አቡነ ሀብተ ማርያም መዝሙር | Abune Habtemariam Mezmur | ሀብተማርያም መዝሙር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • Ethiopia Orthodox Mezmur | Abune Habtemariam mezmur collection
    #አቡነ_ሃብተማርያም_የአለም_ብርሃን_ናቸው
    #ሀብተማርያም #Abune_Habtemariam
    #abiyzema #orthodox_mezmur
    አቡነ ሀብተማርያም የአለም ብርሃን ናቸው | ዐቢይ ዜማ - Abiy Zema Facebook
    Telegram
    #ኦርቶዶክስ #amen #orthodox mezemur
    አቡነ ሀብተ ማርያም, ጻድቁ አቡነ ሀብተ ማርያም, የፃዲቁ አቡነ ሀብተ ማርያም,አቡነ ሀብተማርያም,የአቡነ ሀብተ ማርያም መዝሙር ስብስብ, አቡነ ሀብተ ማርያም መዝሙር,አቡነ ሀብተ ማርያም መዝሙር,የጻድቁ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም መዝሙር,አቡነ ሀብተማርያም,አቡነ ሀብተ ማርያም,ጻድቁ አቡነ ሀብተ ማርያም,ገድለ አቡነ ሀብተ ማርያም,አቡነ ሀብተማርያም መዝሙር,የጻድቁ አቡነ ሀብተማርያም መዝሙር,ማርያም መዝሙር,አቡነ ሀብተ ማርያም abune habte mariam mezmur,ሀብተ ማርያም,የሀብተ ማርያም መዝሙሮች,አቡነ ሀብተ ማርያም,abune habte maryam mezmur,abune habte mariam mezmur,abune habtemariam mezmur, abune habtemariyam, abune habtemariam,abune habtemaryam,abune habtemariam mezmur,abune habte maryam,abune habte maryam mezmur,abune habte mariam,abune habtemariyam

Комментарии • 76

  • @abiyzema
    @abiyzema  2 года назад +23

    ግንቦት ሃያ ስድስት በዚህች ቀን ለዓለም ብርሃን የሆኑ ኢትዮጵያዊው ጻድቅ አቡነ ሀብተማርያም የልደታቸው ዓመታዊ የመታሰቢያ በዓል ነው፡፡
    አባታቸው ፍሬ ቡሩክ እናታቸው ቅድስት ዮስቴና ይባላሉ፡፡ ወላጆቻቸው በተለይም እናታቸው ከማግባታቸው በፊት መንነው ነበር፡፡ ጻድቁን እንደሚወልዱ
    በበቃ ባሕታዊ ተነግሯቸው ጻድቁን ወልደው በጽድቅ ኑሮ ኑረው 7 አክሊላትን ተቀብለው በክብር አርፈዋል፡፡ አቡነ ሀብተማርያምም ከብዙ የተጋድሎ ዘመናት
    በኋላም የክብር ባለቤት መድኃኒታችን ክርስቶስ አእላፍ መላእክትን አስከተትሎ መጥቶ እንዲህ አላቸው... "ስለ እኔ ረሃብና ጥምን ስለ ታገስክ ፣
    ስለ ምናኔሕ ፣ ስለ ተባረከ ምንኩስናህ ፣ ስለ ንጹሕ ድንግልናህ ፣ ቂምና በቀልን ስላለመያዝህ ፣ ስለ ንጹሕ ክህነትህና ማዕጠንትህ ፣
    ቅዱስ ወንጌልን በፍቅር ስለ ማንበብህ 7 አክሊላትን እሰጥሃለሁ::"... ጻድቁ አባታችን 5ት መቅሰፍቶችን እንዲያርቁ የከበረ ቃልኪዳን የተሰጣቸው
    ታለቅ አባታችን ናቸው። እነርሱም፤
    ፩ኛ. መብረቅ፣
    ፪ኛ. ቸነፈር፣
    ፫ኛ. ረሃብ፣
    ፬ኛ. ወረርሽኝ፣
    ፭ኛ. የእሳት ቃጠሎ ናቸው፡፡
    የቅዱስ አባታችን ፅንሰታቸው ነሐሴ 26፣ ልደታቸው ግንቦት 26፣ ዕረፍታቸው ደግሞ ኅዳር 26 በቅድስት ቤተክርስቲያናችን የሚከበርበት በዓላት ናቸው፡፡
    እግዚአብሔር አምላካችን የጻድቁን በረከት በ እኛ በሁላችን ላይ ፣ በሀገራችን በኢትዮጵያና በሕዝቦቿ እንዲሁም በዓለም ላይ ያሳድርብን አሜን!!!

  • @kidisittsegay8794
    @kidisittsegay8794 2 года назад +19

    አባ አባ አቡነ ሀብተማረያም በቃል ኪዳናቸው ይጠብቁን ከመጣው ቁጣ ከአጋንት ፈተና

    • @abiyzema
      @abiyzema  2 года назад +3

      አሜን!

    • @tesfayekefyalew
      @tesfayekefyalew 7 месяцев назад

      አሜን😊😊🙏🙏🙏🙏

    • @hiwi-yx5rc
      @hiwi-yx5rc 5 месяцев назад

      አሜን እንኳን አደረሳቹ ለሀባታችን ለአቡነ ሀብተማርያም አመታዊበሀል ያመትሰው ይበሉን በያልንበትቦታ ከክፍነገር ሁሉይጠብቁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kidist34-v6z
    @Kidist34-v6z 2 месяца назад +4

    ፃድቁ ኣቡነ ሃብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን ኣገራችንን ሰላም ያርጉልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j 7 месяцев назад +4

    ዘማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mebratugetachew-o4e
    @mebratugetachew-o4e 8 дней назад

    አባታችን አቡነ ኃብተማርያም በረከት ረድኤት አይለየን

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    የጻድቁ አባታችን የአቡነ ሐብተ ማርያም እረድኤት በረከት ይደርብን በቃልኪዳናቸው ያስምሩን

  • @زينات.القحطاني
    @زينات.القحطاني 3 месяца назад +3

    ጻድቁ አባቴ እባክህን ትግስቱን ስጠኝ

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Год назад +3

    እልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤ዘማሬ መላእክት ያሰማልን የጻዲቁ ሀብተ ማርያም በረገት እረድኤት ይደርብን❤❤❤❤❤❤

  • @Beti-r5y
    @Beti-r5y 10 месяцев назад +5

    አሜን አቡነ ሀብተማርያም በረከታቸው ይደርብን

  • @YimegnYalew
    @YimegnYalew 7 дней назад

    🎉🎉🎉❤❤❤😮😮😮😮❤❤❤❤amen amen amen

  • @sabahalshehri-pd5wz
    @sabahalshehri-pd5wz Год назад +4

    ዘማሪ መላእክትን ያሠማልን

    • @UWyas
      @UWyas 4 месяца назад

      Wow❤️❤️❤️♥️♥️🥳🥰

  • @hiwotalemayehu34
    @hiwotalemayehu34 7 месяцев назад +2

    Zemare melaheketwn yasemalen

  • @زينات.القحطاني
    @زينات.القحطاني 3 месяца назад +2

    እልልልልልልልልልልል. ዝማሬ. መላእክት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ❤❤❤❤❤

  • @Magdes-po7ei
    @Magdes-po7ei 7 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን እልእልእልልልልልልልልልል ዘማሬ መላክት ያስማለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 5 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @AberashMekonen-dp7eb
    @AberashMekonen-dp7eb 6 месяцев назад +2

    Ameen 🙏🙏🙏💕💕💕🙏

  • @المنششايالمنش
    @المنششايالمنش 3 месяца назад +2

    እእእልልልልልልልል,🌹🌹🌹🌳🌳🌳💝💝💝🎁💔💔💔😢,ከበረከቱ,አይለየን,ሀብተማርያም🎉🎉🎉💖💖💖

  • @NazrietKefela
    @NazrietKefela 7 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት የስምዐልና🙏🙏🙏

  • @binyamkifle7720
    @binyamkifle7720 3 месяца назад +1

    Zimare Melakt Yasemaln 🙏

  • @amanuelsisay4912
    @amanuelsisay4912 Год назад +2

    Amen Amen Amen Yetsadiku Abatachin Abune Habte Mariam Bereket Redetachew Yderbn

    • @UWyas
      @UWyas 4 месяца назад +1

      Ameeeeeeeeen ♥️🥰😊🤩💯💯🎉💚💯🎉🎉🎉💚🎉💚💯🎉💚💚🥳 🥰😍🤩🥰😍😍💚🎉🎉💚💯♥️♥️🎉♥️🤩🥰😍🥹🥹🥲🥲♥️🥰😍🤩💯💯💯

  • @AberashMekonen-dp7eb
    @AberashMekonen-dp7eb 6 месяцев назад +2

    Ameen 💘🙏🙏🙏💕🙏🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @debrsina
    @debrsina 11 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @WeyniMurad
    @WeyniMurad Год назад +3

    Aemennnnnnn aebune Maryam kemkera kesqay fetena yadnin 💐🛐💐🛐💐🛐💐⛪⛪⛪💞💞💞🌹🌹🌹🙌🙌🙌🙏🙏🙏💖💖💖

  • @meskeremlegese8397
    @meskeremlegese8397 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @زينات.القحطاني
    @زينات.القحطاني Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @ortomezmurtube7181
    @ortomezmurtube7181 2 года назад +6

    አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን በእውነት ደስ የሚል መዝሙር ❤

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜንዝማሬመላይክትያሠማልን

  • @MartaMarta-q9e
    @MartaMarta-q9e Год назад +2

    Amen amen amen ilililililililililililililili ❤❤❤

  • @teshomegirma6994
    @teshomegirma6994 10 месяцев назад +2

    💚💛❤️🙏❤️💛💚 Amen

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv Год назад +2

    እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @mahiratasifao2831
    @mahiratasifao2831 2 года назад +5

    አሜን (3) ዝማሬ ማልእክትን ያሰማልን💚❤💚🙏🙏🙏

    • @abiyzema
      @abiyzema  2 года назад +1

      አሜን! አብሮ ያሰማን!

  • @tizitatadesseabebetizita8690
    @tizitatadesseabebetizita8690 8 месяцев назад +2

    Amen Amen Amen
    ELLLLLLLEEEEEEE
    🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
    👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
    ZEMARI MELYTEN YESMALEN AMEN 🙏🏼 🙏🏼🙏🏼

  • @tegesthailu3165
    @tegesthailu3165 Год назад +3

    Amene Amene Amene

  • @orthodoxtewahedomezmur7822
    @orthodoxtewahedomezmur7822 2 года назад +4

    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 Год назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መለእክት ያሰማልን ያታችን ምልጃ በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏🙏

  • @atakltinegash4950
    @atakltinegash4950 Год назад +1

    Amen Amen Amen

  • @ጅሳማሪያምቆለኛው
    @ጅሳማሪያምቆለኛው 6 месяцев назад +1

    ዓሜን ዓሜን ዓሜን🙏🙏🙏

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    አቡነ ሐብተ ማርያም አባቴ ከዘመኑ መቅስፍት ስውረን ሀገራችንን ካለችበት መከራ አውጣት የወገኖቻችን ስቃይ በቃ በለ አባቴ😢😢😢

  • @DanayAbraham-z3r
    @DanayAbraham-z3r Год назад +1

    ኣሜንን ናይ ኣቦና ኣቡነ ሃብተ ማርያም ጸሎቶም ብቃልኪዳኖም እትርከብ ምሕረቶም ምሳና ይኩን

  • @KalkidanKal-yd1li
    @KalkidanKal-yd1li 5 месяцев назад +1

    አሜን የኔ አባት

  • @AberashMoknen
    @AberashMoknen Месяц назад +1

    Ameen 🙏🙏❤️🙏🙏❤️🙏❤️🙏🙏🙏🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️❤️

  • @rasheedpathappiriyambinuar6897
    @rasheedpathappiriyambinuar6897 11 месяцев назад +1

    አሜን አባታችን አቡነ ሀብት ማርያም ቃልኪዳችሁ ይጠብቀን በረከታችሁ ይደርብን ኡገራችንን ሰላም አድርግልን❤❤❤

  • @GetyeLewutie
    @GetyeLewutie 4 месяца назад +1

    አሜን

  • @edomhailu4379
    @edomhailu4379 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tsedeniyasisay5166
    @tsedeniyasisay5166 2 года назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልነ

  • @hanasisay3990
    @hanasisay3990 Год назад +1

    amenamenamen

  • @hewikalientertainment5915
    @hewikalientertainment5915 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @meazagetachew5719
    @meazagetachew5719 Год назад +1

    እልልልልል…

  • @wendafrashbeshah1680
    @wendafrashbeshah1680 6 месяцев назад +1

    Amen 26

  • @BirhaneGetachew-qq9ht
    @BirhaneGetachew-qq9ht 2 месяца назад +1

    Zemara melaketene yasemalene ellllllllllllllllllllllll ellllllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllllllllllllll

  • @MissAyesha-q6c
    @MissAyesha-q6c 4 месяца назад +1

    Ellllllllllll Ellllllllllll Ellllllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hewikalientertainment5915
    @hewikalientertainment5915 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UWyas
    @UWyas 4 месяца назад +1

    2015 zamen kintarot. Watobiny bexam iyeteceneku nabar. Gin Abba hafta mariyam adanuny kibir lenesu🥰🥰🥹🥹🥹🤩♥️♥️❤️❤️😭😭🤩🤩😍🥰🥳

    • @UWyas
      @UWyas 4 месяца назад

      💯🤩😍🥰♥️🥹❤️❤️💚💚🥳🥳🎉🎉🎉💕

  • @trfdftykjgx3476
    @trfdftykjgx3476 10 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @ZinashShewaye-i8z
    @ZinashShewaye-i8z 7 дней назад

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል

  • @FASIKA1401
    @FASIKA1401 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን እልልልል❤❤❤❤❤

  • @AberashMoknen
    @AberashMoknen Месяц назад +1

    Ameen 🙏💕🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏🙏

  • @TamsgenAmlake
    @TamsgenAmlake 2 месяца назад

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤

  • @LidiyaEngida
    @LidiyaEngida Год назад +1

    ❤❤❤❤

  • @እናቴበስምሽልጠራ-መ2ቨ

    አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @namnmnamm7161
    @namnmnamm7161 3 месяца назад +2

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @chaltu1221
    @chaltu1221 Год назад +1

    Amen amen amen

  • @hewantarekegn624
    @hewantarekegn624 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @yemariyamlig951
    @yemariyamlig951 Год назад +1

    Amen amen 🙏 ❤❤❤

  • @Azi1921
    @Azi1921 Год назад +1

    Amen amen amen

  • @DaniAsefa-y5o
    @DaniAsefa-y5o 2 месяца назад +1

    Amen