ
ዶክተር: በብዙ: ተባረክ: እዉነት: ትልቅ: ነገር: ነዉ: ያሰተላለፍከዉ: ተባረክ:
እግዚአብሔር በምድራችን ላይ የታቀደብንን ክፉ ምክር ሁሉ ያፍርስልን።
ወንድሞቻችን. እናንተም ተባረኩልን ብድራታችሁን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ።
Aniy የሚባል እርኩሥ ማስወገድ ብቸኛ መዳኛችን ነው
የዘድሮ በወንጌል የሚያምን ሰዉ ጸሎት ተወ እናም ይሄ ምአት መጣብን መብትሄዉ ፀሎት ፀሎት ፀሎት ብቻ ነዉ ፓሰተር ካስዬ የእንቁራሪቷ ምሳሌ ተመችቶኛል ቅዱሳን በፀሎት እንበርታ❤❤❤❤
Dear brother Dr. Seyoum may God bless you abundantly, you did at most what you had to do. We all have to pray to discharge our responsibility in the face of God's word 🙏
ዶር ስዩም በዘመናት ሁሉ ትውልድ ያከብርሃል ፤ ከእግዚአብሔር የተሰጠህን እንደ ክርስቲያንም አገልግለሃል እያገለገልክም ነው። የሀገር ባለውለታ ነህ። ጌታ ይባርክህ ክፉ አያግኝህ ፤ በመውጣት በመግባትህ ሁሉ የእግዚአብሔር ሞገስ ባንተ ላይ ይሁን።
Dr please let's take action against this evils mission
God is with us when we stand with the truth . Let the Lord Jesus bless and protect our lovely Ethiopia . Let the leaders and the parlament members give priority to God's commandments than the evils powers material helps . Stop selling people to evils!!!!.
እኔም እናት ነኝ እጅግ አሞኛል ዶክተር ጌታ ይባርክህ
Dr Seyoum God’s General!! Blessings
ህዝብኮ ትርጉሙን አያውቅም ይሁን እንጂ ኢትዮጵያ ንቁ ሕዝብ ስላላት አምላኬን አመሰገንኩ እንግዲህ ስለ አምላክነቱ ለአገሬ ይሟገትልን
ዶክተር ስዩም እግዚአብሔር ዋጋህን አይጥልም በርታ አንተንና ቤትህን ጌታ ይጠብቅልን
God bless u Dr seyoum
Dr .. God bless you 🙏🙏
ዶ/ር ታበረክ ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይብዛልክ❤❤❤
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD DOCTOR SIYOUM ANTONIYOS AND HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR KASSAHUN LEMMA.
Dr አንተን በተለይየ ጊዜ ለኢትዮጵያ ግድ ብሎህ ስትናገር ተቆውሞ ስታቀርብ ስምቻለው እንደአንድ ኢትዮጵያዊ ከልብ የእውነት ከልብ ላመስግኖህ እወዳለው ጌታ እየሱሰ ዘመንህን ይባርክ ዘር ትውልድህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏💐💐💐🙌🙌🙌🙌
Thank you both! This is a big favor for the country and for the next generation.
ዶ/ር ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይብዛል ይህ ክፉ መርዝ ነው የመርዝነቱ ጥልቅ እያባበለ የሚገድል ነው ዶ/ር ይህ መልዕክት የማንቅያ ደውል እንደሆነ አምናለው ስለዚህ እንደ ወጣት በግሌ በእንደ ቤተ ክርስቲያን እንደ አገር ኢትዮጵያ ሕዝብ እና እንደ ባለ ስልጣን ልንነቃ ይገባል በእውነት ይህን የማንቂያ ደውል ካልሰማን መርዙ እዳያስለቅሰን ስጋቴ ነው በረከት አመጣለው ብለን አስበን የጠለቀ ድህነት አናምጣ እናንተ እግዚአብሔር ቦታ የሰጣቹ ሰዎች ጥንቃቄ አድርጉ የኢትዮጵያ በረከት ያለው በእግዚአብሔር እጅ ነው ።
ጌታ እግዚአብሔር እርሱ ሚጸየፈውን እኛም እንጸየፈዋለን ኢትዮጵያ ደግሞ የቅድስናና እግዚአብሔርን የምትፈራ የፍቅር ሀገር ናት አሁን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው አመጻን ከአመጻ የመጨረሻ ጸያፍ የሆነ እንቃወማለን
ጌታ ይባርክህ ዶክተር
ዶክተር እግዛቤር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ🎉🎉🎉🎉
Geta yibarkachu
Well come ❤❤❤
ጌታ ሆይ ስልጣን ላይ ያሉትን ወንድና ሴት ፍጥረቶችህን ከጥፋት መንገድ መልሳቸው ለኛም በቤትህ ላለነው ልብ ስጠን አደራ አባት ሆይ ይህ በፀሎት ሳይሆን በተግባር መቃወም አለብን ጌታ ሆይ እርዳን ኢትዮጲያን ብቻ ሳይሆን በምድር ላሉ ሰዎች ሁሉ😢😢😢😢😢
እናንተ ምድር ከርሳሞች አቋም መውሰድ ያለባችሁ ተቀምጣችሁ የምትስማሙ እናተእንጅ እስር ቤት አትገቡም እምቢ ካላችሁ አላችሁ ነው ፓርላማ ምን አገባው
@@Sewbigegn ፓርላማ ባፀደቀው ነውእየተኖረ ባልልም ህዝበ ሚያልቀው ይህም ንሮ ከሆነም እየተኖረ ያለው ይሰበሰባሉ ሚቃወም የለም ሁሉምእጅ ያወጣል ይበተናሉ ባንዽ ነገር አምናለሁ እግዚአብሄርይምራል ደሞም ይራራል ጠምዝዞ ሃሳብ ያስቀይራል መፀለይ መቃወም ይህ ነው መልሱ
@@jerryaboye7200 ምንም እንኳን ወንዱንና ሴቱን መለየት በማይቻልበት ሀገር ብትሆንም ማንነትክን ባለህ ውሰደው ለጥያቄህ ህዝቡ ለምን እንደዚህ እንደሆነ ባሁኑ ጊዜ የሰው ልጅ ምንድነው ብለን መልስ ለመስጠት አይምሯችን Hippocampus የሚሰራ ከሆነ መመርመር ግድ ይለናል እንዲሁ አይምሯችን ምንም ሳያውቅ ጀምረው ወላጆች የወረሱንን አንግበን የኛ የመጨረሻ የእውቀት ምእራፍ ነው ያደረግነው ለዚህ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ህንድ ሳኡዲ ቻይና ብትወለዱ እግዜር የምትሉትን ታውቁት ነበር መልሱ አናውቅም ነበር ከሆን እናንተ የምታምኑት ነገር ሁሉ ምንም ሳታውቁ እየስማችሁ ላደጋችሁበት ነው የምትንጣጡት።
ማስተዋ
1፣ እየሱስ ሲወለድ የነበረው ያገሪቱ ህግ ምን ነበር? መልሱ ከጋብቻ በፊት ልጅ ቢወለድ
@@jerryaboye7200
ድምፃችሁ ትርጉም የሌለው ጩኸት ነው እየሱስ ለመሆኑ ነጭ ነው ለምን በህፃንነቱ የት ሄደ በሰላሳ አመቱ ያን ያህል ጢም ከየት አመጣ በዛን ጊዜ ጺም መላጫ ስላልነበረ እንጅ ሌላ አይደለም ሀቁ እግዚአብሄር የሌላ ሰው አትመኝ ካለ ዮሴፍ ሊያገባ የሚወዳትን ማሪያምን በምንም መልኩ የሰው ሀብት እጮኛ ጋር አርገዘች ማለት adultery ሽርሙጥና አይደለም እንዴ ሌላ ሴት አይፈልግም ነበር?
እውነቱ ዮሴፍ ሳያገባ ግንኙነት አርጎ በማርገዟ በድንጋይ ተውግሮ የሞት ፍርድ ከሚፈፀም ለማዳን ተብሎ የተደረገ ትያትር ሲሆን ከዛ በፊት በ Zeus God ዘነበረበት ዘመን ወንድ ልጅ ከወለደ ምግቡ ንበር የሚሆነው እንደ ባህል ሆኖ ትንሽ ካደገ አባቱን መግደል ስለነበር የወለደችውን ሌላ ቦታ ደብቃ የወለድኩት ድንጋይ ነው ያለችው ሌላም ግንኙነት ሳላደርግ አረገዝኩ ብላ የወለደችው ታሪክም አለ ታዲያ የክርስቶስ መወለድ የዮሴፍ ዲቃላ ነው ለምሳሌ በቀላሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያህል አይምሮው እንደተግማማ አዋቂ መሳይ በክት ቁራሪቷ አለ ከውሀ ውስፍጥ ደህና መስሏት እያለች ውሀው ቀስ እያለ ሲሞቅ ሲሞቅ በዛው ቅቅል ብላ እንደሞተችው ብሎ ምሳሌ ሲሰጥ ምን ያህል አስተውይ አይምሮ አለው የሚያሰኝ ምናልባት እንደ አብይ ሉጢ ይሆናል ምክንያቱም ሉጢ ሲሆኑ ማሰቢያቸውን ሁሉ ነው የሚያጡት እንቺም እንደዛ ትሆኛለሽ ያሳዝናል ሰለዚህ ባጠቃላይ ሀይማኖት ችግር የወለደው እንጅ እውነት ቢሆን ሁለት ሚሊዮን እድሜ በፊት የንበረችው ሉሲ ሰው ነች ካልን የዛሬ ስድስት ሺህ አመት ልበለውን የት ነበረ ያን ያህል ዘመን ችግር እልነበረም ማለት ነው
Dr. you are blessed ❤❤❤❤❤
Blessed both
🙏🙏🙏❤❤
Enamsgenaln
ግጥም አርገን ፈርመናል🤚🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫
እግዚአብሔር አለ ሃሳባችሁ አይሳካም!!!
እባክህን ውድ ዶ/ር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን እባክህን ዝምታቸው ምንድ ነው ብትጠይቅልን እኛ ግራ ገብቶናል ዝም ማለታቸው ግራ ገብቶናል 😢
እኛ ከፅድቅ ጋር መቆም አለብን መሰረታችን ጌታ ይርዳህ እደእያሡ እደካሌብ እደአበጣ ናቸው ማለት አለባቸው
❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰😍😍🙏
Parelamaw bemulu mhayem yeweshet degre yalew hulu ageretun kulkul mkemke yezewat werdu
Any truth, and God loving person or community should stand togather to voice against this agreement. ገና ደም እስከማፍስስ ሐጢአትን አልተቃወማችሁም ይላል ቃሉ። በማየታዘዙት ላይ ሊመጣ ካለዉ ቁጣ እግዚአብሔር ይጠብቀን። (ራዕይ 17)
ለመጠርጠር ብቻ የተፈቀደ ጉዳይ ለምን ሆነ?? ምንድነው የተፈረመው ወይም የሚፈረመው? የሚያስረው አሳሪው ህግ ምንድነው? ምንን ነው ? በድፍኑ ጥሪ ለምን እንዳስፈለገ አልገባኝም።
ሙስሊም ክርስቲያን ተነሱ ተነሱ ሆ በሉ እንዳይሆን ይህ የተሰማ ሁሉ በምድራችን ሆ ብለን እንውጣ ብር ካፍጫችን ይውጣ ተነሱ ተቃወሙ እኔ እቃወማለሁ
Be bete christeian selfe maderege albete ortodeks,protestante,muslim,katolik,lelame❤
Egizhaber yashenufali beritu wud yegeta lijoch
Where should I sign up. I want to put my signature. God bless you for your voice on these crucial topics
ድምጽን በተመለከተ አንድ 1000 አባላት ያሏት ቤ.ክ. ድምጽ ብትሰጥ ብዙ ድምጽ ሆና ትሰማለች ብዬ አሰባለሁ። ሌሎችም ሌሎችም ቢደመሩ ብዛቱ የተየለሌ ነው። "ክፉን በክፋትነቱ አለመቃወም ..." አለ ዶ/ር
" ዝም ማለት መስማማት ነው " በትክክል ዶ/ር ግን የሚያሳዝነው ግን ለትውልድም ሆነ ለሕዝብ የሚራራ ተዉት ከፓርላማ ከቤተክርስትያን መሪዎች አንድ ሰው ድምፅ ያሰማል ብዬ እኔ አልጠብቅም። የሚያሳዝን ዘመን ላይ ነው ያለነው😢
እኔ የምለው ወንድም ካሳሁን አሁንም የሰራህው ይንን ሾው ደግመህ ደጋግመህ ልታጤነው ይገባል! በአንድ ግለሰብ በበቂ ማስረጃ ያልተደገፈ ክፉ ሀሳብ ባለማፈር ለማቅረብ ደፍረሀል! አሁንም የተጠራ ከሆነ ለተጠራህበት ጥሪናየከበረ አገልግሎት እንድትሮጥ ወንድማዊ ምክሬን እለግስሀለሁ!
እንዲህ አይነቱንነገር እዚህ አንስቶ ማውራቱእንደመደገፍና ይባስ ማስተዋወቅ ይመስለኛል ::😢ይመስለኛል
ዶ/ር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው!!! እንዴት ነው መፈረም የምንችለው?
አረ እኛም እንድንፈርም ሊንኩን አስቀምጡልን Please!!!
ታድያ ፓላማው ይህን ካላወቀ ምንድን ነው የሚጠብቀው
ወይስ አውቀው እንዳላወቀ ሁነው ነው??
አደጋ አለው 🏴☠️🏴☠️🏴☠️
ዶክተር ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ ።መፈረም እፈልጋለሁ አድራሻ ብትሰጠኝ ።ቆሻሻ ምድረን እንዲቆሽሽ አልፈልግም ።
Would share the agreement for us?
እረ ዶክተር እኞ የት እንፈርም ሁላችንም ይመለከተናል!!!!!
ሀሌታ ግባ እና የዶ/ር ገለጻ ያደረገበት አይተህ አስተያየት መስጫ ላይ አለልህ ሊንኩ
ከዝ በፊት በአደዋ ጦርነት ትልቅ ዝናና ሞጎስ ፈጣር እንደሰጠን
አሁንም መንፈሰዊ እንድሁሐም የሞራል ክሰራ እትዮጵያን አፍርከን አይውጥም,,,,,,,
ፈጠር ይርደን እኛም የምንችለውን እፀልይ እንወጋ
በነገራችን. ላይ. የፕሮስቴታንት. መጨረሻ. ሰዶም. ነው. ኑ. ውጭ. ያሉትን. በሙሉ. ቤተእምነታቸው. በርሀ. ለይቲ. ሁሉም. በነሱ. ባንዲራ. የለበሰ. ነውይኸ ማለት. 100%
I wish if you post the link for pettion
how can i sign to support you...please help me!
Ethiopia is a land full of diverse treasures, immense richess compiled in all the regions soil.
We don't need the help of foreigners. We must dig, extract, refine the natural gaz, gold, silver, and diverse precious stones.
These foreigners focus on our land knowing the resources in our possession.
Ethiopians, you better watch out.Stand with the Lord. Keep the evil away.
If not God Himself will destroy us.
የት እንፈርም ?? Can we get the link please? Thanks
Haleneta yemil gebana ye Dr. Negeger yalebe link un eza tagegnewalh
በምን ጉዳይ ዙሪያ እያወራችሁ እንድሆነ ግልጽ አይደለም። መግቢያ ላይ በዚህ ጉዳይ ዙሪያ ከእከለ ጋር ቆይታ እናደርጋለን ተብሎ ነው ውይይት የሚጀመረው። እንደምንም ብዬ ለመረዳት ሞክረያለው፣ ነገር ግን ሌላ ግዜ እንዲህ ባይደረግ።
ዶክተር የት ነው የሚፈረመው ትክክለኛ አድራሻ ኢሜል ከሆነ ንገሩን እንድንፈርም !!!!!!
የት ላይ ነው የምንፈርመው? ሊንኩን ላኩልን
መፈረም እፈልጋለሁ አድራሻ እባካችሁ ስጡን።
የትነዉ የምንፈርመዉ እባካችሁ ሊንክ አስቀምጡልን።
ምንድን ነው. ጉዳዮ
የትነው የፍረምያው ቦታ ብቻል በየበተክረሰትያኑ ብላክ
ለምን ሊንኩን አታስቀምጡልንም
Why M’r Antonio make adviser of PM IT IS BETTER TO ETHIOPIA
The intro is weak. You. Missed good intro to elaborate or assert your topic. Don't forget our media is also silent though I font know why.
Thank you Dr.😂
ፊርማውን እንዴት ነው መፈረምም ሌሎችም እንዲፈርሙ ማድረግ የምችለው?
በኢየሱስ ስም ስራው ይፍረስ::
Where is petition form please??
ፌሪማ እንደት ነው ምናገኘው እባካችሁ
ሞት ይሻላል. እግዚአ
ያሁኑ. መንግስት. ስለ. ኸዝቡ ግደ. የለውም. እባካችሁ. ጬሁልን. ወየነ. ሀገረ. በስንት. ነገር. ነው. የምትወድቀው
የፕሮቴስታንት አስተማሪ ዬናታን አክሊሉ ወንድም ሴትም የሚባል የለም የፈለጋችሁትን መሆን ትችላልቹ እያለ ግብሮሶዶማዊነትን የሚያለማምድ ትምህርት ለወወጣቱ ሲያስተምር ከአሜን ውጪ እልትፕቃወሙትም
ስለ እውነት ዶክተር ትታገላለህ ምእራባውያን እንደሆን በዲያብሎስ እስር የተያዙ ናቸው It is okay እያሉም ነው እነርሱም ቢሆን ለዚህ ነገር የደረሱት እኛም ሃገር It is okay ማለት የለብንም It is not , no it is not እንፈልግም ልንል ይገባናል እንዳልከው ስምምነቱን መተው ነው ያለበለዚያ ከማንችለው ማጥ ውስጥ እና የዲያብሎሳዊ ስውር ስራ ውስጥ ነው የምንገባው ትክክል ነህ አንተ የዜግኔታዊ ግዴታህን እያስተላለፍክልን ነው እግዚአብሔር ሃያል ደግሞ አጋልጦ አይስጠን !!
የጨለማው መንግስት ትልቁ አላማ የሀይማኖት ተቋማትን መምታት ነው !!!
ኢትዮጵያ አቋማን ማሳወቅ ይኞርባታል የዉጪ ጫና በሃገራችን ላይ የሚደረግ ያብቃ(Nomore)ተቃዉሞአችንን እናሰማለን ናሚቢያ የምትባለዉ ሃገር ተቃዉሞዋን ወይም ይህን ነገር እንደማትቀበል በግልፅ አሳዉቃለች ኢትዮጵያስ እባካችሁ እንንቃ፡፡የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምን እያለ ነዉ ፡፡የመረጥናቸዉስ ለመቼ ነዉ፡፡የተፈረመዉ ፊርማ እንዲሰረዝ በሚል እንጠይቃለን፡፡አንስማማም አንቀበልም ፊርማዉን ይህ አቋማችን የታወቅልን፡፡
ይህ በአለ ላይ በክፋት የተንሰራፋ ክፋት በኢትዮጵያ ማየት ያፀይፋል ዛራ በመንግስት ላይ ያገኛችሁት ስህተት ይናራል እዛ ስላላችሁ እናንት ታውቃላችሁ እኔ ግን እንደ ክርስትያን ይህ የማን ስህተት ነው ከመስረቱ ሲታይ ቤተክርስቲያን በአሁኑ ግዜ እንደ ቤተክርስትያን ልትገለፅ ትችላለች ይህ ሙከራ ሲደረግ ቆይትዋል በፀሎት ወንጌል ስርጭት ክፉውን ለማስቆም ምን ሞከረች በትክክል ብትስራ ኖሮ ሀገሩም በዚህ ሁኔታ በተለያየ ችግር አታልፍም ነበር ወይ ችግሩ ይቀንስ ነበር እውነት ወንጌል መስጠት ናፈቀን ሾ ብላችሁ ሀገር መንግስት የሚያሳማ ታደርጋላችሁ አገልጋይ ላገልጋ ታማላችሁ ከዚህስ የተነሳ ቁጣም ይሆናል ቤተክርስቲያን በፖዝሽንዋ አልቆመችም እንደአለማዊ መንግስት አንማ የዩትዩብ እንጀራ ዛሬ ብዙዎችን ከእውነት አርቅዋል እስቲ እንበርከክ እግዚአብሔር ታሪክ ባይስራ አሁንም በእግዚአብሔር ቀላል ነው በንስሀ እንውደቅ ቦታችንን እንያዝ እግዚአብሔር እኮ የነገስታት ንጉስ ነው ፀልዬ ቃሉን ስበኩ
Endet newe sign mareg mchalew???
እንዴት ነው መፈረም የሚቻለው ? link askemtu yalachu
የስምምነቱ ርዕስ ምን የሚል ነው?
part one tmelktut
የመጀመሪያውን ክፍል መልከት ተመልከት
'' የመጀመርያዋ ቤተክርስቲያን ቤተሰብ ነው '' Wrong !!!
ሰላም ፓስተር ይሄ ኮኮብ የዳዊት ነዉ እጂ የ666 አይደለም የነሱ ይሄ ⭐️ነዉ አስተካክለዉ
Please be honest the Religest lifer supported Tirhas Gonadider
የምታወራው ፈፅሞ ሊገባኝ አይችልም።ከመቼው ወደ ፓለቲካው አለም ዞር አልክ?
ለመሆኑ ስንት ዶላር ነው የምታገኘው?
የምትሉትን በሙሉ ፈፅሞ አላምንም።
ደግሞ ብለህ ብለህ ወደ እስራኤላውያን ዞርክ አርፈህ ተቀመጥ
😅please talk in the same seriousnees with your church about the poor around the church. Tell them they must be accountable to leave anyone infront of all the Orthodox churches to look for a daily food.
The goverment is trying its best by opening food centers at lange. Let see you better take step for the hungry!!!! You try to go for what is byond your capacity or a thing that need priorities. Which one first?????😅
you are wrong the church of Ethiopia blessed the wor against Tigray be honest
now it come to you now you want to beg sorry.
God will ask you please be honesty what did you do when suffered by every .one you and your wife can you please tell me what you said😊
All you do here seems to be due to racial based political motivation rather. Please stop this and preach pure Gospel. Remember someday you will stand before the Lord who will read your heart and mind.
ውሸት ዋጋ ያስከፍላል ፓስተር ካሳሁን ትከፍላለህ
Wow ewnetun lemin atnegrenem ewnetegna kehonkm fake account akum
Minu nw wushetu
Be specific and tell us which part is not true if you have a gut. I bet you don’t have anything to say. If you’re supporter come out from the closet and be it and let’s hear your part of story 🤔