ሀብቴ ወልዴ ዝምታውን ሰበረ/የጎንደር ፋኖ ጉዳይ ይፋ አደረገ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 янв 2025

Комментарии • 26

  • @Blangi
    @Blangi 2 дня назад +1

    ደስ እይል ሰምቸ ቢከፉኝ አንዳንዴ
    ደስ እይል አይቸ ቢከፋኝ አንዳንዴ
    በምስራች ሞላኝ የኛ ሀብቴ ወልዴ
    ይጅግኖች ወንድም የአማራይቱ ልጅ
    እርቅ ያውቅበታል አይሻ አማላጅ::
    ድል ለአማራ ፋኖ!
    ስላም ለኢትዮጵያችን!!!

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb 2 дня назад +3

    ድል ለ አማራ ፋኖ

  • @Mulugeta-w8q
    @Mulugeta-w8q 2 дня назад +2

    ሀብቴ ወልዴ አንድ ግለሰብ ነው ከዚህ በሃላ አማራን እየከፋፈሉና እየለያዩ አይደለም ዝምታቸውን መስበር ይቅርና ምሽግ ቢሰብሩ ማንም አይሰማቸውም ።

    • @astewlagumas
      @astewlagumas 2 дня назад

      ታጥቆ ጫካ የገባን ሰው ብዝህ ደረጃ ማንጓጠጥ ምንም ሌገባኝ አልቻለም ምን ልታረገው ነው !!ለምን ሁሉንም በአንድ ዐይን አታዮችም እና አንድ እንዴሆኑ መስራት እንዴችሉ ማድረግ እንጅ አንዱን መስደብ አንዱን ማሞገስ ምን የሚሉት ትግል ነው ሁሉም የራሳቸው የሆነ ፍላጎት እና ሐሳብ አላቸው ይህን ለማቀራረብ መስራቱ ነው የሚሻለው ወይስ አንዱን ደግፎ ያኛውን መስደብ ነው የሚዋጣው

    • @birhanabuhay1975
      @birhanabuhay1975 2 дня назад

      Ahya neh!

    • @meretemengesha3977
      @meretemengesha3977 2 дня назад

      @@Mulugeta-w8q ሰላም እስክ

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 2 дня назад +3

    እናመሰግናለን ጀግናው ሀበቴ ወልድ

  • @תספההונניאו
    @תספההונניאו 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @antenehyigzaw9435
    @antenehyigzaw9435 2 дня назад

    ወራት ያለፈውን ቃለመጠይቅ አምጥቶ በመለጠፋ ሳንቲም መልቀም የለመደ ሚዲያ የአማራ ህዝብ እንዲቋጭ መቸውንም አይፈልግም ያው እንደ በአዲን ከሆዱ ውጭ ስለማያስብ

  • @nahusenaymetaferia4099
    @nahusenaymetaferia4099 2 дня назад

    ያሰባችሁትን ንገሩኝ አትበል ምስጢር አታውጣ እባክህ::

  • @meleseadmassie
    @meleseadmassie 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MinichilWudu
    @MinichilWudu 2 дня назад

    Habitshi Berta wodadinet memtatachihi betam yasidestal

  • @meleseadmassie
    @meleseadmassie 2 дня назад

    Ewinetegna media

  • @gudenatola
    @gudenatola День назад +1

    ይሄ ወላዋይ መርህ አልባ ምን ፋኖ ምን አርበኛ ይባላል። የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ኃይል አመራር ሆኖ ሳለ በአሉባልታ የሚወላውል እና በብአዴን ፋኖ የተጠለፈ አቋም አልባ ማን ያምነዋል?

  • @ajibemichael4403
    @ajibemichael4403 2 дня назад

    Mesay Dena yisitih

  • @henoksiyoum7739
    @henoksiyoum7739 2 дня назад

    አንድ የኋናችሁ ለት ጨዋታዉ ያልቃል

  • @FisehaAyalew-n4k
    @FisehaAyalew-n4k 2 дня назад

    MN yahle tamagn huneh new interview yimtadrgachew GPS le biltsgna tisetaleh alu

  • @AmenWuba
    @AmenWuba 2 дня назад

    የከርመ ኢንተርቢ አታቅርብ

  • @meleseadmassie
    @meleseadmassie 2 дня назад +2

    Fano fano fano

  • @MekedesKebed
    @MekedesKebed 2 дня назад

    Messay is bandaaa why you talk this?fanooo 24 hoyr tackcare

  • @gatentsalih6117
    @gatentsalih6117 2 дня назад

    ቀደድድድድድድ ብጥርቅ ቀዳዳ