በእምባ የታጀበው ሸሀዳ አላህ አክበር ሰለመች 29 December 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 87

  • @faffafi4670
    @faffafi4670 27 дней назад +17

    ዉዷ የአኬራ እህቴ አላህ ለሚመርጣቸዉ ብቻ የሚሰጠዉን ዲነል ኢስላም ለሰጠሽ ክብርና ልእልና ይገባዉ እንኳን ደና መጣሽ አለሀምዱሊላህ

  • @abduababulgu4643
    @abduababulgu4643 26 дней назад +9

    ለአላህ ሱ-ወ ምስጋና የተገባው ይሁን፣ ያ እርሱ ከጭለማ ወደ እውነተኛ ብርሃን ላመጣሽ፣ ላንቺም ለኛም በእምነታችን ላይ ፅናቱን ይስጠን!!

  • @JaferShumi
    @JaferShumi 24 дня назад +6

    የኔውድ አላህ ያፅናሽ አላህ ትክክለኛውን መንገድ መርቶሻል እና ደስ ብሎኛል ማሻአላህ አላህ ውክበር😂😂😂

  • @Rahmaram-r6z
    @Rahmaram-r6z 26 дней назад +9

    አሏሁ አክበር🌹አሏሁ አክበር🌹አሏሁ አክበር🌹ማሻአሏህ ተባረከረህማን እኳን ደህና መጣሽ እህቴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @OumerSeid-b8m
    @OumerSeid-b8m 28 дней назад +17

    እናት ስከታተልሽ ቆይቻለሀ እነኳን ወደ ተፈጥሮዊ ሀይማኖት አላህ ቀጥተኛው መንገድ መራሽ መጨሻሽ በእስምና ላይ እንደሆን እመኝልሻለሁ

  • @GgGg-g1l5h
    @GgGg-g1l5h 26 дней назад +6

    የኔ ውድ እንኳን ወደተፈጠርሽበት አላማ በሰለም መጣሽ አላህ ያጽናሽ🤲❤❤❤❤❤❤

  • @samsuga2053
    @samsuga2053 27 дней назад +8

    መሻአለህ ተበረክ አለህ አለህ ይጨምርልሽ ያፅናሽ

  • @Mrmr-u8d
    @Mrmr-u8d 23 дня назад +3

    ማሻአላህ አላህበዲንሽላይ ያፅናሽ እኛንምአላህያፅናን ያረብበእዝነትህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @MahamedabayMengesha
    @MahamedabayMengesha 25 дней назад +3

    ማሻ አላህ እህታችን አላህ ፅናትን ላችም ለኛም ይስጠን እህታችን

  • @sirajsirajsirajmohammed1634
    @sirajsirajsirajmohammed1634 24 дня назад +3

    አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አሏሁአክበር አሏሁአክበር እህቴ አሏህ ያጠክርሽ

  • @zinet3501
    @zinet3501 26 дней назад +3

    ❤እህታችን❤እንኳዋን ወደተፈጥሮ እምነትሽ ተመለሽ አላህ እውቱንም ኢስቲቃማውንም ይስጥሽ❤

  • @rahimawube7885
    @rahimawube7885 26 дней назад +2

    Allahu Akber

  • @habibezedin-bs7pq
    @habibezedin-bs7pq 27 дней назад +4

    አልሃምዱሊላህ ♥️♥️♥️🙏

  • @AhmedHussen-to6lw
    @AhmedHussen-to6lw 27 дней назад +5

    ማሻ አላህ በእስለደምናሽ ላይ አላህ ያፅናሽ!!!

  • @HayatH-w2j
    @HayatH-w2j 28 дней назад +4

    መሸ አላህ❤❤

  • @KedraYimam-t9b
    @KedraYimam-t9b 27 дней назад +3

    ما شاء الله الله اكبر

  • @aynaiandethiopia4049
    @aynaiandethiopia4049 26 дней назад +2

    Salam sister this my first time heard about you but I so happy to have you as my new sister ❤🎉❤

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera 28 дней назад +3

    ማሻ አላህ አላህ ጽናቱን ይስጥሽ እሄቴዋ የሚገርም ተፈጥሮ ስብእና የነበራት ልጅ ነበረች እንደያሥከፏት ብዬ ብዙ እየተጨትኩ ነበር አልሀምዱሊላህ

  • @Feruzagetachew-e3w
    @Feruzagetachew-e3w 24 дня назад +1

    ماشا الله ያረሂም አይዞሽ አልሀምዱሊላ

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 27 дней назад +2

    Masha Allah

  • @kedirmohammed6768
    @kedirmohammed6768 23 дня назад

    አልሀምዱሊላህ የአለማት ጌታ አዛኙ ሩህሩሁ ጌታ የተመሰገነ ይሁን

  • @AhmedMohammed-q8z
    @AhmedMohammed-q8z 27 дней назад +5

    ወንድሞቼ ሸሀዳ ስታሲዙ ቃላቱ ላይ ጥንቃቄ አድርጉ
    ለምምሳሌ ወንድማችን ያለው አነሙሐመደን ዓብዱሏሀ ነው ያለው
    ዓብዱሏሂ በሚለው ይስተካከል

  • @عدممحمد
    @عدممحمد 23 дня назад +1

    አሏሁ አክበር አይዞሽ ውዷ

  • @MaryamTube99
    @MaryamTube99 25 дней назад +2

    ማሸ አለህ❤❤❤❤❤❤በርች❤❤❤❤

  • @Hanan-yc5du
    @Hanan-yc5du 28 дней назад +3

    ما شاء الله

  • @TaynaAyam
    @TaynaAyam 28 дней назад +3

    ማሻሀላ

  • @NuriyaNur-q5l
    @NuriyaNur-q5l 27 дней назад +2

    ALhE wAKBERE

  • @NaimaHasan-dc6be
    @NaimaHasan-dc6be 25 дней назад +2

    ማሻአለህ❤❤❤❤❤❤

  • @berhanahmad3880
    @berhanahmad3880 28 дней назад +4

    አዲሰ አለም እንኳን ደህና መጣሸ

  • @ZubeydeAhmad
    @ZubeydeAhmad 27 дней назад +3

    Subhan Allah 💕💯💕

  • @AbrahimHassan-pd5jt
    @AbrahimHassan-pd5jt 27 дней назад +2

    MashaAllah እነኳን ደሰ አለሽ Alhamdulillah

  • @erhmetzewdu6607
    @erhmetzewdu6607 27 дней назад +3

    አልሀምዱሊላህ

  • @HawliHawli-y6n
    @HawliHawli-y6n 25 дней назад +1

    Masha allah ehtachn

  • @BababedruBedru
    @BababedruBedru 6 дней назад

    አለሀምዱሊላሂ
    አለሀምዱሊላሂ
    አለሀምዱሊላሂ
    አላህ መጨረሸሽን ያሳምረው።

  • @EmanMohammed-vt5vr
    @EmanMohammed-vt5vr 27 дней назад +2

    Allahu Akebar

  • @faezabekri7999
    @faezabekri7999 26 дней назад +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ፀናቱን ይስጥሸ

  • @Mehbooba179
    @Mehbooba179 27 дней назад +2

    ማሸአለህ አለሀ ወክር

  • @kimochanal5384
    @kimochanal5384 27 дней назад +1

    Allahu Akbar welcome our sister you are lucky congratulations ❤

  • @ghybvcd4024
    @ghybvcd4024 20 дней назад

    አዲ እንኳን ለተፈጠርሽበት ሀይማኖት አበቃሽ ምትገርሚ ሴት ነሽ ኢስላም ውስጥ ሳትኖሪ አደብሽ ሞልቶ የፈሰሰብሽ ነሽ ኢስላም ጋር ስትዋሐጅ ደግሞ ሰሐባዎቾን ትመስያለሽ ብየ አስባለሁ አላህ በኢስላም ላይ ያፅናሽ!!!!

  • @MohammedHamedu-b1f
    @MohammedHamedu-b1f 28 дней назад +2

    Masallah

  • @Ramlayt
    @Ramlayt 27 дней назад +2

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Saada-r5l
    @Saada-r5l 18 дней назад

    አልሀምዱሊላህ
    አላሁአክበር
    አላሁአክበር
    አላሁአክበር
    ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
    እህታቸን ወደ እስልምነ መጣሸ
    አላህ በድንሺ ያጠንክርሺ

  • @zebibaArebo-v5f
    @zebibaArebo-v5f 21 день назад +1

    SUBALLAH WEDFIT ISLAM BETAM STAKUT WELAH BETAM YEGRMACHWAL

  • @Fatema-fv5bw
    @Fatema-fv5bw 22 дня назад

    አለሁ አክበር አለሁ አክበር🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HussenKedir-r7r
    @HussenKedir-r7r 27 дней назад +3

    ማሻአላህ ምነኛ መታደል ነው

  • @BbmmMm-o7r
    @BbmmMm-o7r 26 дней назад +1

    አላሁ አክበር

  • @Anwarhaile
    @Anwarhaile 28 дней назад +2

    ማሻአላህ አድስ ሠለመች

  • @GashewZynbe
    @GashewZynbe 16 дней назад

    መሻላህአሏህ ዋክበር

  • @kalidahmed4838
    @kalidahmed4838 21 день назад

    Masha Allah ihitachin

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 24 дня назад

    ماشاءالله تبارك الله

  • @AminatSetew
    @AminatSetew 7 дней назад

    Masha allah allah yatenkrlsh

  • @BebBob-gv1kd
    @BebBob-gv1kd 22 дня назад

    መሸ አለህ ❤❤❤❤❤

  • @HabibaKedir-h6f
    @HabibaKedir-h6f 23 дня назад

    ማሻላህ

  • @berhanahmad3880
    @berhanahmad3880 28 дней назад +3

    በአለማችን በጥላቻና በውሸት ያመጡቱን መልእክት እውነተኛ አለመሆኑን ለማጋለጥ ከመቶ አሰራምሰት በላይ መጽሀፍት የተጻፈላቸው ረሱል ያላህ መልእክተኛው "ሙሀመድ" ሰአወ በሚገርም መልኩ ተከታዮቻቸው እንደ አሸን በመፍላት አንድ ነጥብ ቢሊየን ደርሶአል ይህ ሁሉ ማህበረሰብ በቀን ሰላሳ ሰባት ጊዜ በሰግደት ሰማቸውን ይዘክራል ይህ ደግሞ በአጋጣሚ የሆነ ሳይሆን በመዲና በችግር ሰአት አላህ የነገራቸው ነው
    አለም የሸራአለክ ሰድረክ
    የወረፋለክ ዚክረክ ተብሎ ቁርአን ላይ ተገልጦአል

  • @Shamsiyehali-ff4gz
    @Shamsiyehali-ff4gz 23 дня назад

    Mashallah mashallah allhamiduillah

  • @مدينةاثيوبيا-ث7د
    @مدينةاثيوبيا-ث7د 23 дня назад

    ማሻአላህ

  • @kedijahassen1058
    @kedijahassen1058 19 дней назад

    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር

  • @ZubeydeAhmad
    @ZubeydeAhmad 27 дней назад +1

    Uaquuu walhii 💯💯😢😢😢 alhamdullilh alla nemtal islam 😢😢❤❤❤ subhan Allah 💕💕💯💕❤️❤️💯 Allah wakburrrrrrr ❤️💕💕💯💯💞

  • @AsQw-x7k
    @AsQw-x7k 25 дней назад +1

    Alahuakber,alahuakber,alahuakber,alahuakber

  • @asahseid689
    @asahseid689 22 дня назад

    አልሃምዱሊላህ አሏህ ጽናቱን ይስጣችሁ ይህ ታላቅ ፈድል ነው የእውነት መታደል ነው

  • @sofiaalshehhi2364
    @sofiaalshehhi2364 24 дня назад

    mashallhaaaaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Negbiya
    @Negbiya 26 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @QsdewDswws
    @QsdewDswws 24 дня назад

    Mashallha

  • @Negbiya
    @Negbiya 26 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @BaderHussein-n7v
    @BaderHussein-n7v 21 день назад

    እህቶችከጎኖቁሙጠንክሩአላህሥባቱንይሥጣቹህ

  • @MarmNuru
    @MarmNuru 28 дней назад +1

    አሏህ አክበር አሏህ አክበር አሏህ አክበር

  • @AbduGeni-p8w
    @AbduGeni-p8w 24 дня назад +2

    ወንድሜ ሂዳያ ከአላህ ነዉ የሚሰጠዉ እኔ ሰበብ ነኝ በል

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 24 дня назад

    😢😢😢

  • @SeidMohammed-h6e
    @SeidMohammed-h6e 4 дня назад

    ሸሀዳ ስታስይዙ ተጠንቀቁ በትክክል አስቀምጡ

  • @SelamLehegera
    @SelamLehegera 27 дней назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ጽናት ይስጥሽ

  • @st7468
    @st7468 28 дней назад

    ገራሚ ነው❤❤❤❤❤

  • @NassirIdris-g4j
    @NassirIdris-g4j 22 дня назад

    እኔ በሙስልምነቴ ያልተደሰትኩተነ ነዉ የተደሰትኩት

  • @SualihaGetu
    @SualihaGetu 23 дня назад

    እኔ ግን ግራ የሚገባኝ አሽሀዱ አነ ላኢላሀ ነው እንዴ የሚባለው ላሟ ኢድጋም አትደረግም እንዴ

    • @Fatema-fv5bw
      @Fatema-fv5bw 22 дня назад +1

      ለ ኢድገም አለው ግን ብዙዎቹ በታጂዊድ ስለማያነቡ ነው

  • @berhanahmad3880
    @berhanahmad3880 28 дней назад

    መጽሀፍት

  • @AshrekaNuri24
    @AshrekaNuri24 26 дней назад

    ሸሃዳው ልክ አይደለም የዎሃቢያ ሸሃዳ ከኩፈር ልዩነት የለውም

    • @lkraamAwwal
      @lkraamAwwal 26 дней назад

      😂😂😂😂

    • @Mrmr-u8d
      @Mrmr-u8d 23 дня назад +1

      በአላህያመነእናየካደንእኩልአደለም

    • @BaderHussein-n7v
      @BaderHussein-n7v 21 день назад

      ቆሻሻውጣከዝህደቆሮነህደሞበሻሀዳገባቹህ

    • @BaderHussein-n7v
      @BaderHussein-n7v 21 день назад

      ውጣእድህያሉትሠውችአላህንአፈራም

    • @AshrekaNuri24
      @AshrekaNuri24 21 день назад

      @@Mrmr-u8d የክርስቲያንም ይወህብያም ጌታ ሰማይ ቁጭ ያሉ መሆናችው እውነት አይደለም???

  • @Saada-r5l
    @Saada-r5l 18 дней назад

    ማሻአላህ

  • @MdEndris-m3s
    @MdEndris-m3s 27 дней назад

    Masha allah

  • @Negbiya
    @Negbiya 26 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤